Тёмный

''የኤርትራ ጉዳይ የሚፈታው በፖለቲካ ነበር ተሳስተናል ሁላችንም ጎረምሶች ነበርን''ብ/ጄኔራል ካሳዬ ጨመዳ 

JTV Ethiopia
Подписаться 372 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Jossy in the House show interview with Brigadier General Kassaye Chemeda this week /PART B/

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 340   
@mamiemamila4131
@mamiemamila4131 5 лет назад
ጆሲ ሓወይ ኣነ ብጣዕሚ ኢየ ዝፈትወካ ብጣሚ ኢየ ዉን መደብካ ዝከታተሎ ኣንበሳ ኢና ንፉዕ ፡ እዚ ናይ ኤርትራ ናይ ኢትዮ እንዳኣልዓልካ ትዛረቦ ዘለካ ግን ኣቃርጾ ብቅልጡፍ ኣቃርጾ ፡ እዚ ድማ ናይ ደርግ ተረፍ ኢዩ ፡ በደልቲ ተራሳዕኩሞ ተበደልቲ ግን ኣብ ዉሽጥና ኢዩ ነዛ ዘላ ሰላም ኣይትቶካትኩዋ ፨፨፨
@zinashhaile2232
@zinashhaile2232 5 лет назад
The truth hurts
@ናይማርያምባርያእየናይኣም
@@zinashhaile2232 why?ድርግና አርዮስ አንድ ናቸው። ግን አላሉም ደርግ ጥሩ ነው ደምሀይ ነው የምያስገድሉ እያሉ ነው እኮ እውነታቸው ልትይ ነው? ታሪክ አይጠፋም አጥፍተናል ከማለት ይልቅ የተገደለ ነው ገዳይ ማለት ትንሽ ለፈጣሪና ለስው የማይፈራ ሰው ማለት ነው።
@efremberhane422
@efremberhane422 5 лет назад
Nay mintay hawey iyu izi, bhawi indatetebse seb nimillionat sebat yegagiyu alewu, seb keweduu iyom. Izi kunat miwilae iyu
@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
ጆሲ ጉራጌ እንጂ ትግሬ አደለም በአማርኛ ጠይቀው
@God-db9vp
@God-db9vp 5 лет назад
ነብሲ ዘረባ ኣቃርጾ ኣይበሃልን እዩ ጋዜጠኛ እዩ፡ ንስካ ከኣ ሓሳብካ ትህቦ።
@temesgenbf8511
@temesgenbf8511 5 лет назад
በኢትዮጵያ ስራዕቶች የተፈጽመው ወንጀልና ጭፍጨፍ በተለያዩ የአለም መገናኞዎች ይወጡ ነበር። ስለዚ ካሳየ ጨመዳ ክህደትህና ውሽትህ ብዙም የሚያስቀጥል አይደለም። ከኃይለስላሴ እስከ ሕውሓት በኤርትራ ሕዝብ ይህ ነው የማይባል በደል ተፈጽሞል። *November 30, 1970 The Ona & Besikdira massacres. በዚህ ጭፍጨፍ የ 700 ስላማዊ ስዎች ሕይወት አልፍል። *February 1975 Massacres of Wekdeba . ይህ ደግሞ ከአስመራ በአምስት ክ/ሜትር በምትገኝ ከተማ በምትገኝ አንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተፈጽመ ጭፍጨፍ ነው። በጭፍጨፍው እስከ 3000 የሚደርስ ስላማዊ ስው አልቆል። ስለዚ ጭፍጨፍ Canada ጋዜጣ ላይ ወጥቶ ነበር። (The Citizen Ottawa) *March 3, 1975 አቁርደት 208 ስላማዊ ሕዝብ ድልድል በደርግ *May, 12. 1988 ሽዕብ የምትባል ቦታ ላይ የ 400 እስከ 450 በደርግ ስራዊት ተጨፍጭፍል * April 3-5, 1990 Masswa. 250 -300 ብአየር ድብደባ የሞቱ። List of massacres committed during the Eritrean war of independence. ብለህ ብትገባ በዝርዝር አለልህ። ስለዚ እኛ ኤርትራውያን ይቅር ልንል እንችላለን በፍጽም ግን አንርሳውም።
@ruthshimey6717
@ruthshimey6717 2 года назад
ውሸት ደርሰው በውሸት የምኖሩ: ንገራቸው'ማ። If they will keep on denying what they did, no one would ever trust to live with them ever.
@ንጽድቂተደሊናንኩሉሰብጽቡ
ጆሲ ንኤርትራ ክትኣቱ ኢልካ ኣይ ትሕሰብ ቁስልና ጎዲእካና ተበደልቲ ስቅ ስለ ዝበልና ንሰላም ደሊና ዝበደልኩም ትግዕሩ ኣለኩም ሓሳብ ካርታ ኤርትራ ትሕዉሱ ስለ ዚ ግደፍ ቁስልና ትጎዳኣና ኣለካኣንጻር ሰላም ትከውን ኣለካ
@elizag8353
@elizag8353 5 лет назад
Bdewom ab adebabay kikaxelu eyom
@Tarikeritrea
@Tarikeritrea 5 лет назад
ካሳየ ጨመዳ በጣም ባለጌ ነህ።ይገርመኛል።
@studio3316
@studio3316 5 лет назад
Please JTV, take down this video! It’s really disrespectful to Eritrean people and history.
@andexapple4082
@andexapple4082 5 лет назад
ካሁን በኃላ ኢትዮጵያ ኤርትራን የኔ ካልሆነች ብላ ሙጭጭ ትላለች ብዬ አልገምትም ምናልባት የኤርትራ ሕዝብ ጥያቄ ካልሆነ በቀር ባለንበት ሰላም ከሆን በቂ ይመስለኛል ነገር ግን ይሄ ሁሉ ደስታ ካሁን በፊት እንደተሞከረው በኢትዮጵያ ለመጠቀም ታስቦ ከሆነ ቅዥት ይሆናል
@JMGD44
@JMGD44 5 лет назад
የበላከው ይመለስ እና ደግሞ መፀሀፍ ቅዱስ ይጠቅሳል። የገደልካቸው ወጣትስ አያሳዝንህም ??? ደማቸው በአምላክ ፊት ይጮካል። ምን ጭንቅልልት አለህ... የገማ ነው።
@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
ምደረ ወርኛ ከወያኔ የባሰ ነው የበደላቸሁ ነው ደርግ በደለን የምትሉት ኤራትርዊን የምትወቅሱት እና ምን ይጠበስ ኢትዮጵያ እራሷን የቻለች ሀገር ነች እራሷን ቻሉ
@Faressamsonlishan
@Faressamsonlishan 2 месяца назад
የጋሽ ካሳዬ ፖለቲካ የየዋሆች ፖለቲካ ነው
@senayitdesm4613
@senayitdesm4613 5 лет назад
ምንድነው ዲስላይክ በዛ ለመስማት ፈራሁ?ምን ቢሆን ነው?
@weinitedros8060
@weinitedros8060 5 лет назад
Zeme bel bakeh ante shemagle
@HB-gf5cc
@HB-gf5cc 5 лет назад
Ere bezi edmie endezi wushet
@africaninprogress6502
@africaninprogress6502 5 лет назад
ታክስ እየከፈላችሁ ታግዙን ነበር አንት ደንቆሮ ይህ ነዉ እንግድህ ያንት እዉቀት ትንሽ በስሜት ትንሽ ሰዉ ገድለዋል አንት የጦርወንጀለኛ ነህ እስቲ እኔ ልጠይቅህ ሕርጊጎ ከተማ ዉስጥ በ 1975 እና 1976 ስንት ሰዉ አረዳችሁ ይህችን መልስ ጆሲ እባክህን ይህን ጥያቄ ጠይቀዉ ከምጽዋ ከተማ በስተ ደቡብ ስንት ሰዉ ገደላችሁ በአንድ ቀን 465 በጥይት ገደላችሁ አንቴ ወንጀለኛ አፍህን ሞልተህ ዛሬ በአባቶቻችን ሬሳ ላይ ሁነህ ትቀባዥራለህ ጆስ ይህን ፋሽት አርቀዉ ይህ ወንጀለኛ ነዉ Memorial day Hirgigo massacre 1975/1976 HirgigoChannel Stockholm ዛሬ የልጅ ልጆቻችን በየዓመቱ ያስታዉሱታልና የወጋ ብረሳ የተወጋ አይረሳም ባጠቃላይ ኤርትራን እርሱና ይህችን የቀረቻችሁን ኢትዮጵያ እስት አብራችሁ መኖር ሞክሩ
@temarlije3714
@temarlije3714 5 лет назад
Ante dedeb wisha wishetam dergi sew bela.....ethiopian tibeten tifres i love tigray agere
@zelenayo1964
@zelenayo1964 4 года назад
ቆይ እናሳያችኋለን ይሄ እኛ ላይ ያደረጋቹትን ግፍ እርስ በእርሳችሁ እንደምትገዳደሉ እናደርጋለን ጥርጥር የለኝም እሱም ነው ፍላጎቴ ያው እንደፍላጎታችን እየሆነ እየመጣ ነው 💯✅ 😂😂
@edensolomon8577
@edensolomon8577 5 лет назад
Hodam minm yemtaqew yelem ante wushetam
@medid.454
@medid.454 5 лет назад
Endezih timb shimagile wushetam ayche alawkm Shetata
@eritreanfarmchannel2084
@eritreanfarmchannel2084 5 лет назад
Wshetam, l can tell a lot how much was happening, again wshetam
@mengsgebre6608
@mengsgebre6608 5 лет назад
አማራ ግን በኤርትራ ህዝብ ላይ የፈጸማቹ ግፍ እና በደል መቸም አይረሳም:አንድያውም ፈጣሪ የእጀቹ ይስጣቹ:ሃይማኖት እንጂ እምነት የለችውም
@weldemariamfreweyni4376
@weldemariamfreweyni4376 5 лет назад
Don’t make excuses
@evrthingispossible4679
@evrthingispossible4679 5 лет назад
Gd yelem And ken tksunalachu jboch
@sameerasameera537
@sameerasameera537 5 лет назад
Uuuuuuuuuff Jaarsaa sobduuuu
@debesaiokubai3595
@debesaiokubai3595 2 года назад
ጀነራል ካሳየ የሽዕብ ረሳሄውንዴ ኣንተ የምትመራ ሰራዊት ኣይደለንዱአ የደመሰሱት
@Wegawi_8
@Wegawi_8 5 лет назад
ahya
@SamsomSemere
@SamsomSemere 2 года назад
የሀው ቢዳታ ኢሰያስ ሲላለው ኢንጂ አንገናኚም
@haileabhabtemariam4393
@haileabhabtemariam4393 5 лет назад
ጆስ በናትህ ኣንተ ኩቡር ሰው ነህ, እንዲት እንደዝሂ ታርጋለ? የ ኣስመራ ህዝብ እንዲት እንደተከበልህ ዘንግተሃል? ሰውየው የሰተህ መረጃ ስለ ኤርትራ ሃሰት ነው, ምክንያቱ ማርያም ግቢ ብትጊበኝ ደስ ይለጋን ,ኤክስፖ እና ኩሸት የደርግ ስብል ሰዎች እና ምርኮኞች የምገደሉት ቦታ ነው, ጂሲ ኣንድ ልነግርህ ለኤርትራ ህዝብ ይቕርታ ሳልትተይክ ኣስመራ እንዳትሄድ በታም ተናደናል ,
@robeldereje9674
@robeldereje9674 5 лет назад
Eritrea mechem behon ke Ethiopia gar degame atehonm be kegn gezat gezachehun erasachenen nesa awetan Eritrea yegna nebreche yebalal koshasha maferya
@adeyadijeganu9152
@adeyadijeganu9152 Год назад
በስተእርጅና ደሞ እንደዚ ይዋሻል ምድረ ኣሃያ ደርግ ከኣሃያም የበለጠ ሰይጣን ነበር ደሞ ኣታፍሩም ኣሮጊት ሰይጣን ደርግ ያደረሰው ግፍ እማ የኤርትራ ህዝብ ይመስክር እከካም ኣንተማ በስልጣን ሆነህ ጥሩ ኑሮ ኖሮሃል እባብ😏
@komanderashebr8200
@komanderashebr8200 5 лет назад
Kenategar endit Agrie telma 100 amet bawgiea aslfnwo tergen demo aswtnke Ante jasent Eritreawi deam egiek lay ale. Ante selarie tengralk dena
@haileabhabtemariam4393
@haileabhabtemariam4393 5 лет назад
ኣንተን ብሎ ጀነራል, ነንግስቱ ጨዋ ነው ትላለህ, እናንተ ለኤርትራ ህዝብ በታንክ ስትጸፈልጁ የነበራቹ ረስተሃል , በግ ኣብልተናል ትላለህ,ናፓል ቦም ምጽዋዕን ስትደበድቡስ ረስተሃል? ማሪያም ግቢስ ኣታውከውም ?ከረን ስቢል ህዝብ ስትገድሉስ? የኒገርም ያንተ ንግግር ደሞ እግዚኣብሄ ትተራለህ, በ ናቕፋ , ኣዲ ሰግዶ ሊሎች ለግዜው የረሳሁት የሃገራችን ከተሞች እና ገተሮች የደበደባቹ በተክርስቲያን እና የገደልካቸውን ኣባቶች ረስተሃል? ጆሲ እንዳልከህ እኛ ኣርትራውያን ነጻ ሃገር ነን, በምን ድነው በ ኣስመራ ያዘንክህ? የኤርትራ መንግስት ን ኦነግ, ጉንበት ሰባት እና ደምህት የተባሉ ኢትዮጲያ ግተገሉትና ለለውቱ የተጋደሉት ስንት ኣመት የለከለበ መንግስት እኮነው, በለውቱ ትልቕ ሚና ተጫውተዋል, ስደትኞች ደሞ በኣለም ኑሉ ያለ ነገር ነው እንጊ ኤርትራዊያን ቢቻ ኣይደለን የተሰደድን, ስንት ኢትዮጵያውያን ከንያ , ጅይቡቲ, ኡጋንዳ እና ሱማሌ ተሰደዋል, ተሩነት እኮ ሰይጣን ነው ብለሃል ጋሼ?ኣንተ የቶርነት መር የነበርክህስ የሰይታን ኣይደለህም ወይ? ለሻቢያ እስከ ናቕፋ ኣባርረናል ይላለህ? ለምን በናቕፋ ተውጃቸው? ራሳቸው ነው የሄዱ , ምክንያቱ እናንተ በዛን ጊዜ የድሮ ሶቤት እና ምብራቕ ጀርመን ሆናቹ እንጂ የደግት ሰራዊት ኣይደለም , ወታደራዊ ስልት ነው ያወታው,
@samunaitsem137
@samunaitsem137 5 лет назад
Josy ante lay kibr yalegin ligeltslih I really Tru sew neh. But yehne general stupid new coze hitsanatoch ,shmaglewoch be tank yeregetut more than 300 innocent hizeb yadergut endet yeresal
@okbaybereket4966
@okbaybereket4966 5 лет назад
Ayreseanayon eti zhalefe
@johnjohanes5167
@johnjohanes5167 5 лет назад
Hodam weshatam sentune Selamawi hazbe gedlehal Ahyea
@bininana6338
@bininana6338 5 лет назад
Eskahun yetetikewen almelesem josi antem megemet techlaleh betgrnia and ababal ale ( zebene webe zetsememe webe kebel kerma) yebalal webe yemtbal konjo lije nebrech endmibalew betert ena yayat hulu sele mimngat andu gen betam yewdat neber ena bednget yehun beadga jorown mesmat tesanew endzam huno gen yelbu mengiotu sele neberch webe yemtlew kal gen bedenb adrgo yademtat neber yehe sewye degmo endsu new yehonew ena kechalk josi metyek kalebhem tarike awkehe bedenb atartehe beteikew lehulum genzabe yehonal beye amnalew kalhone gen medbehen batablashew teru new Eritrea le Eritreawyan tewlen
@soliyanayemariyambb4799
@soliyanayemariyambb4799 5 лет назад
በጣም ጥሩ ታሪክ አዋቄህ ነሁ አባቴ እግዚአብሔርም ለዚህ ነው እድሜ የስጠሁ አገር ወዳጅ ነሁ አባቴ አሁን ያለው ትውልድ ታሪክ አያውቅም
@tsgeabraham7107
@tsgeabraham7107 5 лет назад
Mister ጨመዳ በጣም አስጠሊ ሰዊየ ፡ nobody wants to go backward stay where you are leave us alone you.
@tsgeabraham7107
@tsgeabraham7107 5 лет назад
To make yourself half-decent misterጨመዳ you could apologize to the Eritrean people for your crime.
@tsgeabraham7107
@tsgeabraham7107 5 лет назад
Misterጨመዳ ገዳይ መሪ ነበርክ we know you. There is a lot to say but it's not going to help.
@mihrohaile4229
@mihrohaile4229 5 лет назад
This guy didn't answer the question. Because he is a killer. What do you expect from criminal s?
@Bitaniya12
@Bitaniya12 5 лет назад
Mn chinklat alehhh mn ymeslal dedeb ante jose demo sew bleh terahew
@ሃገርንሃገራውያንጥራሕእያ
ጆሲ ካብቲ አቦታትካ ዝገብርዎ ዝነበሩ ንስካ ትገብሮ ዘለካ ይከፊእ ምክንያቱ እዚ ጀረናል እዚ ሐደ ካብቶም ጡብ አደታትና ዝቆረጸ ዝነበረ ዩ በጃካ ጆሲ ዝነበረካ ክብርታት ብሰንኪ እዚ ሙሽሙሽ ጀረናል ክብርካ ቀኒስካ ሐገዝ ከአ ነዚ አይግቦኦን ዩ አለው አቡኡ ድካታት ወተሃደራት ዝነበሩ ንሳቶም እዮም ዝሕገዙ በጃካ ግን ደምና አይተፍላሐዮ።
@zinashhaile2232
@zinashhaile2232 5 лет назад
Midre shabya tenchahcu telba hula 🤨
@lavieestbelle8346
@lavieestbelle8346 5 лет назад
Zinash Haile 👈🏼ሻእብያ ማን እንደሆነ አይታቹ ኮ ፋንድያ 🤣🤣
@samuelmehari5188
@samuelmehari5188 5 лет назад
@@zinashhaile2232 who the fuck are you. Anchi ye areb gered.
@Eruna1993
@Eruna1993 5 лет назад
@@zinashhaile2232 anchi kemalam yeareb gered kedama Zem beli
@God-db9vp
@God-db9vp 5 лет назад
እሞ እቲ ጀነራል እዩ ጸላኢ እምበር ጆሲ ኣይኮነን ዋላ ንሂትለር እንተዝዛራርቦ ውን ጽቡቅ ነይሩ
@ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ
በጃ ኤርትራ ኪድ ኣረጊት ሸይጣን Eኔ ምለው ሽንፈታቹ መቼ ነው ምታምኑት ሰው በላዎች ..
@bd1260
@bd1260 5 лет назад
ደርግ ax of evil ቀይ ሽብር 1, ኤርትራ መረታ እምበር የኤርትራ ሰው ኣይደልኝምን 2, እምቢ ያለ ሰው ጥይት ኣግሩሶው 3, ሀሁ ኤርትራ ትው ደም 4, ተገንጸልቲ ኣረቦች በሃይለስላሰ እና በደርግ እየተቃጠለ መንደሮች የሞቱ ሰላማዊ የኤርትራን ሰዎች ከተሞች 1, ወኪድባ 2,ሽዕብ 3, ሕርጊጎ 4, ዓይለት 5, ጎምሆት 6, ናቅፋ.....etc ጥልያን እምብዛ እፋተው እሞ ኣብ በብያቶም ከምዝብሃል ምሳኹም ሲ respect side by side. Enough is enough we respect you as a neighbore.
@onelove-sv4vt
@onelove-sv4vt 5 лет назад
አኔ የሚገርመጝ ነገር ኢትዮጵያዊ ብሄርተጝነት ማረጋገጫው ኤርትራን አንደ አገር አለመቀበል ነው አንዴ?ያበደ ፖለቲከጛ ሁሉ አየተነሳ አንድ አገር ማረግ የሚፈልገው።ኤርትራ አኮ በሽዎች የሚቆጠሩ ውድ ለጆችዋን ስውታ ሉአላዊ አገር ከሆነች ድፍን ሀያ ስምንት አመታት ሆናት አኮ።አሁንም ደግመን ደጋግመን ይምንናገርው ነገር ቢኖር ከኢትዮጵያ ጋር መልካም ጉርብትናን አንጂ በፍጹም አንድ መሆን አንደማንፍልግ ነው።አንድ አገር የመሆን አላማ ቢኖረን ኖሮማ ስለምን ስላሳ አመት ሙሉ ለነጻነት ተዋጋን? ስለዚህ የኤርትራን ሉአላዊነት አንዲከበር በጥብቅ አንጠይቃለን።ወደ ድርግ ግፍ ስንመጣ የመንግስቱ ሀይለ ማሪያም መንግስት ወይም ደርግ የኤርትራ ህዝብ ላይ የሰራው ግፍ አሁን ጀነራሉ አነደሚሉት ትንሽ ሳይሆን ሂትለር አይሁዳውያን ላይ ካደርሰው ወደር የለሽ ስቆቃ አና ግፍ ይበልጥ አንጂ የሚያንስ አይደለም። በመቶ አለቃ ተመስገን ገመቹ ትአዛዝ ሸአብ ላይ በንድ ቀን በታንክ ተጨፍልቀው ካለቁት በሺ የሚቆጥሩ ንጹሃን አስክ ምስጽዋ ላይ በክላስተር፡ቦንም የተጨፈጨፉት ወገኖቻችን ይህ ነው የማይባል በደል በደርግ ጀነርሎች ቀጥተጛ ትአዛዝ ህዝቡ ላይ ተፈጽሞላ።አሁን ግን ስለ ስላም ብለን የሆዳችንን በሆዳችን ይዘን አንደመር በተባለው መሰረት አበርን አንደ መልካም ጎሮቤት ለመኖር ስንጀምር አንዲህ አይነት የዳነውን ቁሳላችንን መልሶ የሚያቆስል ንግግር አያመጣችሁ ሃዝናችንን ባትቀስቅሱብን መልካም ነው።ጆሲም ብትሆን የጀመርከውን የተጠፋፉ ቤተስቦችን የማገናጛት መልካም ስራ ብትቀጥል አንጂ አንዲህ አይነት ታሪካን የማዛባት ዘመቻ ተባባሪ ባትሆን መልካም ነው አላለሁ።በመጨረሻም ለጀነራሉ መንገር የምፍለገው ነገር ቢኖር ህንጻ አና ፎቅ መገንባት ማለት አገር መገንባት አይደልም መክኒያቱ አገር ማለት ሰው ስለሆነ ፡ኤርትር በብድር ከሚገጝ ግንዘብ ከማነጽ ጥንታዊነትዋን ጠብቆ ማቆየቱ ፍይዳ ያለው ነገር ሆኖ በመገጘቱ ነው አነጂ የኤርትራ መንግስት ፎቅ መስራት ከብዶት አንዳልሆነ ጥንቅቀው ያቃሉ ።አፍሪካ ውስጥ ካሉ ከተሞች ውብ አና ጽዱ ስለሆነች ለዛም ነው ዩኔስኮ በቅርስነት የመዘገባት።ስለ ስደት ላሉት ነገር አንደ ማንጛው ኑሮውን ለማሻሻል አንደሚወጣ ስደተጛ ኤርትራዊውም ለተሻለ ኑሮ አገሩን ለቆ ይወጣል አንጅ አርሶ አንደ ሚሉት ከኤርትራ ውጥቶ ኢትዮጵያ ውስጥ የተሻለ ኑሮ ለመኖር የሚመጣ አንድም ሰው አንደሌለ ጠንቅቀው ያውቁታል።ደሞ በዛላይ፡ለስደተጞ ይህን ያህል ከተቆረቆሩ በሺ የሚቆጠሩ ያገሮት ስዎች በቦሳሶ ወደብ በኩል የመን ለመግባት አገራቸውን ጥለው ይሰደዳሉ ስለዚህ የስሩበት ከነበረው NGO ጋር ተባብረው መፍትሄ በቢፈልጉላቸው መልካም ነው።በተረፈ ግን የኤርትራን ነገር ለኤርትራውያን ቢተዉሉን የተሻለ ነው።
@tarikteswithlyrics7884
@tarikteswithlyrics7884 5 лет назад
i proud of you bro
@zelenayo1964
@zelenayo1964 4 года назад
💯✅
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 5 лет назад
ሰውየው ከ 100% አንድ እንኳን ሃቁን አልተናገሩም እንዲያውም ኤርትራ የነበሩ ሰው ናቸው ሊናገሩ ደሞ አይችሉም ፡፡ ጆሲ እንደዚህ አይነት ሰዎች ስታቀርብ ግን መጀመሪያ ኤርትራ መጥተህ ጠይቀህ ግፍ ሚሰራበት ቦታ አይተህ ከዛ ቃለመጠይቅ ለማረግ ትችል ነበር ። ባጠቃላይ ካሁን ቡሃላ ግን ምንም መረጃ የሌለህ እንደዚህ አይነት ነገር ባታቀርብ ጥሩ ነው ። ነፍስ ወከፍ ቤተሰብ ያልተጎዳ ኤርትራዊ ስለሌለ የድሮ ግፍ እያስታወስን እያለቀስን ነው የተከታተልነው የዚህ ሰውየ ኢንተርቪው
@alambradani2259
@alambradani2259 5 лет назад
Mahlet Tesfay: btami this people are evil: yikrta malet sigebachew ahun be wishet yikebatralu. Dena ghin yihe sewye wede gehanem mekateya yemihonow enchet yizo bihed new mishalew. Ya hulu yemote yenitsu sew nefs yikesowal ena. Ahun nisha gebto ewnetun tenagro nefsun masaref eyechale be wishet ena beniket yinageral. Yihe gala ye neftegnoch mechawecha gala
@weldemariamfreweyni4376
@weldemariamfreweyni4376 5 лет назад
ምንን አገባህ የአገራችንን ቀለም መቀየር ለኛ ተወው አዛኝ ቂቤ አንጋች አትሁን
@daniyomgebremeskl202
@daniyomgebremeskl202 5 лет назад
ስለ ሸአብ ገድገድ ተናገር ስንት ሰው፡አንዳጠፋህ፡ ስለበግ ታወራለህ ሆዳም
@brktkm6066
@brktkm6066 5 лет назад
Addis Ababa bante bet tenagreh motehal
@brktkm6066
@brktkm6066 5 лет назад
Addis Addis Be sidib new ende Degree yechankew 🤣🤣🤣🤣🤣
@brktkm6066
@brktkm6066 5 лет назад
Addis Addis Ke sewyewe wushet beker minim chigir yelem.
@mihrohaile4229
@mihrohaile4229 5 лет назад
400 shimagile,enat,lij sebsbo derg betank sechefelkachew timatim yeregete meslot restotal, bekurt sega libu chinkilatu tedefnal
@Anti-Traitor
@Anti-Traitor 5 лет назад
ጀነራል ካሳየ ስለኤርትራ ጉዳይ ያለህ ምኞት መግለጽ መሰል ቢኖርብህም ግን ከክውንነት የራቀ ምኞት ግን ‘ይሄ ሰወየ ኣበደ ኣንዴ’ ያስብልሃል ታሪክ አያውቁም ስትል ነበር ግን አንተ ታሪክ ታውቃለህ ማለት ነው ? አስኪ ከምኒሊክ እስከ መንግስቱ የነበረው ሁኔታ ኣንዳንድ ነጥቦች እንመልከት 1. ምኒሊክ አይደልም አንዴ ከጣልያን አድዋ ተዋግቶ ያቆመው ( የኣድዋ ድል አደል አንዴ ምታከብሩት በየአመቱ ) የኤርትራ ሕዝብ ለ 60 አመታት እስኪ አስበው በጣልያን አስከፊ ኣገዛዝ ነው ያሳለፈው የኤርትራ መንግስት ሚኒሊክ በገባው ውል ተጠቅሞ አኮ ነው ብሄግ የድምበር ማካለሉን ውሳኔ የተከራከረው እና ውሳኔው ባድማ ሳይቀር ወደ ኤርትራ የገባው 2. ሃይለስላሴ ስልጣን የያዘው ብ 1922 ገደማ ነበር ግን ኤርትራ ግን እስከ ጣልያን ብ ሁለተኛ የአለም ጦርነት እስክትሸነፍ ድረስ በጣልያን ቅኝ ግዛት ነበረች ፣ በዚህ 28 ዓመታት ዉስጥ የኛ ናት ብሎ አያውቅም ነበር ይገርማል …የኤርትራ ሕዝብ ያለ ነጻ ምርጫ የአለም ማህበረሰብ የበየነለት ፈደረሽን በሓይል በማፍረስ የነበረው ዘመናዊ ፓሊስ ፣ የትግርኛ መዋቅር ፣ የፖለቲካ ፓርቲዋች ወዘተ በማፍረስ የራሱ ሰራዊት ፣ የኣማርኛ መዋቅር፣ የራሱ ባንዴራ ፣ ወዘተ የተከለው፡ ይህም ተከትሎ የፈደርሽን ደጋፊ የነበሩት ሳይቀሩ ሃይለስላሴ እና የኣለም ማህበረሰብ እንደካዳቸው ባስተዋሉ ቁጥር አብዛኞቹ ሃገር ጥለው ሲወጡ ከዛም የነጻነት ትግሉን የተቀላቅሉት ፣ ኣንዳንዶቹ ሃይለስላሰ በማመናቸው ተጸጽተው ራሳቸው ያጠፉ እንደነበሩም ላስታውስ 3. መንግስቱ ሓይለማርያም ችግሩን በሰለማዊ መንገድ ከመፍታት በትጥቅ ለመፍታት ብሎ ስንት ሰራዊት አሰልፎ ስንት ሰው እንዳጠፋ ፣ የኤርትራ ችግር በሰላም መፈታት አለበት ያሉ የራሱ ጀነራሎች ሳይቀር ያጠፋ እንደነበረ ኣንተም የነበርክበት ስለሆነ ማን ሊነግርህ ይችላል፡
@yibrahzere9401
@yibrahzere9401 5 лет назад
ተው ተው ውሸት መናገር ኣስፈላጊ ኣይደለም። በ ኤርትራ የተፈጸመ በደል ለምን ይርሳል፣
@ናይማርያምባርያእየናይኣም
እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ!! በስተእርጅና እውነት ይናገሩ ደርግ ደርግ ደርግ ሰው እንደ ድቁዬት የሚፈጭ ።
@tekleweinihaile6962
@tekleweinihaile6962 5 лет назад
Ata chenawit tegarum zegbrkumana ayrsan 99 be aseb zesagokumna ne eritrwyan kulatkum hade elkum.chenaweti
@kalhone692
@kalhone692 5 лет назад
ሻብያስ ጤፍ ነው ሲፈጭ የኖረው?
@abieltrsfay3748
@abieltrsfay3748 5 лет назад
ጆሲ ኢሄ ሰው ጠናማ ኣይደልም ምንድነው የፈለገው ? ኣንተ ደሞ ጆሲ በ ኤርትራ ህዝብ ያለህ ክብር ማጣት ጥሩ ኣይ መስለኝም ከ ኢንደዚ ኣይነት ነውራም ፕሎቲክ መውጣት ይሻልሃል ባይ ኔ እኛ ኤርትራውያን ይድርግ ሆነ የወያነ የትም ግዜ መርሳት ኣንችልም ኣስንተ ግን ከዚ ነገር ኢጅ እጠብ
@abieltrsfay3748
@abieltrsfay3748 5 лет назад
@titi Mulatu ኣንቺ ምንድነው ምትሊ ኢንታሽ ትብዳ ብዮነ ግዜ ኣማራ ሆነ ወያነ የኛ ጠላትናቹ ዝምብለሽ ኣይትፎክሪ ሃገራችን gift የወንድሞቻችን የ ኣባቶቻችን ንች ምንም ኢንካን ኣሁን ኢሰያስ እብድ ብያድርገው ያለ ሽርሙጥና እሱን ከናንተ የምጠፋው ግዜ ይመጣል stupid
@brktkm6066
@brktkm6066 5 лет назад
titi Mulatu Selam ihite atkochi tolo endataregi. Sidibu lene aymeleketegnim. Esachew yetenagerut bizu interview semchalew. Endemimeslegn anchim esachewum be simet new mitawerut. Be iwunetu Woyane gifegna budin new, endihum shabiya democraciyawi aydelem. honom 1 budin siletelanew gin tarik metemzez mazabat aychalim. Ye 12 Generaloch megedel minalbat yetewesene andemta linorew yichilal. Gin inezi Generaloch beneberu bet gize inkwan Derg bizu shinfetochin kemsiwal. ye nesum tekawumo iko ke Derg ye tor meda tedegagami wudket gar yeteyayaze new. Silezi Derg be tornet new ijun yesetewe.
@geretesfay8558
@geretesfay8558 5 лет назад
ይህ ጭራቅ ለምን ብዚህ ዕድሜ ይውሻል ጭራቅ ጭራቅ ጭራቅ
@medmed1714
@medmed1714 5 лет назад
I love Jossy for addressing Eritrean’s grievances. The first bold journalist to ask such questions. Tarik medbeq aychalim. Hopefully one day, one honest former Dergue General will address the issue. Otherwise if there is a denial of the atrocities that are made by Dergue, the Eritreans will keep themselves distancing from Ethiopians. As an Eritrean, I have a friend of mine who has lost his 3 young siblings and his mom and dad. The Dergue killed them because nearby the village he used to live, they lost war and as Revenge they decimated half population of the village. I will recommend to Jossy and other journalist to read a new book about the killings of Eritrean civilians by Dergue. The title is Gif’i. As journalist you can investigate the truth.
@simegntsegaye6381
@simegntsegaye6381 Год назад
hey, it was a bloody war it goes to both sides shabiya did the same to Ethiopians at the time don't put all the blame on us.
@kwowolde3127
@kwowolde3127 Год назад
ኦኦኦ
@melessegebremichael9679
@melessegebremichael9679 5 лет назад
ጀነራል በእውነት ትልቅ ሰው ኖት ግን በጣም ውሸታም ሰው ነህ ። ለመሆኑ መጽሐፍ ቅድስ የማይለውን አትዘባርቅ ኢ/ት ከሰው የተለየ ህዝብ ነው እንዲ? ውሸታም ሰው ነህ ። አንተ ራስህ የረሸንከው ስንት ሰው አለ ሸዓብ 400 ቤተሰብ ረሽነሀል የኢርትራ ህዝብ የረሳው እንዳይመስልህ።
@tsgeabraham7107
@tsgeabraham7107 5 лет назад
He did not answer the question you asking Jessie the question is did the military did a cruel things on the people and he goes he keep talking his dream I am sorry just tells me how idiot he is
@tsgeabraham7107
@tsgeabraham7107 5 лет назад
በታክ የተፈጨ የሸዕብ ህዝብ ታድያ ለምን አይናገርም ።
@tsgeabraham7107
@tsgeabraham7107 5 лет назад
Be your own country let the Eritrean their own country we can be good neighbors that's all we need all the man stop dreaming
@seseerina1421
@seseerina1421 5 лет назад
ጃሲዬ በጣም በጣም ይቅርታ አርግልኝ ሰውዬው ስለ ሻቢያ የመናገር ብቃት የለውም በጣም በጣም ባለጌ ብዬዋለው ምክንያቱም በትክክል አልተናገረም👎👎👎ድሮ ካደረገው ብልግናው አሁን የሰጠው መልስ አሳመመኝ አተ ባለጌ 👎👎👎
@1ምእንቲህዝቢ
@1ምእንቲህዝቢ 2 года назад
እኔ ከአስመራ ነኝ ደርግ በኤርትራ ላይ የፈጸሙት ብዙ ብዙ ብዙ ግፋ እና በደል ተደርገዋል በሰላማዊ ሰዉ እኮ ነው ያወድሙት የነበሩት እንጂ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል 😭😭😭 ግን ይሄው ሰውየው በጣም ነው የሚዋሸው :: ዛሬ ሰውየው ሃቅ ተናግሮ እቅሬታ ብቻ ነው መናገር የሚገባው ::
@mengisbariazgi4943
@mengisbariazgi4943 2 года назад
ካሳ ጨመዳ ወንጀለኛ ነው ራሱ! የሰው ሂወት ትንሽ ነገር ነው ይላል ይሄ ሰውየ በስተእርጅናውም ኣይማርም የደም ጥያቄ ነው ያለን በሱ።
@JMGD44
@JMGD44 5 лет назад
እኝ ሰውዬ ግን ምነው ብዙ ለፈለፉ። ከ27 ዓመት በሆላ ዛሬ ነው ከእንቅልፉ የተነሳው ???? ጆሲ ግን ህዝብ አንቅሮ ሊተፋህ ነው። ፓለቲካውን ለፓለቲከኞች ተወው። እኝ ሰውዬ ግን ሰው ሲገሉ ከርመው ይህ ሙርከኛ.... ዛሬ ቢያወራ አይገርመኝም። ስንቱን ጨፈጨፋችሁት። ሴቶችን ደፈራችሁ.... የትግራይም የኤርትራንም። ምኑን እንናገር።
@drarbrhane8318
@drarbrhane8318 5 лет назад
ጆሲ መቸም,የመስግን ጸላእትና ንለኣላውነታን ዝፈታትኑ ምምጻእካ ጽቡቅ እዩ ግን ንሕና ወትሩ ኣይንድቅስን በዛ ብለን ዓይንና ክንሕልዋ ኢና
@agazianstate8673
@agazianstate8673 5 лет назад
ክብር ለሚገባዉ ክብር እንሰጣለን ፣የራሱን የማይሰጥ የሰዉ የማይፈልግ ጀግናዉ አጼ ሚኒሊክ ድምበሩን አዉቆ መረብ ምላሽ ነዉ ድምበሬ ብሎ የተዋጋ ጣሊያንን ያምበረከከ ፣ኤርትራ ወይም ባህረ ነጋሽ የኢትዬዽያ አካል ሆናም ኖራም እንዳማትዋቅ ያረጋገጠ ፣ጀግና
@seseerina1421
@seseerina1421 5 лет назад
ጆሲዬ እኔ በጣም አክባሪክ ነኝ ግን ስለ ደርግ ካነሳክ እኚ አባት ቀላል የሚሉት አድ አባት በልጃቹ ፊት ማስገደል ሚስትን በባል ፊት መድፈር ቀላል ነው ሴትን ጡቶቿን መቁረጥ ኢሄ ቀላል ነው በጣም በጣም አሳፉሪ ሰውዬ ነው ውሸታም ናቸው
@daniyomgebremeskl202
@daniyomgebremeskl202 5 лет назад
ጆሴ በታም ትሩ ፕርግራም ነው ያለህ ኣሁን ግን የጠጅ ቤት ወሪኛ ምን ትምህርት ይሰታል ብለህ ነው ይጋበዝከው በውሽት ታሪክ ካዙሪት ውስጥ ልትወታ የሚገርም ነው
@samuelson2010
@samuelson2010 5 лет назад
Josi Eritrawyan kabti nfetweka zneberna xelienaka kem zrdani nska wn neshtey dergi ika raza nay abeu haza
@እግዛብሄርጛሳየይእዩድንግ
ውሸታም ውሸታም ኣቁርደት ከተማ ሂድ እና ኣየው በመስጊ ላይ 370 ብኣንድ ቀን የርሸክባቸው ኤትትራ መሬትዋ እንጂ ስዋ ኣየስፈልግንም የማን ቃል ነው የናንተ ኣይደለም እግዛብሄር ይወጣውን ከዚህን ችግር ይወጣው እኾ ሀቁን ለማናገር ነው እንጂ ለማዋሸት ኣይደለም
@rafi8145
@rafi8145 5 лет назад
ጆሲ የጠየቅከው በእውነት የተሰነደ ነው። ጀነራል ጨምዳዳ ግን ሊያታልል ሞከረ በሰው ዘር ህልቂት ተጠያቂ ነው ።
@eritreawoldu4848
@eritreawoldu4848 3 года назад
Thank you Josi you right Ethiopia is Ethiopia Eritrea is Eritrea
@tarzanambesa2168
@tarzanambesa2168 5 лет назад
ታዲያ ማነው ኤርትራ መሬታዋ እንጂ ህዝብዋ ኣያስፈልገንም እሚል የነበረ ማን ነው ፡ እምቢ ያለ ሰው ጥይት ኣጉርሰው ፡ ስንት ኣባቶች እናቶች ወጣቶች ህጻናቶች እቤታቸው ውስጥ በቢላ በ ሳንጃ በገጀራ በጥይት እየተገደሉ እንደወጡ ቐሩ ስንት ንጹሃን ፡ ቤታችን መንደራችን ተቓጥሎ ቐረ
@tarzanambesa2168
@tarzanambesa2168 5 лет назад
ጆሲ ቪዲዮ ኣለ ገብተህ ማየት ትችላለክ እዛው ኤርትራ ውስጥ፡ ሲጀመር ሰውየው ኣንድ ኡነት እሚባል ነገር ኣያወራም ብቻ ውሸት ጉረኛ ፡
@tarzanambesa2168
@tarzanambesa2168 5 лет назад
መቸም ቢሆን የደርግ ወታደር ሰባዊነት ኣያውቕም ፡በ ቤት ክርስቲያን ውስጥ ቄስ ኣርደው እሚሄዱ ኣይደለምንዴ ፡በ ኤርትራ ውስጥ ያልተነገረ እንጂ ያልተሰራም ግፍ ኣድም ኣልቐራቸውም ።
@tarikteswithlyrics7884
@tarikteswithlyrics7884 5 лет назад
Josi yente adnaki neberku Kahun bhala gn telehuk Sle Eritrea aygebachum sle rasachu ager atargum dedub hula yederg tirafi
@zinashhaile2232
@zinashhaile2232 5 лет назад
Ewinet hulem yamal tekatel
@zinashhaile2232
@zinashhaile2232 5 лет назад
This is the truth ok
@tarikteswithlyrics7884
@tarikteswithlyrics7884 5 лет назад
@@zinashhaile2232 እህቴ ለህሊናሽ ኣትኖሪም ደርግ ቀላል የሚባል ግፍ ነው የፈጽመብን
@alambradani2259
@alambradani2259 5 лет назад
Zinash Haile: anchi yeman ebd nesh ezam ezaw eyalshi mitkebatriw...yihe gala general demo minim ayametam ..ehun ande egru gudguad gebto motu yekerebe gala new. Bichil sile ersbersu eyetecherarese yalew wegenu biyasb bimekir yishalew neber. Enji Eritrea ma hedech latmeles...Eritrea sitlu tinoralachu enji...midre zeregna firsrsachu yiwetal
@Segenay26
@Segenay26 5 лет назад
ኣቶ ካሳየ ኣንተ ምርጥ ደንቖሮ አባክህ ኤርትራ መጥተህ ይህን ክህደትህን ድገምልን
@miketew5161
@miketew5161 3 года назад
Its sad instead of saying sorry and see forward , he is rejecting what happened to Eritrea. You know example one whole village having 6000 people burned
@yonashaile6136
@yonashaile6136 5 лет назад
ጆሲ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሕ የአንድ ወገን ሳትይዝ ኤርትራውያንን የሚሰማቸውን ስሜት መጠየቅሕ ሳላደንቅሕ አላልፍም
@InspireEritrea
@InspireEritrea 5 лет назад
የሄ ወታደር... Empty ነው ምንም የለዉም
@samuelson2010
@samuelson2010 5 лет назад
Dergi is killer never ever we can't forget the fucking history I'm just 19 years old just waiting your time.
@hntsatesfay405
@hntsatesfay405 5 лет назад
ደርግ ገዳይ ነው የሰው ክብር የማውቅ በደርግ ምክንያት ስንት ኣናቶች ኣለቅስዋል ኣሁን ኣፋቹ ኣትክፈቱ ክፉት ኣፉ
@surafieldawit195
@surafieldawit195 5 лет назад
My goodnes, minaynet tyaqie new derg be eritrawyan bedelfetsmewal malet, yemin meshefafen new lemn yalefewn alfewal lewedefit endet abren tekebabren enramed blen anasbm. Sint nitsuhan wetatoch tereshnewal, maryamgbi mibal esrbietlay baseqaqi huneta teseqayto motewal. Masawalay derg tornet keteshenefe bewhala bealem yetelelekele bomb clasterna napal bemibal selemawi hizb tefebdbew sint selemawi hzb alqewal. Esto eritrawyanm interview adrg and beand yetefetsemebedel tsemale.
@crisheritrean9227
@crisheritrean9227 5 лет назад
What an ignorant general is he. We don't expect you to admitt the crime you committed against our people
@Faressamsonlishan
@Faressamsonlishan 2 месяца назад
የደርግ ችግሩ ጥሩም ይሁን መጥፎ ነገሮትን በሀይል በጉልበት ማስፈፀም ይወዳል
@temesghensemere9345
@temesghensemere9345 5 лет назад
ጀኔራሉ የተጠየቁትን ጥያቄ ሙሉ መልስ አልሰጡም።ጆሲ በግልጽ ማስረጃ ይዘህ በዝርዝር ብትጠይቅ መልካም ነበር።
@Faressamsonlishan
@Faressamsonlishan 2 месяца назад
ጋሽ ጨመዳ ይተው ወታደር ሲጠጣ ከተማ ያለውን ሲቪሉ ህዝብ ላይ የጦር ሜዳ እልሁን እንደሚወጣበት እናቃለን
@bemnetnkhu5423
@bemnetnkhu5423 5 лет назад
Eha sewuye wushetam newwwwww
@jaki9653
@jaki9653 5 лет назад
ስለ ሽዕብ ወኪ ዱባ ተናገር ውሸታም it makes me sick watching him
@TheAnedo
@TheAnedo 5 лет назад
1.ደርግ በ ኤርትራ የፈጸመው ጭፍጨፋ እና ግፍ ዘር ማጥፋትም ጭምር ነው። ኣንተ ኣንዳልከው ቀላል እስር ሳይሆን በ ታንክ በ ኣንድ ግዜ 400 ህዝብ የረገጠው የ ደርግ ሰራዊት ነው 2.ቤቶች የተቃጠሉት ምንም ጥያቄ የማያስፈልገው እና ቁጥሩም እጅግ በጣም ቡዙ የሆነ ተቃጥሎኣል 3.በ ኣየር የተደበደበው በማስረጃም ጭምር እዛ ቦታ ሄዶ ማንም ሰው ማረጋገጥ የሚችለው በትግራይ ሓውዜን እንደተደበደበ(የህዝብ ህልቂት እንደደረሰ) በ ኤርትራ ኳዜን የሚባል ቦታ 2ት ቤተክርስትያን እና ህዝቡን በ ኣየር ደርግ ጨፈጨፈው ቡዙ ሰው ተገደለ 4.ብእስርቤት በኩል ለመናገር በ ቡዙ እስርቤቶች ኣንተ ትግሬ እየተባሉ ብግፍ ታስረዋል ትንሽ ግን ላስታውስህ ኣስመራ ማርያምግቢ የሚባል ኢትዮጵያ ውስጥ ኣለም በቃኝ የሚባል ረሳሀው!!! ህዝባችን በ ኣፋኝ እየ ተወሰደ ሲታሰር ከ እስርቤት ተወስዶ ሲረሸን ኣታውቅም ማለት ነው ኣንተ ራስህ የተሳተፍከው እኮ ነው። 5.ምጽዋዕ ላይ ተስፋ ከሞቕረጡ የተነሳ ሻኣብያ እና ወያኔ ስያሸንፉት በ ኣየር ምስኪን ህዝቡን ደበደበው ቁጥሩ ለመናገር የሚከብድ በኤርትራ ታሪክ ውስጥ በጣም ህልቂት ከሚባሉት ኣንዱ የምጽዋዕ ህልቒት ነው ቡዙ ግዜ ቅብጸት በሚል ስያሜ ይታወቃል። እንዘርዝር ከተባለና ደብተራችን ከገነጠልን ጭራሽ ኣንተ እና እንዳንተ የመሰሉ ሰዎችን ሂወታቹን በ ኣደጋ ውስጥ ይወድቃል ለምን ካልክ ስንቱን ኣባቱን እናቱን እና እህት ወንድሙን የገደላቹህ በተለይ ኣንተ በምትመራው ታንከኛ ህዝቡን የረገጣቹት በሂወት ያሉ ልጆቻቸው ስለ ኣሉ ። እስከ ኣሁን መኖርህ ራሱ ወያኔን ለምን ምህረት እንደ ኣረጉልህ ኣልውቅም ሰው መግደል እንዳልከው ጥሩ ኣይደለም ነገር ግን ምህረት ኣርገህለት ተምልሶ መላልሶ ህዝባችን የሚገድል እና የሚኒቕ ምን ኣናርግ እርምጃ እንድውስድ ያስገድደናል ከ በዛበህ ጴጥሮስ መማር ይቻላል ኣንተም ምህረት ተደርጎልህ ኣርፈህ እንዳትቀመጥ ኣሁን የድሮ በሽታህን መልሶ መጣብህ ከቀጠልከው እንግዲህ ላንተ ጡሩ ኣይመስለኝም ስለ ሽንፈት የተናገርከው በጣም ኣስቆኛል ናቕፋ ትመስክር እንዲያው ትንሽ ለትውስታ ይሆንሃል ስለ የናቕፋ ሽንፈታቱ ራሳቹ ከምትሉት የነበር ላስታውስህ ከ ስራ መጥፉ ነገፋ (ሰሊጥ ስምስም) ከ መኪና መጥፉ ኣይፋ ከ ኣገር መጥፉ ናቕፋ ናቕፋ ላይ ስትሸነፉ ያላቹት ነው
@weldeyesusdaniel8284
@weldeyesusdaniel8284 5 лет назад
አዚ ጀነራል አምበርዶ ኣብ አሪትረያ ነይሩ፡ንዑን ከባቢ ከረን ዘሎ ዓድታት ሰራዊት ደርጊ ኣንዲድዎ በሳንጃ ኣደታትና ተሓሪደን ብናባል ነፈርቲ ቆልዓ ሰበይቲ ተቀቲሎም ፡ኣብ ኣስመራ ብዓፋኝጋድ ዝበሃሉ ዝነበሩ ኣባላት ሓይሊባሕሪ ዝነበሩ ነዝኩሉ መነሰይ አሪትረኣያ ቀቲሎሞ ኣቅርደት ጸላም ሰንበት ብምለታ ዓዲ ብሓዊ ነዲዳ ኣብሽዕብ ገድገድ ብታንክታት አሪትራዊ ተረጊጹ አዚ ሰብ አዚ ዋላካ ኣብመሬት ኣይርከቦ ኣብሰማይ ክረኽቦ አዩ ብህዝቢ አሪትረያ የሽካዕልል ኣሎ ጆሲ ወን አንተኾነ መስመርካ ትስሕት ኣለኻ ክትሓትት አንተደሊኻ ጭብጥታት ሒዝካ ሕተቶቶ አታ ነይኮነረል ብሹ አንተኾነ ቀሊል ሰብ ኣይጠፈን ልዕሊ 40ሰባት ኣብ ከባቢ ኮሞሳርያቶ ሓማሴን ተቀቲሎም ኣብማጭሆት ጥቃማይጥምቀት ወን አንተኾን 10ሰብ ተቀቲሎም ነዚ ኖርማል ገይሩ ገሊጽዎ ፡የወጋ ቢረሳ የተወጋ ኣይረሳም ።
@yohaneshagos4020
@yohaneshagos4020 5 лет назад
እንዴ ጆሲ እንደደበረክ ያስታውቃል መክንያቱ የምትጠይቀው እና መልሱ አይገናኝም ሲቀጥል ጭንቅላቱ ትክክል አይመስለኝም አንተ ግን የሚገርመኝ ኤርትራን በደንብ አለማወቅህ ነው ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ከመደመር ሞትን ይመርጣል አንወዳችሁም እስኪ አንድ ኤርትራዊ አቅርበህ ይህን ጥያቄ ጠይቀው ይስቅብሃል ለምን ብትል ኢትዮጵያ ምኖ ነው የሚወደደው 21 ክ/ዘ ክቡር ሰው በየመንገዱ የሚወድቅባ ዘር ከዘር የሚጋጭባት ክልል ከክልል የሚዋጋባት አረ ሰንቱ አንተ ከቻልክ በዚ ጉዳይ ብትሰራ ጥሩ ነው።ኤርትራ ህዝቦዋ ተከባብሮ የሚኖርባት የተባረከች አገር ናት መጀመርያ ስላገራቹ ሃጥያትና እርግማን ንሰሃ ግቡ።አንደኛው የዚ ሁሉ መዘዝ ደርግ ነው የዚ ሀሉ ደም መፍሰስ ነው ላሁኑ ችግር ግንባር ቀደሙ።ኢትዮጵያ የተባረከች መናምን እያላቹ እራሳችሁን አትደልሉ ንስሃ ግብ ወደ አመላካቹ ተመለሱ.......,,,,,
@dawiter3894
@dawiter3894 5 лет назад
ኤርትራን ወደህ ሳይሆን ኤርትራዉያንን ባጠቃላይ የትግሬ ጥላቻ ነው በስተርጅና እሚያጃጅልህ:: አሁን ሁሉም ነገር እንደ ድሮ እይደለም:: ተታሎ የሚማግድ ኦሮሞ:ደቡብ:ወዘተ በቀላሉ እታግኝም:: አማራ ደግሞ እንደ ባዶ ቆርቆሮ ከመጮህ መፈከር ማቅራራት ኣያልፍም:: ኤርትራውያን ይህንን አያውቁም: ስንት ሺ የናደውን ግንባር ለመደምሰስ የተሰበሰበውን ሰራዊት አጭር መደረ 'ኣብዚ ዝተኣከብና ኣብ ናደው ቀብሪ ሓመድበ ንምስታፍ እዩ' የሚል አጭር መልእክት ብቻ ተሰጥቶት ነው የደርግ ሞትን ያበሰረው ስርሒት የተካሄደው (ናደው የተደመሰሰው:: ) ስለዚ የነብርን ጅራት ኣትጎትት: ኣባት ስለሆኑ ኣልሳደብም::
@ephraimtik920
@ephraimtik920 5 лет назад
ምንው ይዋሻሉ!!! ሻቢያ አንድም ቀን የምትለውን ፈደረሽን ጠይቀው አይውቅም። ኤርትራ ወድ ኢትዮጵ ልትመለስ ከንቱ ህልም አይደለም ኤርትራ ልትመለስ ኢትዮጵ እንዳገር ልትቀጠል ጥያቄ ውስጥ ነች? ጄኔራል እድሜ ይስጥህ!!! ኤርትራዊያን ልክ እንደ ዱባይ ሆና በራሴ ወጭ ኤርትራ ወስጀ አስጎበኝሃለሁ። የ30 አመት የትግላችንን ፍሬ ውጤት ተይወለህ።
@nahom2263
@nahom2263 5 лет назад
ሰይጣን ያወቅነው እኮ በናንተ ነው እናንተ ሴጣን ሆናቹ ስትመጥቡን ደርግ አንተ ራስ ስንት ሰው አበሳበስክ እና ገደልክ አሁን መንፈሳዊ ነኝ ብትል ያደረከው ታውቃለ፡ ደሞ ትንሽ ነገር ነው አልከው ያሁሉ መከራ ያሁሉ ስግር ምናልባት ከናንተጋ ያደረግነው ኲናት እኮ 30 አመታት ነው ይውፈጀብን ደሞ ከብዙ ሽግር እና መከራ እናትነ የቆፈራቹት ማረምያ ቤቶች እኮ ነው እስከ አሁን ፍዳችን ያሳዩን ያሉት አረ ተው ተው አሁን ወንድሞቻችን ናቸው ብትለን ትናንት ኤርትራ መሬቷ እንጂ ህዝባ ኣየስፈልገ ብለሃል እኮ ታድያ ረስተሀው ነው፡ ደሞ መአስከር በመምታታችን ብዙ ችግር ደረብን ከተቀበላቹን በላይ ያደረስቹብን ችግር ይብሳል ኢኛ ግን አላልንም ምክንያቱ ከዚ አራዊት ወንድማቹ ሸሽተን ስንመጣ ስለ ተቀበላችን። አሁንም ንቃ ኣይ ካልክ ደግሞ ትናት የቀረብህ ጥይት ዛሬ ትጎርሰው አለህ አንደ ጓደኞችህ ወሸታም
@aklilumamieberaki5474
@aklilumamieberaki5474 5 лет назад
እንዳለ መሳርያ ከ ሽጉጥ እስከ ታንክ ከናንተ ነው የተማረከው ። በመሳርያቹህ ነን ዝሰዓርናኩምን ዝደምሰስናኩምን ሱቅ ኢልካ ኣይከዝብ ። ኣምሓራይ ኣድጊ ድኣ በየናይ ኣእምሮካ ኢካ ክትሓስብ ፖለቲካዊ ብስለት ኣይነበረናን ትብል ። ጆሲ ዕላማካ እናነጸረ ይመጽእ ኣሎ ። ብሕማም ኣባሓጎታትካ ተመሪዝካ ኣለካ ። እቲ ሕቡእን ድጉልን ጥንሱስ ሓሳብካ እናተገልሀን እናነጸረን ይመጽእ ኣሎ ። ወጃብ ብሃም ኣብዲ ዋሒድ ።
@zelenayo1964
@zelenayo1964 4 года назад
አማራ የተባለው የኦሮሞ ጡት ቆርጠዋል የኤርትራም ቆርጠዋል በታንክ ረግጠዋል ለትግራይም እንደዛው ያው ኦሮሞች ወንድሞቻችን ደግሞ ኦሮምያ ላይ ያለ አማራ አንገቱ በሜንጫ እየቆረጡ እያስደሰቱን ነው እሱ ነው ፍላጎታችን እርስ በእርስ እንድትገዳደሉ 🙏
@haileabhabtemariam4393
@haileabhabtemariam4393 5 лет назад
ምን ኣይነት ሰውነው ዛሪ ያመታህ ጆሲ, ሽዕብ ታሥታውሳለሕ, ኤርትራውያን እናቶች እና ህጻናት በታንክ ስትጨፈልክ, ከረን ዑና የሚባል ስፍራ በገበያ ቐን ሰንት ሰላማዊ ሰዎች የገደልጀው, ኣጁርደት የገደልካቸው ህዝብስ? እንት ዛሪ መጽሃፍኩዱ ትላለ? ሰው ስትገድል እግዚኣብሄር ኣለ ብለህ ኣትፈራም ? ኤርትራ ማንም ሰው ነጻ የሳጠኝ የለም, ደርግን ኣሸንፎ ነው ህዝባችን እንጂ መለስ እንዴት ይሰተናል?
@kiduchento4859
@kiduchento4859 5 лет назад
kikkkkkk Aythlemo federeshin weshtaem Leyba አኛ ልእላውን ሃገር ነን ወደ ኢትዮጵያ የምንረብሆ ምንም ነገር የለን ስለ ኤርትራ ቢትናወሮ ኣካርት ኣንተ ሰላም የምትፈልግ ሰው ኣይደለም የምትፈልጎ የ ኤርትራ ባህርም ሃብትም እንጂ ስለዚ ምታእ ወደ ድንበሩ ንገዳዳል ኣለን።
@ermiastekle7547
@ermiastekle7547 5 лет назад
ኣንተ ሸርሙጣ ሽማግሌ እስካሁን እያወራህ ነው ኤርትራ ያለበት ቦታ ሆኖ ሃገሩ የሚረሳ ከመሰለህ ደና እስከ ምንመጣ ወዳንተ ጠብቅ ማርያምን እንደገና ትደፋለህ ፡ ጆሲ ደሞ ክብርህን ጠብቅ ፡ ሊሞት የፈለገ ሽማግሌ ወሬ ነው ሚያበዛው
@tedrostewolde4291
@tedrostewolde4291 5 лет назад
ጆሲ ምንድነው ኤርትራ የጎበኛሄው ለሰላም አይደለም ወይ እነዚህ የደርግ ገዳዮች የሴቶቻችን አማጽያን እያነሳህ ጠባሳችን የምታደማው? ወይስ ድብቅ የወያኔ ተንኮል ተፈጠረ ከወያኔ የበለጠ ጠላት የለንም :: ምክንያቱም
@wedicaptain3662
@wedicaptain3662 5 лет назад
ብኣና ዝወረደ ወሑድ እዩ እንተ ኢልካ ብደቅኻ ርኸቦ ሃዳሚ ኣበይ ኔርካ ሕጂ ኣፍካ ትኸፍት ሓሳዊ ሓቂ ፍቶ እዚ ነገር ኣይረሳዕናዮን ብvideo ኣሎ
@aksafsaha9870
@aksafsaha9870 5 лет назад
ኣንተ ውሸታም የኤርትራዊያን ደም መጣጭ የነበርክ ነህ
@tesfalemhaile9992
@tesfalemhaile9992 5 лет назад
Besemam mn aynet wushet now bakachuw arfachuw tekemetu.josi demo btawk batawk ke hzbi eritrea now yemtgache yaleh .bhachir gze asmera hedeh huzbu mn aynet selamawi inde hone beayneh aytewhal slezi kewdajih hzbi atgache.mknyatu dergi hone weyane yaderesun bedel egna hzbi eritrea bicha nen mnawko. Kefelek RU-vid gebteh ye baxie hlkit ye sahl dbdeba ye eona ye enatachin tut mokrex masayet tchilale?
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 3 месяца назад
Kegoremsanet yemiyagenagin aydelem Ethiopia Lualawit Eretrian mayet ayfelegum 4.
@SS-xj9bc
@SS-xj9bc 5 лет назад
ጆሲየ አተ ምርጥ ኢትዮፒያውይነህ ግን ይሄን አይነት ውይይት አቆርጥ ላተ ጥሩ አይደለም ወድሜ
@filiposamanuel8560
@filiposamanuel8560 5 лет назад
የሰፍ ኣንተ እባብ ኣንደ መላክ ገብተ ኣሁን እባብ ተቀየርክ ውሻ
@yonastemnewo2716
@yonastemnewo2716 5 лет назад
ውሽታም ሌባ ሌባ
@andy4324
@andy4324 5 лет назад
Jossy yanesahachewu teyakewoch ye Shabiya enji ye hezebu ayidelem !!!!!!!
@robeldereje1613
@robeldereje1613 5 лет назад
Ye shimagele weshitam egeziabehern ateferam sew batefera bezi edemek ahun eko endezi yemeyasewashik lemn zelealem beyaser aletgezum belke new yekuchet yemtelefelefew yederge terafe lengeru ahun behala edemem ayenorkem eritreanm atagegnatem
@aziber1816
@aziber1816 5 лет назад
ግፍ በተስፋየ ገብርአብ የተተረጎመ አንብብ
Далее
Это нужно попробовать
00:42
Просмотров 336 тыс.
Anchor Fano urgent call Sep 29
8:17
Просмотров 6 тыс.