Тёмный

የኦሮሞን ባህል እና ማነት ከማትቀበል ኢትዮጵያ ጋር ወደፊትም እንታገላለን | ከኦነግ-ሸኔ ጋር ድርድር ያስፈልጋል | በቴ ኡርጌሳ | Ethiopia 

Andafta
Подписаться 976 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

ከኦሮሞ ነጻነት ጦር ድርድር ያስፈልጋል | የመንግስት አካሄድ እንጂ አማራን የማጥቃት ፍላጎት ያለው የኦሮሞ ታጋይ የለም | ዛሬም በወለጋ አማራ እና ኦሮሞ በሰላም እየኖሩ ነው! | ለዜና ጥቆማ ፣ መረጃዎችን ለማድረስ እና የተለያዩ ቅሬታ ካሎት በስልካችን #0906303132 በመደወል ያሳውቁን!!

Опубликовано:

 

19 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 268   
@efrembrobi
@efrembrobi Год назад
An amazing speech that's great well organized and historical speech thank you
@felekeasibot5775
@felekeasibot5775 Год назад
A lot of respect for this gentleman (Bute Urgessa), may God bless you sir!
@ebrahimsiraj6471
@ebrahimsiraj6471 Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ እና በሸዋ ደራ ለሚኖሩ አማራዎች አስቸኳይ ትኩረት
@mesfingirma3278
@mesfingirma3278 Год назад
NEVER understood when it's said " when one opens his mouth to talk it's easy to know his/her INTELLECTUAL level " This man is INTELLECTUALLY CHALLENGED
@sanyii9438
@sanyii9438 7 месяцев назад
what a broken english..could you know the word meaning of intellectual.>>>?? your self estimated by your own word men.
@webecosmo8645
@webecosmo8645 Год назад
የአገር መፍረስ ከአድ ግለሰብ ትዳር መፍረስ የቀለለ እሚመስለው በአፍ ነው ለማንኛውም የኦሮሞ አገር ይሁን ጥያቄ የኦሮሞና የኦሮሞ ብቻ የሚመስላቸው የቂላቂሎች ቀልድ ነው አገር ከተስማማን ካልተስማማን እያሉ የሚመፃደቁበት አይደለም አገርን ከአድ የጋራ መኖሪያቤት አሳንሰው የሚያዩ በቅዠት የሚኖሩ ምኞት ነው ለማንኛውም የጋራ አገራችንን አይደለም የጋራ መኖሪያችንን ለሚቃዡ አሳልፈን አንሰጥም ትግሬ ምን ይላል ቀደም ተሪፉ ትርጉሙ ( ድሮ ቀረ ማለት ነው )
@sintayehubelay8912
@sintayehubelay8912 Год назад
እርሶ ደግሞ ከየት መጡ ጁሀር ደከመው? የኦሮሞ ጥያቄ ሠዎችን በመገደልና በማፈናቀል ነው የሚመለሠው? አረ ወደ ልባችሁ ተመለሡ ብትችሉ ከሁሉም ጋር በሠላም ኑሩ!!
@saronteshome5249
@saronteshome5249 Год назад
የድሮውን ከሆነ የሚነግሩን እውነት ነው የዛሬ እንግዳህ የሚገርሙ ናቸው የሚያልቀው ሰው መሆኑን ቢረድ እድሜ ለወያኔ አሁን የፈለጋችሁን ቢናገሩ ማን ከልክሎት የተማረው ያልተማረው ሁሉም የወያኔ የሰጠንን አቀንቃኝ ሆነ የጊዜ ጉዳይ ነው ሰው በሰውነቱ ተከብሮ የሚኖርበትን የምናይበት ወቅት ይመጣል ተጋባዠህ የተናገሩትን ሰማሁ እንደፈቀዱት የሁንሎት ።
@clickwithfiraol4808
@clickwithfiraol4808 Год назад
Your speech is always to the point and faultless! Longlive my Hero
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 2 месяца назад
He lived only one year
@belishdemissie8573
@belishdemissie8573 Год назад
60 አመት ያህል የኖረ ድርጅት ጥያቄውን እንኳን አስተካክሎ ማቅረብ እስከዛሬ አለመቻሉ ያሳዝናል ደግሞ ፕሮፌሰር?ክብርት ብርቱካን የሚሠጡትን ምላሽ ነው እኛ የምንቀበለው። ሲፈጥራችሁ ቀናነት የሌለባቸው ናቸው ኦሮሚያን ለማነጽ ችሎታ የላችሁም ምክኒያቱም ሀሳቦቻችሁ የሚረቡ ባለመሆናችሁ እስካሁን በእንፉቅቅ እየሄዳችሁ ነው።የኦሮሞ ህዝብስ ምን ያርጋችሁ። የምታወሩት ቅዥብር ያለ የኮሎኒያሊዝም አፈታሪክ ነው።አቅዳችሁ የምትሠሩት ነገር ቢኖር ከናንተ የተለየውን መግደል ማስገደል ላይ መስራታችሁ ነው።
@keftam
@keftam Год назад
አንዳንዴም ከረሜላ እንደ ተከለከለ ልጅ ያደርጋቸዋል።
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Год назад
የተ ማንነት የተ ነዉ የኔ ማንነት ሌላ ነዊ የኢትዮጵያዉስጥ ብዙ ማንነት ባህል አላት እደናተ አይነት ደንቆሮ ካልጫንባቹ ምን ማለት ነዉ እራሳችሁን መሰል ኦጉድበል ጎደር
@mekonnenessa9359
@mekonnenessa9359 Год назад
Glory to the living GOD...this will never be hapen in my beloved home country '''''''may the lored elminate the enemy of my country '''''''''
@webecosmo8645
@webecosmo8645 Год назад
ጠያቂውና ተጠያቂው የሚያስቀና ወድማማችነት አላቸው ( አይ ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ነው )
@menberuasfaw6249
@menberuasfaw6249 Год назад
When I listen to Bete and Dawed I always understand their demand. I think I am wired with Ethiopian nationalism to help their cause. O' God help the people of Ethiopia.
@ebrahimsiraj6471
@ebrahimsiraj6471 Год назад
ሠላም ለሃገሬ ኢትዮጺያ
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 Год назад
Oromo still cry while they are in power from bottom to top? አይ አለመታደል!
@tediadugna99581
@tediadugna99581 Год назад
oromo no want power ok we want faith siltan ke hone ma haile silasem mangem oromo nabaru ko i ask one qustion le 3000 yrs ago 60 million people can"t talk his language in court in his country mother e.g nayjeria have 11 federal languages we 120 million 2 language ayigebam aye
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy Год назад
ጋዜጤኛው ጥያቄው ላንተ ነዉ ምንድነው የደረሰባቸው ጫና? አንድ ባንድ ብትዘረዝር ለጠቅላላ ዕውቀትም ይረዳናል
@lelisaumeta7449
@lelisaumeta7449 Год назад
Yehe Sewuye Betam Yehuneti Sehu New Betatamim Yeteregaga Sewu new
@kitawtadesse2679
@kitawtadesse2679 Год назад
ድንጋይ እድሜ ልክ ውሃ ውስጥ ይኖራል ነገር ግን ዋና አይችልም። የኦነግ ታሪካዊ እድሜውም ይህን ይመስላል።
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Год назад
ቅጣው ብሎ ስለ ሰብዓዊና ሉኣላዊ መብቶች የሚቆረቆር ፊውዳል ጋር እንዴት ይኖራል ።እዛው አምሓራ እንደ ጅብ እርስ በእርስ ስትበላሉ ትኖራላችሁ እንጅ ከእንግዲህ ኦሮሞም ይሁን ትግራይ አማራ ከሚባል ካንሰር ጋር በፍጹም መኖር የለባቸውም ።ካልሆነ አማራን ከምስራቅ አፍሪካ ማጥፋት ግድ ይሏል ።ኤረትራውይንንም ጭምር ማጥፋት ግድ ነው ።
@Mirag99
@Mirag99 Год назад
ቋምጦ የኦርሞን ህዝብ ያቋሞጠውን የምንሊክ ግም ስርዓት ከኦሮሚያ ማጽዳት የእኛ ትግል ነው::
@Anwar3147
@Anwar3147 Год назад
VIVA WBO ONG OLA DOWN FANO TERERIST
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 Год назад
ምን ማለት ነው? ኦነግ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ግጥም አድርጎ አሸንፏል። ነፍጠኛይቱ ኢትዮጵያ 1983 የተሸነፈችው በማን ሆነና? የዛሬይቱ ኢትዮጵያ የማን ነች? ሕገመንግሥቱ በማን ፍላጎት የተቃኘ ይመስልሃል? ዘረኛይቱ ኢትዮጵያ ሞታ ተቀብራለች። አሁን ያለችው ኢትዮጵያ የኦነገ/የሕወሓት/የኦብነግ/የሲአን/የወዘተ ነች እንጂ የማን ነች? የምንሊክ ነች? በምንሊክ ኢትዮጵያ ቅኝት የኦሮሞ መንግሥት ነበር? የትግራይ መንግሥት ነበር? የሲዳማ መንግሥት ነበር? የጋምቤላ መንግሥት ነበር? የሶማሌ መንግሥት ነበር? ኦነግ ከዚህ በላይ እንዴት ያሸንፍ????
@lelisaumeta7449
@lelisaumeta7449 Год назад
Yenate chilota Sidibi new Besum Mani Yewedaderal kenate gari 😂
@bonsafikadu7401
@bonsafikadu7401 Год назад
Jal batte you are very SMART!
@worknehwondimu271
@worknehwondimu271 Год назад
This is funny conversation!
@mimitek6140
@mimitek6140 Год назад
Discussions like this are needed even if we don’t agree and their views will keep Ethiopia in an endless conflict. These views are based on hate and not shared by not all in Oromia and so there will be civil wars in Oromia for years to come.
@Anwar3147
@Anwar3147 Год назад
Never ever happen civil war in Oromia, OROMO be indipendont
@derejetefera7747
@derejetefera7747 Год назад
አቢሲንያ ኢምፓየር ከየት ነው የመጣው?!!!!!
@belishdemissie8573
@belishdemissie8573 Год назад
ጋዜጠኛው ሰውየው በቁጥር የሚያስቀምጣቸውን እንኳን እንዴት challenge አያደርግም።70%ኢኮኖሚ ኦሮሚያ ይሸፈናል, የኦሮሞ ህዝብ 60% ነወ።የትኛው ጥናት/statistics ነው ይህን ያረጋገጠለት?
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
ሰውየው እብድ ነው ትልቅ እግዚአብሄር ነው ዞሮ ዞሮ ይሄ ህገ አራዊት የሚያባላን ይስተካከልልን
@mitikulakew5840
@mitikulakew5840 Год назад
When does the percentage of oromo population become 60%. This kind false information should be challenged.
@natesolomon7307
@natesolomon7307 Год назад
Looks like the extremists are getting sicker and sicker. Real census has not been done for more than 20 years, obviously they are inflating the number.
@anondes1099
@anondes1099 Год назад
መቸም እንዳነተ አይነት ሰው ከሚወለድ ባይወለድ ይሻለዋል።ጥላሁን ከጦርሜዳ እስከዓለም አቀፍ የሃገር ውክልና ሰርቷል ኢትዮጵያን ወክሎ የኦሮምኛም የአማርኛም ዘፈን አቀንቃኝ ነው።እስቲ አንድ የአማርኛ ሙዚቃ ተጫውቶ ከሆነ አሰማ ?ኢትዮጵያ ማለት አማራ ወይም ኦሮሞ ማለት አይደለም። ሁለም ነውየ ሁሉም ነው፣በሁሉም ነው፣ የዘፋኙን ዋጋ ለማሳነስ አይደለም ግን የአንድ ብሔር ሙዚቃ ማቀንቀንና በሁሉም ብሔር ፊት እየተዘዋወሩ ያቅምን ያሕል ማገልገል እኩል አያስጠራም።የብዙ ሙዚቀኛና ዘፋኞች ኢትዮጵያ ሳይባሉ ባገለገሉበት ክፍል ተጠርተዋል የአገርፍቅር፣የረአምባሳደረ፣የመዘጋጃ ወዘተ ነው።የተጠሩት።ግን እንዳንተ አልተሰማቸውም። የበታችነት በሽታ ክፉ ደዌ ነው ለሁሉ ነገር ይታመማል የተጎዳ የተነፈገ ይመስለዋል።እንዳንተ በአገርና ሕዝብ ጠል ሲሆን የከፋ የከረፋ ስብእና ነው የሚሆንብሕ።
@keftam
@keftam Год назад
ብዙ ሕሙማን አሉ። አይተው ሰምተው ተምረው መቀየር የማይችሉ የደረቁ እንጨቶች። ውሃ ቢውቅጡት እምቦጭ። እነዚህ ስለማይገባቸው ለማይለወጡ መድከም በድንጋይ ላይ ውሃ እንደ ማፍሰስ ነው።
@markosgeta8043
@markosgeta8043 Год назад
ከደረቀ እንጨት ልምላሜ አይጠበቅም፣ ኬንያም ሆነ ደቡብ ሱዳን የአንድ ብሔር ሥሪት አገረ-መንግሥታት አይደሉም። የኦነግ አስተሳሰብ በቆመበት ደርቆ የቀረ አስተሳሰብ ነው!
@keftam
@keftam Год назад
የሚደነቅ አስተያየት ነው። ሰውየውም ደርቋል።
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Год назад
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል:: እንደዚህ አይነቱ የፖለቲካ ለሃ ጫም መሃል አገር እየኖረ ህዝቡ ላይ አፉን እንዲከፍት የፈቀደውን እካል አዝንበታለሁ:: ከአስመራ ድረስ ጎትተው አምጥተው ስው የማይደርስበትን አካባቢ ነፃ አውጥቻለሁ ይለናል:: እኛ ከኦሮሞ ጋራ ችግር የለብንም አብረን ኖረናል: ወደፊትም አብረን እኖራለን::
@andualemaklilu3571
@andualemaklilu3571 Год назад
Gurawen yenefal....!!
@lionking5779
@lionking5779 Год назад
እንደውም እንደ ኦሮሞ ማንነቱና ባህሉ ተጠብቆለት የሚኖር ማህበረሰብ የለም ባይከበርለት ኖሮ እስከ አሁን ባህሉ ቋንቋው እና ማንነቱ ለምን አልጠፋም በታሪክ ሲታይ የኦሮሞ ባህል እና የህዝብ ቁጥሩ እየጨመረ ነው የመጣው
@sisayantalo6834
@sisayantalo6834 Год назад
Really this guy is very intellectual!
@fikirtubecom
@fikirtubecom Год назад
ከየት ነው እነዚህን የሰይጣን ጠበቃዎች የምታመጡብን?? አማራዎች አሁንም ኦሮሚያ ክልል በሰላም እየኖሩ ነው ይለናል አፉን ሞልቶ??
@konjitabraham4029
@konjitabraham4029 Год назад
እኔ የምለው ሁሉን ማለቴ አይደለም መቼ ነው የምትነቁት ሁሌ ዘርውስጥ መወሽቅ በራሳችሁ Confidence ህንድት አይኖራችሁም ልብስ መቀየር ሳይሆን ጭንቅላትን መቀየር
@mekonnenessa9359
@mekonnenessa9359 Год назад
Devision is The spirirt of darkenes
@samvodsamvod1614
@samvodsamvod1614 Год назад
ከባርነት ያልወጣ ጭንቅላት ሁልግዜም ጉዞው ወደ ኋላ ነው
@AmanT241
@AmanT241 Год назад
We will be a republic we will build our own country long live the father land OROMIYAA ❤️💚❤️
@Mimi_Petros
@Mimi_Petros Год назад
ቅዥታም
@alemayehuhailemariam6859
@alemayehuhailemariam6859 Год назад
እኔ የሚገርመኝ ኦነግ ኦሮሞ የሚወክል ከሆነ ለምን ምርጫ ገብቶ አይወዳደርም::
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 Год назад
ኦሮሞ የሚባለው ማን ነው ? የሞጋሳው ? ወይስ የጉድፈቻው ? በዘር ካወራን ኦሮሞ የሚባል ነገር እንደሌለ ጠንቅቀህ ታውቀዋለህ ለሁሉም ጊዜ አለው የምታፍርበት ጊዜ ይመጣል:: በጉልበት ጊዜው ስለፈቀደ ብቻ በግድ ኦሮሞ ብለህ የጫንክበት ማህበረሰብ የሚያሳፍር ግዜህ ይመጣል:: ንፁህ ኦሮሞ የሚባለው የትኛው ነው ? ንገረን እስቲ ዛሬ ኦሮሞኛ የሚናገረው ኢትዬጵያዊ እኮ በታሪክ አጋጣሚ የሌላ ቁዋንቁዋ ተናጋሪ ነበር እኮ ከኦሮሞ መስፋፋት በፊት ነገሩ ባሪያ በጌታው ብልት ይፎክራል ይባል ሆነና ነገሩ የፈጠራ ትርከትህን ይዘህ ትዞራለህ:: የብሔር ፓለቲካ ለጥቂት ካድሬዋች የሀብት መዝርፊያ ነው የሆነው በህዋትም ሆነ በብልፅግና የታየው ይሄው ነው ቁንቁዋ ደግሞ ዘር አይደለም የኢትዬጵያ ህዝብ አንድ አይነት ህዝብ ነው አንዱ በአንዱ ላይ አለ :: 67% የተደባለቀ ህዝብ የያዘ ማህበረሰብ እዴት በአንድ ብሔር ይጠራል ? እናት እና አባት ይመረጣል እንዴ ? ተፈጥሮን መቀየር ይቻላል? ችግር የሆነው በጎሳ ፕለቲካ ውስጥ አደገኛ ሆነው የሚወጡት ከሁለት የተወለዱት ናቸው ምክንያቱም የማንነት ቀውስ ውስጥ ስለሚገቡ ተቀባይነት አይኖረንም ብለው ስለሚሰጉ በጣም አረመኔ ይሆናሉ ያደሉበትን ወገን ቅቡልነት እንዲያገኙ:: የራሳቸው ሀሳን ለማንሸራሸር ይቸገራሉ ካነሱም ይዘር ጥራታቸው ጥያቄ ውስጥ ስለሚገባ ይህንን ደግሞ ህዋት ወይም ኦነግን እንደምሳሌ መውሰድ ይቻላል:: የሚስቶቻቸውን እና የናቶቻቸውን ማንነት ደብቀው ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉት ባብዛኛው በአለም ላይ ጥፉት ያስከተሉት በዘረኝነት ባብዛኛው የተደቀሉት ናቸው ::
@keftam
@keftam Год назад
ብዙ ሕሙማን አሉ። አይተው ሰምተው ተምረው መቀየር የማይችሉ የደረቁ እንጨቶች። ውሃ ቢውቅጡት እምቦጭ። እነዚህ ስለማይገባቸው ለማይለወጡ መድከም በድንጋይ ላይ ውሃ እንደ ማፍሰስ ነው።
@mgessesse357
@mgessesse357 Год назад
from where you got wepen?
@moonwave7773
@moonwave7773 Год назад
ጣርነቱ ከአማራ ጋር ነው ወይም ከመንግስት ጋር ነው።
@limenhemeru8878
@limenhemeru8878 Год назад
Appreciate you on how you express idea. But it is really unrealistic to separate the oromo from the rest Ethiopians.
@abbaagurmuu3364
@abbaagurmuu3364 Год назад
አቶ በቴ ጥሩ ንግግር አድርገዋል። ለሁሉም አካላት ግልፅ መሆን ያለበት ነገር ኢትዮጲያን የሚወክሉ አካላት ከኦነግ ያላቸው ችግር የአመለካከት ልዩነት ስለሆነ መታረቅ እንደማይችሉ ታሪክ ይመሠክራል።
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Год назад
በኦሮሚያ ዙሪያ ያሉ ሁሉም ብሄር በሚባል ደረጃ የድንበር ጥያቄ አለው። ሪፓብሊክ ኦሮሚያ የሚባለው ህልም በሌሎች ብሄሮች ሬሳ ላይ ነው የሚመሰረተው።
@alebachewfeleke1798
@alebachewfeleke1798 Год назад
የታመመ ሰው የታመመ አመለካከት ያለው የሚያሳዝን ግለሰብ ነው።
@keftam
@keftam Год назад
ለሰውየው ጥሩ ይስማማዋል ይሄ አስተያየት።
@haad4731
@haad4731 Год назад
እውነትን መቀበል ከባድ ነው። የአማርኛ ሚዲያዎች በአለም መጥፍት አለባቸው።
@meselumezelkla3619
@meselumezelkla3619 Год назад
እንደእናንተ አይነቱ ዝቅተኝነት ስሜት የሚሰቃይ ሰው አለምን የመግዛት እድል ቢሰጠው አይረካም። አሊ ቢራ የኦሮሞ ሙዚቃ አቀንቃኝ ተባለ ብሎ መብከንከን የጤንነት ነው? ከጥላሁን ገሰሰ ጋር ማወዳደርስ አላማው ምንድነው?
@osmanyussuf7069
@osmanyussuf7069 Год назад
A very good debate for peacefulness bravo
@tewabecheshete7606
@tewabecheshete7606 Год назад
Peace doesn't come living with inferiority complex. U davlish Oromo nationalists Please , stop humiliating the great Oromo people.
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s Год назад
ኸረ በሳቅ ገደልከኝ 😁😁😁 እህኔ እኮ ኢትዮጵያ የሚለው አማራን ይሆናል 😁 ቀሽም ጠባብ ይሉሃል ይህ ነው
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Год назад
ድንጋይ ራስ ብየሃለሁ ታሪክ አንብብ እሽ እሄን የቀነጨረ ጥንቅላት ይዘህ ነው ሚዲያ ላይ የመጣህው ኦሮሞ ሃገር ነበር ብሎን እርፍ 60.000.000 ነው ቁጥራችን ላልከው ደሞ በመቸው ህዝብ ቆጠራ ????
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 Год назад
እውነት ነው የአንድ ህዝብ አገር የሆነችው ገዳይና ካሃዲ አገር ኢትዮጵያ መፍረስ ብቻ ሳይሆን ወደ አፈር ነው መቀየር ያለባት !!! ስለሆነም ሁላችንም በአንድነት ነው መስራት ያለብን በተለይ ደግሞ ኦሮሞዎችና ተጋሩ !!! ተነስ ኦሮሞ ተነስ ትግራዋይ በአንድነት ካልሆነ ትጠፋለህና ።
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 Год назад
Spread the false but that doesn't change the truth
@kabekabe1529
@kabekabe1529 Год назад
የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድክ።ደም ከዘርህ አይረቅ።
@berhanubirra7334
@berhanubirra7334 Год назад
Yeseyetane eregemane be Oromo hezebe ayserame yeseyetane leje
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Год назад
ዝም በል ወሬኛ: you have no clue what you’re talking about. ለእንዳንተ አይነቱ ነው " Little knowledge is so dangerous" የሚባለው:: እንደዜህ አይነቱን "እንግዳ " ብላችሁ ጊዜ ባታጠፉ ይመረጣል እባካችሁ::
@dinkineshbeyene5971
@dinkineshbeyene5971 Год назад
Bihonm lemn parlamW lay tegegntachu atitagelum qiretawun ataqerbum?
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
ታጥቦ ጭቃ
@degukebede3094
@degukebede3094 Год назад
ሰው መሆንህን ስትዘነጋ ቃሉን ትጠቀማለህ። ተመለስ! ሰው ሁን
@samsonalemayehu5074
@samsonalemayehu5074 2 месяца назад
How about economyc difference b/n ale and some body it is clear
@ketemakebede7178
@ketemakebede7178 Год назад
በክት ነገር
@degukebede3094
@degukebede3094 Год назад
ሰው መሆንህን ስትዘነጋ ቃሉን ትጠቀማለህ። ተመለስ! ሰው ሁን
@jonathanmesfin6629
@jonathanmesfin6629 Год назад
ጋዜጠኛውን በልጦታል። ግን የራሡን ብቻ ለማዳመጥ ተዘጋጅቶ ነው የመጣው። ሁሉንም ተጠያቂነት ለውጪያዊ አካል መሥጠትን እንደ ሥትራተጂ አድርጎ ነው የመጣው።
@dt6725
@dt6725 2 месяца назад
There is NO African country as a colonizer. He said Oromiya is subsidizing other parts of the country. No part of ANY country in the world has equal share. Ato Beti is selfish. He will fight with other parts of oromiya if secessed.
@ababu3972
@ababu3972 Год назад
ይሄ የህዝብ ሞትን እንደ እሰትራቴጅ የሚደግፍ አረመኔ ነው. . . .
@hailemariambeide3273
@hailemariambeide3273 Год назад
ሕልሜ
@tesfayegatewne221
@tesfayegatewne221 Год назад
አንዲ አፍታ ሚዲያ የምታቀርቡትን ሰዉ ማወቅ አለባችሁ ኤደነዚህ ያሉ ሰዉች ለህዝባቸዉ ሳይሆን በህዝብ ስም የሚነግዱ ናቸዉ
@mekuriatassew7437
@mekuriatassew7437 Год назад
የጠቀስከው ቁጥር አያንስም?
@belishdemissie8573
@belishdemissie8573 Год назад
በራሱ ቅዠት ውስጥ ያለ ሰው ይመስለኛል።
@samsonaddis229
@samsonaddis229 Год назад
Seletanun hulu yezachu ahunem talkesalachu. Meche new yebetachenet semet yemelekachu besheta ? Anten yezo 40 geraf megeref neber 🤣🤣🤣🤣🤣
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 Год назад
እራስህን ዝቅ አርገህ እያዬህ ሌላው ለምን ከፍ አላደረገንም አንተ አሊቢራ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ አረፈ ብትል ያንተ አይነት ሰው ካልሆነ በቀር ማንም አይቃወምህም ነበር አሁንም እውነተኛ ነጻነትን ከራስህ ብቻ ነው የምታገኘው ስለተገነጠልክ ንጹሀንን ስለገደላቹ አይደለም እውነተኛ ባርነት ወስጥ እንዳትወድቁ
@deredere2434
@deredere2434 Год назад
This Man is an Agent....
@yemsrachtefera8311
@yemsrachtefera8311 Год назад
አንደኛ ይሄ ነው የሚያሥጨፈጭፈው ሚዲያ እንዲህ ያለውን ማቅረብ አይገባም እብደት ነው ሰውየው መሀይም ነው
@hailuadela5124
@hailuadela5124 Год назад
Journalist! You should well prepare to ask and challenge your guest
@moonwave7773
@moonwave7773 Год назад
በእውነቱ ከሆነ በመጀመሪያ ምን የሚባል ሀገር ነበራቹ ሰምተንም አንብበንም አላየንም።እኔ የቦርና ኦሮሞ ነኝ የእኛ አያቶች የመአከለኛውን የኢትዮጵያ ሕዝብ በማሰገበር ኦሮሞ አደርግናቹ እንጂ በቆንቆ በደም ፣በዘር ኦሮሞ አደላችውም።አንተም ሰትታይ ከደቡብ ሕዝባች የተቀላቀልክ እንደሆንክ ያሰታውቃል።
@samsonalemayehu5074
@samsonalemayehu5074 2 месяца назад
Nefesehen begenet yanurelegne
@deredere2434
@deredere2434 Год назад
You want to build An OROMO EMPIRE. IT is very hard to believe you live in Ethiopia....You are doing THE SOFTINING PROCESS.
@berhanugatachwberhanugatac1261
አንድ ቀን የሚጨፈጨፈው ጭቁኑ የአማራ ብሔር ጨፍጫፌው ጊዜ የሰጠውን ብሔር ይጨፈጭፋል አንገቱን ይቆርጣል እንደሁቱ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! አማራ ተራራው!!!!!!!!!!!!!!ወደፌት
@keftam
@keftam Год назад
አንተም እንደሰውየው አትሁን
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 Год назад
ማነው ቦታውን በስያሜ የሰጠህ ለህወሀት መስገድ ያለባችሁጰእናንተ ነበራችሁ ወራውን አሁንም እየሰማን እያየን ነው
@bedluadege4274
@bedluadege4274 Год назад
ኦውው መማርና ማወቅ እንደዚህ ከሆነ ቢቀርስ? ኢንፓይር ኢንፓየር ስትል ኦሮሞ በኢንፖየሩ ከመዋጡ በፊት ሀገር ነበር ማለትህ አልገባኝም ከዛ በፊት በአለም ካርታ ላይ ኦሮሚያ የሚባል ሀገር ነበር? ሌላው ደሞ በአካል ሳይህና አስተሳሰብህ ተራራቁብኝ ውስጥህ በዘረኝነትና በበታችነት ስሜት የበሰበሰ ይመስለኛል ። እኔ በጣም የሚገርመኝ የኦሮሞ ህዝብ ወኪል ነን የሚሉ አካላት የት ቦታ ነው ኦሮሞ የወከላቸው ለምሳሌ ሸኔ ህዝቡ ወክሎት ነው የሚዋጋው? እኔ ግን ብሄሬን ወክለህ ተዋጋ ያልኩት የኦሮሞ ታጋይ አላውቅም።
@tsegayetariku7505
@tsegayetariku7505 Год назад
ምኒልክ ወራሪ ነው የሚል ደንቆሮ ሁሉ የምኒልክ አባቶች ኦሮሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ከመስፋፋቱ በፊት እስከ ሞቃዲሾ ያስተዳድሩ እንደነበረ ስንቴ እንንገራችሁ
@berhanumoreda
@berhanumoreda Год назад
ለዚህ ሰው በርካታ ጥያቄዎች አሉኝ። ጥቂቶቹ ግን የሚከተሉት ናቸው። 1ኛ) የኦርሞ ህዝብ የነፃነት ጥያቄን በተመለከተ የኦሮሞ ክፍል የሆነው ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ወይም አካል እንደማንኛውም ማህበረሰብ የተለያዩ ፍላጎቶችና አመለካከቶች ሊኖሩት ይችላል። እነዚህን ልዩ ልዩ ፍላጎቶችንና አመለካከቶችን አክብሮና ተገንዝቦ ሰላማዊ ውድድር ማድረግ ሲገባ በሰላማዊ መንገድ እታገላለሁ ብሎ ከስደት ህይወት ወደ አገር ቤት የገባው የዳውድ ኢብሳ ቡድን ትጥቅ አልፈታም ብሎ ወጣቶችን በተሳሳተ መንገድ እና ኦሮሞን እየከፋፈለ ሲያጋጭ፣ የመንግስትና የህዝብን ተቋማትን ሲዘርፍና ሲያወድም፣ የመንግስትንና የፓርቲ መሪዎቾንና ደጋፊዎችን፣ የአገር ሽማግሌዎችን ፣ ጋዜጣኞችን፣ የሌሎች ብሔረሰብ አበል የሆኑትን ህዝቦች በጅምላ ሲጨፈጭፍና ሲጋድል መንግስት ደግሞ ባለበት የህግ ማስከበርና የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ ሃላፊነት ግዴታውን ሲወጣ "ኦሮሞን ጨፈጨፈ" ብሎ የሃሰት ክስን ማቅረብ እንዴት ከኦሮሞ ህዝብ የነፃነት ጥያቄ ሊሆን ይችላል? በመንግስትና በልዩ ልዩ አካላት በተደጋጋሚ የተጠየቀው የእርቅና የሰላም ትዕግስት እንዴት ይረሳል? 2ኛ) የሼኔ ታጣቂዎች የአማራንና የኦሮሞ ህዝቦች በብሔረሰባዊ ማንነታቸውና በአመለካከታቸው ልዩነትና ሌሎች ከላይ በጠቀስኩት ምክንያቶች ሲያጠቃ "ይህ የሆነው ዝሆኖች ሲጣሉ የሚጎዳው ሰሩ ነው" በሚል ከንቱ ክርክር ለመሸፋፈን ሲትሞክር መንግስት ግን ህግን ለማስከበርና የዜጎችን ደህንነት ለማጠበቅ የሚወስደውን እርምጃ የተጎዱትን ሰላማዊ ዜጎችን "መንግስት ሆን ብሎ ኦሮሞን እየጨፈጨፈ ነው" ብሎ በሌላ የሃሰት ክስ መቅረብ እንዴት የኦሮሞ ህዝብ የነፃነት ፍላጎት ሊሆን ይችላል? በዚህን ጊዜ ዝሆኖቹን ለማየት እንዴት ተሳነህ? ለነገሩ አንዱ ወገን ዝሆን ሳይሆን ደካማ እንስሳትንና ጥንብን እያሰደደ እንደሚበለው ጅብ መንግስት በሌላ ጉዳይ ሲጠመድ እየጠበቃ ሽፍታ ሆኖ ደካሞችን በግፍ የሚያጠቃና የሚጨፈጭፍ የጅብ ባህሪ ያለው አውሬ ቡድን ሳይሆን ይቀራል ብለህ አታስብም? 3ኛ) ጀግናውን አጫሉ ሁንዴሣንና ኮማንዳር ሰለሞን እንዲሁም ሌሎች እጅግ የተከበሩ የኦሮሞ ልጆችን ከትህነግ ጋር ተባብሮ የበላብን በሸኔ ታጣቂዎችና በአባ ቶርቤ አይደሉምን? ይህ ቡድን የሌሎች ተላላኪና ስልጣን ጥመኛ ጠባብ ቡድን ከመሆን ውጪ እንዴት የኦሮሞ የነፃነት ታጋይ ሊሆን ይችላል? 4ኛ) ኦሮሞን፣ ኢትዮጵያን፣ አፍሪካንና በጠቃላይ የሰው ልጆችን በሚያኮራ ታላቅ ስኬት የአለም የሰላም የኖቤል ሽልማት ያሸነፈውን ታላቅ መሪን አሳንሶና እጅግ በጣም በሚያሰፍር መልኩ ወደር የለሽ የስም ጥፋት ዘመቻን አራምዶ ኦሮሞንና ኢትዮጵያን ከክብር ከፍታ ወደ ውርደት አዘቅት ለመወርወር ከመሞከር ውጪ እንዴት የኦሮሞ የነፃነት ትግል አካል ሊሆን ይችላል? መቼ ነው የኦሮሞ ታላለቅ መሪዎች የኦሮሞን ህዝብ ድጋፍ እንዲያገኙና በስራቸው ልክ በኦሮሞም ሆነ በሌሎች ህዝቦች እንዲከበሩ ተገቢ ጥንቃቄና ድጋፍ የሚትሰጡት፤ ድጋፍ በትሰጡ እንኳን መቼ ነው በሴራና በሃሰት ክሶች ከመጣል የሚትቆጠቡት? 5ኛ) ዋናው የሰው ልጆች ጠላት የሆነውና ለግጭትም መንስኤ ሊሆን የሚችለው ድህነት ሆኖ እያለና ጦርነት ደግሞ ድህነትን የሚቀንስ ሳይሆን የሚያባብስ አደገኛና ሊወገድ የሚገባው ጠንቅ መሆኑን እያወቃችሁ ሰላማዊ ትግልን የመረጡትን እነሌንጮ ለታን ፣ ዶር ዲማ ነጋዮን፣ እነቀጄላ መርደሳንና ሌሎች ታላላቅ የትግል መሪዎችን መፈረጅና እነሱን በጥሞናና በአክብሮት አላማዳመጥ እንዴት ከጠባብ የቡድን የስልጣን ጥማኝነት አልፎ የኦሮሞ የነፃነት ጥያቄ ሊሆን ይችላል? እነዚህን ጥያቄዎች ሁሉንም በሚዲያችሁ መጠየቅ በትችል እንኳን እንዲያስብበት እባክህን ጥያቆዎቹን ለእሱና ለጓደኞቹ ላክላቸው። በነገራችን ላይ ጥያቄዎቹን እርምት የሚፈልጉና ግልፅ እንዲሆኑ የሚያስፈልግ ከሆነ መስተካከል ትችላለህ። ነገር ግን መሠረታዊ ለውጥ የሚታደርግ ከሆነ በመጀመሪያ እኔን መጠያቅ እጅግ አስፈላጊ መሆኑን እወቅ!
@ssoo3513
@ssoo3513 Год назад
😂አየ ኦሮሞ ዛሬም አገር እየመራችሁ የበታችነት ስሜት የናተስ በሽታ የተለየ ነው አኡዙ ቢሏህ ጂብ ይዝረፍክ አቦ ቱ
@wiliiifta5533
@wiliiifta5533 Год назад
Oromo problem is qomate gim beggar Neftagna, but Oromo itself.
@allinonerobera1605
@allinonerobera1605 Год назад
Both Ato Bete and Estifanos, have made a very good discussion . This is civilized ways of discussion. No matter difference we may have must seat together to discuss! Any ways I always appreciate Estifanos the young very matured journalist.
@anondes1099
@anondes1099 Год назад
ለመሆኑ የኮሎኒን አገዛዝ ታውቀዋለህ? ደቡብ አፍሪካ ሂድና ኮሎኒ ምን እንደሚመስል ጠይቅ ።
@keftam
@keftam Год назад
ጥሩ ጥያቄ ነው።
@shutup1682
@shutup1682 Год назад
ዛሬ ሰይጣን እየጋለባችሁ ነው ልክ እንደ ወያኔ ኢትዮጵያን ካላፈረሳችሁ አትረኩም! የሚገርመው ነገር ተገንጥላችሁ ምን እንደምትጠቀሙ እራሱ ኣታውቁም! ምክንያቱም ዙሪያችሁን ጠላት ብላችሁ በሳላችሁት ክልል ተከባችሃል!
@marcusa4210
@marcusa4210 Год назад
ሰላም ኦቦ በቴ የምታቀርባቸው ማብራሪያዎች የበሰሉ በማስረጃ ላይ የተደገፉ ናቸው። እውነት ላይ ተመስርተህ የተከበረው የኦሮሞ ሕዝብ ድምጽ ስለምታሰማ እኛ ደስተኞች ነን። ነገር ግን ንግግርህን የአንተ ብቻ አመለካከት አድርገው የሚወስዱትና የሚሳደቡት ካለመሠልጠንና ከተሰዳዊ አባቶቻቸው የወረሱትን የማሸማቀቅ የትግል ስልት ስለሆነ ሁሉም ኦሮሞ ከጎንህ ስለሆነ በርቱ። ተሳዳቢዎቹ በ19ኛው ክፍለዘመን አስተሳስብ ታስረው አንብበው ተምረው መለወጥ የማይችሉ ስለሆነ የሚታዘንላቸው መሃይማን ናቸው። ከአሁን በኋላ ኦሮሞን ወደኃላ መመለስ እንደማይቻል አልተረዱትም። በርቱ
@muhammedsuperman7907
@muhammedsuperman7907 Год назад
የበታችነት ስሜት ውስጥ ታላቁን የኦሮሚያ ህዝብ በመክተት ሁሌም ስነልቦናውን አልቃሽ በማድረግ ጥቅማችሁን ለማስከበር የምትሯሯጡ ዘረኞች አፋችሁን ብትዘጉ መልካም ነው፡፡
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Год назад
አንት ከብት የከብት ዘር ለከብት ቄራው ወደ ገንት የሜሄጃ መንገድ ስለሆነ አሜን ብለህ ኑር ምድረ አራጅ.. ።
@muhammedsuperman7907
@muhammedsuperman7907 Год назад
@@jonathansemere7697 ወያኔ የወያኔ ዛር ዛርህ ተነሳብህ አይደል?
@ebbaansactingworld2462
@ebbaansactingworld2462 Год назад
Jonathan s Shame of you! How dear you call someone who expressed his feelings an animal? I wish you know who is animal. Why Yet we don’t typically understand the dynamics of insults very well. Why do we throw insults at each other and why do they hurt so much? Is there anything we can do to reduce the mental and emotional sting of these verbal affront. Obbo Batee is Smart challenger that is what makes you cry like a crocodile
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Год назад
@@ebbaansactingworld2462 I hope you misunderstood my comment. I always stand with OLA because there objectives is selfrelianc ppls autonomous rights. for that matter the oppressive regime of prosperity until give up or surrender our struggle will continue .
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Год назад
@@muhammedsuperman7907 ወያነን አንተ ከምትጠላውና ከምትቃወመው በላይ እቃወመዋለሁ የናንተ ልጋግህን እንዲህ መዝረክረክ ግን ለኦሮሞ ህዝብ ከማሰብ ሳይሆን በኦሮሞ ስም ኦሮሞን ማስጨፍጨፍና ፈጣሪ የሰጠውን ጸጋ ራስን በራስ የማስተዳደር መብቱን ገፋችሁ የሚኒልክን ስርዓት ልትጭን ብሎም የምስለኔ መሪ አስቀምጠህ የኦሮሞ ህዝብ ላይ እንደፈለግክ መፈንጨት ታልማለህ ግን አይሳካልህም ።የኦሮሞ ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎቹ እስካልተመለሱ ድረስ ትግሉ ይቀጥላል ።ይህም ጥያቄው እራሱን በራሱ ማስተዳደርና የተፈጥሮ ጸጋውን በአግባቡ መጠቀም ነው ።ለዚህም አስፈላጊውን መስዋዕትነት ይከፍላል ።የምኒሊክ አምላኪዎች እዛው በክልላችሁ እንደፈለጋችሁ በሌላ ክልል ገብታችሁ ግን።የመፈትፈት ዕድል የላችሁም ።
@alemumolla7350
@alemumolla7350 Год назад
Mogn fit
@tesfaye6881
@tesfaye6881 Год назад
በናትህ እንደዚህ አይነት ሰው አትቅርቡ ጎጠኛና ዘረኛ ሰው የኦሮሞን ሕዝብ አይወክልም!! መንግስት ኦነግን ማፍረስ ሳይሆን መጥፋት ነው ያለበት!!
@zewdugedamu4198
@zewdugedamu4198 Год назад
See how inferiorty comlex kils human brain!
@gammachuuiddoosaa2157
@gammachuuiddoosaa2157 Год назад
DrDizfp TG he I ni😮kkik😮ju😮😮😢😢j op
@yonaspp372
@yonaspp372 Год назад
Complex, always inferiority? Errrrr let us think as a big ethnic and people. Esti wend kehonke ende sheni chaka geba.
@yohannesgebru9233
@yohannesgebru9233 Год назад
ማንም ለሀጫም እንደ አሜባ እየተከፋፈለ ሰላም ይነሱናል
@befekadubekele6771
@befekadubekele6771 Год назад
የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ አገር የመሆን ቢሆን እንኳ በኦነግ አካሔድ መቸም አይሳካም ። ምክንያቱም ኦነግ አገር ለመገንባት መጀመሪያ ሌሎች ህዝቦች መጥፋት አለባቸው ብሎ የሚያምን ድርጅት ነዉ ። በተለይ አማራን ይሔ አካሔድ ደግሞ መቸም አይሳካም ። ህወሓት ሞክሮት አልቻለም ። ሀገር ለመገንባት ህዝብን ለማጥፋት መሞከር አይቻልም ። ኦነግ የሚታወቀው በገዳይነት በአራጅነት ግፍ በመፈፀም ነው ። ይሄ ድርጊት ደግሞ ፈፅሞ የኦሮሞን ህዝብ አይገልጸውም ። የኦሮሞ ህዝብ ይህን አሳፋሪ ድርጊት የሚያስተናግድበት ሞራል የለውም ።
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 Год назад
Can you tell me one instance you say anything you say about those in Tigrian so why you expect anything about shen
@kediribrahimtofik2770
@kediribrahimtofik2770 Год назад
seweye sew eyaredk atafrem
@temesgenwolde4977
@temesgenwolde4977 Год назад
ፕስ ፕስ እውቀት
@bie8789
@bie8789 Год назад
ከምንግዜውም በላይ በዚህ ሰዓት ነው ሰላማዊ ኦሮሞ እያለቀ ያለው። መርጦ አልቃሾች ግን ስለተወሰነ ግሩፕ ብቻ ማልቀስ።
@getachewpillay4188
@getachewpillay4188 Год назад
ስንት አይነት ዶንቆሮ ነው ያለው በፈጣሪ የተነው ነው የሚፈለፈሉት
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 Год назад
Shen is in school with the children
@dachewgurmu1213
@dachewgurmu1213 Год назад
ኦሮሞ ኦሮሚያን ብቻ ከማስተዳደር ኢትዮጵያን ብታስተዳድር ይሻሌናሊ። ዴግሞ በኛ አስቴዳዴር ዜሜን ሌምን እንተዋሌን? እኒቺላሌንኮ አቢያችን ቤዴንብ ማስቴዳደር ቼሏልና ታው እናስተዳድርበት
@enatager5048
@enatager5048 Год назад
One After Another I am sick and tired of listening to the dummies.
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 Год назад
ኦሮሞ ሰው አራጅ ነው የትኛው ፖለቲከኛው
@getachewmoges4906
@getachewmoges4906 Год назад
Mehayem Endezih new
@degukebede3094
@degukebede3094 Год назад
ሰው መሆንህን ስትዘነጋ ቃሉን ትጠቀማለህ። ተመለስ! ሰው ሁን
@lionking5779
@lionking5779 Год назад
በታሪክ የኦሮሞ ማህበረሰብ ኢትዮጵያን ክዶ አያቅም ለኢትዮጵያ ምስረታ እና ነፃነት ዋጋ የከፈለ ማህበረሰብ ነው እና መቼ ነው የኦሮሞ ልጅ ከኢትዮጵያ ተገሎ የሚያቀው ? አንተ ግን የባንዳነት ታሪክ የሌለውን የኦሮሞ ህዝብ አትወክልም ምክንያቱም ኦነግ ባንዳነትን ከወያኔ ተምሯሉ
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Год назад
ኦሮሞ የሚጨፈጨፈው በራሱ ኦሮሞ ነው ማንም የሚደፍረው የለም እንዴት ያለ ደንቆሮ ቢሄርተኛ ከየት አገኝከው ? የታሪክ አተላ ነው የኦሮሞ ትግል 50 አመት አሰቆጠረ መቸ ይሆን የሚሳካለቸው የህልም ቅዠት
Далее
Kim bo’ldi bu qiz?
00:17
Просмотров 552 тыс.
Kim bo’ldi bu qiz?
00:17
Просмотров 552 тыс.