Тёмный

🔴 

በጎ መዓዛ ቲዩብ - Bego MeazaTube
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 220 тыс.
50% 1

#abagebrekidan #አዲስ_ስብከት #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#የእውቀት_አይነቶች_በአባ_ገብረኪዳን_ግርማ
video link👇👇👇👇
• Video
#Like #Share #Subscribe
#የኔታ #ገብረመድህን_እንየው,#መምህር_ገብረመድህን
_እንየው,#gebremedhin enyew,#አዲስ ስብከት,#የኢትዮጵያ_ቤተክርስቲያን_ታሪክ #የትጉሀን መማክርት,#አባ_ገብረ_ኪዳን_ግርማ,#ዲያቆን_ዮርዳኖስ,#አባ #ገብረኪዳን #አዲስ_ስብከት,#አባ_ገብረ_ኪዳን አዲስ #ስብከት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ,አዲስ #የኦርቶዶክስ ስብከት,#አዲስ_ስብከት #ethiopian_orthodox_new preaching, #መጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,#አባ_ገብረ ኪዳን,አባ #ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,#አቤል_ብርሀኑ, #Abel_birhanu,#ethiopia, #ethiopian_commedy,#new_ethiopian #film,#habesha_tiktok, mastewal,#ebs
#biniyam_shetaye,#donkeytube, #dinklejoch,#comedian_eshetu_melese, #Ethiopian_comedy,#ebs_tv #special, #seifu #ethiopian_drama,#kana_tv, #ገብረኪዳን_ግርማ,#አዲስ_ስብከት,#ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ,#አዲስ_ዝማሬ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ,#በመጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ #አባ_ገ/ገብረ #ኪዳን #አቤል_ብርሀኑ, #Abel_birhanu_የወይኗ_ልጅ, #ገዳም,#ሰበር_ዜና,#ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ,#ይልማ_ኃይሉ,#yilma_hailu,#ዘመድኩን_በቀለ,#ዘመዴ_ነጭ_ነጯን,#Ethio_36ዐ,#አማራ,#አብይ_አህመድ,#ዳጋ_እስጢፋኖስ_ገዳም,#ዜና,#መረጃ #mereja_tv,#abel birhanu, #admas #music#arts tv #world #ethiopia, #betoch_dirama,#cinema, #diakon #henok_haile, #donkeytube, #info,ebs tv,#ebstv,ebstv #worldwide, #ethiopian_movies, #ethiopian_music, #ethiopian_news, #Mehreteab_Asefa,#መምህር #ምህረትአብ አሰፋ,#ፓስተር ቢኒያም,#መልካም_ወጣት ምህረትአብ,#ፓስተር_ዮናታን_አክሊሉ,#መልካም ወጣት,#የኔታ #ሚዲያ,#donkeytube, #eshetumelese, #seifu_show,
#news #eotc,#seifu_on_ebs #fanatv, #mahiberetsion, #mahtot_tube#ማኅቶት#ማኅቶት_ቲዩብ
#ethiopianmusic, #abagebrekidan,#new_mez mur,#ethiopianmovie, #mahiber ekidusan,#eotcmk, #ethiopia northodoxmezmur,#ethio360,
#orthodoxmezmur,#orthodoxsibket, #orthodoxmezmurcollection, #abel_mekbib,#orthodox_mezmur_classical,#orthodox_mezmur_mirtnesh, #orthodox_wedding_songs, #ethiopian_news, #ethiopian_news_today,
#ዘጠነኛውሺ, #fetadaily,andafta, #feta_daily_new #quanquayeneshmedia#ቋንቋዬ_ነሽ_ሚዲያ, quanquayenesh, #quanquayeneshmedia, #quanquayeneshmedia_live, quanquayeneshmedia new, quanquayenesh dingil, #quanquayenesh_media quanquayenesh media live, #orthodox_tigrigna, #mezmurorthodox, #mezmurorthodoxethiopian,

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 431   
@etaguBirhan
@etaguBirhan 17 часов назад
አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን🎉🎉
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 4 месяца назад
ልዩ ስጦታችን አባ ኑሩልን መድኃኔዓለም ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ♥️
@AbrhaBrhane
@AbrhaBrhane 3 месяца назад
@MuleHebermaryam
@MuleHebermaryam День назад
አሚን ትጠብቅልልን ግን ይሔሁሉም ወጌል እየተሰበክን ንስሐገብተን ቅዱስ ስጋዉ በልተን ደሙን ጠጥተን የመንግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሽ እንሁን አሚን።
@EliasMesfne-m7q
@EliasMesfne-m7q Месяц назад
ለካ እስከዛሬ እንቁራሪት ነበርኩኝ አባቴ ከተኛሁበት እንቅልፍ ስላነቁኝ እድሜ ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ ከዚህ በበለጠ ጠንክረው በማስተማር እንደኔ ላልነቁ እንዲያነቁና ክርስትና ምን እንደሆነ እንዲያስገነዝቡ ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@l-jx6pz
@l-jx6pz 9 дней назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤ እባካችሁ እህት ወድሞቸ ፀሎት አድርጉልኝ ጭቀት ላይ ነኝ እመቤቴ ማርያም የጭቄ አማላጅ ጭቄን አቅልልኝ❤❤❤❤❤❤
@GEBR1919
@GEBR1919 5 месяцев назад
♥️የእኛ እንቁ አባት ቃለ ሂይወት♥️💗💗💗 ያሰማልን 🙏ለምን በላ, ጠጣ, አንቀላፋ , ለምትሉ ሁሉ ስጋ መልበሱ ማለትም ፍፁም አምላክ ሆኖ ስልጣናትን አሳየ ፍፁም ሰው ሲሆን ደግሞ እኛኑ መሰለ ይሁሉ ግን ሰይጣን አምላክነቱን ካወቀ ስለሚሸሽ ብቻና ብቻነው ደግሞም የሰይጣን ጊዜው በጨለማ ስለሆነ በጨለማ እደገጠመው አስተውሉ ከ6:00 እስከ9:00 የነበረውን ጨለማ !የገባው ብቻነው ለዚህ ስብከት በረከት ተካፋይ የሚሆነው 🙏 የይስሐቅ በግ የቀራንዮ አንበሳ የሆነው ጌታችንን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻነው 👌
@mananeghuse1098
@mananeghuse1098 6 месяцев назад
ኣረ ምን ያህል ሊቅ ነዎት ትምህርት ኣስጣጥዎት ድንቅ ነው ልባችን መንፈስ ቅዱስ ይክፈትልን
@MohammedYusuf-nq9ns
@MohammedYusuf-nq9ns 5 месяцев назад
ኢየሱስ በአማርኛ አይደለም ያስተማረው። አረማይክ ተናጋሪ ነበር the Aramaic name of god is Allah. አንብቡ ሁሌ በሰው ጭንቅላት አትመሩ, አምላክ ጥንት የነበረ እንጂ አይወለዲም የተወለደው እና በ8ቀኑ የተገረዘው የማሪያም ልጂ ፈጣሪ ያከበረው የቀባው የሾመውጂ ሌላ አይደለም ፈጣሪንና ፍጡራንን እምንለይበት አእምሮ ይስጠን
@fase-man6355
@fase-man6355 5 месяцев назад
@@MohammedYusuf-nq9ns በመጀመሪያ የእግዚአብሔር የአርማይክ ስሙ አላህ(Allah) አይደለም! ኢላህ(Elah) ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ጥንትም አለም ከመፈጠሩ በፊት የነብረ ነው። ሲቀጥል እኛ እግዚአብሔር ስንል አብ ወልድ መንፈስቅዱስ ነው። እናንተ ግን አላህ ስትሉ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን አይደለም!! ስለዚህ አላህና እግዚአብሔር የተለያዩ ናቸው ማለት ነው። ዮሃንስ 1 1 በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። 2 ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። 3 ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። .... 14 ቃልም(እግዚአብሔርም) ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። በመጀመሪያ የነበረው እግዚአብሔር ነው ስጋን ለብሶ ሰው የሆነው። ስሙም ኢየሱስ ነው። እናንተ እኮ አምላክ በምትፈልጉት መንገድ እንዲሆንላችው ስለምምትፈልጉ ነው። አምላክ ተወለድ ስንል የሆነ ጊዜ ህልውናው ጀመረ ማለት አይደለም። አምላክ ተወልደ ስንል ያጥንትም የነብረ ነቢያትን ሲያናግር የነብረው አምላክ በኋለኛው ዘመን ከድንግል ማርያም ስጋን ተዋህዶ ተወለደ(ስጋን) ለበሰ እያልን ነው እንጅ በመለኮቱ ከማርያም የተገኘ አይደለም። ሙሃሙድ የሚባል ሰው በኋለኛው ዘመን መጥቶ ኢየሱስ አምላክ አይደለም አለ። እንዴት ነው ከስድስት መቶ አመት በፊት ስለነበረ መሲህ ታሪክን ሽሮ ሊናገር የሚችለው፤ እንዴትስ ነው ታማኝ የሚሆነው?? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው!!
@sipara9224
@sipara9224 5 месяцев назад
​@@MohammedYusuf-nq9nsስለኛ አታስብ አስኪ የራስህን ሀይማኖት በደንብ መርምር
@sipara9224
@sipara9224 5 месяцев назад
ወንድሜ ለራስህ አስብ​@@MohammedYusuf-nq9ns
@adoniyastasew2582
@adoniyastasew2582 4 месяца назад
ያው የናንተን አላህ የኛን ኢየሱስ አይወክልም የናንተ ጣዖት ነው የኛ ረቂቅ ነው የናንተ ጣዖት ደግሞ ልክ ብለሀል ድንጋይ አይወልድም አይወለድም ም/ም ድንጋይ ነው😂😂😂😂 አይዞህ ሳይረፍድብህ ትልቅ ና​@@MohammedYusuf-nq9ns
@fggghjii4311
@fggghjii4311 4 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን በስደት ብቸኝነት ተስፋ ማጣት ሲሰማኝ የእርስወን ስብከት ስሰማ ልብ በደስታ በተስፋ ትመላለች 😢😢
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 4 месяца назад
ጎበዝ የኔ ጀግና በርቺልኝ፡፡እግዚአብሔርከአንቺ ጋ ይሁን
@AbinoAbi-iz5pu
@AbinoAbi-iz5pu 3 месяца назад
በርቺ እማምላክ ትጠብቅሽ
@aekuattube
@aekuattube 3 месяца назад
የንታ ለእርስዎ የተሰጠ ፀጋ እጅ በአፍ ያስጭናል፣ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@UuugyyVjugdy
@UuugyyVjugdy 3 месяца назад
እግዚሀቤርአምላክይጠብቅልንአባታችን❤❤❤
@love-d5k4v
@love-d5k4v 13 дней назад
Abatachin kale hewet yasemaln
@HabtamuDesalegn-c2e
@HabtamuDesalegn-c2e 3 месяца назад
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አባታችን እውነቷን ዝርግህ
@Samiyishak
@Samiyishak 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ስሙ እግዚአብሔር ነው።አላህ የሚባል አምላክ አናውቅም እኛ
@SonySony-p8e
@SonySony-p8e 5 дней назад
እንግድህ አባታችሁ መሠከሩባችሁ መቸም አላየንም አልሠማንም ብላችሁ መካድ ትወዳላችሁ ከሀድ
@TensayeGebresilasse
@TensayeGebresilasse 22 дня назад
አባታችንን ጤና እድሜ ይስጥልን
@Banchayehu-g7g
@Banchayehu-g7g 3 месяца назад
አሜን ቃለወት ያሰማልን
@MariamAhmad-uz3je
@MariamAhmad-uz3je 3 месяца назад
እግዚአብሔርይመስገን አባታቺንቃለሕወትያሰማልን እርሜኔፀጋዉንያብዛልን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bu9oj9xb3q
@user-bu9oj9xb3q 5 месяцев назад
አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያልዝምልን!!!
@GcGc-h2j
@GcGc-h2j 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በርከታቺሁ ይደርብን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@IbrahimMahamed-j5t
@IbrahimMahamed-j5t 5 месяцев назад
በእውነት እኘህ አባት በጣም ነው የምወዳቸው እናተ ኦርተዶክሶች ትምህርታቸው ተጠቅምባቸው።
@sipara9224
@sipara9224 5 месяцев назад
እሽ እናመሰግናለን
@MarsilasYetafetal
@MarsilasYetafetal 4 месяца назад
መልአክ መሆን አለብህ ካልሆንክ ግን አንተም ተጠቀምበት
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d 21 день назад
ኑሩልን ዘላለም
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ 5 месяцев назад
Isaiah 43 አማ - ኢሳይያስ 10: ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ እኔም እንደሆንሁ ታስተውሉ ዘንድ፥ እናንተ የመረጥሁትም ባሪያዬ ምስክሮቼ ናችሁ ይላል እግዚአብሔር፤ ከእኔ በፊት አምላክ አልተሠራም ከእኔም በኋላ አይሆንም። 11: እኔ፥ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔ ሌላም የሚያድን የለም። አላህ እሚባል አምላክ የለም ኑሮም አያቅ ወደፊትም አይኖር ።የእስራኤል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው የኛ ገዢ። እኛም ክርስቲያኖች የእሱ ባርያ ነን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባዬ
@LamroLamro-lb1xk
@LamroLamro-lb1xk 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤fetari yibarkish
@SonySony-p8e
@SonySony-p8e 5 дней назад
መሸምጠጥማ ታዉቁበታላችሁ ከሀድወች በቂ መልሥ የላችሁም እንጅ ሥትጠየቁ
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ
@@SonySony-p8e እንደናተ በስድብና በጥላቻ ባርነት አልተያዝንም እኛ ክርስቲያኖች ከናተጋ ስድብ ለመወራወር መፀሀፍ ቅዱሴ አይፈቅድልኝም ወገን አሁንም እልሻለሁ አላህ የሚባል አምላክ የለኝም በዝህ ከሃድ ተብየ መሰደቤ ለኔ ክብሬ ነው።
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ
1 Peter 3 አማ - 1ኛ ጴጥሮስ 9: ክፉን በክፉ ፈንታ ወይም ስድብን በስድብ ፈንታ አትመልሱ በዚህ ፈንታ ባርኩ እንጂ፥ በረከትን ልትወርሱ ለዚህ ተጠርታችኋልና።
@hunyalewwasihun2092
@hunyalewwasihun2092 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ድንቅ ትምህርትነው
@user-cz4wh4we3d
@user-cz4wh4we3d 5 месяцев назад
አላህ ማለት እግዚአብሔር ማለት አይደለም ምክንያቱም ይሄ ሚስጥረ ሥላሤን የፋልሳል አግዚአብሔር አንድም ሦስትም ነዉ
@meymunamohammed-d4d
@meymunamohammed-d4d 5 месяцев назад
ልክ ነህ ሙስሊም 3 አምላክ የለውም፣ እሱም የአለማት ፈጣሪ አላህ ነው
@Betty7271
@Betty7271 5 месяцев назад
😂
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ 5 месяцев назад
​Isaiah 43 አማ - ኢሳይያስ 10: ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ እኔም እንደሆንሁ ታስተውሉ ዘንድ፥ እናንተ የመረጥሁትም ባሪያዬ ምስክሮቼ ናችሁ ይላል እግዚአብሔር፤ ከእኔ በፊት አምላክ አልተሠራም ከእኔም በኋላ አይሆንም። 11: እኔ፥ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔ ሌላም የሚያድን የለም። አላህ የሚባል አምላክ የለም ኑሮም አያቅ ወደፊትም የኛ ገዢ ሀያል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው።
@Nationalismandpatryotisem
@Nationalismandpatryotisem 5 месяцев назад
​​@@meymunamohammed-d4dእግዚአብሔር ሶስት ነው ስንል እናንተ አዎ ሶስት እምላክ አላችሁ ትሉናላችሁ እግዚአብሔር አንድ ነው ስንል ግን በፍጹም እናንተማ ሶስት እምላክ ታመልካላችሁ ትሉናላችሁ እውነታው ግን እምላከ እግዚአብሔር እንድም ሶስትም ነው በአካል እና በስም ሶስት ስሆን በግብር ፣ በባህሪ እና በስልጣን አንድ ነው ይህንን መቀበል ያቃታቸው ግን ካቶሊክ እና ፕሮቴስታንት እየተባሉ ሲክዱ እናንተ ግን መሀመድና እርሱ ሲሞት ደግሞ የሚያረጉት የጠፋባቸው ተከታዮቹ ከ መፅሀፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳንን ብቻ ወይም የምትጠሏቸው አይሁድ ከሚከተሉት መፅሀፍ ቀድተው አላህ ፅፎ ላከው አሏችሁ እናም አመናችሁ ለመሆኑ ከእስልምና ሺህ አመታት በፊት የአይሁድ ወይም ክርስቶስ ሳይወለድ በፊት ለ 5500 ዘመን የነበረውን ታሪክ አላህ ጻፈው ስትሉ ለአይሁድ ከእናንት በፊት አላህ ነገራቸው ልትሉን ነው ወይስ ሙስሊሞች ነበሩ ልትሉን ነው ለመሆኑ ሙሴ ያሻገራቸውን ህዝቦች ወደ መካ ወሰዳቸው ልትሉን ነው ወይስ እስራኤልውያን ሙስሊም ነበሩ ልትሉን ነው ፍጹም የተዘበራረቀ ስር መሰረት የሌለውን መፅሀፍ ተቀብላችሁ አምላክን ማመን አቃታችሁ ለሰው የማይቻለው ለአምላክም አይችልም ትላላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ወደ ትክክለኛዋ ሃይማኖት ተመልሳችሁ ትድኑ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ስፅፍ ቃላቶቼ ካስቀየሞት ይቅርታ ወንድማማችነታችንን ለማሻከር እይደለምና በአለም ዙሪያ ላላችሁ ሙስሊም ወንድሞቼ ሁሉ ፍቅርን አክብሮቴን እገልጻለሁ።
@gebremedhin2311
@gebremedhin2311 4 месяца назад
​@@Nationalismandpatryotisemአንተ ሜሞሪ መጀመሪያ ሰው ሁን ተጫንክ ሰበካውን ስትሰማ ቀባጠርክ
@DojgGhh-v8t
@DojgGhh-v8t 3 месяца назад
ልዩ ስጦጣችን አባ ገብረኪዳን እግዚአብሔር ይጠብቅወት
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 4 месяца назад
እውነቶት እኮ ነው አባ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@MelkubirhanuHabte
@MelkubirhanuHabte 13 дней назад
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤
@vghhhj7363
@vghhhj7363 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@dnglmaryam-cn2ib
@dnglmaryam-cn2ib 5 месяцев назад
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ መምራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሽ ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን❤❤❤❤❤❤❤
@FitsumKifle-d4v
@FitsumKifle-d4v 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@RssRss-iy8ly
@RssRss-iy8ly 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀገውን በረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@bahertadese3662
@bahertadese3662 3 месяца назад
አባቴ እድም እና ጤና ይብዛሎት እንቁ አባት
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 2 месяца назад
ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን እግዝብሔር እረጂምናእድሜ ጤና ይስጦት አባታችን❤❤🙏🙏🙏🙏
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 5 месяцев назад
ድንቅ ትምህርት አባታችን የዘመኑ ሐዋርያ እግዚአብሔር የላከልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@AbirshiWedu
@AbirshiWedu 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕየውት ያስማልን አባታቺን
@ManazoWedleleyManie
@ManazoWedleleyManie 3 месяца назад
ኡነት ኣባ ገብረኪዳን❤❤❤❤❤❤ ቃለ ሂወት የሰማልኝ
@KinduAtalo
@KinduAtalo 4 месяца назад
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን አይነ ልቦናችንን አምላከ ቅዱሳን ያብራልን በእዉነት ልክ ነዎት ከእንቁራሪትም በልጠናል ለምን ይኾን ይኼን ዝብርቅርቅ ያለ ሕይወት የምኖር😢😢😢😢😢
@zahramyid4310
@zahramyid4310 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ልቦና ይስጠን😢
@NahomShferaw
@NahomShferaw 4 месяца назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን♥
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤
@chaliekelebie8181
@chaliekelebie8181 5 месяцев назад
አባታችን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SgUh-r6f
@SgUh-r6f 3 месяца назад
ዕድመንጥዕናን ይሃብኩም ፍጣር 🙏❤️
@ayeldamete1059
@ayeldamete1059 2 месяца назад
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት
@habtamuzerihun-ps8ie
@habtamuzerihun-ps8ie 6 месяцев назад
አባታችን አላህና እግዚአብሄር አንድ ነው አላሉም አይሆንምም ስብከቱን አትቆራርጡት
@yonasteshome-3831
@yonasteshome-3831 5 месяцев назад
አላሉም እኮ ሙሉውን ሰምተሀል ? እና ከእነሱ ጋር ስትሆኑ እንደዝያ የምትኖሩ አላችሁ ነው ያሉት.
@KidusMessay-nm2sx
@KidusMessay-nm2sx 5 месяцев назад
Egypt coptic orthodox kidasse alah eyalu naw yemikedesew.
@GedionEndalkachew-vx1kg
@GedionEndalkachew-vx1kg 5 месяцев назад
EGZIABHER BE AREBGNA LEMALET ENJI AND SLEHONU AYDELEM ALAH YEMILUT@@KidusMessay-nm2sx
@fase-man6355
@fase-man6355 5 месяцев назад
@@KidusMessay-nm2sx እና ያማለት ግን ግብጾች አላህ ሲሉ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ነው። ሙስሊሞች አላህ ሲሉ አብወልድ መንፈስ ቅዱስን አይደለም። ስለዚህ የተለያየ ነው ማለት ነው!!
@mhirat7883
@mhirat7883 4 месяца назад
አረ አላሉም ማን አሉ አለ እናስተውል እንጂ አንቸኩል😢
@HabasiKarita
@HabasiKarita 4 месяца назад
አባታችን እዳተ ያለውን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን እምታስተምርለት አምላክ አተጋር ይሁን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@RabiaAbaba-l8y
@RabiaAbaba-l8y 5 месяцев назад
ውነትም እቁራሪት አባታቺን ልቦና ይስጠን ለሁላቺን
@mesi-fh7bi
@mesi-fh7bi 6 месяцев назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Imoto-b8l
@Imoto-b8l 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
በእዉነት እጹብ ድንቅ ትምህርት የሕይወት ቃል ያሠማልን አምላካችን ሆይ እርዳን ክብራችን እንድናዉቅ🤲😢
@destamelese3244
@destamelese3244 5 месяцев назад
ቃለህወት ያሠማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን
@hiwotalemshetbekel9025
@hiwotalemshetbekel9025 4 месяца назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ከተማርኩት የገባኝ ሰው ለመሆን አለመብቃቴ ነው ለንዋይ ናለሀጢያት ተገዥ መሆኔ እባክዎ ፀልዩልኝ ተስፋ መርቆሪዮስ ነው የክርስትና ስሜ
@MarieAsnake
@MarieAsnake 4 месяца назад
ወየው ለኔ ጠዋት መዝሙር ከስኣት ዘፈን እና ድራማ
@MdKk-b8u
@MdKk-b8u Месяц назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት አምላከ ቅዱሳን ይባርክሎት
@መድኃኔዓለምአቦይባዕልኻሐ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን ርእሰ ሊቃውንት።
@hhoo-jv8xk
@hhoo-jv8xk 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ❤❤❤
@GenetBekele-h9y
@GenetBekele-h9y 5 месяцев назад
አባ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም ትምህርት ነው ያስተማሩን።
@KddkkeKslsld
@KddkkeKslsld 3 месяца назад
አባቴ በረከትህ ይደርብን
@Zara-q4o
@Zara-q4o 2 месяца назад
ቃለህይወትያሰማልንእድሜናጤናይሰጥልን❤❤❤❤
@atliderbew961
@atliderbew961 5 месяцев назад
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልንእድሜና ጤና ይስጥልን
@SaodeArbua
@SaodeArbua 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይዉተ ያሰማልን አባ
@AtsedeHaile-xm3bj
@AtsedeHaile-xm3bj 5 часов назад
❤❤❤❤❤❤
@LamroLamro-lb1xk
@LamroLamro-lb1xk 3 месяца назад
❤❤❤❤❤fwtari rejim edme kmulu tena gar yistot aba❤❤❤❤
@naahileetdirribaa1143
@naahileetdirribaa1143 5 месяцев назад
አባቴ ❤❤❤በእድሜ በፀጋ ኑሪልን ❤❤🎉🎉ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@sisaybeza1096
@sisaybeza1096 2 месяца назад
አባ ለዝህችም ቃሌ ይቅር ይበሉኝና እርሶ እውን የዝህች ሀገር የአንድ አከባቢ ፍጡር ኖት ምክንያቱ እንደነ ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ስለ እርሶ ____________ ይቅርታ ቃል የለኝም
@PhilphosGeta
@PhilphosGeta Месяц назад
ንዑህ አባት ናችሁ።
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 6 месяцев назад
🙏❤️ Blessings!!
@abrishman3360
@abrishman3360 5 месяцев назад
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@محمدعلي-ط4خ4و
@محمدعلي-ط4خ4و 4 месяца назад
የኛ ድንቅ ሱጦታችን
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 3 месяца назад
Ameen Ameen Ameen Abbaa kenyaa waaqayo Saagalee jirenyaa isiin haa dhaagesiisuu ❤❤❤❤
@AmanuelAmoke
@AmanuelAmoke 4 месяца назад
አባታችን ቀለህይወትን ያሰማልን
@abebew927
@abebew927 5 месяцев назад
አባታችን በረከተዎት ይደርብን
@nuhamineyadu799
@nuhamineyadu799 6 месяцев назад
አባታችን ቃለህይወት ያስማልም
@MisganawSiyum-wj6hm
@MisganawSiyum-wj6hm 4 месяца назад
ፈጣራ ይማረን
@ChernetBekele-ci6ro
@ChernetBekele-ci6ro 5 месяцев назад
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@SablaSss
@SablaSss 2 месяца назад
Kalehewet yasemaln yerme zemanatachuhn yabzaln
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp 5 месяцев назад
አባታችን በእውነት እኔን ነው የገለጡኝ እውነትም እንቁራሪት ነበርሁ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@DaniMan-ij2tp
@DaniMan-ij2tp 5 месяцев назад
Kalehiwet yasemaln ❤❤❤
@Aaaa-sm6ve
@Aaaa-sm6ve 3 месяца назад
❤❤❤😍😍😍
@Azezh-e4x
@Azezh-e4x 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልኝ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@AlemGebru-fj6ey
@AlemGebru-fj6ey 6 месяцев назад
ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤
@Mbxhkgsyj
@Mbxhkgsyj 4 месяца назад
Egizabar yimesigeni betami desesi Mili. Timiriti amen amen❤❤
@edenmolla1067
@edenmolla1067 5 месяцев назад
የእኛን እፁብ ድንቅ የሆነ አምላካችን እግዚአብሔርን የሚመስለው የለም። እሱ ብቻ አምላክ ነው። እሱ ብቻ ዘመን የማይሽረው ንጉስ ነው። እግዚአብሔር እና አላህም አንድ አይደሉም።
@GhggFujj
@GhggFujj 5 месяцев назад
በእርግጥምአድአደሉም የናተ እግዛብሄር እጨትነዉ የኛአላህኮ አልወለደምአልተወለደም ህያዉየሆነ መጀመሪያምየነበረ ዘላለማዊህያዉየሆነነዉእደናተበማህፀንአድሮየተወለደአደለም አልሀምዱሊላ አለኒአመተል ኢስላም
@HaymanotYitagesu-u1t
@HaymanotYitagesu-u1t 5 месяцев назад
ፍሬንድ እንጨትህን እንኳን እዛው ፈልጠህ አንድድ እኛም አላህና እግዚአብሄር አንድ ናቸው አላልንም የተለያዩ ናቸው አለቀ ዝርዝር የለውም
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 5 месяцев назад
Hhhhh alah ye saudi meka dengay nw ​@@GhggFujj
@GhggFujj
@GhggFujj 5 месяцев назад
@@Zeze-ds6qq ekonallah yealematu geta yemayiweledew yemaymotew zelalemawi hyaw yehonew yenatemyemtamlkutdingaaltebale einchetam foto amlaki
@fase-man6355
@fase-man6355 5 месяцев назад
@@GhggFujj አላህ መጀምሪያ የነበረ አይደለም! ሙሃሙድ የፈጠረው እንጅ!! እግዚአብሔር ግን ለነ ሙሴ ለነ አብርሃም የተገለጠ አምላክ ነው!!
@bereketdinku2387
@bereketdinku2387 6 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ብርቄይቱብ
@ብርቄይቱብ 4 месяца назад
አሜንአዎልቦናይሥጠን❤❤❤
@ZenebZeneb-y9z
@ZenebZeneb-y9z 4 месяца назад
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin 😊❤yen tihute abate
@MmWerede
@MmWerede 3 месяца назад
አቡነ ቃለ ሕይወት እግዚአብሔር ይሃብክሙ ብዙሃን አርድእት ከመ ትትዐቅብ ቤተ ክርስቲያኑ
@NaherAraya
@NaherAraya 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በክብር ያኑሩልን ❤🙏❤🙏❤🙏
@endalefentaw6212
@endalefentaw6212 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ያስተካክለን። comment, like, share በማድረግ ቻናሉን እናበረታታ።
@selamawitgoitom8455
@selamawitgoitom8455 5 месяцев назад
Kalehi hiwet ysemaln
@Asd-gg8mc
@Asd-gg8mc 2 месяца назад
Amen
@AmsaluBielew
@AmsaluBielew 3 месяца назад
አባ እርዴት እና በርከተወ አይለየን
@GeryeFseha
@GeryeFseha 5 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሳማልን ክቡር ኣባታችን🙏🙏🙏
@SamsonSami-wd7wj
@SamsonSami-wd7wj 5 месяцев назад
በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ganathakoes247
@ganathakoes247 Месяц назад
❤❤❤❤😢😢😢😢
@emuabo
@emuabo 5 месяцев назад
Kale hiywet yasemaln abatachin
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 5 месяцев назад
አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@1587-fazr
@1587-fazr 5 месяцев назад
አባታችን. በእድሜ ልጅ. ሳሉ. በእግዚአብሔር. ከብረው. ትልቅ. የሆኑ. ናቸው
@Aberbam
@Aberbam 3 месяца назад
Kalehiwot yasemalin
Далее
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
Просмотров 23 млн
ሞዴላችን ማነው | ኡስታዝ ካሚል ጣሃ
1:06:44