Тёмный

"የወንድና የሴት የፍቅር ሳይኮሎጂ" ከሳይኮሎጂስት ሰላም አታላይ ጋር / Ep7 Gulicha Podcast 

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Подписаться 55 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

ሰላም የጉልቻ ፖድካስት ቤተሰቦች🙌🏽 ዘወትር አርብ ምሽት ይዘንላችሁ ከምንመጣዉ ፖድካስት በተጨማሪ ዘወትር እሮብ እያዝናኑ የሚያስተምሩ አዳዲስ ቪዲዮችን ወደናንተ ማድረስ ጀምረናል። ይመቻችሁ🙌🏽
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ በ0915454647 ይደዉሉ!
Social Media Links
Instagram: ...
Tiktok: www.tiktok.com/@abinetayu

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 159   
@fenanwendy4523
@fenanwendy4523 Год назад
የምትጋብዛቸው ሰውች ሀሳባቸውን በሚፈልጉበት መጠን አብራርተው እስኪጨርሱ እድል ስጣቸው please..........በተረፈ በጣም አሪፍ ነው።
@familytube5685
@familytube5685 Год назад
ተረጋጋ እንጂ አላዋቂነትህ እንዳይጎላብህ
@hanabeby1777
@hanabeby1777 Год назад
@@familytube5685tew lik new
@ethiohd2904
@ethiohd2904 Год назад
የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ
@Ivyblac
@Ivyblac Год назад
ከዚህ በላይ??? ከሰው የተለየ ጀሮ አለሽ ዴ?
@abeba5936
@abeba5936 Год назад
እንግዶችህ እራሳቸውን ቢያስተዋውቁ ሀሳባቸውን እንዲጨርሱ ብታደርግ ምርጥ ፕሮግራም ይሆናል በጣም ነው እምትረብሸው
@kesanetgebrekidan9273
@kesanetgebrekidan9273 Год назад
She is such a brilliant woman
@aviya5907
@aviya5907 Год назад
How
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Год назад
የእርሶን ሀሳብ በጨዋ ደንብ Comment ላይ ያጋሩን🙌🏽 N.B The guy (Kaleab) is not an invited guest rather he is my crew. Apology for not introducing him🙏🏾
@bitaniamesfin6073
@bitaniamesfin6073 Год назад
how do we contact kalab does he have a ticktok or youtube channel?
@TT-ne9dr
@TT-ne9dr 10 месяцев назад
But you are frequently interrupting your guests. That is veryy disturbing. Let your guests finish their thought.
@milkyguyasa6731
@milkyguyasa6731 Год назад
I listened to her with my jaws on the floor well done honey..although she was interrupted a lottttt
@Baba-py8rr
@Baba-py8rr Год назад
ትሩ ደስ የሚል አስተማሪ podcast ነበር ግን የጋበከስውን ልጅ the right way treat አላረከዉም even እራሱን እንዲያስተዋውቅ እድል አልሰጠከውም may be you forget about that ይሆናል ግን ለውደፊት መስተካከል አለበት ከዛ ዉጪ ጥሩ podcast ነበር...
@sh9654
@sh9654 Год назад
ልጅቱ በጣም ተረጋግታ ነው ካለማወቅ ጋር ለታጀበው ድፍረትህና ሴቶች ፍረጃ መልስ እየሰጠችህ ያለው። በሰላም ነው ሴት ሴት ብለህ ልትሞት ነው? የሆነ የጎዳህ ሰው እንዳለ መናገር ይቻላል ከምትናገራቸው ነገሮች በመረዳት especially abou women. ከእውቀት ጋር እናውራ ወንድማለም። ማይክ ቤት ሰክቶ ስለተወራ አዋቂ አያስብልምና እባክህ ሴቶች ላይ ፍረጃህን በልክ አድርገው። አንተን ያጋጠመህና ያቃጠሉህ ሴት ሁሉ ሁሉም ሴትን ይገልጣሉ ማለት አደለም።
@eyobabebe723
@eyobabebe723 Год назад
He tells his view on the man's side...that so many men doesn't say.....u wanna ashamed him by saying u broke with girl blabla....just listen and understand man's psychology
@hani76684
@hani76684 Год назад
Yeset tilacha ena niket alebet yegodachiw setma alech for sure. He should be more respectful towards girls
@hmichaelabe7534
@hmichaelabe7534 Год назад
አብነት እባክህ በየ ኢፕሶዱ የራስህን አንዳይነት ሀሳብ ቃላት እየቀያየርክ አታደንቁረን እንግዶች እንዲያወሩ እድል ስጥ እንጂ ብቻህን ለምን በሙሉ ኢፕሶዱን ዶሚኔት አድርገህ ፖድካስቱን ታበላሻለህ። ሰዉ እንዴት እንግዳ ብሎ አቅርቦ ስሙን እንኳ እንዲያስተዋዉቅ እድል አይሰጥም? እባክህ ያንተን አብዛኛዉን ምልከታህን ከዚ በፊት ባሉት ኢፕሶዶች ሰምተናል አሁን የሚመጡት እንግዶችን እንደንሰማ እንዲያወሩ ፍቀድላቸዉ ወይ ብቻህን ለፍለፍ
@BedriyaBedaso-eq3bj
@BedriyaBedaso-eq3bj Год назад
Exactly
@meru5678
@meru5678 Год назад
😂😂😂
@mediamanuel7977
@mediamanuel7977 Год назад
😂😂😂👍👍👍
@tsionzerihun9003
@tsionzerihun9003 Год назад
አፌ ቁር👌👌
@sipharatube8594
@sipharatube8594 Год назад
አብነት ልጁን ስንቴ አቋረጥከው so ለምን ጋበዝከው እንዲያወራ እድል ካልሠጠኸው🤔
@Nardi135
@Nardi135 Год назад
ትክክለኛ ባህሪህን ያሳየህበት ምንድነው እንግዳ ብለህ ላቀረብከው ሰው ክብር ይኑርህ በተለይ ቃለአብን እንዲያወራ እንኳን እድል አሰጠውም እራሱን እዲያስተዋውቅ እድል አልሰጠኸውም እኔ ብቻ ላውራ ነው ምትለው ካሜራ ፊትለፊትህ አስቀምጠህ እንደዚህ አክት ማድረግ ይደብራል ብልግናየን እዩልኝ ነው😏😏?? የዛሬው ቀረፃህ በጣም ደባሪ ነው በጣም ነው ያስጠላኸኝ ያናደድከኝ 😏 ቃልአብን ግን respect👍ትግስትህ እና ስረዓት
@trezaayele5222
@trezaayele5222 Год назад
Both of you were frequently interrupting and at times it seemed as though you were dominating the conversation, not allowing her to fully express her feelings. Aside from that, the broadcast was great!
@lijseni2
@lijseni2 Год назад
ሁለተኛ ክፍል ቢኖረዉ ጨዋታችሁን ተመስጬ ነዉ እየሰማሁ የነበረዉ❤
@asunigusie
@asunigusie Год назад
betam konjo program nw gin selam sitawera takuwaritataleh please lela gize gabzat she is really nice
@HenokGashaw-e3u
@HenokGashaw-e3u 9 месяцев назад
She describes things well, and please make another episode with her.
@handm1095
@handm1095 Год назад
ሰላምዬ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ምናለበት የናንተ እድሜ ላይ በሆንኩ ኖሮ ድሮ ባለማወቅ ብዙ ተሳስቻለው እግዚአብሔር ይመስገን ወድቄ አልቀረሁም ብቻ ምክራችሁ ለብዙ ወጣቶች ይጠቅማል በርቱ
@ሰማያዊ-ጰ9ፈ
@ሰማያዊ-ጰ9ፈ Год назад
this is genuine comment that i have managed to discover from seeing your podcasts 1- you don't give chance to respond even to your answer 2- you want to be right all the time 3- some minor audio problem you have to give chance to guests to share their opinion since you ask. but what is happening is if you agree you dont want to continue the conversation but if you disagree you choose to stay on that forever until they agree and that is not right. if you want your opinions to be loud on your show do a solo-podcast or have a co-host not a guest.
@hani76684
@hani76684 Год назад
Exactly
@Sa_msc
@Sa_msc Год назад
He does this as a guest on other podcasts. His views on women are quiet disturbing!
@EyobelSamuel
@EyobelSamuel 11 месяцев назад
You are really correct , and i don't know why he invited the other guy even not give a chance to talk
@tseliD
@tseliD Год назад
ለምንድን ልጁን የጋበስከው?....ስሙን እንኳን እንዲያስተዋውቅ እድል አልሰጠኸውም።...
@AbrhamGashaw-21
@AbrhamGashaw-21 Год назад
There is no such thing as "Sexually Experianced" its naturally installed program. the only thing u add is just a habit of unpacking the program more than once. if you want to be happy stay clean.
@Mekdi_
@Mekdi_ Год назад
I love the podcast. However please stop or minimize interrupting your guests.
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 Год назад
ሰላም አብነት ሀሳቡን ወድጄዋለሁ 😊😊😊 ቀጣይ እጠብቃለሁ ይቅርታ ግን እኔ ጋር ነው ወይስ የዛሬው ውይይት ድምፁ ጥርት ያለ አይደለም 🤔🤔🤔
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Год назад
Awo chgir alew
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Год назад
አንዱን መርጣችሁ ብታቀርቡት ጥሩ ነው እንግሊዘኛ የእውቀት መመዘኛ አድርገን ያደግንበት ሳያንስ ትውልድ አሁን ብሶበታል በቂ የአማሪኛ ቃል የማይገልጽልን ይመስል ቢቆም ደስ ይለኛል በቃ ቋንቋ በጣም ጠቃሚ ነው ጥሩ ግን የራሳችንን ዋጋ እንስጠው አትደባልቁ እኔ እራሴም መደባለቄን አልወደውም ለማቆምም ጥረት እናድርግ በጣም ያሳዝናል ወጣቶች አብሶ የስልጣኔ ጥግ እየመሰለን ነው እዚህ ውጪ የሚኖሩትን ቻይና፣ህንድ፣ቬትናም፣ስፖኒሽ ወዘተ ብታዩ ልክ እንግሊዘኛ ከሚናገሩበት ቦታ ሲወጡ ከራሳቸው ሰው ጋር የራሳቸውን ንጹህ ያልተደበላለቀ ቋንቋ ሲያወሩ ስሰማ በኛ በጣም አፍራለሁ። አልፎ አልፎ የምንረዳው ነገር ቢኖርም እንደፋሽን ወጣቱ ሲደበላልቅ እየደበረን ነው ።
@mebratmisgna6056
@mebratmisgna6056 4 месяца назад
የእንግዳ ሃሳብ መቀበልና ማስጨረስ እና ክብር የጎደለበት ፕሮግራም ነው::
@hananetube5560
@hananetube5560 Год назад
እምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም አሪፍ ናቸው። ግን ሀሳባቸውን አስጨርሰህ የራስህን ሀሳብ ብትቀጥል የበለጥ አሪፍ ነበር።በርቱ ለማንኛውም።
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Год назад
አብነት ግን ትንሽ ስሜታዊ ነክ ፕሮግግራሙ ግን የሚደነቅ ነው ግን ትንሽ ለስለስ ለማለት ብትሞክር እና የድምፅ ጥራቱን ብታስተካክል ጥሩ ነው በተረፈ በርታ ወንድሜ
@Haileambesa
@Haileambesa Год назад
Even when i couldn't understand everything i liked a lot, nice program. Just be more "respectful" allowing girls to speak more
@christianhaile5793
@christianhaile5793 Год назад
Yes yes pleas try to listen to your guest.
@firehiwotsisay8702
@firehiwotsisay8702 Год назад
Please የሚናገሩትን ሀሳብ አስጨርሳቸው በጣም ጣልቃ ትገባለህ አየር ስጣቸው እስኪናገሩ
@zelalembawana5537
@zelalembawana5537 9 месяцев назад
It’s the best episode. Keep it up.
@gd7827
@gd7827 Год назад
ባማርኛ ቃለመጠይቅ እየተደረክሽ በእንግሊዘኛ መመለስ ምን አይነት ድንቁርና ነዉ እንግሊዝኛ የምሁርነትና የእዉቀት መለኪያ አይደለም ።ደሞ አንቺን ብሎ አማካሪ
@Leilt_
@Leilt_ Год назад
Tmretu ko be amharic aydelm yetemarechew masredat bemtchlew tasredalech kalgebah it's a u problem +denkurna yante new mesmat yalebhn teteh lela new mtaweraw
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Год назад
ዘመዴ የልምድ እና የተጫነብን ነገር ነው እኔም እንደሱ እል ነበር ከሰማኸው በእንግሊዘኛ የተናገሩት በሙሉ በጣም ቀላል እና በአማሪኛ ለመግጽ ከባድ ሆኖ አይደለም ባጠቃላይ ብንለማመድ ጥሩ ነው።አንዱን መርጠው ቢያቀርቡት ጥሩ ነው እንግሊዘኛ የእውቀት መመዘኛ አድርገን ያደግንበት ሳያንስ ትውልድ አሁን ብሶበታል በቂ የአማሪኛ ቃል የማይገልጽልን ይመስል ቢቆም ደስ ይለኛል በቃ ቋንቋ በጣም ጠቃሚ ነው ግን የራሳችንን ዋጋ እንስጠው አትደባልቁ በሚለው እስማማለሁ። ቃልህን አርመው ድንቁርና አይባልም በጣም የሚበልጥህ ሰው ሊሆን ይችላል አስተያየት የጻፈው።
@febentadesse7785
@febentadesse7785 Год назад
You were not allowing her to talk and As she was mentioned she is not in relationship when she do this podcast so that doesn't make her unreasonable when she want a guy with less or no best friends. Anyways you are doing great on your podcast and apreciated this guest of yours she was really nice I have seen authenticity and professionalism in her(keep up the great work my dear) and my question to you is what if a man loses his family/through death does that not make him cry?
@lidyakebede1963
@lidyakebede1963 Год назад
ኘሮግራሙ አሪፍ ነበር ግን የሰውን ሀሳብ ወደራስህ ሀሳብ ለሳብ ብዙ ትጥራህ ይሄ ደሞ ለጋበስከው ሰው ምቾት ይነሳል፡፡ ያነሳቹት ሀሳብ አሪፍ ነዉ 🙏🙏🙏
@zionbogale5494
@zionbogale5494 Год назад
አብነት እባክህ ሀሳባቸውን አስጨርስ። you said kaleb let me finish but you never let them finish their idea and it is irritating respectfully!
@edenDemilshe
@edenDemilshe 10 месяцев назад
ሰላም ጉልቻ እዴት ናችሁ እኔ ፕሮግራሙን ብወደውም ልክ ተመስጨ እያዳመጥኩ በምሀል ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ ስትል ይደብራል ቢያንስ ሀሳባቸውን አስጨርስ ሲቀጣ በምሀል አታቆአርጥ ሀሳባቸውን ከ አንተ ሀሳብ ጋር እዲገናኝ ጫና አትፍጠር የጠራሀቸው አክብረህ ነው የመጡትም አክብረው ነውአመለካከታቸውንአትጋፋ ጊዜ ስጣቸው በተረፈ በሂደት የሚስተካከል ነው በርታ
@Issa-pv9bg
@Issa-pv9bg 7 месяцев назад
እኔ ምለው ምታቀርቡት ለኛ ነው ወይስ ለፈረንጆች ምንድን ነው ድብልቅልቅ ቁአንቁአ አንዱን ተናገሩ በእሱአማ ይብሳል ምንን ለምንስተማር ነው እኛን ወይስ ነጮቹን ?? ይስተካከል
@myme753
@myme753 Год назад
Ere abinet bizu linsemachew yefelegnachewn hasaboch stakuartachew neber plus hasabk betam yetedegageme new endegena demo liju hasabun bagegnew seat enkuan akuaretkew please echin lemestekakel mokr
@neju748
@neju748 Год назад
አብነት ሲነግሩ አትሰማም
@yeabkal4416
@yeabkal4416 Год назад
I apprecite ur podcast ❤ but please let ur guests to finish what they are saying and ur treatment to the guy needs improvment so next time interview one guest or if there are two u can have equal trratment n make the cast with 2 parts. Also please when u have a guest give freedom and take some course about Journalism
@hailesilase
@hailesilase Год назад
አቢ ያንተን ፕሮግራም ሁሌም በጉጉት ነዉ የምከታተለዉ በጣም አስተማሪና ወደትዳር ወይም ወደ ፍቅር ግንኙነት ከመግባታችን በፊት ልክ ዋና የማይችል ሰዉ የመዋኛ ገንዳ ዉስጥ ዘሎ ቢገባ የሚደርስበትን አደጋ ለመቀነስ በባለሞያ ስልጠና መዉሰድ እንዳለበት ግድ እንደሆነ ሁሉ ትዳርም የፍቅር ግንኙነትም ዝም ተብሎ ዘዉ ተብሎ የሚገባበት ተቋም እንዳልሆነና የግድ ወደዚ የሂወት ዘመን አብሮ ወደሚኖርበት ምዕራፍ ዉስጥ ፈርመን ከመገባታችን በፊትና ከገባንም በኋላ የባለሞያ እገዛ ክትትል እንደሚያስፈልገዉ ብዙ የተማርኩበት ቻናል ነዉ በጣም አመሰግናለሁ ሌላዉ እንግዶችህንና ባንተ ሞያ ዘርፍ ያሉትን ባለሞያዎች ልክ እንደ እሳት አደጋ ባለሞያዎች በጣም በተለየ አከብራቸዋለዉ አመሰግናቸዋለዉ ነገር ግን የዛሬዉ እንግዶችህ ከግማሽ በላይ እንግሊዘኛ እየቀላቀሉ ስለሚናገሩ አብዛኛዉን ሃሳባቸዉን ልረዳዉ አልቻልኩም የምታቀርባቸዉ እንግዶች እዉቀት እና ልምድ ያላቸዉ ሆነዉ ሳለ ልምዳቸዉንና እዉቀታቸዉን ለመከታተል ከበደኝ ፕሮግራምህ ላይ የሚቀርቡትን ባለሞያዎች በተቻላቸዉ መጠን ቋንቋ ባይቀላቅሉብን ለእንደኔ የእንግሊዝ አፍ ለይማችሉ በሙሉ ከሙሉ ልምዳቸዉንና ከአዉቀታቸዉ ብዙ አንድንማር ስለሚረዳን በንግግራቸዉ ዉስጥ ግማሽ በግማሽ የእንግሊዝ አፍ የሚቀላቅሉትን ህግ ካለ በህግ አምላክ በልልን። አመሰግናለሁ
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Год назад
😂
@abduenini
@abduenini Год назад
😂😂😂
@abduenini
@abduenini Год назад
ሀሳብህን/ሽን የመግለፅ ችሎታሽን አስደምሞኛል 👍👍👍👍
@tadessealemayehu9736
@tadessealemayehu9736 Год назад
What I want to advise you is that, pls change the questions you ask your guests from guest to Guest. You mostly provide same questions to all guests specifically on the card time.
@sahle7029
@sahle7029 Год назад
አቤ ጥሩ ዝግጅቶችን ታቀርባለህ ቀጥልበት ነገር ግን ውይይታችሁ የተደበላለቀ የቋንቋ አጠቃቀም አይኑረው ሁሉም ሰው በምትፈልገው መጠን እንዲረዳችሁ ወይ በአማርኛ አለያም በእንግሊዝኛ አንዱን ምረጥ ጥሩ ያልሆነ ልምድ ነው
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Год назад
እግዚአበሔር ይስጥህ አንዱን መርጠው ቢያቀርቡት ጥሩ ነው እንግሊዘኛ የእውቀት መመዘኛ አድርገን ያደግንበት ሳያንስ ትውልድ አሁን ብሶበታል በቂ የአማሪኛ ቃል የማይገልጽልን ይመስል ቢቆም ደስ ይለኛል በቃ ቋንቋ በጣም ጠቃሚ ነው ግን የራሳችንን ዋጋ እንስጠው አትደባልቁ።
@tokumabulo9229
@tokumabulo9229 Год назад
ከሱዋ ብዙ መስማት እየቸልን አንቴ ግን አለስወራ አልከት 😉እበክህን ከጠየክ አውርቴው እስክጨርሱ ጠብቃቸው🙏🏽 thanks 😊
@meronabate8694
@meronabate8694 Год назад
please let her talk for God sake
@natnaelzeray6719
@natnaelzeray6719 Год назад
ሰላም ወንድም ድምጻቹው ግን ትንሽ ብታስታካክሎ ጥሩኖው በተለይ ያንተ ኣንዴ(2) በተለይ ኣይሰማም
@mekdelawitderibe9985
@mekdelawitderibe9985 Год назад
This isn't the right way to treat them እና ደሞ በዚህ episode በጣም ወርደህብኛል you seems like ur not happy with ur relationship .......
@ከቤጎምላሌ
@ከቤጎምላሌ Год назад
የ psychiatrist ዶር አታላይ አለም ልጅ ናት?
@demisehana3437
@demisehana3437 Год назад
I like your program, but give them time to talk listen to them first OK thank you
@tunazamin2669
@tunazamin2669 Год назад
Podcast bileh le soundu minm gid milih aymeslim Sound astekakil
@melatteshome6760
@melatteshome6760 Год назад
the show host , u have been interrupting her also u kind of almost wanted her to believe in your thoughts only.... u were kinda asking rigid questions to topics that needed explanations .
@natnaelmikre8008
@natnaelmikre8008 Год назад
man podcatochin aychalew ena sewochn adamt plus hasabachewn ascheres respect ur gustes
@RozaHussen-wf6hy
@RozaHussen-wf6hy 9 месяцев назад
የተጋበዙትን አክብር አዘጋጁ እራስህ ላይ ስራ
@BedriyaBedaso-eq3bj
@BedriyaBedaso-eq3bj Год назад
Algebakm abinet yayu yemitbalew sewye le set yalek amelekaket ye werede new plus hulunm awqalew bilek chersek new yemitgebaw addis neger lemeqebel free aydlelekm mejemeriya personalityk lay sira
@hani76684
@hani76684 Год назад
Exactly
@ציגרדהארמאייס
@ציגרדהארמאייס Год назад
Selam She is so lovely 💐
@elbebog8426
@elbebog8426 Год назад
Part 2 please
@tizetakebede306
@tizetakebede306 Год назад
selamye you are amzing
@comceill6635
@comceill6635 Год назад
Thank u guys ❤ nice program& discussion
@Melat26
@Melat26 Год назад
I wish I hear more her ideas but you are interrupted a lot
@mikiseifu989
@mikiseifu989 Год назад
Please let the guest talk
@birtukanmamush8748
@birtukanmamush8748 Год назад
እረተው አማርኛ አውሩ ምንድነው ይሄ ሁሉ እንግሊዘኛ
@RahelDenekew-zd9lj
@RahelDenekew-zd9lj Год назад
OMG ,,,selam she is so amazing person,,,,ante gin kuchi belke degagemek eyewu years yitekemkal masetewal kechalke malete new
@tadessealemayehu9736
@tadessealemayehu9736 Год назад
Or let us know the reason behind that? The reason you ask same questions to all the guests?
@berukhaebt8007
@berukhaebt8007 Год назад
ፕሮግራሙ በጣም አስተማሪ ነው ግን ሀሳባቸውን አስጨርሳቸው
@ellenigashaw3946
@ellenigashaw3946 Год назад
So much interruption from the host, it needs to be improved a lot
@Almazkebede-n8s
@Almazkebede-n8s 10 месяцев назад
Truma they have 5 stage 1Denial 2Anger 3Bargaing 4 Depression 5Accptace
@lelahiwotsolomon8345
@lelahiwotsolomon8345 Год назад
It was a great show. I really enjoyed and gained something.Though it would be better if you gave her space and time to express her opinions, there were a time when both of you guys became aggressive. For next time Be considerate and more relaxed.
@143btw
@143btw Год назад
Please use the microphone,you voices are not clear.
@LoCoCreative
@LoCoCreative Год назад
Ehen ymsle studio yzachu weird sound quality nw yalachu you have to fix it
@senayitleta9817
@senayitleta9817 Год назад
Des yamil program nsw gn mawerat rasu alchalchem eko ...hSabaun Please yametgabezachewn sewovh hasabachewn Asecheresachew
@seadah1916
@seadah1916 Год назад
ድምጽ ጥራት ዜሮ
@samrawitgirmay3153
@samrawitgirmay3153 Год назад
betam desi yelalu yememetute gustoche tnxs.
@ori2022
@ori2022 Год назад
Well well well, the host should learn to listen and respect the profession first.
@25Hg
@25Hg Год назад
by the its was the best one episode compare to the another and her way.of speak.and.think also😊
@BirtiBirhen
@BirtiBirhen 8 месяцев назад
ይቅርታ ግን ካላዳመጥከው ለም አቀረብከው ውይ በጣም ይቅርታ እራስ ወዳድ ያስመስልብሀል ለሰው ግብር ግድ ነው ።ለመከበር አክብር ይባላ👈🙏
@wilsherjack7993
@wilsherjack7993 5 месяцев назад
አንዱ ለምን የአንዱን ሀሳብ አያስጨርስም
@betelehemassefa6779
@betelehemassefa6779 Год назад
seli you are smart ....
@mimimerekato9938
@mimimerekato9938 Год назад
Abenet hasabeke teru nw gen engedochun atasecheresem techekulsleck mejemeriya adamete keza anete qetele hulem atasecheresem betam enadedalewu beteref bereta
@Etech1616
@Etech1616 Год назад
the sound need to be addressed
@asterwossenwossen-pq1od
@asterwossenwossen-pq1od Год назад
She's cool
@HeleneAlenu
@HeleneAlenu 11 месяцев назад
ሁሌም ትቅረብ
@biniamguade2196
@biniamguade2196 Год назад
ሀሳባን ሳጨርስ ጥያቄ
@Mamakiya-kw6ch
@Mamakiya-kw6ch 9 месяцев назад
የማዳመጥ ችግር አለብህ መሠረታዊ ኳሊቲ ነው የምታሳጣው ፖድካስትህን
@helppeople4509
@helppeople4509 Год назад
poor low sound quality.
@mediwerkitu8608
@mediwerkitu8608 Год назад
Lijitua ewnetm counselor nat. Betam des yemilu hasaboch aluat. But The host was interrupting and dominating the sesion.ena le wendu engda demo minm edil alsetehewm. Podcastun akuarto alemewtatu erasu yidenekal.
@fortunaali9185
@fortunaali9185 9 месяцев назад
The interviewer needs to work on his listening skills. Not good.
@nardostadesse453
@nardostadesse453 Год назад
The voice is not clear
@girmaabuhay2590
@girmaabuhay2590 6 месяцев назад
ሀሳቧን ለምን አታስጨርሷትም በጣም ነው ምታቋርጧት
@brhanwwenbera7963
@brhanwwenbera7963 10 месяцев назад
አማሪኛ አትችሉም እንዴ??
@محمد-ب6ي1ت
@محمد-ب6ي1ت Год назад
ሲቶች ስራ ናቸው 😅😅😅
@ተመስገንተመስገን-ዸ5አ
@ተመስገንተመስገን-ዸ5አ 11 месяцев назад
😅
@TEDDY-zv1iq
@TEDDY-zv1iq Год назад
ኣብነት ኣብነት ኣብነትትትትት pppppppllleeeeeeaaaaassssseeeeeeeeeee የሠዉ ሃሳብ ኣስጨርስስስስስስስስስስስስስስስ
@nigusdawit9475
@nigusdawit9475 Год назад
Wendem hasabchwen awetew endchrsu erdachew enji ende
@kellamedia390
@kellamedia390 Год назад
love is enough
@kaleab491
@kaleab491 Год назад
Woooooow.kemayrebu tentagnoch yenante krkr temechtognal
@bethlehemtemesgan3481
@bethlehemtemesgan3481 Год назад
Betam merettttt sew nbr yegabezkew gn alaswerat alk yetegachachubet guday yaleh new metemeslew keza wechi yetenesaw hasabem ariff new berta
@yabsraforex7097
@yabsraforex7097 Год назад
Bro fix the microphone
@judyababa
@judyababa Год назад
Selamyee yene kimem❤❤
@mihretendale9128
@mihretendale9128 Год назад
Dgame selam akrbln
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n Год назад
አንተ ልጅ ግን ስለ ሴት ልጅ በደንብ ብታጠና አሪፍ ይመስለኛል ብዙ ጊዜ ሴትን የምታስብበት መንገድ ማንኛውም ወንዲ በሚያስቡበት ነው ተማርኩ ከሚል አማክራለው ከሚል ሰው የሚጠበቅ አይደለም አልተረዳኸንም
@gdnlentertainment2605
@gdnlentertainment2605 Год назад
TOP G
@Makitube1177
@Makitube1177 Год назад
Tegabazu ante nek enda era ensu endiyaweru fekedlachew
@aviya5907
@aviya5907 Год назад
ምነው እራሱን ሳይመክር ላማክር ሚለን በዛ ዘንድሮ 🤔ቢዝነስ ነው ለካ😂
@Melat26
@Melat26 Год назад
Why you talk to much omg instead of giving chance to talk the gust
@negrhululebegownaw9519
@negrhululebegownaw9519 Год назад
English yegabew saw biyesrden min dinew gin yewurchut le fernji naw le habesha naw😏
@ተመስገንተመስገን-ዸ5አ
@ተመስገንተመስገን-ዸ5አ 11 месяцев назад
እኮ በዛምን አስባ ነው😊
Далее
would you eat this? #shorts
00:13
Просмотров 470 тыс.
Cheese grater HACK
00:22
Просмотров 1 млн
ወንድና ሴት ጓደኛ ?
1:05:43
Просмотров 61 тыс.