Тёмный

የእመቤታችንን የእርገት በዓል ብሔራዊ በዓል አድርገው የሚያከብሩ የማይጠበቁ ሃገራት the feast of assumption of Mary orthodox 

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 108   
@nebiyatasfaw
@nebiyatasfaw 2 месяца назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ሀገር ለዚህ ክብር አብቂያት አደራ ባርያዎችሽ አስቢን አሜን አሜን አሜን ።
@kaleb3028
@kaleb3028 Месяц назад
እግዛብሔር ይመስገን የናቱን ክብር ሰላሳየን እናመሰግነዎለን🙏🏻
@Dawit-y1j
@Dawit-y1j 2 месяца назад
ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለበዓለ ዕርገቷ በሰላም ያድርሰን ።🙏🙏🙏
@-beteabraham9949
@-beteabraham9949 2 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእኛም ሃገር አንድ ቀን መከበር ይጀምር ይሆናል እግዚአብሔር ከረዳን አሜን
@moges0716
@moges0716 2 месяца назад
የጌታችን እናት ድንግል ማርያም ሆይ በጣም እንወድሻለን
@kaleb3028
@kaleb3028 Месяц назад
ያምላኬ የፈጣሪዩ እናት እወድሻለሂ እናቴ እመብርሀምጌታ የሰጠን እናታቸን
@YohannesMebrahtom-u9w
@YohannesMebrahtom-u9w 2 месяца назад
ክብር ምስጋና ለእናቱ ለእናታችን እመ ብርአን ክብር ምስጋና ላንቺ አምልኮትና ውዳሴ ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይኡን አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@akberettekle6672
@akberettekle6672 2 месяца назад
ኣምልኮ ለኣምላክ ብቻ ነው። ለእናታችን ቅድስት ወላዲተ ኣምላክ ክብር ምምስጋና ውዳሴ🙏🙏🙏
@asfaw96
@asfaw96 2 месяца назад
እሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን እናመሰግናለን:
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም ይህን የተዘባረቀ ግዜ ታድነን ከልጇ ታማለደን።
@almazbekele842
@almazbekele842 2 месяца назад
እንኳንለእመቤታች ለአምላክ እናት በአለ እርገት አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ለሀገራችን
@danmar8071
@danmar8071 2 месяца назад
ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን፥ጸጋውን ያብዛልን፥የእመቤታችን የእመ አምላክን ቅድስት ድንግል ማርያም ጣዕሟን በአንደበታችን ፍቅሯን በልቦናችን ያሳድርብን፥ምልጃዋና ተማጽኖዋ በአምላኳ ልጇ ፊት አይለየን።
@roseawk6631
@roseawk6631 2 месяца назад
✝️🌹እግዚአብሔር ይመስገን ፥ይሕንን ድንቅ መረጃ ስላሰማቹሕን !ጊታችንን የክርስቶስ እናቱን ያከበረ ፍፁም ክብር ይገባዋል!🙏💐ላልገባቸው እርሱ ይግለጥላቸው!🙏✝️
@Julia-jd2jv
@Julia-jd2jv 2 месяца назад
የኔ እህት የተጠቀምሽው ቤተ ክርስትያን አይደለም የመስኪድ ነው አስተካክይ
@yonaskinfe1968
@yonaskinfe1968 2 месяца назад
የጌታዬ የአምላኬ የንጉሴ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማርያም ሆይ እወድሻለሁ!!! ከክፉ ፈተና ሁሉ ጠቢቅኝ!!! አሜን!!!
@tegestmengesha2192
@tegestmengesha2192 2 месяца назад
ጥሩ ትምህርት እናቱን የእላከበር እየሱሰን እያከብርም እማልጅን እገራችንን እንድ እድርጊልን እንድ ስንሆን ሁሉም ይሆናል የእስላሙን ይክርስቲያኑን በእል እንደልጅነታችን እብረን እናከብራለን
@AskaluHaile
@AskaluHaile 2 месяца назад
ዕድሜ ለሶሻል ሚድያ አንተም እናመሰግናለን በሀገራችን ብቻ እኛ ብቻ የኛ ብቻ አሁን ቀረ
@Mariyam_21_16
@Mariyam_21_16 2 месяца назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ለመንግሥተ ሰማያት ያብቃልን።
@FinoteSelam
@FinoteSelam 2 месяца назад
ስለመረጃው እግዚአብሔር ይስጣችሁ የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን ለባዕለ እርገቷ በሰላም ያድርሰን 🤲
@AdamuTadese
@AdamuTadese 2 месяца назад
ጅላጅል ከረፈፍ መፀሐፍ ቅዱስን ብታነብ ኖሮ ስለሚያወሩት ተረተረት ታዝንላቸው ነበር አትጃጃል መረጃ ሁሉ እውነት አይደለም ሰይጣንም የራሱ የውሸት መረጃ አለው
@felseta1
@felseta1 2 месяца назад
ወንድሜ ፡ ገና ፡ ዛሬ ፡ ነው ፡ እንዴ ፡ የምታውቀው ፡ ምንም ፡ አዲስ ፡ ነገር ፡ የለም ፡ ይህ ፡ ከድሮም ፡ የካቶሊኮች ፡ ስርአት ፡ ነው ፡ ፡ እነሱ ፡ እንደኛ ፡ ታቦት ፡ ስሌላቸው ፡ ስእሏን ፡ ይዘው ፡ ይወጣሉ ፡ አበቃ ፡ ይልቁን ፡ የሚገርመው ፡ የኛ ፡ ያልሆነውን ፡ አዲስ ፡ ስርአት ፡ መሞከሩ ፡ ነው ፡ እጅግ ፡ በጣሞ ፡ የተሳሳተ ፡ ነው እንዲያውም ፡ ታቦቱን ፡ የማስረሳት ፡ አዲስ ፡ አጀንዳ ፡ ይመስላል ፡ ቃሉም ፡ እኮ ፡ የሚለው ፡ በአዴዲስ ፡ ትምህርታቸው ፡ አትወሰዱ ፡ አይደል ፡ እንዴ?በጥንቃቄ ፡ ቢታይ ፡ ይመረጣል።
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 2 месяца назад
እናቴ ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርሽ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤
@jsogt8786
@jsogt8786 2 месяца назад
የተበራኩ አገራት ናቸው ይህን ለመስማት ለማየት በመብቃታችን እግዚአብሔር ይመስገን።
@bramagna7618
@bramagna7618 2 месяца назад
የእመቤታችን በረከቶ ይደርብን
@astuastura9332
@astuastura9332 2 месяца назад
በጣም የሚገርም ነው የድንግል ማርያም ልጅ መሆን መመረጥ ነው ❤❤❤❤የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤ እናመሰግናለን ወንድማችን አሳውቀህናልን ❤❤❤❤
@NewayTesfaye-tq2on
@NewayTesfaye-tq2on 2 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@fromwildlife4052
@fromwildlife4052 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያክብርልን ጥሩ ነገር ነው ያሰማችሁን አለም በሙሉ የድንግልን ከሙታን መነሳት እያመነ የእኛ መናፍቃን ናቸው የማይቀበሉት የድንግል ማርያም በረከቷ አይለየን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 месяца назад
❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን . በጣም ደስ ይላል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ 🌿💐🙏💐🌿🙏🌿💐🙏
@kasay67
@kasay67 2 месяца назад
ስለ መረጃው እናመስግናለን።
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 2 месяца назад
❤❤❤እናቴ ድንግል ማርያም
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 2 месяца назад
Kale hiwot yasemalen🙏hagracheen lay mestekakel alebet.
@etakiya1740
@etakiya1740 2 месяца назад
የፍቅር እናት እናቴ ስለመረጃው ቃለ ህዪወት ታሰማልን
@tsehaihailegiorgis156
@tsehaihailegiorgis156 2 месяца назад
Kale hewate yasmaln edmayna tenna yagontseflen 🙏 thank GOD LORD fir such kind holy news
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 месяца назад
ስለ መረጃው እግዚአብሔር ይስጥልን የእመብርሐን በረከቷ ረድኤቷ ይደርብን።
@afo5830
@afo5830 2 месяца назад
እኔ ሊባኖስ በይሩት ነኝ በዚህ ሀገርም ካላንደር ዘግቶ በደመቀ ሁኔታ ነሀሴ 15 አስራምስት ቀን ተከብሮ ይውላል በዓሉንም ልክ እንደ ጌታችንና መድሀኒታችን የትንሳኤ በአል ነው የሜአከብሩት🙏
@MessiAlmaehu
@MessiAlmaehu 2 месяца назад
ስለመረጀው እግዛብሔር ይስጥልን🙏💞
@SisayBelete-fm1go
@SisayBelete-fm1go 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@Melatmeto
@Melatmeto Месяц назад
እናመሰግናለን
@Geremush
@Geremush 2 месяца назад
Awo Beale Felseta Mariam tebelo yitarem Ante gen kale Hiwot yasemalen Tebarek❤
@fiatentertainment6483
@fiatentertainment6483 2 месяца назад
❤❤❤AMEN AMEN AMEN MARYAMEYYYY MARYAMEYYYY MARYAMEYYYY ❤❤❤
@axumlalibelamedia5213
@axumlalibelamedia5213 2 месяца назад
Amen amen amen betam teru zegejet new
@seyoum917
@seyoum917 2 месяца назад
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ መረጃው ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እርገቷን ከማክበር ይልቅ እጅግ በጣም የምትወደው የልጇን የወዳጇን የጌታችንና የመድኃኒታችንና የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትእዛዝ ስንጠብቅ ነው ። ትእዛዙ ምንድን ነው ? እኔ እንደወደድኳችሁ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ይህም ማለት ፍቅር ነው ። ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል ። እንግዲህ እራሳችንን እንመርምር በእውነት እኛ በልዑል እግዚአብሔር ላይ አላመጽንም ? ዘረኞች አይደለንም ? ምቀኞች አይደለንም ? ቂመኞች በቀለኞች አይደለንም ? እርቅ እንሰማለን ? ሐሜተኞች አይደለንም ? ሰዎችን እያስጨነቅን ገንዘብ አልሰበሰብንም ? ( ዶላር ጨመረ ነዳጅ ጨመረ እያለን በሆነ ባልሆነው ገንዘብ አልሰበሰብንም ) የእመቤታችን የልደት በዓሏን ( የግንቦት ልደታን ) ከባእድ አምልኮ ጋር የቀላቀልን የለንም ? እረ ስንቱ መስቀላችንን አንገታች ላይ አስረን ዳንኪራ አልረገጥንም ? በአሕዛብ ፊትስ ልዑል እግዚአብሔርን አላስወቀስነውም ? አሕዛብ አምላካቸው ዳንኪራ ዘፈን ይወዳል እንዲሉ አላደረግንም ? እረ ስንቱ ብዙዎቻችን የስም ክርስቲያኖች ነን ። ስለዚህ ከላይ የተዘረዘሩትን ክፉ ሥራዎች ትተን በንስሐ እስካልተመለስን ድረስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓሉን እንድናከብር አትፈልግም ። የክርስትና ዋናው የባኽርይ ለውጥ ማድረግ ነው ። የድሮውን መጥፎ ሥራ ትቶ ወደ ልዑል እግዚአብሔር መመለስ ነው። ከዚያ በዓሉ ይከተላል ። በመልካም ሥራችን ለኢአማንያምም ምሳሌ እንሆናለን ልዑል እግዚአብሔርንም እናስመሰግነዋለን ።
@K.T-mj9mj
@K.T-mj9mj 2 месяца назад
የአምላክን እናትነት የማያምን የለም ምናለ በእኛም ሀገር ቢከበር ይህ በዓል ግብፅ እስራኤልና ኢትዮጵያ በልዪ ሁኔታ መከበር ነበረበት ምክንያቱም በህይወት በነበረች ጊዜ ጎብኝታቸዋለች
@WelansaGachena
@WelansaGachena 2 месяца назад
ይገርማል ሴኔጋል5%ብቻ ክርስትያን ያለባት ሀገር ሆነዉ ብሔራዊ በአል አርገዉ ሲያከብሩ በኡነት እበደንብተደላድለን ተኝተናል ያዉምየመቤታችን የአስራት ሀገርሆና ለአባቶቻችን ቁጭቱን ይስጣችሁ ለመረጃዉ ወንድማችን ከልብእመሰግናለን ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 2 месяца назад
በጣም ደስ ይላል።
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 месяца назад
ለእኛም እመቤታችን ታስበን
@Yesewulij
@Yesewulij 2 месяца назад
❤❤❤Amen❤❤❤ ❤❤❤Amen❤❤❤ ❤❤❤Amen❤❤❤
@HxhfUrge
@HxhfUrge 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማችን እኛ አገርም ቢሆን የምትሉ👍
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 2 месяца назад
Amen Amen Amen..............
@Mbxhkgsyj
@Mbxhkgsyj 2 месяца назад
❤❤❤ amen 🙏 amen 💖 Ethiopia anidikeni yiwenali ayikerimi
@yeneneshassegid2795
@yeneneshassegid2795 2 месяца назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen EilllllllllllllllllllllllllllllllllllAmennu
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 2 месяца назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Gus6727
@Gus6727 Месяц назад
ደስ ይላል
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
እማምላክ ለስማ ክብርና ምስጋና ይግባት አሜን❤❤❤❤። ወንድሜ እንዴት እኛ ሀገር ሊከበር የሚችለው የሚመራት እኮ የሴጣን ተከታይ የሆነው የጴንጤ ቆስጤ አራማጅ እኮ ነው ሴጣን ደግሞ እመቤቴን አይወዳትም ።
@jsogt8786
@jsogt8786 2 месяца назад
Neka nas blagoslovi Sveta Djevica Marija Να μας ευλογεί η Παναγία Да благословит нас Пресвятая Богородица Õnnistagu meid Püha Neitsi Maarja
@asmeretfkadu5781
@asmeretfkadu5781 2 месяца назад
❤❤🎉🎉🎉❤❤Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betlreethiopis3274
@betlreethiopis3274 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@elda554
@elda554 2 месяца назад
እኛ ሀገር ደሞ የፖለቲካና የብሄር ፉክክር አደረጉት የዝሙት የዘፈን በአል አደረጉት
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 2 месяца назад
🙏🙏🙏
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ 2 месяца назад
ዓለም ላይ አብዛኛው ካቶሊክ ናቸዉ🙆‍♀️🙆‍♀️
@hanameskele4017
@hanameskele4017 2 месяца назад
Awo Catholic nen Egziabher yetemesgene yhun
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ 2 месяца назад
@@hanameskele4017 ይቅርታ እና ስለበዛችሁ እዉነተኞች ናችሁ ማለትኮ አይደለም ስህተት ናችሁ ማለቴ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ያላችሁ አስተምሮ ስህተት ነው ሁሉም ነገር እዛጋ ነው ሚበላሸዉ በተለይ በዉጭዉ አለም ያለ የእምነቱ ተከታይ ከእግዚአብሔር ቃል ዉጭ ናቸዉ በተለይ በቅርቡ የሚያሳዩት ነገር ስርዓታቸዉ ሁሉ አጸያፊ ነው ።
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 Месяц назад
እኛስ ምንድን ነዉ የምንጠብቀው ድምፃችንን ለበላይ አሰተዳደር እናድረስ 2017 ብሔራዊ , ሀገራዊና ሀይማኖታዊ በዓል እናድርገዉ ተሳሳትኩ ጎበዝ ???
@yesewneger-oz4tl
@yesewneger-oz4tl 2 месяца назад
ለመንፈሳዊ መረጃው ቃለ ሕይወት ያሰማዎ፡፡ ብሔራዊ በዓል ለማድረግ ግን ልደቷ ይሻለን ነበር ግን ለኢትዮጵያ ትንሽ ይከብዳል፡፡
@RiotM-j6f
@RiotM-j6f 2 месяца назад
እኛም እንጠይቅ የከበረ ከ 75% በላይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ያለባት አገር
@misganawhabte4924
@misganawhabte4924 2 месяца назад
ስላካፈልከን መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ነገር ግን ታሪክን ወደ ኃላ ስንመለከት በእኛም ሀገር ብሄራዊ በዐል ተደርጎ ይከበር እንደነበር በዘመኑ የነበሩ አባቶችና እናቶች ምስክር ናቸው። በደርግ ዘመን ነው በአዋጅ የክርስትያኖች የሆኑ ሦስት በዓላትን ያስቀረው። የሚገርመው የክርስቲያኖችን በዓላት ከሰረዘ በኃላ ለሌሎች እምነት ተከታይ ለነበሩ ወገኖቻችን ደግሞ በብሄራዊ ደረጃ ማይከበሩ የነበሩ በዓላትን እንዲያከብሩ ፈቀደ። በይበልጥ ባለፉ ግዚያት እንዴት ነበር የሚለውን ከነበሩ ሰዎች መረጃ ማግኘት ትችላለክ።
@seblegirma7572
@seblegirma7572 2 месяца назад
😇🥰😇🥰😇🥰
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb 2 месяца назад
የኢትዮጵያ የሐይማኖት አባቶች እንዳለመታደል ሆኖ ጥንካሬ የላቸውም በእነሱ ስህተት ቤተክርስቲያን ስንት ችግር አሳለፈች በአብይ ጊዜ
@tigaethio
@tigaethio 2 месяца назад
ቅድሰት ደግል ማረያም ሆይ ሰምሸ ከፋ ከፋ ይበል በምልጃሽ አትለየኛ
@Getahun-sw5cg
@Getahun-sw5cg 2 месяца назад
አይ Ethiopia 💔💔💔💔💔
@M1KTUBE
@M1KTUBE 2 месяца назад
እኔ የ እመቤቴ ታማኝ ውሽውዋ ለምሆን እፈልጋለሁ!!!!!!!
@JhonMatisy
@JhonMatisy 2 месяца назад
የአባቶቻችን ድክመትነው በተለይ ቅዱስ ሲኖዶስ ድክመት አለበት ።
@TeferiKassa-oy9yl
@TeferiKassa-oy9yl 2 месяца назад
በአፄ ኃይለ ስላሴ ዘመን ሁለቱ ሳምንት ስራ ዝግ ነበር ይባላል። አይ ግዜ…?
@Sara-ue2wd
@Sara-ue2wd 2 месяца назад
ኧረ ሀሰት ነው
@etsegenetasfaw7974
@etsegenetasfaw7974 2 месяца назад
ማስረጃ
@getachewfikadu3369
@getachewfikadu3369 2 месяца назад
Ayachu ayidel Ethiopianochi alem layi Catholic endet endi hone
@davideperez-l4h
@davideperez-l4h 2 месяца назад
Ngerachew
@hanameskele4017
@hanameskele4017 2 месяца назад
Catholic is international religion betam erekik betam sefi betam asdenaki emenet new tilk aymanot new zare yemeta aydelem hulum silemyawkew yketelewal ezi ager metfo metfo negeru ynegral enji sile catholic emenet chirash ewketu silelilen new abzagnw ye cristena ye aymanot timhrtoch be Catholic ye emenet tekumat wust new yemsetut lehulum le Orthodox le Catholic lehulum ye cristenan emenet lemfelg hulu egn ager tiruwn kemastemar ynekfalu ye Catholic ement emnetachun enditkeyru atasgedidm mastemar ewket mechmer new ye egziabher kal mesbek ye egziabher sewoch madreg new sirachew erasachn lay ewket enchmre enanbib enwaded Catholic alemakefaw emenet new
@getachewfikadu3369
@getachewfikadu3369 2 месяца назад
Alem layi Catholic endet yibezal geta hoyi temesgen
@davideperez-l4h
@davideperez-l4h 2 месяца назад
Imye catolic church selamua ybza topya wst tsedebalech balemawek
@davideperez-l4h
@davideperez-l4h 2 месяца назад
Ay ortodox hulu yegna stlu bedenb smut isti kidist betecristian catolicawi
@biniHabesha-mi8zi
@biniHabesha-mi8zi 2 месяца назад
ምንኛ መታደል ነው
@noam9687
@noam9687 2 месяца назад
יבנה בית המקדש השלישי ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdamuTadese
@AdamuTadese 2 месяца назад
በየተሰኛው መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ነው ጣዎቷ ማርያም አረገች የሚል የተፃፈው መፀመፍ ቅዱስ ከሰማይ ከሰማይ ከመጣው ውጪ ወደ ሰማይ የአረገ የለም ይላል ጣዎቷ ማርያም ደግሞ ፍፁም ሰው ብቻ ናት ስለዚህ አፅሟ ዛሬም ከአፈር በታች አለ
@TsionTeketay
@TsionTeketay 2 месяца назад
ዮሐንስ ይህን ቃል የፃፈው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚህ ምድር ላይ ከዮሐንስ ጋር በነበረች ጊዜ ነው ቃሉ መቼ እንደተፃፈ አስቀድሞ ማወቅ ይገባል እንዴት ነው የምታስቡት ግን እየሱስ ክርስቶስን ማምለክ እንደዚህ ነው ከጣኦት ነው የተወለደው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ እርሷስ በእግዚአብሔር ዘንድ ተመርጣለች ያልታደላችሁ
@hanameskele4017
@hanameskele4017 2 месяца назад
Betam yemtebeku ageratoch nachew Ethiopian wust chrash sile Catholic ement ewketu silelilen new enji sile emenetu ewket bnoren noro cristena mne endehone yemnawkbet tlik, erekik sefi dink yemlu tamratoch hono timhrtoch sile cristnachn ewketoch yemnagegnbet asdenak emenet new
@hanameskele4017
@hanameskele4017 2 месяца назад
Yhi social media egziabher ysetln egn Catholic le emebetachn mne yakl fikerna kiber endalen silastemarachu ❤
@Sefina-f4g
@Sefina-f4g 2 месяца назад
የእናንተዋ እስራኤልስ አታከብረውም ?
@haimim8323
@haimim8323 2 месяца назад
I used to think inEthiopia only
@davideperez-l4h
@davideperez-l4h 2 месяца назад
Becouse they tell u only bad things about the universal holly catholic church.
@hanameskele4017
@hanameskele4017 2 месяца назад
Catholic is international religion ❤
@88_21
@88_21 2 месяца назад
we are great sinners. Let us stop pretending and get to work. God helps those who help themselves. we should really be ashamed that we do not have a single holiday! shame on all of us!!!
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 месяца назад
Embta blame tabablch
@gideymekonin8204
@gideymekonin8204 2 месяца назад
Not orthodoxe only !! It is catholic
@TamagnTarekegn-y3y
@TamagnTarekegn-y3y 2 месяца назад
አርጋለች ተብሎ አልተጻፈም ከየሱስ ውጪም አማላጅም ሆነ አዳኝ የለም
@meresameresa6724
@meresameresa6724 2 месяца назад
የሚገርመው ከኛ በላይ ሃይማኖተኛ የለም ብለን በምንሰብክበት አንተየጠረሃቸዉ ፈረንሳይም ጨምሮ ሀገራዊ በአላት ተከብረዉ ሲዉሉ በኛ በገጠር ያለን ወይም ያደግን ካልሆነ በስጠቀር በተለይ ለመንግስት አካላት ቀኑ ትዝ የሚላቸዉሜ አይመስለኝም። ያሳዝናል😂
@MesfinTsehaye-g8g
@MesfinTsehaye-g8g 2 месяца назад
Perscent?do you know proper speech.another thing what spiritual benefit can get your people from what you are talking now.
@AmedAfash
@AmedAfash 2 месяца назад
Lela orthodoxoch ena ye ethiopia orthodox be bible erasu yileyayalu. Ye ethiopia orthodox begize bizat betam teberzoal ena lik yalhone negerm alew. Tell the people the truth instead brainwashing them.
@TemesgenAdula
@TemesgenAdula 2 месяца назад
በገንዘብ ያበዴ ኃይማኖት ነዉ በዉሸ ት የተከበበ በመጽሐፍ ቅዱስ ማርያም አረገች የሚል የለም ለገንዘብ ብላችሁ አትዋሹ
@haileasmare8637
@haileasmare8637 2 месяца назад
yeminabah genizeb
@yafet306
@yafet306 2 месяца назад
እመቤታቹህ አረገች ብሎ ማን ነገራቹህ ? ከየት አመጣቹህት ማን ሰበካቹህ የእመቤታቹህን ከሞት መነሳት ሐዋርያት ያልመሰከሩት መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያልተፃው ሐዋርያት መናፍቅ ሆነው ነው ? ውሸት ነው የዮሴፍ ሚስት የነ ዮሳ እናት ወይዘሮ ማርያም ከሞት አልተነሳችም የእሷ ከሞት መነሳት ሙሉ በሙሉ ውሸት ነው
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 2 месяца назад
ውሸት አደለም የመሰከሩትም አዋሪያቶች ናቸው የተመዘገበ ማስርጃም አለ በአለም ላይ መጻፍ ቅዱስ ብቻ የሚለው ፍልስፍና በ1617በማልቲን ሉተር ይጀመረ እንጂ በአዋሪያት አደለን።
@wasihuntadese8534
@wasihuntadese8534 2 месяца назад
ማስተዋል ያድልህ/ሽ። እመቤታችን ማረጎን አለም ያወቀው ፀሓይ የሞቀው ጉዳይ ነው። የእየሱስ አምላክነቱንና ማረጉን የሚቀበሉ እንዳሉ ሁሉ የሚክዱ እውነቱን ለመቀበል የሚከብዳቸው እንዳሉ ይታወቃል። አንተም/ቺም የእመቤታችን ማረግ ለማወቅ ፍላጎቱ ካለህ ሃይማኖተኛ ካልሆንክ አለማዊ መፀሓፍትን መርምር። ሃይማኖተኛ ከሆንክ መፀሓፈ ቅዱስ የተፃፈበት ቅድመ ታሪኩን እወቅ። ለምሳሌ ሕገ መንግስት የማያብራራቸውን ሌሎች አዋጆችና ደንቦች የትኛውንም ጉዳይ ይገልፀዋል በዚህማ ሁሉም ሕጉን ተከትሎ ይሰራል፤ ይፍፀማል........እምቢ ወይም በእኔ ፍላጎት ይሰራልኝ ማለት አይቻልም።
@Dawit-y1j
@Dawit-y1j 2 месяца назад
ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለበዓለ ዕርገቷ በሰላም ያድርሰን ።🙏🙏🙏
@yem872
@yem872 2 месяца назад
❤❤❤
Далее
Купил КЛОУНА на DEEP WEB !
35:51
Просмотров 2,9 млн
Rate our flexibility 1-10🔥👯‍♀️😈💖
00:12
Купил КЛОУНА на DEEP WEB !
35:51
Просмотров 2,9 млн