Тёмный

የእኛ ቀናት #92 የልጅነት ህልማችንን ??? በ'ሰርፕራይዝ' አገኘነው፡፡ 

የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Подписаться 322 тыс.
Просмотров 83 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 104   
@Helina1872
@Helina1872 Год назад
እውነት ለዳዊት ልዩ የሆነ ስሜት ነው ያለኝ .ለምን እንደሆነ አላቅም.ብቻ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን .ፈጣሪ ይባርክሕ.
@GggFg-t3e
@GggFg-t3e Год назад
ወላሂ እኔድባይ 6 አመት ሙሉ ከቤትወጥቸአላቅም አሁንግንሣኡድነኚ ሠወቸለኡምራ አጥተዉኚ ጠፍሁባቸዉ 19 ቤተሠብነበሩ አላሀምድሊላ በመበደልብዛትወጣሁከዛም😢😢 እሥኪየመዳምቅመሞቺ አላህአሣባቺንንያሣካልን ጥሩባልም ጥሩልጂምይሥጠን ከሸቃላነትያዉጣን❤
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 Год назад
አሚንንንን❤
@Beba873
@Beba873 Год назад
እኔም
@seadayoutube4052
@seadayoutube4052 Год назад
ኢንሻ አላህ አብሽሪ
@tube-uc4zk
@tube-uc4zk Год назад
መዘርዘር ምን አስፋለገሽ ወርኛ
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 Год назад
@@tube-uc4zk ስድቡንምንአመጣውመብቷሀሳቧንማውራትኮሜተሮችአትሳደቡ።
@habibah9637
@habibah9637 Год назад
የዳዊት አሥተዳደግ በጣም ነዉ የሚገርመኝ እኔም እያየሁት አረጀሁ ❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድላችሁ የገኒ ቤተሠቦች !!
@alemayehuferenji5312
@alemayehuferenji5312 Год назад
😂gyy by mabani in our guide to 60m in
@tube-uc4zk
@tube-uc4zk Год назад
ጀግና እናት ይመቻችሁ ❤መብሩክ ለሶኒው 🎉🎉🎉🎉
@lamrotsabsibe
@lamrotsabsibe Год назад
የኔ ውዶች ፍቅሮች ምርጥ ተወዳጅ ቤተስብ ሁሌም ፉጣሪ ይጠብቃችው ❤❤❤
@amanucrazy8744
@amanucrazy8744 Год назад
ደዊት በጣም ነው ምወድክ ከገኒ ቤተሰብ አብልጬ ምወድክ ያንስካል እኔ በአካል አጊንቼክ መሸልምክ ቀን ይኖራል
@MichotAkalu-xv9ly
@MichotAkalu-xv9ly Год назад
በጣም ደስ ትላላችው
@ፍረጓልጽዮንማርያም
አቤት የዳዊት ዝምታ ይግርመኛል ረጋ ያለ ልጅ ነዉ የገኒ ቤተሰብ በጣም እወዳችዋለዉ ይበልጥ ዶሞ ዳዊት🥰💚
@Hala-pk5yx
@Hala-pk5yx Год назад
ሰታምሩ ልጆችሸን በሞገሱ ያሳድግልሸ እግዚአብሔር።።።።ገኒ ምርጥ
@measzwondafrash
@measzwondafrash Год назад
ገኒ ምርጥ እናት ነሽ
@youtube3789
@youtube3789 Год назад
ገኒ ስወድሽ ከልቤ ነው እረጄም እርሜ ከነልጅችሽ ይስጥሽ ❤❤❤❤
@MeseretAbebe-jv7gn
@MeseretAbebe-jv7gn Год назад
3 ኛ view እና 7 like እኔ ነኝ 4 comment
@habhandhi8875
@habhandhi8875 Год назад
ይገባሀል ዳዊትዬ❤❤❤❤
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd Год назад
አንቺ ነሽ ያወቅምበት enjoy with your family
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
መክሊትዬ የኔአሥተዋይ❤❤❤❤❤❤❤ሥወድሽኮ
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
የኔወርቆች ፍቅርየሆነቤተሠብ እግዛብሔር ይጠብቃቹዠ❤❤❤❤❤❤
@izakhab
@izakhab Год назад
እንኳን ደስ አላቹ🎉
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
የኔ ወርቆች ስወዳችሁ ❤❤❤
@Hani30898
@Hani30898 Год назад
I swear Dawit deserves it🎉
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Год назад
ገኒ ምርጥ እናትነሽ ከምር❤❤❤
@samiyamohamed6057
@samiyamohamed6057 Год назад
WHAT A LOVELY FAMILIES BLESS YOU ALL ❤️
@ስንታየሁፍቃዱ
@ስንታየሁፍቃዱ Год назад
የኔቆንጆ ይገባሀል ዳዊት
@Hadya18
@Hadya18 Год назад
ከዱባይ ተመለሳችሁዴ በአላህ ላገኛችሁ ፈልጋለሁ ካልተመለሳችሁ ገኒየ😘😘😘😘😘😘
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 Год назад
ይገባዋል ይገባዋል ይገባዋል ቅን ልጅ ነው
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
እንኳን ደሥ አላቹህ የኔ ዉዶች❤
@marikoswubet-xl8gf
@marikoswubet-xl8gf 6 месяцев назад
ዋው እናት ትለያለሽ
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
ምርጦች በሠላም ተመለሡ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ዴቭ ይገባዋል የኔ ምስኪን ስወደው🥰
@niyatberhane3525
@niyatberhane3525 Год назад
Dawit you deserve it, keep it up!
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 Год назад
Dawyt betam new dasss yalg alhemdulilah geni🎉🎉🎉🎉🎉
@fozinihan7148
@fozinihan7148 Год назад
ዳዊት ይገባዋል እኔም ጨምሬ ብሸልመዉ ደሥ ይለኛል ደሞ ታናሽ ወንድሜን ነዉ ሚመሥለኝ
@mico786
@mico786 Год назад
Next trip should be USA fingers crossed 🤞
@haregmak1519
@haregmak1519 Год назад
ዴቫዬ ማር ይገባካል 👏👏👏👏
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 Год назад
ፍቅሮች ቃል የለኝም❤❤❤
@nardosbirhanu7665
@nardosbirhanu7665 Год назад
Dawit betam hambel yastawekal rasu...maki demo kmeme respectfully nech...kedus big man...tineshu gn 3 tun lejoch bedemb mayet alebeh...geniye wedeshalehu enate
@sifaanlamaa4370
@sifaanlamaa4370 Год назад
Yee Dawit Rizmet Gin Ayigermim❤❤
@jerrypeter3025
@jerrypeter3025 Год назад
ewushhh lemn endehone alakm gn btm nw mwedew dawitn he is so kind nd caring person
@EmebatEmebat-u5j
@EmebatEmebat-u5j Год назад
ይገባሀል ዳዊት
@Selamsys
@Selamsys Год назад
ክክክክክክክክክ ፕልስቴሽን ጌም በዚህ ደረጃ ያስደስታል ብዬ አስቤ አላቅም ነበር ስታምሩ
@fikirm2162
@fikirm2162 Год назад
Achi lenorshe yechelale dgmo sew ye 1 birr negre behone yemflgwe kehone hulum negre new des melwe
@fish33332
@fish33332 Год назад
በጣም ደስ የሚል ስጦታ 😍
@tagelnigatukebede8112
@tagelnigatukebede8112 Год назад
much much respect, my dear sister. so beautiful
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 Год назад
ገኒ ከሱቅ ባለቤቶች ጋራ ተነጋግረሽ ነው እንዴ የመጣሽው ሁሉም ኮፍያ አድርገዋል አንቺም ጭምር😂😂😂
@selmejons5098
@selmejons5098 Год назад
ምርጥ ቤተሰብ አገር ማግኘት እፈልጋለው
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk Год назад
Keep it up Dawit❤ You are Sweet
@elsahaptu9518
@elsahaptu9518 Год назад
Geni Bet jegna inat idmena tina ystech ❤❤❤
@selomekifle9418
@selomekifle9418 Год назад
አንደኛ እንደኛ ቅድስ ወይም መክሊት ናቸው
@የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
Wibu beteseb yigebawal❤🎉emebete satagol takoyilgn
@nunadebebe983
@nunadebebe983 Год назад
ይገባዋል ❤❤❤❤
@melatbura1904
@melatbura1904 Год назад
dawitye ❤ you deserve it
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Год назад
Daweteyeeee❤ babeyeeee❤love youuuu guys
@እናቴማርያም-ገ3ለ
የቤተስብ ተምሳሌት ነው የገኒ ቤተስብ ❤❤❤
@NanaMedia-xf4rb
@NanaMedia-xf4rb Год назад
የጠንካራ እና የመልካም እናት ምሳሌ
@meseretwedajo6561
@meseretwedajo6561 Год назад
Deva yegebhale
@sarahusen8675
@sarahusen8675 Год назад
እረ ወይኔ የዳዊት ቁመቱ እናቱን ጎንበስ ብሎ ያቀፋት 😮😮
@wazircell4191
@wazircell4191 Год назад
ገኒማለትከእናትምበላይናት❤❤
@samriwtmakonenn4268
@samriwtmakonenn4268 Год назад
abet sewodachu selamchu yibeza❤❤❤❤
@lalu4480
@lalu4480 Год назад
Dave is a king
@yisakorkebede2774
@yisakorkebede2774 Год назад
መክሊት ዘንጠሽ እንይሽ
@lindamitiku3455
@lindamitiku3455 Год назад
Enen gin lemendenew desssss yalegn 🥰🥰🥰
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Год назад
ቅን ልብ ስላለሽ ነዋ❤
@nishaetanashe6346
@nishaetanashe6346 Год назад
So good👍👍 Makelte
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 Год назад
ዳዊተይይይ
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo Год назад
እኔም የምሰራበት ትንሽየ ልጅ አለ ፕላይስቴሽን የሂወቴ ማና ህልነው ይላል 🤣
@ነኢማነኝስደተኝዋ
😂😂😂
@natnaelsisay4390
@natnaelsisay4390 Год назад
I love you guys
@fatimaksa
@fatimaksa Год назад
ኧረ ዳውት እኔ ብቻ ነኝ እየረዘመብኝ የሚሄደው እዴ ቅዱስን እኮ እጉልበቱ ሊደርሰው ምንም አልቀረውም ኧረ ዳውይት ቀስ ብለህ እደግ
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Год назад
ከላይ ነው ስጦታው
@egzabherantatabkan9210
@egzabherantatabkan9210 Год назад
ዱባይ ላይ ያሉ ሻጮች እንኳን ካላወቃቹባቸው እንዴት እንደሚያተፉባቹ የግማሽ ያክል ነው እሚጠሩት እና በደንብ ተከራከሯቸው እኔ ስላየዋቸው ነው 500 ድርሀም ያሉትን እቃ እስከ 300 ይደርሳሉ እሚገርማቹ
@ekrutube5357
@ekrutube5357 Год назад
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Год назад
የዘፈኙ ስም😳
@aishamohammed7874
@aishamohammed7874 Год назад
Tena ke edeme gar yestesh geni
@ethiobest3417
@ethiobest3417 Год назад
Ke 2 ps4 1 ps5 yeshal nber. But i know u wanna sell it in ethiopia 😅
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 Год назад
እረ ዳዊት እንዲት ነህ በጣም ርጅመት ጨመረ።
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Год назад
meklit tsegurshn fchiw maroch swedachihu
@jamilakabade9219
@jamilakabade9219 Год назад
❤❤❤
@ענתקסה
@ענתקסה Год назад
🥰👍
@naiemaNaamema1223
@naiemaNaamema1223 Год назад
❤❤❤❤🎉🎉
@MelatArsema
@MelatArsema Год назад
ገኒ አንድ ማማክርሽ ነገር አለ እንዴት ነው ማገኝስ
@realityshow7187
@realityshow7187 Год назад
0905832283
@roses5379
@roses5379 Год назад
abo enat lezelalem tenur
@mineygebremdhin1607
@mineygebremdhin1607 Год назад
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@nebiatsiyoum6832
@nebiatsiyoum6832 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hannaamare3434
@hannaamare3434 Год назад
Ere yelbeshw Yesdom keler new...!!!!💔😡
@ውበትአጠባበቅ
@ውበትአጠባበቅ Год назад
Err aydelm ho
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 Год назад
KKF for babi. 1game is enough for all of them if I were mum I should buy a phone
@biniyamabate-g1p
@biniyamabate-g1p Год назад
geniye lesubscriberoch 1ps4
@nishaetanashe6346
@nishaetanashe6346 Год назад
Hahahahahah.
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
መክሊትዬ የኔአሥተዋይ❤❤❤❤❤❤❤ሥወድሽኮ
@enaya0481
@enaya0481 Год назад
❤❤❤❤
@abdifetu7058
@abdifetu7058 Год назад
🥰🥰🥰🥰
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@aradashasoupia4135
@aradashasoupia4135 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
Далее