Тёмный

Ethiopia: Interview with Dr. Yacob Hailemariam on Assab || ከዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማሪያም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ 

Reyot
Подписаться 293 тыс.
Просмотров 89 тыс.
50% 1

Ethiopia: Interview with Dr. Yacob Hailemariam on Assab || ከዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማሪያም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

Развлечения

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 787   
@EMichael-zf1ye
@EMichael-zf1ye 11 месяцев назад
If war with Eritrea was difficult yesterday, it is impossible today!Eritrea is for Eritrea 🇪🇷
@KELOEBAN
@KELOEBAN 11 месяцев назад
We won over Ertera So many times and we do it again
@shabatshalom693
@shabatshalom693 11 месяцев назад
When 😂😂😂😂
@enathagertube4619
@enathagertube4619 11 месяцев назад
Why don’t you leave Ethiopia to Ethiopians then? Half of your population live and depend on Ethiopia 😂😂😂
@biniammebrahtu4629
@biniammebrahtu4629 11 месяцев назад
YOU THINK ETHIOPIA ALLOWED TO LIVE ERITREAN PEOPLES IN ETHIOPIA??? DO YOU KNOW HOW MUCH YOU RECEIVED MONEY FROM USA 🇺🇸 BECAUSE OF ERITREAN??😂😂😂😂FOR EVER YOU ASK MONEY TO USA 🇺🇸 ACTUALLY USA 🇺🇸 CONTROLLED YOU AND YOU SLAVE TO USA 🇺🇸 PERIOD 😂😂😂
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 10 месяцев назад
Let them come this tribalists, who can't even contain weyane and fano, Shene...we will accommodate them in the language they understand
@smilesmile2096
@smilesmile2096 11 месяцев назад
Aseb is ERITREA 🇪🇷 😍 ❤ ♥ ❤
@zerihunejegu3710
@zerihunejegu3710 11 месяцев назад
ዶ/ር ያእቆብ ሀይለማርያም ከዚህ ቀደም ስለ የባሕር በር ማግኘትና በተለይም ስለአሰብ ወደብ የኢትዮጵያ መሆን በሕግም ድጋፍ እንደ ሚኖረን ብዙ ማስረጃ እንዳለ ሲገልጽ የኖረ ብ ቸኛ ኢትዮጵያዊ የሕግ ሰው ነው ፈጣሪ ሙሉ ጤናና ረጅም እድሜ ያድልልን ። ከጀርመን
@abrahamfissehaabrish
@abrahamfissehaabrish 11 месяцев назад
AHUN ESKI GABZACHEW TEDA
@BerhanuFeleke
@BerhanuFeleke 8 месяцев назад
Dr. you are the true Ethiopian. God bless you and give age of Matusalh
@Lidia1312
@Lidia1312 10 месяцев назад
Ethiopia leaders should respect sovereignty of countries! Otherwise Ethiopia will pay heavy price! We are in 2023 .
@fikrusime1217
@fikrusime1217 10 месяцев назад
lwe paid alot for eritrea but yuo were arrogant!!!!!!!! hulunim demachin na atintachin silehonachu neber !!!!! ahun gin anilekachum selamawi tihonu endew selamawi hunu ...emenegn embi kalachu..eyastatekachu mitiliku kehona minatefachu mulu le mulu new!!!! yihen eweku!!!
@yonaskeshi1863
@yonaskeshi1863 10 месяцев назад
​@@fikrusime1217ያዳናችሁ የ ኤርትራ ሰራዊት ነው ደደብ ናና ልታጠፋን እንዳባቶችህ እዛ እናጠፋሃለን ኣቅም የለህም ገገማ
@fikrusime1217
@fikrusime1217 10 месяцев назад
@@yonaskeshi1863 you tiny dedeb 19 83 meslohal ....ahun yemechereshawin minadergew ...tebik !!!!!!!!!!! ethiopia lay bicha aydelem andi tigray lay laderegachut enkuan be milion etif new minkeflih...koshasha ye areb gered telalaki...enkuan asseb mitsiwa yegna new!!!! min abak endemitameta enayalen!!!!!! ke tplf egna nen moten yadanih ...ye tplf agenda tefetsimo bihon noro ahun kemidregetsi tefteh neber!!!!!! misile yetekosew 3 bota neber!! asmera gonder bahir dar!!!! welefendi ...emenegn kezi behuala andi ethiopia yemigoda neger lay mesatef kalakomachu....soriya minim alhonechim enasegnachuhalen!!!tebik ye taliyan gered !!!!!
@peacelove6150
@peacelove6150 10 месяцев назад
​@@yonaskeshi1863ተደምረናል🤣🤣🤣
@kemmenbibu8246
@kemmenbibu8246 11 месяцев назад
ለማን ልታሞኘው ነው የሰው መሬት ወስደህ በሰላም ሞኖር ይቻላል። ለዚህም እውነት እየካድክ ውንድሞቻችን ናቸው ሊባል ይቻላል።
@assefawgebremedhin1942
@assefawgebremedhin1942 10 месяцев назад
ዶ/ር ያቆብ አንድ ራስ ወዳድ ሰው ነው።የሰው አገር የባሕር በር ከመመኘት የኢትጵያን ሕዝብ ኑሮ የሚሻሻልበትን መንገድ ማፈላለግ ይቀል ነበር።
@tessfayared110
@tessfayared110 10 месяцев назад
መቼ ነው ለዚች አጭር እድሜ ለእውነት የምትናገሩት የምትኖሩት ይገርማል ለነገሩ ከዝንጅሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ሆነና ነገሩ ካንዳችሁ አዳች አትሻሉም አምላክ እባብን ልቡን አይቶ እግር ነሳው አለ
@tigistnegash3229
@tigistnegash3229 10 месяцев назад
Dreaming is aloud. Reality is different
@homehome9688
@homehome9688 11 месяцев назад
እብደማንኛው አገሮች ወደብ የሌላቸው አገሮች ከፍለው እንደሚጠቀሙ እንዳትጠቀሙ ለመቀማት አዋጅ በአዋጅ የምታመጡ አታፍሩም፡
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 11 месяцев назад
በጣም እግዚአብሄር ይስጥልን፤ ቴዎድሮስም በምታቀርበው ጥያቄ ዶክተር ያቆብም በሚመለሱት እውነተኛ መልስ ብዙ ተምረናል። እድሜ ይስጥልን!!
@Ankelawi
@Ankelawi 6 лет назад
The question is not about who owns Assab coz every body knows who owns it...but how it can be used fairly.
@solomonneguse9509
@solomonneguse9509 11 месяцев назад
Please Asseb Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@KELOEBAN
@KELOEBAN 11 месяцев назад
ASSAB, ETHIOPIA
@afewerkigitom4775
@afewerkigitom4775 Год назад
Let's continue your dreams We gona shew you
@solomonmosazghi9980
@solomonmosazghi9980 11 месяцев назад
We will fight to the last drop of blood rather than federate or confederate with Ethiopia. What do you not understand about "We want to live as Eritreans without you." Eritreans ensured that after 30 years of armed struggle and a decade of peaceful struggle before that. Why do you want to be part of people who do not want to be part of you. Give it up.
@dawitgebremichael6282
@dawitgebremichael6282 10 месяцев назад
U can dream what you want
@kasssamuleta5191
@kasssamuleta5191 10 месяцев назад
God bless you Dr. Long life!
@ariamonline6212
@ariamonline6212 10 месяцев назад
በጣም ጥሩ ትንተና ነው ዶ/ር። ያሁሉ መቅዘፍት ያወረደ ጠ/ሚ አሁንም ለተጨማሪ ውድመት እየተዘጋጀ ባለበት ሁናቴ ጎሽ እያሉን ነው?
@MenelikAzaj-ny5ng
@MenelikAzaj-ny5ng 10 месяцев назад
Interview አምስት አመት ያለፈው ነው፡፡ የአሁኑን ሁኔታ አይገልፅም ፡፡
@kubromfekadu7616
@kubromfekadu7616 6 лет назад
አሰብ የማናት? 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ናት።
@robelhunetaw29
@robelhunetaw29 11 месяцев назад
Asab belong to Afar people
@KELOEBAN
@KELOEBAN 11 месяцев назад
Asab, Afar, Ethiopia
@zeraimebrahtuhabtu226
@zeraimebrahtuhabtu226 11 месяцев назад
​@@robelhunetaw29how about ogadien... To Somalie
@eritrea700
@eritrea700 5 дней назад
@@robelhunetaw29 ohh yall still wanna play huh????? Guess what በአቶ ሚኒሊክ ስምምነቱ መሰረት አባይ ወንዙ እና ግድቡ ሳይቀር በሙሉ ኒል ከጫፍ እስከ ጫፍ የግብጽ ነው። ✍🏻✍🏻 😅😅😅😅
@temesgenhaile5853
@temesgenhaile5853 6 лет назад
Lemejemerya gize ye doctor denkoro ayehu.
@amanueltesfu-hu2eu
@amanueltesfu-hu2eu 11 месяцев назад
ስራፈት የዶክተሮች ደንቆሮ
@miku_2074
@miku_2074 10 месяцев назад
In the age of madness where genuine intellect like Dr. Yakob was taken for granted , even to the level of mockery to date, a day shall come , the for great leadeship in Ethiopia by the providence of God to reclaim its natural and historical right and ownership to access and own the red see coastal areas in peaceful manner. P.S : Leave this comment out of the current context of mad political context and rethoric. Thats neither the intention nor motive of this comment !!! P.S.
@SimonTesfais88
@SimonTesfais88 11 месяцев назад
😢እረ ባክህ እውነት ተናገር አቶ ያቆብ ደንቆሮ ነገር ግን እውነታው በመጨረስታ እነቱን አወጣህው።
@Ayeante
@Ayeante 11 месяцев назад
እውነት ተናገረ እኮ! አንተ ከስድብ ውጭ ምን ተናገርክ?
@jahman9676
@jahman9676 10 месяцев назад
ስደተኛ
@jemalabdelrehem6637
@jemalabdelrehem6637 Год назад
Google map will answer the quistion
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 Год назад
Wey goud dream just dream Asab Asab stilu tnoralachu 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@freweiniseleba9639
@freweiniseleba9639 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@menelikmukemil1519
@menelikmukemil1519 11 месяцев назад
እንተያያለን ይለይልናል
@naserseraj7953
@naserseraj7953 8 месяцев назад
sema aseb yegna endehone hulachehum takutalachehu vezewen tebko aseb lebalebetu yemelesal bezu atawra
@naserseraj7953
@naserseraj7953 8 месяцев назад
Ye aljeres sememenetu beheg agebab adelem enteltel laye yale new altekuachem
@naserseraj7953
@naserseraj7953 8 месяцев назад
Baba aseb rasgeze new kalawek
@hibaamede4173
@hibaamede4173 11 месяцев назад
ሲጀመር አሁን ያለው የኢትዮጵያ መንግሥት በቅድሚያ የአገሪቱን አድነት ያስከበር መጀመሪያ ወደ ጎረቤት አገር አሻግሮ ከማየት፡፡
@gophile
@gophile 11 месяцев назад
So Ethiopia does not want to use Aseb unless they own it? Is that the idea?
@tayechefo6312
@tayechefo6312 11 месяцев назад
በአምስት ዓመት ውስጥ ፩፰ ሺ ብቻ ይህን የመሰለ ጉዳይ ሲያይ የሐብታሙን ተራ ድስኩር ግን አንድ ማታ ከዚህ የበለጠ ይመለከታል።
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 Месяц назад
@@tayechefo6312 አንተም 1+1 = 5 ከሚሉት ደነዞች አንዱ ነህ ። ዶማ ራስ
@kemmenbibu8246
@kemmenbibu8246 11 месяцев назад
ዶር ያቆብ ርግማንህ በዚህ እድሜም መጨረሻው ላይም ለሃጥያት አትፈራም ። ለምንድነው በኢትዮጵያ ክስ ስለ ኦጋዴን ስትጠየቅ የኛነው በአለም አቀፍ ህግ ታይቶ ለኛነው የተወሰነው ትላላችሁ።
@danielkesete2637
@danielkesete2637 6 лет назад
dream
@redaekibreab1983
@redaekibreab1983 11 месяцев назад
ህልም ጋ መኖር ጥሩ ነው ወደብ በሽታ
@issacalemneh4693
@issacalemneh4693 11 месяцев назад
እጅግ ወቅታዊ ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጡት ኢንተርቪው! ይህ መረጃ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሊያውቀው የሚገባ በሰነድንት ተጠብቆ መቀመጥ እና ማስትማሪያ መሆን አለበት:: እናመሰግናለን🙏
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 10 месяцев назад
ዶ/ር ያቆብን የሚያህል ኢትዮጵያዊ ምሁር ጋዜጠኛ ቴዲጋር መቅረባቸው በቅርቡ ህዋትና ብልፅግና ወቅት ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳን ኢትዮጵያን ስላስቀደሙ እንዴት እንዳላገጠቤቸው አለመማር ያሳዝናል
@goitomb1119
@goitomb1119 6 лет назад
ኣንታ አንታይ ዓይነት ቐረጭፍ አዮም እዚኦም፤ ናይ ሓሶት ታሪኽ ሒዝኩም ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ ክትብሉ እኮ ኣጽሚምኩሙና። ታሪኽኩም ታሪ ፈጠራን ሸርሕታትን ሚኻኑ ንፈሊጥ አና። ውርቂ ስኒ ኣይኮነን ናሓሲ ኣይነበረኩምን። ወርቂ ሰኖም ኣግዲፎም ህዝብና ኣባሪሮሞ ክኣ ክትብሉ ከይሓፈርኩም። ፈሪተል ዝኾነ ዘረባ Can we say Gonder is Eritrean land too? We could, but we are Eritreans, we don't want what is yours and we don't give what is ours.
@zeraimebrahtuhabtu226
@zeraimebrahtuhabtu226 11 месяцев назад
"Asseb, also spelled Assab or Aseb, Red Sea port, southeastern Eritrea. It lies at the entrance of Asseb Bay and is Eritrea's second most important port (after Massawa)"
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 10 месяцев назад
የግል ዳኞች ያንድ አገር ጉዳይ ማየት ይችላል ወይ? የአንድ አገር ጉዳይ ማየት የሚችለው አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ሆኖ ሣለ በግል ዳኛ የተወሰነው ውሣኔ ተቀባይነትአለው ወይ?
@asmegreat6320
@asmegreat6320 5 лет назад
... 4ኛው ወረራ ... ከ1998 ጀምሮ በድንበር ሰበብ በትግራዮች ይመራ የነበረው የኢትዮጵያ ጦር 3 ወረራዎችን ኤርትራ ላይ ፈጽሞ ነበር። እነዚህም 1ይ፣ 2ይ & 3ይ ወራር(1ኛ፣2ኛ እና 3ኛ ወረራ) በሚባሉ የሚታወቁ ግዙፍ ዘመቻዎች ናቸው። ስለ 4ኛው ወረራ ግን ምን ያህል ያውቃሉ ??? ህውሃት 100 ሚልዮን ህዝብ ባለቤት የሆነችውን ኢትዮጵያን እና 80 ብሄር ብሄረሰቦችን አስተባብሮ ኤርትራን ለማጥፋት ሲነሳ ከ7 ዓመት በፊት የበተነውን የደርግ ወታደር አሰባስቦ ጭምር መሆኑን ስትመለከት ጉዳዩ የድንበር ግጭት ወይም የመንግስቶች አለመግባባት ነው ብለህ ማሰብ ሞኝነት ነው። ነገርግን ይህን ግዙፍ ዘመቻ 3 ሚልዮን ህዝብ ብቻ የነበራት አገር መቋቋም መቻሏ ትንግርት ነበር። ይህ ያስደመማቸው እና ተስፋ ያስቆረጣቸው የትግራዮቹ መንግስት ይህን መንግስት እና ህዝብ በጦርነት እንደማያሸንፉት ሲገነዘቡ ያመሩት ታላቋን ሶብየት ህብረትን አዳክሞ ወደ በታተናት አይነት ቀዝቃዛው ጦርነት ነው። ይህም 100% በሚባል ደረጃ የሰው፣ የንብረት እና የግዜ ሆነ የቦታ ሀይሏን አገር በመከላከል ላይ ያዋለችውን ትንሿን አገር ጉዳይ(የድንበሩን) አንጠልጥሎ በኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ዘርፎች አገሯን መጎዳት፣ ማዳከም እና ማፈራረስ ነበር ያቀዱት። ይህን እንዴት ጀመሩት? በ2000 ላይ የአልጀርስን ስምምነት ተቀብለው ጦርነቱን ባቆሙ ማግስት የጀመሩት እኩይ ተግባር ይህን ይመስላል። ከ110 ሽህ በላይ ኤርትራውያንን ለጸጥታ አስጊ፣ የሻብያ ኮማንዶ እና ሰላይ ብለው አበሳብሰው እና ዘርፈው ሲያባሩ በተመሳሳይ ከ3 ሽህ በላይ ለሻብያ የተጋደላቹ፣ ሳዋ እና ማእቶት(የተማሪዎች የክረምት ስራ) ተሳትፋቹሃል በሚል ከ15 እስከ 65 ዓመት እድሜ የሚገመቱ ንፁሃን ኤርትራዊያንን መጀመርያ ከአዲስ አበባ ብዙም ከማትርቀው ፍቼ ከተማ ቀጥሎ ደግሞ ዴዴሳ ከሚባለው ወለጋ ውስጥ ከሚገኝ የእባብ እና የአውሬ መፈንጫ ጫካ ውስጥ ለ3 ዓመታት ያህል በግፍ ታስረው እንደነበረ ይታወቃል። የመጀመርያውን የስደተኛ ካንፕ ለመክፈት ያሰቡትም በነዚህ ከሰላማዊ ኑሯቸው ተለቅመው በግፍ በታሰሩ ሰዎች ነበር። ለነዚህ እስረኞች የቀረበላቸው ሁለት አማራጭ ነው፤ የመጀመሪያው ወደ ኤርትራ ትባረራላችሁ የሚል ማስፈራሪያ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የስደተኞች ካንፕ ውስጥ ግቡ እና አሜሪካ፣ አውሮፓ ወይም አውስትራሊያ ትሄዳላችሁ የሚል ማማለያ ሃሳብ ነው የቀረበላቸው። እርግጥ ነው የበዙት አገራቸውን መሄድ መርጠው ጥር 2001 ላይ ወደ ኤርትራ ሲገቡ በተቀሩት ስደተኛች እና የራሳቸውን ሰው ከትግራይ ከተሞች በመሰብሰብ የመጀመርያውን ዋእላ ንህቢ የሚባለውን የስደተኞች ካንፕ በመክፈት እርኩስ አላማቸውን አህዱ አሉ። ማንም ሰው ሊረዳው የሚገባ በተለይ ኤርትራዊ የሆነ ሰው በደንብ ማወቅ ያለበት ይህ ሰፊ ኤርትራን እና ኤርትራዊነትን የማጥፋት ሴራ ከጥንስሱ(ከመጀመርያው) እንዴት እንደተጀመረ መረዳት ፍጻሜው ምን እንደሆነ እና የት እንደደረሰ ለማወቅ አይከብድም። የመጀመርያው ካንፕ ከትግራይ ከተሞች የራቀ እና ለኤርትራ የቀረበ በመሆኑ ትግራዮችን ለመጥቀም ሲባል ከዋእሊ ንህቢ ወደ ሽመልባ ወደ ሚባለው ካንፕ በ2004 እንዲዛወር ተደረገ። በዚህ ካንፕ በቪዛ የተደለለ እናም ኢትዮጵያን እንደ መሻገሪያነት ሊጠቀሙ የመጡ ወጣቶች ቢኖሩም አብዛኛዎቹ ወያኔ 3ኛው ወረራ ላይ ባረንቱ ከተማ በገቡ ወቅት በኩናማ ተቃዋሚ ስም ከኤርትራ ምድር እየነዱ ይዘዋቸው የመጡ ኤርትራውያን ኩናማዎች እና በኤርትራዊያን ስም የተመዘገቡ ትግራዮች ይበዙ ነበር። እንደዛም ሁኑ የወያኔን ልብ የሚያውቀው የኤርትራ መንግስት የህውሃትን ተንኮል በመረዳት በ2002 'ወፍሪ ዋራሳይ ይካእሎ' በሚል ፕሮግራም ወታደሩ እጥቁን ሳይፈታ አገሩን የሚያለማበት ስልት ቀይሶ የወያኔን 'ቀዝቃዛው ጦርነት' ፍሬ ኣልባ አደረገው። ይህን የተገነዘበው ህውሃት በ2008 የዲሞክራቶችን መመረጥ ጥሩ አጋጣሚ ተጠቅሞ ወደ ስልጣኗ በተመለሰቸው የምንግዜም የኤርትራ ጠላት በነበረቸው የአፍሪካ የፓለቲካ ጎዳዮች ጻህፊ ሱዛን ራይስ አማካኝነት በተቀነባበረ መልኩ ኤርትራ ላይ ከፍተኛ ወንጀል ተፈጸመ። ይሄም በዚሁ አመት ኤርትራ ላይ ብዙ አይነት የኢኮኖሚ እና የጦር ማእቀብ መጣል እና በኤርትራ መሪዎች ላይ የሰባእዊ እና የመብት ክሶችን በማዥጎድጎድ ኤርትራ እና ህዝቦቿን እያስጨነቁ ጎን በጎን ደግሞ ሽመልባ ካንፕ ያሉትን ስደተኞች በሙሉ ወደ አሜሪካ እና ወዳጆቿ አገራት በህብረት(Group Case) እንዲሄዱ ተደረገ። አንድ ጤነኛ የሆነ ሰው መገንዘብ ያለበት በስዓቱ ሱዳን ገዳረፍ ውስጥ ከ100ሽህ በላይ ኤርትራውያን ከ20 ዓመት በላይ በስደት ካንፑ ውስጥ የሚኖሩ ስደተኞች እያሉ በዛው አመት 2008 የገቡ ስደተኞችን ቅድሚ እየሰጡ ከትግራይ ስደተኞችን ወደ አሜሪካና ሌሎች አገራት መላክ የኤርትራን ህዝብ የመበታተን ታላቁ ሴራ ነበር ። ይህን ተከትሎም ካንፑ May 2008 ላይ ሞልቶ እንዲዘጋ ተደርገ። በዚህም መሰረት ኤርትራ ውስጥ ከወራት በፊት የነበሩ ሰዎች አሜሪካ በብዛት እንዲገቡ የተደረገበት በእቅድ ነበር። ዜናውም በግፍ በትላልቆቹ የአለም ዜና አውታሮች ሳይቀር እንዲነገር ተደረገ። ስለሆነም ይሄ ነው የሚባል ደሞዝ የለለው እና ለአመታት አገር ጠባቂ ሁኖ ለነበረው የኤርትራ ወጣት ከአገሩ እንዲኮበልል ግዴታ ሁነበት። በአጸፋው ከ2002-2008 ድረስ በብቸኛ ስታገለግል የነበረችው ይች የሽመልባ ካንፕ በቪዛ ምክንያት ሞልታ በዛው አመት ማለት በ6 ወር ግዜ ውስጥ ብቻ ሌሎች 2 ካንፓች ማለትም ማይ አይኒ እና ዓዲ ሓሪሽ ተከፍተው እና ሞለተው ሌሎች ተጨማሪ ካንፓች እንዲከፈቱ ተደረገ። ህውሃት ለዚህ እርኩስ ስራው በሙሉ ትደግፈው የነበረችው ደግሞ የአፍሪካ ቀንድ ጎዳይን በሽብርትኝነት ሰበብ ከአሜሪካ ጎንጎረስ ምልከታ ውጭ ተደርጎ ስልጣኑ በእጇ በነበረው Ambassador Susan Rice በምትባለው ጥቁር እባብ ነው። ከ1998-2000 ሲፈልጎ የሻብያ ኮማንዶ እና ሰላይ ሲያሻቸው ደግሞ የአይናቹህ ቀለም ደስ ካላለን እንኳን ማባረር መብታችን ነው ያሉን ሰዎች፤ 2002 የመላእክት ክንፍ አውጥተው ለኤርትራዊ አዛኝ እና ተቆርቋሪ መስለው ህዝባችንን ለመበታተን በየከተሞቻቸው ካንፕ እየከፈቱ ምንም የማያውቁ አገር ተረካቢ ህጻናትን ጭምር አገራቸው ላይ ተረጋግተው ተምረው እና አድገው አገር የሚገነቡ ዜጎቻችን ላይ የፈጸሙት በደል ትውልድ አይረሳውም። ለኔ ይህ መርዘኛ የትግራይ ነጻ አውጪ ቡድን ኤርትራውያንን ከኢትዮጵያ ካባረሩበት መንገድ ኤርትራዊ ከአገሩ እንዲሰደድ ያደረጉበት መንገድ እጅግ የከፋ ነው። ይህን የሚረዳ ግን ልብ ያለው ብቻ ነው!!
@joypeace3170
@joypeace3170 10 месяцев назад
For your information prior to to the current government for 27 years Ethiopia without the port of Asseb progressed economically. If the current gov stop fighting his own people the port issue isn’t a problem
@abrhamtesfay1586
@abrhamtesfay1586 11 месяцев назад
ኣሰብ ማግኘት ማለት ያንት ዓይን መከፈት ማለት ነው! ያቆብ ቢናገርም የዉሃንስ ቢደግምም ስለ ኣሰብ ማሰብ መላት እንደ የፈር ኦን ሰራዊት ቀይ ባሕር ተዘቅዝቆ መቅረት ነው!
@solomonyohannes7602
@solomonyohannes7602 6 лет назад
Dear Dr. Yakob and Tedi, still you didn't show us the legal evidence to claim Asseb. The right to Assebe port has nothing to do with the security issue or its (Assebe) nearest to Ethiopia.
@asegedechkebede4825
@asegedechkebede4825 2 года назад
it is belongs to wello amara in history
@solomonyohannes7602
@solomonyohannes7602 2 года назад
@@asegedechkebede4825 Yenen was part of Ethiopian kingdom (Axumite Kingdom) in history sis
@eritrea700
@eritrea700 Год назад
@@asegedechkebede4825 Go try different one maybe Djibouti weaker 🤣🤣🤣
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 11 месяцев назад
@@solomonyohannes7602 kkkk. Ask Meles Zenawi about port.
@eriblood803
@eriblood803 10 месяцев назад
​@@asegedechkebede4825😂😂😂😂 dirty,poor, ignorant, backward country.....Ethiopia is a failed state
@kbromasle6866
@kbromasle6866 11 месяцев назад
Sham on you🤔 You are always in dreammmm😴 Red sea is our blood❣❣❣ God bless our country❤🙏🏼🕊🕊🕊
@Joel-t9r
@Joel-t9r Месяц назад
You are so ignorant You should ashamed what you think
@teklewoldekidan4571
@teklewoldekidan4571 6 лет назад
it is impossible old dteam adgi we all eritreans ready to die for that until we remain 1 person stop destortion history this old mann is crazy
@humhum3511
@humhum3511 6 лет назад
Negasha As of war and its consequences we Eritreans including me doesn't need it.You know why every Eritrean participates when it comes to war.It is distructive to us.People like you doesn't exist in Eritrea.People who ignite war and watch it on tv.In our case every one gets commited to the deffence of the nation.This doesn't mean we are afraid of war.For us war is like a job.If it happens we do it and we are always prepared for it.Another thing you mentioned is number.Number have never been an issue in the wars of the world.Specially when fighting you guys.We know how to handle your numbers.If any one need to know how to handle the coffee pot to the south we can give the advise.Currently Egyptians have been asking for our consultancy.And they are paying for that.
@humhum3511
@humhum3511 6 лет назад
Negasha let me tell you one thing.Believe me you won't be looking the Red Sea in your life time neither will you children
@awate-mm5px
@awate-mm5px 6 лет назад
Negasha shut up thief, did Ethiopia exist before Menelek ? Eritrea was established in 1890, ten years before Menelek butcherd Ethiopia together? Tell me when in History did it belong to you? And so what Eritrea got alot of ports ? You got alot of water why don't you leave the Nile to Egypt ? All Ethiopians are thieves and children of thieves
@awate-mm5px
@awate-mm5px 6 лет назад
Negasha civilizated manner is with humans not children of thieves, what is the diffetent between you and the Italians ? both are thieves. Do you think Eritrea was part of your mothers inherites ? can you prove Ethiopia existed before Menlek ? Hahaha can you even prove it ruled the same lands it exist on today? Hahaha if you are talking about Abyssinia that is only the northern part of the country, can you and your lying professor name one Abyssinian who ruled Eritrea? Hahaha go sell your lies to Jamaicans. We know you well. Lastly a free history lesson for you the name Ethiopia was stolen by Menelek from Cush in Sudan hahaha so even the name you stole.
@awate-mm5px
@awate-mm5px 6 лет назад
Negasha hahaha first thing we are not the same, The Ottoman Empire rulled most of Eritrea since the 15th century and before it the Egypten Mamluk and Fatmid empires rulled the coasts, refer to arab historians like Alyakubi and Al Yaquti, beside the highlands which was ruled by the Bahr Nagus of the Medri Bahri kingdom refer to the Portuguese embassy under Fransico Alvarez in the 15th century which explains the differences between us, as well as a map showing the sepration of Medri Bahri from Abyssinia, in regards to Yohannes the Headless and his henchman Alula yes they destroyed the Medri Bahri kingdom but they only ruled part of Eritrea (the highlands) for less than 4 years and they were resisted by the natives becouse like most Tigrayans they were cattle thieves and women and childern killers, btw the Italians stayed longer in Ethiopia than than Yohannes occupied the highland. Lastly Ethiopia was only established in 1900 before that you can refer to the Sultanate of Harar, Sultanate of Aussa, Southern nations Kingdoms , Oromo and Somali Kingdoms . Were these people Ethiopians ir Abyssinians before Menelek invaded thier lands ??? Its not too late to find Jamaicans to sell your lies to hahaha
@blessedbychrist8306
@blessedbychrist8306 11 месяцев назад
As I’m Eritrean, I totally agree to what Dr. Yacob’s suggestions👍 in order both countries to stay in peace! With love everything and anything can be more than enough! War is not a solution! Is decreasing our population and no one will win in war. Please do it in professional manner and safe the innocent young lives!!!🙏🙏🙏❤️
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 10 месяцев назад
War is not an option but these type of elements /elites come up with false stories and lead us to war from their comfort zone in the West. We can't negotiate on our sovereignty.
@humhum3511
@humhum3511 6 лет назад
Sahsah adgi.Kenferka keneshirifeka inna.Fetna tiray kebila ni kebilea tikatelulu adi hizkumsi misana ab terepesa kof kitibilu derejakum ayefikidin iyyuu
@kokobk4017
@kokobk4017 11 месяцев назад
ቴድሮስ በጣም ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር ሃገሬ ኢቲዮጵያ ብለህ ስትጀምር ተመስገን ቢያለሁ የአሰብ ወደብን ያሳጣን ያሳደገህ ወያኔ አባትህ እኮ ነው ይህንን ትክዳለህ
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 3 месяца назад
ወያኔ ከአሰብ ጋ ምን ያገናኘዎል ? አሰብ ያለው ኤርትራ ውስጥ ነው ። ኤርትራ ደሞ እንደ ሁሉም የአፍሪካ ሃገሮች በቅኝ ግዛት ያገኘችው ሉዑላዊ የግዛት ቦርደር አላት አሰብም በዚህ የኤርትራ ሃገር ክልል ውስጥ ነው የሚገኘው ❗️ * ዶማ ራስ ከፈለክ ሚኒሊክን ክሰስ ለምን ከቅኝ ግዛት አዳንከን ብለህ ❗️✅ ይህን የቁም ቅዠት ትተህ ያለችውን ኢትዮጵያ ተከፊፍላ ፣ ተቦጫጭቃ ፣ ከመጥፋቷ በፊት ለህልውናህ ታገል ። * አትጃጃል *
@betseni5547
@betseni5547 11 месяцев назад
I have heard a lot of arguments about port or sea access from many Ethiopians . But this is the most misleading and delivery ignorance.
@queenshiba49
@queenshiba49 10 месяцев назад
I think people should live Eritrea Alone. Ethiopia is fed-up from war. If you think assay should be with Ethiopia you and your children go fight against Eritrea. Enough bloody war with Eritrea sovereignty country. You have to know Eritrea will fight and win. Peace to Eritrea and Ethiopia
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 11 месяцев назад
What the hell is the guy talking about, when he says "Land from Gonder to be given to Eritrea?".And you just let him go? Because, Eritrea doesn't have a border with Amhara region.
@Ayeante
@Ayeante 11 месяцев назад
Leba. Are you steal in your dream? Or were you born after weyane came to power in 1991?
@AbrahamIdrisHibties
@AbrahamIdrisHibties 11 месяцев назад
Professor Jackob is the smartest strategist. I am going to invite him to the coming conflict resolution agenda on Etiopian crises.
@hadiabin610
@hadiabin610 11 месяцев назад
ይህ መፅሃፍ የት እንደማገኘው እባካችሁ ጠቁሙኝ ከቻላችሁ በፒዲኤፍ
@samsonwoldegaber9786
@samsonwoldegaber9786 11 месяцев назад
Kerchelle
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 3 месяца назад
* ቀላል ነው የግራ መሃከለኛውን እጣት አዙረህ ቂጥህ ውስጥ ወትፈው ያኔ ይህን መጽሓፍ ይዞ ይወጣል 😅
@Joel-t9r
@Joel-t9r Месяц назад
@@mesfinabraham6412 ባለጌ የባለጌ ሰፈር ልጅ😂😂 ሰው አስተዳደጉ ላይ ነው አካባቢውን ስለሚመስል
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 Месяц назад
@@Joel-t9r ገንዘብ ከፍለህ ለዚህ የማይረባ መጽሓፍ ከምትናደድ በነፃ መጽሓፋን ምን እንደሚመስል እንድታጣጥመው ነው ። አሰብ የማን ናት ?? የኤርትራ 100% ከዚህ ውጪ ምን ማወቅ ትፈልጋለህ የህልም እንጀራ ከፈለክ ደሞ ያው እንደበፊቱ እጣትህን እየቀያርክ ማጣጣም ነው ። 🇪🇷♥️🇪🇹
@nebiatberhe5043
@nebiatberhe5043 10 месяцев назад
በጣም ትገርማላችሁ ኤርትራ በሀይል ስትወስዱት እንደ ክፍለሀገር ነበረች አሰብም በኤርትራ ነበረች አሁን ነጻነታችን ካገኘን አሰብ የኛ ነው ማለታችሁ እያስገረመን ነው
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 11 месяцев назад
ቴዲ ጤናማ ጋዜጠኛ በነበረበት ወቅት እንዲህ ለኢትዮጵያ የሚተርፍ ሃሳብ ነበረው።
@ametesemra9386
@ametesemra9386 11 месяцев назад
Thanks tedi agood question about the eritrean people
@russomtee5460
@russomtee5460 6 лет назад
because ethiopia is land locked, this gentleman wanted to alter the eritrean sovereignty, he wanted to give eritrea a piece of land around Gonder in exchange of Asseb. At the same time he claims Asseb is ethiopian. He can hallucinate all he wanted, war is not going to get ethiopia any port from the sovereignty of eritrea. unlimited use with out any claim of ownership by ethiopia could easily be arranged with a democratically elected, responsible ethiopian government. For those educated and illiterate Ethiopians, whose mind is focused on Asseb as ethiopian ,if the past means any thing they need to refer back to menghistuo and Haileselassie.
@ferzunmebrahtu870
@ferzunmebrahtu870 10 месяцев назад
ጽውጽዋይ ጓሓፍ ፕሮፈሶር።
@afradantube1866
@afradantube1866 10 месяцев назад
Ethiopia is the world's populous landlocked country !
@gheremesfun8842
@gheremesfun8842 11 месяцев назад
Sorry dr except during king haileslase regime when aseb being under Ethiopia
@mr.hrealpeople2135
@mr.hrealpeople2135 11 месяцев назад
For you to say that a German friend told you if Ethiopia raised the question of the sea Germany will support it is ridiculous. Did you think for one moment why would Germany support Ethiopia to claim a Sovereign port of another country?
@onelove-sv4vt
@onelove-sv4vt 6 лет назад
ዶሮ ብታልም ጥሪዋን ነው አሉ! በጣም የሚገርመው አኮ ተናንት ታላቁ ባለራአይ መሪ አንዲ ወደብ ማለት ተራ ሽቀጥ ነው ሊላ ግዚ ደሞ ወደቦቻቸውን ግመሎቻቸውን ውሃ ያጠጡብት አያለ አናዳልተሳለቀ ዛሪ ምን ተገጝቶ ነው ጆራችንን በማይሆን ነገር የምታደነቁሩት?ሊላው ልታውቁት የሚገባው አንድና ግልዕ ነገር ቢኖር ትአምር ቢፈጠር አሰብ ወደብ የኢትዮጵያ ሊሆን አንደማይችል ነው ። አንዳንድ ሙሁራን ተበዮውች ስለአሰብ የሚናገሩት ካለው አውነታ በመነሳት ሳይሁን የራሳቸውን መላምት ነው ።ስለዚህ ይህን አጉል ቅዥት ትታችሁ አገሪትዋ ያላትን ተፈጥሮዋዊ ሃበት ተጠቅማ አንዲት የህዝቦችዋን ኑሮ ልታሻሽል አንድምትችል መላ ብትፈልጉ የተሻለ ነው። REPLY
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 11 месяцев назад
የቴዲ ጥያቄዎች ገራሚ ናቸው:: መማር ደጉ ግን የፈለገ ነገር ቢማሩ ጥሩ ተፈጥሮ ከሌለ ዋጋ ቢስ ነው ::
@betseni5547
@betseni5547 11 месяцев назад
ኣፍርቃ በሙሉ በግድ ነው ሃገር የሆኑት። ባይሆን ኣሁን ያላ ኣፍርካ ኣይኖርም ነበር። ምን ኣይነት የሕግ ሙሁር ነው። ልበልዋት የፈለጉ ቁራ ዶሮ ናት ይልስሉ። በሰላም ኣኑርን እባካቹ። ይበቃናል የሰው ንብረት ወስዶ በሰላም የሚኖር የለም። ካለፈው እንማር እና ኣብሮ መኖርም መጠቀምም ኣለ። ባህር በር ያላቸው ስንት ድሃ ኣገሮች ኣሉ። ፖሎትካል ሰልስም እንጆ ባህር ሃብቲ ኣያመጣም።
@ahabte
@ahabte 6 лет назад
አባይ ግድብ እምን ደረሰ ?? በቀን ከምታልሙ . አባይን አርፋቹ . አባይን ገድቡ ክክክክክክ እሚያዋጣው ይህ ብቻ ነው ።
@samuelhaile7296
@samuelhaile7296 11 месяцев назад
Where did he go to get his Dr any person grad 8 knows the answer
@michaeltsehaye50
@michaeltsehaye50 11 месяцев назад
እናንተ ታሪካውያን ጠላቶቻችን ኢንጂ ምንም የሚያስተሳስረን የህዝብ ሃረግና ትውልድ የለንም ፣ ቲገርዎች ግን ዎንድማሞች ነን። ኣማራና ሌሎች ወድማማች ሁ ፍልጉ። ኤሪትራ ባህርዋ አንጂ ብላቹ ህዝባችን የጃቹ ለዘላለም ኣንረሳውም።
@wediafomalazartekie9198
@wediafomalazartekie9198 3 года назад
My Eritrean brothers and sisters we will have to fight these dimwits one more time.
@bereketfiseha9163
@bereketfiseha9163 6 лет назад
We are ready sacrifice our Eritrea!
@rebeccatadesse4024
@rebeccatadesse4024 11 месяцев назад
በጣም ወቅታዊ እና አስፈላጊ ውይይት እኔ በግሌ ብዙ ተምረሜበት አለሁ 😊
@daerosolutions6759
@daerosolutions6759 11 месяцев назад
It was 5 years ago
@chuchuabe1723
@chuchuabe1723 10 месяцев назад
Great analysis. Great Interview!
@ZewdeLaekemarim
@ZewdeLaekemarim 10 месяцев назад
O
@user-ls9oh7wr8m
@user-ls9oh7wr8m 10 месяцев назад
እኔ ደሞ ቁምነገር ይኖረዋል ብዬ ነበር ለመስማት የከፈትኩት። ይኼን ዝም ብሎ ትርኪምርኪ ንግግርን ነው እንደ ዋቢ የተቀመጠው? ሲበዛ ኣሳፋሪ የኣእምሮ ቅኝት።
@awolyassin5433
@awolyassin5433 11 месяцев назад
Great tnx for Tedi. It is unique show. Keep it up as usual
@wondesengetachew8701
@wondesengetachew8701 11 месяцев назад
Thanks a lot both of
@assefamolla3700
@assefamolla3700 11 месяцев назад
ማነው የባህር በሩን አሳልፎ የሰጠው? የምታለቅስላቸው ትህነጎች አይደሉምን? ማነው ተወቃሹ?
@wonishetandarge2895
@wonishetandarge2895 10 месяцев назад
Foreign minister Kohen from America sugested to Pm Melese to request access to the sea but pm Melese said we dont need it
@bereketsamayo6615
@bereketsamayo6615 10 месяцев назад
Thank you Dr yacobe
@GobnaSolomon-if8zi
@GobnaSolomon-if8zi 11 месяцев назад
ቲዴ ጥሩ ፕሮግራም ነው ። ለመጀመሪያ ጌዜ ፕሮግራምኸን አድምጪ የጨረስኩት። በሰማሁ ቁጥር "ምዕራብ ትግራይ" ና "የትግራይ ጀነሳይድ" ስለምትል ፕሮግራምኸ ይከብደኛል ለመጨረስ። አሁን ግን ጨርሼ ሰማሁ። ይሄም ከመጀመሪያው ደብሮኝ ነበር እንግዳህ አብይ አሕመድን "የእኔ ጠ/ሚኒስተር" ሲሉ። ድሮ በደርግ ጊዜ ታሪክ 10ኛ ክፍል ስንማር "ጁሲፒ ሳፔቶ አሰብን ከአፍር ኢብራሔም ሲልጣን በዓፄ ቴድሮስ ዘመን" እንደገዛው ተምረን ነበር። እንግዳህ ግን መከረኛውን ሚኒሊክ ናቸው አሉ አንተም ዝም አልክ። በተረፈ ቃለ መጠየቁ በቁመነገር የታጨቀ ነበር። ግን ምን ያደርጋል ለክ አንተ ወልቃይት ጠገዴ የትግራይ ነው እንደምትለው ኤርትርያኖችም አሰብ የእኛ ነው ይላሉ።
@Adimiri1
@Adimiri1 6 лет назад
Tedros I can't stop you dreaming about Assab but I recommend you to get more knowledge about you country history. Around 80,000 innocent Ethiopian solders dead in the land of Eritrea and you should understand that Eritreans are ready again to pay any price to protect the Eritrean territory. I think you would understand better about the incredible willing about Eritreans to serve their motherland if you talk to those who fought in Ethio -Eritrean war instead this so called Drs . ASSAB BELONGS TO ERITREA AND WILL NEVER BE ETHIOPIAN, but we are willing to let Ethiopians to use it UNDERS THE ERITREAN LAW !!!
@michaelberhe2225
@michaelberhe2225 10 месяцев назад
eritriA ERITRIA ASSAB BELOG's to ERITRIA
@MichaelHabte-i2c
@MichaelHabte-i2c 10 месяцев назад
አቶ ይቆብ ሃይለማርያ ጤናስጥልን ጋሸ እንዳሉት ወንድማሞች ነን ኤርትራ ግን እንደምታውቁት በሃይል ሃይለስላሴ በሃይል የተወስደች አግር ናት። ኢትዮጵያ ኮለኒ አለነበርቺም። ግን ጋሼ እንዳሉት ኢሪትራና ኢትዮጵያን በትለይ ሃግር የምንነረው ነን። አያወቁ አሁን አፈጮለ መሁን አገባም ። ጥሩ የትነገሩት ግን ጉራጌና አደሬ ከኤርትራ ይመጡ ናቼው ልክ ነው። ጋሼ ታርኩን አዘወሩት ኢትዮጵያን ወደብ የላትም። እኛ ደማቺ አፍስሰን የመጣች ሃገር ናት አሁን መልስ ነው አብይ ነው ማለት ያሳፍራል ። ወያነንም ን ነጸ ይጠቅምበት አልነበረም አንዴ ታርኩም የምታወርቱን በሰላም ልገኝ ይቻላል ይሆናል። ብዙ ታታሪ ሰዎቺ በውሸትን ታርክ ገልብጣችሁን ማፈብረክ ይብቃቹ ኦሮማይ ባሕር በውግያ መምጣት እይቻል ሰውየ ብዙ ትናገራለህ ሰላምን አያመጣም። እባካቹ ለሰላም መዘመር አለባቹሁን ውሺትም ታርክ አታራምዱ አይቻልም።
@meseretuwondie4196
@meseretuwondie4196 11 месяцев назад
ግሩም የዉይይት ርእስ ነበር ፣ዶክተር ያዕቆብ፣ግን አንዳንድ ብሂሎቾ እርስ በርስ የሚጋጩ መሰለኝ፣አሰብ የኢትዮጵያ አካል ብለዉ በብዙ ትርክት ከነገሩን በኋላ ፣የባሕር በር ኤርትራ ትስጠንና በጎንደር በኩል የእርሻ መሬት እንስጥ፡የሚሉት ፣እንዴት የጎንደርን ሕዝብ ቢንቁት ነዉ ???
@hreetabebe3979
@hreetabebe3979 8 месяцев назад
ለኤሪትራ የሚቀርብ የእርሻ መሬት ያለው ሰሜን ጎንደር ስለሆነ ብቻ ነው!
@awaken1701
@awaken1701 11 месяцев назад
Ethiopia is the only African country that colonised another African country. Assab is Erittean. The Eritrean Afars are Eritrean
@sabag2099
@sabag2099 10 месяцев назад
We Eritrean have paid more than a million martyrs and around two hundred thousand disabled for our country and our sea’s and we are still alert day and night to keep our nation there is no problem to give peace and respect to our neighbors so be respectful our sovereignty and independence u cannot be take by force for someone port u can use like Djibouti paymen we couldn't trust you from ur history
@fsahaghebru8120
@fsahaghebru8120 11 месяцев назад
Eritrea fought and achieved its independence,ኣትበጣረቁ።
@haylualemm2706
@haylualemm2706 10 месяцев назад
great analysis keep it up.
@tsehayetekeste6753
@tsehayetekeste6753 11 месяцев назад
እባካቹ ከሕልም ውጡ ኣሁን በመከባበር እንጂ በጦርነት ኣይፈታም ኣሰብ እያላቹ እግዝኣቢሄር ይጠራቹሃል
@Joel-t9r
@Joel-t9r Месяц назад
Really??! Hahahaha
@itintigrigna3081
@itintigrigna3081 11 месяцев назад
ከምር ሰዉየዉ ዶክተር ነዉ መታከም ያስፈልገዋል ወይ እንደጠያቂዉ ኣይኔ ስዉር ነዉ መቸም በጣም ታዛዝናላቹ ከናንተ እንደሰዉ ቆጥረን በጠረቤዛ ላይ ከናንተ ኣእያዎች መንጋገር መንግስታቺን ግዜ የለዉም ጉልበታቹ ካመናቹ ኑ በደንብ ልናስተናግዳቹ ዝግጁ ነን
@Woldu674
@Woldu674 10 месяцев назад
The AFARS are also Eritrean citizens But who was ruling Eritrea before the Italians and who was ruling Eritrea during Italian occupation. Who were the people living during these periods in Assab .
@desalegnkidanebasha_ደኪባ
@desalegnkidanebasha_ደኪባ 10 месяцев назад
ያልተሸወደ የለም። ገና በተሾመ በሁለት ወሩ ይህን ሁሉ ምስጋና?
@samnas3034
@samnas3034 11 месяцев назад
Some body can not take from you what you never had.
@mahaletkebede8903
@mahaletkebede8903 4 года назад
Thank you Tedi. It is an awesome interview. And thank you Dr. Yakob for sharing us some of the important facts about Assab. I do hope that time will come for both countries to come to the table and negotiate for the benefits of both nations.
@mine33083
@mine33083 2 года назад
Negotiate what? Every thing was concluded in 1993!
@eritreaeritrea4363
@eritreaeritrea4363 2 года назад
In your dreams! Assab is Eritrea and we don’t negotiate anything concerning our sovereignty!
@foryou4761
@foryou4761 11 месяцев назад
Negotiate not with you who are you Negociate with your leader Esu and Abechu 🇪🇷🇪🇹✌✌
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 10 месяцев назад
You pay like what you pay to Djibouti and use. Simple
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 11 месяцев назад
በጣም ግልፀ የሆነ የሰላም መንገድ ነው የ ሁለቱም ሀገሮች ሕዝብ መሃል ልዩነት የሌለው ባህልና ሃይማኖት ሳይኖር ሰፌድ ላይ ዳቦም አንባሻ አንጀራም ቢቀርብ በሹካ አይመገቡም አንዲህ አንድ ከሆነ መስማማቱ ቀላል ነበረ ሠላም አመኛለሁ ለሁለቱም ሀገር አህትና ወንድሞቼ 🙏
@loyalbelieve6954
@loyalbelieve6954 11 месяцев назад
No no no no with that bs! Not the same!
@seenatura5479
@seenatura5479 11 месяцев назад
እኔ በደርግ ኃይስኩል ጂኦግራፊ ስማር አሰብ እራስ ገዝ ነው ብለው ነው ያስተማሩን፤ እንዲሁም ኤርትራንም እራስ ገዝ ተብላ የተማርኩት፣ አፋር እራሱን የቻለ ኤርትራም እራሷን የቻለች ነበረች። ለምንድነው ለኤርትራ የተሰጠችው? ስለዚህ ይኸ ጥያቄ ወቅታዊ በመሆኑ አሰብ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ አለበት።
@unicon6019
@unicon6019 6 лет назад
መቸም ህልም ሲባል እንደ ጫት ምርቃና መሆኑን የማያቅ ባለ ልቦናና አስተዋይ ጫተኛ የለምና የጫት መርቀና በንፋስ እንደሚበን ያቃል ። ህልም ደሞ ካንቀላፉበት ሲነቁ ያበቃል ። ኢትዮጵያኖች የማለም ኮሜዲ ድራማ መብታቹ የተጠበቀና በጫማችን የረጋገጥነው መሆኑን ብንነግራቹ ደስታውን ኣንችለውም አራት ነጥብ
@sewitghabremichael3132
@sewitghabremichael3132 10 месяцев назад
There may come a book ADDIS YAMANAT Harer Yamanat Mekele Yamanat ? and the answer will be Ethiopia . Dear brothers ASMARA ASEB NAKFA Yamanat? The answer will be E❤r❤i❤t❤r❤e❤a
@YemaneFisseha-k3g
@YemaneFisseha-k3g 10 месяцев назад
Where did he buy Dr
@hreetabebe3979
@hreetabebe3979 8 месяцев назад
እንግሊዝኛውን ተወውና በአማርኛ ወይንም በትግርኛ ጻፍ። ምድረ ጺላ ተቃጥላችሁ ልታልቁ ነው!
@tibebusintayehu6641
@tibebusintayehu6641 Год назад
ወዳጄ ዶ/ር ያዕቆብ ከእንደዚህ አይኑ ብቻ ሳይሆን ህሊናውና ዕዝነ ልቦናው የታወረ ጭፍን የወያኔ ህወሓት ዘረኛ ቡድን ግልገል ጋር ለቃለመጠይቅ መቅረብ አልነበረቦትም ምክንያቱም ይሄ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቀን ከሌት የሚጥር ባንዳ የባንዳ ልጅ ፈጽሞ ከርሶ ሀገር ወዳድ ስብዕና ሊመጥንዎ አይችልም።😊
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 11 месяцев назад
ልክ ነው ድሮም የኢትዮጵያ ሕዝብ አሰብን አጥብቆ ሲጠይቅ አቶ መለስ ናቸው አጥብቀው በየመደረኩ ለኤርትራ እየተከራከሩ ስለአሰብ ጥያቄ የሚያቀር ቡትን ኢትዮጵያዉያን አፍ አፋቸዉን እየመቱ ከለከሉ እንጂ ሕዝቡ እስመጨረ ሻ ድረስ ይጠይቅ ነበር ::
@zekariassolomon1048
@zekariassolomon1048 Год назад
ኢትዮጵያ ፡ በአፍሪቃ በቅኝ ግዛት ሥር ያልወደቀች ብቸኛ አገር ነች ፣ ኤርትራ ደግሞ የጣሊያን ቅኝ ግዛት ነበረች ። ይቺ በቀይ ባሕር የምትገኘው ኤርትራ ፡ በጀግኖች ልጆቿ መስዋእትነት ፡ ሌሎቹ በቅኝ ግዛት ሥር የነበሩትን የአፍሪቃ አገሮች ያገኙትን መብቷን አሳክታ በአለምአቀፍ ድንበሯና ልኡላዊነቷ እውቅና ያገኘች አገር ነች ። ታዲያ አሰብ ከኢትዮጵያ ጋር ምን ያገናኘዋል ? ገና በደርግ ጊዜ ነጻነቷን ያወጀችው ጂቡቲን ግን ፡ በምዕራባውያን ኃይሎች ታፍራና ተከብራ ስለምትኖር አትደፍሯትም ።
@yemanegebrehiwot877
@yemanegebrehiwot877 11 месяцев назад
Dr?Yacob and Ato?Tedros,you guys are obsessed with what you think, you know. The fact is, Eritreans not only know better, they are also capable of defending that which is theirs.
@woldehana832
@woldehana832 11 месяцев назад
it is woyane TPLF responsible for loosing Asab.shame on Woyane
@Ayeante
@Ayeante 11 месяцев назад
Particularly that mischievous Meles! nefsun aymarew.
@medhingebru-i8d
@medhingebru-i8d Год назад
Dr. Yakob missed some facts of history: why did Menelik failed to push further at the time of Battle of Adua? In my opinion Menelik abandoned Eritrea deliberately to consolidate his power and focussed on expanding to the South ignoring the north.
@assefamolla3700
@assefamolla3700 11 месяцев назад
This is infantile thinking. He was not in a position militarily to continue the fight up to Red Sea. Non existent infrastructure, food supply and fighting force was in a bad shape. At least he saved the rest of the country from colonialism though TPLF and ELF thinks otherwise.The legitimate question to be asked was why Yohannes th lV trust the British advice to go to Mattama to fight the Sudanese neglecting Alula Abanega’s advice to chase out the Italian first and turn to Mattama. Unfortunately those who rented their brains for colonialists are quick to blame Minilk the second. Real history is judging him otherwise.
@makonnentesfaye
@makonnentesfaye 11 месяцев назад
​@@assefamolla3700 No sovreign abandons part of his country unless pressured by circumstances beyong his/her control. The historical, economic, military, political and enviromemtaldictates were clearly artkculated in historical books of the time.
@Fano316
@Fano316 11 месяцев назад
Well you need to realize one big scenario, Adua most of the ppl stand against the invaders fought Dagnawi Menilik never had sophisticated weapons to Stretch further because 1st Italians already in control and majority of Eritreans never stand against the fascist invaders very few brave ppl tried and sacrificed,is that make sense to you,it was impossible with backward weapon and short supplies, suicidal mission
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 11 месяцев назад
@@assefamolla3700 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍Thaks! That was the reality!
@AAGTOSS
@AAGTOSS 11 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-w9LCjfPrDW0.html This is when King Haileselassie invaded Eritrea. Eritrea and Ethiopea never were tigether for centuries. The Ottiman Empire of Turkey had incontrol of the middle east, north Africa, including Eritrea. This was for FOUR HUNDRED YEARS ! Then followed Egypt, then Italy came to Eritrea and stayed for FIFTY YEARS. Then followed Britain and stayed for TWELVE YEARS. Eritrea has its own preaident called Fseha Weldemichael, had parliament, and had political parties. Upon their departure the Britiah handed Eritrea to their friend Ethiopea (under the so-called FEDERATION). At that time, the Ethiopean flag was raised beside tge blue flag of Eritrea. In 1952 European calander, after Haileselassie assured hia control over the army, police, and aecurity, the cancelled the federation and annexed Eritrea illegaly. And the opposition of Eritreans and barbaric action after that is another history. Fir example, you can type "MASSAWA BOMBING" in youtube to learn what Ethios did to Eritreans.
@kingsolomon8046
@kingsolomon8046 6 лет назад
ሲጀመር አሊ ሚራህ የአሰብ ሰው አይደሉም! አሊ ሚራህ የመካከለኛው አዋሽ አፋር ናቸው።አፋሮች ደግሞ በጎሳቸው የተከፋፈሉ እንጂ አንድ አፋር የሚባልም የለም።ሌላው አሊ ሚራህ ኢትዮጲያዊ መሆናቸውን የተናገሩት ኤርትራን መገንጠል አስመልክቶ ሳይሆን ከኢትዮጲያ የሚገነጠሉ ብዙ ድርጅቶች ስለነበሩ በደርግ ዘመን እርሶም ሊገነጠሉ ነው ሲባሉ እነኳን እኛ ግመሎቻችንም የኢትዮጲያን ባንዴራ ያቁታል ብለው መልሰዋል።እውነታቸውንም ነው እሳቸው የመካከለኛው አዋሽ አፋር እንጂ ኤርትራ ወይም ጂቡቲ ላይ የሚኖሩ አፋር አይደሉም።ከዛም በመቀጠል መለስ በግልፅ ኤርትራ ለኤርትራዊያን ብሎ በድርጅቱ ደንብ ላይ አስቀምጦ ማንም የህዋሓት ታጋይ ኤርትራ ለኤርትራዊያን መሆኑን ካላመነ እንዲዋጋ አይፈቀድለትም ነበረ።መንግስቱም ካሸነፉ አገር እንደ ሚገነጥሉ በእርግጠኝነት ተናግሮ የሚዋጋና የአገሩን ጥቅም የሚያስከብር ስላልተገኘ የተፈጠረው ተፈጥሯል።ታዲያ የት ነበራችሁ ይሄ ሁሉ ሲደረግ? አሁን ከጎሬው ወጥታችሁ የምታለቃቅሱት? መብታችሁ ከሆነ አሰብ በህግ ጠይቁ ምን ችግር አለው ።መለስ ከሞተ እንኳን ቆየ እኮ ለአድዋ ፣ለሽሬ፣ለአድግራት እና አክሱም የኤርትራ ወደብ ከአዲስ አበባ ናዝሬት የማይሆን መንገድ ላይ ስለሆነ እነሱ ባህር ላይ ናቸው ሁሌም።አለቀ።
@hermonaregay5800
@hermonaregay5800 6 лет назад
Although Afars have many clans just like many tribes have similar identity, wether they live in Awash region of ethiopia, Djbouti or Asab region of eritrea, still they are the same one ethnic group. Another example is that Oromo have many clans and live in different provinces of ethiopia but still they are undivided one ethnic group and under one administration.
@abrehamwld9
@abrehamwld9 6 лет назад
King Solomon እስቲ ከትችትህ በፊት በደንብ አዳምጥ!
@abrehamwld9
@abrehamwld9 6 лет назад
King Solomon አሰብንማ ኢትዮጵያ ያጣችው እድሜ ለመለስ ዜናዊ፤ በተረፈ በወቅቱ አቅም ያልነበራቸው ምሁራን እንኴን ስለ አሰብ ሊናገሩ 'ደፋሩና' ጨለምተኛው መለሰ ምሁራኑን ሰብስቦ የማያውቀውን የኢትዮጵያን ታሪክ እርሱ ጫካ ሆኖ የቸከቸከውን፣ በጠባቡ ጭንቅላቱ የሚያስባትን ሃገር የ 100 ዓመት ታሪክ ባለቤት ናት ብሎ ሊናገር ሲሞክርና ወደ 60 የሚጠጉ ሃገሪቷ ለፍታ ያስተማረቻቸውን ምሁራን በብጣሽ ወረቀት ከየሚያስተምሩበት ከፍተኛ የትምህርት ተቊማት ያባረረ፣ እንደነ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አይነቱን ምርጥጥ ኢትዮጵያዊ ምሁር ደግሞ ስለመከሩት ብቻ አስሮ በህክምና እጦት ምክንያት እንዲሞቱ ያደረገን አውሬ የት ነበራችሁ በፊት ብሎ መጠይቅህ በራሱ የእውቀትና የመረጃ ክፍተት እንዳለብህ ሲያሳይ ሌላው እራሱ መለስ ነው አሰብ አያስፈልገንም ብሎ ሃገሪቷ ለማትወጣው የኢኮኖሚ ድቀት ያበቃት...አትነካኩን...ያለፈው አልፏል ብለን ብንታገስ ምንም እንደማናውቅ አድርጋችሁ ባታስቡን ይሻላል።
Далее
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 8 млн
И что теперь?😅
0:18
Просмотров 1,4 млн