Тёмный

የአዲስ አበባው ስጋትና ዘመቻ፣ ፓለቲከኞች ታሰሩ፣ የኤርትራ ጦር የድንበር እንቅስቃሴ፣ የመከላከያ ካምፑና ከተሞች ጥቃት፣ ድርድርና የፋኖ አመራሮች| EF 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 751 тыс.
Просмотров 190 тыс.
50% 1

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Опубликовано:

 

26 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 321   
@ethioforum
@ethioforum 13 дней назад
የባልደረባችን የያየሰው ሽመልስ መጽሐፍ የሚገኝባቸው ሊንኮች 1- Aamzon US: www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=zg_mg_g_11764678011_d_sccl_1/140-7098686-7301501?psc=1 2- Canada www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V/ref=sr_1_1?dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.USxfYs7yXkQ1MC0Zgb9G0uJVrVrqY-12om0lK4zjc2g&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1710417785&s=books&sr=1-1#customerReviews 3-Barnes and Nobles www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869159885 4- Blackwell UK: blackwells.co.uk/bookshop/product/9798869159885?source=65769&currency=USD&destination=US&a_aid=65769 5- Amazon Australia: amzn.asia/d/5tJmoRP 6- Amazon Germany: amzn.eu/d/3bRZ6yQ 7 Amazon Netherlands: amzn.eu/d/0FDLZPM 8- Amazon Sweden: amzn.eu/d/j1p8drz 9- Amazon France: amzn.eu/d/4QBibff 10- Amazon Poland: amzn.eu/d/4EkAbNB
@henokgelan8091
@henokgelan8091 13 дней назад
I already ordered from Amazon. thank you.
@abulehemajir7706
@abulehemajir7706 13 дней назад
ያ የወያኔ ገረድ እናቱ ትበዳ፡ የሄ ሰውየ ስለ ሻብያ ለመናገር ሞራል የለውም፡ ሻብያን የሚያውቁት መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ወንድም፡ ኣባት፡ ኣያት ኣጎት ያጣው እስከኣሁን በሳህል ናቅፋ፡ ባርካና በመላው ኤርትራ ያልተቀበሩ ወታደሮች ቤተሰቦች ናችው። ሻብያ ኣይፈክርም፡ ኣይናገርም ጠግቦ ነገር የሚቆሰቁስ ካለ ግን ይቀብረዋል። ትታሪኩን ማወቅ ከፈለገ የወያኔ መሪዎችና እነባጫ ደበሌ ስለሻብያ ብዙ ስለተናገሩ እንሱን ሊጠይቅ ይችላል።
@abduseid8937
@abduseid8937 12 дней назад
wAaaa`aaaaaaaaaa`aaaaaaaaaaaa```aaaa`aaaaaaaaaaa`aaaaaa`aaaaaaaaaaaaaaa
@user-dt1lw4hq3n
@user-dt1lw4hq3n 13 дней назад
ድል ለህዝብ ለእናት ሀገራችን ውድቀት ለብልግና
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 13 дней назад
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SancoSanco-lu5fm
@SancoSanco-lu5fm 13 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
@dk2403
@dk2403 13 дней назад
Wish them the best but if they don’t unite with other neighbors they will extend the suffering of Amhara innocents people
@genetnegash3152
@genetnegash3152 13 дней назад
ተዉ ሰሜኖች ታሪክ ሆናችሁ እንዳትቀሩ ተረጋጉ😂😂😂😂😂
@ethiopia6721
@ethiopia6721 13 дней назад
@@genetnegash3152የታሪክ እተላ
@user-eq6zd1hx3u
@user-eq6zd1hx3u 13 дней назад
ድል ለፋኖ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 13 дней назад
ፋኖ ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋፋኖኖ❤❤
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 13 дней назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 13 дней назад
ጀግናው ፋኖ ይችላል 💪💪💪💪💪💚💛❤
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 12 дней назад
ምን ይችላል እዛው ክልሉ ፉንፉን እያለ እርስበእርስ ይገዳደል ብቻ😂
@habtamu1221
@habtamu1221 12 дней назад
​@@Ilma_finfinnee ትላም ጋላ😂 እንመጣልሃለን በቅርብ❗
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 11 дней назад
@@@Ilma_finfinnee ጀግናው አማራ ይችላል በጥቂት ቀናት መንግስትን አቅም አሳጥቶ ባብዛኛው ቦታ ከጠላት ነፃ ዘረ ሌባው ዓጋሜን በሚልየን ማዳበሪያ ያደረገ ጀግና በደንብ ይችላል 💪💪💪 እናንተ እኮ ቅማል ለብሰህ ቅማል እየበላህ ጫካ ለጫካ ስትርመጠመጥ ሀያ አመት ነበርክ አንተ ዘረ ቅዘናም ሌባ በቃ ትግሬ ለጦርነት ወጥቶ ምግብ ላይ ነው የሚርመጠመጠው ደግሞ ይህን ጀግንነት ብላችሁ አውሩት 😂😂😂😂
@YA2O23
@YA2O23 13 дней назад
እንደምን አደር ወንድሜ 🙏 ፋኖ ነኝ ::
@user-ff6re2qv6e
@user-ff6re2qv6e 13 дней назад
ድል ድልድል ፋኖ
@user-sh1dn6dw2d
@user-sh1dn6dw2d 13 дней назад
የእውነት ዘቦች ድል ለፋኖኖኖኖ
@zebidartube
@zebidartube 13 дней назад
ጥሩ ግዜ እየመጣ ነው ብዙሀኑ የብልፅግና ሰዎች ለስደት እየተዘጋጁ ነው የተጨፈጨፉ የትግራይ ህፃናት በቅርቡ ፍትህ ያገኛሉ አብይም ለፍርድ ይቀርባል።
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 13 дней назад
#ትግራይ 19💛❤️✝️⛪️🙏🙏🙏
@user-zn1ue5xw3n
@user-zn1ue5xw3n 12 дней назад
ድርብ ድል ጀግና አማራ ፋኖች።
@juntaweyin4555
@juntaweyin4555 13 дней назад
እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው 💛❤️💛❤️💛❤️
@Qasim-Tube127
@Qasim-Tube127 13 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪
@SirajNuriye
@SirajNuriye 13 дней назад
ኢትዮ ፎረም እንኳን ደህና መጠህ ሰአት አስተካክል ድል ለፋኖ
@user-zn1ue5xw3n
@user-zn1ue5xw3n 12 дней назад
ጀግና ፋኖ ሙሉ በሙሉ ኢውነት ነው ፋፋኖኖ አሽናፍወች ነው ፋኖ ከማን ጋር ይደራደራ???? ወንጀለኛ ቡዱኖች ጋር ። ጀግና ፋኖ ብሔረ ስቦች ጋር ይደራደራል ኢናምናሌን ። ድርብ ድል ጀግና አማራ ፋኖች።
@YonasDerb
@YonasDerb 13 дней назад
Fano going to lead the country Viva Fano
@SuseRoba-fs9tp
@SuseRoba-fs9tp 13 дней назад
ፋኖ ወደ ፊት✊✊🙏🙏🙏🙏
@demismuktar
@demismuktar 13 дней назад
ድል ለፋኖ ፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ።❤❤❤
@user-np2pc9ki7j
@user-np2pc9ki7j 13 дней назад
ጅግና ወ ፋነው ልጋው
@user-pr6gp7ih5x
@user-pr6gp7ih5x 13 дней назад
ፋኖየአላህይገዝህ❤❤❤
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 12 дней назад
ማይ ፋኖ🐅🇨🇬💪
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 13 дней назад
ተስፋችን ፋኖ ብቻ ነው።
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 13 дней назад
ተስፋችን እግዚአብሔር ነው🤝🙏
@seadesalih8344
@seadesalih8344 13 дней назад
ተስፋችን የሃያሎች ሁሉ ሃያል የሆነወ አላህ ሱ ወ ነዉ
@user-hw7sx7tg9u
@user-hw7sx7tg9u 12 дней назад
ሰላምፋኖያሸንፋል❤❤❤❤❤
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 13 дней назад
ሰው ወዶ ወደ ጫካ አይገባም አራት ነጥብ🙏🤝🤝🤝 ድል ለጭቁኑ ህዝብ 11:20 🙏🤝🤝 11:24
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 13 дней назад
Victory for FANO BELSEGENA and tplf must goooo
@SurafelHaftom
@SurafelHaftom 12 дней назад
THANKS ETHIO FORUM
@amanuelgebreyohanes3896
@amanuelgebreyohanes3896 13 дней назад
Greetings and love from Seattle Washington 🇺🇲💚💚💚🌿💚💚
@user-nm2xj6jg1v
@user-nm2xj6jg1v 12 дней назад
ድል እስከ ጥግ በግፍ ለታረደው አማራ ህዝብ... ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሸንፈትና ሞት ለሰይጣን አምላኪው
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 12 дней назад
አይ ኢትዮጵያ ጀግንነት ከዉበት ፣ ከግርማ ሞገስና ፣ እግዚአብሔርን ከመፍራት ጋራ ፣ እንዴት ደስ ይላል ። ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@skylimit1423
@skylimit1423 13 дней назад
አይኖች ሁሉ ከአረመኔው ዘነዶ ላይ እንዳይነቀሉ። አሁን ከዘንዶው የከፋ ምድራዊ ጠላት የለም።
@user-bh8hl8uw9p
@user-bh8hl8uw9p 13 дней назад
ምርጥ ትንተና
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 13 дней назад
ዘንዶው አብይ አህመድ ድንበር መቸም አያስጠብቅም ዜጎቹንበመጨፍጨፍላይ ተጠምዷልና
@sabagebru6850
@sabagebru6850 13 дней назад
ድንደሩን ከፍቶ አትዮጵያን ያሥደፍር ወራዳ ባንዳ የማፊያ ቡድን ነው ብልግና የታሪክ አተላ ነው 🤑👹👺👎
@henokgelan8091
@henokgelan8091 13 дней назад
Keep inform us thank you
@yayeshgetnet6225
@yayeshgetnet6225 13 дней назад
የብሔረ ፖለቲካ ኢትዮጵያ ጎዳት
@abuhaile6517
@abuhaile6517 13 дней назад
በጣም እርስበርስ በጥላቻ በተራ በተራ እየተጋደልን የአለም መሳቂያ መሳለቂያ ሆነን።
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 13 дней назад
ኢትዬ ፍረም በርቱልን.
@user-ej7kv3pt2c
@user-ej7kv3pt2c 13 дней назад
አሳሪ መጨረሻው ታሳሪ ነው ::
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 13 дней назад
የኢትዮጵያ ብር እኮ ወረቀት ሁናል ወረቀት ሰጦህ በይ
@theguners1512
@theguners1512 13 дней назад
Well Come bro
@hfdhdr7675
@hfdhdr7675 12 дней назад
🙏❤❤❤
@selamawitbrhane3334
@selamawitbrhane3334 12 дней назад
ሰላም ንኹሉ🙏💊🦋
@tilahungetanehe8666
@tilahungetanehe8666 13 дней назад
አትድከም አማራን ለማሸነፍ አትድከም አይሸነፍም
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 12 дней назад
ከደብረብርሃን አራት ኪሎ እኮ የአንድ ሰአት መንገድ ነው። መቼ ነው ሸገር ገብታችሁ የምታስገርሙን?😁
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn 12 дней назад
😂😂😂😂😂😂​@@Ilma_finfinnee
@Biruke3
@Biruke3 13 дней назад
አህለን መረጃችን
@YonasDerb
@YonasDerb 13 дней назад
Del le Fano 💪💪💪
@fbg6774
@fbg6774 13 дней назад
ምርጡ❤❤❤
@user-su1iw1vi7i
@user-su1iw1vi7i 13 дней назад
እውነት ነው
@yonasassefa8552
@yonasassefa8552 13 дней назад
welcome ethio forum👍👍👍
@KahsayLuel
@KahsayLuel 13 дней назад
first❤❤
@YA2O23
@YA2O23 13 дней назад
#IamFANO # IamTDF #IamWBO must work together immediately. ምርጥ ስራ ፋኖ! ኢትዮ ፎረም ቁጥር አንድ 🙏
@TheHollywoodMouse7894
@TheHollywoodMouse7894 12 дней назад
It is good
@Askalemariam21
@Askalemariam21 13 дней назад
እንደዚህ የቀለለ ፣ የተዋረደ እና ፈሪ መንግሥት አይቼ አላውቅም
@tirhaslegesse2499
@tirhaslegesse2499 13 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qd3on7ud3b
@user-qd3on7ud3b 13 дней назад
እንካንደህናመጣቹህላይክአድርጌአለሁኝ
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 13 дней назад
በታሪክ የምንሰማው የደረግ አብዮት ጠበቃ ስልጣን ያለ መረጃና ማስረጃ ቤተሰቦቻችን አየታሰሩብን ነው አግዝኦ ፍትህ የት አለሽ
@TheHollywoodMouse7894
@TheHollywoodMouse7894 12 дней назад
Del le Fano❤❤❤❤❤❤❤❤Yashenfal❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 13 дней назад
Ethio Forum ❤
@Nina-sm1xx
@Nina-sm1xx 13 дней назад
ኤሪ +አማ❤❤❤
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 12 дней назад
ፋኖ እየተናበበ ነዉ አስደሳች ዜና በቅርቡ በእንድ ሰንሰለት የሚታሰር ፋኖ ለአማራ ህዝብ ይፋ ይሆናል አንድነት ሀይል ነዉ!!አንድነት ብርታት ነዉ!!! አንድነት የአሸናፊነት ጅማሬ ነዉ!!!
@tegenenigussie8899
@tegenenigussie8899 13 дней назад
ውይ ሀገራችን እነደዚህ ማንም ይድፍፈርሽ ???????
@helenemso32
@helenemso32 13 дней назад
thanks ethio forum keep working tigray adey
@peaceforall7959
@peaceforall7959 13 дней назад
በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ የምትባል ትልቅ አገር የኤርትራ መጫወቻ ሆነች😢 ብልፅግና የሚባል የአእምሮ ቁስለኛ ስብስብ ሉአላዊነታችንን አፈር ከድሜ አስበላው😢
@kabiefrem5824
@kabiefrem5824 13 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 13 дней назад
ሱማሌም ኡጋደንን በካርታዋ ወስዳለች ቀስ እያለች ትገባለች😊
@user-px9fm5tt5j
@user-px9fm5tt5j 13 дней назад
Abeyhu new yasedefaru bexam yegeremal
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 12 дней назад
@@selamselam7358 አናትሽ ይፍረስ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 13 дней назад
ኦነግ 51 አመት ህውሀት 17 ዓመት ነው የታገሉት የኔ ጀግና ፋኖወችዬ ግን ገና 1 ዓመት የአብይን ዳይፐር መከላከያን አርበደበደው ድል ለፋኖ 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@amanhagos9213
@amanhagos9213 13 дней назад
ፍኖ ጋ ድርድር የለም አሸባሪ ነው
@yihuda7459
@yihuda7459 13 дней назад
@@amanhagos9213 ማነው ቅዱስ ? ማነው መጥፎ ? ማነው አሸባሪ ማንስ ነው ፀረ አሸባሪ ? ህወሀት እንዳትለኝ ወይ የኢትዮጵያ መንግስት ...ይሄ የፖለቲካ ጥያቄ ነው ...መንግስት ተብዬው በሰላማዊ መንገድ ነው የፋኖን እና የሌሎችንም መመለስ ያለበት ...አንዱ ቅዱስ አንዱ መጥፎ ያረጀ እና የጃጀ አስተሳሰብ ነው...ያንተ ህወሀት አሸባሪ እያለ ሲያስር ሲገል ኖሮ ኖሮ በመጨረሻም በራሱ ባወጣው ህግ እሱ እና የትግራይ ህዝብ ሌባ አሸባሪ ተብለው በአብይ ተወቅጣችሗል ...ካለፈው ተማር
@dk2403
@dk2403 13 дней назад
Let it be if they can remove him and send him to hell.
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 13 дней назад
@@amanhagos9213 ተከፋይ ካድሬ ኮሬ ነጌኛ የሰው በላው ስብስብ 😜😜 ደንቆሮ እፈር ብሉ
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 13 дней назад
ፋኖ፡እኮ፡ጀግና፡ነው😂😂😂😂😂
@atsion7214
@atsion7214 13 дней назад
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 12 дней назад
Metema, abriha jira, abdelrafe, adi arkay, limalimo, Raya kobo, alewuha milash historic lands of Tigray
@gebregziabherwoldu6739
@gebregziabherwoldu6739 13 дней назад
የፖለትካ ሰዎች ሁሉን ልይኖቶች ኣቆይቶ ገዳዩ ስርኣት ለመገርሰስ መታገል ግድ ይላል፣ፋኖዎች ከቢሄር ቢሄረሰች ካልተነጋገሩ ብቻነት ትግል የትም ኣደርስም በተለይ ከትግራይና ኣማራ የህብረት ትግል በርግጠኝነት ድል ነው ያስሰከረም ነው።
@moe3000
@moe3000 13 дней назад
What happened to Tigrayans 3 years ago for having tigray flags and listening to music is repeating on the enemies of Tigray. This is what " what goes around comes around " means
@Sarbet888
@Sarbet888 13 дней назад
At the time, TPLF was the invader; no one had control over information because of the internet; therefore, when you lie, you lie to yourself, and the rest of us know the truth. Stop lying!
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 13 дней назад
🎉🎉🎉🎉
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 12 дней назад
ወይኔ ይሔ ሆዳም ሰዉዬ ጅንጀሮ መስሎ ቁጭ አለ ፣ የዘረኞች መጨረሻ ይኸዉ ነዉ ።
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 13 дней назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💪🏻💪🏻
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 13 дней назад
Selam selam selam my family❤❤❤❤❤❤❤ethio forum ብቻ እና የኢትዬ ፎረም ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤ክብረት ይሃብኩም❤❤❤❤❤
@user-uk6is7sk5e
@user-uk6is7sk5e 13 дней назад
🥰
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 12 дней назад
ኦፌኮ ና አብይ ምን አጣላቸዉ ግን ?
@Tenabezeda
@Tenabezeda 12 дней назад
For the last three years Ethio forum was seen as the enemy of Ethiopia for exposing the killings and suffering of Tigrayan by the Ethiopian government, now the same haters turned into supporters of Ethio forum. Shameless. Thank you Ethio forum, for being the voice of the voiceless.
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 13 дней назад
ትግራይን የጦር ሜዳ ሊያረጓት ነው በቅርብ ብልፅግና ሻቢያ 🤔🤔🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-qt7gj6vi5e
@user-qt7gj6vi5e 13 дней назад
አብረን፡ንጠፍለን፡ችግር የለም የትግራይ ህዝብ ፈርቶ አያውቅም።
@AdmasEtadala
@AdmasEtadala 13 дней назад
Ethio form
@djsizzlaafromix9860
@djsizzlaafromix9860 13 дней назад
ኤርትራውያን የሚባሉ የሰው ከንቱዎች ሀገራችንን በልመና አጥለቅለቀው እንደገና ደሞ ሀገራችንን በመውረር ህዝባችንን እየፈጁት ነው ምንድነው ሚጠበቀው ሀገራችን የለውን ለማኝ ዋጋውን መስጠት ነው ድንበር ላይ ለሚያረገው ደሞ ትንሽ ብቻ ይታገሱን ሀገራቸውን እናፈርስላችዋለን !!!
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g 13 дней назад
😂😂ለምን አትዋጉአቸውም ጠንጋሩ አዴጊ ድል ለኤርትራ😂😂 አማራን ለመዝረፍራያ ከመምጣት ለምን ድበራችሁን አትጠብቁም😂😂
@djsizzlaafromix9860
@djsizzlaafromix9860 13 дней назад
@@user-jk5qg5il6g እሱማ የት ይቀራል መተን እናፈርሳችዋለን ባሁኑ ከባረንቱ እንደተመለስን አትረሱትም መቼም 😂😂😂😂😂😂አማራ ኦሮሞ አትበሉ እሱ የኛ ጉዳይ ነው!!! 😂😂😂😂😂 እንዴት ለማኝ ስደተኛ ስለሰው ሀገር ያወራል ??? በችጋር ስታልቁ አዝነን እኮ ነው ሀገራችን ምናኖራቹ እንጂ ጠላት እንደሆንን እኮ በተግባራቹ አይተናል ምድረ የሸርሙጣ ልጅ
@lulalula7120
@lulalula7120 13 дней назад
@@user-jk5qg5il6gክልእልና አገር ይዋጋል ትግራይ እኮ ክልእል ናት አጁዛ
@BBIINNIIAAMM
@BBIINNIIAAMM 13 дней назад
ኣንተ ድልብ ከብት ። ኤርትራዊ ምንኣባህ ያድርግህ ? ኣሁንም የኤርትራ ህዝብ እና መንግስት የማንም ጠላት ሆኖ ኣያውቅም ። ጠላቴ ናቹህ ካልክ ግን ፊት ለፊት ወጥተህ መግጠም ነው ። ግን ማወቅ ያለብህ ብልጽግናም ሁን ጁንታም ሁን ኢትዮጲያን ማፍረስ ኣትችልም ። ኤርትራ ከ ኢትዮጲያ ህዝብ ጎን ናት ።
@eri3057
@eri3057 12 дней назад
USAID 😂
@SurafelHaftom
@SurafelHaftom 12 дней назад
Ethio forum 1st
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 13 дней назад
መደረደር ከፈለገ ይየታጠቁ በእስር ቤት ካጎረቸው ጋር ይደራደር አወነት ሰላም ፈለጊ ከሆነ😎 አማራ ለየፈታ ታጥቋዋል::💪
@wgtfelafl6367
@wgtfelafl6367 12 дней назад
ለአዲስ አበባ ቤቶች መፍረስ ዋና ተጠያቂ መሆን ያለበት የአማራ ብልፅግና ነው ምክንያቱ ለኦሮሞ ብልፅግና ዋና አጃቢና ዕድሜው እንዲራዘም የአማራ ብልፅግና አማራ በአማራ እየተዋጋ እንዲኖርና ትኩረቱ በአማራ ክልል የፀፅታ እንዲሆንና ወደ አራት ኪሎ አቅጣጫ እንዳይሆን ተዋንያን ስለሆነ።
@MichaelHanal
@MichaelHanal 13 дней назад
Eritrea military and fano ,,,,,,, are the same
@haregtube1848
@haregtube1848 12 дней назад
Ewnet new set medfer ena mesrek and yaregachuhal
@beleteg207
@beleteg207 12 дней назад
አማራን መግደል ማግለል የማይቀር ከሆነ ይሞታል ነገር ግን ብዙ ይሞታ መጨረሻም ያሸንፋል 😅😅😅
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 13 дней назад
Weyane yewichet masero meche yehone molto yemifeswe?
@user-lq6pw5hl3x
@user-lq6pw5hl3x 13 дней назад
ቤትም እየተዘረፈ ነው በፍተሻ ስም
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 13 дней назад
❤❤❤❤❤
@BezawitNurhusien
@BezawitNurhusien 13 дней назад
Bir kalachu Dollar debku enudfelegachu siletebalu zerfewu mehedi ne A A tenkeki belu nuka
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 13 дней назад
😮😮😮😮😮
@tikursew8458
@tikursew8458 12 дней назад
ወሮ በላ መንግስት
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 13 дней назад
ኣዱስ ኣበባ የዘር ማፅዳት ( ጀኖሳይድ) እየተፈፀመ ዝም ጭጭ ይገርማል።
@lulalula7120
@lulalula7120 13 дней назад
አይደል ክክ አማራ ሲሆን ነው እንደዛ የምትይ ትግሬ ቤት ሲበረበር የት ነበራችሁ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 12 дней назад
​@@lulalula7120አገር አደላችሁ እንደ አሁን ምን ከአማራ ጋር አፎካከራችሁ
@lulalula7120
@lulalula7120 12 дней назад
@@beletetigist9830 የምን አገር እየቃዥሽ ነው ዝም ብሎ አገር ይኮናል ትምህርትቤት ግቢ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 12 дней назад
@@lulalula7120 አገር እንዴት እንደሚኮን ሳታውቁ ነው እንዴ አገር ሆናል ስትሉ ስትፎክሩ የነበረው ? ቅዠታሙ ማነው ?
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 12 дней назад
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 13 дней назад
i amfanoo
@NigistiFerede
@NigistiFerede 13 дней назад
Thanks Ethioforum. You are the voice for voiceless Tigreans. We don't know what will happen in Adiyabo woredas of NW Tigray where all the bordr areas of Tigray are under the control of Shabia apart from the areas claimed as given by Algiers agreement. we are living under fear as there is no any forces to protect us.
@hegegHshhe
@hegegHshhe 13 дней назад
ኢ ፎረም ኑር አንተ ብቻ
@user-Loyalists
@user-Loyalists 13 дней назад
እንዴት በአንድ ወሮ በላ ሀገር ትታመሳለች ግን ምን ሆነን?
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 13 дней назад
If Esayas soldiers interning in Etiopia doing what ever he wants Abye is responsible for that We don't need him On the power he is Opening doors for Inside and outside Enmys.
@brunolotenzetti3335
@brunolotenzetti3335 13 дней назад
Viva Fano popolo del amhara Etiopian🇮🇹🇮🇹🇮🇹
@genetmamo576
@genetmamo576 13 дней назад
በትግራይ ላይ ሲደርስ ስንጮህ ሰሚ አልነበረም እና ቻሉት
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 13 дней назад
የበሰበሰ የወያኔ የዘር ፖለቲካ ህግ አራዊት እኮ ነው ለሕዝብ ካንሰር ሆኖ እያባላን ያለው ።
@Lionhearted777
@Lionhearted777 12 дней назад
@@EhiteWondimagegneko!
@hayathayu2936
@hayathayu2936 13 дней назад
ኧረ እባካችሁ ተደራደሩና ሰላም ይወረድልን በአንድ ሀገር አሸናፊም ሆነ ተሻናፊ የለም !
@user-234rdst-wer
@user-234rdst-wer 12 дней назад
አይደል ! እራስህን ቻል ካድሬ አስመሳይ
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 13 дней назад
አማራነት ወይ ሞት
Далее
Stray Kids "Lose My Breath (Feat. Charlie Puth)" M/V
02:53
skibidi toilet 73 (full episode)
09:41
Просмотров 10 млн
አብይ ና ልደቱ
Просмотров 208