Тёмный
No video :(

የኮስሞቲክስ ዕቃዎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Cosmetics Price in Addis Ababa | Ethiopia  

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Подписаться 105 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 214   
@NurobeSheger
@NurobeSheger Год назад
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የኮስሞቲክስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ መዋብ ኮስሞቲክስ 0930011453 / 0909563386 (ቦሌ ዮጎ ቸርች ፊትለፊት) ☎ Beauty Drops 0911250362 / 0930034178 (22 ጎላጎል ህንፃ ግራውንድ ላይ) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@user-zs3tv9mo9s
@user-zs3tv9mo9s Год назад
ለስሙ ከተማ ነዉ የምኖር ግን አንድም ስለ ሚካብ ስም አላቅም ደስ የሚለዉ መቀባት አልወድም
@meaziwendemumeaziwendemu7012
እንኩዋንም ያላወቅሽ ህዝቤ አንድ ሳሙና መቶ ብር ገባ እያለ ያለቅሳል የፊት መታጠቢያ ከ15000 እስከ 3000 ብር ሲባል 😂 እድሜ ለላይፋ ቦይ እያልሽ መኖር ነው😂
@toybamohamed8618
@toybamohamed8618 Год назад
አረ አታሰቂኝ
@hayathayat2324
@hayathayat2324 Год назад
እኔ እሪሱ 😂
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Год назад
እኔም ከ ሺቶ ዉጪ ወደ ዉጪ nektogn አያውቂም
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
የኔ ቢጤነሽ ጥሎብኝ አልወድም
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Год назад
ተመስገን ከሜካፕ ነፃ ያረከኝ ጌታ🙏
@user-ep9yt3bb5f
@user-ep9yt3bb5f Год назад
ኢትዮጵያ ለይኑሮ ቢወደድም አይፈረድበት አቤትጭካኔ እኛ ሀበሻወች የተፈጥሮ ውበታችን ነውጌጣችን ፈጣርየትግሥቱን ሥጠን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 9 месяцев назад
ልክ ነው ውበታችን ያምራል ከዱቄት
@user-ki1qt3nj3r
@user-ki1qt3nj3r Год назад
ያሜሪካ ብራድ እያላችሁ ይህንምስኪን ህዝብ በዘበዛችሁት ምድረ አሜሪካአምላኪ😊
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 Год назад
እዉነትሽነዉ
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 Год назад
😂😂😂ቅላል መቸምአያቁብለዉነውእኮ
@allqua4182
@allqua4182 Год назад
😮😅😅😅😅
@yeneneshmamo3711
@yeneneshmamo3711 Год назад
በጣም ገርሞኝ ነበር የማየው🤔
@emuyen9811
@emuyen9811 Год назад
በኢትዮ የሚመረቱ በጣም አሪፍ ምርቶች አሉ ግን የኛ ህዝብ አሜሪካ አምላኪ ሆኖ ቀረኮ።
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Год назад
ደግነቱ ከዚህ ጣጣ ነፃ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@eluka6294
@eluka6294 Год назад
ምትበላው የላት ምትከናነበው አማራት አሉ
@mahitube3690
@mahitube3690 Год назад
እኔ ውጭ ነው የምኖረው ነገር ግን ምንም አልጠቀም ደስ የሚለው ነገር የሜካፕ ስሞች እራሱ አላቃቸውም 😀😀😀😀😀ወይኔ ሀገሬ ወዴት እየሄድሽ ነው
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
me too እኔ ለቤቢ ሻወር ዝግጅት ብለው ቀብተውኝ በእውነት ሌላ ነው የመሰልኩት 🤣🤣 ከአርቲስቶች ጋር አንድ አይነት መንታ ሆንኩ🤣
@mahitube3690
@mahitube3690 Год назад
@@birtukanfetene67 😀😀😀😀እኛ እማ ብንቀባባ እኮ እንበልጣቸዋለን ማማዬ😀😀ዱቄት አይካን ፊታችንን ብለን ተደብቀን እጅ😀
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
@@mahitube3690 እኮ ዱቄታም 😳🤣🤣
@mahitube3690
@mahitube3690 Год назад
@@birtukanfetene67 😀😀😀😀
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 Год назад
The same too you😅😅
@user-uu1zt2bs4j
@user-uu1zt2bs4j Год назад
ጉድ እኮ ነው ኑሮ በኢትዮጵያ ያስፈራል😥😥
@myethiopia5380
@myethiopia5380 Год назад
ጥሩነው ዋጋው ከውጭ የሚገዛው ብርሲመነዘር አንድነው
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx Год назад
የኢትዮጵያ ኑሮ መወደድ😢
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Год назад
አሜሪካ ብላ እርፍ ሁሉም ዱባይ አለ😂😂 onlineደግሞ በጣም እርካሽ ነው 🙁
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 Год назад
😂😂😂
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 Год назад
ሁሉም ሀገር አለ ማማየ ግን ምርቱን የአሜሪካ ነዉ እያለች ነዉ
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Год назад
@@zumerazuzu1717 ውሸታቸውን ነው ከአረብ ሀገር ነው ሁሉም 😂😂😂
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
እኔስ የመዳምን ካርጎ አዲርጌ ልሺጥ
@marta-mk5we
@marta-mk5we Год назад
እነዚህ በሙሉሕ አረብ ሀገር አሉ ዋጋቸውም ቅናሽ ነው 😂😂
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 Год назад
እንኳንም ምንም ነገር ያላስለመድኩ ፊቴን ጤፍ የሚገዛ ብር ለሜካፕ😂😅
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Год назад
እኮ ሆ 😂😂😂
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
😂 ደግ አርገሻል በዚ ሁኔታ ያረሰሞ አይችልም እንኳን የሸመተ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
ትክክል ይብላኝ ለዱቄታሞች
@diboradibora
@diboradibora Год назад
Kkkkkkkkkkkkkkk❤
@user-th1fy3ee8y
@user-th1fy3ee8y Год назад
ዱቄት ያሚቲቀቡ ሴቶች አላህ ይረሃመቹ 😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂 እኔ አለሀሚዱሊቸላህ አላህ ያሰጠ ዉበት ሁሌም በቅህ ነው ለህዎት ሚገብ እና ሊብስ ብቻ በቅ ነው 🤣🤣🤣
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Год назад
ወይ ጉድ ከደንበኞቼ ጋር 15 አመታት ትላለች😂😂😂 ጦጣ ፊት ከድምንበኞቼ 15 አመታት ስዘርፍ ፣ስዋሽ እኔ ስበለጽግ ኖሬያለሑ አትይም ። አሜሪካ ሐገር መስሎሻል አዳሜ
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo Год назад
ወይኔ ወገኔ አዉሬ የሆና ነገዴ ተቦጮከችሁት እኮ አሜርካን ቻይና ህንድ እየሉ ይህን ሁሉ ምያደርገዉ ጉሙሩክ ነው እዛ ምሳሩትን ሞት አንድ በአንድ ብወስድ
@urud8496
@urud8496 11 месяцев назад
ለሞሆኑ በዚኸ ዋጋ ገዞቶ ሰው ይጠቀማል ኸረ እንደዛ ከሆነማ የሀገሬ ህዝብ አደገች ነዋ ሆ
@merondamesa
@merondamesa Год назад
Cantu በጣም ነው ምወደው የለሱ አልጠቀምም ❤
@merondamesa
@merondamesa Год назад
@@tsiyontekelhaimanot1448 ??
@selamawittesfaye8664
@selamawittesfaye8664 Год назад
ዋዉ በጣም የሚያምር የኮስሞቲክ ሾፕ ነው ኢትዮጵያ ስመጣ እጎበኘዋለሁ
@ayidaberahane8719
@ayidaberahane8719 Год назад
አብዛኞቹ መረጃ ሀገሮች ነው ያስታወቁት ውስጡ ምን አለው? ለምን እንደመረጡት?ለገዢ ጥቅሙን እና የሚያገኘው ለውጥ ነው መናገረ ነው ጥሩ ነገር ግን ከአሜሪካ እና ከአዉሮፖ የሚመጡ ነገሮች ሁሉ እንደ ቆንጆ እንዲታይ ምንም እንከን እንደሌለበት ነው ያቀረባችሁት
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 Год назад
😢😢 ሻቦ 1000ወደየት እያመራን ነው
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ሳሮን❤
@ETBeMore
@ETBeMore Год назад
Omg, the price!! For cheap products. And people actually pay for it. A one month rent of poor person same price for a face lotion.
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Год назад
Wow the stores are so very expensive that’s so bad greedy to me I live in America and that’s is not expensive here we buy most of them from 10 dollars to to 7 dollars
@eyobghirmay1451
@eyobghirmay1451 Год назад
Saron yene konjo betam nw yemtamrew zare degemo leyet belesheal eshi
@user-di5rv6zt3i
@user-di5rv6zt3i Год назад
ይብላኝ ለሴቶች እኔስ ከዚ ወጪ ነጻ ነኝ አሜን😂
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
እኔም ቫዚኒት ብቻ እምጠቀመው
@Jungkook-world97
@Jungkook-world97 Год назад
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው 😊
@hayati.a8003
@hayati.a8003 10 месяцев назад
ሰላም
@Jungkook-world97
@Jungkook-world97 10 месяцев назад
@@hayati.a8003 ሰላም🤗
@EmuArfat
@EmuArfat Год назад
እንደምርቱ ጥራት ፌር የሆነ ዋጋ ነው እኛም ጋር በምንዛሬው ስናዬው እንዳውም ኢትዮጵያ ርካሽ ነው
@zainaby.4716
@zainaby.4716 Год назад
ሁለታቹህም ደስ የምትሉ ሴቶች ናቹህ
@tsigeredaastawesegn646
@tsigeredaastawesegn646 Год назад
Setoch ebakachihu enezihin le tsegur, le qoda eyalachu be negade ke mitibezebezu, dena neger temegebubet.
@Haregi849
@Haregi849 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሜካፕ አልወድም
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Год назад
😂እዚህ ባአስር ብር ለምጅ እደት ነው 1000ሽ ተገዝቶ የሚዘለቀው🤔🤔
@user-rg9ze3hj8q
@user-rg9ze3hj8q Год назад
ቀላል😂
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Год назад
የኔ ሜካፕ ባልዚን ነው ማርዋ ስንት ገባቺ ሹክ በይኚ
@allqua4182
@allqua4182 Год назад
🤣🤣🤣
@tsehaytsehay9286
@tsehaytsehay9286 Год назад
ጎደኛ አገኝሁ ክክክክክ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
😂
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
እንደመር
@hayatahmed2478
@hayatahmed2478 Год назад
ግፍ ነው
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Год назад
እሱም ንፁህ ከሆነ ነው።
@hawamedia655
@hawamedia655 Год назад
ዶድራንት 1300 ሎሚ ተቀቡ ጉድ እኮ ነው
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 Год назад
😂😂😂😂👍
@trr159
@trr159 11 месяцев назад
ሀሀሀሀ እርበሳቅ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 9 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ከሜካኘ ነፃ ነኘ ውሀ ነው ሜካፔ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
ቫዝሊንየና ላይፎየ ኑሩልኝ የኔ ውዶች ለልብሴም ዋልካየ🙄🙄🙄🤔🤔🤔🙉🙊🙈🙈🙈🙈
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 8 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ከሚካብ ነጣ ያወጣሀኝ ጌታ
@user-ls2tn3wm4t
@user-ls2tn3wm4t Год назад
ሆ ቫዝሊን ደህና ይሆንልን
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
😂 እሱም ዉድ ነዉ ግንኮ የገዛንበት ተመኑ ሲሰላ ያዉ ነው
@user-kd7tw8pj9l
@user-kd7tw8pj9l Год назад
አሜሪካ አላለችም እየሄድሸ ገለቴ ካረባገር እየወሰዱ ካሚሪካ ነው ማለት አይከብድም ግን እኛን ሰታውን ግን ህፃን እንመሰላችኋለን እደ ጉድ እኮ ነው
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Год назад
የዋጋው ነገር በሰአት ለሚለቅ ዱቄት
@keltumeja1903
@keltumeja1903 Год назад
Endaaa
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@ነፃነት ነፃነት 😂ደምኝ ውዴ
@BFf-gf8em
@BFf-gf8em Год назад
ወይ ጉድ ወዴት እየሄደች ነው ሀገር
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
ሳይድ እፌክት አለው ኤጪ አሜሪካይሁና እኛበተፈጥሮችን ውብነን ይሄ ኮተት አንፈልገውም
@user-yf5kw7xx8h
@user-yf5kw7xx8h 3 месяца назад
Telegram channel yelem please ye online shoping ye wbet m
@user-sq2wp6gx2r
@user-sq2wp6gx2r Год назад
ካስተር ስንት ነው
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Год назад
shampo 300-1000areeeee sew indet iyenore new
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 Год назад
ወሰጡ ፡ ያለዉን ፡ የኬሚካል ፡ ለቆዳ ፡ የሚያስከትለውን ፡ side effects ሳይገለፀ ፡ የተሰራበትን ፡ አገር ፡ ብቻ ፡ በተለይ ፡ አሜሪከን ፡ ማሰተዋወቀ ፡ በጣም ፡ አበዛችሁት
@Enen550
@Enen550 Год назад
ዋጋው አይቀመስም ሆ
@edenfiseha1223
@edenfiseha1223 Год назад
Yemrshin new dagiye
@hayunihayu
@hayunihayu Год назад
Daggy aydelechem
@great-full3612
@great-full3612 Год назад
“Flavor”?? They buy it $5 sell 25 literally 300 to 400 % profit
@wewee6506
@wewee6506 Год назад
በጣም ቆንጆ ዋጋ ነው
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
እንደመር
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 Год назад
አረ አረብ ሀገር እየወሰዳቹ አሜሪካ አትበይ ውድ ነው ከዚህ ስንት እንደሚሸጥ እናውቃለን አሜሪካ ብላቹ ልትሞቱ የአሜሪካ ጂብ ይብላሽ
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 Год назад
ዋጋ ስትጠይቂ ዝርዝር አውሩ ባይቀርብ ይሻላል
@picniclb7700
@picniclb7700 Год назад
እኔ መዳም እየገዛችልኝ አጠራቅሜዋለሁ ስመጣ እሚገዛኝ ካለ ጠቁሙኝ 😅😅😅 ስለማሎዲነው
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 Год назад
እኮ የፊት መታጠቢያ 3500 ልገዛ ሙስታሒል ኣላረጋትም😏😁
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Год назад
ማናችንም አናደርገውም ሆ ሳሙናም ተወዶብናል 😂😂
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Год назад
እውነትም ሙስጣሂል😂😂😂😂😂
@kukasa8948
@kukasa8948 Год назад
አይይይይይ ኢትዮጵያ በይሽ በዛ ምን ጉድ ነው ዘረፋ ብቻ
@user-qz5zy6xp8p
@user-qz5zy6xp8p 7 месяцев назад
አይ ሀገር😢😢😢
@hayatmohammed6997
@hayatmohammed6997 Год назад
wagawun bejimila bayihon tiru new biyas yadun mirt lebichawu tiyikilin
@user-td8uo5gi8n
@user-td8uo5gi8n Год назад
Be taliangnia testo Ye usa prodact tyaleshe atafrim
@sinkwamekonnen7869
@sinkwamekonnen7869 Год назад
Price gen arife nw
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Год назад
ገላገላችሁን ተሸክመን ከመምጣት እናንተጋር መግዛት ይቀለናል
@almazali4784
@almazali4784 Год назад
አውቀው ነው ስትሂጅ ጨምረው ነው የሚሸጡት
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Год назад
@@almazali4784 እንዲህም አለ????
@almazali4784
@almazali4784 Год назад
@@senetebebhabtemariam8038 እና በደንብ ማጣራ ት🤣🤣
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Год назад
@@almazali4784 😃🙏🏽
@kukasa8948
@kukasa8948 Год назад
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ዋጋውን ሲጠሩ ሸምቀቅ እንኳን አይሉም
@user-wg1rr7xf3z
@user-wg1rr7xf3z Год назад
Arif new wagachew
@hawiroth9237
@hawiroth9237 Год назад
ምንድው የት ነው ሸገር?????።
@tigestbekele5143
@tigestbekele5143 Год назад
በብዛት ግን ውሸታቸውን ነው
@user-li3pu5gn6x
@user-li3pu5gn6x Год назад
ምንምያክል ምንዛሬ ው ያውነው ቢባል ይከንያክልግን አደለም ሆ ዶዶራት 15ሪያል ቢገዛ በምንዛሬ700ሊሆን አይቺልም ምንዛሬው ጣም ውድ ነው
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Год назад
ኢትዮጵያ ወደየት እየሄደች ነው ጉድ በል ወሎ😊
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Год назад
ክክ ወደ አሜሪካ በባህር
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 Год назад
Wushetachew new atafrim Ye America hika new hulum tilalech inde Orginal Feinty Izy America 45$ new betam wushetam nesh izyi wust andim ye America mirt yelem wegenoche atimognu ye American sim iysetu new inanten mogne miyaregut
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j Год назад
ምን ይሰራል ዱቄት አሏህ የሰጣቹሁ ዉበታቹሁ የት ገባ እሱ ይበቃል ብራቹህን አታባክኑ
@jerryzebe7436
@jerryzebe7436 Год назад
አሜሪካ
@user-td8uo5gi8n
@user-td8uo5gi8n Год назад
መቼ ነው የአሜሪካውያንን በሽታ የምትፈውሰው
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 Год назад
እንመጣለን
@hayati.a8003
@hayati.a8003 10 месяцев назад
ሀይ
@bbtaddy2491
@bbtaddy2491 Год назад
አሜሪካ ብለሽ ሞትሽ ከምን እደሚሰሩት ሳታቂ አምላኪ ሆነሽ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
እኔምለው እንደው መቼም ይሄንን ገዝቶ የሚቀባ የታወቀ ንው ወይ አርቲስቶች እና ሃብታም ያስቀመጣቸው ቺኮች ናቸው በዚህ ላይደሞ ሆስቴሶች በያገሩ ሲበሩ ባላቸው ስአትከዱባዬ ብቻ ከተለያየ አገር ይሄ ቀኑ ያለፍበትን ሜካፕ አምጥተው ለሻጭ በርካሽይበትናሉ በቃ ያንን እስከአምስት ሺ ትሽጣላችሁ ብቻ ኢትዬ ስው ሲሞት ታንቀላፍላችሁ ምን አሜሪካ አሜሪካ ትያለሽ እንደጡሩ ንገር ፊትሽን ታጥበሽ ባዝሊን አባብሺ ምድር አርቴፊሻላም
@martamarta8350
@martamarta8350 Год назад
😅😅ለዚህ ደሞ ዋጋ ላውጣ እንዴት 😅😅
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 Год назад
ወይኔ ምነዉ እቶ ዋጋዉ አናቴን ነዉ የመታኝ ሆሆ
@Ethiopia-g4b
@Ethiopia-g4b Год назад
ወይኔ ክ dollars store $1 ገዝቶ 300+ መሽጥ ይገርማል አይ ያገሬ ስው ከ usa እየተባልክ ተሽወድ
@user-np6cg2ow2s
@user-np6cg2ow2s Год назад
ኩልእና ጪስበቄአችነው አልሀምዱሊላህ
@meleananas9211
@meleananas9211 Год назад
ኢትዮጵያ ኳሊቲ እቃ በነጋዴ እውቀትና ፍላጎት ይወሰናል ።
@wewee6506
@wewee6506 Год назад
እስኪ ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች😊
@werebabobistima9905
@werebabobistima9905 Год назад
ደግነቱ ከኔጋ አንተዋወቅም
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
😂 አረ ግመን በጤና
@martha9988
@martha9988 Год назад
ወይ ዘንድሮ አል...😂🤣 በነገራችን ላይ የአሜሪካ እቃ ይሄን ያህል የሚካበድለት አይደለም ተረጋጉ:: ህዝቡንም አትጫወቱበት:: የ$2 እና $3 ማስካራ አንድሺ ስትሉ አታፍሩም:: ወገን እየተሳሰብና
@mekdestaye1674
@mekdestaye1674 Год назад
Werga nat America menamen eyalch tebortfalch ye hind mert yeza defrto
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 Год назад
Wushet new hulum andim brand izyi wust yelem tetenkeku
@medihanye5875
@medihanye5875 Год назад
GOOD JOB KIPP GOING!
@tsiondamene1126
@tsiondamene1126 Год назад
Adesabeba asazenachehuogn wedenetuo yemigereme new
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Год назад
አይሀገር😢
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Год назад
👍👍👍
@user-np6cg2ow2s
@user-np6cg2ow2s Год назад
አኡዙቢላህ
@bezaTal
@bezaTal Год назад
Ay Ethiopia mtbelaw yelat mtkenanebew amarat ale yagere sew yhe miyasayew yenuro unbalanced askefi honal😢
@rimtube1335
@rimtube1335 Год назад
ደስ ሚለው አላውቃቸውም 😂😂😂😂ጉድ ነው ብቻ
@adis7211
@adis7211 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 Год назад
አሜሪካንሽ ይጥፋና ይህ ሁሎ ገንዘብ ምን ጉድ ነዉ😮
@jerrynlm3567
@jerrynlm3567 Год назад
ጥፍር ቀለም 600😂🤔
@LuluLulu-gz8dq
@LuluLulu-gz8dq Год назад
😂😂😂😂
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 9 месяцев назад
ገራሚ ነው
@amenahbunuah2470
@amenahbunuah2470 Год назад
🥰🥰
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Год назад
ለዶቄት3000ሽ😂😂😂😂
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 Год назад
Kkkkkkkkk hulum ke America ina ke Canada tilalech inde andim ye Americam hone ye Canada mirti yelem 😅😅😅😅😅
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Год назад
እኔኮአንዲምስምአላቅ ተፋዝሊንውጭ
@ElsabetYimer-rg1nb
@ElsabetYimer-rg1nb Год назад
የምርሽን ነዉ ቻፒስቲክ 3000 ብርርርር ዋይ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 9 месяцев назад
ክክክ
@saditube2100
@saditube2100 Год назад
Bath and body እንዴ ኧረ ግፍ ነው በሴል ሲገዛ እኮ በጣም ርካሽ ነው እንዴት 3 ሺ ምናምን ይሸጣል ኢተዮ ውስጥ 😳😳
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
ከባድ ነዉ በዚ የኑሮ ዉድነት
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Год назад
እንደማመር
Далее
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16