Тёмный

''የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ_ቤተክርስቲያን ታሪክ''_በአባ ጎርጎርዮስ_የሸዋ ሊቀ ጳጳስ_ምዕራፍ አንድ_በምንባብ (በትረካ)_Alafe Tube_አሌፍ ቲዩብ 

WoW Multimedia ዋው መልቲሚዲያ
Подписаться 575
Просмотров 10 тыс.
50% 1

''የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ_ቤተክርስቲያን ታሪክ''_በአባ ጎርጎርዮስ_የሸዋ ሊቀ ጳጳስ_ምዕራፍ አንድ_በምንባብ (በትረካ)_Alafe Tube_አሌፍ ቲዩብ

Опубликовано:

 

1 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@tigisttube9383
@tigisttube9383 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ተዋህዶ ለዘላዓለም ትኑር የደጋግ አባቶቻችን በረከት አይለየን❤
@mhmdahn-bo6sm
@mhmdahn-bo6sm Год назад
ilove you i mess uu ehiopia💚💛❤️👍👍😭😭😭
@SolomonVA
@SolomonVA Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን፡ እናመሰግናለን
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Год назад
ተቢረኩው በጣም ይመሰጥጣል ወቅታዊ ነው
@alafetube911
@alafetube911 Год назад
ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EWHCw4HDnog.html
@MastieAlemu-rs4im
@MastieAlemu-rs4im Год назад
በጣም አሪፍ ነው
@OrthodoxTewahedo-
@OrthodoxTewahedo- Год назад
የመጽሐፍ አመራረጥህን ወድጄዋለሁ፤ ትጋትህንም አደንቃለሁ፨የግዕዝና የባዕድ ቃላት አነባቡ የአብዛኛው ልክ አይደለም፨ ለቀጣይ በሚቀርቡት አነባቡን በቅርብ ካሉ አብያተክርስቲያናት ካሉ ሊቃውንት ጠይቀህ ብታቀርብ ሸጋ ነው፨
@alafetube911
@alafetube911 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w Год назад
Ahun,laba,kaman,bazabat,
@lemlema2976
@lemlema2976 Год назад
የኢትዬጰያ ታሪክ የትግራይ ታሪክ ነዉ እንዳለ.የአክሱም ነገስታት የነበሩ ኢዛና ና ሳይዛና ነገስታት ወንድማማቶች ናቸዉ. አብራሀ አፅባሀ ሁለተኛ ሰማቸዉ እንጂ ኢዛና ሳይዛና የአብራሀዉ አፅባሀዉ አባት ተብለዉ ተተርከዋል ስህተት ነዉ.. ትክክል ፅሁፍ አይደለም ሰዎች በራሳቸዉ እንደፈለጉት አድርገዉ ይፅፉታል. የአክሱም ታሪክ በተጋሩ ሊቃዉንት ተፅፎ ተቀምጠዋል. ቡዙ ስህተት አለዉ አስተካክሉት .
@alafetube911
@alafetube911 Год назад
ስለሰጡን አስተያየት እግዚአብሔር ይስጥልን። እውነት ነው ታሪክ እንደየ ጸሐፊው የተወሰኑ ልዩነቶች ሊኖሩ ይችላሉ። እርስዎ ስለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ አንብበው ትክክል ያሉት ነው ያሉት ካለም ለማቅረብ ዝግጁ ነን። ርዕሱን፣ ጸሐፊውን እና የተጻፈበትን ጊዜ ጠቅሰው ይጻፉልን ጥሩ ማነጻጸሪያ ይሆናል። ብሶትዎ ግን የሁላችንም ብሶት ነው። በሆነው ሁሉ እርስዎ የሆኑትን ሆነናል፤ ስሜቱም ተሰምቶናል፣ ተጨንቀንማል፣ አዝነናልም። ሆኖምግን "ቢዘገይም በዕርግጥ ይመጣልና እርሱ አይዘገይም" መጥፎ ስሜቶቻችንንም አስወግዶ አንድ ያደርገን ዘንድ አንለምናለን።
@lemlema2976
@lemlema2976 Год назад
ያች የቅዱሳን ሀገር የሆነች ትግራይ አክሱም ፅዬን ከኢአማንያን ከአረቦች ተባብራቹ ደበደባቸሀት. ለምን ታድያ ንዋየና ቅድስት ሰርቃቹ ወሰዳቹሁባት. ለምን ታድያ ጰጳሶች ከመከላከያ ጎን ነኝ ብላ ጦር ላካቹሁባት. ለምን ታድያ መነክሶች ከቦታቸዉ ተሳደዉ ተገደሉ. ኢትዬጰያ ተዋህዶ መሰረት እናት የሆነችዉ ያ ሁሉ መክራ አህዛብን ሰብስባቹህ ገዳሞችዋን አፈራረሳቹሁት. ጠቅላላ ኢትዬጰያ ታሪኬ ብላ የምትጠራቸዉ ከ ሀ እስከ ፐ የተረጋሩ አክሱማዉያን ታሪክ ነዉ. አሁን ምን አስፈለ የሄ በደምብ ያልተጠና ፅሁፍ ማቅረብ. የትግራይ ታሪክ ይፈለጋል ህዝቡ ግን ከምድረ ገፅ ኢንዲጠፋ ይፈለጋል.
@medhinkido2170
@medhinkido2170 Год назад
💯true
Далее
Gặp 2 thánh troll | CHANG DORY | ometv
00:42
Просмотров 22 млн
Happy 4th of July 😂
00:12
Просмотров 15 млн