Тёмный

የወተት ላሞችና ጥጃወች የተመጣጠነ መኖ አለማግኝት እንዴት እንከታተላቸው 

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@fekadugetacewu2521
@fekadugetacewu2521 Год назад
ለምያዊ ምክር እናመሰግናለን
@Hailuvet
@Hailuvet 11 месяцев назад
አመሰግናለሁ
@senaytesfay-t4u
@senaytesfay-t4u 5 месяцев назад
በጣም ነው የማመሰግንህ የዘመናችን ቅኑ ሰው ።
@Hailuvet
@Hailuvet 5 месяцев назад
አመሠግናለሁ
@olikesootebo5150
@olikesootebo5150 Год назад
ከልብ አመሰግንሃለሁ ዶ/ር እንደዚህ ባለሙያዎች በማነስ ነው ሀገራችን ወደ ኃላ የቀርች
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
አጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@netsanetsebsibe5519
@netsanetsebsibe5519 Год назад
መልካም ሰው እናመሰግናለን
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@teferaabrham1861
@teferaabrham1861 Год назад
እጅግ ታላቅ ምስጋና ይገባሃል
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
አመሠግናለሁ
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Год назад
ዋውውው የኔ ቅን በርታልን ክብር ደኩተር።
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
እጅግ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@sisayhirpa4385
@sisayhirpa4385 Год назад
እጅግ ያሳዝናለ
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
በጣም ትክክል ነህ ወደፊት የተሻሉ ደረጃ ጤናማ ሁኔታ እንዲኖራቸው እጥራለሁ አመሰግናለሁ
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Год назад
Dr. Hailu as we discuss soon before on phone ,there were similar problems in my farm. I will applying in my home. Thankyou sir.
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
You're welcome you can call me anytime for more information
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Год назад
በርታ ምርጥ ሠው ሀገሬ እግዚአብሔር ብሎ ሥገባ እርግጠኛ ነኝ እደማገኝህ
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
ብሩኬ አመሠግናለሁ ፈጣሪ አለ ለአገርህ ለቤተሰብህ ፈጣሪ ያብቃህ አማክርሀለው
@EliasToronto
@EliasToronto Год назад
As always great information. Thank you so much!!!
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
አመሠግናለሁ
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
ወንድሜ ሁሌ እንዳበረታከኝ ነው ከልብ አመሠግናለሁ
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
Thank sir
@milkiyasdawit7971
@milkiyasdawit7971 Год назад
I'm so proud of you God bless you for your real information.
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
አመሠግናለሁ
@mahitube3690
@mahitube3690 Год назад
Dr ጥጃወችን ገዝቶ ማሳደግ እና ማራባት አይቻልም እዴ ጥጃወች እስከ ስት ነው ዋጋቸው እኔ የወተት ላሞችን ማርባት እፈልጋለሁ
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
ጥጃወችን ማሳደግ ወደፊት የበለጠ ይጠቅማል መበርታት ነወ እነዘህ ተሸጠዋል ዋገቸውም 100.000/120..000 ነው
@mahitube3690
@mahitube3690 Год назад
@@Hailuvet እሺ
@selamuselamu3583
@selamuselamu3583 Год назад
Dr በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@sisayhirpa4385
@sisayhirpa4385 Год назад
ዶ/ር አመሰግናለሁ: በቅርብ ቀን እመጣለሁ እንገናኛለን ምክር እፈልጋለሁ
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
ሰላም ሲሳይ እንገናኛለን
@abaymamomamo7938
@abaymamomamo7938 Год назад
ዶ/ክ፡ለመልካም፡ምክሮት፡ሣላመሠግን፡አላልፍም፡እኔ፡ለመጠየቅ፡የምፈልገው፡ሥለ፡ሚያዳግሙ፡ከብቶች፡ምን፡አይነት፡ዘዲ፡አለ?
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
የሚያዳግሙ በብዛት የተለያዩ በሸታወች ኢንፌክሸን ሲደርሱ ነው አንዳንዴም የሴት ሆርሞን ዝግጁ አለመሆንም እና ፕሮሔሰተሮን የሚባል ሆርሞን ይሰጣቸዋል በተሰጡ በ4/5 ቀን የዘር ፍላጎት ያሳያሉ
@mulkenjafar8578
@mulkenjafar8578 Год назад
ዋው ዶክተር ሀይሉ 1ኛ ነህ በርታ👌👌👍👍‼️‼️
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
ሙሉቀን እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@zinashtahiro3090
@zinashtahiro3090 Год назад
arfnew doctor enameseginalen
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
selam zenashe እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@merdinku2381
@merdinku2381 Год назад
ሰላም ዶክተር ለወተት ላም በሳምን በሲኒ ነዉ ሚሰጣቸዉ ያልከዉ ስሙና ዋጋዉን ብትነግረኝ
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
ሰላም በካልሸየም እንዳይታመሙ የሚሰጥ ነው ካልሲቴክሰ ነው ሰሙ በሳምንት 3 ቀን ከምግብ ጋር አንድ ሰኒ
@nusbamohammed2742
@nusbamohammed2742 Год назад
ሰዎቹ ብሩን የሚጥሉበት ቦታ ጠፍቶባቸው ነው?
@olikesootebo5150
@olikesootebo5150 Год назад
ዶ/ር እንዴት ነው ጥጀዎቹ ቀንድ እንዳያበቅሉ ልናደርግ የምችለው?
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
ቀንድ የሚያበቅሉ ጥጃወች ገና ሰያወጡ በመንዃት ሰለሚታወቅ የቀንድ እድገት ማሰቀርያ ሱሰታንሰ ንጥረ ነገር ገበያ ውሰጥ አለ ገዝቶ መጠቀም ይቻላል ንጥረ ነገሩን በጥጥ በመንካት ቀንድ ካለበት ቦታ ላይ መቀባት ቀንድ አያሰበቅልም
@EliasToronto
@EliasToronto Год назад
Why do we tie the cows? Does this has any impact on the productivity of the cows?
@girumyehualawork8360
@girumyehualawork8360 Год назад
Betam gebaz berat selamtesaten mekar enamseganaln
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@selamuselamu3583
@selamuselamu3583 Год назад
ዶር አንድ ከብት በህክምና ምክኛት ወተት ብታቆም ምን ማድረግ አለብን
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
ሰላም እንዴት ነህ ህክምና ለእንሰሳት በጣም ወሳን ነው መኖም በጣም ጠቃሚ ነው ተከሰቶ እንዃን ቢሆን እንደገና ማሳከም አለብን
@olikesootebo5150
@olikesootebo5150 Год назад
እንቴርኔት የምትጠቀመውን ስልክ ብታስቀምጥልን።
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
selam yemitekemew selk 0911392182 hailu
@olikesootebo5150
@olikesootebo5150 Год назад
@@Hailuvet ኤሄ ስልክ የእንቴርነት ነው?
@abduseman1733
@abduseman1733 Год назад
ዶክተርሀይሉ በርታ ጎበዝ
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
እሺ ወንድሜ አብዱ አመሠግናለሁ
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
🥰🥰🥰🥰
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@sisayhirpa4385
@sisayhirpa4385 Год назад
በቂ ምግብ ውሃና መተኛት አለባቸው ወተት እንዲሰጡ
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
ትክክል ነህ የኛ ችግር በበቂ ሁኔታ አለመያዝ ነው ችግሩን ያባሰው አመሠግናለሁ
@tadyouszewdu2961
@tadyouszewdu2961 Год назад
ለጥጃ ተቅማጥ መፍትሄው ምንድነው 1 ወር እድሜ፡ አልቤንዳዞል እና ሰልፋ ተሰጥቷት ነበር ለውጥ የለውም ፡ እስኪ የተወሰነ ምክር ለግሰኝ!!!
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
ሰላም እንዴት ነህ ለአንድ ወር ጥጃ ተቅማጥ በባክቴርያ አማካኝነት ሊይዛቸው ይችላል ጥንቃቄ 1, ቤታቸውን ማፅዳት 2, ወተት እንደታለበ ማጠጣት ሳይቆይ ሲቆይ በተለያዪ በሸታ አምጭ ህዋሰ ይበከላል 3, የመጠጫ እቃቸውን በየግዜው ማጠብ 4,ወተት በብዛት መሰጠት በአንድ ግዜ ለተቅማጥና ለሞት ይዳርጋቸዋል መደሀኒቶች ተቅማጥ ሲያጠቃቸው 1,ተቅማጡ በምን ምክነያት መጣ በንፅህና ወይሰ በውሀና በሌሎች ጉድለት 2,አታመሙ ደሞ 1 ,አሰትርሱል መጠቀም የተቅማጥ መደሀኒት ነው ለጥጃወች በውሀ ተበጥብጦ የሚጠጡት መደሀኒት ነው 2,ሳልፍአ መጠቀም አዲሰ እራሳችን የእንሰሶቹ ባለበቤቶች በመግዛት ለህክምና ባለሞያው ማቅረብ በአብዛኛውን ግዜ ለሀኪሙ ገዝተን ካለቀረብን ጥሩ አይሆንም
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
አልቤንዳዞል አይመከርም ለጥጃ
@tadyouszewdu2961
@tadyouszewdu2961 Год назад
@@Hailuvet እጂግ አመሰግናለሁ ወንድሜ
@tadyouszewdu2961
@tadyouszewdu2961 Год назад
@@Hailuvet ዶር፡ አሰትርሱል አላቀው አሉ ማብራሪያ ብታክልበት፡ ነው አዚትሮማይሲን ለማለት ነው
@selamuselamu3583
@selamuselamu3583 Год назад
ዶር ታማ ነበር መርፌ ወሰደች ዳነች መዳኒቱን ጨርሳ አው ወተት ምንም የለም
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
ሰላም የተሰጣት መደሀኒት ምንድን ነው አንዳንድ መደሀኒቶች ለህክምናው አሰፈላጊነት ለረጅም ግዜ እንዲሆን በማሰብ ይሰጣል በሸታውን ለማጥፍአት ነገር ግን ለተወሰነ ግዜ ወተት ይቀንሳሉ ወተቱም ይመለሳል ፃፍልኝ
@selamuselamu3583
@selamuselamu3583 Год назад
ፔን ስትሪፕ ነው የወሰደችው
@ethel7303
@ethel7303 Год назад
ማከሙ ዋጋ የለውም የሚተኙበት በጣም ቆሻሻ ነው
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
መጀመርያ የለባቸውን የጤና ችግር ማራቅ ማከም ከዝያን በሀላ ቤታቸውንና አካባቢን ማፅዳት ነው
Далее
ለወጣቱ የገዛናቸው ላሞች
21:29
новое испытание
00:40
Просмотров 187 тыс.
ለወጣትዋ የተገዙ ላሞች!
15:22
Просмотров 4,8 тыс.
новое испытание
00:40
Просмотров 187 тыс.