Тёмный
No video :(

የከሰረች ነፍስ ........ እውነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ አጓጊ ትረካ ----- ሙሉ ክፍል 

Seni Stories
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

#ሰኒ#ሰኒStories#የጓዳው#ሰባራ#እጠብቅሻለው
ሰኒStories
የከሰረች ነፍስ ........ እውነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ እና አጓጊ ትረካ ----- ሙሉ ክፍል
ማጠቃላያ ከፀሀፊው ።
* እንደገለፅኩላቹሁ በዚህ ፅሁፍ ታሪኩን ወዳቹሁትና ጓጉታቹሁ እንድታነቡ ማረግ ብቻ ነው ። ስለዚህ በባለ ታሪኩ ቱትዬ ቦታ እራሴን አድርጌ የተረኩላቹሁ እንድትወዱት ነው።
* እኔ የቱትዬን መሞት የሰማሁት ቀብሩ ከተፈፀመ ከ3 ቀን በኋላ ነበር ከአምስት ከስድስት ቀን በፊት ሽንኩርት ቲማቲም ከሰል ይዞ ሲገባ ገርሞኝ ሳየው ነበር ።
* በመጨረሻ ሚስቱ ወይኗን አሁንም አያታለው አገኛታለው የፀነሰቺውንም ልጅ ሳታስወርደው አልቀረችም ግን ወደ በፊት ህይወቷ ተመለሳለች ። እቺ ልጅ ብር ቢሆን ፍላጎቷ ውርስ ለመካፈል ቢሆን ምኞቷ ልጁን ይዛ መከፈል ትችል ነበር?
enjoy my narration and comment your thoughts pls
አሳዲስ እና አስተማሪ ትረካዎችን ወደናንተ እናደርሳለን ሃሳብ አስተያይት ይጠቅመናል እና ጣል ማረግ እንዲሁም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ::
እነዚም እንዳያመልጣችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
----- • የፍቅር አጥር ....... አዲስ ት...
----- • Video
----- • የጎዳናው አፍቃሪ/ በእውነተኛ ታሪክ...
----- • ፍቅር ቀልድ አያውቅም/ በእውነተኛ ...
በጥበብ ማዕድ ዘና ፈታ እንዲሁም ቁም ነገር ቀሰም እያረግን ምንማማርበት ቻናሌ ነወ።ሰብስክራይብ በማደረግ ቤተሰብ እንሁን።
ሃሳብ አስተያይት ካላቹ ኮሜንት ላይ ጫር ጫር ማረግ እንዳይረሳ እወዳችኋለው፡፡

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 10 месяцев назад
ያልተኖረ ህይወት ማለት ይሄ ነው😢
@sofyamohmmed5025
@sofyamohmmed5025 10 месяцев назад
ሰኒየሚ ወድበላይክ👍👍
@kisanet5854
@kisanet5854 9 месяцев назад
ምርጥ መፅሓፍ ቢሆንም መጨረሻው ግን ግራ ያጋባል
@henokestifanos3790
@henokestifanos3790 9 месяцев назад
ተራኪዋ ድምጿ ምግብ ነው: ምን አይነት ውብ ድምጽ:ውብ የአተራረክ ችሎታ! ተባረኪ!!!!
@user-zx3xp3ge9k
@user-zx3xp3ge9k 10 месяцев назад
የሚገርም ትረካ ለብዙ ስዉ ህይወት ቀያሪ ነዉ የሚገረመዉ አሳቡ ከአንድ ጎደኛዬ ጋር የተያያዘ አስብ ነዉ
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 10 месяцев назад
ትችያለሽ አተራረክሽ ያምራል ታሪኩ ግን አልገባኝም ሰውየው ከሞተ እንዴ ብሎ ጽፎት ኑው ሆ ሞቻለሁ የለሁም ብሎ መናገሩሳ😮 ወይንም ሌላ ሰው እንደጻፈው ትረካው ላይ አያስረዳም
@senistories
@senistories 10 месяцев назад
ለሉ ማብራሪያ ኮመንት ላይ ተቀምጧል @nardoszrguytube9112
@user-mv7ds6tq9f
@user-mv7ds6tq9f 6 месяцев назад
😭😭😭ebaya meqotater aqategn
@user-tf8hx8nl3w
@user-tf8hx8nl3w 10 месяцев назад
ያሣዝናል
@user-pj8gb4jq4rsossi
@user-pj8gb4jq4rsossi 9 месяцев назад
Ene yewul sew gezu soterik betam new dess yemilegn betam new dimtsan yemiwedew hulem esa titerik Please 😊
@tigistgirma5666
@tigistgirma5666 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ
@jamila8911
@jamila8911 10 месяцев назад
በቃ😢😢😢😢😢😢😢
@user-es9lg3pt4n
@user-es9lg3pt4n 10 месяцев назад
How I luv ur voice ❤❤ just amazing
@tsiyongizaw7470
@tsiyongizaw7470 10 месяцев назад
እንኳን ደና መጣሽ❤
@samerah5514
@samerah5514 5 месяцев назад
ፈቅር መሰፈረት የልውምሳ🥺🥺🥺🥺ትመሰጨነው ያድምጠኩት😢😢😢 መጨረሸው
@user-iu1is2fv3t
@user-iu1is2fv3t 10 месяцев назад
ቢያንስ እየሰረቀ አለመሞቱ ትልቅ እድል ነው የተወለደው ልጅ ደሞ ያባቱን መጥፎ ስም ይዞ እየተከተለው ማደጉ አይቀሬ ነው እሱ አሳዘነኝ ቢቻ የሚገርም ታሪክ ነው እወቅ ያለው በስንት አመቱ ያውቃል አትወቅ ያለው በሀምሳ አመቱ አያውቅም የሚለው ተረት እዚ ሰው ላይ የታየ መሰለኝ ሀምሳ አመት ሙሉ ብዙ ምልክት አይቶ ሳይለወጥ አንድ ቀን ባያት ሴት እና ብልሀት ሲቀየር መሞቱ ያሳዝናል
@enayaali9175
@enayaali9175 10 месяцев назад
እንኮን ደህና መጣሽ
@user-vz9rc5wu4v
@user-vz9rc5wu4v 10 месяцев назад
እንዴት ምት
@kiflegebrerufael3553
@kiflegebrerufael3553 10 месяцев назад
ምንአለበት
Далее
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 303 тыс.