Тёмный
No video :(

የውክልና አይነቶች‼ የወካይና የተወካይ ግዴታዎች‼  

ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

#tebeqayesuf #tebeqayusuf #የወክልናህግ ##ethiopianagencylaw
ውክልና ለምን ያህል ጊዜ ያገለግላል? • ውክልና ለምን ያህል ጊዜ ያገለግላል...
ውክልና መሻር • ውክልና መሻር ‼

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 14   
@melkamroulier896
@melkamroulier896 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን የስራ ዘመን ይባረኽ
@user-do4fr1of7c
@user-do4fr1of7c 4 месяца назад
Yes. ግዱታዎች. 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vh6tv6nj4p
@user-vh6tv6nj4p Год назад
ጥሩ መረጃ ነው ወንድማችን የሱፍ በርታልን😍
@tesfayehabte4577
@tesfayehabte4577 Год назад
ጥሩነዉ ወንድሜ
@zenitebrhm5915
@zenitebrhm5915 Год назад
በጣምጎበዝነህእባክ
@user-ux5kq6qx7h
@user-ux5kq6qx7h 11 месяцев назад
እናመሰግናለን
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 4 месяца назад
አቶ የሱፍ ፣ እያስጨበጡን ያሉት ሕጋዊ ይዘቶችን አደንቃለሁ ። በዚህ አጋጣሚ ፣ የቁም ኑዛዜ ስለሚሰኘው ምንነትና ሕጋዊ ይዘት እባክዎ ያስረዱን !
@Abditech-dq8wp
@Abditech-dq8wp 8 месяцев назад
ወካዩ ከሞቶ እና ህጋዊ ወራሾች ከተወካዩ የውክልና ስልጣኑን መሻር ወይም ውድቅ ልያረጉ ይችላል ወይ እንዴት እና በምን አግባብ ይችላል
@milionsugamo2166
@milionsugamo2166 Месяц назад
በልዩ ውክልና ለተገዛ የማይንቀሳቀስ ንብረት ተወካው በፈለገው ጊዜ ንብረቱን ወደ ሶስተኛ ወገን ሊያሰተላልፍ ይችላል ነገር ግን ውክልናው በወካይ የሚሻርበት ሁኔታ አለ ወይ?
@zabibahussen9463
@zabibahussen9463 Год назад
Hi Selma nwe endat nhe ena merat bemolu wekelen nwe ygezahue ena besema mazore echilalehu way plc.meleselegni?????????????
@WaliifGalaa
@WaliifGalaa Год назад
K 30 amet belay yezemed but wust k norn,akistim mulu wikilina le abatchin yetesete hono,gin abatachin behiyot yelem,be hig bekul min inagenyalen?
@selammic4377
@selammic4377 Год назад
ጥሩ ግንዛቤ እየሰጠኸን ነዉ ግን ዉክልና መንግስት በፈለገዉ ሰአት በህጋዊ መንገድ የተቀበልነዉን ዉክልና እያገደ ይገኛል ስለዚህ ምን ትላለህ
@Xalbum489
@Xalbum489 5 месяцев назад
ውጭሀገር የሚኖር ሰው በስሙ ቤት እንዲገዛለት ቢፈልግ ውክልና እንዴት መላክ ይችላል?
@tesfayehabte4577
@tesfayehabte4577 Год назад
የማይንቀሳቀስ ንብረት የአስተዳደር ዉክልና ወስዶ አደራዉን ሳይወጣ በተጭበረበረ ሰነድ ጋዜጣ አሳዉጆ ወካዩ ሳዪሰማ ስም ወደራሱ አዞረ እንዴት ይታያል
Далее
የውክልና አይነቶች
7:12
Просмотров 4,2 тыс.
የውክልና ሕግ/ይሁን እንጂ/#asham_tv
1:00:33