Тёмный

የኢትዮጵያዊው ፈላስፋ የዶ/ር እጓለ የፍልስፍና መንገድ 

ዐውደ ፋጎስ - Awude Fagos Discussion Club
Подписаться 1,8 тыс.
Просмотров 3,2 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@GezahegnFekede
@GezahegnFekede 8 месяцев назад
ዮናስ በጣም የተመቸኝ ሀሳብነው ያነሳሀው በጣም አመሰግናለው❤
@abenezerwondwossen9950
@abenezerwondwossen9950 8 месяцев назад
በጣም ጥሩና አስተማሪ ፕሮግራም ነው። I luv this man ወደ ሚዲያው አውጡት እላለሁ።
@Wakamedia5210
@Wakamedia5210 9 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ፀግሽ
@Homme45
@Homme45 8 месяцев назад
የጨለማ ዘመን በተባለው ላይ የብዙዎች እሳቤ shallow ነው። የFather Friedrich Copleston and Professor Anthony Kennyን 1)A History of Philosophy, vols2-3 እና 2) Western History of Philosophy, vol2 ን ብታነቡት መልካም ነው። የዶ/ር እጓለ መጽሐፍም ላይ ያየሁት ትልቅ ድክመት ነው።
@sisayali9018
@sisayali9018 8 месяцев назад
yone great man
@ኢትዮጵኑብያ
@ኢትዮጵኑብያ 27 дней назад
የሚያውቅ ሰው ማሳተፉ አይሻልም ነገረ መለኮት ላይ የቆዩ የጉባኤ መምህራን እንዳሉ አይጠፋችሁም
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 8 месяцев назад
የአውሮፖ ስልጣኔ በጥንቆላ ነው ሲል ምኑ ያስቃል ለእውነት የቀረበ ነው። ካንት ካንት እያላቹህ የምታመልኩት ብትል ሊዎናርደ ሆነ ብትል ሼክስፒር ብትል እነሱ ከሚሰጡህ ውጭ መጽሃፍ ብታገላብጥ ትደርስበታለህ ። እስቲ እነሱ ከሚነግሯቹህ ውጭ አንብቡ።
Далее
ፍልስፍና Philosophy
1:26:19
Просмотров 36 тыс.