Тёмный
No video :(

የኢሳም አህት ጀሚላና ቀድሞ ባለቤቱ ፎዚ በአዲስ ስራ Ethiopia | EthioInfo. 

EthioInfo
Подписаться 757 тыс.
Просмотров 420 тыс.
50% 1

EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / habeshacorner.real
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@seblebekele8218
@seblebekele8218 4 года назад
ጉበዝ ሴት ነሺ በወንድምሺ ሃጥያት ሳትተባበር ከተጉዳችው ጉን ከልጆችዋ ጉን በመሆንሺ አላህ ውለታሺን ይክፈልሺ ወገኝተኛ አይደለሺም
@kepdejlayesuf352
@kepdejlayesuf352 4 года назад
የኢሳምህት. ኡነትመልካምሴትነሽ. አላህይጠብቅሽ
@makibel8327
@makibel8327 4 года назад
እውነት ነው
@asterpeniel4487
@asterpeniel4487 4 года назад
Betkkel egzabhar amlak weletawan ykfelat
@z.bintislam7920
@z.bintislam7920 4 года назад
Kepdejla Yesuf Amin yareb
@muhammdhadu1956
@muhammdhadu1956 4 года назад
በጣም መልካም ነች እህትዮዋ
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 4 года назад
እቺ ጋዜጣኛ አንደኛ ናት አጠያየቋ አክብሮቷ ጨዋነቷ በጣም ደስ ይላል😍
@asterpeniel4487
@asterpeniel4487 4 года назад
Betam gobez neche bzuguza esèmatalew
@hikmawollo5399
@hikmawollo5399 4 года назад
የብስለማራራቅነውእባክሽ ምንደህናሰውናት
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 4 года назад
@@hikmawollo5399 ምኑን ነው የባስ ለማራራቅ🤔 አይደብርሽም እንዴ እሱ ማለት ፈጣሪውን እማየወፈራ አስመሳይ ነው ወደው ነበር በጣም አስጠላኝ😎
@uyigi2670
@uyigi2670 4 года назад
ማሻአላህ ወላሂ እምትደነቂነሽ ለወድምሽ ታትተባበረ
@tube379
@tube379 4 года назад
@@user-rd3yt6kq4x በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 4 года назад
ፎዚ ጥሩ ሰው በመሆንሽ ነው የባልሽ ቤተሰቦች ያቀረቡሽ እሱ ቢርቅሽም መላው ቤተሰቡ ግን ከጎንሽ ናቸው እናም አብሽሪ የኔ ቆንጆ
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 4 года назад
ወላሂ መልካምነት ጥሎ አይጥልም አብሺሪ አላህ ካንች ጋር ይሁን
@user-kv7hg2iu6f
@user-kv7hg2iu6f 4 года назад
በትክክል
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 года назад
ትክክል
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 года назад
በጣም መልካም ነት ለራስ ነው
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 4 года назад
በትክክል
@dinalemma8149
@dinalemma8149 4 года назад
እህቱ ግን ድቅ ሰው ናት ተባረኪ አቦ!!
@lekumdinukumwolyedinahadun5063
@lekumdinukumwolyedinahadun5063 4 года назад
ኢሳም ግን ምን ነካዉ? ይች አሮጊት ምንአሰነካችዉ? ማመን አቅቶኛል
@seadetubseadetub4048
@seadetubseadetub4048 4 года назад
ወይኔ እድህ አይነት ስው ያብዛልን ወይኔ ድሞ ሆድየ ስትላት ኡፍፍፍፍ አላህ ጀዛሺን ይክፈልዉ
@tube379
@tube379 4 года назад
@@lekumdinukumwolyedinahadun5063 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@tube379
@tube379 4 года назад
@@seadetubseadetub4048 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@tube379
@tube379 4 года назад
@@lekumdinukumwolyedinahadun5063 እህት በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ
@user-gr6pm1kh1y
@user-gr6pm1kh1y 4 года назад
ፎዚ ምንም አይደል የእኛም እናት ያለ አባት ነው ያሳደገችን ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ በልጠሽው ተገኝ እራስሽን እንዳጥይ😍😘
@rahmamohammed464
@rahmamohammed464 4 года назад
ፎዝዬምንምእፕይደለም፣እምብቻዬን፣ነውልዴን፣የማሳድግው፣አልህአለሽ፣አብሺሪእህቴ
@zainabseid9408
@zainabseid9408 4 года назад
ትክክል ሁቤ
@zdtube6771
@zdtube6771 4 года назад
ማር ደምሪኝ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 4 года назад
Tekekel
@hayathassen78
@hayathassen78 4 года назад
ልክ ነሽ የኔም እናት እንደዚህ ነው ያሳደገችኝ
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 4 года назад
ሚስቱ እርጋታዋ ደስ ይላል ልጅ ወልዶ መለያየት ከባድብሆንም ህይወት ይቀጥላል አይዞን
@asterpeniel4487
@asterpeniel4487 4 года назад
Betkkel
@hanasamuel4685
@hanasamuel4685 4 года назад
Tikikil
@turmitube4275
@turmitube4275 4 года назад
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ ቸር የምንሰማበት በአል ያርግልን፡፡
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 4 года назад
🌷😘
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 4 года назад
አሚን ማሬ
@user-iw9bl8oo3e
@user-iw9bl8oo3e 4 года назад
አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን 😍
@samerasamera9323
@samerasamera9323 4 года назад
አሜን ቆጆ
@user-kv7hg2iu6f
@user-kv7hg2iu6f 4 года назад
አሚን ሀንቾ
@user-fr9zk2jk2t
@user-fr9zk2jk2t 4 года назад
በፍጣሪ እህቱ መልካም ሰው ነች ፍጣሪ እድሜ ይስጥሽ እህቴ አንቺም በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 года назад
ፎዚ ጥሩ እሴት ነሽ ጠንካራ ነሽ ጎበዝ እህቱ በጣም ጥሩ ናት ተባረኪ አቦ ይመችሽ💐
@narditube4378
@narditube4378 4 года назад
እህቴ ደምርኝ
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 года назад
እሽ
@besufekadu3895
@besufekadu3895 4 года назад
ነይ
@asterpeniel4487
@asterpeniel4487 4 года назад
Ewnet new
@babyflower5176
@babyflower5176 4 года назад
የኢሳም የቀድሞ ሚስት አንድ ነገር ልበልሺ አንች አድለኛ ነሺ በባል ቤተሰብ መወደድ እድለኛነት ነው አሱ ይጓዳል አንጂ አንች ምንም አትሆኝም
@sfgggxzzz7759
@sfgggxzzz7759 4 года назад
ሳህ ወላህ እድለኝነት ነው
@user-fp9jw9pl1k
@user-fp9jw9pl1k 4 года назад
ወላሂ እድለኝነትነዉ
@kasubediru5452
@kasubediru5452 4 года назад
Ewunet new
@user-ry8mc2mf6p
@user-ry8mc2mf6p 4 года назад
እኔም በባሌ ቤተሰቦች መወደድ ሁሌም ዱአዬ ነዉ
@user-od2pz8tu5s
@user-od2pz8tu5s 4 года назад
ዱዓ አድርጊ
@zeynebe6065
@zeynebe6065 4 года назад
ኢሳም ታያላችሁ ቆጨኝ እሚልበት ቀን ይመጣል
@habiba1116
@habiba1116 4 года назад
ትክክል
@user-yq6zv1md7g
@user-yq6zv1md7g 4 года назад
ተትንሽ ጊዜበሀላ ይጠጥተዋል
@samiramobile9845
@samiramobile9845 4 года назад
ሣህ
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 года назад
እኔም አምናለሁ ማርያምዬን በጣም ነው ያናደደኝ
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 года назад
አይቀርም
@user-hg8fx3vk9i
@user-hg8fx3vk9i 4 года назад
የኢሳም እህት ደግሞ የባለቤትሽ ሚስት የልጆችሽ እናት አላህ ያድርግሽ
@user-xs1nv3ec3f
@user-xs1nv3ec3f 4 года назад
እዴ ባልም ልጅም የላትምዴ ገና አላገባችም
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 года назад
@@user-xs1nv3ec3f ቀንታ ነዋ ታድያ በወንድሟ እቺ አሮጊት🤮
@bsmallh2799
@bsmallh2799 4 года назад
የኔም እናት አምስት ልጆች በቻዋን ነው ያሳደገችን እህት
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 4 года назад
አሚን ያረብ
@tube379
@tube379 4 года назад
@@user-xs1nv3ec3f በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉኝ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 года назад
ወይ ኢሳም ሀበሻ እንደዛ እንዳልወደድኩህ አስጠላህኝ ! ምነው ወደ እምነት መመለስ እንደዚህ ያደርጋል እንዴ? እህቱ ግን ልትመሰገኝ ይገባል ተባረኪ
@hanan7573
@hanan7573 4 года назад
እኔ ሲቅለሰለስ ጥፍተኛ መሆኑ ገብቶኛል ብቻ ለሷም አላህ ጥሩውን ይገጠማት
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 4 года назад
ለካ። ሴጣን። ሴትዮ ገጥማው። ነው። ሀይማኖቱን። በማጠናከር ልጆቹን እና ሚሥቱን። ያስተወችው። ደሞ። የሆነች። አስጠሊ በዝች። ቆንጆ። ለወጣት። አይ ወድ
@luckygirl8543
@luckygirl8543 4 года назад
era endazyae ayebalem yesun bota yet ayesh ena new
@tube379
@tube379 4 года назад
@@hanan7573 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@tube379
@tube379 4 года назад
@@user-hw3oq5wp7s በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@user-vn9gm9vp8t
@user-vn9gm9vp8t 4 года назад
ወላሂ ቢላሂ ፈታሁ ባለበት ሚዲያ ይቅር በይኝ ብሎ ጥፍሩን ይቆረጥማል ኢሻአሏህ ድአ አደርግልሻለሁ አይዞሽ ሆድየ እኔም ልበልሽ 😘💘ሆድየ
@user-kl1wo1zm3o
@user-kl1wo1zm3o 4 года назад
ኢሻላህ ጉዱን ያሳየን
@asterpeniel4487
@asterpeniel4487 4 года назад
Ayqerm yegefa yejun yagegnal
@asiintelaashewaa8834
@asiintelaashewaa8834 4 года назад
Tekekel wallahe ewnatem hodiyee
@sadeh5281
@sadeh5281 4 года назад
እሻ አላህ የልጆቹም እባ የትም አያደርሰውም አላህ እሶን ያበርታት እሱንም አላህ የስራውን ይስጠው
@messigetachew552
@messigetachew552 4 года назад
ኢንሻአላህ ያረብ አላህ ይስማሚነና 💜
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 4 года назад
እህት ጀሚላ ላች ቃላት የለኝም
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
Enim Mashallha😍😍😍😍
@user-du1zz6ir5o
@user-du1zz6ir5o 4 года назад
በጣምምምምም
@tube379
@tube379 4 года назад
@@mariyamsaikhsaikh3978 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@adamezebeney476
@adamezebeney476 4 года назад
ኢሳም ግን እዳው ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ እጂ የጤና አይመስለኝም ምክንያቱም ሚስቱ መጥፎ ብትሆን እድህ ባልተቀራረቡ ነበር የባል ቤተሰብ እንኳንስ እሱ ፈቷት አብረውም እያሉ ብዙ አይቀራረቡም ግን ብቻ ልቦና ይስጠው ጭራሽ እምነቱን ሲያጠብቅ ሀራም ስራ ይሰራልዴ ለዛውም በልጆቹና በሚስቱ የፊልም ስራን ሀራም ብሎ ጭራሽ የባሰውን በቤተሰቦቹ ላይ ሰራው ግን የጤና አይመስለኝም
@user-oh7ug7kk5i
@user-oh7ug7kk5i 4 года назад
ወላሂ ከምነግርሽበላይ አለቀስኩኝ አላህ ይቅር ይበለው ያገኛዋል ትንሽ ጠብቂ የሚደርስበትን ቦታ
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 года назад
@user-ti9oo6dg2j
@user-ti9oo6dg2j 4 года назад
አይቀርም ያገኘዋው ባፍ መቅጠፍ አያዘልቅም
@user-ep9ph4mf3h
@user-ep9ph4mf3h 4 года назад
ትክክል
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 4 года назад
እኔምጥርጣሪየነው ይወዳት ነበር ግን ወንድና ድመት የኔ አይባልም
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 года назад
ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ ፎዚያ ትላንት ዛሬ አይሆንም ዛሬም ነገ አይሆንም ነገም ሌላ ቀን ነው መልካም መልካሙን ነገር ሁሉ ያጋጥምሽ
@woinshetselante2096
@woinshetselante2096 4 года назад
ፎዚ መልካም መሆንሽ እኮነው ከቤተሰቡ ጋር አሁነም በሰላም እየኖርሽ ያለሽው የሱ መጥፎ ነቱ እኮ ነው እስቲል ከቤተሰቡ ሁሉ የሸሸው አይዞሽ ጀሚላ ጡሩ ሰው ነሽ አላህ ይባርክሽ!!
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 4 года назад
ወለሂ ፎዚን ገና ሰየት ደነገጥኩኝ በጠም ከስተለች ወለሂ አይዞሽ ፎዚ ሁሉም ለከይር ነዉ
@toybahabeshawit2535
@toybahabeshawit2535 4 года назад
ፈቷት ነው?
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 4 года назад
@@toybahabeshawit2535 ፈቷት ነዉ ይበለል አላህ ከይሩን ይምረጥለቸዉ
@dinalemma8149
@dinalemma8149 4 года назад
@@user-fx6pp2ig2n ውበትነው እዬ ውሻ ከአዲ ጦስሽን ይውስድ የኔ ቆጆ አይዞሽ!!
@solihabesha722
@solihabesha722 4 года назад
ወንዶች በአጥንት ነው የሚያስኬዱት እናቴ ሆ
@user-vm1kl4xk6s
@user-vm1kl4xk6s 4 года назад
@@toybahabeshawit2535 አዎ ፊቷ በጣም ከስታለች
@user-zz3xg9ug4i
@user-zz3xg9ug4i 4 года назад
ፎዚይ በጣም እወዲሸለሁ መጥፎ ብትሆኚ የባል ቤተሠብ አያቀርቡሽም ነበር የባል ቤተሰብ ትንሽ ነበር የሚበቀዉ ጀሚ ምርጥ
@wolotube1291
@wolotube1291 4 года назад
በጣም
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 года назад
ፎዚ የኔ መልካም ያንቺ ያለው አለ ዝም በይው ኢሣም ቢሄድ አብዱ ይመጣል ጀግና ሁኚ👍👍
@munatube4818
@munatube4818 4 года назад
👍👍👍👍👍👍👍
@selinatoday1557
@selinatoday1557 4 года назад
Abdu 😅😅😅
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 4 года назад
ትክክል
@selamyihonal.9290
@selamyihonal.9290 4 года назад
Min yaregilatal kefetari gar lijochiwan masadeg alebat.
@user-rt1gl3xo8y
@user-rt1gl3xo8y 4 года назад
እስልምናን በዝች ሴት ታዩታላችሁ!! ሴት ልጅ ጠንካራ ነች ሴት ልጅ ንፁህ ነች!! የቀድሞ የኢሳም ባለቤት::
@jaz249
@jaz249 4 года назад
በጣም ትክክል፣ ደስ የሚል አባባል!
@user-xe7hq1fq8b
@user-xe7hq1fq8b 4 года назад
ጀግና ናት
@sikosilo8413
@sikosilo8413 4 года назад
ክክክክክወሬኛ
@user-ue1wm6rc9m
@user-ue1wm6rc9m 4 года назад
ፎዝዬ እርገተሽ በጠም እወድልሸለው አይዞሽ ጥሩ ነገር እንድገጥምች እመኛለው
@tenatitytena5427
@tenatitytena5427 4 года назад
His sister is so sweat and understanding and God bless you. I love u so much. I am part of this life my family stand with me that why I am standing with healthy.
@yesuf4704
@yesuf4704 4 года назад
እረ ኢሣም የሥራህን ይሥጥህ 😭😭አብሽሪ ፎዚዬ
@shafiqkhan6084
@shafiqkhan6084 4 года назад
ተጎድታለች በጣም ከልጅነት ፍቅርሽ መለየት ኡፍ ደሞ ሆድዬ ስትላት እህቱ ደስ አለኝ
@sebleseble3010
@sebleseble3010 4 года назад
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ኢድ ሙባረክ
@tube379
@tube379 4 года назад
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@zaratube608
@zaratube608 4 года назад
እህቴ ጠንካራ ሁኚ ነገ አዲስ ቀን ነው 🌺 አይዞሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር በማስተዋል እና በጠባብ ያሳደግልሽ በርች 😍👌 የኢትዮፕያ ወንዶች ሴቶችን አቃጥለው ሊደፋን ነው 😑
@enanu7683
@enanu7683 4 года назад
ሽንኩርት እና ወንድ ሴትን እንዳስለቀሱ
@asterpeniel4487
@asterpeniel4487 4 года назад
@@enanu7683 kkkkkkkkk ewnet new gun ayqenachewm balebat endelalew wsha new yemihonut behala
@enanu7683
@enanu7683 4 года назад
@@asterpeniel4487 አይቅናቸው አቦ
@enanu7683
@enanu7683 4 года назад
@Fozi tube እሽ
@ZahraZahra-gs8rr
@ZahraZahra-gs8rr 4 года назад
እኔም ሆደየ ብያታለሁ ፎዚን የኔማር አይዞሺ የኔቅመም እርጋትሺ ይማርካል ያች አሮጊት ሚሥቱ እምንሺም አትደርስ
@kaltedke6735
@kaltedke6735 4 года назад
ኢሳም ሀበሻ እውነታ ፊልም ላይ የሰራውን ነው በራሱ የትዳር ሂይወት በእውነተኛ የተገበረው
@user-dk1px4gk3p
@user-dk1px4gk3p 4 года назад
ትክክል ሀሀሀሀሀ
@neimaahmed3468
@neimaahmed3468 4 года назад
ክክክክክ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 года назад
በነገራችን ላይ ፊልም ላይ ራሱ ክፉ ነገር ሰርቶ አያውቅም ሁሌም ታማኝ ሆኖ ነው የሚሰራው ግን አሁን ያሳየው ባህሪይ አንድ ሰው በደህናው የሚያደርገው ነገር ስላልሆነ ቀርበው ጉዳዩን ቢያውቁ ጥሩ ነው። ኋላ ከመቆጨት እንደዋዛ ባክኖ እንዳይቀር እንደምንም ብለው ቢያገኙት መልካም ነው።
@user-ni8lq5vd5l
@user-ni8lq5vd5l 4 года назад
እውነትም ያስብላል
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 4 года назад
@@Mandf-fikir4ever ይመሰለኛል በጥቅም ደልላው ይሆናል ያች አሮጊት
@ayantuabate5278
@ayantuabate5278 4 года назад
🇨🇭🇨🇭🇨🇭 Koeniz 👋👋👋 ፎዚያ በርቺ እግዚአብሔር ያንችን ጥንካሬ ሊያሳይ ይሆናል ቤተሰቦቹም የሰጡሽ ክብር ሲያንስሽ ነው:: አንቺ ለኢሳም እና ለቤተሰቦቹ ያልሽን ክብር እኛ እናውቃለን ኪዩ 💪💪💪እንወድሻለን በርቺ እህቴ:: አንቺ የእውነትኛ ኢትዮጵያዊ እናት ምሳሌ ነሽ በሳል ነሽ!!! ልጆችሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ!!!
@user-jq1km8uw9j
@user-jq1km8uw9j 4 года назад
እህት ፎዚየ አሏህ ያጠንክርሽ የኔ ልዩ
@hayathassen78
@hayathassen78 4 года назад
ወይኔ እኔስ ሳያት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ
@adissadiss7832
@adissadiss7832 4 года назад
እመቤቴ ትጠብቅሽ አይዞሽ ነገ ልጆችሽ ያስደሥቱሻል እሱ ግን የስራውን ይስጠው አሁን ከማንም በላይ ያንች ልብ ተሰባብሮል ግን ሁሉም ያልፍል ነገ ሌላ ቀን ነው እህቴ
@taybal8885
@taybal8885 4 года назад
እድሜይስጣቹሁ ጀሚላ ማሻአላህ ሀቀኛነሽ እዴትብየእዴምናገርአላውቅም ውሸቱን ሳስታውስ አፈርኩ
@mandela4306
@mandela4306 4 года назад
አላህ የጨምርልሺ. ጅሜላ ፎዜያ አይዙሺ ኤሣም ቤረቅሼም ቤተሰቦቹ ጥሩ ናቸው
@haytatfikir8588
@haytatfikir8588 4 года назад
እውነትም ጀሚላ የኔውድ ፌዚያ
@user-sh2ll6ow4c
@user-sh2ll6ow4c 4 года назад
እኔ በሰላሙ አይመስለኝም ኢሳም ቁርአን ቢቀራበት ጥሩነው ባይነኝ
@fafilove2970
@fafilove2970 4 года назад
😁😁😁😁😁 እውነትሽን ነው
@lubabalubaba5481
@lubabalubaba5481 4 года назад
እኔ ይመስለኛል
@lubabalubaba5481
@lubabalubaba5481 4 года назад
እኔም ይመስለኛል በጤናው አይመስለኝም
@user-mg8rx3zs7y
@user-mg8rx3zs7y 4 года назад
ጤንነትማ የለውም
@nanifirometube7116
@nanifirometube7116 4 года назад
Enam yemajemare video saye wado sayehon yehadaw yehone nager ema ale fatare libona yestow lelijochu enderada
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h 4 года назад
እህት ጀሚላ ሁሉም የባል እህት እዳች ቢሆነ ደግነትሽ አላህ ይጨምረልሽ. ማሻአላህ እኔም ለወድሞቸ ሚስቶች እዳች ነኝ ወላሂ ምናለ ሁላችንም እንደዚህ ብንዋደድ ብንወያይ አላህ ይጨምርልሽ ፎዚዬ አይዞሽ እህት ለበጎ ነዉ አላህ ጥንካሬዉን ይስጥሽ እህቴ በጣም ያሳዝናል ይሄን ያህል አመት የቆየፍቅርና ትዳር በመካከል 3ፍሬዎችን አፍርታችሁ. ልጆቹስ ምን ይበሉ አይይይይ
@user-ry8mc2mf6p
@user-ry8mc2mf6p 4 года назад
ያላገባ ወድም ካለሽ ዳሪኝ አማችነትሽን እፈልጋለሁ 😊
@hanan7573
@hanan7573 4 года назад
የኔ ቆጆ አላህ ጥሩውን ይግጠምሽ ዶሞኮ ቆጆናት ወላሂ አየ ወንድ ግን
@user-fi2go5uh9h
@user-fi2go5uh9h 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ጥሩ ሴት ነሽ ከሹ ጋር አንድሆድ ወጣችሁ የናት ሆድ ዝንጉርጉር ነው
@tube379
@tube379 4 года назад
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@fafiabdella4684
@fafiabdella4684 4 года назад
ፎዚየ አይዞን ኢሳም ቢሄድ ኢሳም ይመጣል ጀሚላየ አላህ ይስጥሽ ምርጥ ሰው
@ttty3386
@ttty3386 4 года назад
አላውቅም ጀሚላም ማመሰግንበት ቃላት ያንስኛል በርተልን ጠንካራ እናቶች ናችሁ ፎይያ ያንቺ ያለው የትም አይሄድም ብርትት በይልኝ ፍቅራችሁ ያስቀናል. በዛላይ. ፈጣሪ ይርዳችሁ ኢሳም ልቡ ይመልሰው
@qassimnegash9962
@qassimnegash9962 4 года назад
አሸቃባጨ
@ttty3386
@ttty3386 4 года назад
@@qassimnegash9962 መላጣ
@amaamm7191
@amaamm7191 4 года назад
ፎዚ አብሽሪ አላህ አለሽ አላህ ላንች ያለው ተቀምጧል አላህ ይውዴድሽ ሁላችንም በውስጣችን ቁስል ተሸክመን ነው የምንኖረው ሶብር አድርጊ
@TigistBogale
@TigistBogale 4 года назад
ወደ ቀልቡ ሲመለስ ማሪኝ የልጆቼ እናት ብሎ እንደሚመለስ አትጠራጠሪ አይዞሽ የኔ ቆንጆ እስከዚያው እግዚአብሔር ያበርታሽ
@sofiad2612
@sofiad2612 4 года назад
እህቱ እደምንም ብለሸ ወድምሸን እዛች ጋለሞታ የሰው ባል ቀማኛ አላቀሸ ከልጆች እናት ጋር አሰታርቂው
@meremyoutube203
@meremyoutube203 4 года назад
ኧረ ሥድብ
@zdtube6771
@zdtube6771 4 года назад
So ደምሪኝ
@narditube4378
@narditube4378 4 года назад
@@zdtube6771 ደመርኩሽ ደምርኝ
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 года назад
እውነትሽን ነው
@aminat3033
@aminat3033 4 года назад
ውነትሽን ነው እህት
@zinashtekeste3314
@zinashtekeste3314 4 года назад
ሁለቱም ተኢቶዮጵያ ድንቅ ሴቶች ብያቸዋለው። ስለእህትየው ቃላት ያጥረኛል ለመናገር ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ነገር እኛ ሀገር አልተለመደም ግን አንቺ ድንቅ ሰው ነሽ ዋው። ሚስት ደግሞ ጠንካራ በራስ መተማመኗን የመለሰች ከውድቀህ ተነስታ ወደፊቷን ብርረን አድርጋ የተራመደች ጀግና እናህ ነች። ቆንጆ ነሽ ልጅ ነሽ። ትቶሽ ነው የሄደው አመለጠው እንደዚህች አይነት ጠንካራ ሴት ይሁን ግን ወደፊት ማለት ነው።
@natanimyamariyam4006
@natanimyamariyam4006 4 года назад
ገራሚ ቤተሰብ ነው ያለው በተለይ እህቱ እሱ ከየት ወቶ ነው ይሄ ወጥ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 года назад
ወጥ 😃😃😃😃😃
@enanu7683
@enanu7683 4 года назад
እውነት ወጥ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 года назад
ክክክክ
@user-ep9le2ue3g
@user-ep9le2ue3g 4 года назад
ወጥ ክክክክክክ ወይኔ
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 года назад
ወጥ ውነት ነው😃😃
@henokab1493
@henokab1493 4 года назад
የእውነት ትክክል የእምነት ሰው እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ወንድምሽን ሳትወግኝ ከእውነት ጋር ከጎንዋ ስለሆንሽ አከብርሻለሁ በርቱ መልካም ኢድ ይሁንላችሁ ተባረኩ
@sebleworkadamumalede5412
@sebleworkadamumalede5412 4 года назад
ወንድ ግን ምን አይነት ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ ኡፍ ሴት ልጅ ፈተናዋ ስቃዩ ሁሉም ለሷ
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 4 года назад
እንዳው ማግባትና ሙውለፍ ስላለብን ነው እንጀ ወንድማ ድንጋይ ነው
@Saron_M
@Saron_M 4 года назад
በጣም የማደንቃት ጀሚላ እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙ ጊዜ የወንድ ቤተሰብ ትንሽ ያስቸግራሉ አንቺ ግን ለእውነት ስለቆምሽ thankyou.
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 4 года назад
ፎዚ ጠንክሪ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ
@Kuki_Bela
@Kuki_Bela 4 года назад
ጋዜጠኛዋ ድምፅዋ ስነስርዓትዋ ደስ ሲል ፎዚዬ ይቅርታ የሚጠይቅበት ጊዜ ሩቅ አይደለም በጤናው አይመስለኝም አንቺ የተረጋጋሽና መልካም ሴት ነሽ:: ጀሚላ ድንቅ እህት ነሽ የሚገርም አብሮነትሽ የማንንም ልብ ይነካል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤️❤️❤️
@seadyaahmed2404
@seadyaahmed2404 4 года назад
Yni konjo absheri ልጆችሽን all he yasdegleshi በረች ራስሽን ጠብቅ ስራሽን ስሪ ይች አሮጊት ትውሰደው ለሶም አይሆናትም
@fhcvvcdjhk8887
@fhcvvcdjhk8887 4 года назад
ፎዚ ልጆችሽን አላህ ያሳድግለልሽ አላህ ይጠብቅሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ አንገቱን አስደፊዉ ወንድ ልጅ ቤቴ ቤቴ የምትል ሴት አይወድም የምታንከላፍተዉን ነዉጅ የምር እህቱ ግን ደስ ስትል አላህ ያግዛችሁ
@mdvip7163
@mdvip7163 4 года назад
ጀሚላ በቃ አላህ አድሜና ጤና ይስጠሽ የኔ ውብ ሙስሊም ማለት ይህ ነው ሀቅን የማያልፍ
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 года назад
እሳም ወዶ አይመስለኝም የስነልቦና ችግር አጋጥሞት ይሆናል ወይ ያችኛዋ ሴት በመተት አስራ ልሆን ይችላል እንጂ ሰዉ ወዶ እችን ቆጅዬ ምስትና ልጆቹን ጥሎ አይሄድም
@ethiopia3237
@ethiopia3237 4 года назад
ልብ ትሰብራለች አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይወድሻል
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 4 года назад
ከሚወድትጋ መለየት በጣም ይክብዳል አይዞሽ ፎዚየ
@zdtube6771
@zdtube6771 4 года назад
መር ቤተሠብ አንሁን
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 4 года назад
@@zdtube6771 እሽ
@user-hg8fx3vk9i
@user-hg8fx3vk9i 4 года назад
በነገራችን ላይ አንዲት ሴት የባል ቤተሰብ የወደዳት ከሆነች ዘላለም ትኖራለች ነገር ግን ከዛ ውጭ ጊዜዊ ብልጭልጭ ነው ፎዚየ አይዞሽ ሶብሪ ይመጣል ከቤተሰብ እርቆ አይቀርም ተደብቆ
@tigistdubale8750
@tigistdubale8750 4 года назад
እንደኔ አመለካከት ኢሳም የሰነ ልቦና ህክምና ያሰፈልገዋል የጤና አይመሰለኝም የሠዉ ልጅ በልጆቹ አንድ አገር ላይ ሁኖ አለማየት ከባድ ነው ፈጣሪ ይድረሰለት
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 4 года назад
እህቱን አደነኩዋት ለእዉነት መቆሙዋ ያቺ ቁቁዋቴያም አሮጊት እደጨዋ ተሸፋፍና በሚዲያ መወጣቱዋ ያሳዝናል አተ ወደቀልብክ ተመልሰክ ከልጆችህ እናት ጋር እድትታረቅ ምኞቴ ነዉ
@user-qh9mn5np6x
@user-qh9mn5np6x 4 года назад
ፎዙ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አለህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ማር አብሽሬ ሁሉም ለበጎ ነው ለሱው አላህ የስራውን ይሰጠዋል እህቱ በጣም መልካም ሰው ናት ለወንድሞ ሳይሆን ለእወነት የቆመች ናት ጀግና ሴት ናቺ
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 4 года назад
እህትየው ምርጥ ናት ጌታን የገባት ያራዳ ልጅ ናት እግዚአብሔር ፎዚም እሱም የሄደው ብር ፍለጋ ነው ሲቀጥል ጤነኛ አይመስለኝም ሙስሊም እንደሆናቹ ባውቅም ፀበል ውሰዱት
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 4 года назад
አረ። ዝም። በይ። እሡ። ብር። እደቅጠል አለው። ግን። ውሻ። ነው። በዝች። ሞዴል በመሠለች። ሤት አሮጊአግብቶ። ተዋት። አይዞሽ እህት
@Urqueen_6537
@Urqueen_6537 4 года назад
She is really true human being she support her brother wife masha Allah I appreciated 💖 her
@ilovemymom1620
@ilovemymom1620 4 года назад
ፎዚ የኔ ውብ እርጋታሽ ብቻ ወንዝ ያሻግራል አይዞሽ
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 года назад
ፎዚዬ አይዞሽ እግዚያብሄር ካንቺጋር ይሁን ልጆችሽም እሱ ያሳድግልሽ
@danidire1557
@danidire1557 4 года назад
ምን ዓይነት ዉሻ ጌይ ነዉ ይችን ቅዱስ የኣላ ባሪያ የሶስት ልጅ ሚስት ማስቀየም ይቆይ እንጂ በእዉነት የኣላህ ቁጣ ይጎበኝካል ዉሻ ብየካለሁ እህቱ ተባረኪ ኣላህ ይባርክሽ ኮራሁብሽ እንደ ኣንቺ ጠንካራ እህት ኣለኝ ኮራሁብሽ
@nurashetrfa6721
@nurashetrfa6721 4 года назад
እረ አይፈረድም ዝብላቹ አታዉሩ እዉነቱ እነሱ ጋነዉ ያለዉ
@user-yq6zv1md7g
@user-yq6zv1md7g 4 года назад
ዉላሂ ሣናድድ
@user-iw9bl8oo3e
@user-iw9bl8oo3e 4 года назад
አይባልም ችግራቸው ምን እንደሆነ አውቀሻል??
@meremyoutube203
@meremyoutube203 4 года назад
አትሣደቡ
@user-od7jp1pj4g
@user-od7jp1pj4g 4 года назад
ምናገባህ እርገጠኛ ነኝ ያልከው አይነት ቆሻሻ ነህ አንተ ያለበት ተጉላላበት ነው መብቱ ነው ካልተስማሙ መፍታት መተታም
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 4 года назад
አዲሷ ሚሰቱ ጀርባዋ መጠናት አለቀት ሐይማኖተኝ መሰላ ውሰጧ ግን ሰይጣናዊ ሰብህና ያላት ናት 1 ክህግ ባለቤቱ አፋታች 2 ከእንቁ ከሆኑ ልጆቹ አራራቀች 3 ፈጣሪም በማይወደው መልኩ የራሷ ባል አረገችው እኔ እንደማስበው ሐይማኖቸኛ መሰላ ሰውዳዋለች ለጤንነቱም ያሳስባል ያለበት ሁኔታ በጣም ጸልዩለት ካለዛ አንደቀልድ ዛሬ የወሰነው ውሳኔ ዋጋ ያሰከፍለዋል በተረፈ የልጆቹ እናት በጣም አሰተዋይ አና ብልህ ሴት ነሸ አይዞሸ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሸ እህቱም መልካምነችሸ ደሰ ይላል በዚሁ ቀጥሉ ጸልዩለት ሐይማኖተኛ የመሰለ ሁሉ ትክክለኛ አደለም በቅርብ እርቀትም ልጅቷን ቸከታተሏት ልትጠቀምበት የፈሐገችው ነገር ይኖራል
@hayattube9841
@hayattube9841 4 года назад
ቁራአን ይቀራበት ይች ሴት ኢሳምን እዴት ልታገባ ትችላለች ይች ሞግድ ፊት ከፎዚ ጋር ቱ ልጁ ታሞል ቅሩበት
@yeshiamhara1419
@yeshiamhara1419 4 года назад
ፎዚየኔ ቆንጆ እርግጠኛ ነኝ ነገ ጥሩነገር ይፈጠራል የኔ እህት ጀሚራበጣም ጎበዝነሸ ብርቱ
@liyuadam374
@liyuadam374 4 года назад
እህቱ ግን ሀቀኛ ነሽ❤️👏አይዞሽ እህቴ
@tube379
@tube379 4 года назад
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@liyuadam374
@liyuadam374 4 года назад
ፎዚያ ለጋምቦ አድርጌሻለሁ ጥሩ ነገር አስተላልፊ ዋ!😉
@tejaq8618
@tejaq8618 4 года назад
ዋውው የፎዝያን እርጋታ ጭዋነት ለሁሉም ሴት ይስጥ ደስስ ትል በጣም አደነቅሽ ነኝ የእኔ እናት ምርጥ የሴት። ስነስርሃት አለሽ ደግም ወንድን አተግቢ አትመኚ ለልጆችሽ ብቻ ኑሪ
@ethioztube9026
@ethioztube9026 4 года назад
ውይ ኢሳም ሀበሻን የምወደውና የማደንቀውን ያክል ጠላሁት እኝክ ከልጆቹ ሴትን አስበለጠ አይ ወንድ ኤጭ
@tube379
@tube379 4 года назад
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት ዙዝቲ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 года назад
ፅድት ያልሽ ምርጥ ሴት ትልቅ እህት የእናት ምትክ ነች ወንድምሽ አይዞሽ ተመልሶ ይመጣል የወጣትነት ነገር ሆኖበት የአይን አምሮት ነው ሁሉም ከንቱ የከንቱ ከንቱ እንደሆነ እና ከተደበቀበት አይኑን እግዚአብሔር ሲከፍትለት ይመለሳል ባይ ነኝ በትእግስት ጠብቁት እናንተንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ አንቺን የመሰለ ምርጥ እህት ማን ያገኘዋል እራሷን ለማስቻል በራሱ ማሰቡ ልትመሰገኚ ይገባሻል ሃሳብሽን ይሙላልሽ ድካምሽን አይቶ ወንድምሽን ወደ ልቡ ይመልስልሽ እግዚአብሔር ያሳካልሽ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው በሌላ ምስክርነት አብራችሁ እሱም ወደ ልጆቹ ለመመለስ ያብቃው ያሳዝናል የሚወደድ ሰው ነው
@MrNoscene
@MrNoscene 4 года назад
I knew something was off with that dude when he first came on that talk show. He was unnaturally calm and polite. Now we know he was deeeep in the DIRT. Ay sew! Masmesel endet yastelal!
@sammaher6174
@sammaher6174 4 года назад
I agree. As good of an actor he is/was, he was just acting and took us for a ride. I lost total respect for the him. What a looser.
@bethelhemsisay690
@bethelhemsisay690 4 года назад
He will wake up from his dream soon
@hayutobe7494
@hayutobe7494 4 года назад
አይዞሺ የኔ ቆንጆ ፎዚይ የኢትዮጲያ ህዝብ ከጎንሺ ነን በሥራሺ ጠንክሪ
@bitaniaawt6074
@bitaniaawt6074 4 года назад
His sister is very smart...👍 In our culture most of the family from husband are not cooperative with the wife
@asmera-rx4wv
@asmera-rx4wv 4 года назад
ደስ ስትሉ ሚስቱም እህቱም ፈቅራቹ ይጨምራላቹ በሁለታቹ መከባበር ይታያል እና አይዛቹ በርቱ ቅን ስትሆን አምላክ ይጨምራል ሳላደንቃቹ አላልፍም
@user-ui8vk3gm2i
@user-ui8vk3gm2i 4 года назад
ወይኔ እኔ አሳዘኩኝ አይይይይይ ሰዉ ስንባል 💔በወድ ሁሌየ እደተሰበርን አይ ሴት 💔
@hggu5791
@hggu5791 4 года назад
ክራስታነሽከፊታሺቡሀላአገበኝምጠካራነችየምትሎትበሳአተጀመር
@ftalhamdulillahft6545
@ftalhamdulillahft6545 4 года назад
የአሏህ አሏህ ያግዛቹ ፍቅራቹ ሲያምር አሏህ በዱኒያም በአሂራ አይለያቹ ፎዝዬ አብሽሪ አሏህ ካቺጋ ነዉ አሏህ መጨረሻሽን ታይዋለሽ ሁሉም ነገር ሽ ዉብ ነዉ ሚሆንልሽ አሏህ ይርዳሽ ዉድ እህቴ ሆድዬ ለአሏህ ብዬ ዉድድ ነዉ ሚረግሽ ወሏሂ አለ ከምትበድዮ እሱ ቢበድልሽ ነዉ ሚሻልሽ
@mansour6841
@mansour6841 4 года назад
ያሳዝናል ወንዶች ኮሮና ናቸው
@gebeyedessie1959
@gebeyedessie1959 4 года назад
ሀሀሀ እረ ምን አደረግን
@selinatube6091
@selinatube6091 4 года назад
እህት ጀሚላ በጣም ነው የተመቻሽኝ ከወንድምሽ ባለቤት ጋር ከጎና ሆነሽ አብረሽት ለመስራት ማሰብሽ እጅግ በጣም ጎቦዝ ነሽ
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 4 года назад
You look very amazing and full of dignity...you are a sheiro of the year very graceful be strong 💪🏾 God knows everything...knows every good thing for you and for your family .....that guy is a looser and doesn’t look normal I think he needs help... be great full that he is out in your life and your children life so early....God bless you, your children and his family... his family stood the right side of history...be strong beautiful 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@user-li6qg8ov3g
@user-li6qg8ov3g 4 года назад
ወይኔ የኢሳ እሕት እግዚአብሔር ይባርክሽ ምናይነት ጥሩ ሰው ብትሆኚነው ከሷ አጠገብ የቆምሽው አለሁልሽ እንዳልሻት ፈጣሪ አለሁ ይመልሽ መልካም መስራት የነጌ የልጆችሽነው
@tigist422
@tigist422 4 года назад
እህቱ ግን መልካም ሴት የእውነት ሴት ናት
@narditube4378
@narditube4378 4 года назад
እህ በቅንነት ደምርኝ
@ikainkaa8533
@ikainkaa8533 4 года назад
እስከዛሬ ከሰራው ፊልም ይህኛው ጉደኛ ነዉ ጀሙ ግን ምርጥ ነሽ ውድድ
@dalinasun2641
@dalinasun2641 4 года назад
እንደዚህም አይነት አማች አለ ሊያውም የባል አህት እሱ ግን በርግጠኝነት ይመጣል
@user-fp9jw9pl1k
@user-fp9jw9pl1k 4 года назад
እድህም ያለ አለ መታደልነዉ በ ባል እህት መወደድ
@user-xt9ly9my6z
@user-xt9ly9my6z 4 года назад
የኔ ቅመም ይሄ ነው ፈጣሪን መፍራት ለእውነታው መቆም ፎዚዬ ጥሩነትሽ ነው ከጎንሽ እንዲቆሙ ያረገሽ በርቱልን 😘❤
@elsa7399
@elsa7399 4 года назад
ምስኪን እግዚአብሔር አለ እሺ አይዞሽ እህቴ በርቺ ገና ልጅ ነሽ ደሞ በጣም ነው የምታምሪው ውብ ነሽ ልጆችሽም ነገ ያድጋሉ
@user-ul7mz3ic5g
@user-ul7mz3ic5g 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይረን አላህ ያበርታችሁ ሀቂቃ በጣም ትልቅ ነገር ነው በርቱ
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 4 года назад
ብዙ ጊዜ ወንዶች ልበ ሙሉ ሴት አትመቻቸዉም ይሸሻሉ
@onelovetube2032
@onelovetube2032 4 года назад
እውነት ነው መበለጥ አይፈልጉም
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 4 года назад
@@onelovetube2032 በርካታ ትዳር የፈረሰዉ በዚህ መንፈስ ነዉ።
@wondwosentemesgen7016
@wondwosentemesgen7016 4 года назад
በጣም ርካሽና ተራ ሠው ነው፡፡ ለዚያውም እናቱ ከምትሆን ሴት ጋር ልጆቹን ባዶ ቤት ጥሎ የሔደ ደደብ ወላሒ እያለ ሚዲያ ላይ ሲትረከረክ መሥማት በጣም ያሣፍራል፡፡ ፎዚያ በጣም ጀግናና አሥተዋይ ሴት ናት፡፡ ደግነቷ ከቤተሰቦቹ ጋር በፍቅር መኖሯ ምሥክር ነው፡፡ በርቺ፡፡
@user-hg8fx3vk9i
@user-hg8fx3vk9i 4 года назад
ይችን መልእክት የመሰለች ትቶ ያቺን አሮጊት ምን መስሎት ነው ኢሳም
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 4 года назад
አይገርምም ስዕል ነች እኮ ከዛላይ ሰነምባሮ
@user-hg8fx3vk9i
@user-hg8fx3vk9i 4 года назад
@@user-cj4pn6gp6u ሱባሀን አላህ የሚገርም ነው ግን ይመለሳል ለአሁን መስሎት ነው
@umuabdurahman2232
@umuabdurahman2232 3 года назад
እድህነው የኛሀይማኖት እሠይ ማሚየ ቁይት በይልኝ እድሜሽን እርዝም አፍያሽን ክምል ሥራሽንምሁሉ ኢኽላስ አሏህ ያርግልሽ ሥትኖሪበዱኒያ ሽጋውን ክብረት በኸይራም ጀነት ፣ልጆችሽንም ካችበላይ፣የተናገርሽውሁሉ እሚያፈራ ያየሽውየሚሽር እድሃይነቱንእጣ አሏህይስጥሽ ኑሪልን ማሚየ እንድሽ አለን በርች አሏህ ይጠብቅሽ መጥፎከተባለው ሁላ ሁልጊዜ ደስታ አትጭአቦ ብዝትብዝትዝተ በይልን ኢሻአሏህ ከናተጋር አብረንጀነት።
@danidire1557
@danidire1557 4 года назад
ሰዉ ትመስለኝ ነበር የኣላህ ቁጣ ይጎበኝክ የሶስት ልጆች እናት ኣስቀይመክ ኣላህ የእጅክን ይሰጥካል ጠብቅ?
@sofiaali610
@sofiaali610 4 года назад
በጤናው ይመስልሀል እኔ አይመስለኝም
@harakatrak9529
@harakatrak9529 4 года назад
ዉይ አይባልም እንድገናኙ ዱአ ማድረግነዉጂ
@user-xy6iw4ke8t
@user-xy6iw4ke8t 4 года назад
Ere aybalem..eswam atemgnewm ede..fetare lebona yestew bandedem...eeeee...
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 4 года назад
አይባልም ያላህ ቁጣ ይውረድብህ ባይሆን ቀልቡን ይመልስለት አላህ ዱአ ማድረግ ነው
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 4 года назад
እህቱ በጣም አስተዋይ ቅን ሰው ነሽ ተባረኪ !!!
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 4 года назад
ፎዚ ድጋሜ መቶ ይቅርታ እንደሚልሽ አልጠራጠርም
@fafiethiotubez6252
@fafiethiotubez6252 4 года назад
ፎዝ አይዞሽ በጣም ጎቦዝ ነሽ ህዎት ይቀጥላለኮ ለቤታሳብ ትሊቅ ቦታአሌሽ ጀምላ መሊካም ምርጥ ሰዉ ኔሽ ኑሪዉ ሽአማት
@samrizeethiopia2727
@samrizeethiopia2727 4 года назад
አይዞሽ እናት ሁሉም ለበጎ ነው ያሁን ወንዶች እንዲህ ናቸው
@user-qc8jj4vi3v
@user-qc8jj4vi3v 4 года назад
ፎዝዬ እጅግ ሲበዛ ምርጥ ልጅ ናት ኢስማኤል አንድ ቀን ይቆጨዋል አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ብርታቱን ይሥጥሽ የሲሀምን ፊልም ያየሁበት ቀናቶች ቆጭተውኛል ጠላሁት ባንች የመጣ
@zeynebe6065
@zeynebe6065 4 года назад
ያአንች አሮጊት ከምንሽም አትደርስ
@abieabie4281
@abieabie4281 4 года назад
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 4 года назад
እውነት መልካም ሴት ነሽ አዳንቅሻለው የኢስማዬል እህት በላቤቱም በጣም ጥሩ ሴት ነሽ በርች እግዚአብሔር ይጣብቅሽ
Далее