Тёмный

ሻሩክ ፓራላይዝ ሆነ | የእማማ ቤት | ክፍል 65 | ሙሉ ፊልም | YeEmama Bet Ethiopian Comedy Films 2020 

ሰባት 7 Seven Tv
Подписаться 110 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

ሻሩክ ከሻሼ በደረሰበት ክፉኛ ምት ፓራላይዝ ሆነ
የእማማ ቤት ሲዝን 3 ክፍል 10 የነበረ ነዉ ግን ብዙም ደስ ስለማይል ልግዜዉ ይዤዉ ነዉ
ሻሩክ ሻሼ ስክራ መታዉ ፓራላይዝ የሚሆንበት ነዉ ፊትአዉራሪ አስኒ የሉበትም
የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
t.me/ZenaBeyEt...
www.tiktok.com...
#EthiopianMovies#FullLengthMovies#AmharicMovies#YeemamaBet#EthiopianFilms#Ethiopan2020Movies#Ethiopia#HabeshaMovies#Comedymovies#FunnyVideos

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@nhf6449
@nhf6449 3 года назад
በናንተ አይምሮአችን እናዝናና እንጂ በጭንቀት ልንሞት እኮ ነው በሀገራችን ጉዳይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanilove4412
@hanilove4412 3 года назад
አስኒ ናፍቃኛለች አትመጣም እዴ
@zwedazweda16
@zwedazweda16 Год назад
በነዚህ ሰወች በሳቅ ሞትኩኮ ዘንድሮ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂❤❤🎉🎉
@የሻረግካሳየ
@የሻረግካሳየ 3 года назад
የእማማ ቤቶች ስዎዳችሁ ልይና እመለሳለሁ❤❤❤
@BB-vn2ye
@BB-vn2ye 3 года назад
አልፎ አልፎ አያቹ ነበር አሁን ግን ጭራሽ ዘጋቹሁኝ:: ብልግናቹ ከኢትዮጵያዊ ስብህና ወጣ እያለ እየረከሳቹ መጣቹ:: እውቀት ከመሰላቹ ተሳስታቹዋል:: አዋቂዎች ሳይህን በረንዳ ላይ የተሰበሰባቹ የጋማ ከብት ነው የመሰላችሁት:: እራሳችሁን አርሙ: ኢትዮጵያውዊነትን አታጉዱፋ:: ቤተሰብ ተሰብስቦ የሚሆነው: ለልጆች የሚስማማ አርጉት እናንተ ከንቱዎች::
@fafitube2210
@fafitube2210 3 года назад
ወይ ስወደችሁሁሁሁሁ የእማማ ቤቶች አራ ለይክ ኮሜንት ሼር አድርጉ ለእመማ ቤት የንሰቻወል🙄🙄
@abitube3078
@abitube3078 3 года назад
የማማቤት እንኮን ስላም መጣችህ ሻሩክን ልገለው ነውዴ
@እናቴህይወቴ-የ2ሰ
@እናቴህይወቴ-የ2ሰ 3 года назад
ጢጢ እና ከጨበሬው ልጅ ጋ ያለው ልጅ ወሬቸው አንድ ነው
@hayuahmed196
@hayuahmed196 3 года назад
እንኮንደህና መጣችሁ እስኪ እህት ወድሞቸ አገራችንን ሰላምያርግልን
@SamsungPrime-cg1rk
@SamsungPrime-cg1rk 3 года назад
በጉጉት እካነው የምጣብቃችሁ ስወፍችሁ ቀጥሎበት
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 3 года назад
😆😆😆😆😆😆
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 3 года назад
እኮን ደህና መጣችሁ የሀገራችን ሠላም ይመልስልን እኔማ በጭንቀት አለቅሁ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ የእማማ ቤት አይ ሻሩክ ስችልበት መሬቱ አልጎዳህም ግን ተዘረርክ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 года назад
እኔ ጭፍርር ልበልልህ አለች ጢጢ😂
@semutiove6671
@semutiove6671 3 года назад
ውይ ከድሬ እዴት እዴምታሥቀኝኮ
@22danielzula
@22danielzula 3 года назад
U
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 года назад
የእማማ ቤቶች እንዴት እንደምትናፈቁ ብትልውቁ በየቀኑ ትለቁልን ነበር
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
እነ ጋሼ የት ሒደዉ ነው በማርያም ደስ ትላላችሁ
@seydabera750
@seydabera750 3 года назад
ሻሻየ ምርጥ ሴት ቆጆ
@sa3adasa3ada45
@sa3adasa3ada45 3 года назад
👍👍👍😂😂😂
@biruk_nl9126
@biruk_nl9126 3 года назад
ፊት አውራሪስ
@vanovitchtkitch
@vanovitchtkitch 3 года назад
Asni yet heda new ?
@ወለተማርያምጥሩየወለተማር
እንኳን በስላም መጣችሁ የእማማየ ቤቶች. ውይኔ ሻሩክየ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
እንዳው ቶክቾውን እንደኔ የሚወደው ማነው
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
ሸሩክ ጎበዝ ነክ ያን ያሀል ግዜ ተጨፍረክ መቆየትህ😂
@mulu4555
@mulu4555 3 года назад
145,631.06796116 ይህ ይህ ገጽ መጨረሻ ድረስ 133 ይህ ይህ ገጽ ገጽ አጭር
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 3 года назад
እነማማቤትስውዳቹአሪፍነውበርቱልን
@tesfayeasfaw8742
@tesfayeasfaw8742 3 года назад
Sharuke tota aysekem
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d Месяц назад
ፊት ኣውራሪስና ኣስኔ😢የት ህዳቹ
@fidel8659
@fidel8659 3 года назад
ጢጢ የኔ ቆንጆ
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d Месяц назад
ሻሩኬ❤😂
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 3 года назад
Kkkkkkkk minew besharuk mejafkad lida alshe
@jannetuae1157
@jannetuae1157 3 года назад
የማማቤት ልጃች እካን በሰላም መጣቹ
@wubeteneshimaryamwubetenes8379
@wubeteneshimaryamwubetenes8379 3 года назад
ወይኔ ወይኔ አለቀልህ ቶክቾ.......ይሄ ዱላ ላንተ ነበር ......ለሻሩክ አዘዘበት ክክክክክክክክክክክ.........
@semutimohammed
@semutimohammed 3 года назад
አባል ሆኛል ማለት ነው🤗😂😂😂
@comcell4351
@comcell4351 3 года назад
Wow are besaki
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 3 года назад
😁😂😂😂😂😂
@samera271
@samera271 3 года назад
አይቸ እኮምታለሁ እኮን በሰላም መጣችሁ ዉዶቸ 👍👍👍👍👍👍
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 3 года назад
ዱላው መዳኅንት ሆነ እንዴ
@عليفرحانعفري
@عليفرحانعفري 3 года назад
Kkk
@sawnetj1756
@sawnetj1756 3 года назад
በጣም በጣም ነው የምስቅ እፍፍፍፍ ዘና ነው እምለው 😘😘😘😘😘 😘😘😘😘😘😘😘😘
@buzeabera817
@buzeabera817 3 года назад
Welcome 💪💪💪💪💪💪
@rahmabintmohamed8042
@rahmabintmohamed8042 3 года назад
አይሻሩክ
@rahimaayshutube2103
@rahimaayshutube2103 3 года назад
selam selam wedi bata gora belu endmamire
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 3 года назад
ደምሪኚ
@ዝናሽመዘነ
@ዝናሽመዘነ 3 года назад
🤣🤣🤣
@የሻረግካሳየ
@የሻረግካሳየ 3 года назад
ዋው በሳቅ ጨረስኩት በርቱ
@እሙሂኪማየኔልዬሂኪማ
ዛሬ 3ተኛነኝ ሙልቱልኝ
@fofofofo3157
@fofofofo3157 3 года назад
Kkkkkkkkk
@jheaegdamin6738
@jheaegdamin6738 3 года назад
Kkkkk
@እሙረያን-ጰ8ዘ
@እሙረያን-ጰ8ዘ 3 года назад
ክክክክክክክክክ ጢጢዬ እኔ ጭፍርር ልበልልህ አለች ይመቻችሁ
@ቅዲስትእናቷንናፋቂቅዲስት
የእማማ ቤቶች በጣም አሪፍ ነዉ በርቱልኝ ዉዲዲዲዲ
@isra4903
@isra4903 3 года назад
thank god you uplode this
@sarahioo1682
@sarahioo1682 3 года назад
ክክክክክክክ 😁😁😁😁 እረ ወይኔ የዛሬዉ በሳቅ ሞትኩ
@አለም-ጐ8ቀ
@አለም-ጐ8ቀ 3 года назад
የማማቤቶች ውሥጤናችሁ ኑሩልኝ
@averyroman4504
@averyroman4504 3 года назад
Instablaster
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
ውይይ የማማቤቶች ስወዳቹህ
@hbtamu5332
@hbtamu5332 3 года назад
እንዳስጠላችሁኝ ምንም ቁም ነገር የለውም የልጆች ጨዋታ አደረጋችሁት እስኪ ትንሽ የተጨናነቀውን ህዝብ እያዝናናችሁ አስተምሩት ምንድን ነው ይሄ የዛሬው
@redwannuri1578
@redwannuri1578 3 года назад
በሰርቅ እለሌቅ አለ ከድሮ
@iloveethiopia6461
@iloveethiopia6461 3 года назад
Token endene miwedew manew bemariyam😂😂
@Entertainment__2
@Entertainment__2 3 года назад
😂😂😂😂😂
@abdumhhm8186
@abdumhhm8186 3 года назад
እረ አገሬ እረ ነጹሀን
@males5951
@males5951 3 года назад
😍😍😍😍😍❤
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 года назад
👍👍👍👍👍👍
@ethloplaethlopla2108
@ethloplaethlopla2108 3 года назад
ስወዳችሁ ውድድድድድ
@ሰላምየማሪያምልጅ-ሰ3ለ
የኔውድድድ
@mahataher11
@mahataher11 3 года назад
ክክክክክ
@males5951
@males5951 3 года назад
Kkkk
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 года назад
በበሽታ አይቀለድም ነውር ነው:: የሀገሬ ሰው ሲቀልድ በሞት ይቀለዳል በበሽታ አይቀለድም የዛሬው ልክ አይደለም::
@fedilafedila8550
@fedilafedila8550 3 года назад
ከዲር ስልጤ ነዉ እንዴ በልሰረቂ እለልቂ አለላም ክክክክክ በስልጥኘ
@ሊና
@ሊና 3 года назад
ኤጋሽ መርክ አታምጭ kkkk
@fedilafedila8550
@fedilafedila8550 3 года назад
@@ሊና 😁😂😄
@henokezt
@henokezt 3 года назад
የቲክ ቶክ እና ሌሎች ዘና ፈታ የሚያረርገጉ ቪዲዮዎችን ይዘን መተናል ወደ ቸናሌ ጎራ በሉ ሰብስክራይብ አርገው ቤተሰብ ይሁኑ ለኢትዮፒያ ሰላም ሰላምዋን ያብዛልን ለጠላቶችዋ ውድቀትና ሽንፈትን ያከናንብልን
@rahimaayshutube2103
@rahimaayshutube2103 3 года назад
endmamri emlsalwe bata gora belu
Далее
Как открыть багажник?
00:36
Просмотров 14 тыс.
БЕЛКА ЗВОНИТ ДРУГУ#cat
00:20
Просмотров 895 тыс.
Как открыть багажник?
00:36
Просмотров 14 тыс.