Тёмный

የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ 

Подписаться
Просмотров 516 тыс.
% 4 744

#orthodoxmezmur # መዝሙር #Dagmaweiderba
#ortodoxmezmur # መዝሙር

Кино

Опубликовано:

 

3 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 171   
@Selina6648
@Selina6648 Год назад
በጣም የምወደው የልጂነቴ መዝሙር ነው ሰንበት ትምህርት ቤት ትዝታዬ ልጂነቴን አስታወሰኝ የወደደኝ ጌታ 😘 የማንሰለችው መዝሙር 😘 በቀደም አንድ ዘማሪ ወንድማችን ኢቲ አርት ሚዲያ ላይ ሲዘምር እያለቀሰኩኝ ነው አብሮው የዘመረኩት ከዘመርኩት በጣም ቆይቶ ነበር ይህን መዝሙር ዛሬ በጥዋቱ You Tube ላይ ገብቼ የወደደኝ ጌታ ብዬ Search አድርጌ ደጋግሚ ሰማሁት በእንባ😭😭😭 መዝሙሩ የዳጊ መሆኑን እራሱ አላውቅም ነበር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዳጊ
@mahiletmoges-dc8dl
@mahiletmoges-dc8dl Год назад
እኔም
@buzechane4688
@buzechane4688 9 месяцев назад
Enem betam zemara melaekiten yasemalen❤❤❤
@YeneLyu
@YeneLyu 4 месяца назад
Me too 😢
@Tig2127
@Tig2127 3 месяца назад
እኔም😢
@ashenafiadmasu1967
@ashenafiadmasu1967 3 месяца назад
እኔም የመጀመሪያ መዝሙሬ ነው ❤❤❤
@afomiya348
@afomiya348 Год назад
በማሪያም የድሮ መዝሙሮችህን እንደገና ጫንልን🙏🙏🙏
@kalkidenadisu3487
@kalkidenadisu3487 Год назад
የወደደኝ ጌታ ምን አደርጌለት ነው ብዘምርለትም ያንስበታል እሄው ከውድቀቴ አንስተህ ድካሜን ያገዝከኝ ሰባራውን ድልድይ ገጥመህ ያሳለፍከኝ (፪) በእውነት ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን የምንወድህ የምናከብርህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሁሉን መዝሙሮችህንም እወድልሃለሁ !!🙏
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤
@mameayele5711
@mameayele5711 Год назад
Dagye tebarek egzabher yitebkih ዳጊየ ይገርምሃል እኛ ያደግነዉ በናንተ መዝሙር ነዉ አሁን ድምፅክን ስሰማ ከምስጋናዉ ጋር ልዩ ስሜት አለኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን በዚ አጋጣሚ የለም ወደ ሌላ እምነት ሄዱዋል የሚል ወሬ ሰምቸ በጣም አዝኘ ነበር ሠላም ሁን
@AMEN12728
@AMEN12728 Год назад
ምንም! እንዲሁ ወደደኝ😭😭😭 ሁልጊዜም ይወደኛል! ስሙ ብሩክ ይሁን የኔ ጌታ❤
@tezetasahlu6907
@tezetasahlu6907 Год назад
በቤቱ ያፅናሽ እህታችን❤
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
ኣሜን😢
@danielnigatu1983
@danielnigatu1983 Год назад
ይህንን ዘማሪ በቅርብ የሚያውቀው እንደእኔ አቤትህትናው አቤት ሰው ሲያከብር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጠው ዳጊ🙏
@MartiGashaw
@MartiGashaw 10 месяцев назад
የወደደኝ ጌታ ምንአድርጌለት ነው ብዘምርለትም ያንስበታል ይሀው የልጅነት የሰንበት ትምህርት ቤት ትዝታዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 10 месяцев назад
በጣም የምወደው ምርጥ ኦርቶዶክስ ዘማሪ እግዚያብሄር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
ኣሜን❤❤❤
@elbetel28
@elbetel28 4 месяца назад
ግቢ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት❤ በጣም የምንወደው መዝሙር ነበር❤ ወይ ጊዜ
@ChalihundeChali
@ChalihundeChali Год назад
ያለ ዋጋ የወደደን አምላክ ምስገና ይሁን ዝማር መለዕክት ያስማልን
@samsonalemayehu8077
@samsonalemayehu8077 Месяц назад
Betam des yemil mezmur new Rejim edme ke mulu tenagar!!
@Lebwot_Ze_Orthodox
@Lebwot_Ze_Orthodox Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።
@Burhan-rg2px
@Burhan-rg2px Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bemnetnigussiedesta3520
@bemnetnigussiedesta3520 Год назад
ዝማሪ መላክት ያሰማልን የአገልግሎትህን ዘመንህ ይባርክልህ❤🤲👏👏👏
@አባታችንአስተምረውናል
እባክህን ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ ይህን ካነበብከው #የጽድቅ በር ነሽ የሚለው የድሮውን የመዝሙርህን ስብስብ እባክህን ልቀቅልን? በካሴት ነበረኝ አሁን ግን ካሴት ማጫዎቻ የለም እባክህን ልቀቅልን
@yalemwerkabebaw-ny1kw
@yalemwerkabebaw-ny1kw 2 месяца назад
በጣም እምወደው ምርጥየኦርቶዶክስ ዝማሬ ለዘላለም ያኑርልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@ሀናታደግ
@ሀናታደግ Месяц назад
በእውነት አስለቀሠኝ ፈጣሬ ሆይ ፍቅሮን እኳ ሰይገላለፁ
@hailuwm7260
@hailuwm7260 7 дней назад
የመላክት ዝማሬ ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንዎ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልኝ።
@Tig2127
@Tig2127 3 месяца назад
ልጂነቴን አስታወሰኝ ሰንበት ትምህርት ስንማር የማንጠግበው መዝሙር ነው ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ😢🥰🥰🥰🥰
@እናንየነጋአስበኝአምላኬ
አሜን ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🎤🇪🇹🌾🌺🌸💮🌿💒🙏🛐
@TadesseKeranga-d9c
@TadesseKeranga-d9c Месяц назад
ወንድሜ እኔ ይህ መዝሙርክ ስሰማ ውስጤን በጣም ነው ምደሰተው እግዚያብሔር በቤቱ ያኑርልን
@mariouset142
@mariouset142 Год назад
በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንወድሃለን
@mareyamekonen
@mareyamekonen Год назад
AMEN AMEN AMEN zemare melaiket yasemaln 🙏🙏🙏
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 11 месяцев назад
የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው 😢 ብዘምርለትም ያንስበታል ይሄም😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 Год назад
የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው? እንዲሁ የወደደን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ወንድማችን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።
@LemlemAga
@LemlemAga 10 месяцев назад
Zimare mlaek yasmalin libi yeminka atint yemialemlim mzimur❤❤❤
@alemmamo1796
@alemmamo1796 Год назад
የወደደኝ ጌታ ምን አደርጌለት ነው ብዘምርለትም ያንስበታል እሄው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@ስናፍቅሽአዳነ
@ስናፍቅሽአዳነ Год назад
አጥትን የሚያለምለም ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ወድማችን
@NaniMan-ls3tu
@NaniMan-ls3tu 3 месяца назад
በውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ዝማሬው ደስ ይላል
@MeseretBest
@MeseretBest Год назад
አሜን አሜን ዠመሬ መለእክት ያሰማልን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌻🌻♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@RomanGenet
@RomanGenet Год назад
አሜን አሜን አሜን ኢንድው ነው የወደደን የኛ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abershtesfaye5896
@abershtesfaye5896 Год назад
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@easypc4464
@easypc4464 11 месяцев назад
Amen zimare malakit yasmalen❤❤❤❤❤❤
@EyruMetka
@EyruMetka Год назад
Eyerusalem temesa
@WorkaferawTafesse
@WorkaferawTafesse 13 дней назад
በጣም የምወደው መዝሙር የልጅነቴ መዝሙር
@tutu2127M
@tutu2127M Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሠማልን🙏🙏🙏
@yetmworkwondifrawn4715
@yetmworkwondifrawn4715 Год назад
zmare mlaekt yasemaln amen amen amen bedeme bthsega yetebkln.
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ፀጋው ያብዛን በማያልፍ ሰማያዊ ቤቱ በክብር ያስብልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 7 месяцев назад
ብዙ ትዝታ ያለው የቆየ መዝሙር ምንም የማይሰለች
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
❤❤❤
@nasserllrshdee7021
@nasserllrshdee7021 Год назад
የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@SimegnAbebe-ne6ql
@SimegnAbebe-ne6ql Год назад
Zemara melaketene yasemalen
@selammekonnen8270
@selammekonnen8270 12 дней назад
አቤቱ ጌታዬ እንደልነቴ ልዘምር ከቤትህ መልሰኝ ሰንበት ትምህርት ቤት ልጅ ሆኜ እዘምረው ነበር 😢😢😢
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን ፫
@yshimulu6500
@yshimulu6500 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን።ቸርነቱ የማያልቅበት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን : 🙏🙏🙏
@ephremabiy3310
@ephremabiy3310 3 месяца назад
ዳግምዬ በጣም የምወደው የመዝሙር ክፍል የመጀመሪያ ዝግጅት ሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ ተማሪ ሳለን ያቀረብነው ነበር።ጊዜው ሄዷል። የገረመኝ ባልጠበኩት ሰዓት በጋብቻየ ስነ ስርዓት ፈጣሪ ፈቅዶ በአካል ዝማሬህን ስሰማ እያለቀስኩ ነበር። ዕድሜ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ከቤቱ አያርቅህ
@zinashkenda1388
@zinashkenda1388 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልክት ያሰማልን ❤️❤️❤️🤲🤲🤲
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 Год назад
አሜንንን አሜንንን ቃል ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@diribedase8378
@diribedase8378 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰምልን በእድሜ ይጠብቅሃል
@ComCeill-b8k
@ComCeill-b8k Год назад
Amen Amen Amen zemari mlaneket yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EyruMetka
@EyruMetka Год назад
Amen amen yene geta❤❤❤❤❤
@zemarideaconsamsonnegash5941
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዳጊዬ በጣም የምወደው ዝማሬ
@elroitube27
@elroitube27 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@kidisttefera9176
@kidisttefera9176 Год назад
zimare melaektn yasemaln betam yemwedewi misga new
@hayatbeyenbeyene5842
@hayatbeyenbeyene5842 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aynalemadimasu745
@aynalemadimasu745 Год назад
Elelelelelellllele zemare melakite yasemaleni ❤❤❤❤❤❤❤
@mezmrtwasetakele8524
@mezmrtwasetakele8524 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@kalkelly
@kalkelly 7 месяцев назад
እምወደው ዝማሬ🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ImaroWada
@ImaroWada 3 месяца назад
ብፈቀድ ኖሮ የእናታችን ሆድ ሆኔን ጀምሮ እስከ አፈር ሆድ ምገባ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ።።። እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ እልልልልልልል እንላሌን!!!!!!!!!
@fanuelfessehation1911
@fanuelfessehation1911 Год назад
Zmarie melake ysmaln from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@asetasfu8620
@asetasfu8620 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰
@fantubayu6476
@fantubayu6476 Год назад
Elelelelelele 🤲🤲👏👏👏👏👏 Zemare melaektn yasemaln babetu yatsenah🙏
@tedenkachakilu6114
@tedenkachakilu6114 11 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲
@masagadore8485
@masagadore8485 Год назад
Amen Amen ameeen🤲🏼🤲🏼🤲🏼🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@romiatseaste4607
@romiatseaste4607 4 месяца назад
ጄቴ የልጅነቴ ትዝ አለኝ እድሜ ና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
@shewitkiros3526
@shewitkiros3526 Год назад
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@hiwotibakalo6741
@hiwotibakalo6741 Год назад
አሜን ተመስገን አምላኬ💞💞💞💖💖💖💞🙏🙏🙏🙏
@abebechtube3397
@abebechtube3397 Год назад
ጠፋህብን እቁ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mohammedgata2300
@mohammedgata2300 Год назад
የሕብረት ዝማሬ 🎤🤲🥰🥰🥰
@rodidi-en2vn
@rodidi-en2vn 4 месяца назад
ድካሜን ያገዝከኝ የኔ አባት ምን ልክፈልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንን የወደደኝ ጌታ ምንድረጌለት ነው
@promisegold7924
@promisegold7924 Год назад
betammm miwedew dink zemari. zimare Melaktn yasemaln
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Год назад
❤❤❤❤❤አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@mytab1102
@mytab1102 Год назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
Temesgen amlake❤❤❤❤
@DavidKal-wy4sp
@DavidKal-wy4sp Месяц назад
Essyeyyyyyy egziabher ymsgen ❤❤❤
@Aynalemaynalem-p7l
@Aynalemaynalem-p7l Год назад
Amennnamennn amennn
@alexender5983
@alexender5983 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@samerabuzuualamuusamera7633
Aaname aname 🤲🙏🙏🙏🤲🤲🙏✝️💒✝️💒💒
@warqiitasama1921
@warqiitasama1921 10 месяцев назад
AMMEN AMMEN AMMEEN 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@birhanugateye6376
@birhanugateye6376 21 день назад
Ewnet lemenager enem yesenbt temhrt bet tztayene zmare melaekt yasemalgn
@amenamen254
@amenamen254 Год назад
አሜንአሜንአሜን
@danielameha1337
@danielameha1337 2 месяца назад
Belijneru yihen mezmur senbet timhtt bet lay yezemere like
@mafifikadu1074
@mafifikadu1074 Месяц назад
የወደደኝ ጌት ምን አደርጌለት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@Nani-dz5dz
@Nani-dz5dz Год назад
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@senaitmekonnen464
@senaitmekonnen464 8 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤
@MesretKassawMekonen
@MesretKassawMekonen 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@letsbenice4285
@letsbenice4285 8 месяцев назад
For real yewededegn geta mn aderegelet nw 🥺🥰
@salama4116
@salama4116 Год назад
Amen.amen.amen..zamera...malkeate...yasamalnea
@TsedaluGetachew
@TsedaluGetachew 8 месяцев назад
Kalehiwet yasemalin!!!!
@kabooshzawduu961
@kabooshzawduu961 Год назад
amen amen amen🙏🙏🙏
@MelatSultan
@MelatSultan 3 месяца назад
ምንም አላደርኩለትም ግን እኔን ሀጢያተኘዋን ግን ወደደደኝ ክብሩን ይዉሰድ
@edenfiseha1223
@edenfiseha1223 Год назад
Emamklan yihe mezmur lijineten yastawsegnal senbet tmhrt beten WEndmachin kale hiwetn yasemaln nurln
@mulgetamengesha2591
@mulgetamengesha2591 3 месяца назад
ልጅነቴ አዳማ ገብርኤል ትዝ አለኝ
@AschalewEndale-d5n
@AschalewEndale-d5n 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምለክ አሁን ይውደደን
@geli-oj2qo
@geli-oj2qo Год назад
Amen Amen Amen 💖💖💖🙏🙏🙏 🤲🤲🤲
@zahrasalman1162
@zahrasalman1162 Год назад
Ameen Ameen Ameen
@NafkoteMekonene
@NafkoteMekonene Месяц назад
የልጅነት ትዝታዬ የዛ የንፁህነቴ ትዝታ ገጠር ሰንበተ ትምህርት ቤት መደብ ላይቀ ቁጭ ብዬለአመታት የዘመርኩት
@Zeyidenik
@Zeyidenik Год назад
My Childhood Great Memory !!!
@sdgs6877
@sdgs6877 Месяц назад
አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜንን
@markosali4656
@markosali4656 20 дней назад
የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌ ነው❤
Далее