Тёмный
No video :(

65ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የተበተነን ትዳር ለመሰብሰብ ሚስት መናፍስትን ተጠቅማ ምን ገጠማት 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 45 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 305   
@elias0829
@elias0829 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ ይቅር በለኝ🙏 አይነ ልቦናዬን አብራልኝ🙏 እንደ ልድያ 🙏 መምህር ስላንተ የሰማሁት ታሪኩ (ባባ) ሞት በኋላ ነዉ! አሁን በቀን አላዳመጥኩም ከተባላ ቢያንስ ሁለት አያለዉ! መፀለይ መስገድ ጀምሬአለሁ መቁጠሪያ በእጄ ነክቼ አላዉቅም ነበር ግን ቤት ዉስጥ አለ።አሁን እራሴን እቀጠቅጣለሁ። በቁሜ ፈዝዣለሁ እግዚአብሔር ያስበኝ ወለተ ጊዮርጊስ ብላችሁ አስቡኝ። ልጆቼ ትምህርት ቤት ሸኝቼ ተመልሼ አተኛለዉ ከቀኑ 8 ሰአት እነሳለሁ ቃና አያለሁ በቃ መልኬም ጠፋ ከሰዉነት ተራ ወጣሁ። ያመኛል ሀኪም ቤት ስሄድ ጨጓራ ባክቴሪያ ይሉኛል በፊት በጓደኛ ተከብቤ ነበር የምኖረወዉ ገንዘብ ስጨርስ ሁለም ሔዱ። እግዚአብሔር ሆይ እኔ ልጅህን ይቅር በለኝ ማረኝ😭😭😭💔
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Год назад
አይዞሽ በርች እመ ብርሐን ታስብሽ እመ ብርሐን ታበርታሽ ልጆችሽን ትምህርት ቤት ከሸኘሽ ቡሐላ ከመተኛት ፀልይ ስገጅ ትልቅ ለውጥ ታገኝበታለሽ እሚያሳምምሽ መንፈሱ ነው
@zadelove4676
@zadelove4676 Год назад
አይዞሽ በርች ስገጂ ፁሚ ፀልይ እመብርሀን ታበርታሽ
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 Год назад
Ayzosh berchi emebete tagizishalech 🤲🏽🤲🏽🤲🏽❤️
@ethiopa6937
@ethiopa6937 Год назад
አይዞሽ ውዴ በርትተሽ ከፀለይሽ ከሰገድሽ ከፆምሽ ሁሉም ይስተካከላል በፀሎት የማይቀየር የለም ፀልይ እሽ ውዴ
@elias0829
@elias0829 Год назад
@@user-cy9lq7kv2c 🙏
@saraT22
@saraT22 Год назад
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@selam801
@selam801 Год назад
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Год назад
ቃለህወትንያሰማልን መ ምህር አሰተማሬነዉ አይይይ እግዚአብሔር እንኳንም በደቤቱመለሰሽ
@saraT22
@saraT22 Год назад
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነብስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
አሜን አሜን አሜን
@ephratatesfaye9389
@ephratatesfaye9389 Год назад
የእኔ ብቻ እንደማይሆን እርግጠኛ ነኝ...በመምህር ትምህርት ብቻ ሳይሆን በሌሎችም መምህራን ላለሁበት ችግር ወይ ግራ መጋባት ልብ የሚሞላ መልስ አገኛለሁ። ይህም ገጠመኝ ዛሬ ላይ ላለሁበት መንገጫገጭ መደገፊያ የሚሆን ነው። ይቆየኝ። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
#እንሆ መልክአ ቅዱስ ቂርቆስ📚⤴️ #አሜን ሕፃን ቂርቆስ ሆይ ትርጉሙ የጣፋጭ ዕፍራን አበባ ለተባለ የስምህ መታሰቢያ ሰላምታ ይገባል🕯️ #አሜን በራስህ ላይ ለበቀሉና ላደጉ የራስህ ፀጉሮችህ ሰላምታ ይገባል 🕯️ #አሜን ቅላቱ እንደ ሮማን ቅላት ለሆነ በምድር ለሚያቅላላ በሰማይም ለሚያበራ ቁመናህ ሠላምታ ይገባል #አሜን ላማረ ቁመናሽ በመንፈስ ቅዱስ ሰላምታ ሰላምታ የሚገባሽ መአዛሺ የጣፈጠ ገነት ኢየሉጣ ሆይ ዝናም ከደመና እንደሚፈስ የጡቶቺሺ በአፌ ውስጥ ይፍሰስአሜን🕯️ #አሜን አሜን አሜን አቤቱ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ሆይ ከቸር አምላክህ በገባልህ ቃል ኪዳን አማልደን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🕯️💚💛❤🤲
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
አሜን♥️አሜን♥️አሜን♥️🌿🌿🍃🍃
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Год назад
በእውነት ብዙ ተምሬበታለሁ ገራሚ ነገር ነው ያባቶቻችን ነገር አረ ማን ይታመናል ተቸገርን የንስሀ አባቶቻችንን እግዚአብሔር ያጥራልን ከባድ ነው ፀጋ የበዛላቸው አባቶችንም እግዚአብሔር ያብዛልን መልካም ሴት ለቤትዋም ለልጆችዋ መድኃኒት ነች እግዚአብሔር ያለው ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረበታለው እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@noelbekele8193
@noelbekele8193 Год назад
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አንድ ጥያቄ ነበረኝ የህቡእ ስሞች (ድርሳነ ሚካኤል፣ ገብርኤል ፣ ሩፋኤል ) ላይ ያሉትን ትርጉዋሜ ማወቅ ፈልጌ ነበር መፀሀፍ ካላችሁ ሪፈር ልታደርጉኝ ትችላላችሁ ?
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
እኔም ማወቅ የምፈልገው ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
የምንሰማውን ለመለወጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 👏👏
@genetgetahun
@genetgetahun Год назад
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እኔ አሁን ኢትዮጵያ ስመጣ በምን መልኩ ነው ገጠመኝ ማዳመጥ ምችለው ብዬ አስባለሁ 😢ታውቃላችሁ ኢትዮጵያ ዋይፋይ ከሌለ አስቸጋሪ ነው ብቻ ገጠመኝ ሁሉ ነገሬን ቀይሮታል 🙏🏿ከቁርባን ውጭ አስቡኝ እስኪ ለዛ ክብር ያደርሰኝ ዘንድ ወለተ ማርያም ብላችሁ 🙇🏿‍♀️
@abc12452
@abc12452 Год назад
የኔ ውድ እኔም አሳስቦኛል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቢሮ እየሄድን እናስጭናለን ብቻ በሰላም ለደጁ ያብቃን!!!በተረፈ ከቻልሽ ያዳመጥሽዉን ገጠመኝ አውርደሽ ደግመሽ አዳምጪ እዛም ለእህት ወንድሞቻችንም ሼር ማድረግ አለብን በስልክሽ ያዢዉ እግዚአብሔር ይርዳን
@abebategeg
@abebategeg Год назад
እህቴ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ቦታ ዋይፋይ አለ ከተማ ከሆሽ በወር 500 ብር ነው ወራውይ ክፍያው እኔም ኢትዮጵያ ነው ያለሁት በጣም ብዙ ሰው የመምህርን ትምህርት የሚሰማ ነው ያለው ለሁሉም አይዞሽ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
@@abebategeg እሺ አበብዬ አሳስቦኝ እኮ ነው ከአራት ወር በኃላ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ጠቅልዬ እገባለሁ 🙏🏿
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ላሳየን ቸሩ መድኃንያለም እንኩዋን በሰላም መጣህ መምህራችን የቅዱሳን አምላክ ፍፁም ሰላም ለኢትዮጵያ ይስጥልን እንደቸርነቱ 😢🙇🏿‍♀️😍
@bere2532
@bere2532 Год назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@aronhabtie8545
@aronhabtie8545 Год назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር ።ወደ መጨረሻ የተናገርከው የኔ ቤት ችግር ነው እና እግዚአብሔር አምላክ አንድ ቀን ያስተካክልልኛል አምናለሁ ብዙ ባሎች ሰነፍ ናቸው በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሰማይት ነኝ ደካማ እህታችሁ
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እኔንም ደካማዋን ወለተፃድቅን አስቡኝ
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Год назад
መምህርየእንኳን ደህና መጣህ ደስብሎኝ ነው የማዳምጥህ የዛሬው ደግሞ የሚገርም ነው እንኳን ለኪዳነ ምህረት ወርአዊ ቀን አደረሰህ አደረሳቹህ የመምህር ተማሪዎች በሙሉ
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን በፀጋ ላይ ያድልልን በርታ የኢትዬጵያ አምላክ ከአንተና ከቤተሰብህ ጋር በሙሉ ይሁንና ይህ ትምህርት የሚገባዉ ለተያዘ ሰዉና መዉጭያ ቀዳዳዉ ለጠበበበት ሰዉ ትልቅ መፍትሔ አለዉ ነገር ግን ትምህርቱን ሰምተን ወደ ተግባር ስንገባ የህይወት ፈተናዉ ይብሳል ዉጊያዉ ያን ጊዜ መጀመሩን መገንዘብ አለብን ልክ ስርዓቱን በተግባር ልንፈፅም ስንዘጋጅ መንፈስ ቅዱስ ስራዉ ሲጀምር ልቀቅ አለቅም መሀል ላይ ዉጊያዉ ሲጀመር ያን ጊዜ መበርተታት አለብን
@user-jp3gn1ti1v
@user-jp3gn1ti1v Год назад
መምህር ተስፋየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በፀሎታችሑ አስቡኝ ወለተ እየሱስ እዉነት ወልዶ መለያየት በጣም አስቀያሚ ነዉ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Год назад
በዉነት እግዚያብሔር አምላካችን ሆይ መምህራችንን ከነቤተሰቡ ጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!!😪🤲🤲🤲
@gjch6531
@gjch6531 Год назад
እንኳን ሠላም መጣህ መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም አስተማሪ ነው የምንሰማ ብቻ ሳይሆንየምንተገብር ያርገን
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Год назад
መምህር ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በገጠመኙ🥰 እግዚአብሔር ከክፍ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።🙏🙏🙏🕊
@genetgetahun
@genetgetahun Год назад
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ አበረታችኝ
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Год назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ትልቅ አስተማሪ ትምህርት ነው🙏🙏🙏
@mariamalhammadi2963
@mariamalhammadi2963 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ብዙ ትምህርት የገኘንበት ገጠመኝ ነው በርታልን
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Год назад
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ብቻ ፈጣሪ አምላክ ይርደ እንጂ በጣም ከበድ ነዉ ውዶችዬ መምህራችንን በጸሎታቹ አስቡት በፈጣሪ በጣም የምከብድ ነገር ነዉ መምህር የእውነት በጣም አሰዘነኝ
@dhdjj5980
@dhdjj5980 Год назад
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤ ይቅርታ ዝብል ልቢ ይሃበና ❤🙏 ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ካብ ክፉእ ነገር ትሰውረና 🙏❤ መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ ❤🙏 መልካም ሰበይቲ ተስፋ ናይ ገዛ እያ 💛 ስለ ዝኾነት ምክንያት ምድሓን ኮይና እያ ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏
@sebleworkie3181
@sebleworkie3181 Год назад
ይሒ የኛቤት ጉድ ነው
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና የጠበቅልን አሜን🙏🙏🙏
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Год назад
በእወነት አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ደስ የምለዎው ፀጋው ያብዛልክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምራችን 👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሄር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Год назад
ይገርማል መምህር ለአንተ እመብርሃን የአለምን ስሐት የሚበልጠ ትግስት ያድልልን በዉነት በጣም ያሳዝናል ይገርማል እኩዋን እግዚያብሔር አተረፋት ወይኔ መልካም አባቶችን ያብዛልን አሜን!!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
እጅግ አስተማሪ ትምህርት ነው መምህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሙሉ ሆኖ ነው የተሰማኝ።
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Год назад
ሰለሁሉም ነገር አግዚኣቢሄር ይመሰገን ኣምላኬ ሆይ ለዚ ገጠመን ፈተና ለመሰማት ጆሮየ የከፈትክ የልቦናየ መሰታዋልም ክፈትልን ኣሜን፫ በአውነት በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው ዋናው ሰተትዋ ኣምና ወደክርሰቶሰ ማቅረብዋ መታደል ነው አኛም መልካም ሴት ያርገን ፈጣሪ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Год назад
*_እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ የመምህር ተማሪዎች ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ🤲😥_*
@hxhhd989
@hxhhd989 Год назад
እግዚአብር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ያቆይልን አሜን🙏♥️🙏
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Год назад
በጣም ደሰ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነው አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅልን
@betimogos1684
@betimogos1684 Год назад
የኛ የቤተሰባቺን ህይወት ተሪክ ነው ይሄ ለሁላቺን እግዚኣብሔር ይርዳን 🙏🏾
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በከርስቶስ ፍቅር የተጋደለዉን ህፃኑ ጨርቆስ አናቱ አየሉጣ የሰጣቸዉን አምነት በልባችን ይደርብን በረከታቸው ይደርብን ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰብህ በዙሪያህ ያሉትን የሚየግዙህን ሁሉ ቅድስ አሩፉኤል ይጠብቅህ መልካም ሰንበት ይሁንልህ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ።
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe Год назад
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር አስተማራ እና መካራነው የጓደለ አለያልከው መምህር እኝ እንደሙሉነው የሰማነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መህምራችን♥♥♥
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@nanigebre3747
@nanigebre3747 Год назад
መምህራችን እድሜህን ያርዝመው ትምህርትህ በጣም ነው ሚገባኝ በመንፈስ ምን ያህል እንደተጎዳን ብዙ ሰው አይገባውም የተያዘ ግን ያውቀዋል። በርታ አንተ መንፈስቅዱስ ያግዝህ
@asteraster2734
@asteraster2734 Год назад
Bagaa nagaan nuf dhuftee barsisaa kenyaa
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ገጠመኝ ላይ የሚቀርቡት ሰዎች በረከታቸው ይደርብን በጣም ጠንካራ ናቸው
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 Год назад
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ከእኔ የበርታችሁ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱሰ እያላችሁ
@user-vd1gg8yx4j
@user-vd1gg8yx4j Год назад
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ እኛም ሰምተን እንድንተገብረው ፈጣሪ ይርዳን🌿🌿🕊🕊🙏🙏⛪️⛪️👏
@user-xx1rw4ch9i
@user-xx1rw4ch9i Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
የእግዚአብሔር ሰም የተመሠገነ ይሁን መምህር ከምን አይነት ሰው እየታፋለምክ እንደሆነ እመብረሐንና ቅዱሳኖችን ነው እሚያቁት #ቅዱሰ ሚካኤል ሁሌም ከፊት ከኋላ ሆኖ ይጠብቅሕ ከዚህ ሁሉ ወጣወረድ አሁን ለዚህ መድረሣቸው ተመሥገን#በአሁን ሰአት ህመም ቤሆን ጥል በመንፈሣዊ ወጊያ ካሎነ በምንም ነገረ ሚሊኒዬምም ብትሆን አትድንም የእውነት#አግዚአብሔር ይመሥገን መምህር🌿🌿
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-lp6yh3wz2x
@user-lp6yh3wz2x Год назад
እንኳን ሰላም መጣህ መምህሬ
@genetguta956
@genetguta956 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሰተደርው ደብታረ ከሆኔስ ለማኖ የምነገሪ የሰውን ነፍስ ከመዳን ብርን የመረጡ አሉ በእውነት መምህር
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 Год назад
የሚገርም ነገር ነው ቄስ መሳይ ጠምጣሚዎች እግዚአብሔር ይይላቸዉ። እባክህን መምሕር ከሩፋኤል እየተባለ የልጆች አንገት ላይ የሚታሰር ጌሾ የመሰለ ነገር ምንድነው እባክህን አስረዳን ?????መምህር ሰዉ ሁሉ ለልጆቹ እየገዛ ያስራል የሩፋኤል መድሀኒት ነዉ የሚባለዉ
@user-qb3ur9fy5k
@user-qb3ur9fy5k Год назад
እፍታህ በለኝ ጌታ ሰምቼ የምቀየርበት መጨረሻዬ አሳምሪልኝ አድርገኝ መምህራን እንኳን ሰላም መጣህልን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Год назад
እግዚአብኤር ይመስገን መ ምህር በጣም አስተማሪ ፈተና ገጠመኝ ነው እግዚአብኤር ይጠብቅክ መ ምህራችን❤❤❤
@hanahailu8956
@hanahailu8956 Год назад
መምህሬ ፀሎት ለማድረግ ይፈታተነኛል ይጨንቀኛል ፀሎት ባደርግም ሀሳቤ ይበተናል
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Год назад
መምህሬ ምን ልበልህ ከዚህ በላይ ትግስቱን ይጨምርልህ እኔንም መምህር በፆለትህ አሥበኝ ወለተ ኪዳን ከነ ቤተሠቦቸ😢😭
@user-yg3fg9cf8t
@user-yg3fg9cf8t Год назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን ባንተ ትምህርት ስንት ክፉ ቀናቶች እንዳለፍ እግዚአብሔር ነው የሚይውቀው ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅልኘ መምህሬ
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Год назад
አረ መምህር ተስፋየ ስንቱን ታሪክ ይዘከዋል አቤት ቦርታትና ፅናት
@devan8265
@devan8265 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን ቆያችሁን መምህሬ 🤲✝️
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እሽ እናዳምጣለን እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳርፍልን አሜን 🤲😍
@user-ng8kn4gu1b
@user-ng8kn4gu1b 6 месяцев назад
እግዚአብሔር መጨረሻይን ያሳምርልኝ መምህራችን እድሜ እናጤና ይስጠልን ፀጋዉን ያብዛልህ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እዲህ ያሉ የቤተክርስቲያን አስተዳደር አባቶችን እግዚአብሔር ያብባልን🤲❤
@user-le8xn4nu5v
@user-le8xn4nu5v Год назад
መምህር አሁን እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንህ እውነት ለመናገር ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ በሂወቴ ውስጥ ለውጥ አግኝቸዋለሁ ቀላል መስለው ከባድ የሆነው ነገሮች ለውጥ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እህቶች ወይም ወንድሞች እናተም ይህን ለውጥ ለማግኘት እንጂ የተለወጡትን ማድነቅ ብቻ ለውጥ አያስገኝም ለለውጥ ማሰብ መንቀሳቀስ ያስፈልጋል እውነት መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
@user-hs2zj1jc5v
@user-hs2zj1jc5v Год назад
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችንን በእውነት 🤲🤲🤲💒💒✝️✝️✝️❤️እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያደረገልን አሜን ፫🤲
@mamushmish4052
@mamushmish4052 Год назад
መምህር በጣም ይገርማል እንደዚህ አይነት አባት የስንቱን ቤት አበላሽተዋል ማወቀችን መስማታችን እኛም እንድንጠነክር እንድነቃ በጣም ይጠቅመናል ግን አኛም መጠንከር ማወቅ ይጠበቅብናል በሁላችንም ቤት ያለ ችግር ይመስለኛል አካሔዱ ይለያያል እንጂ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Год назад
የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@bbbbbbbaaaaaaa3620
@bbbbbbbaaaaaaa3620 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ማረን ይቅር በለን 🤲 ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@gelayemakrchu4522
@gelayemakrchu4522 Год назад
መምህሬ ፀጋዉን ያብዛሎት በፆሎት አሥቡኝ ፀጋሥላሤ ብላችሁ
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማል🙏🙏🙏
@kirosbereketgebremedhin6058
አሰይ መምህር ተስፋየ እድሜና ጤና ይስጥሕ ተመስገን🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@alamadan717
@alamadan717 Год назад
መምህሬ ዛሬ ማታ በህልሜ ብዙ ነገር ነው ሳይ ያደርሁት ፍችው ምን እደሆነ አላቅም🥺 በሰማይ የቅዱስ ጊወርጊስ ምስል የእየሱስ ክርስቶስና ደቀ መዛሙርቶች ከበውት ደስ በሚል ብርሃን በብርሃን ሁነው ይታዩኛል አጠገቤ ወድሜ አለ ለሱ አይታየውም ሌሎች ሰወችም አሉ ለነሱም አይታያቸውም ለኔ ግን ብዙ ነገር እየተቀያየረ ይታየኛል እናም ለነሱ ላሳይ በስልኬ ፎቶ አነሳለሁ ግን በደንብ ሊታያቸው አልቻለም ብዙ ነገር ነው ያየሁት በመጨረሻም ከማላውቃቸው ሰወች ጋር ወደ እየሱስ ክርስቶስ ልንሄድ ጭቃ እያቦካን ነበር በጭቃው ውስጥ የሆነ ጌጣጌጦች አሉ ሳብ ሳደርጋቸው ግን ይበጨቃሉ ጠቃራ አደሉም ከዛም ጭቃውን ጨርሰን ለመሄድ ጉጉት ላይ እያለሁ ነቃሁ🥺🥺🥺 ፍችውን ንገሩኝ እስኪ🙏🥺🥰🥰
@kal7566
@kal7566 Год назад
ጥሩ ነዉ በሪች ግን ፀሎት ኣድሪግ ስገደት ስገጅ ንስሃ ካልገሽም ንስሃ ግብ አህቴ
@alamadan717
@alamadan717 Год назад
@@kal7566 እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏🥰🥰
@alamhabash6268
@alamhabash6268 9 месяцев назад
​@@kal7566ይቅርታ እህት በስደት እንዴት ነው ንስሀ እምገባው
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ጎዶልያስ ተስፋስላሴ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ 🤲ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zoma663
@zoma663 Год назад
ሠላም መምህር ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የምሰማው ትምርትህን በጣም ይገርማል በሚያሳዝን ሁኔታ ኢትዮጵያ በነበርኩበት ወቅት አንድ ደብተራ ነበር አንዴ ቄስ ነኝ ይለናል ሊላ ጊዜ ደግሞ ለመናገር ለማየት ለመስማት የሚስጠላ ስራ ሲሰራ እናያለን 💔እየው እስካሁን ድረስ ሁሉም ሰው እንደሱ ነው የሚመስለኝ ሳያቸው እራሱ በጣም ያናዱኛል ቤተክርስቲያን እንኳን ውስጥ የሚስተምሩት ሌላ ውጭ የሚጠየቁት ሊላ በጣም ያንድዳል እሔው 7 አመት በላይ ያለ ንስሐ አባት አለው ግን እናቴ ኪዳነ ምህረት አለችልኝ ለኔ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN yelideyan libona yekefet amilak yegnanem libona yekefetln amen 🤲💚💛❤🌷
@ruthina1927
@ruthina1927 Год назад
ተባረክ ወንድማችን አስተማሪያችን ፀጋውን ያብዛልህ
@segniasefa2730
@segniasefa2730 Год назад
ጌታ ሰምቼ የምቀየርበት መጨረሻዬ አሳምሪልኝ አድርገኝ
@meharigodeffa3366
@meharigodeffa3366 Год назад
መምህሪችን ለብዙዎች መትረፍ እኔንም ጨምሮ ምክንያት ስለሆንክ እግዚኣቢሄር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅህ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Год назад
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን 🙏❤🙏
@AffectionateChess-mt8lo
@AffectionateChess-mt8lo Месяц назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@asmarech591
@asmarech591 Год назад
መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እሰከቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቃለ ሒወት ያሰማልን
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Год назад
እግዚአብር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ❤
@girmachewab9108
@girmachewab9108 Год назад
ሰላምህ ይብዛ መምህር እግዘብሔር ይመስገን ስለመጣህ ደስ ብሎኛል።የጠላት መስበሪያ ገጠመኝ ይሁንልን በመዳደቅም ቢሆን መነሳትን ይስጠን
@user-fl2ub2mp9g
@user-fl2ub2mp9g Год назад
በእዉነት መምህር እግዚአብሔር አምለክ እድሜ ከጤና ገር የድልህ ሁሉም ገጠመኝህ በጣም አስታመር ነው መከራም ነው እኔ እኝጃ እኔ ብች ኔኝ በጣም ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ እዉነት እግዚአብሔር ይሰጥልን
@janetareda2577
@janetareda2577 10 месяцев назад
መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ ስንት ነፍስ መልስክ አንዷም እነኔኝ ክብረት ይስጥልን
@user-lb7oi4sm2y
@user-lb7oi4sm2y Год назад
መምህሬ እኳን ደህና መጣህልን ሁላችንንም ክርስቶስ የይቅርታ ልቦና ያድለን ከክፉ መናፍስት ክርስቶስ ይጠብቀን የሚገርም ገጠመኝ ነዉ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ለብርሃነ ልደቱ ዋዜማ አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 Год назад
አይ እንደዚህ አይነት ትምህርት የዛሬ ሃያ አመት ሰምቼ ቢሆን ኖሮ ከስምንት ዓመት ፍቅረኛዬ ጋር አንለያይም ነበር ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Год назад
አይ ደብተራ ሴጣናዊ ስራ እየሰሩ ደረታቸውን ነፍተው የሰለምን ጥበብ ነው ሲሉ ይገርማል ሁሌ እችን መደበቂያ አይለቋትም
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Год назад
የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ነው ለኛ ሙሉ ታሪክ ነው ። መትጋት አለብነን!!!
@user-lu5qb2th9c
@user-lu5qb2th9c Год назад
መህምረ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መህምረ አጋልግሎት ዘመንሄን እግዚአብሔር ይባረክ
@fuff9372
@fuff9372 Год назад
በእውነት የሚገርም ነው መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ አንድን ነፍስ ለማዳን እድህ መፋለምህ እግዚአብሔር ሰማያዊይ ዋጋ ይከፈልህ ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው ላስተዋልን ሰዎች
@savannasav2609
@savannasav2609 Год назад
እግዚአብሔር ትዕግስቱን ሰጥቶሃል እንጂ በጣም ከባድ ነው "ለጥቅሜ አስጨነከኝ" ነው ነገሩ። ለራሳቸው ጥቅም ሲለመኑ በጣም ይገርማል ለማንኛውም ድካምህን እኛ ይገባናል አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ አባቶቻችን ልቦና ይስጥልን ሌላ ምን እንላለን!!
@susanaminu2232
@susanaminu2232 Год назад
እንኳን ደህና መጣክ መምህር ያገልግሉት ዘመንዝን እግዚአብሔር ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር በእውነት አስተማሪ ነው
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Год назад
እንክዋን ደሕና መጣሕ መምሕሬ እጅግ በጣም አስተማሪ ፈተና ገጠመኝ ነው መምሕር ስለ ይቅርታ የተናገርከው እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው እንደው በሰፊው ትምህርት ብትሰጥበት
@user-ue4pl4ii9u
@user-ue4pl4ii9u Год назад
ሰለማይነገር ስጦታውን አግዚአብሔር ይመስገን
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Год назад
ሰላም መምህርዬ እንኳን ደህና መጣጡልን 🌹 ኤፍታህ በለኝ ጌታሆይ የምሰማውን ለበረከት አድረግልኝ ቅዱስ ኡራኤ አዕምሮችን ክፈትልን የገጠመኝ 64 እጅግ አስተምሮናል በጣም በጣም ቃል ያጥረኛን
@tube6227
@tube6227 Год назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እናመሰግናለን መምህር 👍👍
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ አምላክ ያንተንም ልፋት ቆጥሮ ለፍሬ ሰላበቃልህ ክብር ምስጋና ለሰማይም ለምድር ንጉሳችን ይሁን
@mekonnenageze2874
@mekonnenageze2874 Год назад
መምህር እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነዉ
@TinaTina-kj3ed
@TinaTina-kj3ed Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@fgbh865
@fgbh865 Год назад
ይቅርታ አድርግልኝ ጂ መምህርየ ሱፍ ስትለብስ ደስ አይለኝም
Далее
Как дела перцы?
00:25
Просмотров 72 тыс.
Timings hated him #standoff #timing #meme
00:14
Просмотров 489 тыс.
🔴መምህሮቻችኹን አስቡ።
58:02
Просмотров 4,7 тыс.