Тёмный
መፍትሔ
መፍትሔ
መፍትሔ
Подписаться
Комментарии
@fitztek8119
@fitztek8119 День назад
ኢትዮጵያ እንዴት እንደተረገመች መመስከር በጣም ያሳዝናል:: ከእግዚአብሔር ርቀን ህዝባችን እየተሰቃየ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥ።
@SadaSsada-lp6qk
@SadaSsada-lp6qk 3 дня назад
ያረብሲያዝኑእዳትገላቸውበፈጠረሽ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@MaharetArega
@MaharetArega 4 дня назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MaharetArega
@MaharetArega 4 дня назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ 5 дней назад
ጅግኛ ጋዜጤኛ ኔሽ ለህግ ይቅረቡ 😭😭😭😭😭😭😭
@saidfanta-hl7lu
@saidfanta-hl7lu 7 дней назад
ማን ተጋደም አለህ ሲቀጥል በምርመራ ይታወቃን የተከበረመሆኑ ታየ እየተልከሰከሰ የተከበርኩነኚ ሲል አያፍርም ወራደነው ሳይወድ በግድ ይመረመራን ያለበለዝያ ወደበተሰቦቺ መሄድ አለባት ለነሱ ከነገረቺ ሳይወድ በግድ ይቀበላል
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 8 дней назад
የቤት ሰራተኛ ግን ተባረኪ❤🎉
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 8 дней назад
ትክክለኛ እናቱ ማወቅ ኣለበት ልጁ ይሄ የመሰለ ልጅ ልትገይ ጨካኝ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 8 дней назад
ጋዜጠኛ እባክሽ ልጁ የት ደረሰ አሳውቂኝ😢😢😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 8 дней назад
ክፉ እናት ናት ያለችሽ ይህች እርጉም የእጅዋን ማግኘት ኣለባት።
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 8 дней назад
ልጁ የት ደረሰ? ወደ ጸበል ወሰዳችሁ ወይ?
@MohamedAhmed-bw1vd
@MohamedAhmed-bw1vd 8 дней назад
እኔ የምለው ወንጀለኛ ይይዛችሁ ለምንድን ነው የምትለቁት ምክንያታችሁ አስረዱ
@MohamedAhmed-bw1vd
@MohamedAhmed-bw1vd 8 дней назад
እንዴ አታሲዙትም አረ ጉደኛ ናችሁ እንዴት በቃ what
@MohamedAhmed-bw1vd
@MohamedAhmed-bw1vd 8 дней назад
እንዴ እመኑኝ ዘርፍ ማንዘራችሁን ጨረሰው በእውነት ህንድ ምን አይነት እንደዚህ አይነት ሰው ክፋት ሞላ አባት አስቀመጥ ዋጋ ያስከፍላቸዋል አውጥታችሁ ወሩሯት ለበቀል የመሮቷ አይቀርም አስቡበት ማለት ካልፈለጋችሁ ብትታወሩ ነው
@Sarahmariam-pc4ie
@Sarahmariam-pc4ie 9 дней назад
Tebareki ehtiye
@Sarahmariam-pc4ie
@Sarahmariam-pc4ie 9 дней назад
Yeniye abat eniyen
@tesfayeadem182
@tesfayeadem182 10 дней назад
ስትረጋጋ ማስረዳት ይሻላል RIP😢😢😢
@tesfayeadem182
@tesfayeadem182 10 дней назад
አክስቲዋን ለሀወግ አቅርቢያት አካኝ ናት
@lynlyn6527
@lynlyn6527 10 дней назад
ዘመድን ማመን አያሰፈልግም
@themehadehe8970
@themehadehe8970 10 дней назад
መጨረሻዉ ደስ ይላል ጋዜጠኛዋ ስወዳት ❤❤❤❤❤ምትወዳት እስኪ ላይክ ኣድሩጉልኝ❤❤
@letekidanKelati-r6z
@letekidanKelati-r6z 10 дней назад
Wendu gin yasazinal
@freereef7502
@freereef7502 11 дней назад
😢😢😢😢
@saidfanta-hl7lu
@saidfanta-hl7lu 11 дней назад
ስልካቸውን ላኪልኚ
@saidfanta-hl7lu
@saidfanta-hl7lu 11 дней назад
ጎረቤት የላቸውምነበር ለወላጆቻ ቸው እነሱ ሲኖሩበት ቤት ጎረቤት አልነበረበራቸውም እነሱ ይመሰክራሉ
@saidfanta-hl7lu
@saidfanta-hl7lu 11 дней назад
ቤቱን ብቻዋን ነው የምታድሰው ትከፈላትአለቺ አፍጫዋን ተይዛ
@helenalemayehu4042
@helenalemayehu4042 14 дней назад
Saying sorry to gat
@Kነኝየመዳምእጂነር
@Kነኝየመዳምእጂነር 14 дней назад
አንድኛቱ ኪያ ናት እሳ የአኗር ችግ ድራማ ነዉ 😮😮😮😮😮😮
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 15 дней назад
ጭራሽ ሳትየዋ ህክምና ኣትውሰደው ታስገድልዋለች። ሰራተኛዋ ትባረክ ጅግና
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 15 дней назад
ጋዜጠኛ ለምንድነው ልትታሰሪ ኣልፈልግም ምትያት ኤጭ ኣናደድሽን ።የእጅዋን ማግኘት ኣለባት። ካላሰሰርሻት ላንቺ ነው ምጠላሽ። በዚሁ እድሜሽ ልትታሰሪ ኣልፈልግም ምትያት የምርሽ ነው። በዚሁ እድሜዋ ናትኮ ያሳበደቹ ሆሆ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 15 дней назад
ሁለተኛ ክፍል እንጠብቃለን። ሴትየዋ ታስራ፣ልጁ በጸበልና፣በህክምና ድኖ ማየት እንፈልጋለን
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 15 дней назад
ያስመተቹና፣ያሳበደቹ ራስዋ ናት ይህች ኣውሬ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 15 дней назад
እህቱ ግን ማርያምን ንጹህ ናት ተባረኪ። ለእናትሽ ኣሳልፈሽ ወደ ህግ ውሰድዋት። ፖሊስ ጥሪ ስትይ ደስ ኣለኝ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 15 дней назад
ልጁ ተሎ ብለሽ ወደ ጸበል ውሰዱት እባካችሁ። ይህች ነተታም የእጅዋ ማግኘት ኣለባት
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 15 дней назад
ከሃዲ ጨካኝ ላንቺ ብየ ነው ኣላለችም ባለጌ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 15 дней назад
ለሰራተኛ ከዛ ቤት ኣስወጥተሽ ሌላ ስራ ፈልግላት ጋዜጠኛ እህቴ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 15 дней назад
እድመልክዋ ትታሰር ፣ይሄ ቪዲዮ ለህግ ውሰጂው፣ለኣባትውም ኣሳዩ ይህች አረሜኔ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 15 дней назад
ልጁ ወደ ጸበል ውሰዱት😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 15 дней назад
በስመኣብ የሰው ክፋት😢😢😢ምን ኣይነት ጨካኝ ናት እባክሽ ወደህግ ወስደሽ መታሰር ኣለባት
@Gexe-p8x
@Gexe-p8x 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@martadawit8604
@martadawit8604 15 дней назад
Sitastelu besmam
@martadawit8604
@martadawit8604 15 дней назад
Min asbachu new leba eyagaletachuh yeleba fit mitshefnut ?😡😡😡
@EgenBerisa
@EgenBerisa 15 дней назад
ለዘላለም ዱካሾ ወይም የንስር አይን ንገሩት የህግ ሰው ስለሆነበነጳ ይከራከርላታል።
@EgenBerisa
@EgenBerisa 15 дней назад
ፈጣሪቀሪ እድሜ በፈቅር በሰላም ያኑራችሁ
@EgenBerisa
@EgenBerisa 15 дней назад
የራስሽን ህይወትለማትረፉእሷን አሳልፈሽ ሰጠሽ የምትሉ በማለት ላይክ አሳውቁን?
@BetilehimFseum-ri9ix
@BetilehimFseum-ri9ix 16 дней назад
ቀጣይ ናትሽ
@MoulounishMounas
@MoulounishMounas 17 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@Alma-p7j
@Alma-p7j 17 дней назад
ለምን ተያዘ ለምን ተለቀቀ ድራማ መሆኑ ነው ሌላው ደሞ የሌባ ፊት መሸፈን ለምን አስፈለገ ሌላው እንዲማርበት ከሆኑ አንደኛ መሸፈን የለበትም ሁለተኛ እጅ ከፈንጆ ይዛችሁ ለህግ ማቅረብ ነበረባችሁ
@wedereiatelaw2353
@wedereiatelaw2353 18 дней назад
አንቺ ግን ጉቦ ተቀብለሽ ነዉ እንዴ እንደዚህ በነጻ ቁጭ ብለሽ እንደ ደህና ነገር ታወሪያለሽ በጣም ያሳዝናል
@mamituyai9708
@mamituyai9708 18 дней назад
💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 18 дней назад
ወይኔ የአንዳንድ ሰው እድል በጣም ያሳዝናል ምስኪን እግዚአብሔር ትልቅቦታ ያድርስታ ተለውጣ ያሳየኝ😊