Тёмный

“ቻው ቻው ብላ የምትመለሰው ሴት ከአባትዋ ጋር ያላት ግንኙነት የተዛባ ቢሆን ነው” Daddy Issues ከጌታ ዋለልኝ ጋር/ Dagi Show SE 5 EP 3 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 95 тыс.
50% 1

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_Show

Развлечения

Опубликовано:

 

7 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 130   
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
99% የኢትዮጵያ ልጆች የስነልቡና ችግር አለባቸው አባት የላቸውም ቢኖራቸውም አባቶች በአብዛኛው የሚያሳድጉት ያደጉበትን መንገድ በመከተል ነው ግራ የተጋቡ ያልተማሩ በኪነጥበቡ የኖሩ ናቸው እጅግ በጣም የሚያሳዝኑ ልጆቹ ናቸው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን እንጂ ቀላል አይደለም ...ግሩም አባት እግዚአብሔር ብቻ ነው !
@liyubirhandebebe7985
@liyubirhandebebe7985 Год назад
በእውነት ትክክል ነህ ሁላችንም በዛ መንገድ ነው ያደግነው
@rb2782
@rb2782 Год назад
Well said 💯
@alemayehuworkeshet3182
@alemayehuworkeshet3182 Год назад
Wow ..just u push statistics button 99 …this is only psychological perspective, u hv to see multiple dimensions before you judge 99 % Ethiopian father’s
@rediabu6752
@rediabu6752 Год назад
One episode for this topic isn't enough dagi ...it shall be continued
@jerrywolde7864
@jerrywolde7864 Год назад
I agree ☝️
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Год назад
እኛ ጧት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌላኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚታጠብ አለ እና ለጌታህ ትልቅ ምስጋና ይገባው ጌታህን አመስግን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ
@beckydd8865
@beckydd8865 Год назад
እውነት ነው የልጆቹን እናት abuse. እያደረገ ልጆቹን እወዳችኃለሁ ቢል በፍፁም አባታቸውን ሊወዱት አይችሉም ምክንያቱም ልጆች እናታቸውን በጣም እንደሚወዱ ግልፅነው በራሳችን ብናየው እምንወደውን ነገር የበለጠ ሌላ ሰው ሲወድልን በጣም ደስ ይለናል ለዛ ሰው ጥሩ ስሜት ይኖረናል እንደዛ ማለት ነው የአበሻ አባቶች ጋር ብዙ ጊዜ የሚታይ ችግር ነው
@mekdesgaredew7224
@mekdesgaredew7224 Год назад
L4klquoj
@rb2782
@rb2782 Год назад
ትክክል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Год назад
የኔ አባት ነብሱን ይማረውና ሰባት ልጆች ነን እኔ 5ኛ ነኝ መወለዴን ራሱ የሚያውቅ አይመስለኝም ነበር I was invisible for him ያለኝ #Memory ይሄ ብቻ ነው ….. የእግዚአብሔር ቸርነት ሆኖልኝ በፍቅረኝነትም ጊዜ በትዳርም ተጎድቼ አላውቅም 18 አመት በፍቅር እስካሁን አለን ... ድንቅ እውቀት ነው ያስጨበጥከን እናመሰግናለን 👏👏
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 Год назад
'የእግዚአብሔር ቸርነት ሆኖልኝ' ... አመስጋኝ አንደበቶች ይባረኩ፡፡
@jerryn7232
@jerryn7232 Год назад
No no no no no no
@tsiondereje7817
@tsiondereje7817 Год назад
This is really amazing , I am having relationship issue for a long time even right now ...I was lost and don't know what's wrong..I never thought or heard about daddy issue but now I realized that's what is affecting me ...Thank you so much this was really helpful I can say life changing.
@abebalema4080
@abebalema4080 Год назад
same here
@desstadessta
@desstadessta Год назад
same here!! my dad was so bad to me. am scared to be with man. am 29 years old but never planned to marry.
@susutube2726
@susutube2726 Год назад
እናት አለመኖር የአለም ጨለማ ነውመሞት ያስመኛል ወልደሽም አግብተሽም ሲከፋሽም ሁሌ እናት ትናፍቃለች ግን የቀብር ድንጋይ አይከፈትምህመሙ ሁሌም አይድንም እናት ምንም አይገልፃትም😭😭😭❗️
@Kidist19
@Kidist19 Год назад
በጣም አስተማሪ ነው በተለይ መጨራሻ አከባቢ ያነሳችሁት ሃሳብ የእኔ አባት በጣም ምርጥ አባት ነው አባቴ ብቻ ሳይሆን እንደ ታላቅ ወንድሜም ነው አባቴን ጥሩ አባት ነው የምለው ለእናቴ መልካም ባል ከሆነ ነው እናቴንም መልካም እናት ናት የምለው ለአባቴ ጥሩ ምስት ከሆነች ነው
@samsuga2053
@samsuga2053 Год назад
ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብሽልን
@birarasitotaw6459
@birarasitotaw6459 Год назад
Very educational and well explained!!!
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
ዳጊየ ቆንጆ thank you ገራሚ እናየተረጋጋ ድንቅ እንግዳ ነው ያመጣሽልን
@yewubdarmamo6641
@yewubdarmamo6641 Год назад
ዳጊ እንዲሁመ ጌታ በጣም አመሰግናለሁ ፕሮግራሙ የሆነ ነገር በውስጤ አጭሯል፡፡ዳጊዬ በርቺ
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Год назад
Indeed, my life relates to many points you guys mentioned. Thank you so much🙏🏿💗
@Joye2015
@Joye2015 Год назад
really helpful. thankyou both of you
@adishewotyoutube7919
@adishewotyoutube7919 Год назад
አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ትምርት አግቼ በታለሁ ክበሩልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤
@ezrawitdinku2004
@ezrawitdinku2004 Год назад
super helpful Dagi
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Год назад
Thanku very much for sharing this Adis 🙏 ❤️
@eskedarb7736
@eskedarb7736 Год назад
ለሀገራችን ለትውልዳችን አስፈላጊ እና በጣም ጠቃሚ life saving የሆነ issue ነው በጣም አንቅታቹኛል አክማቹኛል❤❤❤❤😍😍😍😍 ዳጊዬ & ጌታ ተባረኩልኝ
@fefechane7407
@fefechane7407 Год назад
This is very good show whoever have a mind learn from it this is very teaching thank you for explaining and for teaching sir. Geta and Ms. Dage thank you!!!
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Год назад
Thank you for sharing
@merg1011
@merg1011 Год назад
He is by on point on so many descriptions… I even found myself in the conversation. Hope we can heal ourselves some how
@elwo6934
@elwo6934 Год назад
Thank you Dagi teru engida new yakerebeshilen
@tigestderesse8009
@tigestderesse8009 Год назад
Thank you Dagi this is a perfect topic for me, I really appreciate your topic choices, keep up the great jobs
@kalttzeryihun1117
@kalttzeryihun1117 Год назад
yes, so many aha moments and insightful issues are raised in this interview. what an amazing interview thank you so much daggy and Geta.
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Год назад
Amazing topic
@miftaahtube7626
@miftaahtube7626 Год назад
Nice program, keep going!
@barnabasgashaw6738
@barnabasgashaw6738 Год назад
tank you dagi ....great topic
@saraabite90
@saraabite90 Год назад
Wow ! What an alerting and informative discussion!? I didn't know the term "daddy issue" early but I used to think about the issue just perceiving what is going on my friends and relatives attachment life style. Thank you Dagye !
@tizitanesru1506
@tizitanesru1506 Год назад
THANK YOU DAGI TERU TEMRT NW
@JahAdam
@JahAdam Год назад
Thanks Dagi, you bring an amazing person today as always, I learn a lot, you guys bring so many concrete ideas over here.... thank ya all including your crew members
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Год назад
Simply WoW 🤯🤯🤯 yes Dagi this was a really great episode cause we got a lot of Aha moments 🤗🤗🤗 It made me want to dig deeper on my issues to find out that brokenesss that needs healing and out growth so thank you the amazing Psychologist Geta the way you presented your points was hitting the nails of our inner wounds right on spot that makes you face it nomatter how uncomfortable or painful it might be 🥺🥺🥺 I believe this is a life-saving show ever made in Ethiopia 💚💛❤️ like an open heart surgery (that stopped everything made us bleed before we get to correct the root cause/underlying problem) #WorthyofStandingOvation 👏👏👏 May God bless you both for being brutally honest and yet wistfully healing 🙏🙏🙏
@yakiniiaderajew
@yakiniiaderajew Год назад
Geta Walelign, great job! really proud of you bro!!!
@akiwt9177
@akiwt9177 Год назад
You really bring a big issue. most of us affected by it. N we didn't know about it. Thank you!
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 Год назад
የሚገርም ነው👏🏽👏🏽👏🏽
@futureethiopia7807
@futureethiopia7807 Год назад
wow amazing interview
@selamshiferaw8002
@selamshiferaw8002 Год назад
WOW thanks dagi and Geta🙏🙏
@gelilaberhanu4405
@gelilaberhanu4405 Год назад
Thank you so much
@seadaseada3811
@seadaseada3811 Год назад
በጥም ምረጥ ትምህረት ነው እናመሠግናለን
@senaithagos8089
@senaithagos8089 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙ ውዶች ይጠቅማል በደንብ ነው የገለፆከው
@yigremachewgetu7631
@yigremachewgetu7631 Год назад
Geta, it's amazing. Your country expects a lot from your career.
@meaza5566
@meaza5566 Год назад
WOW my life related with most things you mentioned please give him more air time and help a lot of us please
@jerusalemberhanu6404
@jerusalemberhanu6404 Год назад
Pls make program on the topic the difference beteween love and obsession which essential for teenagers
@abigailmarcel7664
@abigailmarcel7664 Год назад
Dagiye eyedegagemekugn new emayew very interesting hulum sew eredata biteyik tiru new 😍😍😍
@asnicute2895
@asnicute2895 Год назад
Great issue!!!!!!!!!!!!
@user-qb8ns4kv5r
@user-qb8ns4kv5r Год назад
Betam arif program nw
@umsakeena5115
@umsakeena5115 Год назад
ጌታ ዋለልኝ nice to see you! አብሮ አደጌ የሰፈሬ የጎንደር ( አዘዞየ )ልጅ:) its an amazing lesson. Keep up the great job💪. I am Proud of you👌
@demazatube6030
@demazatube6030 Год назад
የኔም
@eagrimpexeaa5318
@eagrimpexeaa5318 Год назад
ወደ መንደር አትውረዱ ። አለማቀፍ ሀሳብ ነው እያቀረበ ነው ያለው ።
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
@@eagrimpexeaa5318 Yesefere lij malet mindnew chigiru Tebab athunu enji
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Год назад
@@eagrimpexeaa5318 የስነ ልቦና ችግር ላይ ነህ ታከም።አብሮ አደጌ የሰፈሬ ልጅ ማለት ችግር እና መውረድ ነው እንዴ?!ይሄ አለም አቀፍ ትምህርት ሰጭው ሰው እኮ የሆነ ጊዜ ትንሽ ልጅ አብረውት ያደጉት የተማሩት ጓደኛ የነበረው ውስን አካባቢ እና ሰፈር በውስን ሰዎች ዙሪያ ያደገ ሰው ነበር መሰረቱን አትርሳ የደረሰበትን ብቻ አይተህ አዝግ።ሁሉንም ነገር ከዘር ከማንነት ጋር በማያያዝ የተጠመዳችሁ ሰውን ተሳስተሃል ለማለት ብቻ የተፈጠረባችሁ ታከሙ የምር ታከሙ!
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
@@ethiosenytube2138 Tikikil
@melakudesta6523
@melakudesta6523 Год назад
ስልጥኔው በመጣ ቁጥር ፍቅር ለምን ጠፋ ይህንን ማን ይመልሰው
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
😅👍
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Год назад
በተለይ ያልሰለጠኑ ሀገራት
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Год назад
ፍቅር አልጠፋም መደማመጥ ነው የጠፋው የኔ ጥያቄ ግን ከስደት ተመልሰን ከቤተሰብ ስንቀላቀል ለትንሽ ግዜ ይቀበሉናል ከዛ ፀባያቸውን ለመልመድ ይከብደናል
@elizabethhaile9604
@elizabethhaile9604 Год назад
wow እራሴን አግኝቼዋለሁ ችግሬ የቱ ጋር እንዳለ ለዘመናት ጥያቄ መልስ አግኝቻለሁ thank you
@debdeb3027
@debdeb3027 Год назад
Wowww ❤️❤️
@yasminnurhussen4877
@yasminnurhussen4877 Год назад
it makes sense
@munaasefa7685
@munaasefa7685 Год назад
እንኩዋን ደህና መጣቹ ዳጊዬ ንግስትዋ 👑ጌታ ግን በሰላም ነው የጠፋኸው የዩቱብ ቻናል ቀየርክ እንዴ እባክህ ቻናልህን አሰቀምጥልን።
@mintwabtemesgen6482
@mintwabtemesgen6482 Год назад
..ምንም ነገር ባለበትና ከቆመ ደስ አይልም።...ማደግ /መለወጥ አለበት።
@martazemedkun8924
@martazemedkun8924 Год назад
I am proud of you Get 💪💪💪👏👏👏
@khanbhaibj8468
@khanbhaibj8468 Год назад
ይሄስየኔባህሪ ነው አባትጋርአላደጉም እናት ናት ግንወንድእሚባል አላምንም ጎደኛ አለኝ ግን ፀባየበጣምነው እሚያስቸግረው እፈራለሁ እጠራጠራለሁ አይገልፀውም
@melonayoseph8681
@melonayoseph8681 Год назад
Thank you so much it was awonderful program really u should invite him again he is a wise man
@lemlemararsa3748
@lemlemararsa3748 Год назад
Dagiye Fetari ybarksh erasen yetu gar endalew endawk redtognal......betam amesegnalew
@senisenayt8034
@senisenayt8034 Год назад
Hi dagi endet nesh betam afeqrsh alew hiwetsh qeyresh yesew hiwet mtilewti gobez nesh ewedsh alew
@tsionteshome3059
@tsionteshome3059 Год назад
Thank you Dagi it's really helpful
@sktmedia7021
@sktmedia7021 Год назад
Wowwww
@mekdelawittariku7211
@mekdelawittariku7211 Год назад
you have no idea what it means most of us have been affect by this issue aith out even noticing so thanks a lot
@bindeg1090
@bindeg1090 Год назад
ዳጊ ይሄ የ ሚገርም ነው 10 Q በጣም ተምሪበታለው
@chaltulema6405
@chaltulema6405 Год назад
Unet new Ye abat fiqir betam asfelagi new Ine behiwote Abaten yemitekalegn Ayigegnim
@nesriyaamru5093
@nesriyaamru5093 Год назад
Finally I got ma challenge I have never hear sbout this issues.....
@zeinabamohamed2872
@zeinabamohamed2872 Год назад
My dad is very nice and Loving when he gets home he’s been giving me something gift but I still Expecting fom my husband 😀when he’s not getting me something I got made in said my heart ❤️
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Год назад
Dad symbol mostly care, Authority, power. We have to seat such line and we should work for that
@HibtuAllah
@HibtuAllah Год назад
ወይኔ ሲገርም እኔ ከአባቴ ጋ ያለኝን ቅርበት በጣም የጠበቀ ነበር አባቴ በልጆቹ እንደኔ የሚወደው የሚንከባከበው የሚያማክረው ጎበዝ የሚለው ልጅ አልነበረም! እኔም በጣም ነው የምወደው ። ሁሌ በህይወቴ የሚገቡ በጣም የሚወዱኝን ወንዶች እርቃለሁ ለምንድነው እያልኩ ግራ እየተጋባሁ ነበር ይገርማል !
@dawit849
@dawit849 Год назад
Ya beta unet ene betam temire alew Dagi betam amesgnalew bedeb ketlibet
@melatzerihun6468
@melatzerihun6468 Год назад
Betam
@gatshsaras544
@gatshsaras544 Год назад
በትክክል ከኔጋ ያለ ባህሪ ነው
@hananahmed9877
@hananahmed9877 Год назад
WOW WOW
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq Год назад
Yegremal enega yale hunta new ysemahut ♥️♥️
@luwamabraha1346
@luwamabraha1346 Год назад
100 % 👌👌😍🙏
@werkberhie8411
@werkberhie8411 Год назад
Brabo #Geta
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 Год назад
In bad or good the socity atmosphere culture relgion e t c make a different from ur opnion for example in our country and western very different so we cant copy paste it
@Tube-oz3yv
@Tube-oz3yv Год назад
أسلام عليكم ورحمة الله وبركة ፀሀይ እና ጨረቃ ሁለቱም እኩል አያበሩም እናብራ ቢሉም ተፈጥሮ አይፈቅድላቸዉም ግን ሁለቱም በራሳቸዉ ጊዜ ማብራታቸዉ አይቀርም እኛም ከአጠገባችን ከኛ ተመሳሳይ ጀረጃ ያለዉ ሰዉ ሲሳካለት አይተን እንዴ የኔ አሁን መሆን አለበት ካልን ከማዘን ዉጪ ሌላ ምርጫ የለንም ወንድሜ ያንተ ስኬት ይዘገይ ይሆናል እንጂ አይቀርም ስለዚ ጥረትክን እንዳታቆም ወተቱ ለረጂም ጊዜ ተቀምጦ የሚጠጣኝ ጠፋኮ ብሎ ተስፋ ሊቆርጥ ሲል አንጀት የሚያርስ እርጎ ሆነ አናም አንተ ልብክን የሚያሞቅ እርካታ ከፈለክ ትንሽ ብቻ ታገስ ትግስተኛ መሆን ማለት አንድን ነገር ማቆም መተዉ እየቻልን ወይም ደግሞ ቸኩለን መወሰን እየቻልን ትልቁን ነገር አስበን እራስን አሳምነን አሁን ዋጋ ከፍለን ነገ በብዙ እጥፍ ማትረፍ ነዉ። ለነገ ማወቅ የሚፈልግ ሰዉ ነገ የት እንደምትደርስ የሚነግርክ የዛሬዉ ማንነትክ ነዉ። አሁን ቀንክ በምንድነዉ የሚያልፈዉ ?ምሽቱስ በምንድን ነው የሚያልፈው ? ነገ መሆን የምትፈልገው ድንቅሰው እንደዚ ነዉ ጊዜዉን የሚያሳልፈው ? ጊዜን ካከበርከው እርሱም ያከብርካል ጊዜን ካባከንከዉ ብኩን ሰዉ ያደርግካል ።👍 وسلام عليكم
@fasikababiso9206
@fasikababiso9206 Год назад
ewnet new
@maryamibrahim8710
@maryamibrahim8710 Год назад
I swear that's me I am very confused about relationship so sad everytime change my mind I am tired of this behaviour how can I change this .........
@saratadesse305
@saratadesse305 Год назад
Hello daggy you are an Amazing woman this is my second time that I am watching you and I really like your show and I subscribed you already. and I will love to watch all off your show.👈 again you are an Amazing.👈 And I love your guest as well too. this is my first time that I saw him on your show 👈 so if you don't mind can you please tell me what is his Chanel is❓where can I find his Talk show❓ because I am a single Mom and a hero and strong like you👈 But I still need some suggestions from your guest he seems like he knows a lot how to deal with a teenager boy who got abundance from his dad at early ages👈 Wich is my Ex husband he was a bad person. Anyway long story short I have a lot of questions for your guest So please daggy let me know his Chanel and I can watch him👈 and at the same time also I can ask him some questions. And I Thank You so much 🙏 for this show.
@ayualemahmed5038
@ayualemahmed5038 Год назад
ሚያታግለንን ችግር ማወቅ ጥሩ ነው። ሁሉን ነገር በራሳችን አቅም ልንፈታ አንችልም፥ እውነት ነው። ለሁሉም ችግር መፍትሄ እየሱስ ነው።
@liyubirhandebebe7985
@liyubirhandebebe7985 Год назад
Dagi bexam mirxye program nw bewnet ena demo besefiw sle kinat ena gudatochu btakerbiln des ylenal
@eyoba7465
@eyoba7465 Год назад
1000 እሁድን በ በኢቢኤስ ~ 1 Daggy Show
@muluemebetfikadu
@muluemebetfikadu Год назад
Hahahha... true
@zebidartube
@zebidartube Год назад
እነ ቢልጌት ኮሌጅ አቁዋረጡ ማለት አልተማሩም ማለት አይደለም ትምህርት በተለያየ መንገድ የምናገኘው ነው::
@asteylveentertainment4262
@asteylveentertainment4262 Год назад
Shgru eniega ale mkr felgie neber yet magnet echlalew
@wubtwubt2474
@wubtwubt2474 Год назад
👍👍👍👌👌
@nigistbesfat8389
@nigistbesfat8389 Год назад
Noo i am not agree by this idea
@edennigatu6351
@edennigatu6351 Год назад
It’s 100% me
@user-dk7fb4sq3g
@user-dk7fb4sq3g Год назад
ene murti ayatochi nachaw yasadagugin abeti leni erse wadadi new yaserawn yestaw
@birukmulugeta6925
@birukmulugeta6925 Год назад
yhe sew university psychology astemariye nbr ena mechem mektat yemalfelgew class nbr. yhe sew digami yigabezilin.
@munthamuna
@munthamuna Год назад
Ke hultume yaldegnews😭😭😭😭
@pink6404
@pink6404 Год назад
Yemr yemigerm tmhrt new enamesgnalen
@selamabera2039
@selamabera2039 Год назад
Sele mommy issues enfelegalen
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Год назад
አባት ያላቸው ሰዎች ግን ታድለው እኔ የአባቴ ፍቅር አለብኝ ግን አላቀውም
@JahAdam
@JahAdam Год назад
እግዚአብሔርን የመሰለ አባት አለን ሁላችንም ምድራዊው አባትማ ተሰባሪ ሟች እና ደካማ ነው፤ ኃያሉ እግዚአብሔር ግን ያለ መስፈርት ሁላችንን የሚወድ ከልቡ አባት ነው!
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Год назад
@@JahAdam እውነት ነው እደ እግዚአብሔር ማንም የለም ግን ስንወለድ በእናት ብቻ አልተወለድም የስጋ አባትም አስተዋፅዎ አለበት ስለዚ አንዱ መጉደል ወይ አለማወቅ ለሚወለደው ልጅ ይጎዳዋል በብዙ ምግብና ልብስ ብቻ በቂ አይደለም ለኔ
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Год назад
አባት የማይፈልግ ከሆነ ወይ አለመውለድ ይመረጣል
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj Год назад
This is especially evident in rural communities. It does not mean that parents do not love their children, but they think that education is a deficiency without education.
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 Год назад
Tekikl new be ewnet enea abata eyemeta new yasadegegn ke 2 belaye bulding norote enea gn arab hager yesew bate serategna negn beza mikiniyat yhonal mjmerachew relation ship yetesaka mayhonew ahun yalhubt gn hulu negeran chilo norowal alwkim mn endemifeter snlibona amakari yasflgegnal malet new ethio smeta jemralhu mehad
@abebalema4080
@abebalema4080 Год назад
yemer dagiye zare yenen hiwot new yawerachu new yemeselegn hulum sle erase new demo migermew daddy issue alebegn miyagatemegn wend copy abaten and I hated it
@user-xd7qt1br9w
@user-xd7qt1br9w Год назад
እኔ አባቴ በልጅነቴ የልጅ ትርፍነሽ አትፈለጊም ይለኝ ነበር ልቤ ተሰብሯን ከሀሳቤ አይወጣም የመጣል ስሜት ይሰማኛን 😭
@liyubirhandebebe7985
@liyubirhandebebe7985 Год назад
አይዞሽ እናቴ ምናልባትም ለቀልድ ብሎ እንዳይሆን
@mariyamawit
@mariyamawit Год назад
ሰላም እህቴ ያንን በማለፍሽ አዝናለሁ ..ንቀት አይሁንብኝ እንጂ አብዛኛው ወላጅ ጤነኛ አደለም..እኔ አባቴን በህይወት ሳይኖር እኳ እጠላው ነበር እያደኩ ስመጣ መፅሐፍ ማንበብ ስጀምር ዙሪያዬን መመልከት ስጀምር የሰው ልጅ ለካ ቅብብሎሽ ነው ..አባቴ ሲያድግ ወላጆቹ የፈጠሩበት ተፅዕኖ ነው ለካ እሱም አባት ሲሆን ለኔ መልካም አባት እንዳይሆን ያረገው...ከተረዳሁት በሗላ ነው ይቅርታ ያረኩለት...እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እርዳታ ለማግኘት ሞክሪ እሺ... እርዳታ መፈለግሽ ደሞ ኖርማል አርገሽ ውሰጂው በውጪው ሀገር እሚ ያክሙት ሳይካትሪስኮች ሳይቀር ጥሩ ስሜት ካልተሰማቸው እነሱም እርዳታ ይፈልጋሉ ..ነገሮች ቢመቻቹ እኔም ባገኝ ደስ ይለኛል ..ደስታ እመኝልሻለሁ
@melakuhailegebreal6154
@melakuhailegebreal6154 Год назад
ዶ/ር አብይ አህመድ ላወራችሁት ጉዳይ ትልቅ ማሳያ ነው። ያለ አባት አድጎ ነው እንደዚህ ጨካኝ የሆነው
@abebalema4080
@abebalema4080 Год назад
story of my life
@yordanosgirma-lb3yg
@yordanosgirma-lb3yg Год назад
egzer abzto ystlgn
@kakakata3912
@kakakata3912 Год назад
ዳጊዬ ፍርድ ቤቶች የትዳር ፍቺ ሲወስኑ ለአባት የማሳግ እድሉን የማይሰጡት ለምድን እንደሆነ ጠይቅልኝ
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Год назад
ካስተዋልሽ እና በደንብ ካዳመጥሽ እኮ በቀጥታም ባይሆን በተዛዋሪይ ተገልፆል።ያለ አባት ያደገ ልጅ እና ያለ እናት ያደገ ልጅ ጉዳቱ አይወዳደርም አለ እኮ።ያለ አባት ከማደግ ያለ እናት ማደጉ እጥፍ ጉዳት አለው ለልጆች አለ።
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Год назад
ዳጊ መስቀሏን አርጋ መታለች መስቀል መስቀል የምትሉ ዛሬ ምን ትበሉ
Далее
когда повзрослела // EVA mash
00:40
Просмотров 768 тыс.
Il pourrait encore jouer 🤩
00:23
Просмотров 2,4 млн
Разница в уровнях🔥
0:26
Просмотров 17 млн
Как экзамены сдали?😅
0:13
Просмотров 1,1 млн