Тёмный

የወላጆችን ልብ የሰበረው ክስተት | ግሪክ ስኩል የሆነው ምንድነው!? | ተማሪዎች ለምን ራሳቸውን ሳቱ? 

werkeaferahu Assefa
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 142 тыс.
50% 1

የወላጆችን ልብ የሰበረው ክስተት | ግሪክ ስኩል የሆነው ምንድነው!? | ተማሪዎች ለምን ራሳቸውን ሳቱ?

Опубликовано:

 

16 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@Maranatha212
@Maranatha212 7 месяцев назад
የሰው ልጆች ሁሉ ብቸኛ መፍትሄና መድሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው!!! ከእርሱ ውጪ ሁሉ ከንቱ ነው!!!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 7 месяцев назад
በጣም ይገርማል ሰዉ ህይወቱን ለመቀየር ቀላል እና ፍቅር የሆነ መንገድ እያለ ሞትን የመረጠበት ዘመን!! ኧረ እየሱስ ጌታ ነዉ!!
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 6 месяцев назад
እውነት ነው❤❤❤
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 6 месяцев назад
​@@Bt-Y2XLOአሜን
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 7 месяцев назад
በፀሎት መጀመሩ እጅግ መልካም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድሜ ይሄ ፀሎት በየጊዜው ሁኖ እኛም እንባረክበታለን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 7 месяцев назад
ትክክክል🙏🙏🙏
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c 7 месяцев назад
ወርቅአፈራሁ ትልቅ ሰው ዝግጅትህን በፅሎት ጀመርክ:: እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ!
@orthodox-tube29
@orthodox-tube29 7 месяцев назад
ይህን ቤታችን ነው
@ruthDesta
@ruthDesta 7 месяцев назад
አሜን መልካም ሰው ነው
@yohan7782
@yohan7782 7 месяцев назад
😂😂😂😂
@lulululu3892
@lulululu3892 7 месяцев назад
የዛሬ 20አመት በዚህ ሁኔታ የምታውቂው ትምህርት ቤት ውስጥ ልጆችሽን እንዴትስ ታስተምሪያለሽ 😏 እስከዛሬስ ዝምታችሁ 😔
@nazrethsemegn1983
@nazrethsemegn1983 7 месяцев назад
Exactly
@selamfikir8454
@selamfikir8454 7 месяцев назад
That’s my question too😕
@mecukiya3342
@mecukiya3342 7 месяцев назад
ስም ማጥፋት ይመስላል!!!!
@queensheba2506
@queensheba2506 7 месяцев назад
በጣም የሚገርመው ጉድ ይሄ ነው 😇😄😄 ስታወራ ብዙ የምታውቅ ትመስላለች ነገር ግን ትምህርት ቤቱ የሚያስተዳድረው ማነው ስትባል አታውቀውም🤔 I am so sorry what happened to your son. But you didn’t do your homework. you are part of it!! Don’t blame anybody. Thank you.
@wudasrat
@wudasrat 7 месяцев назад
ጥሩ ጥያቄ ነው። የስነልቦና ጥናት ቢፈልግም፤ ለብዙዎች እኔ 'እዚህ' ት/ቤት ተምርያለሁ። ልጄን 'እዚህ' ት/ቤት አስተምራለሁ። የሚለው "ኩራት" ምን ትምህርት አገኙ? ምን አይነት ስብእና ይማራሉ ከሚለው ይበልጣል። ይህን በቅርብ ወዳጆቼም የማየው ነው።
@fikrietan1169
@fikrietan1169 7 месяцев назад
አንድ ያልገባኝ ነገር ጎደኞች ነበሩኝ እዛ የሚማሩ በሱስ የተበከሉ እስካሁን ከሱሱ መውጣት አልቻሉም አልሽ ታዲያ ይህን እያውቅሽ ለምን ልጆችሽን እዛ እዲማሩ አደርግሽ ይቅርታ ይህን ስል ሁሌም ይልጆች ጉዳይ ያማል ለዛ ነው ፈጣሪ ወደ መልካም ምግባሩ ይመልስልሽ እህታለሜ
@user-fy4oq1qc7j
@user-fy4oq1qc7j 7 месяцев назад
እኮ የኔም ጥያቄ ነው 😢
@Yosef-vd1zl
@Yosef-vd1zl 7 месяцев назад
That's my question too
@nollaas9964
@nollaas9964 7 месяцев назад
Well said. If she knew the school was that bad why did she send her kids to that school?
@Saratadesse1345
@Saratadesse1345 6 месяцев назад
እዉነት ነዉ እንዴት ቸልተኛ ትሆናለች ማስወት እየቻለች
@user-hv9ql6ul4n
@user-hv9ql6ul4n 4 месяца назад
የተፈጠረው ነገር በጣም ጸልዬ ፀሎት ብቻ ይሁን የአንቺ አዲስ የተፈጠረ ነገር አደለም ካልሽ በአንቺ እዴሜም ያለ ከሆነ ለምን እስከዛሬ ለማጋለጥ አልሞከርሽም ያንቺ ቤት ሲንኳኳ መጠበቅ አልነበረብሽም አንቺን እንኳን ፀሎተኛን ስሙን የሚጠራውን አደለም እንደኔ አይነቷን እንኳን እረኛችን ጥሎ አይጥለንም ልጆችሽን በፍቅርና በፀሎት ያዥቸው የባሰ እንዳይጠፊ ከመገራከር ይልቅ እንዳላየ ሆነሽ አውቀሽ እንዳላወቀ ሆነሽ መጥፎ ነገር ሳታሳይ በፀሎት በንሰሀ አንቺም ባለቤትሽም ከበረታቹ እመኚኝ ይመለሳል ፈጣሪ ልጆቹን አይረሳም እማወራሽ አለ ደይይልኝ-46700949256
@negashtesfaye2738
@negashtesfaye2738 7 месяцев назад
ሰው ላይ ከመፍረድ ከእህታችን ታሪክ ተምረን ትውልድን እናድን ልጆቻችንን እንጠብቅ!!!!
@seneduhayle7730
@seneduhayle7730 7 месяцев назад
እውነት ነው ልጆቻችንን እንጠብቅ።
@Gombet25
@Gombet25 7 месяцев назад
አይደል ማለት ነው
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 7 месяцев назад
ብዙ ገንዘብ መክፈል ልጆችን ትልቅ ቦታ ያደርሳል ብሎ ማሰብ ስህተት ነው ። ልጆችን እለት እለት መከታተል አስፈላጊ ነው ። አይዞሽ አሁንም እድል አለሽ ልጅሽን እግዚአብሔር አሁንም ይለውጠዋል።
@mggb9549
@mggb9549 7 месяцев назад
ትክክለኛ ሐሳብ ነው
@MandLT
@MandLT 7 месяцев назад
Home schooling is a good option.በኢትዮጵያ ውስጥ ልጆችን በቤት ውስጥ ማስተማር የግድ መፈቀድ አለበት።እኔ እንደ አማራጭ እየታገልኩ ነው ፤ ሀሳቡን የምትደግፉ ብትቀላቀሉኝ ደስይለኛል።
@eyerusalemteshome6986
@eyerusalemteshome6986 7 месяцев назад
በርቺ።
@dawittsegaye3812
@dawittsegaye3812 7 месяцев назад
አይ home school 😅. Marie-Antoinette is supposed to have said-“Qu’ils mangent de la brioche”-“Let them eat cake.” እና አንቺም ልክ እንደ ንግስቲቷ "home school” እንዲፈቀድ እየታገልኩ ስለሆነ አግዙኝ😅 ብለሽ ጠይቅሽ:: የኢትዮጵያ ህዝብ ልጆች በረሃብ: በችጋር: በአቅርቦት ማነስ: ባስተማሪ እጥረት ወዘተ ልጆቹ ሳይወድ በግዱ home school ሆነው ፈሪሃ እግዚአብሄርን ብቻ እያስተማረ ነው ያለው:: እባካችሁ አትመፃደውቁብን
@MyLove-qb9jc
@MyLove-qb9jc 7 месяцев назад
ደጋፊ ነኝ ፊርማ አሰባስቢ
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 6 месяцев назад
ተቀላቅያለሁ❤❤😊
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 6 месяцев назад
​@@dawittsegaye3812😭😭😭
@miknyatahmed3416
@miknyatahmed3416 7 месяцев назад
ብዙ ግዜ ወላጆች ከልጆች ጋር አትወያዩም ችግር ሲያጋጥም እንወያይ ስትላቸው በጣም ድብቅ ናቸው፡ ወላጆች ከልጅነት ጀምሮ ውላቸውን ስለ ጋደኞቻቸው ስለ ምግባቸው ፍላጎታቸውን ማታ ማታ አውራቸው የናንተንም ውሎ ንገራቸው። ልጆች በጣም ግልፅ ናቸው ጋደኛ የሚያደርጉት ቤተሰባቸውን ነው
@user-qg8vd4jj8f
@user-qg8vd4jj8f 7 месяцев назад
tikikil
@meremsalim1644
@meremsalim1644 7 месяцев назад
አንች ይሄንሁሉ አመት ይህን ችግር ካወቅሽ ልጆችሸን ወደሌላ ት/ቤት ለ መውሰድ ለምን አ ልሞከርሸም የሄ ት ልቅ ጥ ፋት ነው አሁንም ከሀላፊዎ ቹ ጋር ዉጣውረዱ ን ትተሸ መጀመሪያ ልጆችሸን አድኝ ሌ ሎችም መልክተሸ ን ሰለሚሰሙ ለጆ ቻቸወን ከዛበማሰ ወጣት ማዳን ይች ላሉ ሰር የሰደደ ነገ ር በቀላሉ መሰተካ ከል የሚችለ አደለ ም ከንቱ ድካም ነ ነወ ፍጣሪ ለጀሸን ይፈውስልሽ
@enenegn5719
@enenegn5719 7 месяцев назад
አዎ ልጆች ከትምህርት ቤት ሲገቡ ወላጅ ሁሉነገር ትቶ አቴንሽን ለነሱ መስጠት ያስፈልጋል
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 месяцев назад
ውድ ወንድማችን የሆነ የተዘረጋ ሰንሰለት አለ ትውልድ እንዲጠፋ ተፈልጎ ነው ሌላ ምንም አይደለም 😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 7 месяцев назад
በትክክል ታሪኩን አውቀው ነው???
@zyeinabeje9594
@zyeinabeje9594 7 месяцев назад
እግዚአብሄር እንቆቆልሽን ይፍታልን ለሁላችን
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 7 месяцев назад
እህቴ ልጅ ማሳደግ ስቃይ የሆነበት ዘመን ደርስናል ግን ልጠይቅ የምፈልገው አንቺ ተማሪ ሆነሽ ስለዚህ ትምህርትቤት ካወቅሽ ለምን ልጆችሽን እዚህ ትምርትቤት አስገባሽ ??? በአሁኑ ስአት ዋናው እግዚአብሄር አውጣን ብቻ ነው😭😭😭😭😭😭😭
@wosenageru9723
@wosenageru9723 7 месяцев назад
Yenem tiyake nw comment kanebebechi timelselnalechi bey asebalehu
@abdulmalikosman2266
@abdulmalikosman2266 7 месяцев назад
Tikikil yenem hasab neber
@azebhadera857
@azebhadera857 7 месяцев назад
That was my question too
@eh6654
@eh6654 7 месяцев назад
Esua eza aletemarechem
@netsanetawlachew3711
@netsanetawlachew3711 7 месяцев назад
Eko yenem tiyake new? Yezihen yahel info kenwbereesh endate lijen yemiyakel sitota esat weste endemiketet new yemitayegn geremognal
@eweyewey3487
@eweyewey3487 7 месяцев назад
የት/ቤቱን መጥፎነት ካወቃቹ ማለት ጥያቄ የሚፈጥር ነገር ካያችሁ ለምን እዛ እንዲማሩ ፈቀዳችሁ??ይህን ያክል ድብቅ የሆነ ነገር በየግዜው የምትሰሙት ከሆነ ጥፉቱ የወላጆች ነው።አሁን አለምን ያሰጨነቀው የኢሉምናቲዎች እጅ ይኖርበታል
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 7 месяцев назад
ትክክክክል፣ስንት ፣ጉድ አለ፣በይ፣ትምህርት ፣ቤት ፣እግዚአብሔር ፣ይጠይቃችሁል፡ትዉልዱን፣የምትገሉ፣በሞሉ😢
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 7 месяцев назад
Tikiklegna xiyaqe new
@sigtgul4474
@sigtgul4474 7 месяцев назад
ይሄ እያወቁ አለቁ ይባላል
@marshetbeneberu876
@marshetbeneberu876 7 месяцев назад
በግሌ የኔም ጥያቄ ነው እናት ቀደም ብለው እያወቁ ለምን ከዚህ ት/ቤት ልጆቻቸውን ይልካሉ? ሆኖም አሁንም ቢሆን ችግሩን ተረድተው ወደ ውይይት ማምጣታችውም ጥሩ ነው
@Sam-theGhion
@Sam-theGhion 7 месяцев назад
መጀመሪያ እሷ ወጥታ ዛሬም ቢሆን መናገሯ ሊያስመሰግናት ይገባል! ሲቀጥል የወጣንበት መሃበረሰብ እንደዚህ አይነት ጉዳይ ሲያጋጥም አግላይ ስለሆነ ይመስለኛል : አንተ/አንቺ ምን ያህል ወጣቶችን በስነልቦና ተጎድተው አይተህ/ሽ ለመርዳት ሞክረህ ታውቃለህ? "እራስህ አይን ውስጥ ያለውን ትንሽ ጉድፍ ሳታወጣ የሰውን ትልቁን ሀጥያት(ስህተት ) ለመጦቆም ለምን ፈለግህ?" አንተም አንቺም እኔም ሁላችንም ዛሬ ሰውን ለመረዳት እንሞክር እስቲ : ዛሬ አንድ የቸነቀውን? የራበውን : የከፋውን ሰው ከገንዘብ እና ምግብ መስጠት ባለፈ ለ 10ደቂቃ እናውራቸው እና ተስፋ እንስጣቸው እስቲ...!
@user-gl6zb6gu4z
@user-gl6zb6gu4z 7 месяцев назад
አሜን አሜን እንደዚህ ፀልያቹ ስትጀምሩ በጣም ደስ ይላል የማርያም ፀጋዋ ይረፍብን አሜን
@user-zd4sm4qq6u
@user-zd4sm4qq6u 7 месяцев назад
Amen🙏
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@aidasem3952
@aidasem3952 7 месяцев назад
ለእረጅም ግዜ ትምህርት ቤቱ እንደተበለሸ ካወቀች ለምን ልጇን ከዛ አላስወጣችም።እኔ የምለው ሁሉም የመንግስትም የግልም ት/ቤቶች ሁሉም ቁጥጥር ያስፈልጋቸዋል ።
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 7 месяцев назад
That’s one world order agenda to killing people
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 7 месяцев назад
Yaw wudeder newa ke ekuyewochewa ga
@Sam-theGhion
@Sam-theGhion 7 месяцев назад
በፀሎት መጀምርህ ልብ ይነካል! አስተማሪ ነው : ዛሬ ሁላችንም እያንዳንዱ ጉዳዮቻችንን በፀሎት ብንጀምር መግባባት : መደማመጥ እና ሃሳቦቻችንን ማስታረቅ እንችላለን! እግዚአብሔር ከእብደት ልባችንን የመልስልን እና ደአባቶቻችን ብልህ እና አስተዋይ ያድርገን! ልብ ይስጠን 🙏🙏🙏😊
@romanmesay3436
@romanmesay3436 7 месяцев назад
ወንድማችን ወርቅአፈራሁ ተባረክ !!ሁል ግዜ ትውልድን ለማዳን የምትሰራው ስራ ትጋትህን ድፍረትህን አደንቃለሁ።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 месяцев назад
መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ 45 አመት በላይ አሰተመረዉል እህቴ ለአንች አደል አሁንም ጊዜ አል ፀሎት ቤት መስራት ፆም ንስሀ መገበት በሱባኤ ሁሉንም ንገር መጠይቅ ነዉ ፀበል ተጠመቂ መማህር ተስፈዬ አብራ ዩቱበ እዩ ገጠመኝ ❤❤❤ መማህር ተስፈዬ አንዱቀን አስተማረዉል ኩልጀ ዉሰጥ በሉ አሰተማር ነበር እህቴ ጉበዝ ደረሰቨለታል ገደመ እጁ
@kidest.getahunn4164
@kidest.getahunn4164 7 месяцев назад
አይዞሽ የኔ እህት እ/ር የእንደገና አምላክ ነው ሌላ እድል ይሰጠዋል አንቺ ብቻ በእ/ ር እግር ስር ሁኚ ጌታ ይርዳናል እንጸልይ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 7 месяцев назад
እህታችን ይቅርታ አድርጊልኝ እና አንቺ ት/ቤቱ ከድሮ ተማሪ እያለሽ ስለ ት/ቤቱ መጥፎ እንደ ሆነ አውቅ ነበረ አልሽ ግን አንቺ ልጆችሽ እዛ ለምን እንዲማሩ ፈለግሽ ግልጽ ቢደረግልን
@Hundumak
@Hundumak 7 месяцев назад
በትክክል ። እኔ ቢሆን አንዳች ምልክት እያየው እዛ ትምህርት ቤት አላቆየውም።
@naturalskinglow
@naturalskinglow 7 месяцев назад
በጣም የምወደው ጋዛጤኛ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ አንተ ላይ እግዚአብሔር መፍራት ቤተ ክርስትያን ይግባ።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 6 месяцев назад
This man is a dignified man great respect
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 7 месяцев назад
ት/ቤት ለምን አቀይሩም በተረፈ እሔ የመንፈስ ስራ ነው በፀሎት መበርታት ፀበል ማስጠመቅ መፍትሔ መፈለግ ነው
@adrontube3361
@adrontube3361 7 месяцев назад
ወላጆች እባካችሁን ልጆቻችሁን ስሙ አቅርቡአቸው በግልፅነት አውሯቸው እኛ ኢትዮጵያን ልጆች አስተዳደግ ላይ ከመቆጣትና ከመደብደብ ውጪ አቅርበን መምከር ማስተማር እንደጏደኛ ማቅረብ አንችልም በወላጅና በልጅ መሀል የሚኖረው ጋፕ ነው ለልጆቻችን መጥፍት መንስኤ የሚሆነው ብትችሉ የሀይማኖት ትምህርት ቤት አስገቧቸው ስለልጆቻችን ቋንቋና ቀለም ትምህርት ላይ አናተኩር ነፍሳቸውም ላይ እንስራ ስጋቸው ላይ ብቻ አይሁን
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu 7 месяцев назад
ወላጅ ወላጅ ነው ጛድኛ አይደለም ልጅ 18 አመት እስከሚሞላው ድረስ በወላጅ ጣራ ስር እስከሆነ ድረስ ወላጅ የሚያዘውን ማድረግ አለበት አይራበው አይጥማው የወላጅ ፍቅር ይሰጠው የልጅ ስራ ትምህርት ብቻ ነው ወላጅ ደግሞ የልጁን progress መከታተል አለበት ቢያስ በአመት ሁለቴ ወላጅ ትምርት ቤት በመሄድ ማረጋገጥ በጣም አስፈላጊ ነው ይህ የሚሆነው ደግሞ boundary ከመጀመሪያው ሲኖር ነው አንዴ መስመር ከለቀቀ ግን ቻው ልጆችን ምንም ያክል ጘደኛ ብታረጉአቸው ሱስ ይዞኛል ብለው አይናገሩም ወይም ፍቅር ይዞኛል ብሎ ወይም ብላ በተአምር አትናገርም የማይረባ mated ነው:: በተወሰነ ደረጃ ቤተሰብን ከፈሩ ስለሚያደርጉት ጥፋት ያስቡበታል
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 7 месяцев назад
ኧረ ፀልዩ መፍትሄው ፀሎት ነው የትም ቢማሩ እግዚአብሔር ካልረዳ ዘመኑ ከፍቷል።
@user-kz5to3mw1i
@user-kz5to3mw1i 7 месяцев назад
ፈጣሪያችን አድንልን አዘንልን
@almazbati2519
@almazbati2519 7 месяцев назад
እንቺ ያንቺን ድርሻ ተወጠተሻል እግዚአብሔር ትውልድን ያትርፍልን የትኛውም አለም ላይ ይሄ የዲያብሎስ ሴራ በስፊው ተዘርግቷል ይማረን ብቻ🙏🏻🛐
@gamingscapefamily1290
@gamingscapefamily1290 7 месяцев назад
የኔ ባቾች እና ሙሉ ትምህርት ቤቱ በእኔ ጊዜ እንኳን ለመጠጥ ለምግብ ገንዘብ አልነበረንም።ምግብ ለተረፋቸው ገንዘብ ለልጆች መስጠቱ ችግር ፈጥሮ ሊሆን ይችላል። ሁላችን ተምረንና ታግለን ትልልቅ ቦታ አለን።
@saniatube2360
@saniatube2360 7 месяцев назад
የመምህረ ተሰፍዬ ተማሬዎች ኑ ገባ ገባ በሉ በወድማችን ጋዜጠኛ ወረቃፈራው ቻናል ላይ እናዳም በተለይ ወላጆች አዳምጡ@ያህያ ሥጋ እየተሸጠ አይደል እንዲት አይበዶ ኧረ ኡኡኡኡኡ🙆🙆
@tigisit2534
@tigisit2534 7 месяцев назад
ገባን ❤️
@saniatube2360
@saniatube2360 7 месяцев назад
@@tigisit2534 እሺ ውዴ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 7 месяцев назад
አለን፣በስመአብ ፣እንደዉ፣ምናይነት፣ጊዜ ነው ፣፣የደረስነው ፣እግዚአብሔር ፣አገራችንን ፣ጠብቅልን😥😥☝️☝️
@KiyuKiyu-lk9yl
@KiyuKiyu-lk9yl 7 месяцев назад
እሷ ቀየረች ሌሎቹስ
@Atede9383
@Atede9383 7 месяцев назад
ጊዜው ከብዷል እግዚአብሔር ያግዘን🤲🤲
@tenagebogale7070
@tenagebogale7070 7 месяцев назад
ይህ ጉዳይ በግሪክ ት/ቤት አያበቃም፡፡ ማንኛውም ወላጅ ንቃ፡፡ በሁሉም ትምህርት ቤት በየኮሌጅ በየዩንቨርቲዎቾ ሁሉ ያለ ጉዳይ ነው፡፡ የመንግስትም ይሁን በየግል ትምህርት ቤት በሰፊው እየተሰራበት ነው፡፡ ጓደኛውን ሲያማ ለእኔ ብለህ ስማ፡፡ አስተማሪዎችም ተጠቃሚ ናቸው፡፡
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 7 месяцев назад
ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ👏እናንተስ ትውልድን ለማዳን ብዙ ለፍታችሁአል ጥራችሁአል ግን እኛ ነን እንደ ስራ ፈት ፣እንደወሬኛ የቆጠርናችሁ 😢 ልብ የሚሰብር ጊዜ ላይ ነው ያለነው ።ደግሞ ሀላፊነት የመወስድ ሰው አለመኖሩ እጅግ ያሳዝናል ። እስኪ እናያለን ምን እንደሚመልሱ፣ፓሊስ ምን ይላል ለመሆኑ?😢
@destahunedengent4879
@destahunedengent4879 7 месяцев назад
ይሔን ታሪክ እያወቅሽ ማስተማር አልነበረብሽም እህቴ አሁንም ፈጣሪ ይርዳሽ
@berhangmariam1017
@berhangmariam1017 7 месяцев назад
ይሄን ያህል ጊዜ ነገሮች እንደዚህ መሆኑን ካወቃችሁ ለምን ት/ቤቱን አትቀይሪላቸውም ምን እስኪሆን ነው የሚጠበቀው ለልጆቹ ፈጣሪ ይድረስላቸው
@itsmer6605
@itsmer6605 7 месяцев назад
Ethiopia west ekoo yee privare honee yee government yaw ekoo new hulum. Egzyabeher yetebek enjee
@tigistmekonnen4274
@tigistmekonnen4274 7 месяцев назад
እኔ በዛአካባቢ ነው የምሰራው በደስታ ህንጳ ላይ ነው በሚገርም ሁኔታ የዛሬ አመት አካባቢ ቢሮዬ በ9ኛ ፎቅ ላይ ሆኔ ያያሁት ፎቅ ጣራ ላይ 4 ሆነው ምን እየሰሩ እንደሆነ ግራ ገብቶኝ ጣራ እየታደሰ መስሎኝ ነበር ሆኖም በማግስቱ እነዚህ ልጆች ሳያቸው በስልክ ዙም አድርገን ስናይ ልጆቹ እያጨሱ ነበር በጣም ደንግጬ ወደ ቢሮ ነው የሄድኩት ሆኖም ዳይሬክተሩን አግኝቼ ሳናግረው ጣራው መግቢያ እንዳለው አያውቅም ነበር ዲኑን ጠርቶ ሲያናግረው ለሜንተናንስ የተሰራ ሆኖ ግ ን ታሽጎዋል ነበር ያለው ተማሪዎቹ ገን ያንን ከፍተው ነው የገቡት ሆኖም ግቢውስጥ እኛ ስንክለክል ቤተሰብ ለምን ይላል ነበር ያለው ግ ን ልጆቹ ተይዘው አስፈርመው ለቀዋቸዋል ይህንን ስ ሰማ ያነው ት ዝ ያለኝ
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 7 месяцев назад
ዘሬ በእውነት ጎርጌስ ቤተክርስቲያን ውስጥ አንድ እናት በታቦቱ ፍት እባካችሁ ፀልዩልኝ ልጄ ሃይለኛ ሱሰኛ ሆኖብኛል ብሎ አስነገሩ ነበር 😢
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 7 месяцев назад
እኔ ልጄን ከውጪ ያመጣሁት እንዳይበላሽ ነበር ኢትዮጲያ ውስጥ ያለው ነገር በጣም እያሳሰበኝ እያስጨነቀኝ ነው ትምርት ቤቶች በጣም አስፈሪ ሆነዋል 😢😢😢😢
@lemlemdari8994
@lemlemdari8994 7 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@meseleyosefe4307
@meseleyosefe4307 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ፣ ግን ልጅሽን መካከለኛ ትምህርትቤት አስተምሪ
@user-cu2wj9ev8w
@user-cu2wj9ev8w 7 месяцев назад
የወላጆች ክትትል ካለ ምንም አይሆንም::ሰንበት ት/ቤትም አስገቢው::በእግዚያብሔር ቃልና በስነምግባር ይታነፃል
@YouTuber-dz5kc
@YouTuber-dz5kc 7 месяцев назад
የግል ትምህርት ቤት አዲሳባ የባሰ ናቸዉ በ drug ያበዱ
@elda554
@elda554 7 месяцев назад
አሁን ኢትዮጲያ ሚኖርባት ሀገር ናት
@aidasem3952
@aidasem3952 7 месяцев назад
ሁሌም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@sebleabera4939
@sebleabera4939 7 месяцев назад
ወንድሜ ወርቅአፈራው ዘመንህ ይባረክ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እንዲህ ሁሌ በፀሎት ብትጀምቱ ጥሩ ነው ተባረኩ
@mariamaria8168
@mariamaria8168 7 месяцев назад
ወርቃፈራው ወንድማችን ተባረክልን በፀሎት መጀመርክ በጣም ነው ደስ ያለኝ 🙏 በተዋህዶ ልጆች ይህ መለመድ አለበት 🙏
@Hana-3838
@Hana-3838 7 месяцев назад
💚💛❤😭😭💔💔ወይ ጌታ ከባድነው የምን ሤጣነው የገባው ሐገርላይ አረ እናትና አባት ኡኡ በሉ ግራ ገባን
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 7 месяцев назад
በእውነት የምትናገሬው አሳምሞኛል እግዚአብሔር ይድረስልን
@S.m543
@S.m543 7 месяцев назад
ወርቅ አፈራሁ ፕሮግራምህ በሙሉ ቁም ነገር ያለው ነው እናመሰግናለን። በዚሁ ቀጥል❤❤❤
@hopefree7558
@hopefree7558 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ነገ ሁላችንም ተጠያቂዎች ነን በዚህ ጉዳይ እንተጋገዝ .
@muke614
@muke614 7 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ ይስተካከላል ልጅሽን በጥበብ ሳይሰለችሽ ምከሪው ፀልይ የእግዚአብሔር ቃል እለት እለት እንድንመክራቸው ይነግረናል።
@user-ty7ty2vu3w
@user-ty7ty2vu3w 7 месяцев назад
አረ በናትሽ የት/ቤቱን ፀባይ አውቅ ነበር እያልሽ ሰውን ግራ አተጋቢ። ከወቅሽ ለምን ...
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 7 месяцев назад
Let’s pray for our generation!
@SA-oc2kw
@SA-oc2kw 7 месяцев назад
This is truly heartbreaking, I feel your pain my sister! I can’t be judgemental about this issue at all! As parents, our intentions with whatever we do, and all the decisions we make, are always for the betterment of our kids. I feel like this issue is extremely complex but I believe the following things could be a part of the solution: 1) Prayer and staying close to God 2) I think it would be helpful if your husband/the dad can build a friendly bond with your son and spend more one-on-one time with your son. 3) Since a foreign substance was found in your son’s lab results, some sort of a rehabilitation program could be helpful. 4) If you can arrange for your son to meet that friend of yours who formerly went to the same school, and is still suffering from addiction, and if he can have a hearty conversation with your son to show him how devastating addiction can be, that will be helpful. May God help you in your journey to save your son, and hopefully many others kids will be helped along the way! Sending prayers your way! 🙏🏽
@ziy7130
@ziy7130 7 месяцев назад
👏🏼👏🏼👏🏼🙏🙏 very true
@romanwondimu414
@romanwondimu414 7 месяцев назад
I am sorry about your son. I hope you are not letting his siblings to continue in that school
@wubalemkassa9965
@wubalemkassa9965 7 месяцев назад
ያሥደነግጣል!! ስላካፈልሽን በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ቤተሠብሽን ይባርክልሽ!!!
@Maria_Henock
@Maria_Henock 7 месяцев назад
ሁሌም በፀሎት ብትጀምሩ መልካም ነው። እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን። አሜን። ግን የትምህርት ቤቱን ታሪክ ካወቅሽ ለምን የልጅሽን ትምህርት ቤት አልቀየርሽም?
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 7 месяцев назад
የኔም ሀሳብ ነው ትምህርትቤ መቀየር መልካም ነው
@asterkiros2549
@asterkiros2549 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ አረ በቃ በለን ልብ ይሰብራል የወለደ ያንቺን ስሜት ይገባዋል አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል ያከበርሽው እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሻል ማጋለጥሽ ትክክል አርገሻል የትምህርት ቤቱ ዳይሬክት አብሮ ተባባሪ ነዉ የሚመስለኝ በኔ ግምት ወላጅ እሱን አፋጦ መጠየቅና ማጋለጥ አለበት!!
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 7 месяцев назад
በእውነት ነው ፈጣሪ በረከቱን ያብዛልህ 🙏 ከመጣብን መዓት ይገላግለን 🙏🙏🙏
@user-mj4jz8ri8t
@user-mj4jz8ri8t 7 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል !!!በፀሎት መጀመርህ ቀጥልበት ሁሉም እንዲከተልህ ምኞቴ ነው። ምህረት ይመጣል።
@eyerusm721
@eyerusm721 7 месяцев назад
It's good habit to pray before starting any thing. 👍👍
@ayinalemashagre6610
@ayinalemashagre6610 7 месяцев назад
እሜን ፈጣሪ ፀሎታችንን: ይስማ ን
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 7 месяцев назад
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ በዚህ አይፈረድም ጸልይ የኔ እናት በርቺ
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 7 месяцев назад
ወንድማችን ወርቅዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በፀሎት ስለተጀመረ ደስ ብሎናል እነዚህን የሰይጣን ጉዳይ አስፈፃሚዎችን እግዚአብሔር ከምድራችን ያጥፋልን ካዲያ ከዛ ማስወ ጣት አለብሽ።
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 7 месяцев назад
ተማሪዎች መጠጥ ከጠጡ ሌላም ወንጀል ሊፈፅሙባቸው ይችላሉ። መደፈርም ሊኖር ይችላል ብሎ መጠርጠር ይገባል።
@SofiaJemal-rk1sf
@SofiaJemal-rk1sf 7 месяцев назад
ወላጆች እባካችሁ እንተባበር እንጸልይ ንሰሐ እንግባ እንቁረብ
@wtibebu673
@wtibebu673 7 месяцев назад
የኔ እህት አይዞሽ ተስፋ አለው አግዚአብሔር አለ ምንምን አይነት ችግር ሊፈታ ይችላ ል ልጅሽን መልሶ ለውጦ ይሰጥሻል !!!!!!!
@user-zf6kl8fs6y
@user-zf6kl8fs6y 7 месяцев назад
በተረፈ ወርቅአፈራው በፀሎት ስትከፍት ደስ አለኝ በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@firehiwotabebe3768
@firehiwotabebe3768 7 месяцев назад
ግራ የገባው ዘመን ሆኗል። እመቤቴ ድንግል ማርያም እናታችን እርሷ ልጆቻችንን ትጠብቅልን። ቸሩ መድሐኒዓለም፤ በአጠቃላይ የሀገራችንን ሁኔታ ያስተካክልልን። እንዲሁም የነገ ሀገር ተረካቢ የሆነውን ትውልድ (ልጆቻችንን) እርሱ ይጠብቅልን።
@rahelmitike8922
@rahelmitike8922 7 месяцев назад
እኔ መጠየቅ የምፈልገው ስለትምህርትቤቱያወጣችው ምስጢር ጥሩ ሆኖ ግን እናትዪዋ ስለትምሕርትቤቱ እያወቀች እንዴት ነው እንዲሕ አይነት ትምሕርትቤት ልጆቿን የምታስተምረው አልገባኝም የምታወራው አዲሳባውስጥ ሌላ ትምሕርትቤት የለም ትምህርትቤቱ ወንጀል በልጆች ላይ እየተሰራ ይህን ሁሉ አመት እዚ ትምህርት ቤት ማስተማርሽ አንችም እምትገርሚ ነሽ
@shewalemayteko5301
@shewalemayteko5301 7 месяцев назад
Maybe know before I know Greece school very deeply that school even English school rent may be that school Greece school even all students are they have good relationships still friends they have dignity most they live England and America may be after 23 years I don't know
@user-sc2bq1bm2c
@user-sc2bq1bm2c 7 месяцев назад
ወርቅዬ ተባረክ ዘመንህ ዘርህ ይባረክ ፀሎት ሁልጊዜ ማድረግ አለብን በየዕምነታችን መፀለይ አለብን ከዚህ ከመከራ ዘመን የምንሻገረው ጥሩ በመስራትና በመፀለይ ነው !!
@AnwarBushra-dn1kl
@AnwarBushra-dn1kl 7 месяцев назад
ይበልሽ መምህር ስለማታከብሩ ነው የተመታ ትውልድ ነው
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 7 месяцев назад
በጣም ያስደነቀኝ እያወቀች ልጆችዋን እሳት ውስጥ መክተትዋ ነው 😮ስንት ወላጅ አለ መፍረዴ አይደለም ግን ገንዘብን ያህል ያህል ነገር ከፍለው ልጅን እስከወዳኛ ማምከን ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው ወይ አገሬ ኢትዮጵያ የማንም መቀለጫ መሆንዋ ያስቆጫል😮😮😮
@bagerubezabeh4562
@bagerubezabeh4562 7 месяцев назад
If you have information about the school during your school life ,why do you decided to teach your son in the school?
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 7 месяцев назад
You are in the same mood MADAM
@ayinalemashagre6610
@ayinalemashagre6610 7 месяцев назад
ወርቅ እፈራሁ: ፈጣሪ. ወርቅ: ያድርግ ክ ደምቀ ክ ታይ የሞት ስራ ው: መልካም ስራ: ነዉ ተባረክ
@user-jg6tq8ic9p
@user-jg6tq8ic9p 7 месяцев назад
እኔ ጨንቅላቴ ሊቀበለው ያልቻለው ነገር እንዴት ከዛሬ ስንት አመት ጀምሮ ታሪኩን የምታውቂው ት/ቤት እንዴት ልጆችሽን እዛ ታስገቢያለሽ ወይስ በሀገሩ ላይ ያለሱ ት/ቤት የለም
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 7 месяцев назад
Dear Workaferehu, kids share a great secret together. It is called Pact. They do not want to feel isolated if they said a word therefore they sacrifice themselves no matter what. May God help the kids and their parents as well. My advice is parents should spend ample time with them esp emotion-wise. Thanks. God bless you all.🎉🎉🎉
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ክብርና ምሰጋን ይሁን ለአበ ለወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን
@shewakesete1167
@shewakesete1167 7 месяцев назад
Amen Ezgabher ychemerbet. Ehtachn enamesegneshalen beljoch eyehone yalew Ezgabher meftehe yabraraln.
@soloapple3
@soloapple3 7 месяцев назад
የትምህርት ሚኒስትር ምንድነው የሚያደርገው ይህን ይህን አይነት ነገር የሀገሪትዋ ደህንነት እና የትምህርት ሚንስትር አብረው መስራት አለባቸው ይህ እኮ it is a National security issue. Ur brave woman to take this action. May God be with you and your family.
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 7 месяцев назад
ብርሀኑ ነጋ እኮ ትውልድ እንዲያጠፍ በአብይ አህመድ የተመርጠ እንስሳ ነው ምን ትምህርት ሚኒስተር አለ
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 7 месяцев назад
ትምህርት ሚንስቴር አለ እንዴ?
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 месяцев назад
ሀገሪቱን የሚመራው እና ትምህርት ሚኒስቴሩ የጉግማንጉግ ስብስቦች ናቸው።
@zemzem9136
@zemzem9136 7 месяцев назад
ብርሀኑ ነጋ እኮ ትናንት ነው የተመረጠው ይሄ ነገር ፣፣፣፤፤ሀያ ዓመት ሙሉ ሥር የሰደደ ነው።
@raheltadesse5210
@raheltadesse5210 7 месяцев назад
​@@zemzem9136beka hulgezye yebftun mengest kalawaredachu dese aylchum. Besu gezye ema manem endize aychemalkem hulum seratun yeyez nebr.
@helumule6095
@helumule6095 7 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ በፀሎት በርቺ ፈተና ነው::በጊዜ ደርሰሻል ሁሉ ለበጎ ነው
@tinaethio3885
@tinaethio3885 7 месяцев назад
እግዚአብሔር መልካም ነገር ያሰማን
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 7 месяцев назад
ይህን የምታውቂ ከሆነለምን ልጅሽን እዛለማስተማር ፈለግሽ ይሄም እራሱንየቻለ ትልቅ ጥፋትነው እና በመጀመሪያ ስህተቱ ካንችነው ይቅርታ አድርጊልኝና ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳን ያሳዝናል ጌታሆይ አቤቱ ማረን ይቅርበለን
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 7 месяцев назад
እጅግ ያሳዝናል 💔 ትምህርት ቤት የመልካም ትውልድ ማፍሪያ ነው ይባል ነበር ድሮ በእኛ ዘመን ፣ ዘመኑም ሰውም ብሩክ ነበርና ። ግን ግን ግዜውም እየተበላሸ ሲመጣ "ግዜ ማለቴ በዚህ ዘመን ያለውን ትውልድ" ማለቴ ነው ። ወላጆች ምን እንጠብቃለን ? ሀላፊነት እኛው ጋር ነው። እህቴን እንደሰማዃት ከሆነ በትምህርት ቤቱ አዲስ አይደለም ይህ ነገር ሲከሰትና ልጆቻችን ከመስመር ውጭ ከመሆናቸው በፊት በልጆቻችን ላይ እርምጃ መውሰዱ ተገቢ ነው ምን ዓይነት እርምጃ ከትምህርት ቤቱ ማስወጣት ምክንያቱም ነገ እግዚአብሔርን ላለማሳዘን ። ዛሬ ሲጠጡ ዝም ይሏቸዋል መጠጥ በጣም ቀላሉ ነገር ነው የምጥ መጀመሪያ እንደሚባለው ነገ ደግሞ #ጾታችሁን የመቀየር መብት አላችሁ ይባላሉ። ይኸው ዓለም ሁሉ ጀምሮታል ህጻናት ጭምር የሚያውቁትን ነው የምነግርሽ ከዚህ በኃላ ተምረውስ የት ሊደርሱ ? ቅዱስ መጽሐፍ እንዳለው:- ዘመኑን ዋጁ 📖 እኔ በእውነት በልጁ ወላጆችም አዝኛለሁ ይታያችሁ የፈቃድ ጾምን "ጽጌ ጾምን" የሚጾም ልጅ እንደገና ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል ስለዚህ ይህ አሳሳቢ አጀንዳ "የግሪክ ስኩል አጀንዳ" ሳይሆን የዓለም አጀንዳ በመሆኑ ኽጆቻችሁ በቤተክርስቲያን በመንፈሳዊ ትምህርት ቢያድጉ መልካም ነው። ለማይቀረው መዘጋጀት ብልህነት ነው። "ዘመኑን ዋጁ " 📖
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 7 месяцев назад
Egziabher yimesgen yimaren
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 7 месяцев назад
ጌታ ይርዳሽ
@rimomelese8871
@rimomelese8871 7 месяцев назад
አንድ ጥያቄ አለኝ? አንቺ ጉደኞቺሽ እደተበላሹ ካወቅሽ ለምን አስገባሻቸው? እንዴ ጥያቄ..... ከዛ በተረፈ ደፍረሽ መምጣትሽ ጥሩ ውሳኔ ነው በርች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tekele_t5607
@tekele_t5607 7 месяцев назад
መፍትሄው ትምሕርት ቤቱን መዝጋት ነው😊
@YeababaT
@YeababaT 7 месяцев назад
May God be with you my sister
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 7 месяцев назад
አሚን 🙏
@meseretbelaymeseretbelay210
@meseretbelaymeseretbelay210 7 месяцев назад
አቤቱ አግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሰው በልጅ አይፈተን
@yonimazz6276
@yonimazz6276 7 месяцев назад
የኔ እህት አምላክ ልጅሽን እንኳን አተረፈልሽ ወደፊትም ይጠብቅልሽ።በጣም መልካም ሰው ነሽ ሌላው እንዲተርፍ ለጥቃቄ እራስሽን ገፍተሽ ችግሩን አውጥተሽ ማጋላጠሽና ትውልድን ለማዳን የወሰድሽው ሀላፊነት መልካም ሰውነትሽን ይመሰክራል። እኔ አንድ ወላጅ ነኝ የተጠቀሰው ትምህርት ቤት ውስጥ ይሄ ወንጀል እንደሚካሄድ በማወቄ እና በመጠቆሜ ከትምህርት ቤቱ ልጆቼን እንዳስወጣ ደብዳቤ ደርሶኛል ያውቃል ።ይህ ትልቅ ውድቀት ነው ለትውልዱ እናም ልብ ይሰብራል እየተሰራ ያለው ነገር ። ወላጆች ሁላችንም በአንድ ልብ ሆነን ብንሰራበት ልጆቻችንን ብቻ ሳይሆን ትውልድን እንደ ሀገር ልናድን ይገባል።
@user-zf6kl8fs6y
@user-zf6kl8fs6y 7 месяцев назад
ፈጣሪ ይርዳሽ በፀሎት ልጅሽን መልሺው ፀበል ውሰጂው ዋና ማወቅሽ ነው ግን ትምህርት ቤቱ ጥሩ እንዳለሆነ ካወቃቹ ጥፋቱም እናንተ ጋር ነው በእውነት መንፈሳዊ ትምህርት ቤት አስተምሩ ልጆቻቹን
@selamhailu7620
@selamhailu7620 7 месяцев назад
1ኛ) በጠተቅላላ ወላጆች ልጆቻችሁን ከግሪክ እስኩል አውጥተው ትምርት ቤቱን እርቃናውን አስቀርቶ እንዲዘጋ መደረግ አለባቸው። 2ኛ) ይህን ትምህርት ቤት ወላጆች መክሰስ አለባችሁ።
@user-lb3or2tb5b
@user-lb3or2tb5b 7 месяцев назад
pain full!💔💔💔
@romange5198
@romange5198 7 месяцев назад
እኔ ያልገባኝ እኔ ልጆችን ያስተማርኩ እዛ ነው 5 ልጅ አስተምሪአለሁኝ እንዲህ አይነት ነገር አልነበረም የመጨረሻ ልጄ በ1999 ነው በአውሮፓው ካላንደር ነው ግን ያስተማርኩት በግሪክ ሴክሽን ነው በደንብ ቁጥጥር ነበር በዚያን ግዜ የግሪክ አስተማሪዎች ነበሩ አስተማርዎ እኔ ራሴ ነበርኩኝ ልጄን የማመላልስው ይህን ሰማ በጣም አዝናለሁኝ ።
@mintwabbiruk1981
@mintwabbiruk1981 7 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል ትውልድ እየጠፋ ነው እናመሠግናለን ወርቅሽ
@tinaethio3885
@tinaethio3885 7 месяцев назад
ቆይ እህታችን ትምህርት ቤቱ ችግር ካለበት ለምን ልጆችሽን እዛ ማስተማር አስፈለገ እህቴ አሁንም ቢሆን ልጆችሽን አስወጭ ከዛ ትምህርት ቤት አጉል ሰዐት ነው ሌላ ትምህርት አሁን አይገኝም ግን ጸበል ይጠቀሙ እንደ ግል ሀሳብ ነው
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 7 месяцев назад
ልጆቿን ማስወጣቱ ሳይሆን ሌሎች ተማሪዎችስ መስተካከል ያለበት ት/ ቤቱ ነው
@tinaethio3885
@tinaethio3885 7 месяцев назад
@@selamawityalew6032 ትክክል ነሽ ግን እንደ እኔ ለሳብ የቆየ ከሆነ ልጆቹን ወደዛ እስኩል ማስገባቱ ጥሩ ነው ብየ አላስብም በፍጹም
@munalemlem9878
@munalemlem9878 7 месяцев назад
አሁን በራስሽ ልጅ ስለደረሰ ነው የተሰማሽ እንጂ ድሮም ስለትምህርት ቤቱ መጥፎ ተግባር ታውቂ ነበር ማለት ነው። በነገራችን ላይ 90% የግል ትምህርት ቤቶች ጥሩ ነገር የላቸውም።።።
@salammalak4307
@salammalak4307 7 месяцев назад
ጸሎታችሁን እግዚአብሔር ይቀበል
@user-bm1ij6ei7g
@user-bm1ij6ei7g 7 месяцев назад
ወተሽ መናገርሽን አደንቃለው እህቴ ግን ለልጆችሽ መገኘት ተጠያቂ ነሽ አንዳንድ ነገሮችን ታቂ ነበር ለሁሉም ትምርት ነው መዘናጋት ለዚህ ያደርሳል አይዞሽ አምላክ ረድቶሻል እካን ቶሎ ደረሰ በርቺ ጀግናነሽ
@Maryg05
@Maryg05 7 месяцев назад
ከትምህርት ቤቱ ፋለፊት ትንሸ ሱቅ ተከፋቶ ከላይ የሚታየው ኩኪሰ የሚበላ ነገር ነው በኃላ ሰንሰማ ለካ ውሰጡ ጉድ ነው የሚሸጠው ለተማሪዎች ብዙዎች የተበላሹት በዛ ሱቅ የሚሸጠው የሚጨሸው ነው ግሪክ ሰኩል ብቻ አይደለም እንግሊዝ ሰኩል ፋት ለፊት ንግድ ቤት እየከፈቱ ተማሪዎቹን እያበላሸ ያለ ነው ሰለዚህ ህግ የለም እንጂ መፈተሸ መዘጋት አለበት ብዙ ጉድ አለ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።
@user-cu2wj9ev8w
@user-cu2wj9ev8w 7 месяцев назад
ስለ ትምህርት ቤቱ ቀድማ ካወቀች ለምን ሌላ ቦታ አላስገባችውም?እንዲህ አይነት መሰበር አይፈጠርም ነበር አሁንም ልጆቻችሁን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይዘሽ ሂጂ::በስጋም በነፍስም ድህነት የሚገኝበት ቦታ ነዉ
@hirutabebe304
@hirutabebe304 7 месяцев назад
be enkert lay joro degef...... Eyesus yemayfewesew besheta yelem besu emenu bermel azo menamen eyalachu atawezagbu.....
@user-cu2wj9ev8w
@user-cu2wj9ev8w 7 месяцев назад
@@hirutabebe304 ስለማታውቂው ነገር አትቀባጥሪ::ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ላንቺ እየነገርን አናመልክም!!!የአምላክን ስፍራና የመላእክት:የሰማዕታት:የቅዱሳንን ድርሻ በመጀመርያ ለዪ::እንጭጭ አእምሮ ይዘሽ ሰው ልትመክሪ ትመጫለሽ?
@user-fm3uv9tv9w
@user-fm3uv9tv9w 7 месяцев назад
ሌሎቹን አስወጥተው ሌላ ት/ ቤት አስገቢ
@hirutabebe304
@hirutabebe304 7 месяцев назад
miskin kertata.....be Eyesus amnesh ye zelalem ereft endihonelesh tselote new. Eyesus ye alem medhanit new lela medhanit felega atrwarwchi. `Medanem belela bemanem yelem, endenebet zend yemigeban le sewoch yetesete sem ke semay betach lela yelemena.`
@hirutabebe304
@hirutabebe304 7 месяцев назад
anchin sefra adeladay man aderegesh? men aynet besheta siyezesh new bermel, zendo, arsema, ketema, menamen gar yemetehejiw? ye aganent mechawecha honesh atekri, ney wede motelesh, ney demun wedafeseselesh.....Eyesus yewedeshal, enem ewedeshalehu, le emnetesh kentesh endehone yegebagnal, sedbeshem yal ewket selehone eredashalehu 80ahadu kalesh anbebi....tebareki....
@azebb.9813
@azebb.9813 7 месяцев назад
Egziabhiar ke anchi gar yehun ehete❤
@zkebede8763
@zkebede8763 7 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል የምንስማው ሁሉ የሜያደክም ነው አምላካችን በቃ በለን ምህረትን አውርድልን
@habeshatubeone17
@habeshatubeone17 7 месяцев назад
እኔ በጣም የሚገርመኝ ሰው የራሱ ልጅ ላይ ካልደረሰ ምናገባኝ ነው ወይስ ቢደርስም እንኳን ተያይዘን እንጥፋ ነው ሰዎች ከዳቢሎስ እየባሱ ነው አሁን እዚህ ት/ቤ ማን ወላጅ ይልካል ከይቅርታ ጋር ጓደኞቼ ተበላሽተውበት አይቻለሁ ያልሽበት ት/ቤ እንዴት ልጆችሽን ትልክያለሽ ፍርድ አይደለም ጥያቄ ነው ቶሎ ነቅሎ ማውጣት ችግሩን ባወቅሽበት ቅጽበት በዚህ ሰአት ህግና መንግስት አለ ሳይሆን እግዚአብሔር ሁሌም አለ ብለሽ ቶሎ ማውጣት ቢረፍድም እርምጃ መውሰድ ማን ይሰማሻል አሁን ልጄ እንዲ ነው ብሎ እንዳንቺ ማን ያወጣል ጉዱን በውስጡ አፍኖ ቁጭ ነው ሚለው እግዚአብሔር ይስጥሽ አንቺ ግን ለብዙ ሰው ህይወት ከመበላሸት አደጋ አትርፈሻል ልጅሽንም እመቤቴ ትጎብኝልሽ
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 7 месяцев назад
ጎበዝ ጠንካራ ነሽ አይዞሽ ፀበል ይዘሽው ሂጂ እና Greek school እንደዚህ አይነት ወራዳ ት/ቤ መሆኑን እያወቅሽ ቀደም ብለሽ ብታስወጫቸው ጥሩ ነበር እይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ thank you ወርቅ አፈራው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 7 месяцев назад
ትክክል እኔ ግሪክ ትምህርት ቤትን በፊት አውቀዋለሁ በጣም ዲሲፕሊን ያለው ትምህርት ቤት ነው!! እስዋስ ካወቀች ለምን ቶሎ አላስወጣችውም ልጆቹ ይሄ ቴክኖሎጂ አሳብድዋቸዋል! የወልደ እሚያለቅስበት ያልወለደ የተባረከበት ዘመን ነው!!!! ያልወለዱ ማህፀኖች ያላጠቡ ጡቶች ብፁአን ናቸው!!!!
@user-vi3kj8tw8w
@user-vi3kj8tw8w 7 месяцев назад
አላህ ልጆቼን ይጠብቃቸው ገን ወላጆች ከትምህርቱ ጎንለጎን መንፈሳዊ ትምህርት አስተምሩ
@elfneshtemesgen
@elfneshtemesgen 7 месяцев назад
God bless
@bruktya5119
@bruktya5119 7 месяцев назад
የእራስ ሲደርስ ነው የሚታወቀው የሌላው ልጅ ሲነካ ነግ ለኔ ማለት ይገባል የገዛ ጎዶኞችሽ እንደዛ እያየሽ ልጆችሽን እንዴት እዛ ታስተምርያለሽ እኔ ሳውቅ 25 አመት ሆኖታል ግን የሚገርመው እስካሁን ቀጥሎል ቤተስብ ልጅን የግድ የግል ትምርት ቤተ ስለተማረ ይለወጣል ማለት አይደለም ኩዚሕ መማር አለብን በከፍተኛ ስራ ላይ አለማቀፍ ትልልቅ ቦታ ያሉ ኢትዮጵያውያን የገጠሪቶ ልጆች ናቸው ስለዚሕ ማስተዋል ይስጠን የድሀ ልጆችን እናስብ የእኛን ልጆች እግዚኣብሄርን ይጠብቅልናል 🙏🙏
@abesalatene5859
@abesalatene5859 7 месяцев назад
ጥያቄ የፈጠረብኝ እህቴ ምክንያቱን ባላውቅም ይሄ ችግር እንደረበር እያወቅሽ ልጆችሽን እዛ የምታስተምሪበት ምክንያት አልገባኝም ግን አንዳንዴ በጊዜው እግዚአብሔር የሚገልጥበት ምክንያት ሊይደርግሽ ይሆን!! ብቻ ልጅሽን ይፈውስልሽ
Далее
DO NOT Dunk Here ❌🏀
00:20
Просмотров 8 млн
ሃያሏን ከበቡ ተረክ ሚዛን Salon Terek
21:10