Тёмный

የኮሌስትሮል ችግር ካለባችሁ እንቁላል መብላት ይቻላል? እንቁላል አጠቃቀም እና የኮሌስትሮል ችግር| Eggs and cholesterol 

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Подписаться 322 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

#youtube #cholesterol #እንቁላልናኮሌስትሮል ‪@RU-vid‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedown...
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@zebibwawwwzerzghi5809
@zebibwawwwzerzghi5809 9 месяцев назад
Enay betame kersetlol alye
@zebibwawwwzerzghi5809
@zebibwawwwzerzghi5809 9 месяцев назад
Ulya madehinti nawe yametikmwe
@Mahi1630
@Mahi1630 9 месяцев назад
ዶክተር እኔልቤንያመኛል እና እንቁላል ሁሌምነውየምበላው ቺገርይፈጥራል
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
@@Mahi1630 የልብ ችግር ካለብሽ አትጠቀሚ እሺ ከፍተኛ ኮሌስትሮል ስላለው እንቁላል የደም ወሳጅ ቧንቧ መዘጋትን ያስከትላል ስለዚህ አትጠቀሚ! ወይም ነጩን ብቻ ተጠቀሚ!
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
@@zebibwawwwzerzghi5809 የኮሌስትሮል ችግር ካለ አጠቃቀምሽን መመጠን ነጭ ክፍሉን መጠቀም ይመረጣል!
@Alem844
@Alem844 9 месяцев назад
ዶክተር ዮሐንስ ድንቅ መልክት ነው እናመሰግናለን🙏
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 9 месяцев назад
ዶክተርዬ እናመሰግንሃለን❤❤
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
thank u too!
@destayohanesberaki2970
@destayohanesberaki2970 9 месяцев назад
Thank you DrRe- for explanation about eggs and cholesterol. I believe you are reading your comments. I know you like helping people and care! As I am diabetic no2 and have digestive systems problems eating meat, I increase my protein intake eating 3-6 medium eggs in two weeks. I live on my own and I don't like wasting the yolk- therefore, I'm eating the whole egg. Yolk egg is delicious 😁 Thanks a lot Dr Yohanes again ✨️ Ms Desta Yohanes Beraki in London England. Staying a Blessing ♻️
@titiyababe9490
@titiyababe9490 4 месяца назад
Thank you doctor 💊🙏
@bisrattesfay4680
@bisrattesfay4680 7 месяцев назад
እግ.ይስጥልን
@user-dt3vc6jt2j
@user-dt3vc6jt2j 9 месяцев назад
ዶ/ር እናመሰግናለን ላነግርህ ፈልጋ ነበር ቁጥርህን አስቀምጥልኝ
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 9 месяцев назад
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ሰሞኑን ስልክ ተበላሽቶብኝ ቀይሬ ነው የጠፋሁት ግን ትምህርትህን በቲቪ እያየሁ ነበር አለሁ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏👍👍👍ካተ ብዙ እንጠብቃለን ከፈጣሪ ጋር በርታ 👌
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
ሰላም አዚዛ ደህና ነሽ አይደል? አመሠግናለሁ🙏
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 9 месяцев назад
@@healtheducation2 🙏👍🏻😍
@MimiKidanu
@MimiKidanu 9 месяцев назад
ሰላም ዶክተርይ ልጄ !አንድመትከ ሶስትወር ነዉ ስለዚ በሳምንት ጊዜ መመግብ ችላል
@metsnagnafikadu8907
@metsnagnafikadu8907 3 месяца назад
❤ .10እንቁላል እበላለሁ በቀን ግን gym እሰራለሁ ችግር አለው?
@user-ev2sp9vf2i
@user-ev2sp9vf2i 9 месяцев назад
እናመሰግናለን ደክተር ካየኸው መልስልኝማ እኔ የደም ማነስ መደሀኒት እወስዳለሁ እቁላልም በብዛት እጠቀማለሁ ልቤ በጣም ይመታል እደም ማነስ ጋ ይጋጫልደ
@AlexAlemayehu-be4ip
@AlexAlemayehu-be4ip 4 месяца назад
Great doctor
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 6 месяцев назад
ውድ ዶክተራችን ለሰጠኸን መረጃ ከልብ በማመስገን የኔ ጥያቄ ለውዝ መብላት ይፈቀዳል ስትል 1.ኦቾሎኒስ ሞቅ መሞቅ አድርገን መብላት እንችላለን ?2.ከለስትሮል ምልክት ያለው ሰው እንቁላልስ ቅሎ ቢበላ ችግር ያመጣል?
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 9 месяцев назад
ዶ/ር አሁላይ ሽፍታ ሲያውጣብኝ ፋቴ ተውኩት እንቁላሎን ግን በቀን ከ4 ብላይ እብላለሁኝ ነብሴ ነው እንቁላል አሁላይ አቁሚያለሁኝ ችግር ያመጣብኛል? ለምትስጠን መርጃ እናመስግናለን ግዜህን ስውተህ ስለምታስተምርን ✌🌷🌷🌷🌷
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
ማቆም ችግር አያመጣም! እንቁላል የሚሰጥሽን አስፈላጊ ንጥረ ነገሮችን እና ፕሮቲንን ከሌሎች ምግቦች ማግኘት ይቻላል!
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 9 месяцев назад
@@healtheducation2 አላህ ይጠብቅህ 🙏አመስግናለሁኝ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 9 месяцев назад
ሰላም ዶክተር እቁላል ፍርፍር እወዳለሁ ስበላ ኪሎየ ይጨምራል ቅቅል ስበላ አይጨምርም ልዩነቱን ንገረኝ ማኪያቶም እደዛዉ ወተቱን እና ቡናዉን ለብቻዉ ስጠጣ አይጨምርም ሲቀላቀል ደሞ ይጨምራል
@user-zx2wp7ns6y
@user-zx2wp7ns6y 9 месяцев назад
አማሰግናላው እኔ ኮሮስቲሮን አለብኝ ግን ተረከዜን በጣም ያምኛል ሌላ ምን መድረግ አላብኝ
@liliabeje4683
@liliabeje4683 9 месяцев назад
ዶ/ር እኔ የልብ ድካም በሸተኛነኝ እንቀጥላለን መጠቀም ላቁም ወይ? እባክህ ሳትመልሰልኝ በፈጣር አትለፈኝ 😢
@user-os3np5rl8n
@user-os3np5rl8n 9 месяцев назад
TRIGLYCERIDE ሌላው ልክ ሆኖ የዚህ ቁጥር ሲጨምርስ የሚያስከትለው ችግር ምንድን ነው?
@haileekealo8339
@haileekealo8339 2 месяца назад
ጭራሽ ባንጠቀምስ ምን ችግር አለው ?
Далее
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 1,5 млн
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 786 тыс.