Тёмный

የእምነትን ኃይል በተግባር መየት Memehir Girma Wondimu //ሰው በር ላይ የሚጥሉ ክፉዎች  

Nku tamirtsion
Подписаться 433 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

የእምነትን ኃይል በተግባር መየት //ሰው በር ላይ የሚጥሉ ክፉዎች #subescribe_now #like ላልሰሙት አሰሙReligious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 173   
@SalamawtSada-de1zh
@SalamawtSada-de1zh 10 месяцев назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ይህን ኮሜንት የምታነቡ አባታችን የት እንደሚያገለግሉ አሳውቁኝ❤
@Fitsummidia
@Fitsummidia 10 месяцев назад
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ! ለግዜው ቋሚ የፕሮግራም ግዜ የላቸውም ነገር ግን ፕሮግራም ሲኖራቸው በፊስቡክ ገፃቸው ይለጠፋል።
@berryfamily2846
@berryfamily2846 10 месяцев назад
የ ፌስቡካቸው ስም ላከልን❤
@MesretHabreha
@MesretHabreha 10 месяцев назад
ቦታቸው ከናዝሪት ወጣብሎ ነው
@BirtukanBayisaMichale-uj7oj
@BirtukanBayisaMichale-uj7oj 10 месяцев назад
@@MesretHabreha የት
@ፍቅርፍቅር-ረ4ሐ
@ፍቅርፍቅር-ረ4ሐ 10 месяцев назад
​@@MesretHabrehaናዝሪት የት አካባቢ ነዉ 😢
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር የደርሣቸው ለእኛንም ይደርሰልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን
@roziawoke1301
@roziawoke1301 10 месяцев назад
አምላኬ ሆይ የጆችህ ስራ ነንና በምህረትህ አስበን🤲🤲🤲😢😢😢
@sarahkatulong9004
@sarahkatulong9004 10 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen
@raya7711
@raya7711 10 месяцев назад
መድሀኒአለም አባቴ እኔንም ኤፍታህ በለኝ😢😢🙏🙏
@uaeuae576
@uaeuae576 10 месяцев назад
እረጅም እድሜ ላባታችን
@ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ
@ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ 10 месяцев назад
አባቴ እግዚአብሔር ፃጋሆትን ያቢዝልን እርሜዎትን ያስራዝምልን ታላቶትን ካእጊሮት ሲር ይጣልልን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲🕊️🕊️🕊️🌹🌹🌹
@mimialmu3958
@mimialmu3958 10 месяцев назад
አባታችን በርከቶ ለኔም ለሀጥአኛ ይደርብኝ❤
@EmanuelYEMER
@EmanuelYEMER 10 месяцев назад
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለእናተ የደረሰ አምላክ ለእኔ ይድረስልኝ እንደ ስራየ ሳይሆን እንደ እርሱ ፍቃድ አሜን
@ayneyalem8436
@ayneyalem8436 10 месяцев назад
እድሜ ይስጦት አባ
@yeshi7446
@yeshi7446 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥገን
@Kibi-l6u
@Kibi-l6u 10 месяцев назад
አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GetenetYoseph
@GetenetYoseph 10 месяцев назад
የኔ እንቁ አባት ውድውውውው
@hailegebrealeayinalem1839
@hailegebrealeayinalem1839 10 месяцев назад
በድንግል ማርያም ተክለ ፃዲቅ ብለው በፀሎት አስቡኝ አባቴ
@Omosuger3838
@Omosuger3838 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏
@sayedahmada17
@sayedahmada17 10 месяцев назад
እልልልልልልል
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን ለአባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን❤❤❤❤❤
@Netsanet-eq9ix
@Netsanet-eq9ix 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@مريمحبشا
@مريمحبشا 9 месяцев назад
❤❤❤
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላንተ የፈወስ አምላክ ለኛም ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@amanuel5687
@amanuel5687 10 месяцев назад
ላንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ለአባታችን ረጅም እድሜ ያኑርልን የተሰጦዎት በረከት ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@MsBetre
@MsBetre 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 10 месяцев назад
አይ የሰው ልጅ ፈተና 😢
@tesfayediriba6937
@tesfayediriba6937 10 месяцев назад
ረጅም ህድሜ ኑሩልን አባታጭን ❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@SenatiRufeleyi
@SenatiRufeleyi 10 месяцев назад
አለብት አባታችን
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 10 месяцев назад
አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 10 месяцев назад
እውነት የኔ አባት ስልጣኑ የመድሀኒያለም ካወቅንበትእመአምላክ ይዞ አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ቅድስት ስላሴ
@GgGg-ei7ut
@GgGg-ei7ut 10 месяцев назад
Amen Amen 🙏💖💖🙏 Amen Amen 💖🙏💖
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 10 месяцев назад
የኔ አባት ረጅሙን እድሜ ያድለወት ይቺን የፈዉስ ቀን ሁሌ በምኞ ት ላይ ነኝ አባታችን ምመናንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠማያት ብላችሁ በእዉነት ብዙ ቺግሮቺ አሉብኝ በተለይ የመናፍስቱን ሴራ ሣዉቀዉ ሊደፉኝ ነዉ አረብ አገር ነኝ ከሠወቹም ያጣሉኛል በተለይ በምግብ የገባ በጣም አስቸገረኝ አስቡኝ
@የአባቷልጅትዩብyeabatuwaLij
@የአባቷልጅትዩብyeabatuwaLij 10 месяцев назад
አባታችንበ እድሜ በፀጋ የአኑሩት🤲
@habtamyejimalij8957
@habtamyejimalij8957 10 месяцев назад
ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 10 месяцев назад
አባታችን ተባረኩ እሰይ ❤❤❤
@teklegebrebrhan1946
@teklegebrebrhan1946 10 месяцев назад
❤❤❤ ኣባታችን ረጅም ዕድመንና ጠና ይስጥዎት
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 10 месяцев назад
እንዴት እንደሚዘለቅ ግራ ይገባል እነሱ ቢሆኑ ትክክለኛ ናቸዉ
@genetbirhanu5120
@genetbirhanu5120 10 месяцев назад
Abatachin inkwan Adarasot❤❤❤
@SAMERAWETI
@SAMERAWETI 10 месяцев назад
Abatachini SiLasewochu kene betesoboti Yidiresiloti Letefachi midiri yeteLaku Abati
@MeklitGod
@MeklitGod 10 месяцев назад
😢😢😢legnam deresulen abatachin
@አነዘ-ክርስቶስ
@አነዘ-ክርስቶስ 10 месяцев назад
ጸጋኡ ያብዘሐልኹም ፣አባታችን❤
@ፍቅርፍቅር-ረ4ሐ
@ፍቅርፍቅር-ረ4ሐ 10 месяцев назад
እናት ያላችሑ በእናታችሑ አረ የአባታችንን ቦታ አሳዉቁኝ ወይንም ስክ ቁጥር😢😢😢😢እናቴ ታማብኝ ነዉ
@romankahsay7777
@romankahsay7777 10 месяцев назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን አሁን የትነውያሉት
@ናታኔም-ዀ4ወ
@ናታኔም-ዀ4ወ 10 месяцев назад
አባታችን ጸጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑሩልን🤲👏 በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ አረቡ አሰሪየ ማተብሽን በጥሽ ብሎኝ አልበጥስም ብየው እጅግ በጣም እየተፈታተነኝ ነው😢 የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ🤲😭 ለአባታችን አድርሱልኝ በፀሎት እንዲያስቡኝ🤲 😭😭😭
@africansava8782
@africansava8782 9 месяцев назад
አበታችን እድሜና ጤና ፀጋ በረከት ይሰጥልን❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ አባታችን
@hanajppe-zv3bb
@hanajppe-zv3bb 10 месяцев назад
አባ ሠላም ኖት እባካችሁን አባ የት ናቸው
@SabeelSabeel-o4o
@SabeelSabeel-o4o 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@baheru21
@baheru21 10 месяцев назад
አገልግሎት፡የትነው፡የሚገኘው?
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@africansava8782
@africansava8782 9 месяцев назад
አባታችን ግን በጣም እፈልገወታለሁ አዲሬስወት የነአካባቢነዉ (ሰልክቁጥሮት የትነዉ የሚገኝ እሱወን ማግኘት በጣም እፈልገዋታለሁ የከበደ ችግር ሰላለኝ በረከትወ አይለየን ወለተ ሰላሴ❤❤❤
@genetbeyeneajelo3150
@genetbeyeneajelo3150 10 месяцев назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መላክተ መንክራ መምህር ግርም ወንድሙ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የማቱሳላ ዕድሜ ይስጥልን
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@እግዚአብሔርይመስገን-ሠ2ቨ
እዉነት ነዉ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጡት ሰዉ ብዙ ያወራል ግን እግዚአብሔር ይጠብቃቹሃል❤❤❤
@abebeayele581
@abebeayele581 10 месяцев назад
Abate hoy hulem new yemketatelowot lenam yitselylugn heylegna yezmut menfes yizognal. birenm sigayenm eyecheresku new. Bewunet berso begziaber sew berso belaye lay yalen yizmut menfes yetasere yihun ersowgam metche beegziabher hayle yemtfewusugn yihun. Amen Amen Amen.
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 10 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እምነትን ጨመርልን አቤቱ አምላኪ ሆይ ማረን 😢 አባት 🤲 አባታችን የኔ ልዬ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጢና ይስጥልን አሜን አባዬ ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb 10 месяцев назад
Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤
@abc12452
@abc12452 10 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን
@wengellju-so4qs
@wengellju-so4qs 9 месяцев назад
አኔን አሮድኞ መሙቴ ነው ቤቴ አናዳይ ከራይ በቻ አራሰሽን አጥፌ አየለኞ ሰውሁሉ አሮቁኞል መልካም አረጋለው ግን ሰው ሁሉ ይንቀኞል መስራቤቴምጭምር
@saronisrael752
@saronisrael752 10 месяцев назад
አባታችንን ከክፉ ይጠብቅልን የጠላታችንን ሀይል ይስበርልን
@wengellju-so4qs
@wengellju-so4qs 9 месяцев назад
አባኩትን አባ አየተሰቃየው ብቻይንልጄን የማሰድገው አይለቀስኩኞ ነው የምጻፈው የመቤቴን ታምር ለማውራት ይብቃኞ
@mulugetakidane1847
@mulugetakidane1847 10 месяцев назад
ፈጣሪ ሁየ ክምቅኝነት ክፋት ስወርነ 🙏🙏🙏
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
እግዚአብሔር ይመስገን ምንይሳነዋል ለመድኃኔ አለም❤አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባዬ❤❤❤
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 10 месяцев назад
Lenat yedrs amelak legnam yderslen abatachen erejim edema yadelelen❤❤❤❤❤
@mare1667
@mare1667 9 месяцев назад
አባታቺን ረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት ስልክ ቁጥራቼውን የምታቁ እህት ወንድሞች እባካቹህ
@dhhduruhduduf9202
@dhhduruhduduf9202 10 месяцев назад
ሰላም ኣሓዉት ሓዉይ ኣሓምዉ አዪ ግን ይቅርታ አማርኛ ሰሊ ዝይከላአዪ አብ ብታአዪ በጣዕም ታጫንቅ ይሓዉት መላሰላይ 😢😢😢ኣባታችን ዕዱመና ጥዕናን ይሃብክም 😢😢
@alexjijo9080
@alexjijo9080 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል የዘመኑ ሐዋርያ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@firewtesfaye6934
@firewtesfaye6934 10 месяцев назад
የት ነው ያሉት አባታቺን በወላዲቷ ጠቁሙኝ ወይ ስልካቸውን ላኩልኝ
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@wengellju-so4qs
@wengellju-so4qs 9 месяцев назад
ስሜ ጸዳለማርይም አለማዌ ስሜ ጤናይ ይባላል ደረስሉኞ መሙቴ ነው
@mulugetakidane1847
@mulugetakidane1847 10 месяцев назад
የ21 ክፈል ዘመነ ሀዋርይ እደሜና ጤና ለአባታችነ 🥰
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 10 месяцев назад
ለናንተ የደርሰ ለኛም ይደርስልን አባታችን በርከተዎ ይደርብን😢
@tmhgr-d1p
@tmhgr-d1p 9 месяцев назад
abatachen edmena tena yestelengn
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 10 месяцев назад
Abbatachin Higzhaber Rajim Idime yaa qoyiln LinyamBerkito yidirabbin🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MabetTadsee
@MabetTadsee 10 месяцев назад
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
አሜን አባታች ፀጋውን ያብዛለህ አሜን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አንድት እነታችን የካንሰር ታማሚነት በፆለት አሰቧት ወለተ እየስሱ እያላችሁ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 10 месяцев назад
እጠይቃለሁ የቤተክርስቲያን አባቶችን ይህሄ ትክክል አደለም ካላችሁ የቤተክርስቲያንን ቀሚስ መልሳችሁ ከቤተክርስቲያን ራቁልን
@tinsaetilahun-o4w
@tinsaetilahun-o4w 10 месяцев назад
መልአከ መንክራት የሚሊዮኖች አባት❤❤❤❤
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 10 месяцев назад
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " አባታችን ለእኔ ለቤተሰባችን ከዘውትር ጸሎትዎ እባክዎን ያስቡን።በረከቱን መድኃኒያለም ያድርጉሎት።አሜን!!!
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 9 месяцев назад
Abataten Keber yesetelen Amelake
@alexjijo9080
@alexjijo9080 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 10 месяцев назад
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ፣በጸጋ የተሞላ ፈውስ አገልገሉት በጸጋ ላይ ጸጋውን ያላብሶት።አሜን!!!
@honylove
@honylove 10 месяцев назад
Kutirachahun bagegn des ilagnal
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 10 месяцев назад
እግዚአብሔር እርዳኝ አድነኝ አስበኝ 😥🙏🙏🙏
@henokgetachew2153
@henokgetachew2153 10 месяцев назад
አባታችን የትነው ያሉት ጀምረዋል እንዴ
@meseretebosena
@meseretebosena 10 месяцев назад
ለምን አባ ሚያገለግሉበትን ቤተክርስቲያን አትነግሩኝም ግን እኔም እንድፈወስ😢😢😢😢😢
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 10 месяцев назад
ወለተ ማርያም አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@shewayechala
@shewayechala 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 10 месяцев назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@GetenetYoseph
@GetenetYoseph 10 месяцев назад
እባካችሁ የት ነው ጉባኤው ንገሩን ምታውቁ
@akiyedabele687
@akiyedabele687 10 месяцев назад
እደየው እንድት ይሁን አባታችን ማገኞት
@Fikirte21
@Fikirte21 10 месяцев назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን
@fgvvc4835
@fgvvc4835 10 месяцев назад
😢😢😢❤❤❤❤❤አባታችን. እግዚአብሔር አምላክ በረሜ በጤና ያኑርልን ❤❤❤❤❤
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 10 месяцев назад
አባቴ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠዎት
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 10 месяцев назад
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 10 месяцев назад
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ።
@hayhay9005
@hayhay9005 10 месяцев назад
አባ እድሜና ጤና ይስጠኖት አባ በፀሎት አስብኝ በሰዉ አገር ተሰጋየሁ
@TiruneshMekonnen-ge6fg
@TiruneshMekonnen-ge6fg 10 месяцев назад
🤲🙏🤲🙏🤲🙏❤️❤️❤️❤️❤️😢😢
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 10 месяцев назад
Long Live our father!!!!
Далее
iPhone 16 & beats 📦
00:30
Просмотров 97 тыс.
I Built a SECRET Lamborghini Dealership!
33:02
Просмотров 7 млн
Memehir Girma Wondimu Video 324  የጓደኛ መተት
22:40