Тёмный

የአዳነች አቤቤ አዲሱ ክሊፕ እና እሸቱ ቀጣዩ ጠ/ሚኒስቴር ...አነጋጋሪዋ ቲክታከር | ድንቃድንቅ 

ድንቃድንቅ Dinkadink
Подписаться 267 тыс.
Просмотров 178 тыс.
50% 1

Welcome to my channel.
This is an entertain channel you should be enjoyed with us.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናናቹ ትምህርት የምታገኙበት :ዘና ፈታ ብትን የምትሉበት ቻናል በመሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
እናመሰግናለን
.#dinklijoch#ድንቅልጆች#Ethiopia

Развлечения

Опубликовано:

 

17 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 323   
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
እሼ ይገባዋል ዘር ሀይማኖት ትልቅ ትንሽ ደሀ ሀብታም ሳይል ሁሉን በአንድ አይን የሚያይ ሰወሰ ነው እሸቱ ሁሌም ለኔ የአመቱ ምርጥ ሰው ነው የኔ አንደኛ እሼ መሌ የሼ መሌ አድናቂዎቸሸ በላይክ አሳዩኝ 🙏🙏🙏
@abcd3670
@abcd3670 Год назад
እሼን የማይወድ ያለአይመስለኝም ባሁኑ ገዜ ዉስብስቡ በበዛበት በዘር በሀይማኖት እዴ ወዘተ ሰዉ የማይገባበት የለም ምርጥ ሰዉ እሱነዉ አሏህ ይጠብቀዉ ❤
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
@@abcd3670 በትክክል እሱን አለመውደድ ንፍጉነት ነው
@saradamalash2859
@saradamalash2859 Год назад
❤💛💚🙏
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
@@melonne3490 ሳቂ ማን ከለከለሽ ጥርሱ ያንቺ
@lachi4125
@lachi4125 Год назад
ط ط
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Год назад
ለሸቱ ግጥም ግጠምለት የሚወስድ ብርቅዬ ወንድማችን ነው
@samira7639
@samira7639 Год назад
ድንቁዬ አተም መልካም ሰዉ ነህ ለኔም እሼቱዬዬዬዬዬዬ የኔ ወርቅ እሼዬዬዬ 💞💞💞💝💝
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Год назад
ድንቃችን የኛ ምርጥ ዘና ፈታ አደረከን የአደናች ክልፒ ክክክክክ ይለያን እሼ የኛ መልካም ሰው ይገባዋን አንተም የእሱ አረያ ነህ በርታልን
@mekditube9733
@mekditube9733 Год назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ?እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@MissrishaMissrisha
@MissrishaMissrisha Год назад
ወይ ድቃ ድንቅ እውነትም ድቅ ልጅ እኮነህ ማርያምን ስወድሕ 🥰🥰
@medinaaman4647
@medinaaman4647 9 месяцев назад
ከፈጣሪ ውጭ ማንንም አላምንም አባቴ የንግስና ወንበር ላይ ቁጪ ሲሉ እንደ አስማት ይቀየራሉ ሰውን ማመን ቀብሮ::
@soueidtelecom3210
@soueidtelecom3210 Год назад
እዴ ያንሰዋል እሼ እውነት አባት ቢባል ያንሰዋል እሼ እናት ነው እናት ማንን ምንን አይታ ታልፋለች ግን እንደ እሼ እናገኛለን ብለን ተስፋ እናርግ
@yachilmitkua2289
@yachilmitkua2289 Год назад
አር ይመችህ በጣም ታዝናናለህ!!!!!!!!
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Год назад
አሼ ይገባዋል መልካም ሰው ነው
@wbayewmeberu432
@wbayewmeberu432 Год назад
እሸቱ በጣም ምርጥ ልጅ ነው ግን ለፖለቲካ አልመርጠውም ምን በወጣው
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ
@simegnsimegn6466
@simegnsimegn6466 Год назад
ወይኔ ግን ነብሳቹ አይማርም 😂😂😂😂😂😂
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n Год назад
አዳነች በጣም ነው የተመችኝ አቤት ጭፈራ
@amelworke3610
@amelworke3610 Год назад
የገጠር ቦታ ላይ የተቀረፁት ህፃናት በጣም ያምራሉ
@azeb9433
@azeb9433 Год назад
ዘና አደረከኝ Thanks
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Год назад
😁😁😁😁😁😁😁 እረ ሞጣ ጨዋታ ጨምሯል ሀሀሀሀሀሀ
@fiqeryoutube8273
@fiqeryoutube8273 Год назад
በትክክል💋💋💋💋💋 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ ከቃልዶቹ የምበልጥ ቁምነገር😜😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ
@user-vs8dp4rg7u
@user-vs8dp4rg7u Год назад
እመቤቴን ሞትኩ አይ አዳነች 😂😂😂😂😂😂😂😂
@nnn-xt4if
@nnn-xt4if Год назад
ዲሽታ ጊና መሪ ቢሆን ደስ ይለኛል
@bipbip8988
@bipbip8988 6 месяцев назад
ህፃኖቹልጆች እንደትእንደሚጨፍሩ በጣምነውሚወዱት😂
@debirbelay1604
@debirbelay1604 5 месяцев назад
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@tsehaitesfu7142
@tsehaitesfu7142 Год назад
I proud of Eshetu Melse God bless him 🙏
@user-zk7xu5qr3g
@user-zk7xu5qr3g 10 месяцев назад
በጣም ተወዳጅ ነህ❤❤
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Год назад
ቀላል ዘና አላልኩም🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 Год назад
የሚስቁትን ህፃናት እስከ ጥግ አሳየን። እባክህ! እባክህ! እባክህ!
@fatama4797
@fatama4797 Год назад
አወ እሸቱ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Год назад
ድቃድቅ ምርጥ ሰው
@user-ct6ud8ux8e
@user-ct6ud8ux8e 7 месяцев назад
እሺቱ ብሆን ደስ ይላል ዘሬ ሃይማኖት የማይል
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t Год назад
አተ ልጂ ዘና ነው አምታረገኝ
@AbcAbc-ir6yf
@AbcAbc-ir6yf Год назад
ትክክል በዘር በሀይማኖት አይለይም እሸቱ 👍
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h Год назад
በል ይስራበት ድንቃድቅየ አብቹ ይስማና ገና በምኞት ከርቸሌ ወይም ወደማይመለሰው አለም እዳያሸኘው አባቴ
@zemzem3032
@zemzem3032 Год назад
Kkkkkkkk ጠንክር ወንድም
@yirgarayacomedy3228
@yirgarayacomedy3228 Год назад
ይመችህ ወንድሜ
@user-kc7ns7kv3q..
@user-kc7ns7kv3q.. Год назад
በሳቅ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Год назад
ጎበዝነኽ፡አቀራረብ
@bizuayehuyesuf8864
@bizuayehuyesuf8864 Год назад
አጨብጫቢዋን ላይክ አድርጌአታለሁ
@FatihaShahi-gg7qv
@FatihaShahi-gg7qv 9 месяцев назад
አላህ ባረገው እሼቱ
@pomye-tv9vi
@pomye-tv9vi Год назад
ጎበዝበዚህቀጥል
@user-yw7vj7kg4v
@user-yw7vj7kg4v 9 месяцев назад
አሪፍ ነዉ
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Год назад
ዘና አረከኝ ድንቁ😀😀😀
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Год назад
እኔ አቀዋለሁ ጆከረን አልቀርብሽም እኔ ያዳነች አበቤ ነዉ ያሳቀኝ ማርያምን በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂
@salmasalma8492
@salmasalma8492 Год назад
Wowww. Melshi
@zeinabkourani2654
@zeinabkourani2654 Год назад
ማርያምን ባደረገው
@zinasheamare545
@zinasheamare545 11 месяцев назад
እውነትም ድንቃ ድንቅ❤
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Год назад
ሁሉም ስልጣን ላይ ሲወጣ ነው የሚቀየረው
@germachewayele2126
@germachewayele2126 11 месяцев назад
ከሁሉ አነዚህ የሚስቁት ህጻናት ተመቹኝ
@muhidinabatemam2267
@muhidinabatemam2267 Год назад
Betam kaldegnoch nachehu Ethiopian yemimera sew yelem fetare bicha new michelew yihen ye aimro deha people
@yibeltaltebikew2541
@yibeltaltebikew2541 Год назад
እኛ ሀገር በህዝብ ምርጫ መሪ ቢሾም ምርጫው ጥሩ ነበር
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Год назад
የዛሬዉ ይለያል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
እስቲ እግዚብሔር ያቃል
@abadidsaid5727
@abadidsaid5727 Год назад
Inat ethiopia indih machawacha honash baaka dr abiye is the best
@danileyinesudani9419
@danileyinesudani9419 Год назад
እዉነት የማይመስል ዉሽት የሆነ ቅንብር የሆነ ይመስላል፡ የሀይማኖት አባት እንደትስ የትክሻ ሰላምታ ይሰጣል?
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Год назад
ኢትዮጵያኖች ብሶባቸዋል
@WebedelWeretew
@WebedelWeretew 10 месяцев назад
ዋውደሥይላል
@user-nr7dr5cb5z
@user-nr7dr5cb5z Год назад
እርግጥ ጥሩ መልካም ስው ነው ግን ዳግም ኦርሞሞ አይመራንም አማራ የራሳችን አለን
@uiataamobile5133
@uiataamobile5133 Год назад
የሳቄ ምንጭ በርታ
@wechecha
@wechecha Год назад
Gives!!!
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Год назад
ልክ እንደ ዘለነስኪ ሆ! ያስፈጀና
@bruktyrose820
@bruktyrose820 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍
@fonogono2786
@fonogono2786 Год назад
ጆከርምጥሰውነው፡እሸማቢመራሀገራችንሰላሟንአገኘችነበር
@selamsewangizaw1464
@selamsewangizaw1464 Год назад
የጠፉት በጎች ተመቾቶኛል።ክክክክክክ
@amanulamanul595
@amanulamanul595 Год назад
ስወድህ እኮ
@tsehayfeleke3597
@tsehayfeleke3597 Год назад
ኦባንግ ምርጥ ስው ቢሆንስ
@lubabnassirnassir9394
@lubabnassirnassir9394 Год назад
ጠቅላይ ሚንስተር ይሁንብላቹ እሼን ልታስበሉትነው
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Год назад
የአዳነች ሙድ አለው 😂😂
@user-ct2hn8bn5y
@user-ct2hn8bn5y 6 месяцев назад
ይህችን ፍልቅልቅ ከየት ነው ያገኘሃት በእናትህ
@missfathima8318
@missfathima8318 Год назад
አዳነችአቤቤ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@halimaali4383
@halimaali4383 Месяц назад
Dr Abbyem zerina haymanot Ayleym
@user-nt7mr4jd8m
@user-nt7mr4jd8m 3 месяца назад
Waww
@EyerusalemUkumo-xb9yc
@EyerusalemUkumo-xb9yc 10 месяцев назад
በጣምነውየማደቅህሚሠትከሌህላገባ
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr Год назад
Commedian Eshetu ምርጥ ዜጋ ነው ! ነገር ግን politics /PM vs comedy very different fields….. አለበለዚያ እንደ Zelenesky ችግር ውስጥ ይገባል
@user-Ery23456yuio
@user-Ery23456yuio Год назад
የሌለ ዘናብለናል ይመችሺማኛ
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr Год назад
Thanks!
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube Год назад
አዳኔች አቤቤ 🤣🤣🤣🤣🤣
@ambasaderweditigray5129
@ambasaderweditigray5129 Год назад
Yes❤❤❤❤
@emabeteshetu6456
@emabeteshetu6456 Год назад
Husha nek dedeb
@samerakhan4610
@samerakhan4610 Год назад
አዳነች አበቤ😁😁😁😁😁😁
@ndaranbeinndarasi5373
@ndaranbeinndarasi5373 Год назад
dagimo komidiyani mariteni inde ukirene litafararisani noinde??
@Oromtitti5581
@Oromtitti5581 Год назад
ለመሪዎቹ ክብር የሌለው ትውልድ በስራት እኳን መተቸት አንችልም😏ስድብ ለመሀይሞች እውቀት ነው::
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Год назад
ክክክክክክክክ ክብር ያለዉ ሰዉነዉ የሚከበርዉ ገለቴ
@Oromtitti5581
@Oromtitti5581 Год назад
@@hadiaha3001 ለመከበር ማክበር ግድ ነው::
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Год назад
@@Oromtitti5581 ምን ሰርቶ እናክብረው ጨፍጭፎ እስኪጨርሰን ቁጭ ብለን እንጠብቀው
@genetfb1488
@genetfb1488 Год назад
መሪ ለናንተ እንድትገሉ እንትዘርፉ የፈቀደላችሁ አገሩን ተግማሙበት
@Oromtitti5581
@Oromtitti5581 Год назад
@@genetfb1488 የስድብ በለሞያ ናቹ
@shamo7111
@shamo7111 Год назад
Woyew dinku😂😂😂😂😂😂😂adanechi abibe
@dreamlady2429
@dreamlady2429 Год назад
Yena,wed,yegebawale❤❤❤😍😍😍
@user-er4tb5zx9k
@user-er4tb5zx9k 4 месяца назад
❤❤❤አሜን
@tgsttgst9953
@tgsttgst9953 Год назад
አተ ልጅ ስወድህ እኮ
@musbahkeradin2411
@musbahkeradin2411 Год назад
ድንቃድንቅ አደረ አትለፈኚ ቡዙ ቀን ተልፈኘሌ ስምሂን ኒገረኝ ዬትነዉ ምትኖረዉ እነቴ ነብሰጡሪነት ጊጣምልኝ በጠምነዉ ምዋድክ እሸቱንም መግስት መሀኑ አይቀሪም 👍🇪🇹❤❤❤
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Год назад
አሼ አይችልም ቤት እየሰራ ለድሆች ይሰጣቾውል የባንክ ገንዘብ
@weldantube23
@weldantube23 Год назад
😂😂😂ወይኔ አደናች ገደለችህ በቃ🤪
@deguayalew2696
@deguayalew2696 Год назад
Ewnetm dinkadink ante rasu dink neh bro
@henokmercury
@henokmercury Год назад
Professor birhanu nega
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
ክክክክ እር ድንቃድቅ ያስቃል
@user-bz6pi1sr7p
@user-bz6pi1sr7p 6 месяцев назад
እሽቱ በሆን ደስ ይላል💚💛❤
@user-ji5jc4ck4q
@user-ji5jc4ck4q Год назад
የአዳነችዳንስና የጸጉር ቆራጩ ተመችቶኛል
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 10 месяцев назад
እሼኮ❤🎉🎉
@user-nq2qk5mj9e
@user-nq2qk5mj9e Год назад
ያዳነች ነገር😂😂😂😂😂
@amanualebesetegn5309
@amanualebesetegn5309 Год назад
ጠቅላይ ሚንስተር አንተን እንምረጥሕ እረ አንተ ልጅ😁😁😁እምታመጣቸው ነገሮች 🙏🙏🙏
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 10 месяцев назад
የጠፉትን በጎች ይዤ መጥቻለሁ ነው ያለው ወይስ ጆሮየ ነው😅
@abushitgmikael4396
@abushitgmikael4396 Год назад
Pls yeinegna bagoch history razemi adirgilign
@kwnew2582
@kwnew2582 Год назад
ክክክ ክክክ👍👍👍
@zinetabdulhadi868
@zinetabdulhadi868 Год назад
Ethiopiawi aytmadeh wey adanch Abebe uuuuu
@mulueskezya-rc6gi
@mulueskezya-rc6gi 11 месяцев назад
እኔኮ እነዚህ ልጆች ናቸው የሚያሥቁኝ
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 Год назад
እሼ በጣም ይገባዋል ግን የድንቃድንቅ አዘጋጁ እዲልከው ለአንድም ዩትዩበር ሪፖርት አድርጎ አያውቅም ላልከው ለኤዞፕ ኢትዮጵያ ሪፖርት አድርጓል።
Далее
Продаю тачку из гаража мечты :(
52:18
Кто прав?🤔
0:46
Просмотров 2,5 млн