Тёмный

የእኛ ቀናት #99 በእንቁጣጣሹ የደረሰን ልዩ ሰርፕራይዝ። 

የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 199 тыс.
50% 1

ልጆቼ አንቺ እረፍት አድርጊ ምንም አያስፈልገንም አሉኝ።
ሪታ ባር ዓእና ሬስቶራንት አገልግሎት ከፈለጉ +251911632380/+251911121292 ላይ መደወል ይችላሉ።
ለወብ አልባሳቶች አቦነጽ ዲዛይነርን ስልክ +251989821000/+251911395597ን ይጠቀሙ።

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 267   
@وبوي-ع3ي
@وبوي-ع3ي Год назад
መቼ ነው አገሬ ገብቼ እንደዚህ ሰብሰብ ብየ ቤተሰቦቼ ጋር የማሳልፈል የመዳም ቅመሞሞች አላህ ሀሳባችንን አሳክቶ ለሀገርራችን ያብቃን
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Год назад
አሚን😢❤
@mekdessahle
@mekdessahle Год назад
ያበቃሻል የኔ እህት
@misganabere6115
@misganabere6115 Год назад
አይዞሽ በርቺ አንድ ቀን ታሳኪዋለሽ
@HjH-n2p
@HjH-n2p Год назад
አሚን አሁንስ መሮኛል
@aishabedru2860
@aishabedru2860 Год назад
@@HjH-n2p አብሹሩ
@zewdneshtesfaye1917
@zewdneshtesfaye1917 Год назад
ዳዊት ድንቅ እና በሳል ልጅ ኢንተርቪው ግርም ይላል የሚናገረው ንግግር ሰው በጆሮው የሚያቀብለው ነው የሚመስለው ፈጣሪ ያሰብክውን ሁሉ ያድርግልህ
@fanotube6056
@fanotube6056 Год назад
እኛ አማራክልልና ከዛውጭያለን አማራወች ዶሮበግ አደለም የምናርደው እኛውእራሳችን እየታረድነው ቤተሰቦቻችን አሁን በአሉ ጠፍቶብናል ሰላምለህዝቤ 😢😢
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt Год назад
❤❤❤ 😂😂😂 እልልልልልልልልል የመቱ ምርጥ እናቶች በገኒ ቤት በምወዳት እግዚአብሔር አምላክ እደዜ ክብር ያርጋችሁ ገኒየ ደስ ማለታችሁ ለሁላችሁም ከልች እስካዋቂ እንኳን አደሩሳችሁ ❤❤❤
@realityshow7187
@realityshow7187 Год назад
ሪታ ባር ዓእና ሬስቶራንት አገልግሎት ከፈለጉ +251911632380/+251911121292 ላይ መደወል ይችላሉ። ለወብ አልባሳቶች አቦነጽ ዲዛይነርን ስልክ +251989821000/+251911395597ን ይጠቀሙ።
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
አዲሱ አመት የሰው ዘር በሙሉ ሰላም እሚሆንበት ይሁን😢
@yabatwa
@yabatwa Год назад
አሜን ማማየ❤❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Год назад
እንክዋን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የደስታ የፍቅር የመተሳስብ ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት ይሁን::እንዴት ደስይላል እእግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ እህታችን :: እቦነሽ ዲዛይን እጅሽ ይባረክ ፀጋውን ያልብስሽ !!
@مكيه-ر3ن
@مكيه-ر3ن Год назад
ትዕግስት ለአድስ አመት ባአል እንኳን አልመጣችም ወይኔ ከዚህ ቤተሰብ መራቅ እንደት ቻለችበት ኧረ ጥሯት ናፍቃናለች!!!
@amhara74
@amhara74 Год назад
ባለምግቤቷ ፈገግተዋ ብቻ ይበቃል ደበኛ አክባሪ ናት❤❤❤አማራዬ ግን አልታደልንም የኛም ቀን አለ😢😢😢😢😢😢
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 Год назад
ዋው እናቶቻችን ይጨፍራል እኔ ደግሞ በመዳም ቤት ራሴን አሞኝ ቁች ብያለሁ😢😢😢ለሁሉም እንኳን አደረሰን❤❤
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 Год назад
ayzone allh yashereshe
@myuae9992
@myuae9992 Год назад
tgነኝ የዘወትር አድናቂያችሁነኝ መልካም አድስ አመት ሁለየም እውዳችሁአለሁ
@etaferahuadmasu5107
@etaferahuadmasu5107 Год назад
ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ነው የምትጠቀሚው ዘይት ንፁህ ከሆነ እኔ የሚረጋው ዘይት ሁለቴ ከሞት ተርፊያለሁ እና ውጭ መብላት እፈራለሁ በተረፈ ያስጎመዥል በድጋሚ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ለሀገራችን ሠላም ይሁንልን።
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Год назад
እኔስ መቸ ይሆን ከቤተሰቦቸ ጋር ብአልን እማከብረው 8 አመት ሙሉ በስደት😢እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉❤❤❤
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Год назад
መቸነው ሀገሬ ሰላም ሆነ የማያት አመስቱን አደስ አመት ሁሉ በንፁሀን ደም እና ስቃይ ነው የተከበረው ሁለት ሽይ አስራስደስት የሀገሬን ስላም እና አደነት ያሰማኝ ሀገሬ ሰላምሽ ናፍቆኛ😢😢😢😢
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Год назад
በመብርሀን በጣም ታምራላችሁ እኛንም ለሀገራችን አብቅቶን እድህ ድምቅ ብለን ከቤተሰቦቻችን ጋር ተሰብሠብስበን እድናሳለፍ ፈጣሪ ይርዳን ሀገራችን ሰላም ፍቅር መተዛዘን ያብዛል
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 Год назад
ትግስትን መቸነው የምትጠሮት ናፍቃኛለች❤
@fasilabebe1587
@fasilabebe1587 Год назад
ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ብዬዋለው።ተባረኩ መልካም በዓል
@Hfcfrdxxhjnbv
@Hfcfrdxxhjnbv Год назад
የምትሰሩት video more ከ reality show ይልቅ screapted and promotion እየመሰለ ነው (ያስታውቃል) more realty ላይ ብታፎክሱ ሳትሳቀቁ ትክክለኛ ማንነታችሁን ብታሳዩ more audience ታገኛላችሁ ዝናውም ሆነ ገንዘቡ ቀስ እያለ ይመጣል በተረፈ በርቱ❤
@betitube12
@betitube12 Год назад
👍🌸🌺🌻🌻🌼
@MdEt-jb4vn
@MdEt-jb4vn Год назад
ዛሬ መስከረም አንድ ነው እዴ ? ሙስሊም ነኝ ሰለማላከብር ማወቅ አልቻልኩም
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 Год назад
አወ ማማየ
@youtube3789
@youtube3789 Год назад
ገኔ መልካምእናት ነሽ ልጅችሽሟመልካም ልጆች ናችወ ውድድድ ነው የማረጋችሁ አገራችን ስላም ያርግልን ያረብ ❤❤❤❤❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha Год назад
ለግማሹ ደስታ ለግሞሹ ለቅሶ በሃዘን የታጀበበት ጌዜ 😢😢😢😢😢😢
@geda630
@geda630 Год назад
Happy New YEAR my lovely family ❤🍾🥂💐
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 Год назад
እኔ የናፍቀኚ ይሂ ፍቅር የሆነ ህዝብ አንድያርገን ያረብ ሰላሙን ያምጣልን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ እንካን አደረሳችሁ
@blensisay3628
@blensisay3628 Год назад
እግዚያብሄር ከቁጥር አያጉድላችሁ❤
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Год назад
እንኳን አደረሳችው በጣም ደስ ትላላችው
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Год назад
ገንዬ ከሞት አትርፎ ለዚህ ክብር መብቃት መታደል ነው
@fifidagi
@fifidagi Год назад
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም በጤና አሸጋገረን፡፡ ዘመኑን የፍቅር የሰላም የደስታ ያድርግልን አሜን🙏🙏🙏 መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@aishataha2657
@aishataha2657 Год назад
ስለዋጋ ከምታወሩ በፊት አጣጥማቹ በልታቹ ስለዋጋ አዉሩ ችግር 😂😂
@AbelfelekeArsenal
@AbelfelekeArsenal Год назад
ገኒ ለምን ባቢዬ አያወራም አረ አዋሩት ደሞ live ግቡ አንድ ቀን
@selamgebre530
@selamgebre530 Год назад
የኔ መልካም ቤተሰብ ስወዳቹ ተባረኩ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Год назад
ዋው ቤትሽ ፅድት ብሏል ዋው
@ZdYouTube-tv9tp
@ZdYouTube-tv9tp Год назад
እኔ የሀገሬ የወገኔ ሠላም ነው የናፈቀኝ በአማራነታችን ብቻ እየተጨፈጨፍን ነው ፍትህ ሰላም ከአላህ ነው እና ሰላም ያውርድልን
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Год назад
እንዴ ማሻኣሏህ በጣም እርካሽ ነው 25 ሰው ሚመግብ ኧረ ስራሽን ኣሏህ ይባርክልሽ ግን የጥራቱ ነገር እንዴት ነው ከሀገራችን የኑሮ ሁኔታ ጋር የተመጣጠነ ኣይመስልም ገንዬ የሙስሊሞች ምግብ ቤቶችንም ብታይልን በተለይ ኣገልግል ያላቸው መልካም ኣዲስ ኣመት
@ፍንዳታዋነኝየወሎዋሸጋ
ዋው እዴት ደስትላላችሁ ያሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ላድእሱ አመት መሰላም ❤❤❤❤❤ሰላም እና ፍቅር እመኝላችሀለሁ
@selam801
@selam801 Год назад
የምር እንዴት እንደምታምሩ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲሰ አመት ይሁንልን❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Год назад
መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያ መልካም አመት ይሁንልን 💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemayehuferenji5312
@alemayehuferenji5312 Год назад
ተዩኢቀተወ
@alemayehuferenji5312
@alemayehuferenji5312 Год назад
you can
@yab3697
@yab3697 Год назад
እንኮን አደረሳችሁ ፍትህ ለተገፍው ለአማራ ህዝብ
@TsehayWoldesemyat
@TsehayWoldesemyat Год назад
ውይስታምሩ ደስየሜል አንድነ እንኳን አደረሳችሁ የሰላም የፍቅ ያንድነት አመት ለመላው ህዝባችን
@የመዳምቅመምየዩቱብቻናል
እደመዳመ ቤት እናትምጋር ካሚራ ትገጠሙልእደ😂😂😂
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
ምርጠሰ ቤተሰብ ውድድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@azebetaye3635
@azebetaye3635 Год назад
ገንዬ የከሰል ማንደጃሽን አድራሻ እባክሽ ንገሬኝ የኔ ቆንጆ ወድኳት
@meserattedesa7575
@meserattedesa7575 Год назад
😭😭😭😭ፍትህ ለተገፋው ለአማራህዝብ 😭😭😭😭😭ፍትህ እባካችሁ በማሪያም ድምፅ ሁኑን በማንነታችን እየተገደልን ነው😢😢😢😢😢😢
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 Год назад
ይቅርታ ይደረግልኛ ጥሩ ነው ወጡም መስተግዶውም ግን እኔ ደሮ እራሴ ካልሰራሁ አልበላም 😅😅😅😅😅ሰነፎች እግዚአብሔር ይመስገን በሉ እደነዚህ በለሞያ እናቶች አሉላችሁ ሞያ የሌላችሁም እንደዛው
@ngestiturebab9655
@ngestiturebab9655 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ስታሙሩ😍😍😍 ❤❤❤
@aishabedru2860
@aishabedru2860 Год назад
እረ እሩዝ እየበላሁ የናተ ምግብ ሳይ 😂😂😂😂
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Год назад
አርፈሽ ካሚ ይሄ አይገኝም😅😅😅
@aishabedru2860
@aishabedru2860 Год назад
@@GenetyeTwahdoLij ክክክክ
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 Год назад
አርፈሽ እሩዝሽን ብይ እንብላ😂😂😂😂😂😢😢
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Год назад
@@nlegmskts9007 😂😂😂😂😂
@badrea36
@badrea36 Год назад
ስታምሩ ❤ ማሻአለህ❤
@ibrima9498
@ibrima9498 Год назад
❤❤❤❤ ቤተሰባቸው ቃል አደረሳችሁ መልካም በዓል
@betty-2121
@betty-2121 Год назад
አረ ዋጋው በጣም አሪፍ ነው ስመጣ ሀገር ቤት አዛለው 👍
@bazetube8028
@bazetube8028 Год назад
ኧረ ማዘርዋ ሴትዋ ልጅሽ ዳሪልኝ ስወዳት❤❤❤❤❤
@Rosemekdes
@Rosemekdes Год назад
እኳን አደረሣችሁ የገኒ ቤተሠቦች እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እዲ ተሠባስበን ከቤተሠቦቻችን ጋር ለማሣለፍ ያብቃን ሀገር ሰላም ይሁንልን❤🤲🤲🙏🙏🙏
@selamisare5466
@selamisare5466 Год назад
ዋው በጣም ደስ ይላል❤ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ 🙏💐
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 Год назад
Yljochun abate lmen lyshiwo.gine.beyanse.baddisamte.enkan endat ykral.bnatshi😢😢
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 Год назад
ስትምሩ እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ሀ 5 ❤❤❤❤❤
@gigixyoyo1216
@gigixyoyo1216 Год назад
ENkuan aderesachu tamralachu 😘🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fiyametalovefiyametalove8690
Gniya happy New Year 🎆🎊🎈 lebesachehu edate edmiyamer wow 👌
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Год назад
ዋውው ባዴው ሞቀ ምንም የለም ብለው
@Dior768
@Dior768 Год назад
❤❤❤ በጣም ፡አሪፍ፡ነው፡መልካም፡በአል❤❤❤
@LTHighlights12
@LTHighlights12 Год назад
Rita Muya ena melik amualto yesetech, sirhatishies. Wagaw degmo temetatgn new
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 Год назад
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️
@tmaniacell
@tmaniacell Год назад
ገንዬ እንኳን ከመላው ቤተሰቧችሸ አደረሰሸ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
የገኒ ቤተሰቦች እንኩአን አደረሳችሁ: ምግቡ ምራቅ ያስውጣል:👍🏽❤️
@AtoMedia
@AtoMedia Год назад
ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ 🌻
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Год назад
በጣም የገረመኝ ነገር ከትእግስት ጋር እደዛ በፍቅር እፍ ብላቹሁ ዛሬ ስሟን እንኳን አታነሱ ይገርማል የሰዉ ነገር ወረት
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Год назад
😂😂😂ድራማነዉ እኮ የሚሠሩት ሠዉ ሢሥቁ ይሸወዳል ዩቱዩበር ቲክቶከር የተባሉ በሙሉ ኣሥመሣይ ናቸዉ የዉሸት ሣቅ የዉሸት ፍቅር ነዉ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Год назад
@@mengsteabteklit-lm3xm እወነት ነዉ ዉዴ
@Mahider-ye2gb
@Mahider-ye2gb Год назад
Geni betam wedachwalehu kezi belay fkr ystachu❤
@Alahwaki
@Alahwaki Год назад
አላህ ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አድነት ያድለን አሚን20016❤❤🌻🌻🙏
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Год назад
Enkan aderesachihu 🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌷
@HananMuluneh-b4h
@HananMuluneh-b4h Год назад
መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌻
@fafetub1120
@fafetub1120 Год назад
የልጆቹ አባት አብረው አደሉም እዴ ንገሩኝ
@almaze214
@almaze214 Год назад
የምር ነፃ ማለትኮ ነዉ ተባረኪ እናቴ🎉❤
@kluxh
@kluxh Год назад
you guys have to cool down little bit a lot of Ethiopian kids suffering right now because of the war this not the time to laugh and celebrate although to be like this if can get down and pray 🙏 just pause your show for a while this is not the time am saying if have a good cautious
@-Kiya965
@-Kiya965 Год назад
Wow Amazing you very so cute Happy new year
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Год назад
እንኳን አብሮ አደርሰን መልካም አድስ አመት ይሁንልን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ደስታ ያድልልን 2016 ግን ትግስት የት ገባይ አሁን ላይ አትጠይቋትምሳ
@hikmahikma5133
@hikmahikma5133 Год назад
ወይኔ ቆጮ በክትፎ እንዴት እንደነፈቃኝ😥😥
@geja2809
@geja2809 Год назад
በማሪያም እባካችሁ አድ አድርጉልኝ 💚💛❤️🙏🙏 መልካም አዲስ አመት😊
@የሕይወትወመክሊት
በማርያም ስላልሽ አድርጌሻለሁ
@geja2809
@geja2809 Год назад
@@የሕይወትወመክሊት amesginalew
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Год назад
ገኒ እንኮአን አደረሳችው የማይጠየቅም ቢሆን ይቅርታ በዚህኛው አመትባል ባለቤትሽን የልጆችሽ አባትን አላየሆቸውም በሰላም ነው ልደታቸውንም የሩፍዬል እለት አልተከበረም ❤❤❤❤❤
@Hiraatube299
@Hiraatube299 Год назад
Yene konjo betasab yene wudoch enkuan le addis amet aderesachu 🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌼⚘️⚘️⚘️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tesfayederbie6863
@tesfayederbie6863 Год назад
bar advert does not go with Geny family setup
@MelkamkenGedef
@MelkamkenGedef Год назад
እግዚአብሔር ከአይያውጣችሁ አሜን አሜኝ አሜን።!!!!!ሳይነጥል ሳይዘነጥ የዛሬ ዓመት ያድርሳችሁ
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 Год назад
እኳንአደርሳችዉ ገንየ በጣምነዉየምወድሸ እሰከልጆችሸ የኔዉቦች❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@AminatAdem-k9k
@AminatAdem-k9k Год назад
አለም እኮ ለሁሉም እኩል አደለችም አንዱ የሚደሰትባት አንዱ የሚከፋባት ናት የማዳም ቅመሞች የምር አትከፉ እኛ በወር ስት እየበላን ነው ቡና የምታፈላው እዛው ሆና አታዋትም እደ በትንሽ ብር
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
በይበልጥ የልጆችሽ አባት ቢኖር ደስ ይል ነበር
@ሜና
@ሜና Год назад
በዶላር ስንመነዝረው እዚህ ውጭ ያለነው ያዋጣሻልወይ በቅርቡ እመጣለሁ እደውልልሻለሁ ሩታ
@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
ሀሪፍነዉ ዋጋዉ
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
አረ ኡኡ እኛስ የማዳም ቅመሞች መቼ ነዉ እንደዚህ ከቤተሰብ ጋር ሰብሰብ ብለን የምናከብረዉ ልጅነታችንም ወጣትነታችንም በስደት አለቀ ሰዉ በትዝታ እንኳን ይፅናናል እኛ ግን ትዝታ እንኳን የለንም ቲሽ የተመታ life
@aynalembeyabl9636
@aynalembeyabl9636 Год назад
እንኮን አደረሳችሁ
@Maria-dh4zy
@Maria-dh4zy Год назад
መልካም አድስ አመት ገኒዬ❤❤❤❤❤❤
@tesfalemkiflu6190
@tesfalemkiflu6190 Год назад
meklit lemen atserm sera lmgi bhal tedar heger nw ykheshal
@asiytyba5700
@asiytyba5700 Год назад
በርቱ የምወዳቹህ ቤተስብ ❤❤❤❤
@Emutube-zb2bc
@Emutube-zb2bc Год назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢እናተማ ትበላላችሁ ደጉ ወገኔ ግን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Год назад
ኢትዮጵያ ብሩ ካለ በቃ ሃሳብን ጥሎ ቤት አዘጋጅቶ መብላት ብቻ ነው:: እናቶቻችን እንዴት ተጎድተዋል አሁን ግን ቀረ መጨናነቅ
@እራህመትሰይድወሎየዊ
ግንወላሂ ጥርነቱ የትምቢሆን አልወድም ግን እመመኝው አድስ አባብ ቢሆን ብየነው😢😢😢😢
@ወይንሸትወይን
@ወይንሸትወይን Год назад
እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም አዉዳመት አገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️
@ከሚላተስፋኛዋ
@ከሚላተስፋኛዋ Год назад
ዳውይት ❤
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
ምራቄን አስዋጣችሁኘ አየ ስደት
@kalkidanayele5310
@kalkidanayele5310 Год назад
እኔ እራሱ ማርያም
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@@kalkidanayele5310 😓😓😓😥
@lidacall2815
@lidacall2815 Год назад
ጊዜው ተሻሽሎአል ገንዘብ ካለ ግልግል እኮ ነው ቤት ውስጥ ከመርመጥመጥ ይሻላል
@meseretmeseganaw6796
@meseretmeseganaw6796 Год назад
ስታምሩ ማሻአሏህ መልካም አዲስ አመት
@kabetube
@kabetube Год назад
ዋጋው በጣም አሪፋነው ወላሂ ማሻአላህ
@ሜና
@ሜና Год назад
እረ እዲ ሰብሰብ ብሎ ነው ማክበር አመትባል የሚመድሉ ሴቶች ❤እኔም አዛለሁ
@hayutube9998
@hayutube9998 Год назад
መልካም አድስ አመት❤❤
Далее
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18