Тёмный
No video :(

የእናታችንን ደስታ ማየት ምንኛ ደስ ይላል | ደስታቸው ይጋባል | ባለአደራው | baladeraw | 🥰 

ባለአደራው / baladeraw
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

የእናታችንን ደስታ ማየት ምንኛ ደስ ይላል | ደስታቸው ይጋባል | ባለአደራው | baladeraw | 🥰
ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RU-vid አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RU-vid አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
INSTAGRAM 👉www.instagram....
FACEBOOK 👉 / baladeraw

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@user-qv9qz2bg3k
@user-qv9qz2bg3k Месяц назад
ይህን ጀግና ላይክ አርጉ100፡ሺ እናስገባዉ ወገን
@mimicherinet948
@mimicherinet948 Месяц назад
Baladeraw, እንዴት ደስ ይበልህ? እንዲህ የተባረከ ስራ ስትሰራ። እንዴትስ አሰብከዉ ? ምርቃቱን መስማት፣ የደስታፊት ማየት …ልብን ዘልቆ ዉስጥን ያረሰርሳል ። እግዚአብሔ እንደባለጠግነቱ ብዛት በሚያስፈልግህ ሁሉ ይሙላልህ ይገኝልህ ታምነህ ስለምታደርስ እርሱ ባለቤቱ የተመረከዉን ሁሉ እዉን ያርግልህ።Amen 🙏
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Месяц назад
አሜን ያርግለት❤
@user-jd8wn9lh3d
@user-jd8wn9lh3d Месяц назад
ባለኣደራዉ ድንቅ ሰዉ የዘመራችን ጥሩ ወጣት እድሜና ጤና ይስጥህ🎉❤
@afewerkiaregai2869
@afewerkiaregai2869 Месяц назад
እንዱሁ ለቸገረው ሰጥቶ ሰጥቶ ያለው ደስታ እንኳን ለሚረዳ ለተመልካችም ኣንጀት የሚያርሰው ለሰጠ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው በታማኝነት ተልእኮው ለፈጸመ ደሞ በረከት በቤቱ ይደር
@saraelyas661
@saraelyas661 Месяц назад
😭😭😭 ባለአደራው! አንተን ስመለከት የመኖር ትርጉሙ ይገባኛል። ለሌላው መቆረስ እንጂ ማከማቸት ብቻውን ስኬት እንዳልሆነ አስባለሁ። በዚህ ጠማማ ትውልድ መካከል ስለ ልብህ ቀንነት እደነቃለሁ። ክፉ አያግኝህ! ለምልምልኝ!
@kebuK-oy2ls
@kebuK-oy2ls Месяц назад
እኔ መቼም ለአንተ ቃላት የለኝም በሄድክበት ሁሉ መዳህኒያለም ይከተልህ ድንግል ማርያም ትቅደምልህ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Месяц назад
☝️🌎🇪🇹☝️🤲❤️🙏
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Месяц назад
ድርብ ነው ያሉት ሰማቸውን ደጋግመው የጠሩት መድሀኒያለም ድርብ ድርብርቡን ጤና እና ደስታውን ይስጦት ደጎችዬ ለናተም ደርቦ ደራርብ ጸጋና በረከቱን እንዲሁም ጤናውን ይስጣችሁ።
@emebetyoutube
@emebetyoutube Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አገራቺንን ሠላም ያርግልን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Месяц назад
በእውነት የስውን ደስተ እንዴት ያአስደስተሉ እግዚአብሔር በእድሜና በጥና ያቆይክ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@degebelay7713
@degebelay7713 Месяц назад
የተመረጡ ቡዙውች ናችዉ የተጠሩት ጥቄቶች ናቸዉ ተባረክ
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 Месяц назад
ባንተ ቀናሁ ምን አይነት ቆንጆ እንቅልፍ የምትተኛው
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Месяц назад
ባላደራው እና መልእክተኛው ዘራችሁ ይባረክ ቀእውነት ትለያላችሁ😢😢
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Месяц назад
የሚገርመኝ ነገር የዋህነታችው አምነው ወደ ሚገቡት ነገር ነው እውነት ሁሉንም ሳያቸው በቃ ይደንቀኛል እምነታቸው የጣችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ለተላኪውም ጤናውን ይስጥልን የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን😢
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Месяц назад
አሜን
@whya5801
@whya5801 Месяц назад
ባላደራው ምርጥ ነው በርታልን
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Месяц назад
የኔ እናት❤
@asfawbono8250
@asfawbono8250 Месяц назад
አንቴ መልካም ሴው እግዝአበሐሔር ደስ የምስኝህን ነገር ይስጥህ ደሃን የምሬዳ ለእግዝአቤሔር ያበድራልና እግዝአቤሔር ይጤብቅህ እባክህ ቤርታ ብዙአባቶች አናቶች አሉና
@whya5801
@whya5801 Месяц назад
የኔ እናት እኳንም ደስ አላቼው
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Месяц назад
እግዛአብሔረ ፀጋውን ይብዛል
@hfgsdfhdhh9922
@hfgsdfhdhh9922 Месяц назад
ተባረክ ወድም ጌታ እድመ ጤና ይስጥህ
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts Месяц назад
ባላደራዉ የድሆች አባት❤
@Anumma572
@Anumma572 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@TesfalemMekonen
@TesfalemMekonen Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አገራቺንን ሠላም ያርግልን!!!!!!!!!!!
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም አለም ተባርክ
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Месяц назад
Egzabeher yemesegen emebetachen temesegen Amen 🙏
@mbbbbm4474
@mbbbbm4474 Месяц назад
God Bless you and your family members for your kindness and thoughtfulness to support those who need helping
@tesfamender8516
@tesfamender8516 Месяц назад
Yene buruk wedm Eigzaaebihr 1000 aemet yanurh ❤❤❤❤
@GaladOsss
@GaladOsss 7 дней назад
ተባረክ የኔ አባት
@bkhm6433
@bkhm6433 Месяц назад
አረ ገበዝ ድህነታችን ይብቃን
@hagossolomon3562
@hagossolomon3562 Месяц назад
You are blessed 🥲 amazing man 🧍‍♂️
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Месяц назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 Месяц назад
ሳቅ በሳቅ ደስ ሲል
@RRuth8852
@RRuth8852 Месяц назад
Egzhabhir yebarkachu ❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Месяц назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Месяц назад
እሰይ እሰይ❤❤❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Месяц назад
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-rh8rg5mp7t
@user-rh8rg5mp7t Месяц назад
እኔላነተቃላትያጥረኛል❤❤❤❤❤❤
@etushmoga2557
@etushmoga2557 Месяц назад
🎉🎉❤🎉❤
@hanaa1558
@hanaa1558 Месяц назад
endet betmert new Allah hideya yesthe 😊
@user-ze8up3vo6i
@user-ze8up3vo6i Месяц назад
🙏
@maryperri3848
@maryperri3848 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zd5hn8md2e
@user-zd5hn8md2e Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vv5rg6fi8d
@user-vv5rg6fi8d Месяц назад
❤❤❤❤
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Месяц назад
thank you
@user-lq2bm6xu6d
@user-lq2bm6xu6d Месяц назад
እናተየ ለፕራክ ቪዲዮ መቶ ከዛበላይ ይሄን ግን እረ ተው እነዚህን ልጆች እናበረታታ
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ElieMechleb-gl2qn
@ElieMechleb-gl2qn Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Месяц назад
👍👍👍👍👍
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 Месяц назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹❤️
@user-vi6xr7ig4d
@user-vi6xr7ig4d Месяц назад
❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤😢😊
@2Mariam21
@2Mariam21 Месяц назад
Egzeabher emsgn elelllelllelllellllelllellllllellllellllelllllellllll
@et4590
@et4590 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
ኢትዮጲያዊ አይደለውም እንዴ ?
12:23
Коротко о моей жизни:
01:00
Просмотров 409 тыс.
SIGMA ENVY IS UNTOUCHABLE 🔥 #insideout2
00:10
Просмотров 2,4 млн
Коротко о моей жизни:
01:00
Просмотров 409 тыс.