Тёмный

የእኛ ቀናት  

የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 78 тыс.
50% 1

ዳዊት እንጀራ ጋገረ።

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 120   
@thufdudy9326
@thufdudy9326 Год назад
እናት ማለት የኢትዮጵያ እናት ናት ለልጆቿ ብዙኅ መሰዋት እምትከፍል😢😢
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Год назад
እንደ ገኒ ጀግና እናት አለ ልጆቿ በአቅሟ አሞላቃ ነው ያሳደገቻቸው ወላሂ ደስትል በርቺ መልሰው አንቺን ለመጦር ያብቃቸው❤❤😘😘😘😘
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Год назад
ከልጆች ጋር እየተዳረቁ መስራት ደስ ይላል ❤❤ የአ. አ ኑሮ ግን ለሰራተኛ እንደማይመች ነው የገባኝ ቅመሞች አልታዘባችሁም😂😂
@HananAhmed-in3cg
@HananAhmed-in3cg Год назад
በአረቦች ኪችን ለለመደ ብቻ ነው የሚከብደው ውደ
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Год назад
መታደል እኮ ነው ገንዬ ዛሬ ብደክምሽ ነገ የነሱን አንችን ስጦሩሽ ደሞ በጣም ደስ ይላል አብሮ መኖር አረብ ሀገር ልጆቻችን ትተን ሄደን እንዴት እንደምከብድ እድሜ ይስጥሽ የልጆችሽን አለም ያሳይሽ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
ወግ ባህሏን ያርሳች ድንቅ እናት❤
@MahabaYesuf
@MahabaYesuf Год назад
ገኒዬ በጣም ነው የምወድሽ ዳዊት የሚባለውን ልጅሽን በጣም አድናቂው ነኝ የሚገርም ተሰጥኦ አለው ህልሙን እንዲኖር እርጂው የሆነ ሰአት የተናገረው ንግግር እስካሁን ከውስጤ አልወጣም እንዳጎቱ መሆን የሚፈልገውን እና ለወንድሙ የፀለየው በስመአብ በጣም ነው የሚገርመኝ
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 Год назад
እውነት ነው ❤ ዳዊት እንክብካቤ ያስፈልገዋል
@ef6079
@ef6079 9 месяцев назад
አይዞሽ ገኒ እነዚን ልጆች እንደለፍሽባቸው ይጦሩሻል በርቺ
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 Год назад
አንዱን ያዥ እንጂ።ያደጉ ልጆች ናቸው መተጋገዝን ይልመዱ
@meron6084
@meron6084 Год назад
ethio yalu lejoch eko eshi belew sera ayserum senef nachew
@sheychosheycho1465
@sheychosheycho1465 Год назад
አታስቸግር ዳዊት ስራዋን ትስራበት እናታቹ
@tsiontezera
@tsiontezera 11 месяцев назад
ቅዱሴ የእዉነት በጣም ነዉ ምትመቸኛ እንደ ቤተሰቦቼ ነዉ ማያቹ ሁላቹንም
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
አይዞሽ በርች ማሚ ልጆች ሽ በደንብ ያግዙሻል እየደረሱን ዋናጤና ተመስገን ብቻ ማሚ !!!!!!!
@etaferahuadmasu5107
@etaferahuadmasu5107 Год назад
ገኒ የኢትዮጵያ እናቶች እኮ እንዲያ ናቸው ከቤት ሰርተው ከውጭ ሰርተው ልጅ ወልደው አሳድገው ያበቃሉ ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች።
@TAS27483
@TAS27483 Год назад
ገኒዬ እኛ አራት አመቷ ፊቷ ተመላለጠ እጀራ ታወጣለች ቆንጆ ምጣድነች ትሰቀላለች ቦታ አትይዝም
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 Год назад
ሼቃሊትጉድሽን መዳም ኩሽና ስትገባ ምታዝረከርከው ነገርስ ትዝ አለኝ😂
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 11 месяцев назад
እኔ ምንም ታሪክ የለኝም ታሪኬ ኢየሱስ ነው I wish መድረክሽን ባገኝና ታሪኬ ኢየሱስን በተረኩት 🎉🎉
@حياةالصلحين
@حياةالصلحين 11 месяцев назад
😂
@MeseretAsalif-u3h
@MeseretAsalif-u3h 9 месяцев назад
😂.😂😂😂😂
@ዜድጎጃሜዋ
@ዜድጎጃሜዋ Год назад
እንዳንቺ ጀግና እናት መሆን ነው የምፈልገው ውይይይይ ጠንካራ ሤት
@hayat227
@hayat227 Год назад
ደስየምቶል እናት ስወዳችሁ ረጂምዲሜ❤❤
@etegenetkebede2873
@etegenetkebede2873 Год назад
ገኒ ጎበዝ እናት ነሽ ግን አትጩሂ ልጅሽ ጎበዝ ነው በዛሬ ግዜ በሱ አድሜ ያሉ ትኩስ ነገር ይፈራሉ ክዳኑ ላይ ጨርቅ ጠቅልይለት
@haymidave8750
@haymidave8750 Год назад
እናት ለዘለአለም ትኑር እውነት ገኒዬ የኔ ቆንጆ
@teyobstawudase3432
@teyobstawudase3432 Год назад
First comment and keep it up ❤
@kamrekamre4839
@kamrekamre4839 Год назад
ራጅም ዕድሜ ከጤነ ገር ለዚ ቤተሰብ !!
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 месяцев назад
ገንዬ ምርጥ እናት 🥰ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ዉድ እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ 🥰
@enaya0481
@enaya0481 Год назад
እናት ማለት የኢዩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤😍😍😍👍
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 Год назад
Yegna artist genye ❤lejochish betam awaki nachew atkochachew😍😍😍♥️👍👍👍🌹🌹🌹
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Год назад
ጉበዝ ዳቢት የሴት ስራ ብሎ ነገር የለም በተር እየገቡ ይራድሺ ለነሰም መያ ይለምዳሉ❤
@MahiFker
@MahiFker 11 месяцев назад
ኡፍፍፍ ገንዬ ድክም ብሎታል ማርያምን አጋዥ አጣሽ እንዴ😢
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Год назад
ገኒዬ በጣምነው እምወዳችሁማሪያም❤❤❤❤❤እኔም ወደፊት እንደእግዚአብሔር ፍቃድ እዳቺምርጥ እናት መሆን እፈልጋለሁ ከስደት መልስ❤❤❤❤❤
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Год назад
ገኒ እኮ ውነትም የክፍለ ሀገር ሰው 😍😍😍
@SelomeMekonnen-ex6vr
@SelomeMekonnen-ex6vr Год назад
በጣም ደስ ትላላቹህ ግን ማሟሻ ቅድሚያ መስሎኝ የሚጋገረው
@TsehayKoraga
@TsehayKoraga Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን አሁን አድገውልሻል በርቺ
@noone876-d4o
@noone876-d4o Год назад
ጎበዝ ነሽ በጣም የምር አድናቂሽ ነኝ ጠንካራ ነሽ በጣም የምር❤❤❤
@AbiMan-y9r
@AbiMan-y9r Год назад
swedachihu Allah yitebkachihu❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
እዉነትሽነዉ ጉሎ ቅባት አለዉ❤❤❤
@fiyametalovefiyametalove8690
gniya yna balmoya metadele new hulune amoleto yeseteshi merte enate edmena tana yiseteshi ❤
@ኡምፈሪሀYOUTUbe
@ኡምፈሪሀYOUTUbe 11 месяцев назад
የሆነስራ ይዠ በመሀል ሰው ጣልቃ ሲገባብኝ በጣምነው ምናደደው አሎድም እራሱ ስራየን እስክጨርስ ካለሁበት እድመጡኳ አልፈልግም
@medinabentebrahim3613
@medinabentebrahim3613 11 месяцев назад
የኔቢጤ እኔምአልወድምወላሂ
@mulugadu6121
@mulugadu6121 Год назад
ጋግረው ያብሉሽ ዝም በያቸው ካልተውሽላቸው አይለምዱም
@SofiaMohammed-nj1xc
@SofiaMohammed-nj1xc Год назад
ሥታምሩ❤❤❤❤❤❤❤
@elenishiferaw9126
@elenishiferaw9126 11 месяцев назад
YeliTE mabkuyachine gene belyla betekeyrew terue new.
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 11 месяцев назад
ውይ ገኒ ማሰሻው ጨርቁ ምነው ቡቲቲው ወጣ አጠፍ አጠፍ አድርገሽ ጠቅለል አድርጎ በክርና በመርፌ ዙሪያውን ስፍት ማድረግ ነው ሁለት ቢዘጋጅ አንዱ ለዳር ዳር ማስለቀቂያ አንዱ ደሞ ለሁሉም ለመሀሉም ይሆናል!!!! ይቅርታ
@JemilaNasser
@JemilaNasser Год назад
በእውነት ገኒ በጣም ጎበዝ 😊😊😊😊😊😊😊😊
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 11 месяцев назад
Geniya anbabro eko mejemerya new migagerw mitad simashi
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 11 месяцев назад
የኔናት ድክምነዉ ያላት አጋ አጣሽ ገንዬ
@clickcell4333
@clickcell4333 Год назад
ገኒዬ ስወድሽ እንደአንቺ በልጆች ተከብቤ መልካም እናት ያርገኝ ❤❤
@nuhaminfikre-ol4vs
@nuhaminfikre-ol4vs 11 месяцев назад
(gulo) ye adis abeba sew ayawkewem keflehager gen ahunem ale
@selamabebe5820
@selamabebe5820 Год назад
ቅዱስን ነው የምትወጅው ለምን
@HayimFiker
@HayimFiker Год назад
ገንዬ አሰላ ሆነሽ ነዉ የማውቅሽ❤
@rahma6779
@rahma6779 Год назад
Ere tegest tefache gene este tegest yenafekew 👍adergu
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 11 месяцев назад
ገኒደስ ስትይ ጀግና እናት ደግሞ ቁርጥ የአጎቴየን ልጅነው እመትመስይው ከመልክሽ እስከ አነጋገርሽ አላህ ይጠብቃችሁ
@alemalayu9193
@alemalayu9193 Год назад
ቅዱስ ስወድህ የእኔ ልጅ
@omfatimatube276
@omfatimatube276 Год назад
እህህህህ ልጆቹ ግን የሚባሉትን አይሰሙም
@kenzemekonen9512
@kenzemekonen9512 11 месяцев назад
ኡፍፍፍ የኔ እናት ገኒየ በጣም ነው የማከብርሽ ከነ ቤተሠብሽ የእናንተን ቪድዎ ሣይ ተሥፋየ ይጨምራል
@duretibuntuka3463
@duretibuntuka3463 Год назад
ገኒ ምርጥ እናት ❤❤❤❤
@negrhululebegownaw9519
@negrhululebegownaw9519 Год назад
Ganiye gulo asmetelishi nebr ke bettesb
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@genettecere8937
@genettecere8937 Год назад
እፍፍፍ ገኒየ ከልብ እናት ነሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ክፉሽን አያሳየን
@AlemAlem-j7g
@AlemAlem-j7g 11 месяцев назад
gniye jegna set neahi edmena tena ystshi
@dereseabubekerdereseabubek5562
ጎመንዘር ስታረግ እናቴ ትዝ ይለኛል 😊
@SebleKebede-y2h
@SebleKebede-y2h 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
የኔ ዉዶች አላህ ይጠብቃችሁ
@RehatLove
@RehatLove Год назад
በአረብ ኩሽና ለለመደ ነኩሽናዋ ጥበት ይከብደን ይመስለኛል
@mimisami2090
@mimisami2090 Год назад
❤❤❤❤❤❤ jagena bareta
@alemlovely2130
@alemlovely2130 Год назад
ትዕግስት❤ ዬነፍቅቸችው
@AbenezerTewodros-ln2ur
@AbenezerTewodros-ln2ur Год назад
I love you
@ayass2395
@ayass2395 Год назад
ሰራቸኛ የለሽም
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 Год назад
KONGO ZAMANAYE BALMOYA LGOWCH ASDAGI ABO ZZMANSHE UHLU YABAERK. EDAMANA TANA YASTSHE.
@tgalextubemeheret
@tgalextubemeheret Год назад
Geni konjo be Pyjama sera ateseri Yemasesheshen cherk keyeri
@tinawa56
@tinawa56 11 месяцев назад
ምነው ብታግዟት ብዙ ናችሁ ተከፋፈሉ ስራ
@madi2644
@madi2644 Год назад
ሰላምናችሁ
@ከረያባመታባዘራውtube
ምርጥ እናት ስወዳቹ❤
@ዚዙነኚብቸኛዋ
@ዚዙነኚብቸኛዋ 11 месяцев назад
መሸአላ😅
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
ጀግና እናት❤❤❤❤
@HermelaBekele-l5l
@HermelaBekele-l5l 10 месяцев назад
❤️❤️❤️😊😊🎉
@rahma6779
@rahma6779 Год назад
Anebabero gen kelay mekedenew enjera tegelbexo neber mekedenew jerbaw kelay nw mehonew
@rahma6779
@rahma6779 Год назад
Awo gene enkelfeshi endemexabeshi yastawkal
@naoojimmitiijimmaa5909
@naoojimmitiijimmaa5909 Год назад
Fikrchu yasqenal🥰🥰🥰🥰 rejim edme yistachu
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Год назад
ለምን መክሊት አታግዝሽም ለሴት ልጅ ሞያ ማስለመድ ጥሩ ነው ትጋግር ይጠቅማታል
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Год назад
ግቢናት እኮ እሷ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
ደስ ስትሉሉሉ
@fiyametalovefiyametalove8690
Dav yna andega lvu ❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
የገኒ ቤተስብ እን የቲጅ ቤተስብ አንድ ነቸው 😊
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Год назад
Geni wendochun astemeri yitekimushal
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 11 месяцев назад
የሁሏም ኢትዮጵያዊት እናት መከራ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
ጉሎ❤❤❤❤❤
@tsganesheghewet2394
@tsganesheghewet2394 11 месяцев назад
Gobez arif new yemokerkew
@selamabebe5820
@selamabebe5820 Год назад
ደርሳልሻለች ሴት ልጅሽ አንድ ሴት መኖርዋ እድለኝ ነሽ
@Kobra-j2b
@Kobra-j2b Год назад
እር ያችይ ምንም አሰራ ጥፍራዋን አሳድጋ እደማዳም ልጅ ናት
@Ayesha-jx5gm
@Ayesha-jx5gm Год назад
የከተማ ልጇች አይሰሩም እኔ 9 አመት እያለሁ ነበር የምጋግረዉ
@btbt4487
@btbt4487 Год назад
❤❤❤❤❤❤😢☝️👏👏👏👏💪🙏
@hayathayat2324
@hayathayat2324 Год назад
ጉሎ ሳይሆን አጉሎ ነዉ የሚባል
@መዲነኝየጃእፈርእናት
ጉሎም እባላል
@elsaasefa5331
@elsaasefa5331 Год назад
Yehen family befikr new mewedew
@meseretweldea9149
@meseretweldea9149 11 месяцев назад
ገንየ ሳቅሽን ስወደዉ
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 Год назад
😂😂😂😂😂😂እድግ በል
@mimenoor3224
@mimenoor3224 11 месяцев назад
ሥሀንየለምእደበድሥአተይአረቲቲሥቷሥቀልድነው
@zinashkallo3475
@zinashkallo3475 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ሠአድፍቅር-ሰ8ጨ
@ሠአድፍቅር-ሰ8ጨ 11 месяцев назад
😂😂😂አረወይኔአላስባላትም ስወዳችሁ
@ritafekadu2661
@ritafekadu2661 11 месяцев назад
በጣም ታምራላቹህ ገጊዬ❤❤❤
@wuhash2684
@wuhash2684 Год назад
wyi kbad new egziaber yirdashi
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 Год назад
Edarabe madam sera makutr gemershe
@yoditpetros858
@yoditpetros858 11 месяцев назад
Bertateshe yegababen
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
❤❤❤❤እናት❤❤❤❤🎉
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Год назад
እናትነት እና ገኒ❤❤❤
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 Год назад
ዳዊተይ
@rahma6779
@rahma6779 Год назад
Bexam gobez nw deve xeru Gagere
Далее