Тёмный

የእርጉዝ ፓንት ይለበሳል እንዴ?🤭 ለሷ ነው እንዴ የገዛህው🤣🤣 ሳሚ ነቀለ 

Emu & Sam
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

‪@samichotv‬ ‪@samemu‬ ‪@yontube-03‬

Опубликовано:

 

15 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 404   
@samemu
እየለየካችሁ 1000 ሰው ሼር አድርጉት አምሮኝ ነው❤❤😮
@user-lo7cq8dq2j
ማነዉ ይህ ቤተሰብ እደኔ በፍቅር የሚወዳቸዉ❤🎉
@EyerusalamGatahun-1721
እኔኮ ከነሱ ተንኮል የሳሚ ሳቅ ወሬዉ ለማስረዳት የሚያደርገዉ ነገር በሳቅ ጦሽ የሚያደርገዉ😂😂😂
@safaiaalyami6678
አይ ሳሚ የሩግዝ ፓንት ከለበሽ በርግጠኝነት የኔንም ባንት መልበስሽ አይቀርም አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Sara-wd7gb
ማርያም ብሰላም ትገላግልኪ እሙየ ሳሚ ጨጎራካ ተላሒፅካ 😂😂😂
@ENATMitku-bv7nk
እሙ ሣሚ እሙቲ እንኳን ደህና መጣቹሁ እሙቲ አልተቻለችም ሣሚ እንዳታረጅ ንዴትህ ቀንሥ እሙዬ ጌታ ኢየሱስ በሠላም ይገላግልሽ ለመታቀፍ ያብቃሽ እወዳችኋለሁ
@hananomuer8460
እውነት በጣም እወዳችኋለሁ የሳቄ ምንጮች❤😊
@konjetkonjet7731
ወይኔ ሞትኩኝ የሳሚ ሳቅ ያሳቀው ማነው ትንኮል ግን እንዴት ነው ሚመጣላችሁ እሙዬ የኔ ውድ❤❤❤
@kakajqj1215
ኡኡኡኡኡ ወይኔ ዛሬ 😂😂😂😂የምር ሆዴን አመመኝ😂😂😂😂ጠሮብሻን እዴ አላለም አየ ሳሚ😂😂😂😂 ወደዚህ ዙር ሳሚየ ካሜራው በዚጋ ነው😂😂
@fhgdjdjgf7310
ሳሚኮ ጨዋ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉
@user-rg6dz8hu1s
mareyamne ye sake minech nachu Emu &sami selamachu bizet yebelelegne Ewedachuwalew ....Emuye emebete tikerebesh beselam hulet taderegesh Enate
@rabiarabu3985
ወየሁ በሳቅ😂😂😂😂የሳሚ ነገር እኮ ልጁም ቀረ አላለም😂😂 እሙ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
@user-ye8gc2sj3y
ክክክክክክክክክክክክ የኔ ውዶች አላህ በሰላም ይገላግልሽ ወላሂ በጣም ከፍቶኝ ነበር አሳቃቹኝ ሳሚ የሳሬው የሳቅ ነው
@hawa8360
የኔውዶች እኔኮ ስትቀሩ እሙየ ወልዳ መሥሎኝ እሙየ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ
@user-fz6gg6cp7k
እሙዬ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ አቦ እኛንም አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@semirasefa9577
ልጁም ቆየ አላለም
@user-zh4hx3tw6h
አቤት እደው ሳሚን አቃጥላቹህ ልትገሉት ነው የውነት ሲናደድ ዋው በውነት በጣም ነው የምወዳቹህ እሙ ደሞ ወልደሽ ታቅፈሽ ልጅሽን ለማየት ያብቃሽ
@abrasedeme3153
Dhugaa bayyee tokkoo nati toluu waqayyooni nagaa sii yaa hikuu maramini haati keen🙏❤️yaa nagaa sii yaa hituu 🙏🙏❤️❤️ bayyee bayyee sin jaladhaa jiradhaa waggaa kumaa 💯💯❤️❤️✔️
@mesiyegetaliji9573
❤❤❤ፍራንክ ያሬካው ሰው በመጨረሻ ላይ ምን ተሰማ ብላችሁ ለምን አትጠይቁም በኋላ ያው ሰው ጋር ቻው ሀገራችን ሳላም ያረጋሉ ፈጣሪ ብላችሁ ዝጎ በጣም እወዳችኋለሁ ❤❤❤🎉
@fekerkonjo6576
Emabete beselam tigelagilish wide😘
Далее
РУБИН - ЗЕНИТ: ВСЕ ГОЛЫ
01:03
Просмотров 204 тыс.