Тёмный
No video :(

የአድዋ ድል በዓል አከባበር በባሕር ዳር 

Amhara Media Corporation
Подписаться 701 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

የአድዋ ድል በዓል አከባበር በባሕር ዳር

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@arsemakdsttube2617
@arsemakdsttube2617 3 года назад
አረንጓዴ ብጫ ቀይ ነው ባንዴራች የኢትዮጵያ ሕዝብ መለያችን
@user-nb5ko2zl6x
@user-nb5ko2zl6x 3 года назад
ታሪኩን የማይቀንስ በታሪኩ የሚኩራ የአማራሕዝብ ነው ከእናተ በመውጣቴ ታላቅ ኩራት ይሰማኛል 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 3 года назад
የአባቶቻችን የእናቶቻችን ደም የፈሰሰላት አጥት የተከሠከሰባት 💚💛❤ይቺ ናት መለያዬ 💪😍😍😍😍😍😍😍
@danielmohamed6562
@danielmohamed6562 3 года назад
WoW Amara TV shows thank you so much 🙏ADWA ADWA Ethiopian 🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤💪💪💪
@uaejojoaalain9882
@uaejojoaalain9882 3 года назад
አማራየ ባለታሪኩ እምዬ ሚኒሊክ የአፍሪካ አንድነት
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 3 года назад
ኢትዮጵያ አገሬ በጀግኖች ልጆችሽ ኩራ አድነታችን ውበታችን ነው የሸገር ልጆች የአደዋ ዕቃዎች የሚሊሊክ ልጆች ኮራንባችሁ ተባረኩ
@tadla8200
@tadla8200 3 года назад
💚💛🧡💚💛🧡🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌸 አማራየ ስወዳቹ ጥግድረስ ።አማራ የአለትዮጵያ አሌታ
@user-tu2cp2cv7b
@user-tu2cp2cv7b 3 года назад
ሀገሬ ክብሬ ዞሮ መግቢያየ ባህር ዳሬ እንዲህ በልጆችሽ ከብረሽና ደምቀሽ ስላየሁሽ ደስታየን በእንባ ነው የገለፅኩት ክፉአችሁን አያሳየኝ ሁሌም ደስታችሁን ወገኖቼ፡፡
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 года назад
አማራ ታሪኩን ያድሳል በጣም ነው ደስስስስስስ የምትሉት 💚💛❤ ኢትዮጵያ 💚 በክብር💛 ለዘላለም❤ ትኑር 💚💛❤
@serkserk8422
@serkserk8422 3 года назад
ድንቅ ነው በዚህ ከቀጠልን ከፍተኛ የቱሪስት ምንጭ ማድረግ እንችላለን !
@user-ln7yh6oi3e
@user-ln7yh6oi3e 3 года назад
ዋው ባሐርዳሮች ኮኮቡን ሰማይላይ ፈልገው በለው
@sadeseid742
@sadeseid742 3 года назад
አዳሜ ይሄን ይቱብ ሸረ ላይክ በማረግ እናበረታታ አረቲኩረሲ ላይ ቁጭ ከምንል
@user-ym6xk6wd2u
@user-ym6xk6wd2u 3 года назад
ኢትዩጵያ ሲባል ግን ለምን እባየ ይቀድማል እምየ ለዘላለም ኑሪልኝ 💚💛❤💘
@user-ln7yh6oi3e
@user-ln7yh6oi3e 3 года назад
ኮራውባቹ ያባዳኘው ዘር አማራዬ
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 3 года назад
Ethiopia lazalalam tanur l love Ethiopia 🌻🌻💋💋💋🌹🌹💙💙💙❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤💙🌹🌹💋🌻
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 года назад
Amen
@tadela4386
@tadela4386 3 года назад
amen yene konjo
@hellote2354
@hellote2354 3 года назад
Jegena Amara Ethiopiawi nw
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 3 года назад
Finally Amara has a Good Leader 💚💛❤️☮️❤️🌷
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 3 года назад
G8 Jobs 👍🏽👍🏽👏🏾👏🏾👏🏾💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 3 года назад
እሰይ አረንጓዴ ብጫ ቀይ ሰንቅ አላማችን ለዘላለም በኢትዮጵያ ላይ ትውለብለብ !!!
@lilibelay8821
@lilibelay8821 3 года назад
ይች ናት ባዲራየ አረጓዴ 💚ብጫ 💛ቀይ❤ ነው ባዲራችን
@user-hr8wi9hu9t
@user-hr8wi9hu9t 3 года назад
AMARA 💚💛❤️I LOVE U 😍
@yemesrachdemissie7591
@yemesrachdemissie7591 3 года назад
ኢትዮጵያ ለዘለአለም በኩራትን በክብር ትኑርልን💚💛❤️
@danielmohamed6562
@danielmohamed6562 3 года назад
WOW jegena ADWA Ethiopian 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪🙏🙏🙏 !!
@emaneman-vk1cu
@emaneman-vk1cu 3 года назад
ኢትዩጵያ.ለዘላለምትኑር
@renetessema2367
@renetessema2367 3 года назад
ድሮ 1960 ውሰጥ አጼ ሠርጸ ድንግል ትምሕርት ቤት ውሰጥ አርብ አርብ ከሰአት በኋላ የመጨረሻው ኜሬድ ለተማሪዎቹ ቲያትር ይታይ ነበር ። በአመቱ መጨረሻ ለይ አነድ ረጂም ቲያተር ጠቅላላ ተምሕርት ቤቱ አዘጋጅቶ ለከተማው ኗሪ ደጋግሞ ያሳይ ነበር ፣ በኔ ግምት የአበይ ዎይም ናይል ቲያትር የተባለ የራሱ ቅርጽ እና ይዘት ያለው ትያተር ቤት መፍጠር ይቻላል።አቶ ጸጋዬ ገብረመድህን ብዙ ስለ አባይ ናይል እና ቲያትር ብዙ ጥናት አለው። ጥናቱ አከራከካሪ ነው ።
@user-bi5bl6jm8u
@user-bi5bl6jm8u 3 года назад
ይህ ነው ባንድራችን ድምቅ በሉልን
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 3 года назад
❤️ lovely people
@user-ts1jg9bi8i
@user-ts1jg9bi8i 3 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@adeytessema4309
@adeytessema4309 3 года назад
💚💛❤💯💯💯💯👍👍👍
@samiaddis555
@samiaddis555 3 года назад
Endzhi new ahmara 💚💛❤️💪💪
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 года назад
Etopiya live you mama selme ensallhe 🇪🇹🥀🥀🥀👍👍👍
@Tubecawatatube
@Tubecawatatube 3 года назад
አማራ ማስ ሚድያ አሪፍ ዝግጅት ነበር እናመሰግናለን
@legeseguta4062
@legeseguta4062 3 года назад
ደስ ትላላችሁ!
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 года назад
Dil lserawitchin ensallhe 🇪🇹🥀🥀🥀🥀
@marthategegne9011
@marthategegne9011 3 года назад
💚💛❤️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️😘👍👍👍
@addisabebapiazzaethiopia3658
@addisabebapiazzaethiopia3658 3 года назад
🙏⛪️💚💛❤️💯💚💛❤️💯🙌🙌🙌
@user-zq5pd7hc7j
@user-zq5pd7hc7j 3 года назад
ይህን ለመሰለ ስራ ኮሜት ና ላይክ ያሳል
@caaltuulijtewaahidoo9452
@caaltuulijtewaahidoo9452 3 года назад
🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎👈👈👈👈👈oromo oromiyaa 🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎💚🌳💚🇾🇪💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❤❤❤👈👈
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 3 года назад
Amazing
@lilibelay8821
@lilibelay8821 3 года назад
💚💛❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 года назад
ኮራሁባችሁ
@saedasaeda1271
@saedasaeda1271 3 года назад
ሠላም
@nahusenaymetaferia4587
@nahusenaymetaferia4587 3 года назад
ጃነሆይ ማለት ያገሪቷ ነገሥታት ሁሉ የተ ጠሩበት ስም ነው::ትርጉሙ ትልቅ ማለት ነው::ምሣሌ ጃንሆይ ሜዳ ወይም ጃንሜዳ::
@user-ts1jg9bi8i
@user-ts1jg9bi8i 3 года назад
ግንድስላይክየምታደርጉ፣ኮሜታቶች፣ጭቅላታችሁአይሰራምልበል፣ኢቶቢያዊይአደላችሁም፣ደነዝሁላ፣የናተድስላይክ ምንይቀንስባቸዋል፣
@emebetmengesha398
@emebetmengesha398 3 года назад
Tabarkee Gagnohee
@medhanitgetahun2236
@medhanitgetahun2236 3 года назад
ከመለፍለፍ እና ለነጭ ገበናን መሸጥ አድነን ሰውርን አገርን መውደድ የሚያሳይ ኮራሁባችሁ ማሳየት ነው ቆዳዬ ቆመእ
@Consultant.777
@Consultant.777 3 года назад
መለከት እና እንቢልታ ይለያያል
@fkadunegash628
@fkadunegash628 3 года назад
ዓድዋ በአሁኑ ሰአት ለሰይጣን ወራሪ አስረክባቹ ጎንደርንም ለዱርቡሽ ወራሪ አስረክባቹ አሁን አረ ጎራው አረ ገዳይ ስትሉ አታፍሩም ወይ ዓድዋ የምንሊክ ዓድዋ አይደልችም ከአሁን ቦሃላ ዓድዋ ባለበት አላት ባለበትዋም ሕዝባዊት ዲሞክራሳዊት ትግረይ የምትባል ሓገር የሚመሰርት ሕዝብዋ ነው ይሀውም የኢትዮጲያ ሕዝብ አዋቂ ከሆነና ደም መፋሰሱ ትቶ በውይይት አይ ካለ የትግራይ ሕዝብ ለወራሪውች አሳልፎ ከሰጠው መንግስትና ሕዝብ አብሮ መኖር ስለበቃው ብጡንቻው ይመሰርታታል ደህና ሁኑልን።
@wab4425
@wab4425 3 года назад
ባንዳ የባንዳ ውላጅ! በገዛ እጃችሁ ያመጣችሁት ጦርነት ስለሆነ አጣጥሙት! ሰላምና ክብር አይወድላችሁም! የባንዳ ውላጅ!
@asedghliuyel322
@asedghliuyel322 3 года назад
መጀመሪያ አማራ ነቲ ኩራቲ አደዋ
@mesekeremmamo1538
@mesekeremmamo1538 3 года назад
ጃኖሆይ አደለም ሚኒሊክ ብላችሁ አስተካክሉ ይህ ድራማ ይስትክክል አይደለም
@yibeltalalemneh3583
@yibeltalalemneh3583 3 года назад
ATILEWOTIM HIZIB NEW YEMIBAL
@user-qw9nj6oi9m
@user-qw9nj6oi9m 3 года назад
በስመአብ ወይኔ ደስሲል
@LL-nf1ic
@LL-nf1ic 3 года назад
ኢትዮጲያዊ ነት እንዴት መታደል ነዉ
@arsemakdsttube2617
@arsemakdsttube2617 3 года назад
እንዳ በል
Далее
Avaz Oxun - 10 yillik yubiley konsert dasturi 2023
2:52:33
СЕРЕГА ПИРАТ - TEAM SPIRIT
02:37
Просмотров 302 тыс.