Тёмный

የአዲስ አበባ ጥብቅ ደን | ዱካ 

AddisWalta - AW
Подписаться 490 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
የአዲስ አበባ ጥብቅ ደን
#Addiswalta #Ethiopia #News | ዱካ | ጉለሌ_ዕፀዋት_ማዕከል
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@seyoum917
@seyoum917 25 дней назад
ሰማያትን በከዋክብት ያስጌጥክ የብርሃናትን መመላለሻ የፈጠርክ የብርሃን ምንጭ ልዑል እግዚአብሔር ክበር ተመስገን። ምድሪቱን በውሃ ላይ ያጸናህ ውቂያኖሶችን የፈጠርክ የወንዞችን መነሻና መድረሻ የወሰንክ ልዩ ልዩ የሚያምሩ አረንጓዴ ተክሎችን የፈጠርክ የህይወት አስገኚ የህይወት ምንጭ ንጉሠ ነግሥት ልዑል እግዚአብሔር ክበር ተመስገን። ለጥቃቅን ፍጥረታት ጥበብን የሰጠህ ንብ ትንሽዬ ፍጥረት ስትሆን አንተ ቅዱሱ በሰጠሃት ጥበብ ማርን የመሰለ ጣፋጭ ነገር ትሰራለች። ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ በዘረጋኸው ጥበብህ ከትናንሽ ፍጥረታት እስከ ትላልቅ ፍጥረታት ሁሉን ትመግባለህ የኛ ቅዱስ ። ይህን ሁሉ ፍጥረት ለሰው ልጅ ፈጠርከው "" ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው "" ብሎ ቅዱስ ዳዊት ተናገረ። እኛ ሰዎች ግን በእየለቱ የአንተን የህይወት ትእዛዛት እንጥሳለን አንታዘዝህም ትእዛዛትህን እንጥሳለን ። ግን ግን ቸርነትህ የበዛ ነውና ትታገሰናለህ በቅዱሳን መለኮታዊ ዐይኖችህ እያየህ ተው ልጆቼ ተመለሱ እያልክ ለንስሐ በእድሜአችን ላይ ትጨምርልናለህ ። ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው ? ልዑል እግዚአብሔር ።
@eg1890
@eg1890 25 дней назад
So beautiful! Never knew such place existed in Addis?! Saved this place for visit when I comeback to my beloved 🇪🇹❤️
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 25 дней назад
ጎበዞች።
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 25 дней назад
የሚገርም ቦታ ላይ የምትመሳሰል ከሠፈሩ ጋር ማለቴ ነው 🌹🌳🎄 ዋው wow ....
@gechove1154
@gechove1154 25 дней назад
በጣምአሪፍ ፕሮግራም ነው የሰራችው ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ናት
@ThePanEthiopian
@ThePanEthiopian 25 дней назад
I've always passed by this place but I've never seen it from the inside.
@Alias23686
@Alias23686 25 дней назад
በየ ማህሉ ሙዚቃ ማድረጉ ፕሮግራሙን አዝናኝ እንዲሆን ይረዳል።
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 25 дней назад
Brother you are blind in melese , it's good to love melesse it's healthy but if you love him to hate others is a un healthy character. You better a doctor Brother.
@bircruz555
@bircruz555 25 дней назад
Why does not he speak English if that is what he wants to do? Bad habit.
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 24 дня назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ! ያዩበትን አንግል ሳላደንቅ አላልፍም! ሀቢት ሆኖ ሳይሆን ራሱን አዋቂ ከሌላው የተሻለ ሰው እንደሆነ ለማሳየት የመጋጋጥ የስነልቦና ችግር ነው !
@mkinay843
@mkinay843 25 дней назад
የመለስ ዜናዊ ኣሻራ ።
@Goodthing1009
@Goodthing1009 25 дней назад
እረ አትዋሽ እሱ ጫት ተከለ ሚስቱ ሀሽሽ ተከለች ልጆቹ እየቃሙና እያስቃሙ እያጨሱና እያስጨሱ የኢትዮጵያን ህዝብ እርስ በርሱ እንዲጠላላ ያደረገ ከርሳም በቃኝ የማይል ከንቱ ሰው ነው እግዚአብሔር እንኳንም በግዜ ወሰደልን
@daadhigd893
@daadhigd893 25 дней назад
ቁልቋላም ወያኔ! ሂጅና የመለስን ፓርክ አድዋ ላይ ፈልጊ! ይሄ ጉለሌ ነው!ያንቺ መለስ እዝህ ቦታ የለውም።
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 25 дней назад
የበላኸው ይመለስ አገር ሻጭ
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 24 дня назад
ይሀው እንግዲህ ! በበታችነት ስነልቦና የሚሰቃይ ሰው በተገኘው አጋጣሚ ያለቦታውና ያለ አር እስቱ ጥልቅ እያለ የሚያሳየው ባህሪ ! ትግሬ እንደዚህ ለሀገርና ለህዝብ የሚጠቅም እውቀትና ስነልቦና ቢኖረው 27 አመት ሙሉ የኢትዮጵያን ባንክና ታንክ ሁሉ በብቸኝነት ተቆጣጥሮ ኖሮ በ1 ወር ሰላማዊ የህዝብ ትግል ተሰባብሮ ወድቆ ከቤተ መንግስት መቀሌ ከመቀሌ ወደ በረሃ ወርዶ እንደ አበደ ውሻ በጥይት ግንባሩ እየተነደለ አያቅም ነበር ! ፈሳም ሁላ ! እድሜ ለንጉስ ሀይለ ስላሴ በዘመናቸው ይሄን አቁመውልን አልፈዋል ወያኔማ መሬቱን በእንቬስትመንት ሳይቸበችብብን በግዜ ሸኘነው ! በአብይ እጅ ደግሞ ይሀው ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለወደፊቱ ትውልድ እየተላለፍ ነው
@gdgddgdy9047
@gdgddgdy9047 23 дня назад
ያለዉንም አሥቶ ላገራችን እሚበቻትን ምግስት ያምጣልን ያረብ​@@Goodthing1009
@onedrop33
@onedrop33 25 дней назад
ወሬ ብቻ
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 25 дней назад
ለመለስ ፖርክ። መለስ ካበረከታቸው እጅግ እጅግ ትልቅና ሜጋ፣ መለስተኛና በጣም ትንሽ ሥራዎች ውስጥ በጣም ትንሹ አበርክቶ ነው። እኔን የናፈቀኝ የመለስ ጭንቅላት አርቆ አሳቢነት እና ለሃገሩ ልማት ያለው አሰገራሚ አተያይና ቱርፋቶቹ ናቸው። መለስን ያልናፈቀ አንድም ኢትዮጵያዊ የለም። መለስ የሚገርም የመሪነት ብቃት ያለው በምዕተ ዓመት ውስጥ አንዴ የሚከሰቱ ተዓምራዊ መሪዎች ውስጥ የሚመደብ ነው። መለስ ነገሮችን በሚገርም ደረጃ እይታ ሲተነትን፣ ለአፍሪካ ዘብ ሲቆም ሲከራከርና ሲያሸንፍ፣ ኢኮኖሚውን ሲመራ ያዩ የአለም መሪዎች አፋቸውን ከፍተው ነው የሚደመመሙበት የነበረ። መለስ ከቀደምቶቹ ተቀብሎ ሁለት ዛፍ በሁለት ሺ በሎ ያስቀጠለው ዛሬ ላይ አብይ አህመድ ዋነኛና ብቸኛው የሚጠበቅበት ሃላፊነት አድርጎ እዚያም እዚህም መንገዳር ችግኝና ሣር ሲተክል አፉን ከፍቶ በጉጉት ለሃጩን እያዝረከረኩ የሚያዩትና የሚደመሙት የጋማና የቀንድ ከብት የሆኑ ካድሬዎች ብቻ ናቸው።😅😅😅 ታላቁ መሪ መሌስ ዜናዊና ቀደምቶቹ ህጽዋትን የሚተክሉት ዘርፈ ብዙ የሆኑ ሳይንሳዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታቸውን ተረድተውና አውቀው ነው። አብይ አህመድ ግን ዝም ብሎ አረንጓዴ በመናፈቅ ነው። በርጫ ለመቃም በቂ ጊዜ ስታጣጣ እንደ አብይ እየዞርክ ሣር ትተክላለህ😅 አይዞሽ ገለቴ😅😅😅
@aminaamdaga8066
@aminaamdaga8066 25 дней назад
shameless
@daadhigd893
@daadhigd893 25 дней назад
ቁልቋላም ወያኔ! ሂጅና የመለስን ፓርክ አድዋ ላይ ፈልጊ! ይሄ ጉለሌ ነው!ያንቺ መለስ እዝህ ቦታ የለውም።
@brucka.zerihun7840
@brucka.zerihun7840 22 дня назад
ሂድና ድንጋይ የሆነ ሀገርህን አለማ ዘረኛ
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 22 дня назад
@@daadhigd893 Harree haadhakee. Tortoraa.
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 22 дня назад
@@brucka.zerihun7840 እንጭጭ ሰገጤ። የጋማ ከብት። ጆሮህን ይዤ ከኮሜንት እንዳላስወጣህ።
Далее
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 690 тыс.
iPhone 16 - презентация Apple 2024
01:00
Просмотров 60 тыс.
የማይነጥፍ ሀብት...
4:15
Просмотров 2 тыс.