Тёмный

#የአዛን 

Minber TV
Подписаться 588 тыс.
Просмотров 294 тыс.
50% 1

#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/...

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@medibutajeratube6205
@medibutajeratube6205 3 года назад
የኔም ሂወት ሊቀየር ነው መሠለኝ ሰሞኑ ወደዚ ቤት አብዝቻለው ጋዜጠኛዋ ሱስ ናት love it😘
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
ያረብ እሱ ከይሩን ይምረጥልሽ መጨረሻሽንን ያሳምርልሽ ያአላህ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 3 года назад
አላህ ይመልስሽ
@እማዬእወድሽአለሁ
@እማዬእወድሽአለሁ 3 года назад
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ ሁቢ 🥰🥰
@وحشتينيياماما
@وحشتينيياماما 3 года назад
Allah kayruan ymratlashi my sister
@አሚዩቱብ-ኘ6ኰ
@አሚዩቱብ-ኘ6ኰ 3 года назад
አላህ ይምራሽ
@zakirahemdnur271
@zakirahemdnur271 3 года назад
የምር አዛን ስሰማ ትልቅ ደስታ ነው ሚሰማኝ አልኸምዱሊላ እኔም ሰልሜ ነው በሂወቴ የምደሰትበት ነገር ቢኖር በመሰለሜ ነው
@hayatmee6359
@hayatmee6359 2 года назад
መሻአላህ
@ዜድህልምአለኝ
@ዜድህልምአለኝ 2 года назад
ሠለምቴወቸንእኮ የምወደው በምክናየትነው ማሻአላህ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ማሻአላህ ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@እናትዩቱብEnatTube
@እናትዩቱብEnatTube Год назад
ማሻ አላህ
@GfggCcg-e5g
@GfggCcg-e5g 4 месяца назад
እኔእራሱ ስወዳቸው
@semutube2215
@semutube2215 3 года назад
እኔ እኮ ሚገርመኝ በሂጃብ ሚመጣው ውበት ኢላሂ አልሀምዱሊላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
በጣምወላሂ አላህበሂጃባቸውከፀኑትያድርገን ውድበቅንነትደምሪ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 3 года назад
በጣጣምሞሞሞ
@JPrime-cj1eh
@JPrime-cj1eh 3 года назад
አምላካችን አላህ ሂጃብ አንድንለብስ ያዘዘን በዚህ መልኩ ለውበት ማሳያ አንድንጠቀመው ሳይሆን ሙሉ ሂጃብ መስፈርቱን ያማላ ሂጃብ ለብሰን የሰውን እይታ ላለመሳብ የምንከለልበት የሆነ ሂጃብንጂ በስመ ሂጃብ ወንድን ሰውን የሚስብ ጠረሃ አሽካል አልዋን የለበስን ወዶቹን የምናማልልበት ሂጃብ አይደለም ሃያችንን የሚጠብቅ ከሃራም የሚጠብቀን ሂጃብ የሆነ ነው ሂጃብ የሚሰኘው በሸሪአችን በቅድሚያ የሂጃብንን ምንነት አንወቅ አሁን እነዚህ ሂጃብ ለብሰዋን ወንድን የማያማልል የሰውን ቱክረት የማይስብ ነው የለበሱት ማለት ይቻላል ??
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 3 года назад
በጣም ወላ የበለጥ ውበታችን ሂጃባችን ነው
@emusumyatube
@emusumyatube 3 года назад
በጣም እንደማመር
@habibmohammad2053
@habibmohammad2053 3 года назад
የህቴ ልጆች እናንተ በመስለማቹ ሁሌም ደስታዬ ወደር የለውም አቅም ኖሮኝ ለናንተ መድረስ መርዳት ባልችልም አገሬን ገብቼ እናንተ የማይበት ቀን ነው የናፈቀኝ አላህ ይጠብቃቹ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሩኝ
@MohammedAhmedteka
@MohammedAhmedteka 3 года назад
እጅግ ደስ የሚል ግጥም! አስቤዉም የማላውቀው የ"ገንፎና ልደትን " ቁርኝት! ስጦታ እኮ ከአላህ ነው! ካልተሰጠህ ምንም አታደርገዉም አይደል! ህህህህህ ላልተሰጠህ ነገር መድከም ባይጠበቅብህም የተሰጡትን ማመስገን እና ማበረታትት ሊለምድብህ ይገባል! እናም መሬምን እጅግ አድርጌ ላመሰግናት እወዳለሁኝ !!! ማሻአላህ ብያለሁኝ !!!
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 года назад
ልክ ነህ።እኛ እሰልምናን በዘር ወርሰን እንጂ ጣእሙና ብርሐኑ መቸ ታወቀን።።ምክንያቱም ሰለ ብርሀን ጥቅም እጅግ ልዩነቱን የሚያውቁት ጨለማ ውሰጥ የነበሩት ሰዎች ብቻ ናቸው ።
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 3 года назад
በዙ ሴት አይቻለሁ የዝች ጋዜጠኛ ጥንካሬና ብቃት በራስ መተማመኗ ይለያል ማሻ አላህ
@munamohamed7113
@munamohamed7113 3 года назад
ME TOO
@semirahassen593
@semirahassen593 3 года назад
ጋዜጠኛዋ በጀሊሉ ድምጿዋ ሲያምር❤ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ❤
@Rak-lu7cx
@Rak-lu7cx 3 года назад
Masha Allah betam
@meramfentw3871
@meramfentw3871 3 года назад
ኢ ወላህ ማሻአላህ💖💖💖💖💖💚💚💚
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 3 года назад
Mashallh dimtan betam new yemwedilat ❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ሠሙየደምሪኝበቅንነትውድ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 3 года назад
ማሻአላህ
@seidseid4445
@seidseid4445 3 года назад
መሬምየ ጠንካራ ነሺ በርች ቤተሰቦቻችሁንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቼው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝውድበቅንነት
@zhmar1961
@zhmar1961 3 года назад
ማሻ አላህ የእኔ መንገድ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እንደኔ ሜወደው ማነው👍👍👍
@lubabashemsu5839
@lubabashemsu5839 3 года назад
ውድ ደምሪኝ በቅንነት
@ruqyatob221
@ruqyatob221 3 года назад
እኔም ከሚበር እምከታተለው ይህንነው ሌላውን እንካን እእእ
@lubabashemsu5839
@lubabashemsu5839 3 года назад
@@ruqyatob221 እህት ደምሪኝማ በቅንነት
@ruqyatob221
@ruqyatob221 3 года назад
@@lubabashemsu5839 ደመርኩሽ
@lubabashemsu5839
@lubabashemsu5839 3 года назад
@@ruqyatob221 ሹክረን ውዴ
@zeynebahmed3108
@zeynebahmed3108 3 года назад
አላሁመ እስልምናዋን አፅናላት የዱንያ እና የአሄራዋን ህይወት አሳምርላት እኛንም ቀልባችንን በእስልምና አፅናልን
@dohacity7635
@dohacity7635 3 года назад
በጉጉት ነው ምጠብቀው የኔ መንገድ ጋዜጠኛ ሶፊ 🥰🥰🥰🥰
@youthe8226
@youthe8226 3 года назад
@@roza7336 ,.. ,፣ ፣።ር
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 года назад
Dananeny jzk
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 года назад
@@youthe8226 innidamamar
@musefaamdegba1928
@musefaamdegba1928 2 года назад
በመጠጥ ቤቶች በቁማር ከተከበበችው አራት ኪሎ እንዳንቺ አይነት ጀግና ሴት መውጣት የአላህ ታአምር ነዉ በርቺ ፈተናዎችን በትግስት ታልፊያለሽስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ መንገድ ጥሩ ኘሮግራም ነው
@ሰሚራYouTube
@ሰሚራYouTube 3 года назад
አለሀምዱሊላ ይሂን የተዋበ እስልምና ስለሰጠሀን☝☝☝☝☝☝
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝሠሙየበቅንነት
@ethiotubesiti4244
@ethiotubesiti4244 3 года назад
Allahmdulillah
@እማዬያንቺዉነፋቂነኝእማ
አዉ ሱመ አለሕምዱሊላሕ
@ሰሚራYouTube
@ሰሚራYouTube 3 года назад
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@hasanhussein1878
@hasanhussein1878 3 года назад
አልሀምዱሊላህ
@MohammedAhmedteka
@MohammedAhmedteka 3 года назад
ግጥሞቿን ብታሳትማቸው እጅግ መልካም ነው!!!
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 года назад
Wondeme damireny jzk keyran
@fathimasiraj4058
@fathimasiraj4058 3 года назад
ماشاء اللهMember TV jzk Allah wa kayr ❣️የሠለሙትን ሰበት ሙሉ እማን ይስጠቹው🤲🌄
@hayatbedru5129
@hayatbedru5129 3 года назад
የኔ መንገድ. የኔም መንገድ ከኩፍር ወደ እስልምና ነው የኔ መንገድ አልሀምዱሊላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝውድበቅንነት
@استغفرالله-س3ه
@استغفرالله-س3ه 3 года назад
እኔም አልሃምዱ ሊላህ ♥️
@rozamuahmud1657
@rozamuahmud1657 3 года назад
ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ ያፅናን
@teklerishanrshan9670
@teklerishanrshan9670 3 года назад
Tatebo cheka
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 3 года назад
አሏህ አክበር🌷🌷🌺
@susutube360
@susutube360 3 года назад
ተናድጃለሁ🥺አሳጠሩብን እኮ ምን አለበት ክፍል 2 ቢቀጥል ሶፊ ቅሬታ ስሚ ብዙ ሳይጨርሱ ነዉ ያለቀው😭😭😭
@saramohammed5583
@saramohammed5583 3 года назад
MashaAllah dess yemil program Bertu
@ኑራሙስጠፈ
@ኑራሙስጠፈ 4 месяца назад
❤❤❤
@አይዱኒያኤዳእሞታለሁ
ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁአክበር ወላሂ አላህ ሂዲያን የሰጠው ሰው ማንም ሊከለክለው አይችልም አላህ ያግዘዋል ወላሂ አሪፍ ታሪክብዙእህቶች ይማሩበታል ብዬ አስባለው
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
2014 አ.ም አላህ ሰላሙን እዝነቱን ያምጣልን አሚን በሉ።።።ወላሂ
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 3 года назад
አሚን ያረቢ
@Mahi-dp7fs
@Mahi-dp7fs 3 года назад
a,m, endatitekmiw
@dhywhe4635
@dhywhe4635 3 года назад
አሚን
@mashallhlooo9441
@mashallhlooo9441 3 года назад
alhuma amin
@habshihabshi2525
@habshihabshi2525 3 года назад
አሚን
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 3 года назад
ሱባሃን አላህ የስምንት አመት ልጅ ይሄን አርገች እኛ ግን አላህ ሁሉን ነገር አመቻችቶልን ድንን ለመማር እንኩን ቦታ የለንም እስልምና በማይፈቅድበት ቦታ እንውላላን ሱባሃንክ አላሁማ ወቢሃምድክ ወአቱቡ ኢለይክ
@susutube360
@susutube360 3 года назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር 🥰የኔ መንገድ ፕሮግራም ምርጫዬ ነዉ🥰🥰ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ🤙
@leylaleyla8344
@leylaleyla8344 3 года назад
Mee too 😊😊
@lubabashemsu5839
@lubabashemsu5839 3 года назад
እንደማመር እህት
@umuhadiya9972
@umuhadiya9972 3 года назад
በጣም ትችላለች ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ እኔም ልክ እዳች ጋዜጠኛ ነበር ህልሜ ,,,,,,
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
የኔውድበቅንነትደምሪኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
@@lubabashemsu5839 ነይእሕቴእመልሳለሁበቅንነት
@فاطمةعبدُإثيوبيا
@فاطمةعبدُإثيوبيا 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ ሱበሀን አላህ ያወዱድ አተ የወደድከውን ትመራለህ አላህ እናተንም እኛንም በስልምና ላይ ኑረው በስልምና ላይ ከሚሞቱት ያድርገን ያረብ ሀያቱ ኩብራንም ስላሳየሽን ጀዛኪላሁ ኸይረን በድምፃችን ይሰማ ነበር በጥላቶቻችን መሀል ሁና በኒቃቧ ፈክታ ያየኋት ሚንበርች ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 года назад
በትክክል የቁርአንንን ፍቅር ይወፍቀንንን አላህ ኻቲማችንን አሰምረው
@roza7336
@roza7336 3 года назад
ሁቢ ደምሪኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝውድበቅንነት
@hayathussen1221
@hayathussen1221 3 года назад
Ammen
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 3 года назад
ሱብሀንአላህ አጅብ ነው መሬምዬ እስከእህቶችስ አላህ ኢስቲቃማ ይስጣችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ። የኔ መንገድ ዝግጅት ላይ የሚቀርቡ እንግዶች ሁሌም አጅብ የሚያስብሉ ናቸው የመርየም ግን ተለየብኝ❤ ሚንበር ቲቪ በርቱ ጀዛኩምአላህ ኸይር🙏
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 3 года назад
ጋዜጠኛ ደግሞ ማሻአላህ ከሜካብ የጸዳች
@roza7336
@roza7336 3 года назад
Rahma ደምሪኝ ውዴ
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 3 года назад
rgatawa dimta hulu negera des ylal swedat eko❤
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 3 года назад
ማሻ አላህ ከለሯ በጣም ታምራለች
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝውድበቅንነት
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
@@roza7336 ነይውድእመልሳለሁበቅንነት
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 3 года назад
ትልቅ ቦታ የተሰጠው አህላቅ ነው መርየም ላይም ከቀጥሞ ባህሪዋ ወደ ተፈጠረችበት እምነት ረቢ ሲመልሳት አህላቋ ተቃና አልሃምዱሊላህ አላህ ሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 года назад
ሱባህን አላህ የሚጋርም ነው የአላህ መጫራሸችንን አሰምርልን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝበቅንነትውድ
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 3 года назад
امين يرب♥🌷
@ነጁነኝየስልጤዋ-አ7ቘ
አሚንንን ሱሱ
@ቲታጎራዳዋየአብዲሻታናሽ
ማሻአላህ እንዴት ደስ እንደምትሉ ሀያት የ8 አመቷ ታዳጊ እና እህታችን አያተል ኩብራ በድጋሚ ይቅረቡልን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝውድበቅንነት
@rewdatube9676
@rewdatube9676 3 года назад
ቲታ ደምሪኝ🍓🍓
@GfggCcg-e5g
@GfggCcg-e5g 4 месяца назад
የ8አመቶን አምጦት
@ሀዊነኝየባህርዳሯሰንደል
እስልምና እኮ ደስስስስ የሚል ሀይማኖት ነው አልሀምዱሊላህ
@roza7336
@roza7336 3 года назад
ሀዊ ደምሪኝ ውዴ
@ethiotubesiti4244
@ethiotubesiti4244 3 года назад
Allahmdulillah
@rewdatube9676
@rewdatube9676 3 года назад
ደምሪማ
@hasanhussein1878
@hasanhussein1878 3 года назад
ደስ ያሚለዉ ብቻ አይገል ፀዉም ብቻ አልሀምዱሊላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝእሕቴዋ
@ፍቅርንኑርበትጂአታስመስል
ማሻ አላህ የኔ መግዲ ምረጫየ ነው አብሽሩ ቀጥሉበት
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
ሱብሃን አላህ "የኽሩጅ ሃየ ሚነል መይት ወያኽሩጁ መይት ሚነል ሃይ" አላህ ያፅናሽ ውዷ እሕቴ ለእኛም መጨረሻችንን አሳምርልን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
አሚንያረብ በቅንነትደምሪኝውድ
@rewdatube9676
@rewdatube9676 3 года назад
ደምሪኝ 🍓
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 года назад
Dameriny jzk
@ሿኩራERi
@ሿኩራERi 3 года назад
Mashallah ብጣዕሚ ደስ ዝብል መደብ እዩ ።,,🇪🇷🇫🇷
@zyadaahmed9142
@zyadaahmed9142 2 года назад
ይቅርታ ስምሽ ግን ምን ማሐት ነው ?? ኢትዮጲያዊይነት የውሸት ማንነት ማለት ????
@ማሚኩልሀያቲ
@ማሚኩልሀያቲ 3 года назад
ክፍል 2 ቢቀጥል ብየ ተመኘሁ የ አሏህ ምን ያማረ መንገድ ያረብ ልባችንን በድኑ ላይ ቀጥ እሚል አድርግልን አሏህ ይጠብቃችሁ ውድ የኢስላም ልጆች ሀገራችንንም ሰላም አላህ ያድርግልን
@lubabashemsu5839
@lubabashemsu5839 3 года назад
ደምሪኝ በቅንነት ውድ
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 3 года назад
አሚን ያረብ
@nejusml7602
@nejusml7602 3 года назад
ማሻአላህ የኔ መንገድ አዘጋጆችና እንግዶች በጣም ነዉ ምወዳቹ በርቱ ሁሌም ለሚቀርቡት እንግዶች ትልቅ ቦታ አለኝ አላህ ይጨምርላቹ
@rukiya6481
@rukiya6481 3 года назад
ማሻ አላህ እህት አላህ ያጠክርሽ መታዴል ነዉ ሙስሊም መሆን አጂብ ጣዕሙን ሣናቀዉ ኖርን በስም ሙሥሊም ያርብ ቀሪ እድሜያችንን ባርክልን
@ekrammohammed6059
@ekrammohammed6059 3 года назад
አሜን!
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
አሚንያረብ ደምሪኝበቅንነትውድ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
@@ekrammohammed6059 ደምሪኝውድበቅንነት
@zabibam7335
@zabibam7335 2 года назад
አላሁም:አሚን
@shikuriyatawol7767
@shikuriyatawol7767 3 года назад
እያተል ኩብራ በአካል የማላውቃት እጅግ በጣም የምወዳት እህቴ አላህ ይውደድሽ
@fatmah6936
@fatmah6936 3 года назад
መይረምየ ዉዲእህታችን አላህ ይጨምርልሺ ሁላችንንም መሻረሻችንን ያሳምረዉ ግጥሞችሺ የሚደነቁናቸዉ ጠክረሺ መጥሀፍ አሳትሙ አላህ ይረዳሻል ኢሻ አላህ
@zulikhashafi8755
@zulikhashafi8755 2 года назад
Meremiye Allah yitebiqish yene konjo...gena wetat nesh inshaallah Allah yeteshalewin bal yiwefiqish ♡♡♡
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
የጋዜጤኛው ድምፅ ውስጤ ነው 😍 መልካም ትዳር ይወፍቅሺ የኔ መንገድ የምወደው ፖሮግራም ነው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝሀዩቲበቅንነት
@rewdatube9676
@rewdatube9676 3 года назад
ሀዩ ደምሪኝ
@yfuyi3048
@yfuyi3048 3 года назад
ማሻአላህ
@tube6989
@tube6989 3 года назад
ሴትን የፈጠነ ድምፅ ወዶች ፅናቱን ይስጣቸው ለዚህ ነው ሁሉነገራችን አውራ ይሆነው ተደበቁ ሴቶች አዋጂ ስሙ
@zharazhara2130
@zharazhara2130 3 года назад
እናንተ ሴቶቹ የተማረካችሁ ወዶቹስ ምን ሊሉ ነው ላሀውላ
@afnantube6332
@afnantube6332 3 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 года назад
ስታለቅሱ አብሬ አልቅሼ በፍቅር አይቸ አድምጫቹ ደስ ብሎኛ ፕሮግራሙ አለቀ ጋዜጠኛዋ ተመልካች ታመጣለች በርቺ😊😂
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
ሀያቴል ኩብራ የኔ ጀግና 💗🌹በጣም ነው የምወዳት አንድ ቀን አቅረቢልንንን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝእሕቴዋ
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 3 года назад
ለእናታችሁም አላህ ሂዳያ ይስጣት አላህ ወደነበረችበት ይመልሳት አሚን🤲
@asujemal1076
@asujemal1076 3 года назад
የእኔ መንገድ ትክክለኛ ገለፃ ምርጥ ፕሮግራም ከምርጥ ሰዎች ጋር
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 года назад
Asu damireny jzk keyran
@fotmoh6875
@fotmoh6875 3 года назад
አስላሙአለይኩምየእኔ መንገድፕሮግራምበጣምአሪፍነው
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
ማሻ አላህ ስታምሩ እኮ አላህ ወደ ቀጥተኛ መንገድ ይምራን ስወድሽ እኮ የዚህ ብሮግራም የምታቀርበው ልጅ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝእሕቴዋ
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 года назад
Ihete damireny jzk keyran
@jamelayesuf4097
@jamelayesuf4097 3 года назад
ማአሻአላህ ተባረክ ያራህማን የኔ መንገድ ቀጥሉበት አላህ ያግዛችሁ
@asmamuhammed9343
@asmamuhammed9343 3 года назад
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ..... ምርጥ ፕሮግራም!! ገጣሚ መሆን እንደዛሬ ተመኝቼ አላውቅም😍😍 ቆነጆ ፕሮግራም ነው ማሻአላህ በርቱ።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝውድበቅንነት
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 года назад
ሒዳያ በአላህ እጅ መሆኑን ከሺህ አመት በፊት በቁርአን አላህ ነግሮናል።እህታችን መርየምና ወንድሞቻችን አላህ የመረጣቸው በመሆናቸው በእርግጠኝነት ቀናሁባቸው።ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን።።የዲኑ ባለቤት ና።ጠባቂ አላህ ነዉ ና።።።።
@leylam.d2945
@leylam.d2945 3 года назад
ኡፍ እኔ እራሡ አዛን ስሰማ ልዩ ስሜት ነዉ የሚሰማኝ እንባየ ሁሉ ይፈሳል
@mohammedseid9121
@mohammedseid9121 3 года назад
መርየም በአዛን ምክንያት መስለሟ በጣም ደስ ይላል ባሏ በመኪና አደጋ ከዚህ አለም በሞት ስለተለየ ልጅ ይዛ ከቤተሰብ ጋር ትኖራለች እርዳታ የሚያስፈልጋት ከሆነ በኔ በኩል ዝግጁ ነኝ ከአሜሪካ
@1merychoybubu
@1merychoybubu 2 года назад
አሁንም በጣም ችግር ውሥጥ ናት መርዳት ከፈለክ እርዳት
@abdimohamed1096
@abdimohamed1096 3 года назад
ለገዜጠኛዋ ትልቅ ክብር እንዳለኝ ሁሌም ስልገልጽልሽ አላልፍም በሜካፕ ብቻ ሚቆነጅ ላሚመስላቸው ማሳያ ነሽ
@Zአልወድቅባይታጋይ
@Zአልወድቅባይታጋይ 3 года назад
ሳህ👍
@roqianesre4022
@roqianesre4022 3 года назад
እኔም አድናቂዋ ነኝ
@ESU05
@ESU05 3 года назад
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን !!!!!!!
@rewdatube9676
@rewdatube9676 3 года назад
አምን ሰለመዬ
@ኢማንሰኢድየገርባዋ
ኢሚን
@fatumtube6220
@fatumtube6220 3 года назад
ቺሌባአስመሲይምነውመልካምአድስአመትማለቱንአበዛችሑትአችናፍሬያት የሴትአተላ
@kkww9947
@kkww9947 3 года назад
@@fatumtube6220 አረ እሱዋ አትመስለኝም ተዉ በስም የከፈተ ሁሉ የ ሰዉ እንዳይመስላችሁ
@SsSs-fw3ig
@SsSs-fw3ig 3 года назад
አሚንን
@abdimohamed1096
@abdimohamed1096 3 года назад
አስላሙ አለይኩም የኔ መንገድ በጣም አሪፍ በርቺ እህቴ የዛሬውንም እንግዳ አላህ የጽናሽ በኢስላም መንገድ ሀየትል ኩብራ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኝል አንቺ የሴት ጀግና መብሩክ በያልኝ አላህ እንዳንቺ ይዲን ጀግና ልጆች ሳልህ የሆኑ ይውፍቅሽ
@mohammedadam4422
@mohammedadam4422 3 года назад
አላህ ሂድያ ይስጣቹህ ያረብ እንደት ደስ ይላል ጋዛጠኝዋም እህታችን በረካ ሁኔ እንደዜ ያለ ቦሮግራም ደስይላል ይበርክት ይባዛ
@zebibaseid8600
@zebibaseid8600 3 года назад
አላህ ደሞ አይቸግረውምና ለወላጆችሽ ከሱ የሆነን ሂዳያን ይስጣቸው መብሩክ ጀግናዋ እህታችን አላህ ያስደስትሽ መልካም ፋሬወችን ይስጣችሁ ውደታ እስከ ጀነት ተመኘሁላችሁ
@rewdatube9676
@rewdatube9676 3 года назад
ደምሪኝ
@asmatube1022
@asmatube1022 3 года назад
ማሸአለህ ማሸአለህ በጠም ደስ የሚል ፕሮግረም ነው ማሪየም አለህ የፅነሽ ግጥሞችሽ 1ኛ ብዬወለው ማሸአለህ ሀያተል ኩብረን ስለዬኋት ደስ ብሎኛል ጀግነ የዘሬው ያታለየ ነበርጀዘኩምአለህ ከይር
@marimm8100
@marimm8100 3 года назад
መሬምየ የኔ ቆንጆ መልካም ትዳር ይወፍቅሽ ሀዮቴ የነፁመያ ተምሳሌት ነሽ ማማየ
@roza7336
@roza7336 3 года назад
Marim ደምሪኝ ውዴ
@Fatiha-Vlog24
@Fatiha-Vlog24 3 года назад
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት በርቱ
@Ahmufaki
@Ahmufaki 3 года назад
ማሻአላህ ስታምሩ ሙስሊምነት ዉበት ነው አልሃምዱሊላህ ሙስሊም አድርግው ስለ ፈጥረ 🥰🥰❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝበቅንነትውድ
@Ahmufaki
@Ahmufaki 3 года назад
@@kamilawollo7528 eshi anchm demrign
@semirasultan1810
@semirasultan1810 3 года назад
አልሀምዱልላህ ራብል አለሚን ያአለህ እንዴ ደስ ያሚር ፕሮግራም ነው በርቱልን ጀዛኩም አለህ ኸይር ምርጦች ጋዜጣኛዋ ስወድሽ
@aemanmhmd2896
@aemanmhmd2896 3 года назад
መይሩየ አላህ ላንቺም ለእህቶችሽም ለጓደኛችም ሰባቱን ይስጣችሁ ባለበትሽን አላህ ይርሀመው ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ እናት ወላሂ አላህ ይዘንልሽ
@roza7336
@roza7336 3 года назад
Aeman ደምሪኝ ውዴ
@hfhgfh368
@hfhgfh368 3 года назад
ሱበሀነ አሏህ የምር ደስ ሲል መዩ አብሽሪ ሆድየ አሏህ ያበርታሽ የኛ ጀግና ሱመያ አያተል ኩብራ እንኳን ደስ አለሽ ማግባትሽን ስሰማ ደስ አለኝ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ ትዳራችሁን ሶፊየ የኔ ሆደ ባሻ አበሰሽሪ በፕሮግራምሽ ደስተኛ ነኝ ቀጥይበት አሏህ ያበርታሽ ሆድየ
@ፍትህፍትህለንፁሀንደም
ማሻ አላህ ማሻ አለህ የማይጠገብ ፖሮግራም ነው ግጥሙ ውብ ነው አላህ ይጨምርላቹ ሌሎቹንም ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝእሕቴዋ
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك 3 года назад
ጀዛኪላ ህ ኸይር ሶፊየ በጣም ቆጆ ፕሮግራም ነው በርች ልን 👍👍👍👍😍
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
የኔ መንገድን ፕሮግራም ማን ነዉ እንደኔ የወደደዉ።።።።
@zulfa4195
@zulfa4195 3 года назад
Einam betam
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 года назад
እኔ አላው
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 3 года назад
programum akrabiwam mrt nachew
@sitrazee13
@sitrazee13 3 года назад
ሶፊ ይሄ ፕሮግራም በጣም አያጓጓኝ ነው ሌሎችም ምርጥ ታሪኮች እንደምታስተላልፊልን ተስፋ አረጋለሁ
@taybatube194
@taybatube194 2 года назад
ማሻ አላህ💪አሏሁ አክበር👍አላህ መጫረሸችንን የሰምርልን💪ጎባዞች👍ቀጥሉበት💪ጉዞ ወደ ኢስለም ይቀጥለል ኢሻ አላህ
@maremnuru5044
@maremnuru5044 3 года назад
Mashaallah Mashaallah Allahu wakber Allahu wakber Allahu wakber alhamdulilah Allah yatenkiresh ehtey
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting 3 года назад
የውነት i appreciate ጠያቂዋን የውነት ጎበዝ ነሽ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝእሕቴዋ
@ghf9240
@ghf9240 3 года назад
አለህ ዉለችን በድነል ኢሰለም ለይ የፅነን ሰለምቴዎች መስማት ደስ ይለኛል
@Berkey13
@Berkey13 3 года назад
Mashallah May Allah Bless You all. I am from Eritrea this the 1st time I have come across this channel . Peace.
@مريم-ظ7ض8و
@مريم-ظ7ض8و 3 года назад
سبحان الله وبحمده عدد خلقه ورضا نفسه وزنة عرشه ومداد كلماته
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 года назад
Dameriny wude
@anisaalshmori5409
@anisaalshmori5409 3 года назад
ደሰ የሚል ኘሮግራም ነው አላህ ያበርታችሁ የዲን እውቀትን ይጨምርላችሁ
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 года назад
Dameriny jzk
@burhanahmed1771
@burhanahmed1771 2 года назад
Islamic is beautiful and by itself, alhamdulilah
@seadamohammad7077
@seadamohammad7077 3 года назад
Masha Allah Masha Allah Masha Allah minber tv I love almost all the program especially this one thank you so much for all minber tv members plus the guests b/C i learn
@AishaAisha-mx1hg
@AishaAisha-mx1hg 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ በዲንሽ ያፅናሽ በጣም ደስ የሚል ግጥም
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 3 года назад
ሀየተል ኩብራ& መሪም & ሶፊ ጀግናዎች ደግሞ የሀዩ ናገርመ አይረሰም የእስር ቤቱ ብቻ እየለቀስኩ ጨረስኩት አላህ ይጠብቀቹ
@zenetawel5415
@zenetawel5415 3 года назад
የኔ ቆንጆ አላህድጋፉንይስጥሽመልስሽደምፊርዶሰልአላይሁንእኔእስላሟሱሪትቸሒጃብየለበስኩቀንየነበረኝንደስታአላህነውየሚያውቀውአንቺደሞደስታሽምንያክልእደሚሆንእርግጠኛነኝሰወችብዙግዜደስታንበገንዘብጋስለሚያገናኙትደስታቸውበጠምትንሽነውአላህንስ ት ተዋወቂግንብርካላቸውበላይደስተኛነሽለምንአላህውስትሽላይደስታከቶልሻልእርጋታከውስጥየመነጨደስታምንምነገርአይነቀንቅሽምሁሉምእሚሆነውአላህየጻፈውያዘዘውነውብለሽስለምታምኝ
@mzsyoutube4356
@mzsyoutube4356 3 года назад
ማሻ አሏህ። በርቱ። ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እኛንም ብዙ ያሥተምራል
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 года назад
መርየም ከነእህቶሽ ፅናታችሁንና ግልፅነትሽ።በጣም አሰደነቀኝ።የኔቢጤው እሰልምናን ከዘር ወርሰን።ሳንጠቀምበት፣እንዳንቀር ራሴን ለመፈተሽ ጥሩ አጋጣሚ ነዉ ።ሰለብርሐን ጥቅምና ክብር ያላቸው ጨለማ ቤት ውሰጥ የነበሩ ሰዎች ናቸው ።ለምን፣ልዩነቱንና።ጥቅሙን፣ከማንም በበለጠ ያውቃሉና።።አዘጋጇንና ሁሉንም እህቶች ጀዛኩሙሉሐይረን።።።
@saramulugetagebreselasie9871
@saramulugetagebreselasie9871 3 года назад
Subhan Allah. May Allah give us deep understand. We leran a loot from this.
@roza7336
@roza7336 3 года назад
Sara ደምሪኝ ሁቢ
@fatumaseid7525
@fatumaseid7525 3 года назад
ማሻ አላህ ተባረካለህ አላህ ይጨምርልሽ ሁቢ
@rewdatube9676
@rewdatube9676 3 года назад
ደምሪኝ
@hnancmm5120
@hnancmm5120 3 года назад
የኔ ውዲ መሪምየ ደስ ሰትይ የአላህ መታደል ነው የውነት ትክከለኛውን ሀይማኖት መያዝ አልሀመዱ ሊላ ደግም እህቶችሽም ጭምር ነው የለሙልሽ መሽአላህ
@zuzu6777
@zuzu6777 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአሏህ ጀዛኩም አሏህ ኽይር
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝእሕቴዋ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 года назад
ማሻአሏህ ግጥሙ ጌን ሁሌየም። እአታተላለሁ ለም አሠላም አሌይኩም አትይም እደሶፊየች የረበና ሠላም ? በተረፈ። ፔሮግራሙ። ሀሪፍነው
@እምነትሚድያ
@እምነትሚድያ 3 года назад
ኩብራዬ ስወድሽ ወላሂ ተምሳሌት ነሽ መርየምዬ እንኳን ወደ ተፈጠርሽበት መጣሽ ለባልሽም አላህ ይርሃመው
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 года назад
እነሱ ሲያለቅሱ የኔም አይን ያለቅሳል ሱባሀን አላህ አልሀምዱድላ ናአመተል ኢስላም
@ridumohammed6938
@ridumohammed6938 3 года назад
እኔ ምን እንደምል አላቂም ብቻ አላህ ለሁላቺንም ፊዶሶል ጀነት ይወፊቀን ወላህ ቀልቤ ደሪቆል እስት ዱኣ አሪጉልኝ
@zabebanere7441
@zabebanere7441 3 года назад
ግጥሞቹ ብታሣትማቸ የብዞዎቹ ትምርት ይሆን ዘድ ማሻላአ
@lubabakonjo2028
@lubabakonjo2028 3 года назад
ሡብሀን አላህ ምን ያማረ ህይወት ነው ።
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 3 года назад
ይህን ፖሮግረም በጣም ነው የምዎደው በርቱልን ማሻ አላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝእሕቴዋ
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 3 года назад
መሬምዬ አስለቀስሽኝ 😢❤️ እንኳንም ወደ ብርሀናማው የህይወት ጎዳና መጣሽ 💟💜👏
@GsjWhd
@GsjWhd 4 месяца назад
ማሻአላህ በርቺ እህቴ ለሁላችንም አላህ ይዘንልን ሚገርም ነዉ ማየዉ ነገር ሶፍያ በጣም ነው የምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ ኸድቻን ድዋ አስደርጊልኀኝ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ አላህ ይ ጠብቀን መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን.
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 3 года назад
ሀያተልኩብራ ምንኛ የተዋብሽ የተመረጥሽ ሴት ነሽ የኔ እህት አላህ ይውደድሽ እድለኛ ነሽ ማሻ አላህ
@yunussofi9509
@yunussofi9509 2 года назад
የቆዬ ትዝታ ያረጋጋል መደመጥ ያለበት
@አልሃምዱሊላህተወከልአለአ
ደስ ትላላችሁ ማሸአሏህ እኔም ደስ ይለኛል ግጥም በተለይ በተረጋጋ መንፍስ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 3 года назад
ደምሪኝእሕቴዋ
@aaii2973
@aaii2973 3 года назад
ወላሂ መሬም ግጥምሽ ልክ እደ አዛኑ ልብ ሰጎ ይገባል በርች ጀግና ሴት ነሽ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ ባልሽንም አላህ ይራህመው ሄወትሽንም አላህ ያስተካክልልሽ ሳሊህ ትዳር ይወፍቅሽ
@adrianas.3781
@adrianas.3781 3 года назад
Amazing Berchi, keep up the great work
@emuryantubeemuryantube9846
@emuryantubeemuryantube9846 3 года назад
አላሁ አክበር መረምየ አላህ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ ሁላቺሁንም የሶፊ ሀዩ የኔ ጀግና ሀያተል ኩብራ ባቺሰበብ ኒቃብ ለብሻለሁ አላህ ፅናቱን የስጠኝ ሌላው ላይ እካ ገናነኝ ታሪኩ ብዙ ነው ግን ወላሂ በሃያት ሰበብ ነው ኔቃብ የለበስኩት ሸፊት እለጋለሁ ግን እውቀቱም ስራም አላግኝ እያልኩ እፈራ ነበረ ሀያት ጀዛኩ አላህ
@keeriyaanagaash3515
@keeriyaanagaash3515 3 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء ألله الله أكبر
@ethiotubesiti4244
@ethiotubesiti4244 3 года назад
Ma Sha Allah Tbarek Allah Bxame Nawe Ymwdchu Kna Yblta Allah Ywdadachu
Далее
ዕንቁ (ክፍል 17)
36:44
Просмотров 76 тыс.