Тёмный
No video :(

የኢቢሲ የለውጥ ጉዞ ሲፈተሽ! - ነፃ ሃሳብ (ክፍል 2) 

AddisWalta - AW
Подписаться 486 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

#waltatv #ነፃ_ሃሳብ
ከኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍስሃ ይታገሱ ጋር የተደረገ ቆይታ - ነፃ ሃሳብ (ክፍል 2)
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
RU-vid: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@danitsege
@danitsege Год назад
ጋዜጠኛ ይሉሀል ስሜነህ ነው አንበሳ ነክ ምርጥ ጠያቂ 👏👏👏
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Год назад
ፍስሃ ይታገሱ is a wise and great guy. Thank you Simeneh for this show.
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Год назад
በእውነት መዝጋት ነው...ይሄ በህዝብ ላይ በጣም ያፌዘ ይመስለኛል ህዝቡን ንቆታል የህዝብ ጆሮና ሮሮ ካልሆነ መዝጋት ነው ማባረር
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Год назад
ስለመልካም ውይይታቹ እናመሰግናለን። የግንባታው አሰራር ምን ዜናውን ብቻ፤ የተከበሩ ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ፤ ውበትህን ነው ያወጣው!!!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Год назад
Blessed 🙏🙏🙏🙏 ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ስሜ እናክብርሃለን
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 Год назад
EBCን ማየት ካቆምን ቆየን እዛው ተሞጋገሱበት በሁሉ ነገር አንደኛ በርቱ ለሁሉም ጊዜ አለውና 😂😂😂😂
@girmakebede7009
@girmakebede7009 Год назад
ETV በርቱ ጅመራችሁ ጥሩ ነው ከናተ ብዙ እንጠብቃለን!
@aberangusse1669
@aberangusse1669 Год назад
በወለጋ በተለያዩ የኦሮሚያ ቦታዎችና በ10 ሽህ የሚቆጠር ሰው ሲጨፈጨፍ አሁንም ሰው ሰው እየሞተ አንድም ቀን etv, fana, ebc ዘግበው አያቁም ስለዚህ የህዝብ ድምፅ ነው ማለት አይቻልም !
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Год назад
ስሜነህ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ።በደንብ ጠይቀኸዋል ግን የሥራ አስፈጻሚው መልስ አጥጋቢ አደለም።ስሜነህ በርታ!
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 Год назад
Perfect explanation! Wish you all success!
@leba22
@leba22 Год назад
Ay menlargeh 1 journalist in ethiopia semeneh lelaw ledemozu becha
@dejenemassebo9989
@dejenemassebo9989 Год назад
Fish, the great man
@woubeshetbelachew7138
@woubeshetbelachew7138 Год назад
ስራ አስፈፃሚው ለሚቀርብላቸው ጥያቄዎች የሚሰጡት መልስ በሙሉ መተማመን ላይ የተመሰረተ አይደለም:: መልሶቹ ቆራጥነት ያልታየበት ፍላጎትና ተግባር ለይስሙላ የተገለፀበት ብቻ ነው:: በመላ የመንግስት ሹመኞች የተለመዱት ኅላፊነት ያለመውሰድ ዘይቤዎች እርሳቸውም ዘንድ ተንፀባርቀዋል:: " መደረግ ይኖርበታል", " እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው", እና መሰል ከኅላፊነት የሚያሸሹ ቃላትን በተደጋጋሚ ተጠቅመዋል:: እናደርጋለን እንሰራለን እንፈፅማለን የሚሉ ቃላት ከመንግስት ሹመኞች አይወጣም:: ትዝብት ነው ኅላፊነት የማይወስድ የመንግስት ባለስልጣንን በብዙሃን መገናኛ መስማት:: ሊስተካከል የሚገባው ጉዳይ ነው::
@sebesebachewhailemichael511
ጋዜጠኛ ስሜነ ባይፈርስ ሁልግዜም እንደምለዉ ወንዳታ የሆነ ድንቅ ጋዜጠኛ ነዉ ። አቶ ፍስሐ ይታገሱም ጅማሬዉን ያዝልቅለት ፍፃሜዉንም ያሳምርለት እንጂ ቅርብ የሆነ በዘርፉ ጠለቅ ያለ እዉቀት ያለዉ ሰዉ ሆኖ ነዉ ያገኘሁት። ምክንያቱም ነፃ ሀሳብ ላይ የሚቀርቡ ብዙ ሹማምንቶችን እንደዚህ ፈታ ቀለል ብለዉ ቀርበዉ ያየኋቸዉ ግዚያት እጅግ ጥቂት ስለነበሩ ነዉ። በዛ ላይ ተጠያቂዉ ጥያቄና ተጠያቂነትን ለመሸሽ topic avoidance strategy እንደ ማምለጫ ስልት የማይጠቀሙ ሀቀኛ ሆነዉ አግኝቻቸዋለሁ።
@mamush3456
@mamush3456 Год назад
በ EBC እውነት አልጠብቅም ካልተስተካከለ
@lydiabooji4772
@lydiabooji4772 Год назад
🎉Ato Fiseha you have done highly important initiative to get this inistitution to get reorganized and renewed. The inistitution has changed/renewed, but it is also expected that change of attitude on your presentators may need kind of change.😂😂😂 what is wrong if they show ease and good mood for the people on the day to day news, tv ameshash, topical isdues etc... Most of the time they come out with long faces 😊😊. No smile or freedom or confidence in them. What is wrong? For the rest the building is of great quality. But to keep it up to the standard is required from your presentators. Thank you Sir. You are remarkable. 🎉
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Год назад
መልሱ ሁሉንም ነገር ይቀረናል ነው የሚለው....ወይ ማማዬ ኢትዮጵያ እንደዚህ ይቀልዱብሽ
@alele5410
@alele5410 Год назад
ስሜነህ ግን ለምን ጠቅላዩን እንተርቪው አታረግም?
@selamdesta8678
@selamdesta8678 Год назад
ቻው የአማርኛ ቃል አይደለም From Atlanta, Georgia, USA
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 11 месяцев назад
እረ ኡኡቴ የህዝብ
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i Год назад
ህንፃወችም ሆነ ስቲድዮች ስፖንሰር ካረጉ ህንፃዉ በስማቸዉ ይሰየማል። ይህ በሌላዉ አለም የተለመደ አሰራር ነዉ።
@amangetachew5686
@amangetachew5686 Год назад
ebc walta fana tv ሚዲያውን ዝጉና ከብት እርባታ ዶሮ እርባታ ከፍታቹ ስሩበት አትረቡም
@AbubogaleAbubogale12
@AbubogaleAbubogale12 Год назад
Weyyyy weyyyy enmokeralen 🎉
@khalidmohammed8959
@khalidmohammed8959 Год назад
ራሱ ዋልታ እንደዚ ዘግ ቦ ያቃል ችግሮች ና የህዝብ ብሶት ለምን ይዋሻል እራሱ ዋልታም ችግሮቹንና ክፍተቶቹን ማስተካከል አለበት ተማማሩ እሺ
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 Год назад
ለመጣው ሁላ እንዳሸረገዳችሁ መቼ ነው የህዝብ ድምጽ የምትሆኑት
@hassinismail9823
@hassinismail9823 Год назад
እናተን ተመገደፍ ብሩን ሰብስቦ ማቃጠል
@DessalegnBitew
@DessalegnBitew Год назад
EBC መቸም የህዝብ ሆኖ አያውቅም፣ በጀትም ከመንግስት ነው፣ ስለዚህ የመንግስት አፍ እንጅ የህዝብ መስታውት አይደለም! ኬኒያና ደቡብ አፍሪካ መሪ ሚዲያዎች የግል ናቸው። እኔ በግሌ ከኢቢሲ ምንም አልጠብቅም፣ ተመልክቸም አይደለሁም፣ ምን ላገኝ!
@gsgsgva8505
@gsgsgva8505 Год назад
ጋዜጠኛው ሁሉ እዳተ ሀቀኛ በሁነ ስሜነህ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Год назад
Sir ለምን የውጪ እገር ሚዲያዎችን አታይም ብዙም ሳትርቅ ኬኒያ ሂድ ትንሽ ችግር አገር ውስጥ ካለ ማንኛውን ነገር ይዘግባሉ ሰው ሲገደል ሲፈናቀል ማንኛውንም ነገር ከዚያ ነገሮች ተረባርቦ ይቆማል እኛ አገር ግን ይደበቃል ለመንግስት ይቆማሉ እናንተ ሌቦች ናችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያስፈልገው የህዝብ እሮሮ መሆን ሲሆን ነው
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Год назад
አባይየኢትዮጵያእንዳይመስለንድረስደርሼነበርአላሩሲናኡስታዝጀማልናቸውቀንከሌትእየሰሩያሉትፈርቼነበርአባይኢትዮጵያኖችደሞዝመቀነትተፈቶየትታገዘእስከማይመስለንአቀራረቡቀዝቅዞብንፈራንየኔነትእንዳይሰማንሆነብን
@leba22
@leba22 Год назад
Mechem ebc aytamenem
@leba22
@leba22 Год назад
Ay ewenetun yemenager tefa
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 Год назад
ETV ድሮም ሽንት ቤት ነው አሁንም እንደዛው ነው
@makis1623
@makis1623 Год назад
ስሜነህ እስካሁን ከባለስልጣን የቀረህ ሽመልስ ነው 😂
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Год назад
ፍሰሀዬ 😂
@helenhelen6915
@helenhelen6915 Год назад
Weshitam ebc
@MesafintMesfin-uy1mc
@MesafintMesfin-uy1mc 11 месяцев назад
I can't tell you how they're corrupted, to get employment, most are family related
@abenazertakele3266
@abenazertakele3266 Год назад
yihe sewye yemiyawaridewin enji yemiyakebrewin ayakebrim😏😏😏😏😏😏😏😏
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 Год назад
አብይና ጀሌዎቹ ይመልከቱት እኛን አይመለከትም
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 11 месяцев назад
ኢቲቪ አይቼ አላውቅም ፡ግን ከመብራት ቢል ጋረ ቆረጡብኝ። ውሸታም መሪ ነው።የሱዳን እዪዘገብክ የሀገሪቱን ህዝብ መፈናቀል አለመዘገብ የወረደ ሚዲያ ሀላፊነት ነው።
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y Год назад
He is not convincing and he doesn't seem to be qualified either. He is pasiev and I can't imagine that he goes about his task impartially an example of this is that he has forbidden siyum teshome to come there because shimeles abdisa ordered it, although he has no say there because siyum teshome as a jornalist reveals everything that shimels abdisa does !!!
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 Год назад
ወሬና ማሽቃበጥ ብቻ
@ngusulove2605
@ngusulove2605 Год назад
የውሸት ሚዲያ ebc
@Lemishe
@Lemishe Год назад
እውቀት የሚባል የለም ይህ የመንጋ የተረኛ ስርአት ተደርምሶ ድራሹ እስኪጠፋ ትግሉ በሁሉም አቅጣጫ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሁን የአማሪ ባለስልጣን የሚባል የባንዳ ስብስብ ተሳዶ እየተመታ ነው ባንዳን ከአማራ ክልል ከፀዳ ቡኋላ ኦሮሞ የሚባልን ጥርስ አውጥተን እንታገለዋሐን የአባቶቻችን ከተማንም በእጃችን እናስገባለን የአማራ ህዝብ ቸጀግኒ ችግር የለበትም የማንም ዝንባም ተራ ባንዳ መጫወቻ ሆነን አቀርም አቀጥልም ኢትዮጵያ ትደረማመሣለች እንጂ ፈፅሞ በኦሮሞ እየተገዛ አይቀጥልም!
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Год назад
ስሜነህየጋዜዘኞችቁንጮእንደሆክአያቁህምይመስለኛልየማደንቅህከምትመገበውከምታውቀውንጥንቃቄህንአደቃለውአተየማታቀውተአምርየለምየኢትዮጵያከቲባብየሀለው
Далее