Тёмный

የእማማ የድሮ ጋሸ ጀምበሬ ባል ተገኙ | የእማማ ቤት | ክፍል 58 | ሙሉ ፊልም | YeEmama Bet Ethiopian Comedy Films 2020 

ሰባት 7 Seven Tv
Подписаться 107 тыс.
Просмотров 80 тыс.
50% 1

ጋሸ ጀምበሬ (ችሮታዉ ከልካይ) የእማማ የድሮ ባል ከች አሉ ፊታዉራሪ ምን ይዉጣቸዉ
የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
t.me/ZenaBeyEthiopia
www.tiktok.com/@zena_bey_ethi...
#EthiopianMovies#FullLengthMovies#AmharicMovies#YeemamaBet#EthiopianFilms#Ethiopan2020Movies#Ethiopia#HabeshaMovies#Comedymovies#FunnyVideos

Приколы

Опубликовано:

 

22 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 2 года назад
የማማ ቤት ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 3 года назад
እኔ እኮ እሄ ቤት ደስ የሚለኝ ሙዚቃው ሰፈሩ አህዮች ደሮች ሁሉ ነገር ሀገሬን መንደሬን ያስታውሰኛል
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
የእማማ ቤቶች ስወዳችሁ ጠፍታችሀል እኮ ይታወቃችኃል ግን
@abitube3078
@abitube3078 3 года назад
እንኳን በስላም መጣቹህ ናፍቃቹህን ነበር።
@betytade2907
@betytade2907 3 года назад
ፊታውራሪ ይመለሱ የምትሉ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 года назад
አረ በስንት ጊዜየ አየኋችሁ እናመሰግናለን ውዶች
@fozi6522
@fozi6522 3 года назад
ውይ እንደት እንደናፈቀችሁኝ እንኳን ደህና መጣችሁ
@rahmasaeed9322
@rahmasaeed9322 3 года назад
የድቡሸ ሚስቶች የትናችሁ ፊት አውራሪ ይመለስ እምትሉ👍
@enatmesfin
@enatmesfin 3 года назад
እሙሻን ስላየው ደስ ብሎኛል ማስተካከያ ቶክቻው በህጻኑዋ ላይ እንደዛ ማድረግ የለበትም ህጻናት በጥሩ ምግብ ባያድጉም በጥሩ ስነ ምግባር ማደግ አለባቸው።
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 года назад
የእማማ ቤቶች ናፍቆታችሁ ከአቅም በላይ ሆኖብኝ በመጨረሻዋ ሰከንድ ደረሳችሁልኝ። አምስት ሰግናለሁ ተባረኩልኝ። ሻሩክ ግን ሚጡን በፍፁም ማፍቀር የለበትም! እንዴ እህቱ አይደለችም እንዴ! ዋይ
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 3 года назад
አረ ሻሼ 😂😂😂😂ገደለችው
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 3 года назад
ፍታውራሪ ይመለሱልን ሰላማዊ ሰልፍ ሳንወጣ
@fafitube2210
@fafitube2210 3 года назад
ወይኔ የእመማ ቤቶች የአስኒ ትንሽ ነኝ ማለት የሚጡ እና የሸሩክ ነገር ደስ ስል በየ ግዜ ኑ አትጥፉብን😘😘😘
@nonhleshine8210
@nonhleshine8210 3 года назад
Arifi nwoo
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 3 года назад
ወይኔ ድንቡሽ ቡታታህ ለኔ አሳምሮ ሁለት ጉርድ ይሆነኛል ክክክክክ
@temremohammed6956
@temremohammed6956 3 года назад
እንኳን መጣች
@genetnagetugenetnagetu1604
@genetnagetugenetnagetu1604 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበረ 😍😍😍
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 3 года назад
እረ እምወዳችሁ እንኳንም በሰላም መጣችሁ አይየብጋሌ የስንቱ ፍቅርኛ ነወይት
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 года назад
ፍትህ ለፊትአዉራሪ የአሁኑ አባት ያምራሉ አሪፍ አባት ነው የመረጣችሁ
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 года назад
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገሬን በደንብ ታሳዩኛላችሁ።ደሞ አዳዲስ ሰዎች አሉ ዋዉዉዉ
@user-nq1qg5dq8z
@user-nq1qg5dq8z 3 года назад
የእማማ ቤት ስወዳችሁ በጣም ጠፋችሁ ተናፍቃችኋል እንኳን ተከሰቱ😍
@user-ie1kc7zc5c
@user-ie1kc7zc5c 3 года назад
ዋው በጣም አሪፍ ነበር በተለይ ይሄ ባቂላ እሚበላው ልጅ እንዴት እዳሳቀኝ በርቱ እወዳችኋለሁ❤❤❤
@user-rd5xj8zv2f
@user-rd5xj8zv2f 3 года назад
😂😂😂ስወዳቹ
@jkkl5410
@jkkl5410 3 года назад
አርቲስት ችሎታው በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ
@user-ie1kc7zc5c
@user-ie1kc7zc5c 3 года назад
እንኳን መጣችሁ የኔ ውዶች ልይና እመለሳለሁ
@somposompo1836
@somposompo1836 3 года назад
ውይ እንኳን ደና መጡልን ተናፍቃችዋል ❤❤❤❤❤❤😍😍😍👍
@brtknsrkalm5668
@brtknsrkalm5668 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ውዶች ናፍቃችሁኚ ነበር
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q 3 года назад
እንኳንም መጣችሁልን ተናፍቃችሁ ነበር የእወነት ሻሸ የቶክቸውን መላጣ አስባስሽብ እኮ እራስ እራሱን እያልሽ 🤣አስኒ ተረፍሽ በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ 💗👌
@Birtukan21
@Birtukan21 3 года назад
ጉሩም ድንቅ ! ነው የካሜራው ጥራት!!
@tigabfeleke3756
@tigabfeleke3756 3 года назад
ዋው እንኳን ደእና መጣችው እማማ ቤት
@Betty-hd3nv
@Betty-hd3nv 3 года назад
missed this, glad this is back, bringing some normality to 2020
@SamsungPrime-cg1rk
@SamsungPrime-cg1rk 3 года назад
ውይይይ አድስ ነው እንደ የማማቤት ውስጤነው
@ghfh3038
@ghfh3038 3 года назад
አህለን ናፍቃችሁን ን ነበር ድንቡሼ ደስትላለህ
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 3 года назад
Welcome back mitu
@user-qu1cg6sj2h
@user-qu1cg6sj2h 3 года назад
ምርጦቼ💚💛❤
@mamimami4603
@mamimami4603 3 года назад
በጣም ተናፍቃችሀላ እኳን ደና መጣቹ
@tube3041
@tube3041 3 года назад
Welcome 😍😍😍😅😅😅👍
@user-qh5zz7to9x
@user-qh5zz7to9x 3 года назад
እንኳን ሠላም መጣቹ የምወዳቹ
@user-zk4pm4us7t
@user-zk4pm4us7t 3 года назад
ዌልካም እኳንደህናመጣችሁ የበሀልየወጎንእምንሰማባችሁምርጦች
@MrRanyy
@MrRanyy 3 года назад
እንኳን ደና መጣቹሁ
@ffigvlukigpvopg2612
@ffigvlukigpvopg2612 3 года назад
❤❤❤❤❤ስወዳችሁ ምርጦች ምነው በፍችሁ❤❤❤❤
@hekmatdire9172
@hekmatdire9172 3 года назад
Kkkkkkk
@bayushbayush9159
@bayushbayush9159 3 года назад
Ekan besela mexachehu
@user-mh6or4bs4z
@user-mh6or4bs4z 3 года назад
_የእማማ ቤቶች እንኳን ለአዲሱ አመት _2013' አዲሱአመት አደረሳቹ _ዘመኑ የተባረከና የተቀደሰ ዘመን ይሁንልን _ፖለቲኳ ከምድረኢትዮፒያ ያጥፋልን _ኮሮና ባይረስ ከአለም ላይ ያጥፋልን
@user-nc6ik3rn8j
@user-nc6ik3rn8j 3 года назад
ውይኔ ጢጢየ ክክክክ
@user-md3zj7sr2t
@user-md3zj7sr2t 3 года назад
እንኳንደናመጣችሁእነማማቤት
@hanilove4412
@hanilove4412 3 года назад
እኮን ደህና መጣችሁ
@susishawaajawarisanyiiorom8850
@susishawaajawarisanyiiorom8850 3 года назад
😍😍👌
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@danaomer9153
@danaomer9153 3 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍
@user-rh9nx5ow2r
@user-rh9nx5ow2r 3 года назад
እንካን ደህናመጣቹህ የምወዳቹህየ
@user-go6mn2lg7o
@user-go6mn2lg7o 3 года назад
እንኳ ደህና መጣችሁ
@user-hp5bh3fh7w
@user-hp5bh3fh7w 3 года назад
ናፍቆቶቸ የገጠርልጅመሆንኮ መታደልነው እኮንምየገጠርልጅሆኩ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 3 года назад
ውይይይይይ አስንዬ
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 3 года назад
ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-hp5bh3fh7w
@user-hp5bh3fh7w 3 года назад
ድብሸ በሣቅ ገደለኝ
@user-wm7kz2ur3o
@user-wm7kz2ur3o 3 года назад
አሜሪካንኝ ሽምጥጥ
@user-xr6pr2ir5t
@user-xr6pr2ir5t 3 года назад
😂😂😁👍👍👍👍👍
@nebihaseid4337
@nebihaseid4337 3 года назад
እኳን ደህና መጣችሁ
@teklesesenbettadese3987
@teklesesenbettadese3987 3 года назад
እንዴ መጣችሁ! Miጣ ፍቅር።
@user-pm4vz9gf6e
@user-pm4vz9gf6e 3 года назад
እንኳን ደህናመጣችሁ ❤❤❤❤
@tayoutube2969
@tayoutube2969 3 года назад
የኔም አያት የብርገጎል ነዉ ሰሞ በጣምነዉ የመዎዳት
@temremohammed6956
@temremohammed6956 3 года назад
ድጋሜ ነው አይቼ አለሁ
@seferachentv5605
@seferachentv5605 3 года назад
degami ayedelem masetawekiyawun new yayeshewu
@temremohammed6956
@temremohammed6956 3 года назад
@@seferachentv5605 ነው እሽ ይሆናል
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 года назад
እናተ እንዴት እንደናፈቃቹኝ😘 በተለይ ሙዚቃው ምችት ነው እሚለኝ
@trasmedia7921
@trasmedia7921 3 года назад
ኤጭ..አሁንስ, አውቄ ነውደሞ! በጣም አዝናኝ ነው። ግን እባካችሁ አኛ የእናንተ ተመልካቾች ከማዝናናትም ባለፈ በስደት ስቃይ ላይ ላሉ እህት ወንድሞቻችን አለንላችሁ በማለት ድምፃችሁን አሰሙ ምክንያቱም እናንተ በዙ ተከታይ አላችሁ በቀላሉም ህዝብ ጋርም ትደርሳላችሁ በተጨማሪም ቢያንስ 2 ቪዲዮ ሰርታችሁ ገቢውን በስደት በየሀገሩ ስቃይ ላይ ላሉ እህት ወንድሞቻችን ብታደርጉት አና ብንረዳዳ አኔም ብዙ ተከታይ (subscribers)ባይኖረኝም የቻልኩትን አደርጋለሁ ሁላችንም እናድርግ ሁላችንንም በሀገራችን ይሰብስበን አሜን!አመሰግናለሁ።
@lailheailelah3539
@lailheailelah3539 3 года назад
Wudochi Tenafkachihu Neber Des Stlu
@selamlehagrachen835
@selamlehagrachen835 3 года назад
Wlc
@user-mx1yn1hx5j
@user-mx1yn1hx5j 3 года назад
Bertu
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 года назад
👍👍👍👍
@kebakeba8601
@kebakeba8601 3 года назад
Enqoan selam metachihu
@eyasuworku5726
@eyasuworku5726 3 года назад
መጀርያ ጊዜ በጣም በጉጉት ነበር ምጠብቃቹ አሁን ብዙም
@ghfh3038
@ghfh3038 3 года назад
ደሞ ቤተሰብ ➕ፕላስ የሚለውንም ልቀቁልን
@maeritube2651
@maeritube2651 3 года назад
Enkon dehna metachehu
@awetkelifakelifa3665
@awetkelifakelifa3665 3 года назад
አረ ናፍቃችሁናል የት ሄዳችሁ ነው
@aa6750
@aa6750 3 года назад
ውዶች ተናፍቃችሆል
@selamlehagrachen835
@selamlehagrachen835 3 года назад
Are fet awraris
@10seyd36
@10seyd36 3 года назад
በፍቅር መጣቹሁ ሰላም
@beslotbeslot5692
@beslotbeslot5692 3 года назад
weyan Basay Gudahweu Ekone Denametahu Aseni Tnafkgalhe
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 года назад
ከአስኔ ጋር ያለችው ልጅ የሚጡ እህት ነች እንዴ ንግግሯ ሚጡን ይመስላል
@user-ll9gp2qs6j
@user-ll9gp2qs6j 3 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ የት ነበራችሁ ለማንኛውም ፊት አውራሪ ይመለሱ ።
@meronyabsra6406
@meronyabsra6406 3 года назад
ባቄላ የት ተገኝ በየዱሩ እሚቆርጠም
@zinetmohamed375
@zinetmohamed375 3 года назад
btami ymemri drama nw eyasitkakilachu nw betly ymeblawo getre yichilu
@user-ym6cf4uu8d
@user-ym6cf4uu8d 3 года назад
ምነው በሰላም ነው የጠፋችሁት ነበር
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 3 года назад
ስት ላይ ነበር ያቆምነው ስለቆያችሁ ጠፋብኝ
@temremohammed6956
@temremohammed6956 3 года назад
ኧረ የአሰቱ ውሸት ተመቼኝ አሜረካንኝ ብላ ጫቻ አሰቱ አድናቂሽነኝ ዘናጭ
@user-bn3pu3op5q
@user-bn3pu3op5q 3 года назад
አረ ኤዲት
@rumanamohammad3542
@rumanamohammad3542 3 года назад
Enkan dan matechu
@Af-ud3ls
@Af-ud3ls 3 года назад
አረ ስልኩ ምንድነው የአሲንም የቶክቾም
@mmaraki6778
@mmaraki6778 3 года назад
አሰላም ወአለይኩም ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ የሚጠቅመንን ዲናችነን እንያዝ ስለድናችን እንወቅ የነብያቶችን የሳሃቦችን ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እንማር ፕሮፋይሉን በመጫን SUBSCRIB በማድረግ ይቀላቀሉ
@fregeremew7463
@fregeremew7463 3 года назад
ለምን በቲቪ ቻናል አመጡም ባካችሁ
@oromiagirls4057
@oromiagirls4057 3 года назад
Belul ena nihan copy from for bidden love
@SamsungPrime-cg1rk
@SamsungPrime-cg1rk 3 года назад
እር አትጥፍብን የስፅት መዝናኛችን ናችሁ
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 3 года назад
ተናፍቃችሁ ነበር
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የእማማ ቤት ፊትአዉራሪ የት አሉ
@hanna9502
@hanna9502 3 года назад
ምነው ቤተሰብ ድራማ ተቃረጠ?
@user-tp2qd5mf9t
@user-tp2qd5mf9t 3 года назад
ወስጤናችሁ አትጥፉ
@samisenay
@samisenay 3 года назад
ኣረ ለኔም ሰብስክራይብ ኣድርጉልኝ ልከፈልበት
Далее
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
Просмотров 6 млн
Ummmm We "HAIR" You!
0:59
Просмотров 17 млн
#фильм #кино #фильмы
0:55
Просмотров 4 млн