Тёмный

የውጪ ባንኮች ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ፋይዳ - ቅኝት  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 78 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@meazaayele4491
@meazaayele4491 2 года назад
በዕድሜም በእውቀትም እንዲህ ከበሰለ ሰው ጋር የተረጋጋ ውይይት አድርጎ ምክንያታዊ ሐሳብ ማግኘት ደስ ይላል። እናመሰግናለን።
@birukhailemariam4051
@birukhailemariam4051 2 года назад
He said not a single fruitful thing, he just rambled in the middle not to be blamed ..... i dont think he even know what economy is?
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 года назад
ኑሮንኑሮን ለማሸነፍ ብላቹ በስደት አለም ላይ ያላቹ እህት ወንድሞች አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራቹ አላህ ያብቃን አሚን
@nigatubenyam2302
@nigatubenyam2302 2 года назад
Kibur gena Most decent Ethiopian Wish you Long live
@fitsumtegegn369
@fitsumtegegn369 2 года назад
በውጭ ሀገር ኑሮዋሸውን ላደረጉ እና ወደ ሀገር ለሚመለሱ ኢትዮጵያውያን ከቀረጥ ነፃ የሚገቡ እቃዎች ላይ ስለተደረገው የሕግ ማእቀፍ ትንሽ ብትሉ ጥሩ ነው። በመለስ ግዜ ከአረብ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ጠቅልለው ለሚመለሱ አንድ መኪና ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገባ ይፈቀድ ነበር እድሜ ለፀሃዩ መንግሥታችን ዛሬ ቶባኮ አምጥተህ አጭስ ተብለናል። የወጣውም የሚመለስበት ምንም ተስፋ እንዳይኖረው ተደርጉዋል።
@elaybright8884
@elaybright8884 2 года назад
ኢትዮጵያ መደናበር ትወዳላችሁ በፈረንጆች መሠሪ ሴራ መዉደቅ በቅጥረኛ ምሁራን ዘባራቂነት ሀገር እንዲሸጥ ይታትራሉ በሌላ ቻናል ቃለ ምልልስ ሰምቻለሁ። እነሱ ማንንም መነካካት ይችሉበታል ባለስልጣን ባለሙያ ትንሽ ማማለያ ነው የሚፈልጉት በምንም መንገድ የዉጭ ካምፓኒ መጥተው ላንተ የሚጠቅም አይደለም አጥንቶ አዉቆ ነው የሚመጡት ለመዝረፍ ነው ።እኒህ ሰው ሀቀኛ ናቸው ትክክለኛ መረጃ በልምድ የዳበረ ነው እናመሰግናለን ቢገባችሁ ጥሩ ነው እያንዳንዱን ትንፋሽ እየተጠና ነው የሀገራችን እኛ በዉጭ የምንኖረው እያየን ነው 100% ከፈረንጅ ተለጣፊ ምሁር ተብየዎች ተጠንቀቁ።።።
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 2 года назад
ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ትልቅ እውቀት ያላቸው ሰው መጠቀም መቼ ይሆን የሚሳካልን
@hi5all
@hi5all 2 года назад
The interviewer so clean from knowledge
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 года назад
The result of weyane's education par excellence
@YM-yo7jf
@YM-yo7jf 2 года назад
Lol
@birukhailemariam4051
@birukhailemariam4051 2 года назад
No he was well prepared and he understoods what he was talking ..... but i dont think the crismass guy knows a thing about what he was talking ..... rumbling
@waza835
@waza835 2 года назад
የ ኢትዮጵያ ዶላር በNew መኪና ተሟጦ እያለቀ ንው በፊት used መኪና 1500-2000$ የገዛ ነበር አሁን ርካሹ አዲስ መኪና 10000 - 40000$ አየተገዛ ወደ ሀገር የገባል አንድ መኪና አስመጪ አዲሱ ኤሌክትሪክ ቮልስ 1መኪን 40000. 20መኪና 800,000 $ እያስገባን ነው!?
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 2 года назад
*All are true and wise forecast Mr Kbure 100%√√√. Ethiopian Ministry Councils should think twice today for the outlooks of Ethiopia for their own kids to proud or shame!!!*
@solomoncomedy7332
@solomoncomedy7332 2 года назад
የዛሬ 20 አመት በፊት ዝንቧቡዬ በጣም አሪፍ የባንኪንግ ስስተም ነበራ የውጭ ባንኮች ነበሩ አገሩ ላይ ሲስሩ የነበሩት አሁን የዝንቧቡዌ ብር ፋይናሳቸው ወዳድቆ ዛሬ ችግር ላይ ናቸው ግን የኛ ባንኮች እንፈርስትራክቸር ላይና ኔት ወርኪንግ ላይ መስራት አለባቸው በየቦታው ባዶ ኤትም ይዞ ስርቨስ የማይስጥ ከሆነ ቢዘጉ ይቻላል ሌላው ደሞ የብላክ ዶላር ማርኬት በነሱ ነው ጨዋታው
@joyaku3078
@joyaku3078 2 года назад
ይሄን መሰል ቃለመጠይቅን መምራት ያለበት በባንክና በፋይናንስ እውቀት ያለው መሆን አለበት በባንክና በፋይናንስ ዙሪያ ያሉትን የአገር ባለሙያዎችን ሰብስቦ
@tulukuma2735
@tulukuma2735 2 года назад
Jo Yaku፣እወነት፡ብለሀል፡የቢዝነስ፡ጋዘጠኛ፡በትንሹ፡ስለኢኮኖሚ፡የሚያውቅ፡መሆን፡አለበት፡ የስፖርት፡ጋዘጠኛን፡ፖለቲካን፡አቡካ፡አይባልም፡ ሰለዚህ፡እነዚህን፡ምላጭ፡የሆኑ፡ጋዘጠኞች፡ለማግኘት፡ውድድር፡መደረግ፡አለበት፡ዘፋኝ፡ አወዳድረን፡ ሚሌዬን፡ብር፡እንሸልማለን፡ግን፡ለጋዘጠኛ፡ስራ፡ሲሆን፡በዘፈቀድ፡አንዱን፡ጋዘጠኛ፡ሁሉን፡ስራ፡ስራ፡እንለዋለን፡ የቢዝነሰ፡ጋዘጠኛ፡ለማፍራት፡በአንድ፡ርዕስ፡ብቻ፡እንዲከራከሩ፡ማረግ፡ለምሳሌ፡የውጭ፡ባንኮች፡ይግቡ፡ውይስ፡አይግቡ፡እርዕስት፡ወስደን፡ብናከራክር፡ወድያው፡አሸናፊውን፡እናገኘው፡ነበር፡አረብ፡አገር፡እንዱ፡ያለክርክር፡አላ፡በጣም፡ተወዳጅ፡ፕሮግራም፡ነው፡ከዝያ፡ሌላ፡ያልተነሱ፡ጉዳዬችን፡በማንሳት፡መከራከር፡ነው።ለምሳሌ፡እንዴት፡ጉቦን፡ማጥፋት፡ይቻላል፡የሞት፡ፍርድ፡በመፍረድ፡ወይሰ፡እንግዲህ፡እናንተው፡መፍትሄ፡ስጡኝ።
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 2 года назад
Mr Kibur Gena my crush 😍
@woubeshetbelachew7138
@woubeshetbelachew7138 2 года назад
የሀግር ውስጥ ባንኮቻችን እውነተኛና ታማኝነትን መሰረትአድርገው ለህዝብና ለአገር ኢኮኖሚ የሚጠበቅባቸውን ተግባር ሊፈፅሙ ይገባል:: በውጭ ምንዛሬ አደላደልና ግኝት ላይ አንዳንድ ባንኮች የሚያሳዩትን ህገ ወጥ ተግባር ሊያቆሙ ይገባል::
@tezeraberheto5398
@tezeraberheto5398 2 года назад
That would never come to pass. "Mafia" is mafia all the time.
@Dave-kc1jb
@Dave-kc1jb 2 года назад
Very informative interview. Many thanks 🙏🏾
@minty1188
@minty1188 2 года назад
አቶ ክቡር ገና ወጣት ሆነው እሚያቃቸው እስቲ እጁን ያውጣ በጣም ቀይና ቆንጆ ነበሩ ። ያኔም እንዲህ ባንክንና ገንዘብን በተመለከተ በቲቪ ይታዩ ነበር
@jobeyene3342
@jobeyene3342 2 года назад
Very realistic analysis, everything he gave was valuable. Of course, allowing foreign banks to enter the country won't be the best decision for many reasons. As he said, they never come here to give us dollars. However, when we look at how the local banks operate, I think the government won't have any options unless the banks start coming up with multiple products. It is unfortunate to see almost all banks in Ethiopia couldn't come up with some creative ideas to facilitate the macroeconomic performance of the nation. Instead, they focused on profiting from interest. I think this issue should have been debated before letting the foreign Banks be involved in the national economy. Once the foreign banks enter, we are no longer able to control the overall economy of the country, which means the local millionaire eventually end up losing their equity, so it needs careful implementation to protect the national equity in the long term.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 года назад
Most so called millionaires are thieves anyways
@dawitmulugeta7779
@dawitmulugeta7779 2 года назад
Tnks! What A sound mind!
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
ክቡር ገና ፦ አከበርኮት ድንቅ ነውና ከሁሉ በፊት የጸጥታ ሁኔታ፣ ሲቀጥል ቢዝነስ ማይንድድ ነው እንኳን ባንክ የሚከፍት በእርዳታ ስም ኤንጂኦም ለስለላና የራሳቸውን አላማ ለማሳካት ነው ሪሞት ኤርያ ።
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 года назад
The poll, do the economies of scale in the baking industry in use ?
@getachewbelay6159
@getachewbelay6159 2 года назад
He mentioned nothing positive about the policy - scaring tactic. Arts TV, please bring mr Gena and Zemedeneh in one table.
@elaybright8884
@elaybright8884 2 года назад
ዘመዴነህ ምቾት ፈላጊ ሸቀጥ ሰው ነው እንፈልገዉም።ገዝተውታል
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 2 года назад
በማናውቀው ሞያ ጣልቃ ባንገባ:: አብይን የምናመልክ ሰዎች ገለልተኛ አቋም የለንምና በማድመጥ ግንዛቤ ብናዳብር::
@getachewbelay6159
@getachewbelay6159 2 года назад
@@alemayehuteklu7357 Opening the financial sector is inevitable. Ethiopia cannot be an exception.
@tayebelayzeleke2571
@tayebelayzeleke2571 2 года назад
Nationalist vs A dealer.
@kebedemekuria2088
@kebedemekuria2088 2 года назад
It is clear that you are unable to understand what the prominent world bank advisor mr kibur gena says. You know Ethiopia is going down from time to time by empty mind kadres dogmatic view like you suggested now. Your suggestion shows that who you are and you know nothing. Economics is not nightmare like abiy and his foolish followers.
@Negadras_kassa
@Negadras_kassa 2 года назад
ብዙ ሰዎች የሚያደንቁትን የሚያውቁ አይመስለኝም። አቶ ክቡር የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበርን ጨምሮ ብዙ ኢኮኖሚክ ተምሬያለሁ የሚለው ሰው ሁሉ መፍትሄ መስጠት አቅቶት እዬሸሸ ያለውን ያገራችን የኢኮኖሚ ቀውስ ላይ ለውይይት በመቅረብዎ ድፍረትዎን አደንቃለሁ። ከዚህ ውጭ በትጠዬቁት እያንዳንዱ ጥያቄ በሌሎችም እንደምናዬው ችግሩን ከመተንተን ባለፈ አንድም የመፍትሄ ኃሳብ አላቅረቡም።ይህንን ያደመጥ ካለ አንድ ሊጠቅስልኝ ይችላል። ሳይገባችሁ አታጨብጭቡ።
@abelgezahegn2076
@abelgezahegn2076 2 года назад
ደግመህ ስማው...
@tulukuma2735
@tulukuma2735 2 года назад
@@abelgezahegn2076 ድግሜ፡ሰማሁት፡ግን፡መፍትሄው፡የትም፡ፍጪው፡መፍትሄውን፡እምጪው፡ምንድነው፡መፍትሄው፡ኩቡር፡ኢካኖሚስቱ፡የሚሉት፡ይግቡ፡ወይስ፡አይግቡ፡አለቀ፡ይህንን፡ምልስ፡ስጥተዋል፡ከሰጡ፡አዋ፡ይግቡ፡ብለዋል፡በልና፡ንገረን፡ በቅድሜያ፡አመስግናለሁ
@borasilman2926
@borasilman2926 2 года назад
In plain English Abiy Ahmad is simply kneeling Ethiopia and Ethiopians to the WeSt .
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 года назад
The poll, the main 4 factors of economics are 1. Labour. 2. Capital (money, assets). 3. Entrepreneurs, human skills,talent, values. 4. Land. Are these 4 free to contribute freely, used by the entrepreneurs????,
@ermiasgebretsadik5424
@ermiasgebretsadik5424 2 года назад
አቶ ክቡር ገና ከፍ ያለ እውቀት ያላቸው ሰው በመሆናቸው ይህንን ጉዳይ አላስተዋሉትም ብዬ ማሰቡ ትዝብት ላይ እንዳይጥለኝ እየሰጋሁ የኤሌክትሪክ መኪናዎችበመንግስት በዚህ ደረጃ መበረታታቸው ከአየር ንብረት ጥበቃ እንፃር ብቻ መመዘናቸው አልተመቸኝም:: የነዳጅ ወጭውስ ከውጭ ምንዛሪም ሆነ ከወጪ አንፃር:: ሌሎች ተጏዳኝ የመኪና አላቂ እቃዎች አንፃር እና የመሳሰሉት አለመዳሰሳቸው ትንሽ ግር ብሎኛል:: ሌላ ባለሙያም ማወያየት እንዳለባችሁ ይሰማኛል::
@tadesselemi8617
@tadesselemi8617 2 года назад
የኛ ነጋዴ 100% ቢያተርፍ በጣም የተጋነነ ትርፍ ነው ።የውጪዎቹ ግን 200%ና ከዚያ በለይ ትርፍ ነው የሚያስቡት!
@tsegayewoldemariam9754
@tsegayewoldemariam9754 2 года назад
ትምህርት ሰጭ ውይይት ነበር
@sabasolomon6538
@sabasolomon6538 2 года назад
Always close everything is not correct ...open with realistic control sysyem in place.
@aberhammelaku958
@aberhammelaku958 2 года назад
ጠቃሚ ውይይት
@MrChacha777
@MrChacha777 2 года назад
Excellent insight Ato Kibur Gena. Please invite @Ermias Amelga on such issues as well. He has the expertise on macroeconimics and global banking system.
@alg7524
@alg7524 2 года назад
ኤርሚያስን አዋቂ ማድረግ የዋህነት ነው። ኤርሚያስ አመልጋ ሺ ዲያስፖራን ቤት ሰርቼ እሰጣለሁ ብሎ በቢሎን ብር ሰብስቦ ያከሰረ ሞላጫ ሰው ነው።
@MrChacha777
@MrChacha777 2 года назад
@@alg7524 agree with you and I'm of one of the victims of the real-estate. But the agendas are different in my opinion.
@adanetarekegn8894
@adanetarekegn8894 2 года назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ማወቅ ያለበት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚ አማካሪ የኢኮኖሚክስ ትምህርት ያልተማሩ የህግ ባለሙያ መሆናቸውን ነው:: ከዚህም በተጨማሪ በUSAID እና በWorld Bank ኢትዮጵያ ቅርንጫፎች ይሰሩ በነበረበት ወቅት ከአሰሪወቻቸው ይሰጣቸው በነበረ ትእዛዝ የባንኩን እና ሌሎች የሰርቢስ ሴክተሮች ለውጭ ባለሀብቶች እንዲከፈቱ ከፍተኛ ጫና ያሳድሩ ነበር::
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 года назад
Where's the infrastructure for the e-cars? The cart before the horse?
@tulukuma2735
@tulukuma2735 2 года назад
Imebet,የኤሌትሪክ፡ቤንዝል፡ማደያ፡በቤትህ፡አለ፡ስልክህን፡ቻርጅ፡የምታረግበትን፡ሶኬት፡ተጠቅመህ፡መኪናህን፡ቻርጅ፡ታረጋለህ፡ የእንጀራ፡መጋገርያ፡ሶኬት፡ካለህ፡ደግሞ፡ቻርጅ፡ማረግያውን፡ግዜ፡ያሳጥርልሀል፡ እና፡የቤንዚን፡መኪና፡አይደለም፡በየቦታው፡የቤንዚን፡ጣብያ፡የሚገነባልህ፡ መስራቤትህም፡እኮ፡ቻርጅ፡ማረግ፡ታችላለህ፡ባቆምክበት።
@joyaku3078
@joyaku3078 2 года назад
ጠያቂው ምንም ሀይነት homework ሀልሰራም ጭራሽ በባንኮች ዙርያ ያሉ ጥያቄዎችን ለመጠየቅ የፋይናንስ 101 ህውቀትም ድሀ ነው😂
@jarsoabdulkadir7801
@jarsoabdulkadir7801 2 года назад
Didn't Kenya go through banking crisis few decades ago when it first liberalized the sector? Not sure what the role of foreign banks was at the time. It seems the Ethiopian system has avoided crisis for long. Is it because better regulated? Do foreign banks stabilize or destabilize? I don't know, but good to have a discussion.
@abiyzeleke5157
@abiyzeleke5157 2 года назад
Already most private banks are bad enough. Eye watering interest rates, bad collateral demand, foreign currency manipulation and corruption. ክቡር ገና looks scared to tell the truth. If foreign banks enter, most small local banks are likely to crash.However, I am not convinced that if any retail bank would be interested to enter. Probably investment banks may show interest to loan for bigger companies.
@Kde5
@Kde5 2 года назад
Very scary: የት ነበሩ when we need them the most?like back in the day, which is when we start build the dam ? አሁን የሚመጡት ለኛ ወይስ ለነሱ ?
@abiyzeleke5157
@abiyzeleke5157 2 года назад
ሁኔታው እንዴት እንደሚሆን ማየት ነው:: የውጭ ባንኮች ጥቅምም ጉዳትም ሊያመጡ ይችላሉ:: ግን ለኛ ህዝብ የሚያመጡት ጥቅም እንዲበዛ ማድረግ ወሳኝ ነው:: ብዙ የብድር አገልግሎት ሲያቀርቡ ቀልጣፋና ፈጣን የአገልግሎት ልምድ ሲያካፍሉን አዲስ ቴክኖሎጅ ሲካፍሉን: ስራ ለህዝባችን ሲፈጥሩ: ሀብት ወደ ሌላ አገር የማያሸሹ እና ም Corporate responsibility ሲወጡ:: ለምሳሌ ደሀውን የህብረተሰብ ክፍል ሲያግዙ: ግብር በትክክል ሲከፍሉ ወዘተ.... competitiveness ያመጣሉ local banks will also wake up. I hope the positives outweighs the negatives. የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአጠቃላይ ውስብብ ችግር አለበት:: መንግስት ብዙ ሴክተሮችን በሃል deregulate. ማድረግ አለበት:: አእምሮ የሚያዞር inflation plus...corruption, plus bureaucracy. በአብዛኛው ሲስተማችን አድካሚና ተስፋ አስቆራጭ ነው::
@alg7524
@alg7524 2 года назад
ባንክን፣ ቴሌፎንን እና መብራትን ለውጪ መክፈት ስህተት ነው። ኢትዮጵያዊን ባገራቸው የበዪ ተመልካች ነው የሚሆኑት። እኔ በምኖርበት ሰሜን አሜሪካ እነዚህ ሴክተሮች በአሜሪካውያን ነው የሚመሩት። ባንክ እድር አይደለም። ተሰባሰብ በማለት የሚሆን ነገር የለም። የባንክ ኮንግሎመሬት የሚፈጠረው ያመጣል ተብሎ በሚደረግ ስሌት ብቻ ነው።
@Kde5
@Kde5 2 года назад
ትክክል ያውም ባንድ ቤተሰብ ::
@revenant6910
@revenant6910 2 года назад
Good expertise about banking. But should do more research about the electric car. Electric car is a must for Ethiopian. Everyone could install solar energy.
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 2 года назад
እንግዳችን ቀርበው ያላቸውን ሃሳብ ማጋራታቸው ጥሩ ቢሆንም የተሟላ ግን አይደለም። አዘጋጁ ከእንግዳው በፊት ማነጋገር የነበረበት የሚመለከተውን የብሔራዊ ባንክ ተጠሪ አቅርቦ ማብራሪያ እንዲሰጡ ቢያደርግና በሌላ የውይይት መድረክ ላይ እኚህን እንግዳና ሌሎች የግል ባንኮች ተጠሪዎች ቢያወያይ ቀጥሎ የህዝብ አስተያየት ቢጨመርበት መልካም ነው። ትልቅ አገራዊ አርዕስት ሆኖ በትንሽ የአየር ሰዓት መጠናቀቅ የለበትም። አሁንም እንደገና ወደኋላ ተመልሶ ቢሟላ ይሻላል።
@gechopt8659
@gechopt8659 2 года назад
የኢትዮጵያ ምጥ ሊጀምር ነው...ሚሉት ገብቶኛል ሀገሪቱ በባህል በገቢ የነሱ ባሪያ ነው ሚሆኑት...
@mickimaraki7886
@mickimaraki7886 2 года назад
ኔጋቲቩን ብቻ ለምን ይነግረናል ጥቅሙንም ይንገረን እንጂ?
@elaybright8884
@elaybright8884 2 года назад
ተሰደዱ እንዲገባችሁ ሆዳም ደሀ ለምን ድሮ አልመጡም ነቃነቃ ስትል አገር ሁሉም ይንሰፈሰፋል።
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 2 года назад
ይሄንን ገጋቲቭ ካልክ ሌላ ምን ቢነግርህ ይገባሀል? ለመሆኑ ሞያተኛ ነህ?
@yaash3095
@yaash3095 2 года назад
I looks like he is telling negative stuff but IT IS NOT. HE IS TELLING THE FACT. Mr Gena is talking what he know. I believed he has enough knowledge about banking business. I find the interviewer seems under par. Or expecting Mr Gena to say what he wishes. Haha I find it is a very good lesson. Good to have Ermias Amelga as well and some others.
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 года назад
He did not suggest a single solution as an economist... He just said it don't work for Ethiopia. Why?!
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 года назад
ወቅቱ አይደለም በኃላ እንደ ሲሪላካ ችግር ውስጥ ትገባለች በዛላይ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ትወቃለች local banks will be destroyed... Big business sector will be taken over by those banks then what ??? How do you control them? Did you have the capability to do that ???
@alisultan3799
@alisultan3799 2 года назад
ትችትም ይሁን ገንቢ ሀሳብ በሚገባ ሲብራራ ነው ለዕውቀትም ለውሳኔም የሚረዳው ብዙም አልጣመኝም
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 2 года назад
ቀድመው ግዴታ ውስጥ ይከቱሀል ቀጥለው በመዳፋቸው ውስጥ ከከተቱህ በኃላ በፈለጉት መንገድ ይዘውሩሃል የውጭ ባንክ እኛን የሚለውጥ ነገር ይሰራሉ ብለን ካሰብን በጣም የመጨረሻ ጅሎች ነን እነሱ እግራቸውን ከተከሉ በኃላ የተብለጨለጨ እና አላቂ የሆነ የአገራቸውን ምርቶች ማራገፊያ ያረጉናል በዚሁ ያለችንን የውጭ ምንዛሬ አሟጠው ይወስዳሉ ከነሱ የሚተርፈን የፋብሪካ ውጤቶቻቸው መራገፊያ መሆን ነው ከዚህ በመቀጠል የውስጥ ጥረታችንን በሁሉ መስክ በመግደል በእጅ አዙር የኢኮኖሚ ቅኝ ተገዥነታችንን በደንብ አድርገው ያጠናክሩታል እራስን የመቻል አካሄዳችንን ገደል ውስጥ ይጨምሩታል ይህ ደሞ በሌላው አለም የታየ ነው ጥይት ሳይቶክሱ ማሽመድመድ ይሉሃል ይህ ነው በዚህ ረገድ በደንብ መጠናት ያለበት ነገር ሲሆን ያነቃቃሉ በሚል ብቻ የሚታይ ከሆነ የሚመጣውንም በደንብ ማየት ያስፈልጋል :: አገራችንን እግዜር ይርዳ::
@hailegedlu3725
@hailegedlu3725 2 года назад
ምንድነው የተማራችሁት?? በዚች አገር ኢኮኖሚስት ነን ብለው ትንታኔ እንሰጣለን እያሉ የሚመጡ ሰዎች ይገርማሉ። ለእያንዳንዱ ዱ ጉዳይና ጥያቄ በይሆናልና (if & conditions) ላይ አውርተው ያልቃል።ብዙዌቹ ራሱ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዌች ማህበርን ጨምሮ ድምፃቸውን አጥፍተው ቁጭ ያሉ ሲሄን፣አንዳንዴች እንደ አቶ ክቡር ዓይነቶቹ ደግሞ 'ሊሆንም ላይሆንም ይችላል' የሚልና ከኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ አንፃር አንብበው ተዘጋጅተውና አውቀው ቢሳሳቱም እንኳን የራሳቸውን አናሊሲስ የሚያቀርቡ አይተንና ሰምተን አናውቅም እና አቶ ክብርን ድፍረታቸውን ከምን ድንቅ በስተቀር ምንም የሚነግሩን ነገር የለም። አቶ ክቡር የተጠዬቁትንና የሰጡትን መልስ እስኪ ጥቂቶቹን እንመልከት። -መግባታችው ያለውን ጠቃሚነትና ጉዳት ማዬት ያስፈልጋል! ይንገሩና ጥቅምና ጉዳቱን፣ሚዲያ ላይ የመጡት ለዚያ አይደለም? -ወቅቱና ጊዜው መታየት አለበት!! እኮ እሺ መቼ? ይንገሩና። -የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታ መታየት አለበት?! ምን ሲሆን ማለት ነው? ይንገሩና። -በቅድሚያ መስተካከል ያለባቸው መመሪያዎችና ፖሊሲዎች አሉ። የትኞቹ ናቸው እነዚያ ፖሊሲዎች እናም እንዴት ይሻሻሉ?? - የትኞቹ ባንኮች ናቸው የሚመጡት የሚለውን ማወቅ ያስፈልጋል? ምን ማለት ነው?ለማትረፍ የሚፈልግ ሁሉ ይመጣል። እርሶ ባለሙያ ከሆኑ ይንገሩና። - የውጭ ምንዛሪ ሊወስድ ነው የሚመጣው። ነገር ግን ደግሞ አገሪቱ ወይም ያገሬው ነጋዴ የውጭ ምንዛሬ እንዲያገኝ እይረዱም?? -ጥሩ ብድርና መጥፎ ብድር? -ለታክሲ ከሆነ ጥሩ ብድር ለቤት መኪና ከሆነ መጥፎ!! ኧረ በፈጣሪ!! ተበዳሪው እኮ ሌላ ሥራ አለው። ባለታክሲውም ልጆችና ቤተሰቦች አሉት። - አፍሪካ ውስጥ ወደ 50 %/የሚሆኑት በአብዛኛው በውጭ ባንክ የሚኖሩ አሉ። እናስ (so what?)?? እነዚያ አገሮች ምን ተጠቀሙ፣ምን ተጎዱ? ይንገሩና!! በእያንዳንዱ አገር ያሉትን አፈፃፀሞችና ውጤቶች መተንተን ነዋ!! -ፎርሙላ የለውም፣ቲየሪም የለም!!??? ጉድ ነውና ያንብቡ እንጂ ጌታው!! እንካን በዙህ ዘመን ያልተፃፈና ፎርሙላ ያልወጣለት ነገር የለም!! ካላወቁ ዝም ማለት ነው!! - የአገር ውስጥ ባንኮች መደገፍ አለባቸው፣እንዴትና ለምን? በቃ የአገር ውስጥ ስለሆኑ ብቻ!? -እና እሺ ጋዜጠኛው እንደጠዬቀው (እግዜር ይስጥህና) ምን ዓይነት ድጋፍ፣እንዴት ይሰጣቸው?? -ምንም አላሉም። -ስለ ኤሌክትሪክ መኪናዎች ከአካባቢ ጥበቃ ጋር ብቻ አያይዘው የመለሱት ትክክል ሊሆን ይችላል ማለትም ብዙ የኛ አጀንዳ ሊሆን አይገባም ...ወዘተ... ነገር ግን ከተጠቃሚው የነዳጅ ፍላጎትና ሌሎች ቴክኒካሊቲዎች አኳያስ? ያገሪቱን የነዳጅ፣ዘይትና መለዋወጫ ፍላጌትና ግዥ ከመቀነስ አንፃር..ወዘ ተ.. በአጠቃላይ በዚህ የኢኮኖሚ ጉዳይ ህዝቡን እያሳበደ ባለበት ዘመን የተደበቁ አገራችን የኢኬኖሚ ባለሞያዌች ነን ባዮችና፣ቢያንስ እንደ አቶ ክቡር በድፍረት መምጣታቸውን የምናደንቃቸው ነገር ግን ለችግራችን መፍትሄ ሉሰጡን ያልቻሉና የማይችሉትን.....ምንድነው የተማራችሁት??
@mesaylala8285
@mesaylala8285 2 года назад
የወጪ ባንኮች አገር ዉሰጥ እንደሚገቡ የሳይጥናየል ጎል ኢትዮጵያ ን ማንበብ በቂ ነው
@nikmas624
@nikmas624 2 года назад
EVs are more expensive than gas-powered cars. It's like paying the gas price upfront. I don't understand how economic viable for the poor country.
@Airomix99
@Airomix99 2 года назад
Poor Analysis. He has no clue about electrification of Cars. First of all it is not all about environment, though it is important issue. Electric cars save foreign currency to the country. 1) by reducing the import of diesel or ⛽️ Gasoline. 2) electric cars have very few moving part and there fore less import on spareparts. 3) environmentaly have positive impact on the country... less pollution the better we can breath. Please note most car producing countries will cease to produce any Internal Combustion Engine (ICE) cars in 15 to 20 years. I have no doubt in my mind this is one of the best moves from policy respect. Infactvit is 3 to 4 years late. Thank you
@danielwoldemariam8798
@danielwoldemariam8798 2 года назад
ኢኮኖሚክስ እና ፓለቲካ ተምታቶበታል !! ቴሌም ላይ እንዲሁ ሲል ነበር !! እውቀት ይጨምርልኛል ብዬ ጠፋብኝ !!
@abrahammulugeta3938
@abrahammulugeta3938 2 года назад
the Government then accepted his idea lately not to sale Ethio-telecom and Ethiopian Airlines. whose idea won then? This Gentleman's idea.
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 года назад
ከብዙ ባለሞያዎች ከጥቅሙ ጉዳቱ እንደ ሚመዘን ተናገረዋል በተለይ በሀገሪቱ ላይ በርግጥ ፖለቲካ እና ኢኮኖሚ የተምታታባቸው ባለስልጣናት እያሉ እንኳን ሀገሪቷን ሰውን እየጨረሱት አይደለም ለማንኛውም ኢትዮጵያ ቢቀርባት መልካም ነው ።
@dt6725
@dt6725 2 года назад
The explanation by the guest is NOT sufficient or he doesn't have good intention. Do you kbow why???
@tulukuma2735
@tulukuma2735 2 года назад
እኛ፡አበሾች፡ስንባል፡በጣም፡ተጠራጣሪዎች፡ነን።የመጣ፡በሙሉ፡የሚዘርፈን፡ይመስለናል፡ግን፡እንደዚህ፡አይደለም፡መጀመሪያ፡ሊዘርፉንም፡ቢመጡ፡አንዴ፡ከመጡ፡በኋላ፡በፍቅራችን፡ይወድቃሉ፡ልጆቻቸው፡ኢትዬጵያ፡ውስጥ፡ይወለዳሉ፡በፍፁም፡ኢትዬጵያንን፡ከልባቸው፡አያወጡም፡ለምሳሌ፡እንወሰድ፡መጀመርያ፡አሜርካ፡ተሰድን፡ስንሄድ፡ሀገራችንን፡አንረሳም፡ከዝያ፡ልጆቻችን፡አሜሪካ፡ይወለዳሉ፡እናም፡አሜርካዊ፡ሆነው፡ይቀራሉ።እንግዲህ፡ law of averages እንደሚነግረን፡አንድ፡ሺህ፡የውጭ፡ዜጓች፡ቢመጡ፡አንዱ፡ወይ፡ሁለቱ፡ብድራችንን፡ከከፈሉ፡በቅያችን፡ነው።ቻይኖች፡ሲመጡ፡ኡ፡አልን፡ሐንዶች፡ሲመጡም፡ኡ፡አልን፡አረቦችም፡ሲመጡ፡ኡ፡አልን፡ግን፡እኛ፡አረብና፡ነጮች፡አገር፡ሄድን፡ተከብረን፡እየስራን፡እንኖራለን፡ እኔ፡ኢካኖሚስቱ፡ምንም፡የሚለው፡ባይገባኝም፡ነገር-ግን፡ወደድንም፡ጠላንም፡የአብይን፡እጅ፡ጠምዝዘውት፡ነው፡የሚያስከፍቱት፡እዚህ፡ላይ፡ምንም፡ምርጫ፡የለንም።የአለም፡ንግድ፡ውስጥ፡መግባት፡ከፈለግን፡ገበያችንን፡መክፈት፡አለብን።ይህ፡መሆኑን፡አወቀን፡፡መዘጋጀት፡አለብን፡ እንደኔ፡ከሆነ፡ነፃ፡ውድድርን፡አልፈራም፡የአገራችን፡ባንኮች፡እንደውም፡በጣም፡ይጠናከራሉ፡የኢትዬጵያን፡አየር፡መንገድን፡ተመልከቱ፡ በነፃ፡ውድድር፡አሽንፈዋል፡ሰለዚህ፡የውጭ፡ባንኮች፡ቢመጡ፡ዶላራችንን፡ይዘው፡ይወጣሉ፡የሚባለውን፡አላምንበትም፡ ገንዘባቸውን፡ይዘው፡ከሄዱ፡ምኑን፡ነገዱት፡እንደውም፡የውጭ፡ባንኮች፡አለመኖራቸው፡ነው፡ዶላር፡የሚወጣው፡ምሳሌ፡ልስጥ፡ እኔ፡የምግብ፡ዘይት፡ከውጭ፡አስመጣለሁ፡ልበል፡ዶላር፡አባክናለሁ፡እንጂ፡በፍፁም፡የዘይት፡መጭመቅያ፡አልከፍትም፡ለምን፡ባንክ፡ለ30ዓመት፡ብድር፡አይስጠኝም፡ግን፡ዘይት፡እንዳስገባ፡ብድር፡ይስጠኛል፡ዘይቱን፡ወድያው፡ሸጬ፡ብድሬን፡እንደምከፍል፡ሰለሚያቅ፡የውጭ፡ሀገር፡ባንክ፡ግን፡ለ30 ዓመት፡የሚቆይ፡ብድር፡ይሰጠኛል፡ፍብርካዬን፡ከፍቼ፡ዶላር፡አድናለሁ፡ሌላው፡ቁም-ነገር፡ደግሞ፡ልንገራችሁ፡እኔ፡የጤና፡ሚኒስተር፡ነኝ፡ልበል፡ለ120,ሚሊዬን፡ሕዝብ፡መድሐኒት፡የምገዛው፡እኔ፡ነኝ፡ልበል፡ታድያ፡ምን፡አረጋለሁ፡መስላቹህ፡ሕንድ፡አገር፡እሄድና፡መድሐኒት፡አምራቹን፡ሚሊዬን፡ደላር፡ባንክ፡እዚህ፡አስቀምጥልኝ፡የቢሊዬን፡ደላር፡መድሐኒት፡እገዘሐለው፡እለዋለሁ፡በቀላሉ፡ሚሊዬነር፡እሆናለሁኝ፡ማለት፡ነው።ከዝያ፡አንድ፡ያላውቀ፡ሚስኪን፡ባለሀብት፡እንዴት፡መድሐኒት፡ከውጭ፡እናስገባለን፡ብሎ፡ሀገራችን፡ውስጥ፡መድሐኒት፡ለማምረት፡ብሌ፡የጤና፡ሚኒስተር፡ጋ፡እኔ፡ጋ፡ ይመጣል፡እኔም፡፡ሕዝብ፡ልትጨርስ፡ነው፡ውይ፡ብሌ፡ፍቃዱን፡እከለክለዋለሁኝ።ለምን፡ጉቦዬ፡ሊቀርብኝ፡ነውና፡ነገር-ግን፡ኢትዬጵያ፡የዓለም፡ንግድ፡ውስጥ፡ከገባች፡ሚኒስተሩን፡የመክሰስ፡መብት፡በዘፈቀድ፡ስለማይሆን፡ጉቦኝነት፡በጣም፡ይቀንሳል፡እንዳልኩት፡የውጭ፡እንዱስትራሊስቶች፡በግፍ፡የሚገቡት፡ሕጉ፡ሲጠብቅ፡ነው፡የሚዳኙትም፡በዓለም፡ንግድ፡ፍርድ፡ቤት፡ነው፡ዝም፡ብሌ፡ፍብሪካ፡ማሽግና፡ግቦ፡ካልሰጠህኝ፡አይከፈትልህም፡ማለት፡ይቀራል።።።እንግዲህ፡ብዙ፡ባውራሁ፡ደስ፡ባለኝ፡ግን፡የፈለገው፡ብል፡ግማሾቻችን፡ይግቡ፡እንላለን፡ግማሾቻችን፡አይግቡ፡እንላለን፡ታድያ፡መፍትሄው፡፡በክልል፡በክልል፡ደረጃ፡የሚስማማቸውን፡ውሳኔው፡ይወስኑ፡ፈደራል፡ጣልቃ፡ሳይገባቸው፡፡ለምሳሌ፡የአማራ፡ክልል፡የውጭ፡ባንኮች፡ማስገባት፡ካልፈለጉ፡መብታቸው፡ነው።መከልከል፡ይችላሉ።፡ደግሞም፡ኦሮሞ፡ክልል፡የውጭ፡ባንኮችን፡ማስገባት፡ከፈለጉ፡ማስገባት፡መብቱ፡ነው። እንዲሁም፡እማሮች፡አረቦች፡እንዳይገቡ፡ከፈለጉ፡ደግሞ፡እነሱ፡ጋ፡እንዳይመጡ፡መከልከል፡መብታቸው፡ነው፡ግን፡ጋምቤላና፡ጉሙዝ፡ሕንዶችናአረቦችን፡ከፈለጉ፡ሊጠሩዋቸው፡መብታቸው፡ነውና፡ችግሩ፡ተፈታ፡ማለት፡ነው።እሉም፡በክልሉ፡እና፡በቀየው፡ወሳኔውን፡ካስተላለፈ፡ያለምንንም፡የፈደራል፡ወይም፡እኔ፡አቅልሀለሁኝ፡ክልል፡ጣልቃ፡ገብነት፡ሁላችንም፡የራሳችንን፡ቤት፡ብንመራ፡ይህ፡ሁሉ፡አለመግባባት፡አይኖርም፡ነበር።
@abyetilahunlakew8367
@abyetilahunlakew8367 2 года назад
Maximum Respect
@demalomedia
@demalomedia 2 года назад
ለውጭ ኢንቨስትመንት ክፍት ማድረግ በዘመቱ እለት ሀገር አደጋ ላይ መጣል ነው
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 2 года назад
Electrical cars are powered by electricity. We are going to generate electricity in massive way. So if we encourage people to drive electrical car, we will not import fuel & we will reduce air pollution too.
@mikeOslo
@mikeOslo 2 года назад
Thats True!
@degumarerw8132
@degumarerw8132 2 года назад
The interview is good for awareness creation,however,we must learn from other countries experince,especially from African countries like Kenya,and others.We should take" late come advantage".
@TTS-gs1dl
@TTS-gs1dl 2 года назад
We may need different opinions from professionals, including the banking and other financial sectors. As a beneficiary of the banking services, I may not agree with some views. Also, the technology transfer should be taken into account. It is easy to compare the operational efficiency of Kenyan banks with that of Ethiopia and judge whether to involve or not foreign banks.
@dt6725
@dt6725 2 года назад
The explanation by the guest is not suffient or not with good intention. I don't know why.
@fitsumtegegn369
@fitsumtegegn369 2 года назад
ጋሽ ክቡር ገና በጣም አከብርሃለው!
@borasilman2926
@borasilman2926 2 года назад
This gentleman also said the idea was not brought to the people to decide… he is also saying no enough risk and benefit analysis research was done. He is disappointed by the dumb and dumbest decisions to bring foreign banks
@zebibaali7763
@zebibaali7763 2 года назад
የዉጭ ባንኮች ይግቡ ኮይን ቤዝ ፔፓል online ..እንሰራለን
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 года назад
Why you need foreign banks now, unhealthy management, the rule of law in many aspects. 1st thing be first, why not ???
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 года назад
ባንኮች የሚሰሩት ከህዝብ የኦኮኖሚ ጥቅም ለማግኘት ነው ።
@birukhailemariam4051
@birukhailemariam4051 2 года назад
He said not a single fruitful thing, he just rambled in the middle not to be blamed ..... i dont think he even know what economy is?
@africaunite3823
@africaunite3823 2 года назад
የውጪ ባንክ መቀበል ባርነትን መቀበል ነው
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 года назад
Do we give attention to that 30%, every 100 banks close 30 of them will belong to them. Them, then, the expertise level more from them, the banking and the capital (bank money), of 30%, means every 100, 30 banks, close will be owned by them. The corruption, the poor management, the way of money outflow then after, so forth, not to the advantage of the country, the expertise envlovement, given the current politics, it is much the less of keeping the interest of the country, the Ethiopian people have the right to know, does it go through the proper legal channel, many to say.....not the right time, whatever the reasons maybe..
@motbaynore6889
@motbaynore6889 2 года назад
$100.000 million dollar yalew sew yezu mimeta bank Ethiopia kalute bank yebelte advange Alew
@michaelgizaw6664
@michaelgizaw6664 2 года назад
እረ ምን አይነት ዉይይት እንደሆነ አልገባኝም 😂
@borasilman2926
@borasilman2926 2 года назад
The is the dumbest idea. How is it possible when you allow a foreign bank that you keep the country’s wealth in Ethiopia. What❓
@ephremteferra7266
@ephremteferra7266 2 года назад
Entrivewer, please you have to know Amharic language well. For example you said that " well come mr Genna, but " I tried to translate your Amharic words.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 года назад
Welcome
@henoktadesse4276
@henoktadesse4276 2 года назад
very poor insight , of course foreign banks always comes to make money to drain the dollar the question is how do we deal with them
@atytesema1976
@atytesema1976 Год назад
አስፈላጊ አይደለም አይከፍት እንዳንሱ ሥንሆን እንከፍታለን እሺ
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 года назад
ጦርነት እያለ የውጭ ሃገር ባንኮች ሊሰሩ ይችላሉ ወይ?
@hi5all
@hi5all 2 года назад
ኧረ ጋሼ እንዳያሸብቦት፠
@dawitalemu3083
@dawitalemu3083 Год назад
🙄😃😀
@ashuephrem6859
@ashuephrem6859 2 года назад
WHAT IS THE NATURE OF Ethiopian economy today? A WAR ECONOMY, A LIBERAL ECONOMY? IF ETHIOPIA IS A MIXED ECONOMY, THEN DELAY THE ENTRY OF FOREGN BANKS. IF LIBERAL Economy, then go ahead. The critical impact of foreign banks, is that interest rate will be at market. This will arrest the development of construction industry. REAL Estate is likely to die. For the next ten years, the existing banks need to be tested under forighn policy. Go to Uganda and study, the consequence of foreign banks on the economic management.
@afrofither6102
@afrofither6102 2 года назад
Ye Wuchi bank bedenb argo yigba
@ashenafialemayehu3275
@ashenafialemayehu3275 2 года назад
Any junior banker can give such an interview (Boring, negative )
@borasilman2926
@borasilman2926 2 года назад
During the economic forum meeting. Meles was asked to merge Ethiopian economy with the international market. He said NO❗️Why because he knows where we can go… unlike the idiots now አገሪቱን ለፈረንጅ እንድታፈነድድ እያስደረጏት ያሉት
@younasabreha1812
@younasabreha1812 2 года назад
ጋዜጠኛዉ ይቀረዋል ልምድ
@Xestra37490
@Xestra37490 2 года назад
Ethiopian financial center is not strong enough or sophisticated enough to compete with foreign banks that can easily manipulate and destabilize internal markets. You’re not allowed to subsidize the internal market Ethiopian government already been accused for subsidy unless to totally fall in the hands of international foreign banks . Their interest is mind you not to help you develop your business they come to maximize their lenders investment it’s not for charity but to maximize profit. I wouldn’t allow to be bullied by international banks and allow black markets like TPLF and likes to money laundry and capital flight. Just wait until you mature your internal market they know what they’re doing they know your weakness and strength, when they ask you before you walk to start sprinting you tell them No Thank You! May god give the wisdom and knowledge to Ethiopian leader to do what they can not what they want! Time’s the essence as they say but for this I wouldn’t allow to be bullied by the international bankers! May god bless Ethiopia! 🙏🏼🕯🌿🌼🌹
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 2 года назад
Too gibrish, nothing specific More experts on banking. Rule of law and law inforcement is critical.
@mekonenmenghistuab4042
@mekonenmenghistuab4042 2 года назад
I don't see benefit African from foreign banks so don't rush to get to this crazy world
@tulukuma2735
@tulukuma2735 2 года назад
Father, መኮንን፡ለምን፡አንድ፡ምሳሌ፡አትሰጠንም፡እኔ፡ደግሞ፡በተራዬ፡አንድ፡ምሳሌ፡ልስጥህ፡ማስተር፡ካርድ፡በኮቪድ፡ግዜ፡ አንድ፡ቢሊዬን፡ብር፡እርዳታ፡ለሕዝባችን፡ስጥቶዋል፡ዝም፡ብሌ፡ገንዘቡን፡ብቻ፡መስጠት፡ሳይሆን፡ከዳሽንናከአዋሽ፡ባንክ፡ጋራ፡በመተባበር፡ብድርና፡የማይመለስ፡እርዳታ፡ስጥቶዋል፡ እንግዲህ፡ብድሩን፡ማስተርካርድ፡ጋራንቱ፡ሆኖ፡ ስንትናስንት፡ጥቃቅን፡ድርጅቶችን፡ስራተኛ፡እንዳይበትኑ፡ረድቶዋል፡በሸክላ፡ስራ፡የሚተዳደሩ፡ እና ከ10,000 ይሁኑ፡ወይም፡ ከ24,000 በላይ፡ድርጅቶችን፡ረድቶ፡ኮቪድን፡እንዲያልፊ፡አርጓዋል፡ይህንን፡ሁሉ፡ስራ፡የሰሩት፡ከአገራችን፡ስዋች፡ጋራ፡በመተባበር፡ነበር፡ስለዚህ፡በደፈና፡አትዳኝ፡ለማለት፡ነው።
@bibotube7650
@bibotube7650 2 года назад
This is not the right person
@eskindrneway7261
@eskindrneway7261 2 года назад
አንቺ ሐገሬ ኢትዮጵያ በባዶ አቅነዝኑዞሻል ፣ ኢትዮጵያን ለመሸጥ እየተጣደፋችሁ ነው። Definitely this means " ETHIOPIA for SALE ! "
@tessam5859
@tessam5859 2 года назад
🤣😂🤣😂😂🤣 የቁም ከብት😂🤣😂
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 года назад
Why don't you see any hope in Ethiopia and why does your voice show bitterness? What happened to you?
@dawitasfaw8092
@dawitasfaw8092 2 года назад
ከጠበኩት በታች። ፔስትሚስት
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 2 года назад
ይሔ ከወያኔ ጋር ሲዘርፍ የነበረ ፍጡር ነው,
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 2 года назад
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹
@hopefuture6674
@hopefuture6674 2 года назад
ምን አይነት ቡትርፍ ጋዜጠኛ ነው የመንግስት ሞንታርቦ
@DessalegnBitew
@DessalegnBitew 2 года назад
ድንቄም ኢኮኖሚስት
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 2 года назад
ኢኮኖሚስት ከተባለ ማን እንደ አንተ:: ለምን አንተ ቀረብ ብለህ አትገልፅልንም?
@abaygidib7629
@abaygidib7629 2 года назад
Thank you for the interesting interview. My comments Starting from Electric Vehicles: Nanga 550 a five seat electric vehicle (EV) imported by an Ethiopian company Green Tech Africa, travels over 400 km at a speed of 60 km/hr with a full charge that costs about 25 bir in electric bill. To travel 400 km distance with a petrol car that makes 10 km/liter fuel cost is over 1950 bir. EVs can be charged from a single phase outlet at home, need no motor oil, have very low maintenance requirement, a lot cheaper and easier to repair and of course environmental friendly. Forget the environment and imagine the saving! Encouraging EVs is an excellent move on the part of the government. I was hoping a similar opinion from Ato Kibur. Regarding banks, reports are deceiving. The National Bank of Ethiopia speaks highly of Ethiopian banks. A reality check, however, indicates they are full of corruption, full of red tape, nepotism and favoritism. Agriculture is the backbone of the economy and check statistics: what percentage of the loan goes to SME farmers? What percentage of the loan goes to SMEs? Ato Kibur as an insider to the Ethiopian business community should know how difficult Ethiopian banks are specially to SMEs. The banks exploit our nationalist sentiment but we love our country does not mean we want to be stuck with inefficient and corrupt local banks. Governments have been irrationally babysitting Ethiopian banks nicknamed by some as ህጋዊ አራጣ አበዳሪ at the cost of the business community and now. Opening the banking sector will force them to wake up and straighten out. African banking system, many banks are foreign, but serve the business community a lot better than our local banks do Ethiopians. It is good the sector is open.
@dos2544
@dos2544 2 года назад
Thanks, it's a nice comment 👍. Specially when you apply a loan, the corrupted bankers claim a certain amount of money from your loan. It's very painful!!!
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 года назад
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!h
Далее