Тёмный

የእህቴ ባል አስቸገረኝ.....yehite bal aschegeregn  

Nafidar Tube
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 507 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 91   
@hailuabebe999
@hailuabebe999 Год назад
በጣም ግሩም መልእክት ያለው ሰው ለቤተሰቡ ያለውን ፍቅርና ለማስቀጠል ከስሜታዊነት ውጭ መውሰድ ያለበትን ጥንቃቄ የሚጠቁም ልብ የሚያንጠለጥል መጨረሻው ያማረ ታሪክ ነው ተባረኪ ትውልድ የሚያንፅ ምክር
@nafidartube
@nafidartube Год назад
ከልብ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏
@waniorata478
@waniorata478 9 месяцев назад
ף
@yosephgeto1345
@yosephgeto1345 2 года назад
የእውነት ሰው ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ፣ እደጊ ተመንደጊ እግዚአብሔር የልቦናሽን ይፈፅምልሽ ። ይሄን ትህትናሽን ፣ አስተዋይነትሽን ፣ ታማኝነትሽን ፣ ከሚገባው በላይ ብዙዎች ተማሩበት ። ለዚያውም በዚህ አጋንት በነገሰበት ጊዜ መታመን እንደገለባ በቀለለበት ጊዜ ሰው ሆኖ መገኘት ትልቅ መስዕዋትነት ነው።
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
ከልብ እናመሰግናለን።እውነት ነው።🙏🙏🙏
@ניצן-ד6ב
@ניצן-ד6ב 2 года назад
ዘመንሽ ይባረክ የሚንከባከብ እውነተኛ ባል ይስጥሽ አሜን።
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
🙏🙏🙏
@abebayehuzekiyos7193
@abebayehuzekiyos7193 2 года назад
ትልቅ ታሪክ ነው ጎበዝ ነሽ እሺ ብትይው ኖሮ የሁላችሁም ቀን ይ ጨልም ነበር ተባረኪ
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
እናመሰግናለን Abebayehu🙏🙏🙏
@kassahunmekonnen7443
@kassahunmekonnen7443 2 года назад
በጣም በጣም ትልቅ ቁምነገር ያዘለ ትምህርት ነው በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ጥበብሽን ያብዛልሽ እንደዚህ ነው ድርሰት አቀራረቡም እንዲሁ...!!!
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
ለሰጠኸን መልካም አስተያየት ከልብ እናመስግናለን🙏🥰🙏🥰አሜን!!
@ሰቢና
@ሰቢና Год назад
በጣም የሚገርም ነው ከህይወቴ ጋ ይመሳሰላል😭 እናትና አባት ስላጣችሁ አዝናለሁ😭😭😭
@nafidartube
@nafidartube Год назад
እናመሰግናለን።አንቺም በርቺ!
@debebegashawbeza9626
@debebegashawbeza9626 2 года назад
ፈጣሪ ይባርክሽ። ሴቶች ትዳር ስትይዙ በተለይም ልጅ ስትወልዱ ራሳችሁን መጣላችሁ መቅረት አለበት። ለባላችሁ የበለጠ ውብ ሁኑ። እኛ ባሎችም ሚስቶቻችን ራሳቸውን የሚረሱት ለኛና ለልጆቻችን ብለው ስለሆነ እንረዳቸው፣ ቅር ያለን ነገር ካለም ሥር ሳያበጅ በግልፅ መነጋገር ከአደጋ ይጠብቀናል። ጥሩ ትምህርት ነው።
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
ውድ ቤተሰባችን ከልብ እናመሰግናለን!ሴቶች ከትዳር በኋላ ራሳቸውን መጠበቅና ማማር እንደ ነውር የሚታይም ጭምር ነው።ነገር ግን መቅረት ያለበትና ለፍቺም የሚያደርስ ትልቅ ችግር ነው።ትኩረት ልንሰጠው ይገባናል።ራስን መጣል ለቤተሰብ መኖርን ማሳያ መሆን የለበትም።በድጋሜ ለሀሳብህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@SeiydHamed
@SeiydHamed 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@Desbelekasa
@Desbelekasa 4 месяца назад
​@@nafidartube0
@hayderdejene5459
@hayderdejene5459 2 месяца назад
አስተዋይ! እህትሽ ትላንት ልጅ እያለሽ ከራሷ በላይ አንቺን ታስቀድም ነበር ዛሬ ደግሞ አንቺ በተራሽ እሷን መጠበቅ ጀመርሽ ፤ ምን ያማረ ቤተሰብ ነው ሃሳደጋችሁ 🙏😍 ?
@saronabebe4404
@saronabebe4404 Год назад
እውነት ከእንቅልፌ ነው ብትት ያደረግሽኝ በጣም ምርጥ ታሪክ ነው
@nafidartube
@nafidartube Год назад
እናመሰግናለን።🙏🙏🙏
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 2 года назад
ጥሩ ድርሰት ነው።
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
በቲዩባችን የሚቀርቡ ታሪኮች በሙሉ የባለታሪኮችን እውነተኛ ታሪክ በጥበብ አዋዝተን ለእናንተ ለውድ ተመልካቾቻችን የምናቀርብበት ነው። ለሀሳቡ እናመሰግናለን።
@yosephgeto1345
@yosephgeto1345 2 года назад
ዘር ይውጣልሽ ሌላ ቃል የለኝም እስማርት ነሽ ምናለ እንደንቺ ያለች ቢሰ ጠኝ
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@amarsiyum3020
@amarsiyum3020 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ አስተማሪ ታሪክ ነው
@nafidartube
@nafidartube Год назад
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@lobaba989lobaba9
@lobaba989lobaba9 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ጎበዝ
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
እናመሰግናለን!🙏🙏🙏
@tsigeredamengist7402
@tsigeredamengist7402 2 года назад
ተባረኪ ብቻ ምን እንደምልሽ አላውቅም ያሰብሽው የፈለግሽው ይሙላ ብድርሽን ከፈልሽ
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
አሜን! እናመሰግናለን!🙏🙏🙏
@Allahwakili
@Allahwakili Год назад
በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ 🦸‍♀️🦸‍♂️🦸‍♀️ጀግና ሴት ነሽ 🥀❣️🙏
@nafidartube
@nafidartube Год назад
እናመሰግናለን።🙏🙏🙏
@Allahwakili
@Allahwakili Год назад
@@nafidartube ❤️🙏
@Allahwakili
@Allahwakili Год назад
ምንም አይደለም ❤️
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Год назад
ዋው ዋው
@nafidartube
@nafidartube Год назад
እናመሰግናለን!🙏🙏🙏
@dagnachewdargaze
@dagnachewdargaze Месяц назад
ሀይ
@tilahunfentawtilahunfentaw7344
@tilahunfentawtilahunfentaw7344 2 года назад
ዋው ልዩ ሴት ነሺ
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
እናመሰግናለን!🙏🙏🙏
@AliChina-mj3oh
@AliChina-mj3oh 6 месяцев назад
ሀይ​@@nafidartube
@lukastsegaye
@lukastsegaye 2 года назад
Thanks it is amazing and teaching us well.
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
በጣም እናመስግናለን ውድ ቤተሰባችን🙏😘🥰 አብረን ከሆን ገና ብዙ እናተርፋለን! እንማማራለን!
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
ታሪክ አለን በጥበብ አዋዝታችሁ ብታቀርቡት ብዙ ትምህርት ይገኝበታል የምትሉት ካለ በቴሌግራም ላይ ይላኩልን! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/nafidar
@mulatfesseha8791
@mulatfesseha8791 8 месяцев назад
ባላውቅሽም በጣም ነው የማደንቅሽ ምንም ምንም ቢፈጠር እዳትካካዱ አደራ
@haimonatgerma403
@haimonatgerma403 2 года назад
በጣም ትምሕርት አለው ተባረኪ
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
አሜን! ከልብ እናመሰግናለን😘🙏🥰
@saniadem9738
@saniadem9738 Год назад
በጣም ኣስተዋይ ሴት
@nafidartube
@nafidartube Год назад
እውነት ነው።ችግር ሲፈጠር ሀላችንም ተረጋግተን መፍትሄ ለመስጠት ብንሞክር የተሻለ ለውጥ እናመጣለን።ማስተዋሉን ያድለን! እናመሰግናለን!🙏🙏🙏
@seadagashew2581
@seadagashew2581 2 года назад
ቀጥይበት
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
ከልብ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏
@buycom3993
@buycom3993 2 года назад
Hiii
@አክሊሉገብሬ
@አክሊሉገብሬ Год назад
ሀይ
@AwwalMohammed-v5l
@AwwalMohammed-v5l 3 месяца назад
Bayee qalbii na fudhatee jirtaa qashtii nama qalii ♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️
@Fahad-eh8mz
@Fahad-eh8mz 5 месяцев назад
ምናለ እንደዚህ ቢሆን
@TheTsedeke
@TheTsedeke Год назад
17: 32 yani yemesele yewonidimee baal min malet nawuu feteraa echii?
@nafidartube
@nafidartube Год назад
የእህቴ ባል ለማለት ነው! ከልብ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏
@meronyohans1635
@meronyohans1635 Год назад
Abet gud bet gn sintun chilual,any way astemari tarik new......erasachinin entebik setochye ebakachuh
@nafidartube
@nafidartube Год назад
እውነት ነው።እራስን አለመጠበቅ ጥሩ እናት መሆንን ማሳያ አይደለም።ለሀሳቡ ከልብ እናመሰግናለን።
@SELI.Jesus.love7
@SELI.Jesus.love7 Год назад
Good sister💪👍👍👍♥
@nafidartube
@nafidartube Год назад
እናመሰግናለን።🙏🙏🙏
@gooohoo9538
@gooohoo9538 2 года назад
ታጋሽነሽ ትለያለሽ ባስተሳሰብ
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
እናመሰግናለን።🙏🙏🙏
@letshtesfay5608
@letshtesfay5608 2 года назад
አስተማሪ ታሪክ ነው🙏
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@tirhasadane8906
@tirhasadane8906 Год назад
🙏💞
@nafidartube
@nafidartube Год назад
እናመሰግናለን!
@ፋገግ
@ፋገግ 11 месяцев назад
በጣምነው የሟምረው😍😍😍😍😍😍
@emebetdebele2458
@emebetdebele2458 Год назад
egizihabiher yibarkish Tiru t/t new
@nafidartube
@nafidartube Год назад
አሜን እናመሰግናለን!🙏🙏🙏
@nathitawule9693
@nathitawule9693 7 месяцев назад
Wow bateme adnakesh nag ehite asatmre nagre new
@meseretgetaweday6074
@meseretgetaweday6074 2 года назад
Berich tiru tareki new
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
እናመሰግናለን 😍🥰🥰😍
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Год назад
እንደዜ አይነት ታራክ አቅራቡ ጥሩነው ያልሆኘ የማይጥም ነገራ ከማቅረብ
@nafidartube
@nafidartube Год назад
እናመሰግናለን።
@betitariku9212
@betitariku9212 Год назад
Weyne des sityi berchi eshi
@nafidartube
@nafidartube Год назад
እናመሰግናለን።🙏🙏🙏
@ethiopiaabush5707
@ethiopiaabush5707 2 года назад
Wawo tebarek
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
እናመሰግናለን🥰🙏❤🙏
@samualesamuale8815
@samualesamuale8815 2 года назад
🤔
@nafidartube
@nafidartube 2 года назад
🙏
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Год назад
Ekune Duna mtase kngow
@nafidartube
@nafidartube Год назад
እናመሰግናለን።🙏🙏🙏
@ebisteabuya1151
@ebisteabuya1151 Год назад
እኔም ከሚስቴ እእት ጋ መተኛት እመኛለው ምን ይሻላል
@nafidartube
@nafidartube Год назад
ፈጣሪ ከዚህ ሀሳብ እንዲያወጣህ እና ማስተዋል እንዲሰጥህ ፀልይ።በቤትህ የጎደለውን ውጪ እንድታይ ያረገህን ነገር ፈልገህ አስተካክል።በኋላ ከመፀፀት አስቀድሞ ማሰብ የሁላችሁንም ህይወት ይታደጋል።እናመሰግናለን።
@hayathassan1932
@hayathassan1932 7 месяцев назад
😢❤💔
@woldekidane13
@woldekidane13 Год назад
ተቸገሪለት
@ፋገግ
@ፋገግ 11 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😵😭
@KedirYimam-ir8uy
@KedirYimam-ir8uy 5 месяцев назад
ሀይሰላም
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove Год назад
I don’t know if this is real story but I loved it
Далее
Women’s Celebrations + Men’s 😮‍💨
00:20
Просмотров 1,3 млн
Women’s Celebrations + Men’s 😮‍💨
00:20
Просмотров 1,3 млн