Тёмный

የወተት ላሞች ምርት መጨመር በባለሞያ ክትትል 

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 46   
@alemuligdi6921
@alemuligdi6921 9 месяцев назад
ivermectine በየ15 ቀን መስጠት አከክ what about withdrawl period .
@husseinmude9003
@husseinmude9003 2 года назад
ጥሩ ስራ ነው በርታል አስተማሪ ነው
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
አመሠግናለሁ ወንድሜ
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
አመሠግናለሁ
@ByEthiopian
@ByEthiopian Год назад
ሰላም ዶ/ር ምትሰራልን ቪዲዮ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ነገር ግን መድሀኒቶችን በምን ያክል መጠንና እንዴት መስጠት እንዳለብን ብታብሬልን። መድኃኒት ስትሰጥም ጭምር የሚያሳዩ ቪዲዮወችን ብትሰራልን እሄን ያልኩበት ምክንያት ሙሉ ቪዲዮወችህ ማለት በሚቻል መልኩ መድሀኒ ስትሰጥ አይታይም እሄ ደሞ ለኛ ባለሙያ በአቅራቢያችን ለማናገኝ ሰወች ትልቅ ፈተና ነው እሄን ታሳቢ አድርገህ ቪዲዮወችን ብትሰራልን በተረፈ በርታልን እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ እንወድሀለን
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
እሺ የተዘጋጅ አሉ አደርጋለሁ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 2 года назад
ከልብ እናመሰግናለን!!!
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
አመሠግናለሁ
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
እኔም አመሠግናለሁ
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 2 года назад
Dr. Hailu አመሰግናለው።
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@selamuselamu3583
@selamuselamu3583 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ወድሀለው
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
አመሠግናለሁ
@ErgaShu9342
@ErgaShu9342 2 года назад
በጣም አመሠግናለሁ ዶ/ር ተመሣሣይ ችግር ገጥሞን ነበር አንዷ ጡት ችግር ስለነበረበት ምክንያቱ እሱ መስሎን ኘበር በዚሁ ዘዴ እንሞክራለን እስኪ
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
መጀመርያ ባቅራብያ ላለ የህክምና ባለሞያ ማሳየት ይሻላለ አመጋገብም መቀየር ጎመን የሰንዴ ገለባ የምሰር የሸንብራ ፍሩሸካ ፍሩሸኬሎ ሁሉን በአንድ ላይ መዘፍዘፍና መሰጠት በጨው ማድረግ የወተት ላሞች ልዩ ምግብን መሰጠት
@sisayhirpa4385
@sisayhirpa4385 Год назад
Dr. ብዙ የምሙለከተው ችግር በቂ እውቀተ የማጣትና ለከብቶች የሚገባውን እንክብካቤ አለማድረግ ከብቶች ምቾት ይፈልጋሉ አመጋገብ ንፅህና የሚተኙበት ቦታ ሲሚንቶ ይቀዘቅዛል ለበሽታ ያጋልጣቸዋል
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
ሰላም ኦነዴት ነህ በትእክል ነው ምቾት ለምርት መጨመርና ረጅም እድሜ ለመኖራቸው ለከብቶቹ ወሳኝ ነው እናም መሻሻል አለበት
@sisayhirpa4385
@sisayhirpa4385 Год назад
@@Hailuvet እግዚአብሔር ከፈቀደ Jan እመጣለሁ ተገናኝተን ምክር እፈልጋለሁ እርባታ ውስጥ መግባት ስለምፈልግ
@ByEthiopian
@ByEthiopian Год назад
በርታልን ወንድማችን
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
አመሠግናለሁ
@efremamanuel5362
@efremamanuel5362 2 года назад
God bless you bro ❤
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
Amesginalew
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
Thank
@tayeestifanos6350
@tayeestifanos6350 Год назад
ዶ/ር ሃይሉ ለምታደርገው ሙያዊ ድጋፍ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ብዙ ግንዛቤ እያገኘን ነው፡፡ ለወደፊቱም ቪዲዮህን ስለምንከታተል በርታ፡፡ በተደጋጋሚ ኢኒሲሚኔሽን ወስደው እርግዝና የማይዙ ላሞች ምን መፍትሄ አለ?
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
Selam taye betam amsegnalew Insarnation wosdew yaleyazu 1, korma metekem 2, hormone meteken ( hormone ketewego ke 5/6 kenate weset yemerabate semete yemayasayu kehone ena betedegagame zere yemayezu kehone new merfe hormone yemesetate
@jesusislord2203
@jesusislord2203 10 месяцев назад
የምሸጥ ከለ ዋጋዉን plsእንደዉ ምንም ብቀርብኝ እናቴን ላስደስታት
@tesfayetadesse3246
@tesfayetadesse3246 3 месяца назад
This was true
@Milkii-farm-qonna-milkii
@Milkii-farm-qonna-milkii Год назад
የምግብ አይነቶች(ratio) ላይ ብትሰራልን
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
በጣም ጥሩ ሀሳብ ወደፊት አሰራበታለሁ
@Milkii-farm-qonna-milkii
@Milkii-farm-qonna-milkii Год назад
አመሰግናለው🙏🙏🙏
@nigusutilahun2522
@nigusutilahun2522 Год назад
ስልክህን አስቀምጥ
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
እንዴት ነህ 0911392182
@felehamidhussen1684
@felehamidhussen1684 2 года назад
Betam tru sra new gin 1 ye wetet lam beken ena bewer MN yakl meno tmegebalech yemilewn btseraln
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
Eshe eseralew ameseginalew
@kbromhagos1915
@kbromhagos1915 2 года назад
ዋጋቸው ስንት ይደርሳል
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
ዋጋቸው እንደ ዝርያቸው 140.000 መቶ አርባ ሺ 135.000 አንዶ መቶ ሰላሳ አምሰት ሺ
@bereketgetiye3245
@bereketgetiye3245 2 года назад
yewetet lamoch min binisetachew new wetet yemicgimirut
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
ጥሩ እና ለወተት ምርት የሚጠቅም መኖ ውሀ መሰጠት ይጠበቅብናል የገብሰ ገለባ የቢራ ጭማቂ ጎመን የባቄላ ገለባ የሸንብራ ፍሩሸኬሎ የምሰር ገለባ ተዘፍዝፎ እና የወተት ላሞች ሱፐር ይሰጣቸዋል
@selamuselamu3583
@selamuselamu3583 2 года назад
bereta
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
Amesegenalew
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
Amsegnalew
@asnyasny8064
@asnyasny8064 Год назад
ዶክተር አንተ ደብረዘይት ነክ
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
Selam yeminorew debrezayete new Geberena ades abeba federal Gorde shola new yemiseraw min lageze
@emebettadesse
@emebettadesse 2 года назад
Hi can you visit my farm I am in Addis Ababa
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
Ok i i am interested coll me 0911392182 hailu
@Hailuvet
@Hailuvet 2 года назад
ok coll me 0911392182 hailu veterinary DVM
Далее
Китайка и Пчелке Холодно😂😆
00:21
በሬወችን ማደለብ በአጭር ግዜ
15:24
Просмотров 3,5 тыс.
ለወጣትዋ የተገዙ ላሞች!
15:22
Просмотров 4,8 тыс.
በተመጣጣኝ ዋጋ የተገዙ ጊደሮች።
14:17
Китайка и Пчелке Холодно😂😆
00:21