Тёмный
No video :(

የኮሎኔል አብዲሳ አጋ ግለ-ታሪክ 

KENACHIN /ቀናችን መዝናኛ
Подписаться 1,2 тыс.
Просмотров 3,1 тыс.
50% 1

#SUBSCRIBE # for more videos!
Colonel Abdisa Aga Biography
ጣልያን በአድዋ የደረሰበትን ሽንፈት ለመበቀል ባደረገው የ1928ዓ.ም ወረራ ወቅት በምርኮኝነት ጣልያን ተወስዶ ከታሰረ በኋላ የተሰጠውን ብርድልብስ ቀዳዶ በመቀጣጠል በመስኮት በኩል ማምለጡ ጎልቶ የሚወሳለት አርበኛ ነበር። ተሳክቶለት ቢያመልጥ እንኳን እንግዳ የሆነ አገር እንደሚቀላቀል እና ለሃገሩም እሩቅ መሆኑን እያወቀ እንኳን ነጻነቱን አሳልፎ ላለመስጠት በሚል ብልጠት በታከለበት ሁኔታ ከእስር ቤት ያመለጠው ታላቁ ነፍስ አስገራሚ ጀግንነቱን ያሳየው ከእስር ቤቱ ካመለጠ በኋላ ነበር። ታላቁ ነፍስ በባዕድ ሀገር የሌሎች ሀገራት ዜጎችን በማስተባበር የራሱን ጦር በማደራጀት በርካታ ጀግንነቶችን የፈጸመ የኢትዮጵያ ወታደር ነው። በዘረኝነት የሰከረውን ፋሽስት ጣልያን በሀገሩ የቀበረ ጀግና ነው፡፡
ቀናችን ልዩ የቅዳሜ ከሰዓት የመዝናኛ ሾው ዘውትር ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 - 11፡00 በዋልታ ኤፍ ኤም 105.3 ጣብያ፡፡ የአፍሪካ ፈርጥ፣ ልሳነ-ዜማ፣ ታላቅ ነፍስ፣ የጥበብ ስንቅ እና ሌሎች አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን በቀናችን ሳምንታዊ የመዝናኛ ሾው ያገኛሉ፡፡

Опубликовано:

 

14 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3   
@AyalewZarihun-bx6lf
@AyalewZarihun-bx6lf Месяц назад
Koronel Abdisa iyalk biterkew yamral(be Italy nebir neber)
@getenttadess3182
@getenttadess3182 Год назад
ዘረኞች ታሪኩን ቀብረውታል
@abubekermustefa5002
@abubekermustefa5002 Год назад
don't think so his history may not be told as such but I remember learning his story in elementary school.do believe that many bad things happened after that though.😚😚
Далее