Тёмный

የኮንዶሚንየም ቤት ጠባቂዎች መጨረሻው ምን ሆነ? 

Condo Houses in Addis
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

sibscribe, like, share, comment አድርጉ

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@RibkaAber
@RibkaAber 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ለሠጠኸን መረጃ አዲስ ነገር ካለ አሳውቀን
@EphremBekele-sx5no
@EphremBekele-sx5no Год назад
እውነት ለመናገር የደረሰህን መረጃና የምታውቀውን ኢንፎርሜሽን በተስፋ ለሚጠባበቀው ቆጣቢ ለማድረስ የምታደርገውን ጥረት አደንቃለው በርታ፡፡
@haimont9075
@haimont9075 Год назад
እስቲ እግዚአብሔር ያውቃል እናመሰግናለን ስለ መረጃህ
@yetnayetgebremariam6729
@yetnayetgebremariam6729 Год назад
በርታልን ወንድማችን እግር ለግር ተከታትለህ አሣውቀን
@user-hf2wt4hu7k
@user-hf2wt4hu7k 6 месяцев назад
መቼ ነዉ የቤት ባለቤት የምታደርጉን
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi Год назад
እናመሰግናለን ወንድማለም
@kushekussalikebo3750
@kushekussalikebo3750 6 месяцев назад
ደህና ነን ምን አድስ ነገር አለ ?
@RibkaAber
@RibkaAber 7 месяцев назад
Ebakh tikiklna merja kalh
@misrakabidisa3547
@misrakabidisa3547 10 месяцев назад
2016 mach ywatale
@siltube2735
@siltube2735 Год назад
እሺ ታዲያ ምን ልትነግረን መጣህ ምንም የነገርከን ነገር የለም እኮ
@awelarebo6693
@awelarebo6693 Год назад
ጥዬ ወጣሁ
@Akiya3031
@Akiya3031 Год назад
ሰላም እንዴት ነህ ከተማ ውስጥ ለምሳሌ ለገሀር ጋር እየተሰራ ያለው 40/60 ነወ ወይስ 70/30 የተባለው መረጄ ካለህ ወይ ብጠይቅልን።
@user-eg5py4jr3q
@user-eg5py4jr3q Год назад
በረከት ሳይት ቤቶች ኤጀንሲ ያስቀመጣቸው ኮንትራክተሮቹ የመብራት እያሉ ህዝቡን እየዘረፉ ነው ሌላ እኛ ነን የምናድሰው እያሉ ችግሮ እየፈጠሩብን ነው እባካቹ ሰሚ ካለ
@eleniadera1181
@eleniadera1181 Год назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@selina4853
@selina4853 Год назад
እናመሰግናለን 70/30 አዲስ ምዝገባ ይኖራል ይሆን
@abukiabukielis
@abukiabukielis 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ❤❤
@BiniYam-jt7dm
@BiniYam-jt7dm 7 месяцев назад
Yegebre bet mgizt chigr slew?
@Unfa372
@Unfa372 Год назад
ሪዘርብ የተያዙ ቤቶች ቁጥራቸው ከተላለፋት የበለጡ ናቸው።
@sadikabdu4712
@sadikabdu4712 Год назад
Ok habibi
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Год назад
እናመሠግናለን
@helenlema9024
@helenlema9024 Год назад
በሪዘርቭ የተያዘው ቤት በቁጥር ምን ያህል እንደሆነ ይታወቃል ወይ
@TijstBeyene
@TijstBeyene Год назад
ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ
@biniyamyemane4455
@biniyamyemane4455 Год назад
ቦሌ በሻሌ block 2 ለምን አላለቀም
@Kalewold-bg8hz
@Kalewold-bg8hz Год назад
ባዶ መረጃ ነው ወዳጄ
@eleniadera1181
@eleniadera1181 Год назад
ብሩ እኮ ምንም እይሰራም
@rihandire5814
@rihandire5814 Год назад
Selam endet neh ...yene tayake 40/60 condo...ETA wetobachew gin sirachew yalaleke endewm contracterum sra yakomebet huneta new yalew beteley Ayat 2 enem eza slederesegn new ena slezih guday mtawkew neger kale bye new betam bzu yemikerachew blococh alu kayeh
@esayasadmassu2041
@esayasadmassu2041 Год назад
ብሩን ለሚያወጣ ሰው መንግስት ቢያንስ ሦስት እጥፍ አድርጎ መስጠት አለበት
@amdelamohammed3926
@amdelamohammed3926 Год назад
1997 መደራጀት አይችልም ተብሎዋል
@eshetu4953
@eshetu4953 Год назад
70/30 በቅርቡ የተመዘገበነው ምን አዲስ ነገር አለ ብር አዘጋጀተን እየጠበቀን ነው
@user-tt3me4ef2c
@user-tt3me4ef2c Год назад
40/60የት አካባቢ ነው የሚስሩት ወንድሜ? ቦታውን ብትነግረን?
@condohousesinaddis
@condohousesinaddis Год назад
ለጋሃር አካባቢ
@user-tt3me4ef2c
@user-tt3me4ef2c Год назад
አመስግናለው ወንድሜ በታልን ❤
@ayehumolla
@ayehumolla Год назад
Selkehn betsefelen teru yemeslengal
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 Год назад
Addis mizigaba yinorali wayi
@fwzyahmohammad2560
@fwzyahmohammad2560 11 месяцев назад
💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭🇧🇴☝🕊
@fkrfkr8699
@fkrfkr8699 Год назад
ምንአስበህ ነው ሰፍ ብብለን ስንጠብቅ አዲስ ንገር የለም
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 Год назад
በማህበር ቤትስ ተጀመረ እንዴ
@saadabedru7440
@saadabedru7440 Год назад
ለድሀው ለቆጣቢው ምንም አዲሥ ነገር አያመጡም ወሬ የሆናቹ ሠው ዝብላቹ ታጟጟላቹ
@rtfdift143
@rtfdift143 Год назад
ወሪ
@hanannasir7825
@hanannasir7825 Год назад
Ere mulu keflen 10 amet honen min gud new yihen hulu qoyito mechem birr wisedu kalu ahun balew waga yikfelun uuuuuuuuu
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Год назад
በእጣ ተሰቶዋል እንደ?
@user-tt3me4ef2c
@user-tt3me4ef2c Год назад
40/60የሚስሩ ቤቶች አሉ እንዴ ?የት አካባቢ እባክህ መረጃውን ስጠን
@mekidesraya4934
@mekidesraya4934 Год назад
አንተ ያለህ መረጃ እኮ ሁሉም የአዲስ አበባ ነዋሪ የሚያውቀው ነው።ምንም አዲስ ነገር አላወራህም ቡትርፍ
@semirali89
@semirali89 Год назад
አንተ መዋሸት ጀመርክ ውሸታም ማህበርቤት ተመዝጋቢዎች ተራዝሟል ብለክ ስንሄድ አላረዘምንም ብለውን ለፍተን መጣን ቀጣፊ
@meskeremdemssie-fb1nk
@meskeremdemssie-fb1nk Год назад
Ygebere bet bgeza mn chigr alew
@mohammedkemal2498
@mohammedkemal2498 Год назад
አጣ መቼ ነው የሚወጣው
@mohammedkemal2498
@mohammedkemal2498 Год назад
@@meskeremdemssie-fb1nk እጣ መቼነው የሚወጣው
Далее
a hornet bit me on the nose 👃😂
00:16
Просмотров 2,2 млн
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 4,4 млн
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
33:11
Просмотров 44 тыс.
a hornet bit me on the nose 👃😂
00:16
Просмотров 2,2 млн