Тёмный

"ሁሉንም እውነተኛ የቤተሰብ ታሪኬን በ Youtube እለቃለሁ" ተዋናይት ገነት ንጋቱ | Genet Negatu | Reality Show | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 1,2 млн
50% 1

አሰላ ከተማ ተወልዳ ያደገችው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቲያትር የመጀመሪያ ዲግሪዋን የሰራችው ከአራት ልጇቿ አባትም ከተባባሪ ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሬ ጋር የነበራቸው ትዳርም ሳይሰምር ቀርቷል::
ተዋናይት ፣ ደራሲ ፣ አዘጋጅ አርቲስት ገነት ንጋቱ ተወዳጅነትንና ተደናቂነትን በሰፊው ማግኘት የጀመረችው "ውሳኔ | Wesane" በተሰኘው አሳዛኝ የቤተሰብ ፊልም ነበር::
"ውሳኔ 2 | Wesane 2" ፣ "ማንነት | Manenet" ፣ "ሀማሻ | Hamasha" ፊልሞች እንዲሁም የ ኢቲቪ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ "ሰው ለሰው| Sew Le Sew" እና የ ኢቢኤስ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ " ሞጋቾች | Mogachoch" ላይ ድንቅ የትወና ብቃቶች ለአድናቂዎቾ አሳይታለች እንዲሁም "አሸወይና | Asheweyena" የሚል የሬዲዮ ፕሮግራም ታቀርብ ነበር::
"ሁሉንም እውነተኛ የቤተሰብ ታሪኬን በ RU-vid እለቃለሁ" ተዋናይት ገነት ንጋቷ | Ethiopian Artist Genet Negatu's Family Reality Show on RU-vid
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Развлечения

Опубликовано:

 

20 июн 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,9 тыс.   
@amantube9784
@amantube9784 4 года назад
ገኒዬ ጀግና እናት ነሽ እናቱን የሚወድ ብቻ 👍👈
@alemneshderso6291
@alemneshderso6291 4 года назад
ወይኔ ሲያምሩ እግዚአብሔር ያሳድጋቸው
@romlahusin5348
@romlahusin5348 4 года назад
👍
@bnitmahi4477
@bnitmahi4477 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DA-J95DMWh0.html
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 4 года назад
ዋውውው💐💐💐💐💐ገኒዬ ፍቅር ነሸ በእዉነት
@hiwetdubale9687
@hiwetdubale9687 4 года назад
እውነት ገንይ ካች በጣም እውነትን ትምሬለሁሁ
@user-py1sw2nl4h
@user-py1sw2nl4h 4 года назад
ገኒዬ ጥሩ ፍቅር አለሽ እናቱን የሚወድ ላይክ
@kananews7223
@kananews7223 4 года назад
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው የሚስማማ👍
@emukhalidtube8169
@emukhalidtube8169 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vfAP7YlnS6w.html
@abukibireda6060
@abukibireda6060 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@alexanderniguse2593
@alexanderniguse2593 2 года назад
LTV
@user-xc7pd1tk4z
@user-xc7pd1tk4z 2 года назад
@@alexanderniguse2593 ላይ ላይ ዛቻ ኃይል
@user-wo2yx9di7q
@user-wo2yx9di7q 4 года назад
ገኒ መልካም እናት ነሽ። እናቱን የሚወ ቤተሰቡን የሚወድ ብቻ ላይክ
@hadea1708
@hadea1708 3 года назад
ሰይፊ በፈጠረህ ገኒን አገናኛኝ
@salamump8756
@salamump8756 Год назад
በጣም
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 4 года назад
የትዳራቹ መፍረስ ትንሹ ልጅ ላይ ያሳደረው ተፅእኖ ቀላል አይደለም በዚህ እድሜው ይህን ያህል ጥያቄ ከሆነበት ከባድ ነው ኦኦ ጌታ ሆይ ፍቺን አንተ አትወድም ና እንደው ተአምር አርገህ ፍቃድህ ይሁንና ይህንን ትዳር ከእንደገና ገንባ
@michaelhailemariam7597
@michaelhailemariam7597 4 года назад
you are a good observer & I have also noticed that fact, may God help this family.
@mamiilove6045
@mamiilove6045 4 года назад
Tikikil mam
@user-kx4vs8tl5t
@user-kx4vs8tl5t 4 года назад
Amennnnnnnn
@user-yu9kf7qc3h
@user-yu9kf7qc3h 4 года назад
አሜን እፍ እኔም ደንገጥሁ ልጅ ሲጠይቅ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 4 года назад
Michael Hailemariam Amen
@amititube3765
@amititube3765 4 года назад
እኔ በራሴ አብረው ቢኖሩ ደስ ይለኛል እስኪ ይማለሱ የምትሉ ብቻዋን ሴት ናት ለማሳደግ ይከብዳል
@widdikakka3372
@widdikakka3372 4 года назад
ይሁንልሺ
@user-kw2nm7eo9h
@user-kw2nm7eo9h 4 года назад
ገኒየ ቀላት ከማይገልፃቸው እናቶች አንዷ ነሽ ዘመንሽን ፍጣሪ በደስታ ኑሪልኝ 🤱🤱🤱🤱👈❤️❤️❤️❤️
@anat8977
@anat8977 3 года назад
በጣም ደሰየሜልቤተሰብ ነው እግዛቤር ይጠብቃችሁ
@dhaledra6833
@dhaledra6833 4 года назад
እንዴት መታደል ነው ከቤተሰብ ጋር በፍቅር መኖር እኛ ገና ገና የቤተሰብ ፍቅር ሳንጠግብ ድህነት ያከራትተናል እና ፍጣርያችሁን በጣም አመስግኑ ለሁሉም ሰው ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ
@rakifkr5755
@rakifkr5755 4 года назад
ሰይፉየ የታምራት ደስታ ልጆች ኣቅርብልን
@kuwait9607
@kuwait9607 4 года назад
Awo
@roseflower5742
@roseflower5742 4 года назад
ዘፋኙ ሀኪሜ ነሽ ነው? ወይስ ሌላ ሰው?
@tigisthu3780
@tigisthu3780 4 года назад
@@roseflower5742 awo hakime medanite nesh.
@geniyamareyamlij7639
@geniyamareyamlij7639 4 года назад
አዎ ይቅረቡ
@sadahsadahkamal6527
@sadahsadahkamal6527 4 года назад
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 4 года назад
ድንቅ እናት ነሽ ሺ አመት ኑሪ።💜💛💝
@yeshigtsadik1417
@yeshigtsadik1417 4 года назад
ዋው!!! ልዩ የሆነ ቤተሰብ፣ በነፃነት ያደጉ ፍቅር የሆኑ ልጆች። እግዚያብሔር ይባርካችሁ። ቀኙንም ያመለክታችሁ። ገንዬ ህልምሽን ፈጣሪ እውን ያድርግል።
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 4 года назад
እድለኛ ነሽ እኔም የ 4 ትልጆች እናት ነኝ እራሴን ነው ያየውት እግዚአብሔር ከእናተይ ሁን
@halimaabdu2307
@halimaabdu2307 4 года назад
ሰይፊየ የታምራት ድሰታ ልጄቸ አቅረበለን
@user-fo6vj3sz6i
@user-fo6vj3sz6i 4 года назад
yihen tiyake bizu sewu yakirbiletal.sefuu banatik yetamirat.desta.eyob.makonen.lijich.pls🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-yh4lt7cf4c
@user-yh4lt7cf4c 4 года назад
ደስ ስትሉ ጥሎብኝ ገኒን እወዳታለሁኝ እመቤቴ እረጂም እደሜ እና ጤና ከነመላዉ ቤተሰብሽ እመኝልሻለሁኝ
@matiyostesfahiwet7460
@matiyostesfahiwet7460 4 года назад
ገኒ ከእናቴ ጋር ሚያመሳስልሽ ነገር አለ ክብር ለናቴ ብቻዋን ላሳደገችኝ እድሜና ጤናን እመኛለሁ😍
@almazjanka763
@almazjanka763 4 года назад
ገኒ ጥንካሬሽ እምነትሽ ለኢትዮጵያ እናቶች ጥሩ አርአያ ነሽ እናትም አባትም ሆነሽ ልጆችሽን በደንብ ስላሳደግሽያቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ከነልጆችሽ ይስጣቸው
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 4 года назад
የኔ ቆንጆዎች ህፃኖቹ ወዶች ሲያምሩ ፈጣሪ ያሳድግልሽ እባክሽ ስለ ልጆችሽ ስትይ ታረቁ አባታቸው ጋ
@isaacentertainment00
@isaacentertainment00 4 года назад
esh esh fetari kale aykerim esh wude
@zuzuayalewyoutube3340
@zuzuayalewyoutube3340 4 года назад
ቀናሁ ፍጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እደዚህ አይነት ቤተሰብ አላህ ለሁላችነም ይስጠን ያረብ
@user-yj1un2sy4p
@user-yj1un2sy4p 4 года назад
አሚን
@kokoikoko138
@kokoikoko138 4 года назад
አሚንንን
@zuzuayalewyoutube3340
@zuzuayalewyoutube3340 4 года назад
ውዶችየ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 4 года назад
Amen!!
@taibamohammed4470
@taibamohammed4470 4 года назад
አሜን
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 года назад
ገኒዬ ለልጆቺሽ ስትዪ ከባለቤትሽ ጋር ታረቂ ጎሽ ልጇ ስትል ተወጋች የሚባለው ተረት አለ አንቺም ለልጆችሽ ስቲዪ እንደ ጎሽ ኦናት ተጎድተሺም ቢሆን ታረቂ የሚገርመው የጋብቻ ቀለበትሺን አላወለቅሺም እንደምትጋቡ እርግጠኛ ነኝ አላህ ደግሞም አይቀርም
@user-pw5sz9ql8t
@user-pw5sz9ql8t 4 года назад
እፍ በጣም ደስ እምትል እናት ።ለምን እደሆነ ባላቅም ገኒ ያለችበት ፕሮግራም በጣም ያስደስተኛል። እርግጠኛ ነኝ የመጀመሪያው ሰብርክራይበርሽ እኔ ነኝ ቶሎ ጀምሩ እና አብረን እንደሠት እንማማርበት
@sameratubeonline2866
@sameratubeonline2866 4 года назад
እናቱን የሚወድ ብቻ 👍👈
@elcelc2278
@elcelc2278 4 года назад
እማዬ።ትኖርልኝ።ናፍቃኛለች
@queennaasir5552
@queennaasir5552 4 года назад
Endaye entin yemital ale ende ara 10000 amete tinurilan
@BeteHohe
@BeteHohe 4 года назад
ማማዬ እኔንም ሰይብስክራይብ አድርግኝ
@user-no1ck3pq3b
@user-no1ck3pq3b 4 года назад
እምዬ ራጂም እድሜ
@elcelc2278
@elcelc2278 4 года назад
አመሰግናለው
@michaelhailemariam7597
@michaelhailemariam7597 4 года назад
ገኒዬ ከልጆችሽ ጋር እንደዚህ ሳይሽ እጅም በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ እንዲሁ በደፈናው ሳስብ ደግሞ ከባለቤትሽ ጋር አብሮ የመኖር አቅሙ ያለሽ ይመስለኛል፡፡ አብራችሁ ብትሆኑ ደግሞ ከዚህ የበለጠ ለብዙ ኢትዮጵያኖች እንዲሁም ተለያይተው እየኖሩ ላሉ ባለትዳሮች እንደገና የመጋባት ምሳሌዎች ልትሆኑ ትችላላችሁ፡፡ ትችያለሽ ፤ የገኒ ባለቤትም (ባል) እባክህ አንተም ቢያንስ ስለነዚህ ልጆች ብለህ ከባለቤትህ ጋር ታረቅ ፤ ጊዜው አልረፈደም፡፡ ይቻላል፡፡ እኔ በበኩሌ ቶሎ የምትታረቁ እና ሰርፕራይዝ የምታደርጉን ሁሉ ይመስለኛል፡፡ እ ወ ዳ ች ኋ ለ ሁ!!!
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад
betame
@lulalula7120
@lulalula7120 4 года назад
ካልተስማሙስ ይከብዳል ጭቅጭቅ ይሆናል
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 4 года назад
የኔ ውድ 4ተኛው ልጅሽ ድምፁ ሲናገር ብቻ የሆነ ነገሩ መልሰው ቢታረቁ በጣም ይወዳል ብቻ ፈጣሪ ያውቃል!
@muhammadsuhal2165
@muhammadsuhal2165 4 года назад
እነዚህ ቤተሠቦች በጣም ደስ ይላሉ እናትና አባታቸው ለልጆቹ ሲባል መማለስ ጠለባቸው ሠይፉ አማልሳቸው ።
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 4 года назад
👌በጣም አሪፍ ሾው እንደሚሆን ከአሁኑ ያስታውቃል ሌላው ልጆቹ የአባት ፍቅር 🙌እስካሁን አለማጣታቸው ዋናው ነገር ነው ደስ የሚል ቤተሠብ ✅👍
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
ገኒዬ ምርጥ እናት ነሸ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@user-ml9ku6rn7y
@user-ml9ku6rn7y 4 года назад
ኦ አምላኬ ሆይ ሃገራችንን ስላም አድርገህል ይሄን የመስል ቤተስብ ስጠኝ 💒🙏
@tigsitderseh5026
@tigsitderseh5026 4 года назад
ገኒዬ ጀግና እናት ነሽ እናቱን የሚወድ ብቻ👍👍👍👍👈ሠላማችሁ ይብዛ
@hanahana1960
@hanahana1960 4 года назад
ገኒየ ልጆችሽ ሳምሩ ታድለሽ 3ወንዶች አንድ ሴት ደስ ሲሉ 🥰🥰🥰
@hfifj2228
@hfifj2228 4 года назад
ውይ በማርያም ደስ ስትሉ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ገኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ጀግና ብዬሻለሁ ልጅ ማሳደግ እንዲህ ነው
@rodaes3894
@rodaes3894 4 года назад
የልጆቹ አመለካካት የለለ ምርጥ ናቸው ታድለሽ ለኛም እንደዚህ የተባርከ ልጆች ይስጠን
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 года назад
ገኒዬ ልዩ እናት ነሽ ልጆችሽን በነፃነትና በስነ ምግባር አንፀሽ በማሳደግሽ በውጤቱ ከዚህ የበለጠ ያማረ መልካም ፍሬዎች እንደሚሆኑልሽ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ። እነዚህን የመሳሰሉ ቆንጆዎችና ምርጥ የተባረኩ ልጆች የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን።ይደጉልሽ ይባረኩልሽ❤👍በርቺ
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 4 года назад
ያኢላሂ አተ ጠብቃቸው በራህመትህ ምንም አይንካቸው ጀግና እናት ነሺ አላህ ይጠብቅሺ ለልጆችሺ ደሥ የምትሉ ልጆች ነችሁ ቀጥሉበት ክብር ለናቶቻችን
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 года назад
አላህ አላህ አትበይ ጂል የለየላት ካፊር ነች መሻአላህ አይባልም
@adnaqimerebestifanos7078
@adnaqimerebestifanos7078 4 года назад
@@user-rf5gn2ib8g besm ab welde menfes qudus egzabher zkeberen ztemesgenen yhun
@user-xg5sm6he8v
@user-xg5sm6he8v 4 года назад
@@user-rf5gn2ib8g ካፊር ማለት ምን ማለት ነው? ኢ/ያዊት መሆንሽን አትርሺ እግዝአብሔር ይጠብቅ አላህ የጠብቅ ምንችግር አለው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ማለት ቱ እንዳች አይነቶ ደነዝ ነው ሰውን የሚብላላው
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 года назад
@@user-xg5sm6he8v አላህ አይወልድም አይወለድም ወገኔ መሻአላህ ማለት ለሙስሊም ብቻና ብቻ ነው ባላህ የማያምን ካፊር ይባላል ከፈለገሺ አቡሀይደር ብለሺ ዮቶብላይ ማየት ማመዛዘን ትችያለሺ የናተ እግዛብሄር የኛ ነብይ ነው አልሞተምም አልተሰቀለምም የመጨረሻው ቀን ወደምድር ይመጣል ያነየ እኔ ፈጣሪያችሁ አደለሁም ብሎ ሲከዳ ምን ይውጥ ይሆን ።።።
@user-xg5sm6he8v
@user-xg5sm6he8v 4 года назад
@@user-rf5gn2ib8g የኛ እግዝአብሔር ሰማይና ምድርን ፍጥረታትን የፈጠረ የአለም አምላክ ፈጣሪነው እንደናንተ የምሀመድ ዲስኩር አይደለም ሲከብሮችሁ አትከበሩም መቻቻል ብሎ ያልፈጠረባችሁ ዘረኞች ሲጀመር ካፊር ማለት የማይፆም የማይሰግድ ነው ካፊር አህዛብየ የፎርኦን አምላከ፫
@mymomismylife3697
@mymomismylife3697 4 года назад
ገኒዬ ጀገና እናት በጣም የሚያምር ቤሰብ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከነቤሰብሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 года назад
ኢትዮጵያ ጀግና እናት ገንዬ የኔ ቆጆ ፈጣር ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@abdurezakaman2242
@abdurezakaman2242 2 года назад
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓👍👍👍👍👍🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️
@dungedunge7226
@dungedunge7226 4 года назад
ገኒዬ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@mimiuto3433
@mimiuto3433 4 года назад
አምላኬ ሆይ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ እንዳፈራ እርዳኝ
@onegod4395
@onegod4395 4 года назад
ደስ ትላላችሁ!! ፈጣሪ የልጆቹን አባት መልሶ ወደ ጎጆው ይቀላቅለው !! ለተሻለ የልጆች ስብእና ልጆች ከእናትም ከአባትም ጋር ቢኖሩ ይመረጣል ::
@englishwithteshe8
@englishwithteshe8 4 года назад
የተባረከ የሚያስቀናና ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን በተሰብ ነው እወዳቹአለሁ I love it with a heart that is blessed and an example to many
@goshuag.zewudu199
@goshuag.zewudu199 4 года назад
ስዎድሽ ገኒዬ ውሳኔ ፊልም እንደዎጣ በረራ ነበረኝና በማልቀስ ታምሜ ነበር መቸም አረሳውም ብቻ እመብርሀን ከነቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ
@onelove8524
@onelove8524 4 года назад
ልጆቿ የመናገር ችሎታ ተግባቦታቸው በጣም ደስ ይላል
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 4 года назад
ከወለዱ ቡሀላ መለያየት ከባድ ነው በተረፈ ጎበዝ ነሽ ግን ለልጆችሽ ስትይ ታረቂ
@lemlarak7636
@lemlarak7636 4 года назад
ደስስስስ ይላል እውነተኛ እናት እንደ ሻማ ቀልጣ ብርሃን ለሆነች እናት መስጋና ይገባታል በርቺልን እንወድሻለን ገንዬ
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 года назад
ገኒ ያውሉ አልፎ ተርፈሽ ለዚህ መብቃትሽ ደስ ብሎኛል ተመስገን
@ayshutubeofficial7653
@ayshutubeofficial7653 4 года назад
ገኒዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ለልጆችሽ ሺ አመት ኑሪ ሀገር ይሙሉልሽ
@aweaman1497
@aweaman1497 4 года назад
መልካም ቤተሰብ፡የእውነት፡ለመናገር፡ከባለቤትሺ ጋር ለመኖር ምንም የሚከለክልሺ፡እንቅፋት የለም ፊቅራቹሁ፡እንዳለ፡ነው፡አንድ ላይ ሁኑ
@user-bc2up1fm1q
@user-bc2up1fm1q 4 года назад
ጀግና ነሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ከአይን ያውጣቸው ለስላሳ ሳርም አያናቅፋቸው
@fhcvvcdjhk8887
@fhcvvcdjhk8887 4 года назад
ዉይ ያሳሳሉ ልጆችሽ ገኒ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እኔም እናቴ እንድህ ያሳደገችን
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 года назад
Ganiye yen konj get yasdglish yamiralu lijochish tabarku hulachihum
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 года назад
ከሠው አይን ይጠብቅልሽ #ገንዬ ውይይ ደስስ የሚሉ ቤተሠቦች ናቸው ትንሹ ባቢ ግን የእናቱና የአባቱ መለያየት ጥያቄ ሆኖበታል በጣም
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይበርካቸው ማን እንደ እናት ፈጠር የእናቶቸችንን እድሜና ጤና ይስጥልን
@germamenda1534
@germamenda1534 4 года назад
ሰይፉ በእንዲህ የለ ፍሬያማናአስተማሪ በሆነ ፕሮግራም ቀጥልበት እንደው ምልጥ ያለ ፕሮግራም ከመስራት ይህ በእጥፍ የተሻለ ነው እንዲያውም በሀገራችን ሲንግል ማሞች ስለበዙ ትልቅ አስተማሪ ና አጋዥ የሆነ ነገር ይታጨድበታል ብዬ አምናለሁ ገኒ ዘርሽን ብዝት ያድርግልን
@user-yh2li4fq5c
@user-yh2li4fq5c 4 года назад
ሶስተኛው ልጅ ዳዊት ፅጌ ነው የሚመስለው ቤተሰብ ነቸዉ 👌👌👌
@mahltube7633
@mahltube7633 4 года назад
btekekele yemselale
@user-lw2uj8et4x
@user-lw2uj8et4x 4 года назад
አረእናቱንነዉእሚመስለዉ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад
ገኒየ የኔ ጅግና የኔ ድርባባ ወይ ስወድሽ ምርጥ እናት ነሽ የሴቶች ንግስት ብልሽ ያንስብሻል ኮንፊደንስሽ ድግሞ ሲያጓጉ ልጆችሽ እመቤቴ ትጠብስልሽ ከአይን ያውጣልሽ የኔ ውብ አርእያ ነሽ አንች
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 года назад
እጅግ በጣም ግልፅ ናችሁ ይህ ሁሉ ቤተሰቦቻችሁን የሚያሳይ ነው ግሩም ሆናችሁ ነው ያደጋችሁት እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በእራስ መተማመን አለ ምንም አዲስ ነገር የለም ማስመሰል የለም ትልቅ ትምህርት ነው ለቤተሰብ የሚሰጠው መፅሃፍ የሚወጣው ታሪክ ነው ብዙ ያልተነገሩ ታሪኮች አሉን ተደብቀው ሳይወጡ የቀሩ ባለታሪኮቹ ያልፋሉ ገንዬ በርቺ ጀግና እናት ነሽ እራስሽን ነው ለቤተሰብሽ የሰጠሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 4 года назад
ወይ መታደል ስታምሩ እግዚአብሔር ሞገስ ይጨምርላቹ ገኒ በጣም ነው እምወድሽ😘😘
@yorditube9891
@yorditube9891 4 года назад
ገኒ እባክሽ ከአባታቸዉ ጋር ታርቀሽ አብሬሽ ሁኚ ለልጆቸሽ ሰትይ 🙏🙏ዉብ ቤተሰብ ስታምሩ ❤❤❤❤
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 года назад
እውነት ነው አባታቸው ቢኖር የበለጠ ደስ ይላል
@gada5742
@gada5742 4 года назад
እህቴ 446ደምሬሻለው በቅንነት ወደኔም ጎራበይ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 4 года назад
@@gada5742 ።ደምሪኝ እደምርሻለው በቅንነት
@emmywawa6520
@emmywawa6520 4 года назад
ደስ ነው የምትሉት ገኒዬ እዴት እደምወድሽ እኮ ጀግና እናት ነሽ ልጆጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ❤❤❤
@bitekokonjo1426
@bitekokonjo1426 4 года назад
Setamiru erijem edema ketenagare fitare yesteshii merti enate
@user-wx6ow5te1w
@user-wx6ow5te1w 4 года назад
ወይ ደሰ ሰትሉ
@user-wx6ow5te1w
@user-wx6ow5te1w 4 года назад
ገኒ እባክሺ ከባልሺ ከልጆቺሺ አባት ታረቂ
@user-wx6ow5te1w
@user-wx6ow5te1w 4 года назад
ሴት ብዙ ቺላ ነው ትዳሯን የምትመራው ሰለዚህ ፀባቺሁን ባላውቅም እድትሰማሙ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው
@tegisttegist4449
@tegisttegist4449 4 года назад
ገንዬ በጣም ነው የምውድሽ ማከብርሽ ልጆችሽን እግዚያብሄር በጥበብ በማስታዋል ያሳድግልሽ ምርጥ እናት ኮራሁብሽ
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 4 года назад
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ገኒ እኔ ግን የመምህር ግርማን ቪዲዩች እያቸው ትዳር እዲፈርስ የሚፈልጉ መንፈሶች አሉ ምን አልባት ወይ ባባትየው ወይ ባንቺ በኩል ብቻችሁን እድትሆኑ የሚፈልግ መንፈስ ይኖራል ብይ አስባለሁ እንጂ እደሰማነው ደስ የሚል ቤተሰብ ነው መጸሀፋቸውንም ብታነቢው ብይ አስባለሁ
@yenayena8676
@yenayena8676 4 года назад
እኔም አውጥቻለሁ እጄን እባክሽ ገኒ ለልጆች ሲባል የማይቻል ነገር የለም ፍቺን ፈጣሪ ይጠላል እኔ በስደት ሀገር የልጆች አባት ብዙ በድሎኛል የአባትነት ሀላፊነቱን አይወጣም ምንም ግን ለልጆቼ. ስል አልፈታውም. እባክሽ ገነት. ግትር አትሁኚ
@betselottiruneh2690
@betselottiruneh2690 4 года назад
Ayiii betam dekama sewu nesh malet newu
@sarsenssarcasm3073
@sarsenssarcasm3073 4 года назад
ምን ማለት ነው? ልጆቹዋን የሚጎዳ ሰው እንዳልሆነ በምን አወቅሽ?
@betselottiruneh2690
@betselottiruneh2690 4 года назад
Babi sewu eko yemayakewun neger newu yemiyaweraw
@isaacentertainment00
@isaacentertainment00 4 года назад
hulunm engdih fetari yawkal. esu bicha yimran engdih
@ApostolicVoice
@ApostolicVoice 4 года назад
@@isaacentertainment00 awo ewnet new geniye
@susuhabeshawittube1510
@susuhabeshawittube1510 4 года назад
ገንየ የኔው እባክሽ ተመለሽ ህፃኑ ልጅሽ ልቡ ተሰብሯል
@user-uh6sm4oe6v
@user-uh6sm4oe6v 4 года назад
ዳዉት አባቱን ነዉ የሚመሥለዉ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ በዚህ ምድርላይ እንዴ ልጅ ሀብት የለም።
@user-gc5mm8co4u
@user-gc5mm8co4u 4 года назад
የጀግና እናት ተምሳሌት ነሽ ገንየ እግዚአብሄር እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልሽ አለው የኔ እናት ስወድሽ ልጆችሽ ደስ ሲሉ እድግ በሉ
@mestabenezer3620
@mestabenezer3620 4 года назад
ገንዬ ለልጆችሽ ስትይ ባለቤትሽን ይቅር በይው አፈር ስሆን በተለይ የመጨረሻው ልጅሽ
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 4 года назад
Ere mn biwetash
@mestabenezer3620
@mestabenezer3620 4 года назад
@@kokobtemelso5204 ልጆቹ ስላሳዘኑኝ ነው
@lulalula7120
@lulalula7120 4 года назад
እንዴ ለልጅ ሲባል ከማይስማሙት ይኖራል እንዴ
@betselottiruneh2690
@betselottiruneh2690 4 года назад
Lula Lula betam endene newu yemitasebiew
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 4 года назад
አቦ ታሩቁ ለልጆችሽ ስትይ ኡፍፍ ልጆቹ ያሳዝናሉ በተለይ ትንሹ ይፈልጋል
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 4 года назад
Besew bet zalachihu ategebu
@yagezewdu6566
@yagezewdu6566 4 года назад
ዋው ሚገርም ቤተሰብ በፍቅርና በሳቅ ነው አይቸ የጨረስኩት ፡ ከስነ ስርአት ጋር ነጻ አስተዳደግ
@zecariasmulatu3923
@zecariasmulatu3923 4 года назад
ገንዬ የኔ እናት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥግ ሱቀጥል በማሪያም ለልጆችሽ ስትይ አባታቸውን ብትታረቂ ፍላጎታቸው ላቅ ያለ ነው ዳግም ተጋቡ
@user-bh1lo1qv1j
@user-bh1lo1qv1j 4 года назад
ውይይይ ገኒ ለትንሹ ልጅ ሽ ስትይ ተመለሽ እናትኮ ብዙ ነገር መሰዋት ይከፍላል
@genethailu4440
@genethailu4440 4 года назад
ትንሹ ልጅ ላባቱ ያለዉ ነገር እዉይ እዉነት መልሰዉ ቢጋቡ ደስ ይላል ለልጆቻቸው ስትሉ ገኒዬ
@nenanena7057
@nenanena7057 4 года назад
የሷስ ህይወት በታመመች ወቅት አጋዥ በሚያስፈልጋት ጊዜ የካደ ባል ባፍንጫዋ ዩጣ ምን ያረግላታል ልጆቹን ከአባታቸዉ እኮ አልገነጠለችም ታገናኛቸዋለች ለሱ ግን እሷ አትገባዉም
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 года назад
አይ ማር ለሷ ምንም ካልተመቻት ከባድ ነዉ ሰዉ ላይ መፍረድ ፊሪ ካልሆነ ኑሮ ይቅር ልጆቹን ይከባከብላት ዋናዉ
@betselottiruneh2690
@betselottiruneh2690 4 года назад
Yordanos Mamo yeah ewnestishin newu
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 года назад
@@nenanena7057 በምን ተጣልተው ነው አስረጂኝ
@yezlemtesfa1407
@yezlemtesfa1407 4 года назад
ገኒ እውነተኛና ግልጽነት የተሞላ አንደበት ነው ያለሽ በጣም ደስ ይላል ሾዎ በዚሁ ቀጥሉ ።
@user-km4we8rf2q
@user-km4we8rf2q 4 года назад
የአበሻ ወንድ ፍቅር አይገባው፣ ነገር አይገባው፣ ቅኔ አይገባው፣ ድካም አይገባው፣ መተሳሰብ አያውቅ፣ ክብር አያውቅ፣ ፍላጎትሽን አይረዳ፣ ስራ አይረዳ ፣ እጁን ኪሱ ከቶ መጀነን ነው የሚያውቀው ምናባቱ የሞት መድሃኒት አይደል ካልተመቸሽ ተይው ልጆቹን ባለበት ቦታ ሆኖ ይጠይቅ ይርዳ አለቀ በቃ።
@tsedeniamengesha7286
@tsedeniamengesha7286 4 года назад
Ewunet
@user-tl7vq2wn3f
@user-tl7vq2wn3f 4 года назад
ክክክክክክ እውነት ብለሻል
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 4 года назад
ምነው ፈላብሽ
@user-hc6rp3dm8c
@user-hc6rp3dm8c 4 года назад
ባዶ ጭንቃላት ነህ /ነሽ ይሄን አስተሳሰብ ያሰብከው
@user-km4we8rf2q
@user-km4we8rf2q 4 года назад
@@gebyaweanteneh5837 ደምህ ይፍላ እንደ አንተ አይነቱ ገልቱ ነው ሴት ትከሻ ላይ ታዝሎ የሚኖረው በክት
@nourasultan5619
@nourasultan5619 4 года назад
ማሻአላህ ገኒዬ ልጃችሽ ሲያምሩ አላህ ያሳድግልሽ አርቲስት ገነት ንጋቱ የጥንቷ የጠዋቷ አድናቂሽነኝ ሙሉጤና ከነመላው ቤተሰብሽ ተመኝውልሽ
@ebtesamtube9085
@ebtesamtube9085 4 года назад
ye Masha Allah ayin yiblash shokaka
@user-yr1xf1ue4g
@user-yr1xf1ue4g 4 года назад
@@ebtesamtube9085 😛
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 года назад
ምድነው መሻአላሁ እቺ እኮ የለየላት ካፊር ናት
@user-fw7ee7od4u
@user-fw7ee7od4u 4 года назад
ትዳርኮ ሲያምር ሁለነገሩ ያምራል ትዳር ካላማር ሁሉ ነገር ከንቱ ነው
@naela9429
@naela9429 4 года назад
ትክክል 100%
@habhabshi5767
@habhabshi5767 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በናትሽ ገንዬ ምንም ቢሆን ልጆችሽን ከአባታቸው ጋር ሆነሽ አሣድጊያቸው በጣም ጎበዝ ነሽ አደቅሻለሁ
@wendwesentadesse5851
@wendwesentadesse5851 4 года назад
ለዚች አርቲስት ብዙም ግድ አልነበረኝም ይሄ የቤተሰብ ሾው ግን አሪፍ ነው ልጆቹ በጣም ደስ ይላሉ!!!
@magifikr1324
@magifikr1324 4 года назад
ገኒዬ እግዚአብሔር እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ኑሪላቼው የሴት ጀግና ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ በጣም ነው እምታምሩት 💚💛💖
@latishfitsum4300
@latishfitsum4300 4 года назад
ገኒ አላህ ከሠው አይን ዪጠብቅልሺ አቺ ጋያለው ጥንኳሬ ሣላደቅአላልፍም ከነአባታቹ ጪምር እወዳችዋለው
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 4 года назад
በጣም ደሥ የሚል ቤተሠብ ጥሩ ትምሕርትነው የወሠድኩት ገኔ እባክሽን ከባሌቤትሽ ጋር ተታረቂ ለልጆችሽ ሥትይ ልጆሽ ደሥተኛች ናቸው አሁንም የበለጠ ደሥተኛ እንዲሆኖ አብራችው ለመሆን ሞኩሮ 🙏🙏🙏
@wondwosenabate1586
@wondwosenabate1586 4 года назад
የእውነት ምርጥ እናት ገንዬ ረጅም እድሜ ከዚህ ውብ ቤተሰብሽ ጋር
@gogogogo742
@gogogogo742 4 года назад
እኔን ሲያሳዝኑ ልጅ ከወለዱ በኋላ መለያየት ከባድ ነው ገኒዬ ሁለታቹም ካላገባቹ ምናለ አንድ ላይ ብትኖሩ ጌታ ይርዳቹ ገኒ😘😘👌👌👌👍👍👍👍
@betselottiruneh2690
@betselottiruneh2690 4 года назад
Yeah kebad newu mikniyatum lijochu yasazenalu betam gin kematismamiewu sewu gar menor kebad newu
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 года назад
በምን ተጣልተው ነው አስረጂኝ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 4 года назад
ገኒ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@tagumalika628
@tagumalika628 4 года назад
ገኒ ምርጥ እናት አላህ ያሳድግልሽ
@BeteHohe
@BeteHohe 4 года назад
ፍቅርዬ እኔንም ሰይብስክራይብ አድርግኝ እማ
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 4 года назад
ገንየ በእግዚአብሔር ለልጃችሽ ስትይ ታረቁ ማር ናችው ሁሉም ልጃችሺ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ ግን የሴት ጀግና ነሺ ዋውውውው
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 4 года назад
ጎበዝ እናት ነሽ አንድ ልጅ የወለድሽ አትመስይም ጤናሽ ተመልሶ ድነሽ በእንደዚህ አበባ መስለሽ ስላየንሽ ልጃችሽንም ስላስተዋወቅሽን እናመሰግንሻለን በጣም ደስ ትላላችሁ ታምራላችሁ አባታችሁንም ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ
@21MarYam
@21MarYam 4 года назад
በመሀል ያላችሁን ችግር እግዚአብሔር አጥፍቶ እንደቀድሞው አንድ ሆናችሁ ብትቀጥሉ ደስ ይለኛል ጌታ ያድርገው እረጅም እድሜ እና ጤና ያድላችሁ በፍቅር ይደጉልሽ
@zezetaha4711
@zezetaha4711 4 года назад
ገኒዬ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ😍😍😍 ቆንጅዬ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏 ከነመላው ቤተሰብሽ እባክህን ሰይፍሻ ይህን የሚያምር ፍቅር መልሰክ ገንባው ገኒዬ እባክሽን ለልጆችሽ ስትይ ትዳርሽን መልሽው 🙏
@user-ck8cx1sg7q
@user-ck8cx1sg7q 4 года назад
ገኒ ጀግና ኢትዩጵያዊ እናት ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍ ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን አብዝቶ ይጨምርላቹ ለኛም ምሳሌ ሆናቹሀል ደሞ 3 ስተኛላይ ያለዉ ልጅ እናቱን ቁርጥ ሴይፉየ እግዚአብሔር ያክብርህ
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 4 года назад
ገኒዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-cx4lc8br9n
@user-cx4lc8br9n 4 года назад
ገኒ አላህ ይጠብቅሽ ወላሂ በጣም የሚገርም ቤተሰብ ነው
@nigatumelsie4231
@nigatumelsie4231 4 года назад
ገኒ ሰው በሰው ባለው ገፀባህሪሽ በጣም ነው ወደድኩሽ ደግሞም ታመሽ ድነሽ በእግዚዓብሔር ቸርነት እንዲህ ከልጂሽ ጋር አምሮብሽ ሳይ በጣም ተደሰትኩ ረጂም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችሽ ግን ከባለቤትሸ ጋር ቤተሰባዊ ፍቅር በጣም ደስ ይላል በፎቶ እንዳየነው እና ለምን አብራችሁ አትኖሩም፡፡ ጦር የተማዘዙት ኢትዪጵያና ኤርትራም ታርቀዋል፡፡
@mimiethiopia9628
@mimiethiopia9628 4 года назад
ድምጽ. ዋው. ሚገርም. ስለናተቢጻፍአይጠገብም. ደስምትሉ ቤተሰብ.
@yahwenisi9171
@yahwenisi9171 4 года назад
እልከኛና ሀይለኛ ሴት ነሽ ለካ!!!
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 года назад
Kkkkkkk
@user-vm9wm7ku3u
@user-vm9wm7ku3u 4 года назад
በጣም ነው የምታምሩት በስማም 😘😘😘ትንሹ ልጅ ግን ሲያሳዝን እናትና አባቱ እዲታረቁ ይፈልጋል የኔ ጌታ💞💞💞
@mermawaleyaw2320
@mermawaleyaw2320 4 года назад
ገንት።የኔእንት።ልጁሺማሻአለንችው።አላህይጠብቅልሺ።ግንአባትችውግር።ታርቅየኔውድእንትእኔእንት።የሞትችብኝበልጁንትነውየናትፍቅር።አልግኝሁም።ግንጣርቂ።አሁንግርንየልሁትአርብአግርነው።የኔውድእንት።መልክምግዛ
@user-fj6ve2if5j
@user-fj6ve2if5j 2 года назад
🥰🥰🥰🥰
@eyobabety9199
@eyobabety9199 4 года назад
እግዚያብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ በእውነት ደስ የሚሉ በእናትነትሽም ደስ የሚል አስተዳደግ ነው ያሳደክሽው
@helenqueen8520
@helenqueen8520 4 года назад
ደስ ስትሉ ደግሞ በሳቅ ገደላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው የኔ መሮች
@taibattt4535
@taibattt4535 4 года назад
እረ ታረቁ ገኒየ ከባልሽ ጋ ለልጅችሽ ስትይ
@user-ni1cj9xj2i
@user-ni1cj9xj2i 4 года назад
ተፋተዋል እንዴ
@bsratkassahun8730
@bsratkassahun8730 4 года назад
Ayy tareki bchan masadeg tsru aydelem snesrat endiyzu bezihu keketelu....??
@hawakasim8382
@hawakasim8382 4 года назад
@@user-ni1cj9xj2i አዎ ተፋተዋል
@bnitmahi4477
@bnitmahi4477 4 года назад
Demrugn ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DA-J95DMWh0.html
@mitocherenet5435
@mitocherenet5435 4 года назад
ቢፋታቱም ለልጆቻቸው አብረው ይዝናናሉ አብረው ያስጠኑአቸዋል ለልጆቻቸው በሚያስፈልጉቸው ነገር አብረው ናቸው ቴሌግራም ገብተሽ እይ እሱም የአባትነት አላፊነቱን እየተወጣ ነው
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 4 года назад
I love you Genet! You have a wonderful family. May God bless you more! I can’t wait to watch the show!
@sehinemersha1063
@sehinemersha1063 3 года назад
እባክሽን የትንሹ ልጅ ጥያቄ ስትይ አብራችሁ ሁኑ መለያየትን አግዚአብሔር አይፈቀድም
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 4 года назад
ገኒዬ ዉብ ልጆች አሉሽ አይለያቹ ከሰዉ አይን ያዉጣቹ ዉዶችዬ ሰላማቹ ይብዛልኝ ማማዬ ሁሌም ሳቁልኝ ።
@hadea1708
@hadea1708 3 года назад
ሰይፊደጋግሜ ልለምንህ ገነት ንጋቱን አገናኛኝ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 года назад
ገንዬ በጣም የምንወድሽ እህታችን ደርባባዋ ወይዘሮ :: በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ አለሽ : : ሴቷ ልጅሽ በጣም Google ትወዳለች :: አዎን ብዙ ጥሩ ነገሮች አሉት :: በአንፃሩም ትክክል ያልሆኑ እና miss information ም እንዳላቸው እንዳትዘነጊ በተለይ ስለሁገራችን ታሪክ አደራሽን በደን በኢትዮጵያ ሊቆችም ታሪክ አዋቂዎች የተፃፉትን ከመርዳትሽ በፊት በፈርንጆቹ መረጃ ብቻ እንዳትመርኮዢ በተለይ ስለኢትዮዽያ ትጠንቀቂ :: ለልጆች አሜሪካ አገር እንዳንድ ቦታ ላይ ኢትዮጵያ የፈረንሳይ ቅኝ እንደሆነች ( ውሸት) እንዲሁም the birth place of Coffee የሚለውን ሊበርዙ እየጣሩ ነው :: አንድ ልጨምር በቅርቡ ጤፋችንንም በትግል ነው ያስመለስነው:: እናም አደራ::
Далее
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
የጫካ ቆይታችን
10:39
Просмотров 364 тыс.
Он сильно об этом пожалел...
0:25