Тёмный

የኦሎምፒኩ ዓለም ታላቅ ታሪክ ከኢትዮጵያ ! The Marathon King! Fikir Yilkal Tribune Sport 

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Подписаться 101 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Месяц назад
እኛ ኢትዮጵያዊያን እሰከ ዛሬ ድረስ ያልቀረፍነዉ ስህተታችን የትምህርት ማስረጃ ፣ የስራ ልምድ እያልን ፎርጅድ እያግበሰበስን በተግባር ሰርተዉ በሚያሳዩ ሰዎች ያለማመናችን በብዙ በብዙ ወደ ኋላ አስቀርቶናል ፤ ለማንኛውም በተግባር ሮጠዉ ላባቸውን አንጠፍጥፈዉ ኢትዮጵያን ለዓለም ላስተዋወቁልን አትሌቶቻችን ክብር እንስጣቸዉ እላለሁ ፤ እግዚአብሔር ይርዳን ይቅናን ፣ ሰላም እና ፍቅርን እግዚአብሔር ያብዛልን ፣ ፍቅር ይልቃል እና ።
@richnegn1505
@richnegn1505 Месяц назад
እያለቀስኩ ነው የሰማሁት 😢 ሁሌም ሩጫ ባየዉ ቁጥር ስሜቴን መቆጣጠር አልችልም አንዳንዴ ከተረጋጋዉ በኃላ ምን ሆኝኤ ነው እላለዉ ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹❤️ ያ የቀድሞዉን ግዜ ይመልስልን 🙏 ፍቅር ያሸንፋል one love 🫡🇪🇹
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 Месяц назад
አቤ ፣ አበበ ቢቂላ አንተ በኢትዮጵያዊነታቸው ከምንኮራባቸው ውድ ኢትዮጵያዊያን አንዱ ነህ ! የአንተ ሀገር ዜጋ መሆን ተጨማሪ ክብር ነው ! አንተ የዘለዓለም ኩራታችን ነህ ! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም በክብር ትኑር !
@Rassolata14
@Rassolata14 Месяц назад
ፍቅር እውነት እያለቀስኩኝ ነው የሰማውት አሁን እስኪመስለኝ ድሉ 💚💛❤ ክብር ሀገሬን ላስከበሯት ጀግኖች ይሁንልኝ
@kiya-man
@kiya-man Месяц назад
ፍቅር ባለህበት ሰለምክ ይብዘልኝ እያልኩኝ ይህንን ብስራት በሰመውት ቁጥር እንባ ይተናናቀኛል ብቻ አለቅም እንፀልይ አለሀ ሀገራችንን እና ህዝባችንን ሰለም የድርግን❤
@LuwamKidane-m5f
@LuwamKidane-m5f 25 дней назад
One of my childhood ETV memories እሁድ መዝናኛ ፍቅር ይልቃል ሰዒድ ኪያር....... ያን ጊዜ ነዉ ያስታወስከኝ ፍቅር አመሰግናለሁ🙏❤️
@omar-dd6ok
@omar-dd6ok Месяц назад
ላለቅስ ምንም አልቀረኝም የምር ይመችህ ፍቅሩ❤
@LelisaMulatu
@LelisaMulatu 25 дней назад
ይህን ታሪክ ስንት ግዜ ደጋግሜ እንደሰማሁት ሁላ አላዉቅም
@bilal4067
@bilal4067 Месяц назад
My hair on hand will when I see our athletes shine!! Thanks for making me proud!!
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 29 дней назад
አቤቤ በሀገራችን መታወሻ መደረግ አለበት
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Месяц назад
ድል ለሀገራችን እምዬ ኢትዮጲያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@YabseraMengistu-zo8cn
@YabseraMengistu-zo8cn Месяц назад
FIKER you are a bests sport jourinalist presenting this golden history to give lessons not only to ethiopian atheletes but also to atheletics and olympic federation members.
@YabseraMengistu-zo8cn
@YabseraMengistu-zo8cn Месяц назад
Thank you a lot. Please keep it up. you are really Ethiopian in deed.
@HassenHassen-wf6tx
@HassenHassen-wf6tx Месяц назад
Ethiopia is unique by everything . it's a full definition of hard work , strength and undefeated finisher!!!!! Thanks for your best presentation.... fiker🎉🎉🎉
@SitiabdrehmanSitiabdrehman
@SitiabdrehmanSitiabdrehman Месяц назад
ሰላም ሰላም ፍቅር አቤ የመጀመሪያው በባዶ እግሩ ሮጦ የሀገራችንን ባንዲራ ከፍ አድርጎ በአለም ያውለበለበ ጀግናችን ነበር የድልን መንገድ የከፈተልን አበበ ቢቂላ 🙏🙏🙏🙏
@Tefiz335
@Tefiz335 Месяц назад
ድል ለምዬ ሀገራችን Ethiopia
@MyCR7Goat
@MyCR7Goat Месяц назад
እያለቀስኩኝ ነው ያደመጥኩት 😭ኢትዮጵያዊ ነት ስሜቱ ይለያል 🇪🇹የኛ ጀግኖች የኛ ኩራቶች🥺🇪🇹እናከብራቹህ አለን እንወዳቹህ አለን 🙏😥😥😥
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 Месяц назад
አቤ አቤ የምንግዜዉም ምርጥ አትሌት
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 29 дней назад
ጀግኖችን የሚያወሱ ሁሉ ይባረኩ። ፍቅር እንደምንጊዜውም እናመሰግናለን🤗
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 Месяц назад
አሁንም ኢትዮጵያዊ ታሸንፋለች💪💪💪
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 29 дней назад
ጋሽ,ዋሚ ብራቱ በህይወት መኖሩና በቅርብ አየውት 107 አመቱ አቢ የለፉበትን ስሙን እንኳን ከፍ አድርጎ ክብር ለመስጠት የሚማይታገል መሀበረብ ያሳዝናል ❤
@johndansamo1177
@johndansamo1177 Месяц назад
እናመሰግናለን ❤❤ ምርጥ አቀራረብ ❤❤ ምርጡ ሰው
@getachewgebeyehu-qr2su
@getachewgebeyehu-qr2su Месяц назад
እናመሰግናለን ፍቅር ስለ ድንቅ አቀራረብህ
@Mohakule3
@Mohakule3 Месяц назад
የሀገሬ ልጆች እንደዚህ ለሀገራችሁ ያላችሁን ፍቅር እንባዬ ከአይኔ ይሞላል ምክንያቱም በእናንተ ዘረኝነት ይጠፋል አንድነታችን ጎልቶ ይታያል፤፤ ፍቅረ ብዙ የልሰራቹ Program እንዳለ ይሰማኛል፤ ስለ እነዚህ አትሌቶቻችን ከዉልደት እስከ ስኬታቸው በዚህ ድምፅ አዘጋጅተ አንተም ታሪክ ስራ፤፤ ዛሬ ዘረኝነት ተጠናዉቶን እንጂ በየከተሞቻችን ሁሉ ሀዉልት ባቆምንላቸቸዉ ነበር
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su Месяц назад
እኔ ፖሪስ ነው ምኖረው በጣም በጣም ተውባለች ፍራንስ ዘንድሮ የሙቀቱ ነገር አስቸጋሪ ነው መልካም እድል
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Месяц назад
ትዝታ እናመሰግናለን ፍቅር
@dawitnigussie
@dawitnigussie Месяц назад
ደስ የሚል ግዜ ነበር❤
@gemechisbikila3030
@gemechisbikila3030 Месяц назад
Fikir, your narration takes us right back to the heart of the race, making us feel as if we are watching it live. We can feel Abebe Bikila running through the streets of Rome, his spirit soaring as he triumphs at the Arch of Constantine. Your storytelling is truly a journey through time. P.S.: Where can I find the Oromigna intro music?
@Mahir-ng
@Mahir-ng Месяц назад
ድል ለእትዮጵየ ለገራችን
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 Месяц назад
በጣም አሪፍ ትረካ።
@AedrisSayde
@AedrisSayde Месяц назад
ፍቅር ትለያለህ እኮ
@hanabelayneh4345
@hanabelayneh4345 Месяц назад
በፈጣሪ ! እንደኔ በእንባ አዳምጦ የጨረሰ
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 Месяц назад
አበበ ቢቂላ ብለን የዘመርንለት ባለታሪካችን🙏
@kaleabyirgalem9566
@kaleabyirgalem9566 Месяц назад
Not only did he make a history, but he also created fellow heroes
@meseretmengistu6492
@meseretmengistu6492 Месяц назад
Fikir my bro God bless you.
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Месяц назад
ሰላም ፍቅር ይልቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@derupyacob-kc4tf
@derupyacob-kc4tf Месяц назад
my hero ABEBE
@henitrucking815
@henitrucking815 Месяц назад
Wow wow wow❤❤❤❤❤
@tofikaliya3955
@tofikaliya3955 Месяц назад
ፍቅር ይልቃል ትለያለህ❤❤
@Mahir-ng
@Mahir-ng Месяц назад
ፍቅሬ በጣም ነው ሚዮዳቹ እኔ በጉግት እጠበካቹ ነበር
@hassenwubetu
@hassenwubetu Месяц назад
አመሰግናለሁ ስላሰታወሰከኝ ፋቅር🥰🥰🥰
@KedirSiraj-yd1iz
@KedirSiraj-yd1iz Месяц назад
Tilek nebern Tilekem Inhonalan...
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Месяц назад
❤❤❤❤
@kelilkedir3587
@kelilkedir3587 Месяц назад
ohhh 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😭😭😭😭😭
@samuelteref3362
@samuelteref3362 27 дней назад
ኢትዮጵያዊነት ሚስጢር ረቂቅ ነው
@mohdinmuhamed1982
@mohdinmuhamed1982 Месяц назад
ቃነኒሳ የኘ ጀግና
@mohdinmuhamed1982
@mohdinmuhamed1982 Месяц назад
ኡለቹኑም እነመሰግነለን
@yosiefghirmay7735
@yosiefghirmay7735 Месяц назад
Betam yante program yimecial ena pls sile binam ghirmay cycle zegibi bante dimtsi yamiral.thank you.
@Ambassel
@Ambassel Месяц назад
ኢትዮጵያ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት አርማና ምሳሌ ጥቁር አልማዝ ሕዝብ:: ማንም እንዳጨማለቃት አይቀርም ጊዜዋ ይመጣል::
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze Месяц назад
ግሩም አቀራረብ ።
@shemsedin9495
@shemsedin9495 Месяц назад
ይሕን የመሠለ ቻናል ሠብስክራይብ አለማድረግ ንፉግነት ነው.
@teddyamha487
@teddyamha487 Месяц назад
YAMIGAREM AGALALETS NW BRO BARETA
@yeaby
@yeaby Месяц назад
ere sleagelaleth kal yelegnm
@yeaby
@yeaby Месяц назад
amesegnalew
@Mrdmind1
@Mrdmind1 Месяц назад
ke dimits jemro tileyale eko fkr
@abielberhe6777
@abielberhe6777 Месяц назад
I feel sorry 😂 I expect to do a documentary about Biniam Girmay
@fikiryilkal_tribune_sport
@fikiryilkal_tribune_sport Месяц назад
Tinesh tebekegn??
@solomonsadebo2266
@solomonsadebo2266 Месяц назад
❤❤❤
Далее
Первый день школы Катя vs Макс
19:37
Сказала дочке НЕТ!
00:24
Просмотров 1,1 млн
Mark Rober vs Dude Perfect- Ultimate Robot Battle
19:00
Athletics Men's 10000m Final 2008 Beijing Olympics
30:32