Тёмный

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ድክመታቸው ምንድን ነው? 13: Donkey Tube Eshetu Melese 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 1,6 млн
50% 1

Dink lejoch is an Ethiopian RU-vid series created and produced by Comedian Eshetu Melese. The series features young adults who perform in such a way that engages an audience. Affiliate marketing is an advertising model in which a company compensates third-party publishers to generate traffic or leads to the company's products and services. The third-party publishers are affiliates, and the commission fee incentivizes them to find ways to promote the company.
#donkeytube
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

20 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@hopehope7889
@hopehope7889 2 года назад
I’m amazed how a child born in America can have so much knowledge of his country! The parents have done a great job raising him!
@i.k.m5554
@i.k.m5554 3 года назад
ከጎዳና ልጆችን አቅርብ በዛውም እሚረዳቸው ስለሚኖር በተረፈ ደስ ይላል
@madesign21
@madesign21 3 года назад
ግሩም ሀሳብ
@yabsratesfa8314
@yabsratesfa8314 2 года назад
Betkkl
@seadbinteslam7415
@seadbinteslam7415 2 года назад
👍
@seadas732
@seadas732 2 года назад
ድንቅ ሀሳብ በትክክል
@alhemdulilahalakulihel3873
@alhemdulilahalakulihel3873 Год назад
ትክክል ሁልጊዜ የሀብታም ልጅ ብቻ ለምን
@user-xi2hm3vn6n
@user-xi2hm3vn6n 3 года назад
መንታ ልጅ ይስጠኝ እደኔ መንታ የሚፈልግ ማነዉ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@user-gx8nl5hx2x
@user-gx8nl5hx2x 3 года назад
እኔ
@user-vb1su9hg9u
@user-vb1su9hg9u 3 года назад
ይስጥሽ እኔም እፈልጋለው
@zabibaali9470
@zabibaali9470 3 года назад
Yargilsh
@zabibaali9470
@zabibaali9470 3 года назад
@@user-vb1su9hg9u enem...betam emegnalehu
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 года назад
👆
@user-zc4py1si2k
@user-zc4py1si2k 3 года назад
ልጅ መውለድ ለምፈልጉ አምላክ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ።
@alhamdulilah446
@alhamdulilah446 3 года назад
አሚንንን
@hiwot8723
@hiwot8723 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-mk6yg9zt7k
@user-mk6yg9zt7k 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-dp3xs8hh7l
@user-dp3xs8hh7l 3 года назад
ደምሩኝ እህቶቼ
@zinashzinash1914
@zinashzinash1914 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@maryjohn2562
@maryjohn2562 3 года назад
እባክህን ወንድሜ ጉዳና የወደቁትንም ልጆች አቅርባቸው እነሱም ልዬ ስጦታ አላቸው ። በጣም አደንቅሀለሁኝ።
@destateman7989
@destateman7989 3 года назад
የአንች ሀሳብ ያስማመኛል እውነት ነው እሼ ከጎናም አቅርብልን
@betelehembenti7937
@betelehembenti7937 3 года назад
ሃሳብሽ ጥሩ ነው ግን ፕሮግራሙ ቤተሰብ ደደውሎ ነው የሚያቀርበው እንጂ እሸቱ አይደለም
@maryjohn2562
@maryjohn2562 3 года назад
@@betelehembenti7937 ከታሰበበት ይቻላል። የኜ እህት
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 3 года назад
ልጁ የተመቸው Like 👌 ማር የሆነ ልጅ እድግ በል ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥰
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@helenbegashaw7315
@helenbegashaw7315 3 года назад
ማር የሆነ ልጅ እድግ በል
@fkadumobile7777
@fkadumobile7777 3 года назад
@@helenbegashaw7315 የፌጣሪ ጢበቃ አይለይ እዲጊ በልልኝ አሜን አትእልም👈
@sume8253
@sume8253 3 года назад
SAx
@user-yz7yz8qf3o
@user-yz7yz8qf3o 3 года назад
hhhhh
@user-hz1yr7kc2c
@user-hz1yr7kc2c 3 года назад
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ ደስታ ከቤታቹህ ይግባ💔👏
@user-wq4ij5lb3d
@user-wq4ij5lb3d 3 года назад
አሚን
@user-wt5gh5ub2l
@user-wt5gh5ub2l 3 года назад
ኣሜን
@user-yt4tx8qj9i
@user-yt4tx8qj9i 3 года назад
አሜንንያረብብብ
@mohamedtube8639
@mohamedtube8639 3 года назад
አሜን
@mahikiru7249
@mahikiru7249 3 года назад
Amennn
@user-mu1qf4ed5q
@user-mu1qf4ed5q 3 года назад
ነፍሰጡርነኝ. ሁለተኛልጄን. እማምላክትቅረብሽ በሉኝ🙏🙏🙏🙏
@tinatinatina7918
@tinatinatina7918 3 года назад
እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ
@jurifeker3172
@jurifeker3172 3 года назад
እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ በሥላም ትገላግልሽ የተውለድውም በጥበብና በጸጋ እግዝያብሄር ያሣድግልች
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 3 года назад
እማምላክ ትቅረብሽ ያገሬ ልጅ
@hiiih5033
@hiiih5033 3 года назад
አይዞሽ እመብርሀን አለይ እኔም 10 ቀኔ ነው ከወለዱህ እቤቴ ነው የወለድሁት
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 3 года назад
እማምላክ ትቅርብሽ
@amusebah6444
@amusebah6444 3 года назад
ያረቢ እንዳንተ አይነት ጣፋጭ ልጅ ይስጠኝ ዱዓ ፀሎት አድርጉልኝ
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 года назад
ዬኔጌታ፡እዲጊባሊሊኚ😂😂😂😂
@mintetes2227
@mintetes2227 3 года назад
By buy
@yudaabdela1491
@yudaabdela1491 3 года назад
hi
@user-eo6ed7uj4o
@user-eo6ed7uj4o 3 года назад
ኢትዮጽያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የዚህ እሸቱመለሠን የምታደቁ ካላችሁ 👍አሳዩን
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ነኢማ ደምሪኝ
@user-eo6ed7uj4o
@user-eo6ed7uj4o 3 года назад
@@hayatwollotube397 እሽ
@user-eo6ed7uj4o
@user-eo6ed7uj4o 3 года назад
@@hayatwollotube397 ቆየሁ ከደመርኩሽ አንችምነይ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@user-eo6ed7uj4o ደመርኩሽ እኔም ማሚየ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 года назад
እኔ በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@marakiye7986
@marakiye7986 3 года назад
አሜሪካ ተወልዶ በ5 አመቱ የሃገሩን ሁለት ቋንቋ ይችላል፡፡ 🙌 እናትና አባቱን እናመሰግናለን፡፡ ሁላችንም ከነሱ መማር አለብን፡፡ የኔ ቆንጆ እድግ በልልኝ🥰
@inquirer322
@inquirer322 3 года назад
He was born in USA but never lived there. Fake diaspora new
@user-wt1yv8tf4x
@user-wt1yv8tf4x 2 года назад
ሳህ
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 3 года назад
ልጆች የውስጥ ሰላም ሲጠጡኝ እኮ የኢትዮጵያ ልጆች ሁሉ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን!!!
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 года назад
ከስደት መልስ የዚህ አይነት ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ ♥️
@user-xk6me7ff6p
@user-xk6me7ff6p 3 года назад
ለዚህ ልጅ አባት መሆን አለበት 😏😏😏
@user-eb7yc2po2d
@user-eb7yc2po2d 3 года назад
@@user-xk6me7ff6p 🤩😂🙄🙄
@zeki7603
@zeki7603 3 года назад
ከማን?
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 3 года назад
Abatun ato mekaelen le 1 Ken mewase new 😀😀😀
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 3 года назад
እግዚአብሄር ይርዳሽ
@suzimulat755
@suzimulat755 3 года назад
ውይይይይ አደበቱ ሲጣፍጥ ❤❤❤❤ እሼ ደግሞ ሁሉን መሆን የምትችለው ነገር በጣም ነው የሚመቸኝ ከህፃኑ ህፃን ከአዋቂው አዋቂ ከሁሉም ጋር የመግባባት ችሎታን ሰጥቶሀል ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅህ❤❤🙏🙏🙏
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@tigraya4426
@tigraya4426 3 года назад
እግዚያብሄር ያሳዲግህ የኔ ጣፋጭ
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 года назад
ተሹየ ይህንን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው የኔ ጣፋጭ እድግ በልልኝ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 года назад
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ በላገር ኢትዮጵያ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@negs6288
@negs6288 3 года назад
የሀብታም ልጆችን ብቻ ናቸው ይምናይ ይቅርታና የደሀውንም እስኪ አቅርቡቸው አታፍሮባቸውም እነሱም የትያ ልጆች ናቸው ይህን በማለቴ ይቅርታ ታጠፋሁ
@messisa7031
@messisa7031 3 года назад
በትክክል
@jerytube5481
@jerytube5481 3 года назад
Tedewelolete ekonw enji ebet hido felgo adelem mikerbew
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 года назад
Anchi jela ras
@almaztafera757
@almaztafera757 3 года назад
የምን ጣጣ ማብዛት ነው አፉ ላይ የመጣለትን ግጥም አድርጎ ምልስ
@chalikelbeche4190
@chalikelbeche4190 3 года назад
😂
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 года назад
ክክክክክ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 года назад
ልጅነት የሚናፈቅውኮ ለዚህ ነው ሀሳብ የምን ጭቀት አምን ማሰብ አፉላይ ያመጣውን ግጥም እያረገ ይመልሳል
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 3 года назад
@@Atwima አሚን አብሮ አይለየን
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 3 года назад
ልጆች እኮ ደስ ይላሉ ነፃ ናቸው እግዚአብሄር ያሳድጋቹ
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 3 года назад
የኔማር እደዛሬ ስቄ አላቅም ዱላዉ ወጥ እምሰራበትነዉ አላለም እግዚያብሄር ያሳድግህ
@user-wi7kt6wb8r
@user-wi7kt6wb8r 3 года назад
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@fatemaali8328
@fatemaali8328 3 года назад
ወጥጨትነው😜😃
@asiyamohammed4426
@asiyamohammed4426 3 года назад
Dimande
@hirutasrat7049
@hirutasrat7049 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግክ እፍፍፍፍ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ እንደኔ እስኪ ልጅ የምቶዱ ላይክ አርጉኝ
@user-xr3vq1wd4o
@user-xr3vq1wd4o 3 года назад
እኛንም ከስደት መልሶ እንደ ጣፋጭ ልጅ ይስጠን ይስጣችሁ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 года назад
እሼ የኔ ማር ታድለህ ከትልቁ ጋር ትልቅ ከትንሹ ጋር ትንሽ ደስ ሲሉ የኢትዮ ልጆ ስወዳችሁ እደጉ እሼም ተባርክ የኔ ልዩ
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 3 года назад
እስኪ ማነው እንደኔ ድንቅ ልጆች በጉጉት የሚጠብቅ እኔ ወላሂ በጣም ከሼ ፕሮግራም ቁጥር 1የምወደው ድንቅ ልጆችነው በቃ ንፁህ አምሮ ነጭወርቀት በሏቸው በምቃል ልግለጣቸው
@serkiabdulkader6012
@serkiabdulkader6012 2 года назад
አድግ በል የኔቆንጆ 🤩 በጣም ነዉ ያዝናናኝ !!!!
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 года назад
በጣም የሚያምር ልጅ ሲያምር እግዚአብሔር ያሳድግህ በሳቅ አፈካኝ ዋው የባህል ሽፈራው ያምራል💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@kidfilm4621
@kidfilm4621 2 года назад
>
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 года назад
ወይ ልጆች እኮ ፍጹም ንጹወች ናቸው ፈጣሪ በሞገስ በጥበብ አሳድጎ እምዬ ኢትዮጵያን የምትጠቅሙ የምታገለግሉ ከከፍታ ማማ የምታደርሷት ያድርጋችሁ
@rittys81
@rittys81 3 года назад
Kudos to his parents teaching him his culture and his languages much respect
@azmeruderdar4540
@azmeruderdar4540 3 года назад
ትግራይ ዓደይ ዓዲ ጀጋኑ
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 3 года назад
ለነዚህ ውብ ልጆች የንፁህ አእምሮ ባለቤቶች ስንል ዘርኘነትን ብሄርተኘነትን በጋራ እንዋጋ
@alemgirma5530
@alemgirma5530 3 года назад
ወይይይኔ በስመአም የኔ ጣፋጭ እድግ በልልኝ!! እሼ የኔ መልካም እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልክ
@azeb8385
@azeb8385 3 года назад
የኔ ቆንጆ ልጅ በሳቅ ገደለኝ እድግ በልልኝ
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 года назад
የልጂ ነገር በጣም ያስቃል በሳቅ የወጥ ማማሰያ ዱላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ዶንኪ ቲዩብ ይዞ የገባ ድንቅ ልጂ ሁለ ነገሩ የሚያስቅ ልጂ ቅቅቅቅቅቅቅ
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 3 года назад
ሰላም የኔ መልካም ወንድም ስያምር የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግ ባባዬ
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 года назад
እድግ በል የኔ ቆንጆ😘🙏🏻
@tdf97
@tdf97 Год назад
እሰይይ እንዴት ደስ ይላል ልጁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ እባካቹ በጎዳና ለይና በወለጋና በ ትግሬይ ህዝብ ያለው ግፍ ና ራሃብ እባካቹ ድምጽ እኑሁናቸው ኤ/ያ ና ትግሬይ አንድነታችን እግዚአብሔር አምላክ ይመልስልን
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 3 года назад
ተወዛዎዞቹ ይመቻሉ!!! ጎበዞች ሀይሚበጣም ጎበዝ በርቱ!!! 👏👏
@deboamare5171
@deboamare5171 3 года назад
ኛቲዬ የኔ ቆንጆ !!! እንደ ኬክ ግምጥ ማድረግ ነበር ወላጆቹ ታድለው !! የማን ነህ ገንፎ ዋጥ ማድረግ ነበር ይሄ ደግሞ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል
@user-zc4py1si2k
@user-zc4py1si2k 3 года назад
የተዋሕዶ ልጆች እኳን ለጾመ ነኔዎ አደረሳችሁ
@tigraya4426
@tigraya4426 3 года назад
እንኮዋን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ በጉጉት እየጠበቅን ነዉ
@user-zu7kh6lp1p
@user-zu7kh6lp1p 3 года назад
መቸ ነው ነገ ይበላል
@selamtube7601
@selamtube7601 3 года назад
አሜን እንኳን በሰላም አደረሰን
@selamtube7601
@selamtube7601 3 года назад
@@user-zu7kh6lp1p ነገ ነዉ
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 3 года назад
ካለችኝ ግዜ ቆንጥሬ ላዳምጥ ብዬ ገባሁና በሳቅ ፉንንን ብዬ ጨለጥኩት..Respect እሼ
@woineshetzeleke7983
@woineshetzeleke7983 3 года назад
ልጆችህ ንፁህ ፍጥረት ናቸው እሄ ልጅ ጥሩ ምሳሌ ነው።
@user-vl3ec9bk8v
@user-vl3ec9bk8v 2 года назад
ትግርኛዉ ነው ደስ ያለኚ 🌹🌹💯💯
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ማር በውጪ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለልጆቻችሁ የአገራቸውን ባሕል እና ወግ አስተምሯቸው
@selama716
@selama716 3 года назад
ጣፋጭ ነው❤❤❤ እድግ በል
@genberegeleta2661
@genberegeleta2661 3 года назад
Oh Eshetu the dances with the girls was amazing. Please continue to do so. From all our cultures. If possible, would you do from all religions to show us how they pray for mama Ethiopia? I just want you consider if it works for harmony. Love and peace to all
@user-tj1xn9rs4z
@user-tj1xn9rs4z 3 года назад
የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ❤🥰🥰🥰
@hanabekele4497
@hanabekele4497 3 года назад
ዋው ማር የሆነ ልጅ ነዉ ፈጣሪ ያሳድገው በጣም ሚገራርሙ ልጆችን ነው የምታቀርበው እሼ በርታልን ፕሮግራሞችህ ሁሉ መሳጭ ናቸው ኑርልኝ ምትመኘው ቦታ ፈጣሪ ያድርስ 👍👍👏👏👏
@tgalmey8713
@tgalmey8713 3 года назад
ዋው እሺ በጣም በርታልን ታቃለህ ድንቅ ልጆችን ለማየት እሁድን በጣም ነው እምጠብቀው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
ከሰደት መለሠ ወለደን🤱 ለመሣም ያበቃን🤲😘 እድግ በለ የኔ ማር
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 года назад
አሜንንንንን
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 3 года назад
አሜን
@user-oy4zf6xj2g
@user-oy4zf6xj2g 3 года назад
አሜን
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 3 года назад
አሜን ያብቃቹ አረብ ሀገር ያላቹ እህቶቼ ጎበዞች ጠንካሮች ናችው አይዞዋችሁ
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 года назад
የኔ ጣፋጭ ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን መፍትሔው ምንድነው ሲለው መፀለይ አለ እውነት ብለሃል ከፀሎት በቀር መፍትሄ የለም እግዚአብሔር ይባርክህ
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 года назад
amen
@marymikel565
@marymikel565 3 года назад
ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እውነት
@user-ej7nq4ev5v
@user-ej7nq4ev5v 3 года назад
በጣም ነው የሳኩት ውይይይይይይ እድግ በል በውነት እግዚአብሔር ያሳድግህ እልክ ያድርስህ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
እሸቱ ምርጥ ሰው ትክክል ልጆች ማበረታት ነው ብራቦ የአደጉት አገራት ልጆች ትውልድ ማስተማር ነው ሀገር ይረከባል
@eshetuadinew3686
@eshetuadinew3686 3 года назад
Eshe U are Best God Bless u More I love u
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 3 года назад
እሼ በጣም አድናቂህ ነኝ !!!!!! በርታ ምርጥ ኢትዬጵያዊ 💚💛❤️
@user-jk7tt3ud1z
@user-jk7tt3ud1z 3 года назад
እድግ በልልን በሳቅ ነው የገደለኝ ። ዶንኪየ ተባረክልን አዝናናህን።
@user-ng9ih1jz4t
@user-ng9ih1jz4t 3 года назад
ሲሳሳቱ ልታርማቸዉ ይገባል እሼ🙏 😘😘😘😘 መጠየቅ ብቻ ሳይሆን ይሄ ማለት ይሄ ነዉ ልትላቸዉ ግድ ይልሀል🥺😍
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 года назад
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ደካማ ጎናቸው ምንድነው ሲባል ሽሮጡ ሲል ሽሮ ወጡ ያለ መስሎኝ(ሳሮን) ለካ እሱ ሲሮጡ ማለቱ ነው😁😂😂
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 года назад
እኔም😂😂😂
@user-dq4sv6fy5e
@user-dq4sv6fy5e 3 года назад
እኔም 😁😁😁😁
@sarasara-zx3gn
@sarasara-zx3gn 3 года назад
ክክክክ
@semutube8222
@semutube8222 3 года назад
እኔ ራሱ ሳሮን ትዝ አለችኝ😂😂
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 3 года назад
እኔም
@tibeyinkebie7503
@tibeyinkebie7503 3 года назад
Yene konjo Egziabher yasadgih.
@wessenliben7656
@wessenliben7656 3 года назад
የኔ ጣፋጭ ተባረክ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
የኔ ገንፎ ጥበብን ይስጥህ ልጆች ልዩ ንጹህ ታዳጊ ናቸው በሳቅ ነው የሞትኩት
@atlas4738
@atlas4738 3 года назад
ገንፎ😂😂😂
@cvf5013
@cvf5013 3 года назад
ማሻአላህበጣምነውየሚያምረው
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 года назад
I love the kids what a wonderful beautiful kids this is what we need for our country instead poison them with politics dancing art going to church study the Bible that will change our world one love to Ethiopia💚💛❤💚💛❤💯🙏🙏🙏🤲🤲🤲 God bless everyone.
@yeneneshassegid2795
@yeneneshassegid2795 2 года назад
በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው በጣም ነው ተውዛዋቹ ደስ ነው የሚሉት እግዚአብሔር መጨረሻችው ያሳምረላችው
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 3 года назад
እዴት እደምወደው እኮ ድንቅ ልጆች አላህ ያሳድጋቹ የኔ ውቦች ኦሮምኛ ስጨፍር እኔን አዞረኝ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ እሼ የኔ አንደኛ ዘመንክ ይባረክ ጤና ይስጥክ
@user-jr4dw2zh6l
@user-jr4dw2zh6l 3 года назад
ኢትዮጵያ ሰላምሸ ይበዛ 💚💛❤ እንኳን ደሀና መጣችሁ
@bezamoges6310
@bezamoges6310 3 года назад
ዉድ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን 💚💛❤️ የኔ ጣፋጮች እደጉልን
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
በቅንነት እንደማመር
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@bezamoges6310
@bezamoges6310 3 года назад
@@hayatwollotube397 ደምሪኝ
@bezamoges6310
@bezamoges6310 3 года назад
@@Atwima ሁነናል
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@bezamoges6310 ነይ
@taduyemariyamlij656
@taduyemariyamlij656 3 года назад
ዋውውው ምርጥ ነው በርቱልን ሚጣ አንገቷ እንዳይቀጭ 😘🥰
@tirhasagw5728
@tirhasagw5728 3 года назад
Wow. I love you show. Keep it up brother 😂😂😂😂😂😀😀😀😀
@fasikakebede8027
@fasikakebede8027 3 года назад
አድናቆትን እና ምስጋና ለወላጆቹ በሰው አገር በሃላቸውን ቆንቆቸውን ስላስለመድት ምስጋናዬ ይድረሳቹ
@asterassefa5296
@asterassefa5296 3 года назад
He is so handsome!!!!ጌታ ያሳድግህና ኢትዮጵያን ጠቃሚ ያድርግህ።
@mikimiki7194
@mikimiki7194 3 года назад
ጎበዝ እሼ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሀ ይባርካችሁ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን።
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 2 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ጣፋጭ የሆነ ልጅ
@Efrata288
@Efrata288 3 года назад
እሽቱ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና ልክ ነህ ሃገራችን ያስጠሩ ዛሬም በሙያቸው ሃገር የሚያገለግሉ ብዙዎች ናቸው እነኝህ ልጆች gifted ናቸው sponsor ቢገኝላቸው በበለጠ በማያቋርጥ ስራቸው ያለ ችግር ታዋቂ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ
@yaali5933
@yaali5933 3 года назад
አራ ከልጆቹ ይልቅ እሼቱ የምማች ለይክ 👍
@user-nu5kd3xq3i
@user-nu5kd3xq3i 3 года назад
እውይ የኔ ጣፋጭ ደስ ሲል እግዚአብሔር ያሳደግህ
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e Год назад
አይ እሸቱ ስትመቸ ለልጆች እደሟኝ በሳቅ ሙቸ እድግ በልልን ጣፋጭ😍❤❤
@user-xh6jl3ph9o
@user-xh6jl3ph9o 3 года назад
ሲያምር በማርያም እግዚአብሔር ያሳድግህ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@ማራናታ ጌታ ማራናታ ደምሪኝ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
የማርያም ደምሪኝ
@user-xh6jl3ph9o
@user-xh6jl3ph9o 3 года назад
@@hayatwollotube397 እሺ
@hooahooa6181
@hooahooa6181 3 года назад
አለባበሱ መሽአላ ያምራል አላህያሳድግህ ማር ነክ
@sarondawit9462
@sarondawit9462 3 года назад
ጣፍጭ የሆነ ልጅ ማር ጌታ ያሳድግክ🙏❤
@sebli1256
@sebli1256 3 года назад
ፈጣሪ ያሳድግክ አሹ ምርጥ ኢትዮጵያዉይ ነክ እናመሰግናለን
@yaali5933
@yaali5933 3 года назад
ወይኔ እስከ ዘሬ እንዴዝ ስቄ አለቅም አፉ ስጠፍጥ ጠፋጭ 👍
@user-ff7qo3ik8b
@user-ff7qo3ik8b 3 года назад
😍😘 😀😂😂 የአርቲስቶች ድክመት ሽሮወጥ የሚል መሥሎኝየማማሰያው ነገርክክክክክ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 3 года назад
ወይኔ ሚካኤልዬ እንዴት እዳሳቀኝ እግዚአብሔር ያሳድግህ ጣፋጭ የሆነልጅ💐❤🌹😍😁😁 እሼ አንተም በሳቅ ገደልከኝ የአምር ኑርልን ወንድማችን😁😁😍
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ በእውነት ጭፈራው ደሞ ልዩ ናቸው በእውነት እደጉልኝ
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 3 года назад
ወይኔ ዛሬ ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂 የልጅ ጫወታ አህምሮን ያድሳል
@alember9524
@alember9524 3 года назад
ከልጆቹ የበለጠ ዘና የሚያደርገኝ አሼ ነው😀😀
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰🥰❤️
@selamgebeyehu1872
@selamgebeyehu1872 3 года назад
ውይይት ባገኘውህ እና ንክስስስ ባደረኩህ የኔ ጣፋጭ
@geda630
@geda630 3 года назад
HE IS REALY CUTE 😁😁😁✅💯🙏 እግዚአብሔር ያሳድግህ
@sameerahamza3550
@sameerahamza3550 3 года назад
ያላገባቹ አግብታቹ ወልዳቹ ክበሩልኝ ልጁ ግን በሳቅ ገደለኝ የኔ ቅመም
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 3 года назад
አሚን
@hannakif26
@hannakif26 3 года назад
እሼ ቻናልህ ሱሴ ሆኖል በርታ በጣም ጎበዝ መልክቶችህ ሁሉ መልካም ናቸው በርታ ሰክሰስህን በትልቁ ማየት እፈልጋለሁ።ሕጻናትን ማቅረብ ትውልድ እንዳይጠፋ ያደርጋል ። ለታዳጊ የእስክስታ መችዎቸ በርቱ በልልን።
@adisadis5198
@adisadis5198 3 года назад
አረ በጣም ደስ ይላል እሸቱ እግዚአብሔር ያበርታህ ደስ የሚል ነገሮችን ነው የምታቀርበው ይመችህ ሽ አመት ያኑርልን አሜን
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 3 года назад
እውይ የኔ ማር ቆንጅዬ ካአለባብሱ ጋር ውብት እራስን እድግ በለ ይስጥሽ በሎኝ ልጅ በጣም ነው እምወደው ግን ገና አላገባሁም
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ ይስጤኝ
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 3 года назад
*አሼ የልጅ አዋቂ ለምትሠራው ሥራ እናመሠግናለን ህፃናት እኳ የልብ ብርሀን ናቸው እውነትም ድንቅ ልጆች*
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 года назад
ወይኔ በሳቅ ገደለኝ የኔ ማር ደስስስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቃ የምን መጨናነቅ ለሁሉም ጥያቄ እንደመጣለት መመለስ እንጅ ክክክክክክክክክክ አይ ህፃናት አኮ ንፁህ ናቸው እደጉልን
@user-jp3gn1ti1v
@user-jp3gn1ti1v 2 года назад
ኧረ ወየሑ በሳቅ ሞትኩ እሸ ግን ምን ትጠቀማለሕ ልባችን ፈነዳኮ እድግ በልልን የኔ ባባ
@birhan5110
@birhan5110 3 года назад
እሽዬ ውድ ነገር ዛሬ ገና መጀመርያ አገኘው ግን እንደልጆ ።ጣፋጭ ምን አለ አፉ ሲጣፍጥ
@anaztm192
@anaztm192 3 года назад
ሀሀሀልጁ ከጭቀት ነፃ ነዉ እንደወረደ ግጥም ግጥምነዉ
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 года назад
👬👫ይሄን ፕሮግራም በጣም ነዉ የምወደዉ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ😊 😍የኔ ድንቡሽቡሽ እድግ በልልን😘 ደካማ ጎናቸዉ ሽሮ ወጡ😂😀😀😀😀
@user-mp7vm6qn9m
@user-mp7vm6qn9m 3 года назад
ሲሮጡ ለማለት ነው ክክክክክ
@user-ff7qo3ik8b
@user-ff7qo3ik8b 3 года назад
ያማል ቅኔው😀😂😂
@princessmekelle81
@princessmekelle81 3 года назад
የኔ ጣፋጭ እድግ በልልኝ❤❤❤❤
Далее
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Просмотров 8 млн
oxirigacha 🤣🤣
0:34
Просмотров 5 млн
100❤️
0:20
Просмотров 61 млн