Тёмный

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ እንዴት ይጠገን? Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 7 тыс.
50% 1

በኢቢሲ የስፖርት ተንታኝ የኢንስትራክተር መሰረት መንግስቱ የመፍትሔ ሐሳቦች

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@mulugetabariso4504
@mulugetabariso4504 29 дней назад
ይህ ሰው በጣም ጎቤዝ ነው።
@geremewkechine3891
@geremewkechine3891 29 дней назад
ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ኑሪልን
@alemtube12
@alemtube12 29 дней назад
እዉነት አንተን አለማድነቅ አይቻልም ለሀገሩ ያለዉን ፍቅር በእንባ እታጠበ ፍቅሩን የገለፀ ሰዉ❤❤😢😢
@Kidst12
@Kidst12 29 дней назад
ከዘንድሮው የ ፓሪስ ኦሎምፒክ 2024 ያተረፍነው እርሶን ብቻ ነው ! እናመሰግናለን 💚💛❤️ ስለ ትንታኔዎት ፣ እውነትን ስለመናገሮ ፣ በእንባ ስለታጀበው የኢትዮጵያዊነት ስሜትና ፍቅር ሁሉ እናመሰግናለን ! እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia 26 дней назад
ዋው። እውቀት ስለካ መሰረት ነው ለካ
@tadiyossolomon3442
@tadiyossolomon3442 29 дней назад
❤❤❤ትክክለኛው ሰው ለ አትሌቲክሱ በርታልን ወንድማችን❤❤❤
@maschalfiseha1713
@maschalfiseha1713 27 дней назад
ይህን እውቀት ይዞ ፌዴሬሽን መግባት እና መቀየር አለበት።
@bestfriend1871
@bestfriend1871 29 дней назад
ንግግሩ ምርጥ እና የበሰለ ነው ነገር ግን ከስሜታዊነት ወጣ ቢል መልካም ነው ❤❤❤
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 29 дней назад
በዕውቀቱ ልክም መደነቅ ብቻ ሳይሆን ተጠቃሚ ይሁን!!! የዚህች ሀገር አንዱ ችግር አዋቂ ቦታ አይሰጠውም፤ አጭበርባሪና አስመሳይ ግን እያስመሰለ ሀገር ያጠፋል። ይኸ ይቁም።
@kassahunfikre552
@kassahunfikre552 29 дней назад
EBC ተመልካች ሰሞኑን እያገኝ ነው በዝህ ሰውዬ ምክንያት።
@tedhazen3288
@tedhazen3288 29 дней назад
WE NEED PEOPLES LIKE HIM. ETHIOPIAN WILL WIN
@user-nl3bp8kc4n
@user-nl3bp8kc4n 28 дней назад
እኔ ብቻ ነኝ የት ነበር ያልኩት አለም እስፖርቱ እየመሩት ያለው በትምርት ነው እኛ ሁለት ነገር አለን ሁለቱን ማስማማት ያስፈልገናል የተማረና ልምድ ሁለቱ ከያዝን እባው በፈገግታ ይቀየራ አትጠራጠሩ ሳላደንቀው አላልፍም።
@kefelegnseyoum2368
@kefelegnseyoum2368 29 дней назад
ለኢንስትራክተር መሰረት መንግስቱ ETV ስላደረገለት ሁሉ አመሰግናለሁ፡፡ ነገር ግን ኢንስትራክተር መሰረት መንግስቱ ከዚህ ባለፈ የሀገር እንቁ ሃብት ስለሆነ ሀገሪቱ ልትጠቀምበት ይገባል፡፡ ለምሳሌ በተደራቢነትም ቢሆን አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት፣ የቱሪዝምና እስፖርት ሚንስትር ወይንም ሚንስትር ድኤታ………. ኢንስትራክተር መሰረት ፈጣሪ የሂወት ዘመንህን ይባርከው!
@je23_982
@je23_982 29 дней назад
እንስትራክተር ጥሩ ትንታኔ ኢቲቪ ጥሩ ነው።
@StudyCrafters_24
@StudyCrafters_24 29 дней назад
አያቹ ለኢትዮጵያ እሄ ሰዎ እጅግኑ ያስፈልጋል ለምን ግን እርሱ ወደ ስልጠና አላመጡም? ነነገሩ ግፊቱ በዛበት እንጂ። ግን የእርሱን ፅናት ሳላደንቅ አላልልፍም ጀግና ሰው "ሁሉም ግዜ አለው"
@ትግስት955
@ትግስት955 29 дней назад
አሸብር አንሱልን አንተን መሾም ነው አሸብር ነቀርሳ ነው😢😢
@onedrop33
@onedrop33 27 дней назад
The problem is incompetence and tribalism. Politics has no place in sports. Corrupt management is responsible for the decline.
@abdulfetasalehsiraj912
@abdulfetasalehsiraj912 29 дней назад
Ke rochaw yanten ngegrochen mesmate yblete yagagagne nber thank you ato mseret wedfetem kze yblet etbkalew
@KhalidMNur
@KhalidMNur 29 дней назад
ይህ ሰው ብቻ ስለአትሌቲክስ ይናገር!!
@seyoumbergidie6760
@seyoumbergidie6760 29 дней назад
ምን አስፈራችሁ ሁላችሁም ልቀቁ። በነጭ ከተበለጣችሁ ለምን አትሌቶቻችን ሪከርድ ይሰብራሉ? ኦሎምፒክ ብቻ ላይ ነው እግራቸው ቀጤማ የሚሆነው በ5 እና በ10 ሺህ? የችግሩ አካል አትሌቲክስ ፈደሬሽን፣ የኦሎምፒክ ኮሚቴው፣ አትሌትን እንደቅርጫ ተከፋፍሎ በብዙ አሰልጣኝ መሰልጠን የመሳሰሉትን ያካትታል። አንድ ዋና አሰልጣኝ በሃላፊነት ተመድቦ ሌሎች በመካከለኛ እና በርቀት ውድድሮች ወዘተ ምክትል አሰልጣኞች ካልተመደቡና አሰስ ገሰስ ከአትሌቶች ጋር የሚጉዋዝ ካልተገታ በሚቀጥለው አንድ ነሐስ አትጠብቁ። ምሩጽ ይፍጠርን የረዳው በ1972 ሞስኮ ኦሎምፒክ ያሽነፈው ለወራት አልጄሪያ ሄዶ ተለማምዶ እንደ ነበር ማስታወስ ያስፈልጋል።
@sewbigegn1837
@sewbigegn1837 29 дней назад
በቅድሚያ አስተያየት ብጀምር የመጨረሻ ቅሌታም እንደናንተ አይነቶች ጋር እንዴት አለቃ ሆኖ ማስተዳደር ይቻላል በአፍህ የምትቀዝን አድርጌ ነው የማየው ቻይናና አሜሪካ ለእስፖርት የሚያወጡት ገንዘብ ከሚያወጡት ጋር እኩል እንወዳደራለን ስትል የአማራ ጉረኛ መሆንህን በጉራ መነፋት ብቻ ነው አንድ ድርጂት ውድድሩ ተጠናቆ የያንዳንዳቸው የስራ ድርሻ ከነፕሮግራሙ ከተሰጠ በኋላ ፈረንሳይ ስትደርሱ ህግና ደንብ ለማውጣት የያንዳንዳቸው አፍ ሲቀደድ እኔ አለቃ ብሆን ወዳው አሳፍሬ ወደ ኢትዮጵያ ነበር የምመልስህ ዳግሚያ በእስታዲዮሙም እንዳትገባ ማድረግ ነበር ምክንያቱም ሃሳብ ካለ ገና በረራው ሳይጀምር እንጂ ከዛ በኋላ የያንዳንዱ አትሌት ጥያቄ ፈጽሞ የሚያነሳበት ጉዳይ የለም ቢኖርም ሃላፊው ካልተቀበለው ከዛ በኋላ የምታጉረመርም ከሆነ ወዳው ወዳገርህ ነበር መመለው የኢትዮጵያውያንን ወረርሽኝ አውቀዋለሁ ሃላፊም ሆኜ ኢትዮጵያም አሜሪካንም አይቸዋለሁ የራሱን ድርሻ እንጂ በሌላ ሰው ጉዳይ ገብቶ የሚፈተፍት ሁላችሁም አብይን መሆን የምትፈልጉ ሁላችሁም የጦር ጀነራሉን መሆን የምትፈልጉ ጋዜጠኛዋም ፖፖ ካንቺ ብዙ የሚጠበቅ መሆኑን አታውቂም የአንድ የስራ ድርሻ ምን አይነት ነው የምትጠይቁት አቅራርቶ ሲሄድ አንድም ጠጠር ያለ ጥያቄ አትጋፈጡም ምክንያቱም በራሳችሁ እምነት የላችሁም ወይም የእውቀት ደሃዎች ስለሆናችሁ እንደ አሜሪካ ብሎ ሲቀዝን እሱን ተወውና ባቅማችን እስቲ ጥፋት ለምን ሊፈጠር ይገባዋል አለቃዋ ደራርቱስ ለምን ታለቅሳለች ቅሌታም ህዝቦች ወራዳ መሆናችሁን እንዴት አድጎ ሰው ማስረዳት ይችላል ጋዜጠኛዋ በልብስ ከምታምሪ ጥያቄዎችሽን ብስል አድርጊው ክብር እራሱን ለሚያውቅ በጉራ እንደሚነፋው አይደለም ማስተዋል ያለው ሲሆን ነው ከክብሩ ጋር የሚወደሰው
@Guracha-lu5hu
@Guracha-lu5hu 29 дней назад
የፃፍከውን ብታነበው ላንተም አይገባህም😊 ቅል ጭንቅላት
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat 29 дней назад
እውነት አንተ ነህ ኃላፊ ሆነህ የምታውቀው? ምን እንደጻፍክ ራስህም እንዳልገባህ እርግጠኛ ነኝ። አታቀርሽብን አቦ!
Далее
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30