Тёмный

የእመቤታችን ስደት ታሪክ (ተራኪ ዘላለም ኃይሉ) 

Semayat Media
Подписаться 71 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በወርኀ ጽጌ ወደ ግብፅና ኢትዮጵያ ተሰዳ ነበር፡፡ ጌታን ፀንሳ በነበረች ጊዜ ለዮሴፍ አንዳንድ ጊዜ እንደ ጽጌረዳ አበባ ቀይ ሁና፣ በሌላ ጊዜ ደግሞ እንደ ሮማን አበባ ነጭ ሁና ስትታየው፤ ቀይ የነበረው መልኳ ተለውጦ እንደ ሮማን አበባ ጸዓዳ ነጭ፣ ነጭ የነበረው እንደ ጽጌረዳ ቀይ ሲሆንና የሚያውቀው መልኳ ሲለዋወጥበት ዮሴፍ እየደነገጠ እርሷ መሆኗን ‹‹ማርያም›› እያለ ያረጋገጠጥ ነበር፡፡ (ነገረ ማርያም) ወንጌላዊው ቅዱስ ማቴዎስ ‹‹የበኩር ልጇን እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም›› ያለውን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሲተረጉመው ‹‹መልኳ እንደ ጽጌረዳና እንደ ሮማን አበባ ይለዋወጥበት ስለነበር በአንድ ዓይነት መልክ አላወቃትም›› ብሏል፡፡ (ማቴ. ፩፥፳፭) ያንን ለማውሳት ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፮ ያለው ወቅት ወርኀ ጽጌ ተባለ፡፡

Опубликовано:

 

26 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 109   
@tayeberhanu5846
@tayeberhanu5846 8 месяцев назад
ዘሌ በማይቀየረው ጣፋጭ አንደበትህ የእናታችን ስደት አሰማኽን ።በረከተ ሥጋ በረከተ ነፍስን ያድልልን።አዘክሪ ድንግል አንብአ መሪረ ።
@ashenafiayele5461
@ashenafiayele5461 2 месяца назад
አንደበቱ የሚያቀርብበት መንገድ ሁሌ ነው የሚስበኝ
@Lemlemwz1ej
@Lemlemwz1ej Месяц назад
ድንግል ሆይ ስደትን ታውቂው አለሽና እኛንም ልጆችሽን አስቢን
@ChrisFares-fw2kb
@ChrisFares-fw2kb Месяц назад
Amen Amen Amen
@user-in8pp6dl7x
@user-in8pp6dl7x Месяц назад
temlesh ema amelak😢
@user-br9yu7tc9x
@user-br9yu7tc9x 4 дня назад
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@EnanyeKassaw
@EnanyeKassaw Месяц назад
በረከቶና አማላጂነቶ አይለየን እመቤቴ ማሪያም እኛም ዛሬም ድረስ ሰደት የሚሰቃየነን ልጆችሽን በቃችው በይነና በደጂሽ እንገኝ 😥😥😥🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
@absa7841
@absa7841 3 месяца назад
ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን በእውነት ከዚህምበላይ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ እናቴ አዛኝቷ እመቤቴ ማርያምን የስደቷስንቂ መልሽኝ ከቤቴሽ እናቴ ሆይ 😢😢
@MTf-xg2uy
@MTf-xg2uy Месяц назад
ድንግል ሆይ የስደትን አለም ያየሽው እኛንም ልጆችሽን አስቢን❤❤❤❤❤❤
@user-ge1xj1ob6r
@user-ge1xj1ob6r Месяц назад
አሜን
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 8 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ስለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለስም አጠራሮ ክብርና ስግደት ይሁንላትእና ስለሷ መክራና ጭንቀት ስንሰማ ውስጣችን ይታመማል የጌታችን እናት እንወድሻለን ስምሽንም ክፍ ክፍ እናደርጋለንአሜን
@ethiopiaethiopia1641
@ethiopiaethiopia1641 3 месяца назад
እማምላክ ድረሽልን ሀገሬ ታማለች😢 አቤት የእመቤቴን አገላለጽ በልቤጅ በጆሮየ አይሰማም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እውነት አደበትህ እማይጠገብ እመብርሀን ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ከድምጹ ከእመቤቴ ስደት እደት ደስ ይላል አላድተ አምላክ ድረሽልኝ እኔበደለኛና ሀጻቴበዝቶ እስከከ እግሬጥርፍር ጸጉሬድረስበደሌ ልክ የሌለው ነውና 😢😢😢😢አምላኬ አምላኬ ድረስልን አቤቱ መከራችን ኢትዮጵያ ታማለች😢😢😢😢😊😊
@hiamhuot843
@hiamhuot843 25 дней назад
እመብርሀን ሆይጌታንይዘሽ ተሠደሻል እና እኝንም ልጆችሽን በስዴት ያለንዉን ከክፉነገር ጠብቀሽ ሀገራችነን ሰላም እርገሽ ለሀገራችን እብቂን
@user-nr6fu8el3x
@user-nr6fu8el3x 18 дней назад
ወድማችንለእኔና በመሰሏቸ ሰም በማመስገን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ol7ww2ou7i
@user-ol7ww2ou7i Месяц назад
Kalehwate yasemaleni wademacheni tagau yebezalike amen 🙏🙏🙏❤️
@Mona-ir2cz
@Mona-ir2cz Месяц назад
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን አባታችን አሜን
@KidistAbush-dt8gr
@KidistAbush-dt8gr Месяц назад
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን
@tadesesebsb
@tadesesebsb 2 месяца назад
የቅድስት ድንግል ማረያምበረከት ይደርብን አሜን❤❤❤❤❤❤
@user-sw9it1os8v
@user-sw9it1os8v 25 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአንተንም እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ አሜን
@user-jp8zx7ec8l
@user-jp8zx7ec8l 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ትእግስቱን ስጭኝ በስደት ላይ ነኝና አሜን 🙏🙏🙏🙏
@mesretmesret8378
@mesretmesret8378 2 месяца назад
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤
@user-xz7di3dk3n
@user-xz7di3dk3n 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐 ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-pu1cd3ic1t
@user-pu1cd3ic1t 24 дня назад
ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
@ZemeneAmsal-ko6ix
@ZemeneAmsal-ko6ix 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸጋውን ታብዛልህ
@user-pu1cd3ic1t
@user-pu1cd3ic1t 24 дня назад
በእውነት በረክታቸው ይደርብን. አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@HaymiTaf-tk3lk
@HaymiTaf-tk3lk Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እኛ ልጅችሽን አስቢን በስደት ያሉትን እንደወጣን እዳንቀረ እናታን 🙏🙏🙏🙏😭
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d Месяц назад
አሜን የድንግል ማርያም ምልጅ ዪጠብቀን
@NatnaelFekadu-st6ul
@NatnaelFekadu-st6ul 2 месяца назад
መልካም
@ashenafiayele5461
@ashenafiayele5461 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን ደስ ሚል አቀራረብ ነው። ሌሎች ታሪኮችንም እባካቹን አቅርቡልን። እናመሰግናለን
@ghhhjffhh
@ghhhjffhh 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃልሂትን ያሰማልን🙏🙏
@fasilbaytkus8583
@fasilbaytkus8583 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሥማልን የእመብራሀን አማላጂነት አይለየን ❤❤❤❤
@dawitshadow6701
@dawitshadow6701 3 месяца назад
በተጣራ ድምፅ ደግመህ ብታቀርብልን🙏🙏🙏
@sammob1991
@sammob1991 2 месяца назад
Ameenameenameen
@user-dy3tj3ee1h
@user-dy3tj3ee1h 7 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤ ሌሎቹንም አዳድስ ትርካወች አስሙን በ ተራኪ ዘላለም የተተርኩ ታሪኮች መቶ ግዜ ሰማኋቸው ያተራርክ ስልት ከሚያምር ድምጽ ጋር ተሰቶካል ወድሜ አብዝቶ በቤቱ ይባርክህ ትርካወች በሙሉ ባተ ቢተርኩ የመሰማት እድል አላቸው ❤።
@user-mz8yr8ud1r
@user-mz8yr8ud1r 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TydRyx
@TydRyx Месяц назад
ቃል ሂወት ያሰማልን አሚን አሚን አሚን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MrMe-dn3jb
@MrMe-dn3jb 3 месяца назад
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏ቃለ ህይወት ያሠማልን
@abebuch3675
@abebuch3675 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እመቤታችን የአስራት ሀገርሽን አስቢያት
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እመቤቴ ማሪያም በስደቷ ትሰበን ረደቷ በረከቷ በኛላይ ይደርብን
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@ewee1141
@ewee1141 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢❤
@TajoBajello
@TajoBajello 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@KenzMobile-px2jm
@KenzMobile-px2jm 7 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን😢😢
@MarituWeretau
@MarituWeretau Месяц назад
Egezabehare fikir
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የአዛኝቷ እናታችን የእመቤታችን የድንግል ማርያም አማላጂነቷ እረድኤት በረከቷ ይደርብን እኔን ሥደተኛዋን አሥቢኝ ከነቤተሠቦቸ እመብርሃን አዛኝቱ ሥምሽን ጠርቸ አፍሬ አላውቅም ለተቸረ ፈጥነሽ ደራሽ አዛኝ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Hersyi-xw4sy
@Hersyi-xw4sy 3 месяца назад
ብሰመው የማልጠግበው ታሪክ
@muluyebelay2157
@muluyebelay2157 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-is7go9vn7g
@user-is7go9vn7g 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ቅድስት ድንግል ማርያም ስደት መከራሽን አስበሽ ሀገራችንን ሠላም አድርጊልን ❤❤❤❤❤👏👏👏👏❤❤
@yeshiworkasfaw4920
@yeshiworkasfaw4920 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ስለ እመቤታችን መናገርህ(መተረክህ)ያስደስታል ። ለኛ ኩራት ነህ። እናመሰግናለን። በድጋሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@asemraworkmekonn7298
@asemraworkmekonn7298 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@DycFyvh
@DycFyvh Месяц назад
ቃለ ህይወት ያስማል አባታችን ፀጋውን በረከቱ ያብዛል አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@etmd7379
@etmd7379 4 месяца назад
ቃለሕይወትያሰማልን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 8 месяцев назад
KALE Hiwotin Yasemalen Bereketuwa Yideribin Lezelalemuw Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌹🌹🌹⚘️⚘️⚘️🌾🌾🌾💒💒💒🙏🙏🙏
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 2 месяца назад
Amen Amen Amen❤❤❤❤kalehiwetn Yasemaln❤❤❤
@AshuMan-gx5dj
@AshuMan-gx5dj Месяц назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-hr8us5mz7l
@user-hr8us5mz7l 2 месяца назад
የቅድሰት ድግል ማርያም ልመናዋ ክብሯ የልጇም ቸርነት ከመላው ህዝበ ክርሰቲያን አይለየን አሜን፫👏🍃💐🕊🕊
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@hhpgg49
@hhpgg49 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ን ያሰማልን ለአባታችን አሜን
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 2 месяца назад
ቃልህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን ❤
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p 27 дней назад
❤❤amen Amen 🙏🙏 yeigizabari kesideti beselami meliseni yagera lijochi
@user-hr8us5mz7l
@user-hr8us5mz7l 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን አባታችን አሜን፫👏🍃🕊
@user-vn8ou5pm5t
@user-vn8ou5pm5t 2 месяца назад
Amen Amen Amen 🙏
@user-hr8us5mz7l
@user-hr8us5mz7l 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫
@user-hg1nr3tv5w
@user-hg1nr3tv5w 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-or7vb6pb9u
@user-or7vb6pb9u 2 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤😥
@nahomt3190
@nahomt3190 5 месяцев назад
ቃል ሂወት የስማ ቀፅሎ ጥኡም ድምፅ እልልል
@user-ho4yu9zm2l
@user-ho4yu9zm2l 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በረከታ ረዲኤታ ይደርብን በቤታ ታፅናን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ጥበቃዋ ምልጃዋ ከተወደደ ልጃ ታማልደን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-qh9zl8qv1x
@user-qh9zl8qv1x 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሠማልን
@Zafeyfrdey-pj6bl
@Zafeyfrdey-pj6bl 2 месяца назад
Amen.amen.amen.kale.hiwetyasmln
@user-po2jl5bi1b
@user-po2jl5bi1b 6 месяцев назад
አማሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭
@brinebekle5939
@brinebekle5939 2 месяца назад
Amne Amne Amne
@user-wz1mq9ts9x
@user-wz1mq9ts9x 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን እመቤታችን የልባችንን መሻት ትፈፅምልን አሜን አሜን አሜን
@1979amanuel
@1979amanuel 2 месяца назад
ሰላም ውንድሜ ዘላለም መጀመያ ስለ ሁሌ ምታቀርቡት ትምህርት ላመሰግንህ እፈልጋለሁ ቀጥየ ልለው የፈለግኩት ይህን ትምህርት ስለ የእመቤታችን ስደት በሙሉ ሰምቼዋለሁ ግን ኣንድ ትልቅ ስህተት ብዙ ግዜ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚተላለፍ እሰማለሁ እሱ ደሞ መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ግዜ ኢትዮጵያ ተጠርታለች ይሄ ማለት ግን ኣሁን ያለችው ኢትዮጵያ ብቻ ኣደለም ምክንያቱ ከግብጽ በታች ያለው መሬት ሱዳን ኤርትራ ጂቡቲ በሙሉ ኢትዮጵያ ይባል ነበር ,ስለዚ በዚ ትምህርት በ 32ኛው ደቂቃ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ኢትዮጵያ ስትመጣ መጀምርያ ያረፈችው በኤርትራ በሚገኘው ደብረ ሲና ተብሎ የሚጠራ ሰፈር ነው ይህን ኣልፋቹ ግን በኣክሱም ብለሀዋል እና እባካቹ ታሪክ ስለሆነ ባናበላሸው ጥሩ ነው የበለጠ ኣባቶች ጠይቃቹ ኣስተካክሉት ለማለት እወዳለሁ
@hanan8193
@hanan8193 3 месяца назад
Amen.amen.amen❤❤❤❤
@user-dc6ol5eo3t
@user-dc6ol5eo3t 4 месяца назад
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን🙏 አናቴ እደኔ ሀፀያት ሳይሆን እዳቺ ቸርነት ልቦናዬ የግብፅ አሸዋ ሆኗልና እባክሽ መልሽኝ😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@MdMajarul-up2du
@MdMajarul-up2du Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-ie2eh2nh7x
@user-ie2eh2nh7x 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jf3vi1iy1z
@user-jf3vi1iy1z 2 месяца назад
አሜን
@emnetKbede-uo5dt
@emnetKbede-uo5dt Месяц назад
❤❤❤
@workaworkaketema591
@workaworkaketema591 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒💚💛❤️🙏🙏
@samrika8213
@samrika8213 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ትረካው ሲሄድ ትንሽ ክላሲካሉ ቢቀነስ ድምፅህን ቀነሰው
@hiwetkidane6386
@hiwetkidane6386 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@lelinahabtamu
@lelinahabtamu 2 месяца назад
❤❤ ❤ 4:05
@user-bu3dk1ds5g
@user-bu3dk1ds5g 2 месяца назад
እመብርሃንእንደሷጽናቱንትስጠን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 месяца назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ni5jn8qt1e
@user-ni5jn8qt1e 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@user-wi1uh4ic8i
@user-wi1uh4ic8i 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤😢
@user-yr7gw7yf7w
@user-yr7gw7yf7w 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@TadkanBrhana
@TadkanBrhana 2 месяца назад
🙏🙏🙏☔️☔️☔️
@yadelewabebaw
@yadelewabebaw 26 дней назад
dengel mariam was tebekachen .yalanch amalagenet manm yelem
@sennaaofii2059
@sennaaofii2059 Месяц назад
😢😢😢😢❤❤🙏🙏
@NatnaelFekadu-st6ul
@NatnaelFekadu-st6ul 2 месяца назад
ታስታርቀናለች
@GsggsGhshs
@GsggsGhshs Месяц назад
😢😢😢😢😢👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@user-zv2il4so3d
@user-zv2il4so3d 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚❤❤
@yordanosghirmay3501
@yordanosghirmay3501 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢
@GsggsGhshs
@GsggsGhshs Месяц назад
😢😢😢😢😢😢
@semere214
@semere214 2 месяца назад
❤❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️
@Azi-pl3ce
@Azi-pl3ce Месяц назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🤲
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf Месяц назад
🙏🙏🙏🙏🌾🌾🍀🌷🌿🤲🤲
@TigistDerbu
@TigistDerbu 2 месяца назад
amen amen amen😂😂😂😂😂😂😂😂
@lelinahabtamu
@lelinahabtamu 2 месяца назад
❤❤
@emuyemekonnen
@emuyemekonnen 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mastuu.susinaa9787
@mastuu.susinaa9787 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@eexx9047
@eexx9047 7 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@KsahhmmksaksaKsahhmmksaksa
@KsahhmmksaksaKsahhmmksaksa Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
Далее
የቅድስት አርሴማ ታሪክ
36:02
Просмотров 87 тыс.