Тёмный

የእርድ ሻይ አዘገጃጀትና ተአምራዊ የጤና ጥቅሞች Turmeric Milk Recipe and Its Amazing Health benefits. 

ጤና ሚዲያ Health Media
Подписаться 225 тыс.
Просмотров 199 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 417   
@meseretgirma4343
@meseretgirma4343 7 месяцев назад
የእመቤቴ ልጅ እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ በጣም ለሰው እንዲገባው አድርገህ ነው ዘርዝረህ የምታስረዳው ትክክለኛ ወገን ነህ ሰውን በእውቀትህ የምትረዳ ተባረክ
@frehiwotafrasa1646
@frehiwotafrasa1646 4 месяца назад
አሰላም አሌኩም እያለ የመቤቴ ልጅ ይባላል?
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 года назад
ዶክተር አንተ የማስተማር ፀጋ የተሰጠህና ለሰዉ ሙልካም አሳቢ መሆንህ ካቀራረብህ ያስታዉቃል በእዉነት እግዚአብሔር የእዉቀት አድማስህን ያስፋልህ በረጅም እድሜም ይባርክህ።
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
Amen🙏
@sustwins12345
@sustwins12345 2 года назад
7q8 re
@KedijaKedija-gq5sr
@KedijaKedija-gq5sr 6 месяцев назад
ማሻአላሕ እ ኔ ፊቴን ያቃ ጥለኛል መደሐኔትም አላሽለኝም
@huda._.010
@huda._.010 5 месяцев назад
አላህ ይባርክህ ዶክተር
@ፈሪሀይቱብ
@ፈሪሀይቱብ 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር የሚገርም ትምህርት ነዉ ሲያብራራ ግልፅ ያለ ላይክ አዲርጉ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 года назад
ወርቃማው ወተት በጣም ነው የወደድኩት ልማድ አረገዋለሁ ኢንሻአላ ጀዛከላህ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሁሌ ለወገኖችህ የምታስተላልፈው ትምህርት አላህ ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@gxhggbshgg6907
@gxhggbshgg6907 Год назад
የኔ ውድ ተባርክ ቆመህ ከልብህ ነው የምታስተምርን እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ ወድሜ ❤❤❤
@youtub6675
@youtub6675 Год назад
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሁሌም ተከታታይህ ነኝ አገላለፅህ በጣም ጥሩ ነው ጀዛከላህ
@sitimossa906
@sitimossa906 2 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ዶክተር ስትገባ በአላህ ሰላምታ እንዴት ደስ ይላል በርታ አላህ ይጠብቅህ
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 года назад
የኛ፣መልካም፣ዶክተር፣እግዝያብሔር፣እድሜው፣በጤናው፣ያቆይልን፣በርታልን፣ከልብ፣እናመሰግናለን
@lovleytigraye
@lovleytigraye 2 года назад
እናመሰግናለን ሙሉ ጤና እድሜ ከነቤተሰብህ ይስጥህ
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
Amen
@ephremadege8245
@ephremadege8245 Год назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠኸን በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ይባርክህ
@TigistFayisa-m4h
@TigistFayisa-m4h 8 месяцев назад
ትለያልህ Dr በርታልን እግዚአብሔር ያኑርህ 🙏🏿. Thanks.
@dawittesfaye4517
@dawittesfaye4517 Год назад
በጣም ነዉ እማመሰግነዉ ብዙ ጊዜ ያንተፕሮግራም እከታተላለሁ እጅግ አድርጌ አደንቅሃለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@ekg2186
@ekg2186 11 месяцев назад
ዶ/ር ማብራሪያህ ልዩና በሚገባ መልኩና ጠቃሚ ነው። አመሠግነለሁ!🙏
@omahmed9853
@omahmed9853 7 месяцев назад
ጀዛከላህ ኼር መሸአላህ አላህ ይህፈዝክ ጥረ ትምህርት ነዉ
@ያረብሙስሊምአድርገክእንደ
ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ሹክረን ወንድም አላህ ይጨምርልክ
@kidisttilahun7772
@kidisttilahun7772 2 года назад
ዶክተርዬ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ትምህርትህ እጅግ የሚገርም ነው በእውነት ተባረክ
@semedbarkne9893
@semedbarkne9893 2 года назад
ስለ ሳል አይነቶች እና መንሴኦች መፍቴዎቻቸዉ በዛ ዙሪያ ብታዘጋጅልን ደስ ይለናል። አመሰግናለሁ
@emyteketle2198
@emyteketle2198 Год назад
ለታዮሪድ ሆርሞን ይሆናል
@buyulele7816
@buyulele7816 2 года назад
ምርጥ ምክር ነው እግዚሐብሔር ይስጥልን ዶክተር
@adanechweldearegay4996
@adanechweldearegay4996 2 года назад
አባክህን ጉሮሮላይ የሚለጠ ፍ አክታ ከሽታ የተነሳ ነው የመጣብኝ,ሎሚ ማር ነጭ ሸንኩርት የሜባለውም በተከታታይ,,ነው ወይ ነሚወሰደው,,አሰቴ ካንተ ምን ምክሮ አገኛለሁ ዶክተር,,,እባክህን ተቸግሬ,,ነው
@hxidndjnxjdbdj4573
@hxidndjnxjdbdj4573 Год назад
እሺ ዶክተርዬ እናመሠግናለን
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 года назад
ዋአለይኩምአስላምወራህመቱላሂወበረካትሁጎበዝ አላህ ይጠብቅህ
@SeadaSead767
@SeadaSead767 Год назад
አቀራረብህ ግልፅና ለተከታይክ አሳቢነት የሚታይበት በመሆኑ ሁሌም ምርጫዬ ነህ አመሰግናለሁ
@ummasudcoha8466
@ummasudcoha8466 Год назад
ወአለኩምሰላም ወራህህመቱላሂ ወበረካትሁ ጃዛካላህ ዶክተር 👍👍👍
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
ዋኢኡም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተራችንን እንኳን ደህና መጣህ የኛ እቁ እናመሰግናለን
@hayattube5888
@hayattube5888 2 года назад
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛከላህ ኸይር አላህ በርካ ያድርግህ ወድማችን
@tibeletshagos6733
@tibeletshagos6733 2 года назад
የኛ መልካም ዶክተር እግዚአብሄር ይባርክ አብዝቶ እውቀትን ያብዛል!
@rukiya7187
@rukiya7187 2 года назад
አስተዋይ
@ydyfycd6yfyfuf724
@ydyfycd6yfyfuf724 2 года назад
ጀዛክ አላህ
@munashibeshi1875
@munashibeshi1875 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨሞርልህ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 года назад
እንኳንደህናመጣህ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በርታ ወድማችን መልካም ምሽት
@roserose7902
@roserose7902 Год назад
❤❤❤❤እግዚያብሄር ይጨምርልህ
@ZUZU218
@ZUZU218 2 года назад
ጀዛክሏህ ኸይር ዶክተር
@haregbiresaw1069
@haregbiresaw1069 2 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ እውቀትን ያብዛልህ
@maryamalshehhi415
@maryamalshehhi415 Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@tube-fr6qy
@tube-fr6qy Год назад
ማሻ አላህ አንተ ትለያለህ ዶክተር በርታልን
@amneamne8202
@amneamne8202 2 года назад
በጣምእኔመሱግናለን💝👌🙏🙏
@ሰሚራየመቅደላዋ
@ሰሚራየመቅደላዋ 2 года назад
ጀዛከላህኸይርወድማችን
@azebamare520
@azebamare520 2 года назад
ዶክተር በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@ZUZU218
@ZUZU218 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ሞክሬው አሪፍ ነው
@ሉሉዩቱብ-ለ3ሸ
@ሉሉዩቱብ-ለ3ሸ 10 месяцев назад
አላህ ይጣብቅህ
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz Год назад
አመሰግናለሁ ዶክተር
@rahma00tube
@rahma00tube Год назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር ዶክተር
@workeago426
@workeago426 2 года назад
ዶክተር እጅግ በጣምጎበዝ ነህላደመጠህአስተማሪነህ በበኩሌ ያንተ ፕሮግራም አያልፈኝም እከታተላለሁ አላህ እድሜህን ያርዝመው ወንድሜ
@kutbiamohamed8674
@kutbiamohamed8674 2 года назад
Thank you for your discussion doc
@hadraseid4616
@hadraseid4616 2 года назад
በጣምእናመሠግለን
@madinaloveethiopina8180
@madinaloveethiopina8180 2 года назад
ዋዉ ባረካለህ
@LamlamAl
@LamlamAl 19 дней назад
ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
@sulaimansudani6368
@sulaimansudani6368 2 года назад
አሰላምወአለይኩም ዶክተር ጀዛከላህኸይር ስራህ በጣም ጥሩ ሁሉምሊማርበት ብለህ በምትለቀው ፕሮግራም ተጠቃሚና ሌላውም እንዲጠቀምበት ዋትሳፕ ቁጥር ካለህ በተለይ አረብ አገር ለምናኖር በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ስለሆነ አንተን ማናገር ለምን ፈልገው እባክህ ሊላህ ብለህ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህአላህ ይወፍቅህ ።
@zainabtube3297
@zainabtube3297 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምህ ይብዛ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ባተ ሰበብ ጤናየ እየመለሰ ነው ሰደስ እሚለው ነገር ከነመፍቲሄው ነው ከነ መዳሊቱ ነው እምታቀርብልን በእውት አላህ ይጥብ አላህ ግዜህን ያበርክትልህ አላህ ይጠብቅህ
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 2 года назад
ስወድህ እኮ ማሻአላህ አሏሁአክበር የአኪ
@foziyajimma-gx5yz
@foziyajimma-gx5yz 3 месяца назад
Wa,alekumusalam maashaa.allah ❤❤❤
@lubabaomar7916
@lubabaomar7916 2 года назад
አረበጣምነዉ ዶክተርየበጣም እናመሰግናለን ከምንምበላይ ሳይነስሊገለኝነዉ በጣም ቴንኪዉዉዉ
@nigistiengida1046
@nigistiengida1046 4 месяца назад
Thank you very much. You are the best teacher. You are a good guy. God bless you thank you for everything. God bless you.
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 2 года назад
ወአ ወራ ወበ ጀዛ ኩመላ ኸይረን ወንድሜ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ
@የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 года назад
አላህ።እድሜ።ይጨምር።።አላህ።ይጠብቅህ
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe 11 месяцев назад
ወንድማችንና ደክተራችን የምትሰጠን ትምህርትና ምክሮች በጣም ጥሩ ናቸው ፈጣሪ ይባርክህ ነገር ግን ስታስተምር በጣም ደስጠይላል ሌላው ደግሞ ውህዶቹን ስትናገር በጣም ከመቸኮልህ የተነሳ ትዘላለሃቸውና ትንሽ አረጋ ብትል መልካም ነው። ከይቅርታ ጋር.......?
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@mariamkatha8601
@mariamkatha8601 2 года назад
ደስ የሚል የትምህርት አሰጣጥ
@misganawasefa8036
@misganawasefa8036 Год назад
Dr.betam enameseginale❤❤
@צהיינשדמלאו
@צהיינשדמלאו 2 года назад
መልካም ትምርት ነው በጣም እናመሰግን አለን
@aminaa4058
@aminaa4058 2 года назад
ማሻአላህ እናመሰግናለን
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 2 года назад
ጀዛክ አሏህ ኸይረ አኺ
@om_sumaia14
@om_sumaia14 2 года назад
መሻ አላህ ጀዛከ አላህ ኸይር
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 2 года назад
በጣም ጠቃሚ መረጄ እናመሰግናለን ደጉተር
@hpipahasd6579
@hpipahasd6579 2 года назад
ጀዘክ አለሀ ከይረ
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
መልካም መረጃ ነው እናመሰግናለን
@fafidessieweloyewa3374
@fafidessieweloyewa3374 2 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@Ruhma-e2d
@Ruhma-e2d Месяц назад
ትለያለህ ❤❤❤❤❤
@HanaSamy-y2c
@HanaSamy-y2c 7 месяцев назад
አመሠግናለው 13:51 13:59
@zeynebatube4634
@zeynebatube4634 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ. ጀዛከላህ💐💐💐
@ማሪምእናቴ
@ማሪምእናቴ 2 года назад
እናመሠግናለን ዶክተር
@zeynebaahmed8691
@zeynebaahmed8691 2 года назад
እናመሰግናለን ❤❤ ዶክተር
@sojoogoj1479
@sojoogoj1479 2 года назад
ጀዘክ አሎህ ኸይር
@halimaabate6976
@halimaabate6976 2 года назад
ጀዛከሏህ ኸይር
@azeb8385
@azeb8385 2 года назад
ዶር እጅግ እናመስግናለን
@mekiyaali857
@mekiyaali857 2 года назад
መሻአላህ በርታ
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o 2 года назад
እናመሰግናለን !!!
@samrihagos4804
@samrihagos4804 2 года назад
በታም ናመሰግናለን
@ኤፍታህ-ሸ5ቀ
@ኤፍታህ-ሸ5ቀ 2 года назад
እናመሰግናለን
@YorsaliemTedros
@YorsaliemTedros 4 месяца назад
እናመሰግናለን ደጉተር
@msncom5129
@msncom5129 2 года назад
መሸአላህ
@mryamahmed6222
@mryamahmed6222 5 месяцев назад
እናመሠግናልን እግዝአብሄርይስጥልን
@stube3784
@stube3784 2 года назад
እናመሰግናለን 🦻👈👍
@demelashegorefu4120
@demelashegorefu4120 2 года назад
I am very happy all the time When I hear your teaching clarification I have got good lesson continue..
@demelashegorefu4120
@demelashegorefu4120 Год назад
Dr I am your student What I want to ask you for How many days shall I take this Trumiric tea .
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር
@Umukasim
@Umukasim 6 месяцев назад
As.we.we masha allah barta
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 года назад
እናመሠግናለን ዶክቶር
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 2 года назад
Keep up bro thanks
@hawaha6567
@hawaha6567 2 года назад
ጀዛከላህ ዶክተር
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 5 месяцев назад
ጀግና❤
@samso9413
@samso9413 Год назад
ሀኪም እናመሰግናለን. እኔተጠቅሜ. እየዳንኩነው መዳኒቶችን አቁሜ እየዳንኩነው ፍርቼነበር በሽታየ የአረብ ሀገር ሀኪም አስራርተውኝ በእርድና ቁድበርበሬ. አድኖኛል. እመቤቴትስጥልን አመሰግናለው.
@MamSelehadin
@MamSelehadin 3 месяца назад
جزاك الله خيرا
@biniyammesfin8695
@biniyammesfin8695 2 года назад
Dr / you are so amezing God blessed you❤❤❤🙏🙏🙏
@የድሬልጅ-ቐ5ዐ
@የድሬልጅ-ቐ5ዐ 2 года назад
ዳክተር አገላለጽህ ለሰው በሚገባ መልኩ ነው እኔ በጣም የመገጣጠሚያ ችግር አለብኝ ሰው ነግሮኝ መጠቀም ፈልጌ ፈራሁ አሁን ግን አንተ በተናገርከው መሰረት እሞክረዋለሁ በጣም ነው የማመስግንህ ።
@اناالمسلمالحمدلله
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህ ኸይር ውዱ ወንድማችን ዶክተራችን በተለይ ቅልጥፍናህን ስወደው ሳታንዛዛኮ ነው አገላለፅህ ራሱ በጣም ነው ሚመቸኝ
@UmmuAbdusalam
@UmmuAbdusalam Месяц назад
❤❤❤ا الله يحفظك
@kedirseid-wo4ke
@kedirseid-wo4ke Месяц назад
Good!
@tsegekasagebrehiwat7586
@tsegekasagebrehiwat7586 Год назад
Mahshaallh
@መብሪጓልትግራይ
@መብሪጓልትግራይ 2 года назад
ቴንኪው ዶኩተር😍❤
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 года назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የተለያዩ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የተበዳይን እንባ ተጠንቀቁ
@jamilakamal8333
@jamilakamal8333 Год назад
አረ ሆራበበዬ አልመጠም አለኝ
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 3 месяца назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@WeynishetGelaw-pc1pd
@WeynishetGelaw-pc1pd 5 месяцев назад
አመሰግናለሀ
@kadijaabamecha959
@kadijaabamecha959 2 года назад
Mashaallah doktar allah yicamirloot barakalla
@spidertube7720
@spidertube7720 8 месяцев назад
አዘጋጅቼ ጠጣሁት ከአመት በኋላ ጥርሴን አሞኝ አስነቀልኩት።ሳላውቀዉ ደሙ አልቆም ብሎኝ ብዙ ደም ፈሰሰኝ።
@miitaamiitaa1067
@miitaamiitaa1067 2 года назад
mitiq kahonee afee wusxii miraq ba andaftaa afeen yi molaal min aynati bashitano amasiginallo inditi abraralinyi tasfa argallo
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 2 года назад
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
Далее
МЭЙБИ БЭЙБИ - Hit Em Up (DISS)
02:48
Просмотров 336 тыс.
Китайка и Красивые Глаза😂😆
00:20
NAH UH
00:17
Просмотров 2,2 млн
Каха понты
00:40
Просмотров 478 тыс.
МЭЙБИ БЭЙБИ - Hit Em Up (DISS)
02:48
Просмотров 336 тыс.