Тёмный

"የወሲብ ፊልሞችን የማየት ሱስ እራሴን እስከማጥፋት አድርሶኛል"/ Dagi Show SE 3 EP 9 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 281 тыс.
50% 1

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_Show

Развлечения

Опубликовано:

 

6 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 208   
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
እኔ ከ20 አመት በላይ በዚህ ሀጢያአት ውስጥ ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ካቆምኩኝ 2 አመት ሁኖኛል ፣ለማቆም ብዙ ጥሬ ነበር ግን አልቻልኩም እግዚአብሔር ጠየኩት ጣልቃ ገብቶ ነፃ አወጣኝ ፣ ነፃ እምወጣበትን መንገድ አሳየኝ ፣ በነገራችን ላይ ፣ በውስጣችን ያደፈጠ እርኩስ መንፈስ ነው ከእኛ ስንፍና ጋር ሆኖ በሱስ ውስጥ ተዘፍቀን እንድንኖር እሚያደርገን፣ ነገር ግን በእግዚአብሔር ከአመንን ቀላል ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ በዚህ ሱስ ውስጥ ያላችሁ። ይቺን ጠዋት አንድ ማታ አንድ ብትሰግዱ በጥቂት ቀን ነፃ ያወጣችሁል እግዚአብሔር !!🙏🙏🙏 ✝️የአምልኮ ስግደት ለእግዚአብሔር✝️ ጌታ አዶናይ ሆይ ወደኔ ና 3X ጌታ አልሻዳይ ሆይ ወደኔ ና 3X ጌታ ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለአሐዱ አብ 3X እሰግድ ለአሐዱ ወልድ 3X እሰግድ ለአሐዱ መንፈስ ቅዱስ 3X አብ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X አብ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X አብ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X አብ የብርሃን ጸዳል ነው 3X ወልድ የብርሃን ጸዳል ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የብርሃን ጸዳል ነው.3X አብ ንጉሥ ነው 3X ወልድ ንጉሥ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ንጉሥ ነው 3X አብ የኃይል መንፈስ ነው 3X ወልድ የኃይል መንፈስ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የኃይል መንፈስ ነው 3X አብ ከሃሊ ነው 3X ወልድ ከሃሊ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ከሃሊ ነው 3X አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይመረምራሉ 3X
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 2 года назад
👏👏👏🙏
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
ተመስገን የዲግለ ማረያምልጂ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
This is also important! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@lovelytef9917
@lovelytef9917 2 года назад
@@Me-gq1jj አይዞኝ ፀሎት ያግዛል እግዚአብሔር ምንም አይሳነው ማንም በሀጥያት ይወድቃል ፀሎት ብቻ ነው መፍትሄው
@fozikonjo4067
@fozikonjo4067 2 года назад
@@Me-gq1jj በምን ምክንያት ነው የጎበጥሽው ምንሽ ላይ ነውስ
@lidiyabrhanu1229
@lidiyabrhanu1229 2 года назад
እግዚአብሔር እኮ ለሁሉም ምክንያት አለው ፍፁም ሐጥያተኛ ስትሆን ፍፁም የሱ ልጅ ያደርጋል ምን አይነት ብርቱ ወጣት ነህ ምን እንደምልህ አላቅም አሁን ላይ አብዛኛው ወጣት በዚህ ሱስ ውስጥ ነው ነገር ግን እንደዚህ በግልፅ ታሪክን በማውራትህ በጣም አክባሪህ ነኝ
@tebesamedia6576
@tebesamedia6576 2 года назад
ዋው የሚገርም ነው።ስለኔ ችግር ነበር ያወራኸው።የጉርምስና እድሜ ስገባ ነው በሰውነቴ ላይ የተፈጠረው የ Hormonal change ነው ወደ porn እና masturbation ያስገባን።ስለፀፀቱ ከ porn በኋላ የምናደርገው ራስን በራስ ማርካት በጣም አእምሮዬ ላይ ፀፀት ፈጥሮዋል። ግን ከተናገርካቸው ነገሮች ውስጥ ብዙም side effect እኔ ላይ የለም። እኔ በጣም የተቸገርኩት እውነተኛ አለም ላይ የማደርገው sex በጣም ከብዙ ሰአት በኋላ ነው እርካታን ማገኘው።አንዳንዴ አቅሜን ሙጥጥ ሲያረግብኝ ሴክስ ላይ sperm cell ሳልረጭ እንኳን ሳልረካ ሴክስ አቆማለው።እስቲ ምን ትላለህ ቶሎ ከእጮኛዬ ጋር የማረካው ለምንድን ነው።please esti yehen neger fetaligne
@dawitgodiso9281
@dawitgodiso9281 2 года назад
Lik nesh wude
@bekyalex7065
@bekyalex7065 2 года назад
አንቺስ ሱሱ ይዞሻል 😜
@sharadpendse2689
@sharadpendse2689 11 месяцев назад
m
@sharadpendse2689
@sharadpendse2689 11 месяцев назад
porn sexu
@zahraibrahim3351
@zahraibrahim3351 2 года назад
Thanks dagi. You brought up the most unspoken issue in our community but silently killing us and shadowing our dreams. You guys are the true heroes for me🙌 Keep sending this messages please.
@shalom134
@shalom134 2 года назад
ዳጊ አንቺን አለማድነቅ ከባድ ነው! የምታቀርቢያቸው ሃሳቦች የብዙ ሰዎችን ጓዳ ፈትሾ ለመፍትሔ የሚያዘጋጅ መሆኑ ልዩ ያደርገሽል። በርቺ ፈጣሪ አብዝቶ እንዲያበረታሽ እና ከዚህ የበለጠ ብዙ እንድትሰሪ እርዳታው እንዳይለይሽ እመኛለሁ።
@daniasrat31
@daniasrat31 2 года назад
አውነተኛ አስተማሪ ልጅ ነው እግዚአብሔር የሚወድህና ታላቅ ሰው ነህ በመጨረሻ ማንም ፍፁም አይደለም የፈተናው ዓይነት ይለያይ አንጂ ሁላችንም የራሳችን የሆነ ችግር አለብን ዳጊ አመሰግንሻለሁ
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
እህቴ በቅንነት በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 2 года назад
የአጋንንት ስራ ስለሆነ ጸሎት እጅግ በጣም ይረዳል። ከእግዚአብሔር ፈቃድ ውጭ ነውና። ምህረት የማያልቅበት አምላክ ሁሌም መሀሪ ነው።
@munirkhalid831
@munirkhalid831 2 года назад
የእውነት ጀግና ነህ፡. በእንደዚህ ኋላቀር በበዛበት የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ውስጥ ይህን የመሰለ important ነገር በድፍረት ሚዲያ ላይ ቀርበህ ማውራትህ የእውነት አደንቅሀለሁ
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 года назад
አላህ ይጠብቀን በማንኛውም እምነት የማይፈቀድ ፀያፍ ድርጊት ነው ወጣቱ በተለይ ይህ ቴክኖሎጂ ፈትኖናል ።ለመጭው አለምም ለአሁኑም ህይወታችን የሚጠቀመንን ነገር በማየት ጊዜአችንን እንጠቀምበት ጊዜ ህይወት ነው ወርቅ አይደለም።ያስጠይቀናል
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 2 года назад
I realy respect you my dear brother, god save you for ur life , we like to say thank u, you share ur history ,no one come to on tv ( media) speech out, i like ur confidence and ur kindness, it's very important ( useful) for all kid's and adults, most of parents 99 /100 person they all give phon and laptop , so its not the kids folet its ( parent ,) folet u know guy's, i am not saying about when the kid's have to study with laptop or phon they have to use it ,but when they use for study parent they have to be next them antill the kids is finish aserwise its goint be very hard, most of parents they don't have time or they have no ( ???? )
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
Have you seen this? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@habeshatube1615
@habeshatube1615 2 года назад
በጣም አሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው ግን ከዚህ ሁሉ ለምን መንግስት የ Pornography site ኢትዮጵያ ውስጥ አይዘጋም ብዙ ሃገሮች ጉዳቱን አውቀው እየዘጉት ይገኛሉ እና የኢትዮጵያ መንግስት የሄንን ቢያደርግ ወጣቱን ያድነዋል የሚል እምነት አለኝ🙏
@ephriemfekade4497
@ephriemfekade4497 2 года назад
3 ችሁንም ሳላደንቅ አላልፍም በመጀመሪያ ዳጊየ እንደዚህ አይነት አስተማሪ መወያያ ርዕስ ይዘሽልን ስለመጣሽ ባለታሪኩ ለዘመኑ ወጣት እሱ ያየውን ሌሎች እንዳይገጥማቸው በማሰብ ትምርታዊ ታሪኩን ስላጋራን የስነ-ልቦና ባለሙያው ለምን እንደሚጠቀሙት፣ ጉዳቱን እና የመፍተሄውን በደምብ አድርጎ አብራርቶልናል ። እናመሰግናለን
@abrehamtaye5313
@abrehamtaye5313 2 года назад
በእውነት ጥሩ ትምርትነው የሰጠህኝ ተባረክ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
እኔም በፍቅር ሰበብ አስምጦኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ፀበል ስጠመቅ ጥሎኝ ጠፋ ክፋ ሴጣን በሰው በፍቅር ተመስሎ ይመጣል
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 года назад
ወጣቱ አሁን ያለበተ ነው እግዚአብሔር ከዚህ ነገረ ይጠበቀን🙏🙏🙏
@yonatanalemayehu7357
@yonatanalemayehu7357 2 года назад
ፖርኖግራፊ የዝሙት መንፈስ ያስገባል ። የገባው የሰይጣን መንፈስ የሚወጣው በፆም በፀሎት እና በስግደት በማድከም የገባው ሴይጣን ወደ ሲኦል
@girmamoges247
@girmamoges247 2 года назад
1ኛ ዮሐንስ 5 19፤ ከእግዚአብሔር እንደ ሆንን ዓለምም በሞላው በክፉው እንደ ተያዘ እናውቃለን።
@habtomgizachew6633
@habtomgizachew6633 2 года назад
በጣም ብርቱ ወጣት ነህ የአንተ ታሪክ ለኔ ትልቅ Lesson ነው! ቃል እገባለው አሸንፋለሁ!✊
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 года назад
እሰይ እንኳን እግዚአብሄር እረዳህ።እግዚአብሄር እኮ እውነተኛ ረዳት ነው።እኛ እርዳታውን እንፈልግ እንጂ።እግዚአብሄር ለሁሉም ይድረስ ያውጣ ይናጠቅ።አንተ ግን ተባረክ።
@natipedia
@natipedia 2 года назад
what an amazing message,thank you dagi.
@brukaklilu7956
@brukaklilu7956 2 года назад
Great Job Dagi. Keep it up!
@henoknahusenay89
@henoknahusenay89 2 года назад
Dagi again big respect for you , and your gust's are wonderful and courageous. Keep up the good work
@deelegend4181
@deelegend4181 2 года назад
Thank you it is really helpful.
@somexinternational3786
@somexinternational3786 2 года назад
Thank you very much dagi and your guests.
@poauleul5982
@poauleul5982 Год назад
ከ5 አመት ሱስ ያወጣኝ መልእክት ነው። ወጥቻለው ኡፍፍፍፍ❤
@MihretabeMelese
@MihretabeMelese 3 месяца назад
እንዴት
@fosiyamumin979
@fosiyamumin979 2 года назад
Wow, you become solutions and examples for so many youths.you prove that you can get out of this kind of situations and There is hilarious life after every failure.May God bless you.You just bring the most essential unspoken issues here that become depression for many youths.Daggi also,I really want to appreciate you for brought up this teaching full interview and for becoming inspire others.
@user-bg5ml5rd7y
@user-bg5ml5rd7y 2 года назад
ዳጊ አንቺንም እግዚአብሔር ይስጥልን የእውነት ልጁ እንደ ጓደኛዬ መስታወት ነው የሆንከኝ አንተ ያሳለፍከውን መከራ እያሳለፍኩ እገኛለው ለማቆም አስብና ለአንድ ወር ግዜ ካቆምኩኝ በኋላ ተመልሼ ታጥቦ ጭቃ እሆናለው በአሁን ሰአት እንዴት ከዚህ ችግር እንደምወጣ ሳብሰለስል ነው ይህን ምርጥ እና ጠቃሚ መልእክት ያለውን ሾው ያየሁትን እና ላመሰግናችሁ የፈለኩት ሁሉም እንደየ ሀይማኖቱ ወደ ሀይማኑቱ ቢቀርብ እና ቢማር መልካም ነው እላለው
@kibrelisan3194
@kibrelisan3194 2 года назад
ብርቱ ወጣት !! ፈጣሪ እንኳን ከዚህ የሕይወት ቀውስ ገላገለህ ወንድሜ
@buraze3799
@buraze3799 2 года назад
እናመሰግናለን በርቺ !!
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia 2 года назад
ፍራ ካምፓስ እያለን በክርስቲያን ፈሎሽፕ ውስጥ በቅርበት የማውቀው ልጅ ነው። ስሚገርም ህይወት ያለውና በጣም የተባረከ ልጅ እንደሆነ አውቀዋለው። ዛሬ ደግሞ ወሳኝ የሆነውን የጓዳውን ምስጥር ስላካፈለን በጣም ደስ ብሎኛል። በምስክርነቱም ተጠቅምያለው። ተባረክ ወንድሜ!!!
@abelbelete8003
@abelbelete8003 2 года назад
thanks so much dagi and big respect for Fraol as well as Ermi
@tilahuntegegn8554
@tilahuntegegn8554 2 года назад
በጣም አስተማሪ ምክር ነው ብዚሁ ቀጥሉበት አመሰግናለሁ God bless you
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 2 года назад
ጎበዝ ነህ ወንድሜ❤🥰
@wakgarikeba1750
@wakgarikeba1750 2 года назад
Dagi, I am so impressed in your interview with this genuine brother, Firaol! I also want to acknowledge the scientific exhortation and guidance of my brother Ermi.
@wonderTechCo.
@wonderTechCo. 2 года назад
Dagi betam enameseginalen!! Fari betam tileyalehi enkuan Geta redehi; kechalik na ketemechehi biyagegnihi betam desi yilegnal ena reply karek addressen setehalew! Thanks in advance!
@SOCEntertainment_sami
@SOCEntertainment_sami 2 года назад
ሰላም ለሃገራችን ይሁን በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ። ሁሉም የደረሰበትን ቢያካፍለን ከብዙ መመለስ እንችላለን ግልጽ እንሁን ሰወች ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን
@girmamoges247
@girmamoges247 2 года назад
ለውይይት ያቀረብሽዉ ርዕስ በጣም ወቅታዊ እናአንገብጋቢ በመሆኑ ላመሰግንሽ እወዳለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@DAGIWORKU-dx8lm
@DAGIWORKU-dx8lm Год назад
በጣም ያሳዝናል ወገኖቸ ይህ ልጅ በሽታውን ተናገረ መድሀኒትም አገኘ እኔ ግን!!! ስለሆንኩት ነገር እንኳን ለራሴ ነግሬው አላውቅም ፈጣሪ ሂወትህን መመለሻችን ያርግልን።
@zebibamuhammed9398
@zebibamuhammed9398 2 года назад
በቅርቡ ነው ፕሮግራምሽን መከታተል የጀመርኩት ቆንጆ ነገር ይዘሽ ትመጫለሽ እና በርቺ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 года назад
Wow I am so proud of Firaol. Well done 👍 👏 you brother. This has become a very big issue in the world 🌍. Family has to pay attention to their kids and church ⛪️ or Mosque 🕌 can also play a very good 😊 role in this particular case. God help us all!! #KNOW there is a solution for every problem. #NOTE this thing can take full control of your life. #BELIEVE that you can stop 🛑 ✋ it as you are above and beyond who you believe you are also you have potential that you can win 🥇, believe in God and 🙏🤲🏽 . #ASK yourself why you are watching it. Avoid all the things that leads you to expose to it. And finally #SEEK Help 🤲🏽🙏🤲🏽🙏
@fidel_tube1
@fidel_tube1 2 года назад
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው::
@muketube
@muketube 2 года назад
ዳጊ እጅግኑ አስተማሪ ነው ያልተነገሩ እና ትኩረት ያልተሰጣቸው ግን ማህበረሰቡ ላይ ያለ ችግር ነው እጅግ አናመሰግናለን
@abelteame1221
@abelteame1221 2 года назад
ማርያምን በህይወቴ ከተገበርኳቸው እና ከፍተኛ ውጤት ያመጣልኝ አንደኛው ስልኬን መተው ነው እናመሰግናለን 🙏❤
@Home4FunTechnologyTips
@Home4FunTechnologyTips 2 года назад
🤣😂
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 6 месяцев назад
እዉነት ነዉ ስልካችን ነዉ ለብዙ መዘዝ የዳረገን
@girmamoges247
@girmamoges247 2 года назад
ዳጊ ተባረኪ
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 2 года назад
Hi dear sister dagy , p/s u should invit more and more people about this kind of stuff thank u 💕
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 года назад
Hahaha
@Ethioreal1
@Ethioreal1 2 года назад
Well done brother you are brave 👏👏👏👏
@girmamoges247
@girmamoges247 2 года назад
ተባረኪ
@memevlog586
@memevlog586 2 года назад
Egzaber lezlealem Yetmsgen Yihun 🙏♥️✝️♥️ Kibr Le Egzaber Amen 🙏
@sacdiyocabdrahman8022
@sacdiyocabdrahman8022 2 года назад
Tnx u for your advice 💓
@UserFitsum
@UserFitsum Месяц назад
ፍራኦል መልህቅ ፖድካስት ላይ ያስተላለፈከው መልዕክት ድንቅ ነበር ሰለ ፖሮን ተግዳሮቶች በደንብ መወራት አለበት።
@abderehmanadem2894
@abderehmanadem2894 2 года назад
Thank you dagi show we are proud of you
@esayasabebe6085
@esayasabebe6085 2 года назад
በጣም አስተማሪ ነው
@thetruthtruth9945
@thetruthtruth9945 2 года назад
yes holiding first genretion helps as it helped me
@girmaeromo6855
@girmaeromo6855 2 года назад
ሰለም ወደጇች 20 አመት ልለያኝ አሊቸለም አሁን ጊን ጌተ ይረደኛል ወጥቼ እኔም እንደ ወንድሜ ለሌሎች የምተርፍበት ግዜ ቅርብ ነው መናልበት ዘሬ ልሆን ይችለል ተበረኩ ወደጇቼ
@yonasgebresilase3875
@yonasgebresilase3875 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ተቀበል ያድንሃል
@binyamabayneh1307
@binyamabayneh1307 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙዎች መመለስ ከመሰል ሱስ ነፃ መሆን እንደሚቻል አስተምረሃልና።
@rodasasefa1575
@rodasasefa1575 2 года назад
waw betam new yeminameseginew bro ewnt ewnet ewnet...…...
@idrissusman1660
@idrissusman1660 2 года назад
Ateyayekish betam betam ladenkish efelgalehu 👏👏👏👏 Bachiru betam astemari neber hulachuhum amesegnalehu::
@aberekebede9086
@aberekebede9086 2 года назад
thank you so much !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@blindjustice360
@blindjustice360 2 года назад
I proud by you really God love you!!!
@Abdi6119
@Abdi6119 2 года назад
thank you . Firaol,Ermi,Dgi......
@spiritualgrowth722
@spiritualgrowth722 2 года назад
this guy has some courage
@henoknahusenay89
@henoknahusenay89 2 года назад
I forget to mentioned my comment , please invite more professional's to address this issue cause you know how dangerous the matters not only for youngsters but also in all age group's. Thank you again.
@Abdi6119
@Abdi6119 2 года назад
thank you
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 2 года назад
ትዳሩን በዚህ ምክንያት ያጣ ሰው አውቃለሁ።
@robewondu6270
@robewondu6270 2 года назад
betam bizun sawoch nw ye tagoda fetar almawekchen😢💒🙏🙏
@mulugetashume4118
@mulugetashume4118 2 года назад
Firaol You are amazing person . I am sure God will help you to do more to the society specially the teenagers. Bless you all
@fthiynges2750
@fthiynges2750 2 года назад
Egziabiher mhretu ysten 🙏🤞🙏🤞🙏🤞🙏!!!
@mikit7744
@mikit7744 Год назад
This is helpful
@sewasew
@sewasew 2 года назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ። የግሎባላይዜሽን ክፉና መጥፎ ገጽታው ይሕ ነው። ወገኖቼ ከመሰል አላስፈላጊ ድርጊት ራሳችንን እንጠብቅ። ፈጣሪ ልቦና ይስጠን። አንድ አሜሪካዊ ጄኔራል፡- ‹‹ስሜቴን በመግዛቴ ሕይወቴን አተረፍኩ›› ብሏል፡፡ ወዳጄ ሆይ.... ስሜትህን ተቆጣጠረው ማለት ስሜትህን አጥፋው ማለት አይደለም፡፡ ስሜትህ ከአንተ አካል ጋር ተሰፍቷል፡፡ ነገርግን ስሜትህ አጉል እንዳያደርግህ ባግባቡ ምራው ነው መልዕክቱ፡፡ በደመነፍስህ ሳይሆን በመንፈስህ ሰልጥን ነው ዋና ነጥቡ፡፡ በመንፈሳዊ ስልጣኔ እየሰለጠንክ ስትመጣ የስልጣኔ ትክክለኛ ትርጉሙ ይገባሃል፡፡ ራስህን በተረዳህ ቁጥር ስሜትህን እየተገነዘብክ ትመጣለህ፡፡ መገንዘብህ ስሜትህን ሚዛን ላይ እያስቀመጥክ መለካት ትጀምራለህ፡፡ በልኬትህም ጥሩ ያልሆነው ስሜት ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖ በማሳረፍ ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እንዳይመራህ ትገራዋለህ፡፡ ተረጋግተህ በማሰብህ ታተርፋለህ እንጂ አትከስርም፡፡ ስሜትህን በመግዛትህ ራስህን ከመከራ ታድናለህ፡፡ ለዚህነው ቻይናዎቹ በአባባላቸው፡- ‹‹በአንድ የንዴት ጊዜ የሚደረግ ትዕግስት ከመቶ ሃዘኖች ያተርፋል›› የሚሉን፡፡ ስሜትህን ተቆጣጠር ወይም በስሜትህ ተበላ! ምርጫው የአንተ ነው! የተገራ ስሜት! በራስ ላይ የሰለጠነ ማንነት!
@professorscom
@professorscom 2 года назад
if he is willing i would like to make his history as movie that will be the best tutorial for youth generations i can write his life as a history we can make a difference with this "hero" he is really a hero for me
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
This is also important! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 года назад
Thanks good comment!!!
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 года назад
ለዚህ እኮ መድሀኒቱ ማግባት ካልተኛለ መፃም ያለዚያም .... አላውቅም።
@bekmoment
@bekmoment 2 года назад
ፈጣሪ ማንንም ሰው ያለ pupose አልፈጠረሞ...
@abdibirhanu6873
@abdibirhanu6873 2 года назад
እኔም iskehun texeqi ነን በ 5 ክፍል ነበር የ ጀመርኩት. አሁን 10 ዓመት ሆናዋል mawuxat አልቻልኩም. ጌታ redtoni ከ ሱስ woxahu sibala ደግም ዉስጥ ንን bexam kebedan theleyuiyn
@giantafrica7204
@giantafrica7204 2 года назад
የፓፉርኖግራፊ በሽታ የአጋንንት አሰራር ነዉ መዳኒቱ ነጻ በሚያወጣው በእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ማመን ነው ። ሁላችንንም ነጻ ያወጣን እየሱስ ክርስቶስ ነው ። ሮሜ 3:23
@xjttube5875
@xjttube5875 2 года назад
ወንፊት ያደርጋል አዕምሮውን
@545menel
@545menel 2 года назад
berchi you the best
@wattss4106
@wattss4106 2 года назад
It's bad for kids, but for adults It's ok....am sure when they get home alone we all know what they do.
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
ገጠመኝ ስሙ ትቀየራላችሁ እናንተም ሀገረንም ትቀይራላችሁ።
@se.a.5191
@se.a.5191 2 года назад
ምን አሌ አመሪኛ ብቸ ብትነገሪ
@tube9865
@tube9865 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትክ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኢትዮጵያ ሕዝብ ስልፍ ይውጣ አዲስ አበባ በሌላም ክልል ከተሞች ይውጡ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@blengebru9052
@blengebru9052 2 года назад
Tnx dagi ebakesh yebalemyawen address lakilegne
@eyobgebreeyesus5006
@eyobgebreeyesus5006 2 года назад
Betame men lebelachu gobez
@mesibedru8671
@mesibedru8671 Год назад
ዳጊዬ በዚ ዙሪያ እንደ አንድ ሰብጀክት ቢማሩ ጥሩ ነበር ይሄ ችግር ሁሉም ቤት አለ እኔ ሁሌም ለልጄ በግልፅ ላውራው እልና ምናልባት የማያውቀውን ነገር አስተምረው ይሆን ብዬ እፈራለው ግን እንደ ሀገር በደንብ መሰራት አለበት
@wondmayele9886
@wondmayele9886 2 года назад
ላጲስን አጥፉልን ስለ እግዚአብሔር በአላህ በምታምኑት
@gediongetachew4524
@gediongetachew4524 2 года назад
Dage tiru timeheret new lawerashe feligalew
@jemalashebr
@jemalashebr Год назад
እህንየመሰለ ሁላችንንም እንደዉሀ ያሠመጠንን ሱሥ መላቀቅያ መገድ ስላካፈላችሁን ከልብ እናመሠግናለን
@4babyo
@4babyo 2 года назад
Ewnet nw ene kezi ywetahut 66 ken ymil heg alee erasachhun ashashluu bezii
@henokwendmu5840
@henokwendmu5840 2 года назад
Misaley nehi tebarek
@dagimgetnet9986
@dagimgetnet9986 2 года назад
እኔሥ መቼ ከዚህ ሱስ እወጣ ይሆን?
@kenako7022
@kenako7022 2 года назад
Bexam Ameseginalw temirebetalw
@fikruzeleke5370
@fikruzeleke5370 2 года назад
Neither does the American Association of Sexuality Educators, Counselors and Therapists. The group says there’s little proof that either sex addition or porn addition are problems. In a position statement on the topic, the group cautions against making consensual sexual behavior a disorder.
@tesemaseyum4444
@tesemaseyum4444 2 года назад
Everything it's ok
@birhanuworku9261
@birhanuworku9261 2 года назад
እራሴን ለማጥፋት እንዳስብ (እንድሞክር) ነው? ራሴን አስከ ማጥፋት? ሁለተኛው ከሆነ እንኳን ደህና ተመለስክ/ ሽ።
@islifefair2269
@islifefair2269 2 года назад
ፊራኦል?????ክክክክክክ.....
@ermatube4359
@ermatube4359 2 года назад
እና ራስን ካጠፋሽ በሗላ ተነስቼ ነው ልትይን ነው???😅😅😅😅
@user-yb6po9uj2d
@user-yb6po9uj2d 2 года назад
everyone is victime and time to wake up from this hell
@mekell243
@mekell243 2 года назад
Programachu arif new. Gin be Amharic bicha yhun English atkelaklu
@almazweldeyes6174
@almazweldeyes6174 Год назад
አንቺ መልካምና ጎበዝ ሙያተኛ ጋዜጠኛ፡ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም!!
@melakubogale8713
@melakubogale8713 2 года назад
Eyesus yetebareke yihun Sele wendme
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 года назад
አሜን ቀላል መፈታት አይደለም እድለኛ ነው::
@kerimnoor4219
@kerimnoor4219 2 года назад
arif tmrtnew
@victoryland3311
@victoryland3311 2 года назад
ye programu azegajua gen min setarege idea metalesh🤣🤣🤣segur kurteshen yehone bota yayehut meselegn🤣
@user-hu6vn4je4d
@user-hu6vn4je4d 2 года назад
ሰሙግን ፉራአውን ነው የምትይው ከሆነግንለምን ሰትሰምእያለ
@user-ux5nx3sm1n
@user-ux5nx3sm1n 2 года назад
ፍራሆል ነው ስሙ ቃሉ ኦሮሚኛ ነው ሲተረጎም ከዘመድ በላይ ወይም ከሁሉ በላይ ማለት ነው
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 2 года назад
ፍራኦል ማለት በአፋን ኦሮሞ ከዘመድ በላይ ማለት ነው ፈርኦን አይደለም ስሙ!
@user-hu6vn4je4d
@user-hu6vn4je4d 2 года назад
እሺ አመሰግናለሁ
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r 2 года назад
አንተ ሆይ.. ወንድነትህን እንዳይቀማህ ፖርን አትይ
Далее
ከአእምሮ እስራት መፈታት
12:18
Просмотров 89 тыс.
치토스로 체감되는 요즘 물가
00:16
Просмотров 3,1 млн
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Просмотров 127 тыс.
ግብረ ሴጋ😬
29:28
Просмотров 7 тыс.
Было?😂
0:12
Просмотров 2 млн