Тёмный

የእሁድ መዝናኛ አቅራቢዋ ያለቀሰችበት ሰርፕራይዝ Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 108 тыс.
50% 1

የእሁድ መዝናኛ አቅራቢዋ ያለቀሰችበት ሰርፕራይዝ #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ 2 года назад
አለቀስኩኝ ወላሂ እናት ያለን እናቶቻችንን እንንከባከብ አባት ልጁን በሚደፍርበት ዘመን እንደዚህ ያሉ አባቶችን አብዛልን
@uaealain9484
@uaealain9484 2 года назад
ዉይይ እኔም አለቀስኩ ዉይ እናት ብኖር እጅግ ደስስስ ይልነበር አባታችሁን እድሜ ከጤና ይስጥላችሁ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ዋው እንዴት ነው ደስ የሚለው የስራ ባልደረቦቹዋ በጣም ጎበዝ ናቸው ተባረኩ የተወለደው ይደግልሽ መስዬ 🥰አባታችሁን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ምርጥ አባት 🥰
@saraoumer1171
@saraoumer1171 2 года назад
ምርጥ አባት ዕድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏 አስለቀሱኝ ኡፍፍ 😭😭😭 መሲም እንኳን ማርያም ማረችሽ በሽልም ታውጣሽ🙏 ምስጋና ለሥራ ባልደረቦችሽ🙏
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ
የማዳም ቅመሞች ማን ነው እንደእኔ ሀገር ገብቶ ልጅ ወልዶ የሚስምመበት ቀን የራቀበት😭😭
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 года назад
አይዞን ለሁሉም ጊዜ አለዉ መጀመሪያ ለሃገራችን ሰላሙን ያዉርድልን ያለ ሰላም ልጅ ደስታ የለዉም
@eveali6794
@eveali6794 2 года назад
አይዞሽ የኔ ናት 👒👒👒💕
@zahrazahra2820
@zahrazahra2820 2 года назад
Masalh abtey
@raheltekle1811
@raheltekle1811 2 года назад
እንደዚህ ነው የሚያምርብን ለኔ የሆነ ያክል ነው የተሰማኝ ተባረኩ ፍቅራችንን ይመልስልን ፈጣሪ🎂🍾💐🌹🌿🌹🌿🌹
@askaldesalegn2215
@askaldesalegn2215 2 года назад
ምርጥ አባት አለሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ፡፡
@meseret44
@meseret44 2 года назад
መስየ እንኳን ማርያም ማረችሽ, ለአባትሽም እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ❤😘
@kasahundesalegn9404
@kasahundesalegn9404 2 года назад
እናመሰግናለን ሶፊ እና ባልደረቦቹ❤❤
@ahmedseid8600
@ahmedseid8600 2 года назад
የኔን አባት ታሪክ ብትሰሙ ምን ልትሉ ይሁን እናታችን ከሞተች 14 አመቷ ነው እስካሁን አባቴም አላገባም ሊላውን ለፈጣሪ እነግረዋለሁኝ
@zainabmohammed1449
@zainabmohammed1449 2 года назад
አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@yeshiworkyabay3990
@yeshiworkyabay3990 2 года назад
በጣም አስለቀሽ መሲየ እናትን ማጣት በጣም ከባድ ነው ስሜቱ ግን ፈጣሪ ያባትሽን እድሜ ያስረዝምልሽ
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሁላችሁም በትልቅ በአስተማርነት የሚታይ ስራ ነውና ፈጣሪ ይባርካችሁ እሁድ መዝናኛ ምድቦች ተባረኩ።በምዕራብ ወለጋ በግፍ የተገደሉትን ወገኖቻችን ነፍስ ይማር !
@dagialax
@dagialax 2 года назад
ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እንደዚህ ነው መስራት 👏ሰው እንደዚ ነው እሚወደው ከህዝቡ ጋር መቅረብ
@mariyamawit
@mariyamawit 2 года назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ መሲ ...ታድለሽ ግን ቅልል ብሎሽ ኖርማል ነው እምታወሪው .....ፈጣሪ ለአባትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት እናትም አባትም ሆነው አሳድገው ለዚህ ስላበቁ ፈጣሪ ይመስገን ክብሩን አንድዬ ይውሰድ መሲ እድለኛ ናችሁ በርቱ እናታችሁ እውነት ነብሳቸው በናንተ ሐሴት ታገኛለች
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv 2 года назад
ታአድለሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ የምር አባትኮ ይለያል
@addisalem7810
@addisalem7810 2 года назад
ዋው ደስስ የሚል መሲዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ🙏ምርጥ አባት👍😍😍😍
@shiferawfurgesa9195
@shiferawfurgesa9195 2 года назад
ኢቲቪዎች ጥሩ ነው በርቱ ይልመድባቹ እህታችን እንኳን ማርያም ማረችሽ
@tigistayele
@tigistayele 2 года назад
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ኢቲቪ ሰራተኞች ፡፡Good job.
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
እንኩአን ማርያም ማረቻችሁ እህትና አማቾቹ:: ጎንፎው በጣም ያስጎመጃል::
@mimieska2802
@mimieska2802 2 года назад
እሚያሳዝን እና መልካም አባት እድሜና ጤና ይስጥልን
@h.m2784
@h.m2784 2 года назад
ኧረ ጉድ እንብላ አይባልም ታዘብናችሁ እኛ አፍጥጠን ብቻችሁን ደግሞ አፌን መክፈቴ 😂ህጻኑን አላህ ያሣድገው ማሻአላህ
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 2 года назад
😀😀😀😀😀😎
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 года назад
እኔም አለቀስኩ ምርጥ አባት እረጅም እድመ ሜ ከጤናጋ የሞተችውን ነስ ይማር
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 года назад
እርሶዎን ያኑርላቸው እመቤቴ በሽልም ታውጠሽ በርቺ አናተም ተባረኩ 👏👏👏❤
@yibekalbelachew2589
@yibekalbelachew2589 2 года назад
መሲ ፍልቅልቋ ;እንኳን እመቤቴ ማረችሽ ፣ጭንሽ ሞቅ ሞቅ ይበል, ታዲያ ገንፎ እንዳታበዢ ፣ማርያም በሽልም ታውጣሽ።
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ መሲየ ደስ ስትሉ ባልደረቦቿ ፈጣሪ ያሣድግላቹሕ ልጃችሁን 🙏የኔ እንባ ይፍሰስ መሲየ እናታችንን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏አባታችን እረጅም እድሜናጤና ይስጥወት
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 2 года назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ግን እኔ የምለው etv ድርጅቱ ማህበራዊ ኑሮ ያውቃል እንዴ? ጋዜጠኞቹን አይደለም። ታምራላቹህ በጣም
@mesfinbireda204
@mesfinbireda204 2 года назад
ደግነት መልካምነት ቅንነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍላልና (ያልተበረዘ ኢትዮጵያዊነት) ቁሳቁስ ብቻ ሳይሆን እንደዚ ደግሞ ምርጥ አስተማሪ ሲሆን ደስስስስስስስስ ይላል::
@Powerof7
@Powerof7 2 года назад
Etv ም ቀን ወጣለት ደስ ይላል።ይቀጥል
@chchuchchu7642
@chchuchchu7642 2 года назад
እድሜ ይስጦት የመሲ አባት
@hewansolomon5570
@hewansolomon5570 2 года назад
ETV ቤትማ ለውጥ አለ
@muludegene6121
@muludegene6121 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር የመስገን።
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 2 года назад
ስታምሩ ትክክለኛ ኢትዬጲያ
@tigibekele3761
@tigibekele3761 2 года назад
ኡፈፈይ የኔ አባት ከልቤ አለቀሥኩኝ ደሥም አለኝ የሁሉም ልጆቾ ወግ ማረግ ሥላዩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ እህትሽንም ኢቲቪ ግን ቃል አጠረኝ ሁላችሁም የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ ተባረኩ
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 2 года назад
አይዞሽ መስየ የኔ ውድ😭💔🥰ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ማሬ❤️😍❤️
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 2 года назад
elelelele..... thanks to god እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc 2 года назад
ዋዉ በጣም ደስ ይላል በተለይ የገፎዉ ዋዉ ነዉ
@ዱዱዬፍቅር
@ዱዱዬፍቅር 2 года назад
አባቴን እስናፈቅሽኝ ይሄ እማይሞላ ስደት ጨርሼ እባቴን እማመስግንበት ቀን ናፈቀኝ
@hanakiya7711
@hanakiya7711 2 года назад
😭አስለቀሱኝ የምር
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 года назад
ማርያም በሽልም ታውጣሽ መሲዬ
@ኬነኝሥደተኛዋ
@ኬነኝሥደተኛዋ 2 года назад
ፈጣሪ በሺልም ታውጣሺ
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 2 года назад
Wow des yemilu abat etv respect# etv gazetegnoch des tilalachu❤
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
ምርጥ አባት :::
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 года назад
⇛የትዳር አጋር የታክሲ ጉዞ አይደለም‼ ረጂም ዉጣ ዉረዶች የሚታለፉበት፣ የእድሜ ልክ ጓደኛ፣ የልጆች አባት ነው። ☞ስለሆነም የአንድ ሰው ዐቂዳህ መስተካከል ብቻ ለትዳር በቂ መስፈርት ተደርጎ አይቆጠርም።
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 года назад
ኡፉፉ የአበቶን እታሪቨ ስሰማ አስለቃሱኝ
@merontade6147
@merontade6147 2 года назад
Bless you
@zeraymitiku4018
@zeraymitiku4018 2 года назад
በጣም የምወዳት ጋዜጠኛ ናት እንኳን ማርያም ማረችሽ
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 2 года назад
ረጅም እድሜ አባታችን ኢቢሲዎች
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 2 года назад
أسلام عليكم ورحمة الله وبركة ፀሀይ እና ጨረቃ ሁለቱም እኩል አያበሩም እናብራ ቢሉም ተፈጥሮ አይፈቅድላቸዉም ግን ሁለቱም በራሳቸዉ ጊዜ ማብራታቸዉ አይቀርም እኛም ከአጠገባችን ከኛ ተመሳሳይ ጀረጃ ያለዉ ሰዉ ሲሳካለት አይተን እንዴ የኔ አሁን መሆን አለበት ካልን ከማዘን ዉጪ ሌላ ምርጫ የለንም ወንድሜ ያንተ ስኬት ይዘገይ ይሆናል እንጂ አይቀርም ስለዚ ጥረትክን እንዳታቆም ወተቱ ለረጂም ጊዜ ተቀምጦ የሚጠጣኝ ጠፋኮ ብሎ ተስፋ ሊቆርጥ ሲል አንጀት የሚያርስ እርጎ ሆነ አናም አንተ ልብክን የሚያሞቅ እርካታ ከፈለክ ትንሽ ብቻ ታገስ ትግስተኛ መሆን ማለት አንድን ነገር ማቆም መተዉ እየቻልን ወይም ደግሞ ቸኩለን መወሰን እየቻልን ትልቁን ነገር አስበን እራስን አሳምነን አሁን ዋጋ ከፍለን ነገ በብዙ እጥፍ ማትረፍ ነዉ። ለነገ ማወቅ የሚፈልግ ሰዉ ነገ የት እንደምትደርስ የሚነግርክ የዛሬዉ ማንነትክ ነዉ። አሁን ቀንክ በምንድነዉ የሚያልፈዉ ?ምሽቱስ በምንድን ነው የሚያልፈው ? ነገ መሆን የምትፈልገው ድንቅሰው እንደዚ ነዉ ጊዜዉን የሚያሳልፈው ? ጊዜን ካከበርከው እርሱም ያከብርካል ጊዜን ካባከንከዉ ብኩን ሰዉ ያደርግካል ።👍 ቻናላችንን ለመቀላቀል ➡#ሱሱTube በማለት #Subscribe and like share በማድረግ ያበረታቱን💐💐💐🇪🇹🇪🇹 وسلام عليكم
@menderinlifestyle5944
@menderinlifestyle5944 2 года назад
Egziabher bedemu yishefnachu.
@amesalemasresha2218
@amesalemasresha2218 2 года назад
አረለውጥ ebc እንደዚ ማድረግ ጀመራቹ ጥሩነው በጣም የማይቀየር ነገር ቢኖር ድንጋይ ብቻነው ሰው ይቀየራል
@rabiawollotube4421
@rabiawollotube4421 2 года назад
እኔም እናቴ ተመሴይ ነው አላህይዘንላት
@hiwotassefa89
@hiwotassefa89 2 года назад
❤❤❤ምርጥ አባት❤❤❤
@mekatabess1690
@mekatabess1690 2 года назад
መሻላህ በጣም እደት ደሥ ትላለሁ
@meseretdesalegn5233
@meseretdesalegn5233 2 года назад
ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ክበሩልኝ🙏🙏🙏
@wubayehukassa5720
@wubayehukassa5720 2 года назад
ሰርፕራይዝ እኮ ደስታን እንጂ ሃዘን በማስታወሰ አይደለም
@adisushumye7325
@adisushumye7325 2 года назад
እንዴት ደስ እንደምትሉ
@umuabdullah1077
@umuabdullah1077 2 года назад
Mesiyaeee dehna neshe? Enkuan dess alesh 😍😍😍 Mlkam abat new yalesh
@kamillakamilla9764
@kamillakamilla9764 2 года назад
እረ ተው ባህሉን አታጥፉ ገፎ አንድላይ ነዉ የሚበላው
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 года назад
እኮ እኔም ግራ ገበኝ እኮ😳😳😳
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 2 года назад
በጣም ነው ያለቀስኩት
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 2 года назад
ይቺናት ሀገሬ
@jonreyangala4884
@jonreyangala4884 2 года назад
Sofi betam desi bilognal ezi sileayehuk.
@mayaworku8055
@mayaworku8055 2 года назад
Wowwwwww Yen Enat Meberk Naw Metadel Naw
@meseretniguse9302
@meseretniguse9302 2 года назад
yena konjo mariyam beshelm tawetashe Etv bertu
@mamyshatube4090
@mamyshatube4090 2 года назад
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ልል
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 2 года назад
enkuwan mariyam marechish sis
@meselechketema7990
@meselechketema7990 2 года назад
በርቱ ኢቲቪዎች.......
@alemzegeye5416
@alemzegeye5416 2 года назад
እናት ስትጎል በጣም ያሳዝናል
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 2 года назад
Very touching program God bless you all !!!!! Her dad reminds me my dad .
@assegidtesfaye8788
@assegidtesfaye8788 2 года назад
አሁን ገና ሰው ሰው የሚል ዝግጅት ሰራችሁ፡፡ ቀጥሉበት፡፡
@tabotefayera4588
@tabotefayera4588 2 года назад
Ye betasebe tarik meslgne 😭😭🤲🤲
@birtukankebebe8238
@birtukankebebe8238 2 года назад
betam des yilal enkuan mariam marechish masi yesefere lij nefsachewn ymarwena enatish w/ro belay endezw and qen meto betachin genfo sibalu yezaren ayargew na ke abtish ato desalegn gar ene lij hogne sirsirachew eyahedku nech/shibet tseguruwan eyayehugn ekena neber yesamechign hulu alytefagnm .abtishm be jemo debra selam qidus mikael yalachew fikr des yilal eregem edeme lehulachum yihun. hulem nuru.
@gooza9716
@gooza9716 2 года назад
እማር ታድለሽ
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 2 года назад
ye enateshin nebes yimarlish lijochachunm yasadegelachu amen
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 года назад
Uffff aselksachehuge wuye gasha sasazenu
@behaylwatefera3783
@behaylwatefera3783 2 года назад
betam des yelal betam enem abate binorelegn endel new yaregachugn.
@amyentadese6914
@amyentadese6914 2 года назад
enkuan mariam marechish
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 2 года назад
Enikwane Mariyam Marecheshi! Emebete Be Shilim Tawitash! Amlak Ye Dingle Mariyam Lij Lezehi Kibre Tabikan!!!
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 2 года назад
Des yemilu Abat rejim edme yistilish
@genizemzem7910
@genizemzem7910 2 года назад
Weye yen abte ergem edm bewnete asleksacn
@haithamaman6442
@haithamaman6442 2 года назад
ወላሄገፎውአልታሸም
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 2 года назад
የት አየሺ
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 2 года назад
ገንፎ ግን በአንድ ሰሓን ተሰብስቦ ሲበላ ነበር የሚያምረው
@nejathabib7298
@nejathabib7298 2 года назад
dese silu
@etsepatosmedia825
@etsepatosmedia825 2 года назад
ekane mareyame marechish EBC beretu
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 2 года назад
tadelesh abateshin gulbet samishweyne abatee asbalchugn uuuuuuuuuuuuu nurulign
@betselotgirma2385
@betselotgirma2385 2 года назад
Egzehabher beselam abteshn yetebklsh erjem edeme ken muulu ten DENGL testachew
@nazitytube8355
@nazitytube8355 2 года назад
ይሄን ዘፈን ጋብዤሻለሁ መስዬ😘😘😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yqQy4Vaxfbw.html
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
አባት የልጁን ጡት እንዴት ያሻል እህት ጓደኛ የለም እኔስ ገርሞኛል
@aberutamrat5284
@aberutamrat5284 2 года назад
Ay segete ale te goba lij....genfo bemankya.....
@Black-lioness
@Black-lioness 2 года назад
🙄🧐denbar minhe tenka
Далее