Тёмный
No video :(

የአድዋ ጦርነት መነሻ ምክንያት የቀጠለ || The cause of Adwa war፦ continued 

Amhara Media Corporation
Подписаться 702 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

የአድዋ ጦርነት መነሻ ምክንያት|| The cause of Adwa war፦ continued

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@zufantsegai7948
@zufantsegai7948 Год назад
የጀግኖች ልጆች ስለሆንን እንኮራለን። ያኔ የነበረው አንድነታችን እንዲመልስልን ወደ እግዚአብሄር እንፀልይ።
@user-qc4hb9lh7p
@user-qc4hb9lh7p 5 лет назад
ኢትዮጵያ----ሀገራችን ይህን ሁሉ ፈተና ያሳለፍሽ--የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በገነት ያኑርልን /ምክንያቱም እነሱ ያሳለፉት እኛ ኦርቶሆዶስ እና ሙስሊም ወንድሞቻችን በእምነት እንድጸና ያደረጉን እነሱ ናቸው
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 9 месяцев назад
Glory to Ethiopia 🕊🕊🕊🕊Abyssinia Ethiopia 🕊🕊🕊🕊
@user-fn8nu9kb9n
@user-fn8nu9kb9n 5 лет назад
አማራነት ደሜ ነው ኢትዮጵያዊነት ኩራቴ ነው 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zigijuhabitam559
@zigijuhabitam559 4 года назад
💓💓💓💓💓💓💓
@softlife5208
@softlife5208 4 года назад
ተባረክ ወንድሜ
@user-py8gp1ne6z
@user-py8gp1ne6z 5 лет назад
ያዶዎን የጀግንነት ታሪክ የማይገባቸው የሚክዱ የማያቁ ቢኖሩ ከእንሳሳ የሚለዩት ከእጅና ከእግር ውጪ የሚለያቸው የለም።
@meleseyeseraw2999
@meleseyeseraw2999 Месяц назад
ያምራል ጣሂር
@abrahamjemberyoutube5406
@abrahamjemberyoutube5406 Год назад
ኢትዮጵያዊነት ያኮራኛል።
@softlife5208
@softlife5208 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 4 года назад
የኔ አባቶች ተባረኩ እንክዋንም ኢትዮ ሆንኩኝ የማይረሳ ታሪክ እናተ እንዲህ አርጋችሁ አሰከበራችሁን
@user-lc1te8sl3f
@user-lc1te8sl3f 4 года назад
እስቲ ዘር የምትቆጥሩ ይህንን ተመልከቱ
@freedom161
@freedom161 5 лет назад
Talian:- ethiopia kegna! Menelik:- wegid weregna! Melkam yedil beal!🎇🎇 NAMA Ethiopia
@elhemseid5049
@elhemseid5049 4 года назад
መገን ጀግነነት
@user-ie2ku3ph3i
@user-ie2ku3ph3i 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤
@elhemseid5049
@elhemseid5049 4 года назад
ይህች ነበረች ሀገሬ አሁን አምሳ ፈልፈላ ተፈልፍሎ ግራ አጋቧት ሀገሬን
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 5 лет назад
yhe talak yesew hiwet yeteyek dil besenefoch af sineger endet yasafral ,like olf and tplf
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 3 года назад
የታሪክ ሽምያ፣ ባሁኑ ዕድገት ዕና ዕይታ የቀድሞውን ማየት ቢቀርና፤ ሥራውና ታሪክ፤ ትምህርቱ ፍላጎቱ ባላቸው ዓፍሪካውያን ቢሰራ ቢጠናና ቢቀርብ የስራ ድርሻ ይኖረናል መዘባረቁም ይቀራል። በጣሊያን ወረራ ግፊት ሕብረቱ ላይ ጥድፊያ ዕንዲደረግ ገዜው ጠየቀ፣ የወረራውን መልክ በማጥናት የኣውሮፓዊው ሃይል ሽሚያው መሬት ለመያዝ ማዕድናትን መመዝበር ጭኖም መላክ በመህኑ፥ መሬት ንጥቂያውን ማስቀረትና ለኣፍሪካዊው ማቆየት ላይ ርብርቦሹ ቀጠለ። ያም በዓንድ ዕዝ ሥር ማቆየትና ማስተዳደርን ገፋፋ። የስልጣኔያችን የዕድገታችንና የቋንቋ ልዩነት ዕንከን ፈጥሮ ስለነበር፣ ነፍጥ የያዘ፣ ኣሰልጣኝ ኣስተባባሪ ደጀን ኣዘጋጅ፣ የነዋሪውን ቋንቋ ዕያጠና የሚቆይ ሃይል በዓራቱም መዓዘን በጭፍራ መልክ ተላኩ። ያም ውጤት ኣሳይቶ ከሁለት መቶ ሺሕ ያላነሰ ጦር ተሰብስቦ የማይበገር ሐይል ፈጥሮ ለድል ብሥራት በቁ። ለኛም ሃገር ኣቆዩልን ከውርደትና ከጭቆና ኣውጥተውን የዘለዓለም ነፃነታችንን ኣስከብረን ለኣለም ጭቁንና ቅኝ ተገዢዎች ብርሃን ሠጪ ሆኑ፣ ዒትዮጵያውያን ያቀጣጠሉት የድል ችቦ ኣለም ላይ በራ ወራሪን ዕያቃጠለ ለተወራሪ ብርሃን ዕየሆነ ያም ኣሁን ድረስ ለሚደርስብን ተፅዕኖ ተንኮልና የብተና ሴራ ምክንያት ነው። የገባሽ ይገባሻል። መሪዎቻችንን የምናያቸው የምንቀበላቸው በሰሩት ሥራ ባሳዩን ፍቅር በኣፍሪካዊነታቸውና የሰው ዘር በመሆናቸው ዕንጂ በዕናታቸው ቋንቋ ኣደለም።
@user-yz2oz6fv4z
@user-yz2oz6fv4z 2 года назад
ይገርማል
@anwarmuhidin5580
@anwarmuhidin5580 4 года назад
iziga naw ya ethiopian history ma damet ya miyastelagn Katanagerk ayqar zar qalam haymanot zatlay full historiwan awta wayim live it !
@zizochannel7793
@zizochannel7793 8 месяцев назад
እስኪ በፊልም ስሩት
@user-og4vc5qu7q
@user-og4vc5qu7q 3 года назад
ዋው እኔም በነበርኩ ያስብላል በጀግንነታቸው ወረረኝ እኔምን ነቀነቀኝ ዘራፍ
@Voiceofethiopia28
@Voiceofethiopia28 3 года назад
ጋዜጠኛውን አደነኩት፡፡ እውነት ነው አጼ ሳይሆን አጤ ነው የሚባለው፡፡
@meketeabate2652
@meketeabate2652 3 года назад
Now is the Time of adaw
@talaksewkefale4442
@talaksewkefale4442 Год назад
ጣሂር ሙሀመድ
@timararyat2597
@timararyat2597 5 лет назад
ጣልያን የተሸነፈው በአሉላ አባ ነጋ አመራር በትግራይ ሰራዊት ነው፡፡
@NetsanetDarihun
@NetsanetDarihun 3 года назад
Laba
@Gjgdh-bv1le
@Gjgdh-bv1le 5 месяцев назад
😅😅😅😅
@hirutteshome6909
@hirutteshome6909 3 года назад
ኸየወሐጨነኸነኸነከኸጠከየኸጰጰጀከነሰሐወወሐ
Далее
አድዋን በካራማራ
26:19
Просмотров 72 тыс.
HOW DID SHE DECIDE TO DO THIS?!
00:27
Просмотров 8 млн
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Просмотров 5 млн
Noam Chomsky - Why Does the U.S. Support Israel?
7:41
HOW DID SHE DECIDE TO DO THIS?!
00:27
Просмотров 8 млн