Тёмный

የወር አበባ እና የአሁኑ ትውልድ ጉድ |  

Melali HD
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

የወር አበባ በሉት PMS period በሉት SMS ብቻ በወር አንዴ እደማለው

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 81   
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sqI5-wib-XQ.html ቤተሰብ እያደረጋቹ ብዙ ምትማሩበት ወንድማችን ነው
@MatyasHD
@MatyasHD 2 года назад
ስላጋራሽን እናመሰግናለን
@TAS27483
@TAS27483 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ሀንዬ ጥሩ አስተማሪ ነገሮች ይሄ የተፈጥሮ ግዴታ ነው ምንም መደባበቅ የለበትም ነገር ነው አብሶ ልጆቻችን እያሳወቅን ማሳደግ አለብን ናቸው አመሰግናለሁ
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 года назад
ሰላም ሀኒየየየ እደት ነሽልኝ አለሁልሽ እግዚአብሔር ይመሥገን አለሁልሽ በጣም አሪፍ ነገር የኔልዩ ጥሩ መልእክትን ነዉ በርችልኝ ብዙ እንጠብቃለን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ 💚💛❤️👌
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 2 года назад
ምርጥ ልዩ የሆነ አቀራረብ ነው።ሁሉንም ነገር መስራት ትችይበታለሽ የኔዋ፣ ነገሮችን በቀናና በተሻለ ነገር ማሳየት ለማህበረሰቡ በጣም ጠቃሚ ነው፣ ስላጋራሽን እናመሰግናለን😍🙏
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
የኔዋ ይሁልጊዜዋ😍😍😍😍
@kuriethiotube
@kuriethiotube 2 года назад
@@melalihd428 ስወድሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ❤
@enatmedia-
@enatmedia- 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልን ሀንዬ አሪፍ ትምህርት ነው
@nigatketematube
@nigatketematube 2 года назад
ሰላም ሰላም ሃናዬ እህት አለሜ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው እናመስግናለን ክበሪልኝ
@meh2832
@meh2832 2 года назад
ሀንዬ የኔ ውድ ያመጣሽው እጅግ በጣም ጥፍጥ እያለ የሚሰማና የሚታይ ቪድዮ ነው ከልብ እናመሰግናለን
@kalkidan
@kalkidan 2 года назад
ሀኒዬ መላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እዉነት ትክክለ ምን ያሳፍራል ሞዴስ
@Alemtube-hu3bx
@Alemtube-hu3bx 2 года назад
ሀንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሪፍ አስተማሪ ነገር ነዉ የ ያስተላለፍሽዉ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 года назад
የኔ መልካም የተማረ ይግደለኝ ይባል የለ ትክክል
@elfneshelfnesh6516
@elfneshelfnesh6516 2 года назад
ትክክል , በትክክለኛው አማርኛው የወር አበባ ነው የሚባለው
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 года назад
ይህ ማፈር አይመስለኝም. ክብት ነው ማማዬ
@tgtube4876
@tgtube4876 2 года назад
ምን ይሁንላት ታዳ እደአዲስ ልጅ አገረድ ቬሬዴ እያለች ትሽኮረመማለች በፅሀፉ ቀርቶባት ምዴሶን ብትይዝ ይሻላት ነበር ወገኛ
@farida1771
@farida1771 2 года назад
በርቺ ውዴ
@gigitube4074
@gigitube4074 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በርችልኝ የኔ ጎበዝ
@meh2832
@meh2832 2 года назад
ክክክክክ ዋው
@ethio1822
@ethio1822 2 года назад
ዋው የተማረ ሠው ንግግር ነው ልክ ነሽ❤
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
Ethio ሜክሲኮዬ እንኳን ደና መጣሽልኝ ሳላየውሽ ደስ ብሎኛል😍😍😍
@JoGameHouse
@JoGameHouse 2 года назад
best
@yodittube11
@yodittube11 2 года назад
ሀንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ በጣም ጥሩ መልዕክት ነው እናመሠግናለን ውድ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻ለእምዬ💛 ❤️❤️❤️ኢትዮጵያ❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@wwpc6518
@wwpc6518 2 года назад
Thanks for sharing dear, you did well to brining a cross your message, exactly rihgt this is the reality, Thanks dear
@meh2832
@meh2832 2 года назад
ክክክክክ ልዩነት
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 года назад
ሀንየ አቀራረብሽ ሁሉ ነገርሽ ጽድት ያለ ነው ትችያለሽ
@e-starmedia1623
@e-starmedia1623 2 года назад
ምርጥ አቀራረብ፣ ጽድት ያለና ብዙ ትምህርት የምናገኝበት ነው በዚሁ ይቀጥል። ላይክና ሼር እናድርግ💖🙏
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
E-starye😍😍😍
@kuriethiotube
@kuriethiotube 2 года назад
@@melalihd428 ደምሬሻለው ደምሪኝ ማሬ
@merys3614
@merys3614 2 года назад
የእኔ ቆንጆ በቅርቡ ነው ያወኩሽ በርቺ 👍👍👍 አገር ቤት እንደሆንሽ አላወኩም ነበር በይ አንዳንድ ነገሮችን አሳይን 🥰🥰🥰
@tgtube4876
@tgtube4876 2 года назад
በቅንነት ቪዲዮ በማየት አቺም አበረታችኝ
@habhabshi1801
@habhabshi1801 2 года назад
ዋው ደስ የሚል ስራ ነው
@selamtube7565
@selamtube7565 2 года назад
Enkuwan dahna matshe hanicho yawor ababa yasatenat maglcha nw 🥰
@umukhalidwoldia
@umukhalidwoldia 2 года назад
ሀንየ ውዴ ውድ እኮነሺ ሰተመጭ ደግሞ ጮማ ነገር ነው ይዘሺ የምትመጭው እናመሰግናለን😂👌
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 года назад
ከሴቶች ቻነል ለኔ የመጀመሪያው ፅድት ያለ ቻነል ነው ይህንም ያስባለኝ የአገላለፅ ብቃትሽ ።
@gigitube4074
@gigitube4074 2 года назад
Good job 🥰🥰🥰🥰🥰
@negesttiger9413
@negesttiger9413 2 года назад
🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏
@HadraBet
@HadraBet 2 года назад
Ethiopian Music : Addisu Kibret (Adek) አዲሱ ክብረት ፈራሁ Ferahu New Ethiopian Music 2022(Official Video) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-1RPYgXh0Z1o.html
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 2 года назад
ሰላም እዴት ነሽ ውድ እንኳን ሰላም መታሽ እውነት ነው ይኔ ልዩ ምንም አሳፍርም
@meh2832
@meh2832 2 года назад
ክክክክክክክክክክ
@getetadese2674
@getetadese2674 2 года назад
Betam gobezi neshi berici
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ
ከይቅርታ ጋር በእናትሽ ማህተም እሰሪ 🙏🙏🙏🙏ካጠፋሁ ይቅርታ 🙏🙏❤♥️♥️♥️♥️በተረፈ ጎበዝ በርች 👌👌👌👌👌
@SmartinfoBEST
@SmartinfoBEST 2 года назад
👉👉መልዕክትሽ አሪፍ እና አስተማሪ ሆኖ ሳለ ተምኔይልሽ ግን ጉራና ትእቢት ይስተዋልበታል
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
😂😂😂😂ተቀብያለው አላማው አይን ለመሳብ ነው እስማርትዬ 👇👇👇👇👇👇👇 እንደዚህ ካልሆነ በዘዴ በመላ ወፍ እንኳ ዝር አይል አሳርክን ብትበላ
@SmartinfoBEST
@SmartinfoBEST 2 года назад
@@melalihd428I got you!!እውነት ነው በዚሁ style ብትቀጥይ በጣም ጥሩ ነው እጅግ በጣም ጥቂት ናቸው ወቅታዊ ትኩሳቶችን ተንተርሰው ትምህርት ሰጭ ነገር ዘና በሚያደርግ መልኩ የሚያቀርቡ.. ያን ማድረግ ችለሻል ይመችሽ!!
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
@@SmartinfoBEST እሺ ስማርትዬ 😍🙏
@nouraviri4903
@nouraviri4903 2 года назад
God bless you 😍😍😍💖💖💖
@meh2832
@meh2832 2 года назад
ኬር ይሁን ♥♥
@meh2832
@meh2832 2 года назад
በተለኝ የኑሮው ነገር እና ደሞዝና ወጪ
@meryjotube1237
@meryjotube1237 2 года назад
ሀንዬ
@salamalemu3423
@salamalemu3423 2 года назад
ሀንዬ ፍቅር የኔቅንዬ መልካም ይሄን ነገርሽን ስወድልሽ እኮ ከቡጨቃ ነፃ ዘና ሳቅ በሳቅ ታረጊኛለች ተባረኪ ብር በይልኝ ቡጨቃ ለንደን ግር ብለን ከታች የምንል ብዙዎች ነን ወፍ የለም ቡጨቃ እኔ ቤት ብይን ስጨርሽ ተባረኪ ውድድድ
@qemer9993
@qemer9993 2 года назад
ልብስ የምንለብሰው ብንገለጥ ነውር የሆነ አካላችን እንዳይታይ እንጅ አስፀያፊ ሆኖ አይደለም። ፔረድም እንደተደበቀው አካላችን ነው አደባባይ ልናወጣው አይገባም።
@eyerusalemd.898
@eyerusalemd.898 2 года назад
enem and bale suk alech migezabat endih bewereket litekell sitl be eje yize wetalew.....gn miyasaznew lene esua betam tisakekalech 😂😂😂😂tz asbalshign hanicho
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 года назад
😍😍😍👍👍👍
@ethio1822
@ethio1822 2 года назад
እኔማ አክስቴ መጣች ነው ምለው🤣🤣🤣🤣🤣
@benjatube
@benjatube 2 года назад
ሀኒቾ ኦብጀክሽን ሚድያ ላይ ማውራቱ ምንድነው ጥቅሙ ነው እንጁ ችግሩ ቃላት መጠቀምዋ ላይ ችግር አለው ብዬ አላስብም ነገር ግን ማስተማርያ ቢሆን ጥሩ ነበር ። የስዋ ቪድዮ ላይ ተቃውሞዬ ያንቹ የሰራሽበት መንገድ ግን ግሩም ነበር ከወሬ ባለፋ ማህበረሰባችን ያለበትን ችግር በማስረጃ አሳይተሽናል እሩአክሽንን ሌላ ታሪክ ውስጥ አስገብተሻል ከፍ ያለ ስራ ነው በርችልን
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
ቤንጃዬ ክበርልኝ
@emukal
@emukal 2 года назад
ሀንዬ እውነት ገራሚ ነው ጎበዝ ነሽ ምንም አያሳፍርም ግን የተንቢን ለቀቅ ሞልቀቅ ያለችበት ምክኒያት ሴት ናት ሴትነቷን መሰተር ሲገባት አሶላው ተበላሸ ፍራሹ ስትል ለራሴ የሆነ ስሜት ተሰምቶኛል ሚዲያ ላይ ማውራት የለባትም አሁን ይሄ ምን አይነት መልእክ ያስተላልፋል ትንሽ ጥፋት አለባት እንደኔ
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
ትክክል ብለሻል የኔ ቆንጆ ሁሉም መጥፎ ፓርት ላይ ስላቶከር እሱን ከምደጋግም ብዬ ነው:: ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል 😍😍😂
@emukal
@emukal 2 года назад
@@melalihd428 በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ያቀረብሽው በዚያውም ለእኛ ለሴቶች የተሰጠን ፀጋ በረከት ነው ምንም ልናደርገው ልንቀይረው የማንችለው ነው ግን ለሁሉም ነገር ለንግግርም ይሁን ለማንኛውም ነገር ቦታ ቦታ አለው ገና ለገና ታዋቂ ስለሆኑ ወይም እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ በሚል ምክኒያት ቀይ መስመር ሲያልፉ ዝም ማለት የለብንም እላለው ብቻ ልቦና ይስጠን
@amiapp6147
@amiapp6147 2 года назад
ማሬ
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
ወዬ ማር
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 2 года назад
ምንም ይሁን ምን ልጅትዋ በአደባባይ ወጥታ አልቤርጎ ሆና ተበላሽ መቀየሪያ የለኝም ማለትዋ ዝርክርክ መሆንዋን ያስረዳል
@negesttiger9413
@negesttiger9413 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹❤
@honor8x337
@honor8x337 2 года назад
ሲጀመር እናተ የምታወሩትን አታውቅም ሲጋራ ወድያው ስለሚያጨሱት ነው ሲቀጥል ሞዴስ ገዝተሽ ሱቁላይ ቆመሽ ታደርጊዋለሽ ምድረ ክብረቢስ መጀመሪያ የቱ ነው ነው የቱ ነው ለይተን ማውራት ያለብን ሲጀመር ስራዬ ብላቹ ባዶ መሆናችሁን ነው የምናውቀው የአችንም የሷንም ቀፎ
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 года назад
የድሮው የኔን አሥተሣሠብ አሥታወሥሽኝ እኔም እንደሡ ነበር የምገዛው ግን ወንዶች በካቢው ሢኖሩ ነው በጣም ነበር የሚሣለቁብነ
@meh2832
@meh2832 2 года назад
አፍሽን አስገድደሽ ደፈርሽው
@meh2832
@meh2832 2 года назад
ወየው ሞትኩ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 года назад
በመጀመሪያ ማንኛውም እቃ ሲገዛ plastic bag ውስጥ ተከቶ ነው የሚሰጠው በውጭው አለም ላስቲኩን ካልፈለግሽ አልፈልግም ብለሽ በእጅሽ አንጠልጥለሽ መሄድ ትችያለሽ በፈረንጁም አገር ቢሆን ማንም የፈረንጅ ሴት ሞዴስ በፊትለፊት አንጠልጥላ አትሄድም አጉል ሰለጠንን ብላችሁ የምታረጉት ነገር መልሶ እናንተኑ ያዋርዳል ስለዚህ የናንተ ድንቁርና ስልጣኔ እየመሰለሽ ያለሽው አንቺ ነሽ ባለሱቁ ትክክለኛ ነገር ነው ያረገው ሲጋራ በወረቀት ተጠቅሎ አይሸጥም ምንም ሳታውቁ አዋቂ ለመምሰል አትጣሩ እባካችሁ
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
የኔ እህት ምነዉ ለመሳደብ ቸኮልሽ ሰዉን ሳይረዱ ለመሳደብ መቸኮል መልካም አይደለም:: ውሀ ጠጪ ያረጋጋሻል😘
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 года назад
@@melalihd428 ስድቡ ምኑ ጋ ነው? ድንቁርና ስድብ አይደለም መቼም ለእናንተ የማይስማማ Comment ሲፃፍ ፈስ በፈስ ትሆናላችሁ 😄😄😄
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
@@tgstlssn6778 ካልሽ እሺ የኔ እህት ስለ commentesh ከልብ አመሰግናለው 🙏🙏🙏 የፈሱ ነገር ግን አልገባኝም የበዓሉ እንቁላል ይሁን?
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ሀኒቾዬ እንኩዋን ደና መጣሽ የኔ ውድ አምሮብሻል በቅድሚያ ሲቀጥል በደብ ገልጸሽዋል የወር አበባ ከፈጣሪ የተሰጠን ጸጋ ነው ሰው ግን በጣም ውርደት ያረገዋል ኑሮው እራሱው ሰርግ ሆኖብናል😂
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
😂😂😂😂😂
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
እና ፔሬዴ መጣ ብለሽ ሚዲያ ላይ ማውራት እርድና ነው እንዴ መሰግጠጥ እንጂ
@samritube645
@samritube645 2 года назад
@@eshetubeyene9557 ስህተትዋ መናገርዋ ሳይሆን አገላለጽዋ ነው እንዲ ገጠመኝ ጥንቃቄ ውሰድው ብትል ምንም እሚያሳፍር ነገር አይደለም
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
@@samritube645 ይህ እሷ እስክትለው እሚጠበቅ ነገር አደለም እህ
@samritube645
@samritube645 2 года назад
@@eshetubeyene9557 እሸቱው በቃ ጎራ በል ወደቻናሌ😂😂
@Sara2127
@Sara2127 2 года назад
ግሩም ትዝብት ላይ ነኝ ጥያቄ ግን አለኝ
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
እሺ ጠይቂኝ የኔ ውድ
@Sara2127
@Sara2127 2 года назад
@@melalihd428 አመሰግናለሁ ስለፈቀድሽልኝ እኔም ተቃዉሜለሁ ለምለምን ምክንያቱም እቤቷ ሆና ቢሆን ወደሚዲያ አታወጣውም ነውር እንዳልሆነ ሁሉም ሰው ያውቃል የሚኖረውም እንደገልፅሽው በሁለት እድሜ መካከል ነው እና መቅረፃ በሆቴል ውስጥ ከካሜራው ለራስ ግዜ መስጠት አይቀድምም ነበር የኔ ጥያቄ በገባኝ መልኩ ስለሆነ ግልፅ ካልሆነርሽ ተይው ለዛም መሰለኝ ሌላ ቪዲኦ እድትሰራ የተገደደችው
Далее
Blue vs Green Emoji Eating Challenge
00:33
Просмотров 4,3 млн