Тёмный

የእንጀራ ወንድሜ ደፈረኝ😭ሳረግዝ ከቤት አባረሩኝ😭 | 

መፍትሔ
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

የእንጀራ ወንድሜ ደፈረኝ😭ሳረግዝ ከቤት አባረሩኝ😭 |

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 138   
@halimawallokamise7825
@halimawallokamise7825 5 месяцев назад
እባክሽ ጋዜጠኛዋ የእናቷ እና የአባቷን ንብረት በህግ አስመሊሲላት በእዉነት የሰዉን ሀቅ የሚበላ ሰዉ እዴት አባቱ ያናድደኛል ግን እንድትተባበሪያት ጀጊኒት❤
@belayzewude1744
@belayzewude1744 5 месяцев назад
በእውነተ ጀግኒት የእናትና የአባቶ ንብረት አሰመልሺላት ይውጡላት ከቤት በጌታ እርጃት
@romangedeye9684
@romangedeye9684 4 месяца назад
እንጀራ እናት እሚባሉ ስይጣኖች እግዚአብሔር እማይፈሩ ወልዳ እግዚአብሔር የስራቸው ይስጣቸው እናትና ልጅ በቤትዋ እነዚ መቀጣት አለባቸው
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 5 месяцев назад
ቤቲ እባክሽ ይችን ልጂ የእናትና የአባቷን ቤት እባስቸኳይ አስጫት በህግ አፈር ያስበላት ይች እንጀራ እናት ከሃዲ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 5 месяцев назад
በኢትዮጵያውያ ምድር ላይ አስመሳይና ውሽታሞችን ያጥፉልን
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 5 месяцев назад
በናትሺ ጋዜጠኛ የልጅቷን ንብረት አስመልሽላት 😭💔
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 5 месяцев назад
ላይክ አድርጉ 👍 ውጤታማ ሥራ ነው የዛሬውም ይቀጥላል👍
@mefthee
@mefthee 5 месяцев назад
🙏🙏🙏
@Fatima-w1l9h
@Fatima-w1l9h 5 месяцев назад
👍👍
@የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ
@የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ 5 месяцев назад
ቤቴ ፈጥናችሁ የእናትና የአባቷ ቤት የግላቸው ከሆነ ቤተን ሸጣ እንዳትጠፋ እንጀራ እናትየዋ ቤተ ቱን ሸጣ ሜዳ እንዳትጥላት በህግ አሳግዱላት
@nanny3146
@nanny3146 5 месяцев назад
Thanks great lovely sister egzabeher yemaresh great good 👌 job berchy 😊
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 4 месяца назад
ይህ ወንድም አይደለም ምንም አያገናኛቸውም የእናትያ ብቻ ሰለሆነ አግብቶ ማኖር አለበት
@lidukiyalidu
@lidukiyalidu 3 месяца назад
❤❤❤
@sameman9014
@sameman9014 5 месяцев назад
ቤቱም የእናት ያባቷ ነው ይመለከታታል !
@mesimes3427
@mesimes3427 5 месяцев назад
Essay tebareke yene wonidema
@אליספנתה
@אליספנתה 4 месяца назад
የጀራነቶ ምንምንም። አላደርገቸም። አሷ። ለምን በጊዜው አትነገረም።ነበር። አሷም አኮ አየተሸራሞጠቸ ያመጣቺውን አናትየዋ። ምን ታድረግ ❤❤❤❤
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg 3 месяца назад
ብትናገርም ማን ይሰማታል
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 3 месяца назад
የኔውዲ ፈጣሬ ይጠብቅሽ ቤቶን አስመልሽላት የጀራእናት አይለፍላቸው🎉🎉🎉
@shibirenagashu4784
@shibirenagashu4784 5 месяцев назад
wayine Uuff 😮
@HsUse-qq6pn
@HsUse-qq6pn 4 месяца назад
😭😭😭😭😭😭
@eyerusdemsew550
@eyerusdemsew550 5 месяцев назад
የኔ ዉድ ጎበዝ በርች ❤😊
@Abbaakoo-bq5sk
@Abbaakoo-bq5sk 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ ሁሌም ቸር ያሰማሽ ግን ቤቱ የእናት አባቱአ እስከሆነ ድርሻ ይኖራታል ምንም ቢሆን ለሞራልም ይረዳታል እግዚአብሔር እርዳት ሴትልጅ መቼም ከእግዚአብሔር በታች በእናትና አባት ነበር እንግዲህ በእሱ ሥራ አንገባም ።
@GdfHbv
@GdfHbv 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊
@gcy3510
@gcy3510 5 месяцев назад
ያባት ያእናቶ ንብራት ይማላሥለት እች አራማኔ አደራዋን ያባለች በለጌ አደራቹን ጠበቃ ጋዝታቹለት ንብራቶን ይማልሱለት
@SaharaJose-w6p
@SaharaJose-w6p 5 месяцев назад
ያማል
@zuriyashhagos6005
@zuriyashhagos6005 5 месяцев назад
Good job my beautiful keep up your great work be safe 🙏
@SussuYousef
@SussuYousef 5 месяцев назад
Wow thank you please try to help her about family house 😢😢
@fetyiaibrahimsaid1079
@fetyiaibrahimsaid1079 5 месяцев назад
ወላሂ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ያሳዝናል ቤትዋ ትመለስ እባክሽ 😢😢😢😢😢😢😢
@mekonnenabate1423
@mekonnenabate1423 5 месяцев назад
አንጀራ እናት ድሮም እንጀራ እናት ናት እንኳን ውርስ ኖሮ ስለዚህ የሚደርሳትን ውርስ አሰጫት አመነም አላመነም አሁኑኑ ድርሻዋን ማግኘት አለባት።
@nanny3146
@nanny3146 5 месяцев назад
Egzio maharene christos what's happening in some people's minds why up to this did crime? Very sad 😢😢😢😢😢
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 5 месяцев назад
የሆነ ሆነዋል ንብረቱ አስመልስላት የአባትዋ የእናትዋ ይገባታል😢😢
@SussuYousef
@SussuYousef 5 месяцев назад
Banashi agisati ye betasbun beeti hemalisi latit ka sofin beki gari😢😢😢
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 5 месяцев назад
Yen felekeleke betam new miwodeshi jaginanashi ❤❤😢😢
@berryberry2124
@berryberry2124 5 месяцев назад
እኔ ሁሌም የምለው ወንድም ሆነ ሴት ልጆች እስካላችሁ እባካችሁ አታግቡ ልጆቻችሁ ላይ መዘዝ አታምጡ ደሞ በገዛ ቤታ ለምን ብላ ነው የምትወጣው እሳ ከየት አባታ ያመጣችው ቤት ነው እኔ እንደሚመስለኝ ተባብረው ያደረጉት ሴራ ነው በገዛ ቤታ አረ ፍትህ
@AlvidaCloet-on3tx
@AlvidaCloet-on3tx 4 месяца назад
ደስ ይለል ግን ቤቷዋም የእሱዋ እንዴሆኔ በህግ እንድረገገጥ አድርግው የአበቷና የእነቷ ቤት ነው
@Zed.Mohammed-cy3sn
@Zed.Mohammed-cy3sn 5 месяцев назад
ምን አይነት ጌዜ ነው የስው አውር የበዛበት😢😢😢😢😢😢
@adugniakoru5563
@adugniakoru5563 5 месяцев назад
እባክሽ ኣትለያት እናቱም ጥሩ ሠው ኣይደለችም ።
@gcy3510
@gcy3510 5 месяцев назад
እነቱ ጫከኝ ነት ካዋቃችም ልጅቶን ታፅናነ ነበራ ዝም አለቻት ያበት ያናት ንብራቶን ቃጥ ብለ ትማልሥ
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 4 месяца назад
እግዞዮ መሀረነ ክርስቶስ😢😢😢 ምን አይነት ግዜ ነዉ ደሞ ያባትዋ ቤት ነዉ ኮ ለምን ?😢
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 5 месяцев назад
ምን አይነት ጨካኝ ናቸው
@EsaMhmudali
@EsaMhmudali 5 месяцев назад
አንበሳ ነሽ ጠንክሪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤
@እሙኢምራንየቡታጀራዋ
@እሙኢምራንየቡታጀራዋ 5 месяцев назад
ንብረቷም ይመለስ 😢😢😢
@LamlamFalak
@LamlamFalak 5 месяцев назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ❤❤❤
@mefthee
@mefthee 5 месяцев назад
🙏🙏🙏
@SaharaJose-w6p
@SaharaJose-w6p 5 месяцев назад
ወይኔ ግፍ
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 4 месяца назад
የእናቱ ነገር ይገርማል
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 5 месяцев назад
Beziye fetari kegonsh yhun ❤❤
@rreema6586
@rreema6586 5 месяцев назад
ቤቱን በራሶ ሰምአድርጊላት እርጃትቬዛ
@bebebebe9328
@bebebebe9328 5 месяцев назад
ለምን ፓሊስ ይዘሺ አትሂጂም 😢😢😢😢😢
@sarahabas8619
@sarahabas8619 5 месяцев назад
ምን አይነት ግዜ 😭😭😭😭
@gcy3510
@gcy3510 5 месяцев назад
ገዜጣኛዋ በክሽን ያበቶን ያእነቶ ንብራት በሕግ አሥማልሽለት ማጀማርያም ጎደኛ እደይኖራት ያሰፈር ሰው እድጣለት አድርጋዋት ልጆ አስራግዞት አውጥታው ጥለዋት እናሱ እደፈለጉ በባቶ ቤት ይኖራሉ ቤትንብራቶ ይማልስለት በጣም ታበባሮት አደራቹን
@MesiTesfu
@MesiTesfu 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂ያማል አይዞሽ
@Aminajima-u8m
@Aminajima-u8m 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@hanaselomon2761
@hanaselomon2761 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወይ ጊዜ የሰዉ አዉሪ በዛ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 5 месяцев назад
ቤትዬታበረክ ዬኔፊልቅልቅ❤
@SussuYousef
@SussuYousef 5 месяцев назад
She can ADN
@mesimes3427
@mesimes3427 5 месяцев назад
Abet yejera enate kifu neshi 😢😢
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 5 месяцев назад
እኔ የሚገርመኝ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሴቶች ዘንጠው ሲሄዱ የሚያወቁ እወቀት ያላቸው ይመስላሉ ግን መደፋር መደበደበ ማንኛውም ወንጀል ነክ ሲደስባቸው ምን አይነት እርምጃ ማደረግ አይችሉም ከማልቀስ ሌላ ማልቀስ መፍትሄ አይሆንም
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 5 месяцев назад
❤❤❤❤ሰለቤዚ ጀግንነት ቃላት የለኝም❤❤❤
@lubabapinsard596
@lubabapinsard596 5 месяцев назад
Teyasete adyane ale mene ayente balgya newe kowshasha
@فاطمهمحمد-س8س3ر
@فاطمهمحمد-س8س3ر 5 месяцев назад
እህቴ አላህ ይሰጥሽ
@lenseedinqu
@lenseedinqu 5 месяцев назад
𝐍𝐚𝐦𝐚𝐚 𝐠𝐚𝐝𝐢𝐬𝐢𝐬𝐚𝐚😢😢😢😢😢😢
@alem5097
@alem5097 4 месяца назад
ኧረ. ሮሀ. ሚዲያ. ጄሪ. የት. ገባች. ምንስ ጰሆነች
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 5 месяцев назад
BKA.YGABU..BABTUM.BNTUM..AYGNAGUMU
@myhomeethio
@myhomeethio 5 месяцев назад
ያባት የናቷ ቤት ለምን ትወጣለች ሸጣ ከእንጀራ እናት ጋር መካፈል ነው እንጂ የራሷን አነስ ያለ ቤት ለመግዛት በህግ ያዥላት please 🙏
@kebeshalemu1110
@kebeshalemu1110 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😭😭😭😥😥😥
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ 5 месяцев назад
ወይኔ የዛሬው
@berryberry2124
@berryberry2124 5 месяцев назад
እንደው በፈጣሪ የአባታን ሀብት በስሟ አዙሩላት መብታን አስከብሪላት ለልጇ ሲሆን እቀበላለሁ አለች ምንም ቢሆን እንጀራናቾች ገደላባታቸው ይግቡ ስማቸው እባቦች ነበር መባል ያለባቸው
@hshshshshshsh4959
@hshshshshshsh4959 5 месяцев назад
ጎበዝ ጋዘጠኛ ንብረቱንም በሲማ አርግላት
@AbduMuhammad-o2n
@AbduMuhammad-o2n 3 месяца назад
ወድያው ነበር መሆን ያለበት ጎዳና ወታ በሽታ ካመጣች በኋላ
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 5 месяцев назад
Subhan allah😢😢😢😢😢
@GdfHbv
@GdfHbv 4 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sumeya6242
@sumeya6242 4 месяца назад
Yes❤Alamdulillah
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 4 месяца назад
ሶፍቱ ምነው ጠረቤዛ ላይ አታሰቀምጡም
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 4 месяца назад
😢😢😢ውሸታም ነዉ ልጆት ደሞ አንድጋ መወገን በጣም ስህተት ነው ተበድይ ማን እንደሆነ ለማወቀ ሁሉትንም መስማት አለባት እናቱ በጣም ስህተተኛ ነች 😢
@purplestars029
@purplestars029 5 месяцев назад
The mom asked like she did not heer what he was saying 😢😢😢 thinking it will left 🤔 with out the truth 😂😂😂😂😂😂😂 now find out your Goodness mom 😂😂😂😂
@GetachewPetros
@GetachewPetros 4 месяца назад
Mefthe Egzabher Yirdash
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 5 месяцев назад
GOBZE.LUJ..MAMNHU..DSEALGE
@SaharaJose-w6p
@SaharaJose-w6p 5 месяцев назад
ወይ በደል ወይ ግፍ
@GdfHbv
@GdfHbv 4 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💖💖💖💖💖💞💞💞💞
@GigitomX
@GigitomX 3 месяца назад
👍👍❤❤🙏
@DxbDhd-gj4ws
@DxbDhd-gj4ws 3 месяца назад
❤❤❤❤
@balyaalwaked5776
@balyaalwaked5776 5 месяцев назад
ፈታያልሽነሽደስስትይ❤❤❤❤
@FatumaAdem-b6q
@FatumaAdem-b6q 5 месяцев назад
እዳይገሏት የሠው እናት
@matusalahaile8906
@matusalahaile8906 5 месяцев назад
ኣንቺ ለሚን ከነ እናቱ ኣታብርርያቸውም ቤቱ የስዋ ነው እናትና ልጅ ለቦች ናቸው
@HiduHuseen
@HiduHuseen 4 месяца назад
Woy gud
@Hana-3838
@Hana-3838 5 месяцев назад
ሠላም 👍💔💔
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ 5 месяцев назад
አቦ like 👍 አድርጉ ቪድዮን
@mefthee
@mefthee 5 месяцев назад
🙏🙏
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 5 месяцев назад
እንኳን ሠላም አጣሽ
@mefthee
@mefthee 5 месяцев назад
🙏🙏🙏
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 5 месяцев назад
ዲዬኔ አለ ምንም ማምለጥ አይቻልም ያባረራትም ቢቻቸውን ቤቱን ለመውረስ ነው ምንም ቢሆን ቤቱ ተሽጦ መካፈል አለባት ልጅ በመደፍር ተከሶ መቀጣት አለበት
@DxbDhd-gj4ws
@DxbDhd-gj4ws 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ 18:33
@אברהם-ד2ה
@אברהם-ד2ה 4 месяца назад
ጠይቄት። ቤቱ የማነው ?
@AbduMuhammad-o2n
@AbduMuhammad-o2n 3 месяца назад
ወድያው ማስወረድ እየተቻለ
@KemalAdem-ch1fv
@KemalAdem-ch1fv 5 месяцев назад
የሴት ልጅ እምባ ጥሩ አይደለም ግፍ ነዉ
@AlganeshWeldegergsh
@AlganeshWeldegergsh 4 месяца назад
Gazietnawa betam wedshei aelhu Emebietie tetbkachu
@purplestars029
@purplestars029 5 месяцев назад
What dam mom this is 😢😢😢😢😢
@אברהם-ד2ה
@אברהם-ד2ה 4 месяца назад
ባቷ ነው። ?
@myhomeethio
@myhomeethio 5 месяцев назад
2 ወር ነው የቀረው DNA test አለ የትም አትደርስም
@AmenatMuhammad
@AmenatMuhammad 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@bewketutessema9260
@bewketutessema9260 5 месяцев назад
ደፍረትቪን አደቀዋለሁ
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 5 месяцев назад
Weyne setyewa😂😂😂😂
@purplestars029
@purplestars029 5 месяцев назад
Where's her dad 😭😭😭😭😭😭😭😭
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 5 месяцев назад
Baza Gobez Nech Tebarki
@mefthee
@mefthee 5 месяцев назад
🙏🙏
@rayanadlouni3931
@rayanadlouni3931 4 месяца назад
❤❤😂😂
@purplestars029
@purplestars029 5 месяцев назад
Please help this gril with her mom's and dad's house, this mom is not fair at all😢😢😢😢😢😢😢
@zelekekache9756
@zelekekache9756 4 месяца назад
ሕግ ያለበት ሀገር አይደለም እንዴ? ከአባቷና ከእእናቷ ቤት ወጥታ ጎዳና ተዳዳሪ ትሆናለች // እባክሽን ጋዜጤኛ ህግ ያለበት ቦታ ውስጂው ህግ እናሱን አውጥተው ንበረቱን እንድወርስ ያደርጋታል አምናለሁ ።
@purplestars029
@purplestars029 5 месяцев назад
Please help this gril, because this mom is not good to her 😢 😔
@purplestars029
@purplestars029 5 месяцев назад
When it comes to him the mom says quite so no one can heer him 😢😢😢😢 but she let her outside, out of her mom's and dad's house 😢😢😢😢
Далее
GENIUS FOOD HACKS 🍰 #shorts
00:36
Просмотров 7 млн
Women's Defending + Men's 😮‍💨❌
00:20
Просмотров 1,2 млн
የጥንዶች ጥያቄ......
17:54
Просмотров 7 тыс.
GENIUS FOOD HACKS 🍰 #shorts
00:36
Просмотров 7 млн