Тёмный

የዐባይ ወንዝ ምስጢር ከኤዶም ገነት እስከ ኢትዮጵያ፤ የዐባይ ኮከብ በሙሌቱ ስትወጣ 

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Подписаться 352 тыс.
Просмотров 176 тыс.
50% 1

ስለ ዐባይ፣ ግዮን፣ ናይል ወንዝ እጅግ ጥልቅ የሆነውን ምስጢር ከገነት እስከ ኢትዮጵያ፤ ምንጩ፣ በሰማይ ያለው ረቂቅ ግንኙነት

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 580   
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 3 года назад
ግእዝን፣ መንፈሳዊ ትምህርትን፣ የፍልሰታ ትርጓሜን የማስተላልፍበት ዐዲሱ ቻናሌ ይህ ነውና ፈጥነው ለመማር ሰብስክራይብ ያድርጉ። ru-vid.com/show-UCUBLJV6fM_Dqk3PwuHHGIQA
@asratgutema3066
@asratgutema3066 Год назад
ስፈሩ ተጥትጣርቶ ውሀው እገልግሎት መስስኖ እየሰጠ ይጓዝዝ ጥናቱ ይጠናካር ያንተን ምርምር እውደዋለሁ
@TekleweldAdamu-rv4yb
@TekleweldAdamu-rv4yb 3 месяца назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ይስጥልን ይህ ነው የኔ ፀሎት ሁልጊዜ
@gsgsnsj3216
@gsgsnsj3216 3 года назад
እንደናንተ አይነት ብርሀን ሰዋችን ያብዛልነ አይዟችሁ በርቱልነ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብ ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@መዝገበባባ
@መዝገበባባ 3 года назад
መምህር ኢትዬጵያዊነት እና መማርም ብቻ አይደለም አንተን እሚገልፅህ ስም ለኔ ከብዶኛል ብቻ ፈጣሪ እናንተን የመሰለ ሰዋች ስለፈጠረልን ክብር ለስሙ ይሁን አመሰግናለው
@ደራሲው
@ደራሲው 3 года назад
አባይ ትልቅ የሚስጥር ገበታ ፣ ያልተፈታች ቅኔ፣ የቅዱሳን መንደር ናት። ድንቅ ትምህርት አስተምረኸናል ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ የአቡነ ዘርዐ ቡሩክ በረከት ይደርብህ ፍፃሜህ ይመር
@asrat7146
@asrat7146 3 года назад
ኢትዮጵያ እንኩዋን ለባእዱ ለኛ ሁልጊዜ አዲስና የማትጠገብ ናት ዉሀዋ ፀበል አፈሯ እምነት የሥጋና የነፍስ ህልውና +++ እውነት ከዚህች አፈር በመፈጠሬ እጅግ አምላኬን አመስግነዋለሁ +++
@tekestemekonnen7169
@tekestemekonnen7169 3 года назад
አሜን🙏
@ደራሲው
@ደራሲው 3 года назад
@@asrat7146 እውነት ነው፤
@leatshemedhane1793
@leatshemedhane1793 3 года назад
😍😍😍😍
@leatshemedhane1793
@leatshemedhane1793 3 года назад
😍😍😍😍
@mamiethiopia5479
@mamiethiopia5479 3 года назад
በስመአብ መምህር አሁን አሁን አለኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ባላለቀ እያልኩ እየመላላስኩ ነው ያየሁት አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ተመስገን ጌታዬ🙏🙏🙏
@marymebaba7161
@marymebaba7161 3 года назад
እውነት ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ይሆንልን አሜን ፫
@mekonnenmengistu7332
@mekonnenmengistu7332 Год назад
በጣም ያምራል ዶክተር ሮዳስ! የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!!
@abbyaklilu1883
@abbyaklilu1883 3 года назад
መምሀራችን የእግዚአብሔር በረከት ይብዛልህ 🙏❤🙏
@habtamubirara-qb5jj
@habtamubirara-qb5jj 8 месяцев назад
ዶር በእውነት ለኢትዯጵያ ከእግዚአብሔር የተሰጠወን ሥጦታችን ነህ
@መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ
💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላክ አንድነትን ሰላምን ያድለን🤲🕊⛪🕊🕊🕊
@helengenetu1871
@helengenetu1871 3 года назад
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ ስንቱን ሚስጥር ስንቱን እውቀት በነፃ በፍቅር የምትሰጠን ዶ/ር ፍጣሪ የተመሰገነ ይሁን አንተን የሰጠን
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አገሬ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት በአንተና በነዚህ የወደፊት ተመራማሪ የሚሆኑ ታዳጊዎችን አባይን እንዲጎበኙ ስላበረታታህ የበለጠም ብዙ የምትሰራ ቀና በመሆንህ ፈጣሪ ይርዳህ ጤናህን ይስጥህ🙏💚💛♥️
@hiwetkassa9043
@hiwetkassa9043 3 года назад
እውቀትህን ስላካፈልከን በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ
@AynaNike-ez3to
@AynaNike-ez3to 10 месяцев назад
እቁ መምህራችን እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችዉ
@Gohtubebyemebet
@Gohtubebyemebet Год назад
ዶክተር ጠጋውን ያበዛልህ ታላቅ ሰው ነህ አግዛብሔር ይስጥልን
@tgibest6079
@tgibest6079 3 года назад
መምህር ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ይሥጥልን
@rebeccakassaye5024
@rebeccakassaye5024 3 года назад
Dr. Rodas ,Thank you so much god bless you.
@salamrita2646
@salamrita2646 Год назад
እናመሰግናለን የኛ እንቁ መምህራችን❤
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 2 года назад
Thank you, Dr. Rodas, for reserving our history and giving light to us. I study ART HISTORY at American College. I studied Roman, Greek, and Egyptian history, and Ethiopia was never mentioned at all. I wish I would have known what I know today, I would have spent time studying my history. Now it's not too late. Thank you for your dedication, I will continue to know more.
@Birechane
@Birechane Месяц назад
ፈጣሪ እናንተን የመሰለ ሰው ስለፈጠረልን ክብር ለስሙ ይሁን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@tsionbizuneh8486
@tsionbizuneh8486 3 года назад
You are really lucky and awesome. God bless you and long life for you because Ethiopia and all Ethiopian need you.
@yshimulu6500
@yshimulu6500 3 года назад
ጤና ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ፤ውድ ኢትዮጵያዊው 💚💛❤️
@MesitawteAklnewu
@MesitawteAklnewu 11 месяцев назад
በእውነት በእውነት በእውነት እግዚአብሔር ያክብሮት በክብር ላይ ክብር ይጨምርሎት ዶክተር በአካል እንደ ጎበኘሁት ያህል ነው የተከታተልኩት በጣም ደስ ብሎኛል በጣም። እግዚአብሔር ያቆይልን ዕድሜዎትን ያርዝምልን።
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 8 месяцев назад
ድንቅ የአባቶቻችን ልጅ ነህ እሱ አብዝቶ ይባርክህ:: አሁንም ይግለጽልህ!!!
@hilinanigatu
@hilinanigatu 8 месяцев назад
በ እውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏🏾
@tekestemekonnen7169
@tekestemekonnen7169 3 года назад
❤ዶ/ር እናመሰግናለን ፈጣሪ የባረከህ ሰው ነህ❤
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 3 года назад
ድንቅ ስንኝ።ግጥም 🙏
@tekestemekonnen7169
@tekestemekonnen7169 3 года назад
@@hymanotdejene783 በጣም አስደናቂ ሰው ነው በሁለቱም ሰይፍ የተሰየፈ ሰይፍ❤ አላማዬን ያሳየኝ ብቸኛው ሰው ነው ለኔ አንድ ቀን ባወራው ይሄ ነው የማልለው ስሜት ነው የሚሰማኝ❤ እናንተም ተጠቀሙበት እጃችን ለይ እንቁ ነው የያዝነው እንደ መዳብ ማየታችንን እናቁም❤❤❤
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 3 года назад
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ካንተ ብዙ እውቀት ነው የምንማረው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ 💚💛❤️🙏
@mogesbirhan4684
@mogesbirhan4684 2 года назад
Diakon, Dr. Fetary erejim edimie ketena gar yistih; you are a symbol of our wisdom!
@balchahaileyesus417
@balchahaileyesus417 3 года назад
Well come Dr
@sefrashretta9100
@sefrashretta9100 3 года назад
አጅግ ደሰ ይላል ብዙ አዉቀት አግኝተናል አናመሠግናለነ ኢትዬጲያዬ የዉቀትና የጥበብ ሚሥጥር ኑርሊኝ!!!!!!
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 3 года назад
WOW DOCTOR RODAS BETAM DESE YEMIL TIMRT NEW Yasaweken Edmena Tenawn Yistot Allah Yitebikik Doctor Rodas
@yizubire9329
@yizubire9329 3 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን ኢትዮጵያን እና ህዝባን እግዛቢሄር ይጠብቅ
@alganeshe4053
@alganeshe4053 3 года назад
አባይ የእግዚአብሔርን ሰጦታ ነዉ መምህር ዶክተር እድሜና ጤና ይሰጥልኝ አሜን
@bizuneshdebabe2291
@bizuneshdebabe2291 3 года назад
መምህር ሰፊ እውቀትህን ስላካፈልከን በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ቤተሰብ ካልሆኑ ሰብስክራይብ ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@liqeliqawntzelealemtekle2149
@liqeliqawntzelealemtekle2149 3 года назад
Egziabher yibarkiwot Dr!!!
@asterbah3504
@asterbah3504 3 года назад
እኛም እናከብርሃለን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
@የድንግልባሪያ
@የድንግልባሪያ 3 года назад
እውነት ነው መምህር የተከፈለውንም አይቼዋለሁ በጣም ደስ ይላል መንፈስን ያድሳል
@mamiethiopia5479
@mamiethiopia5479 3 года назад
መምህሬ የመምህር ነጋን ኢንተርቪው ተከታትየዋለሁ በጣም ድንቅ ነበር የአባይ መነሻውንም ከእሳቸው ቃለ ምልልስ ነበር የሰማሁት መለትም ግልፅብሎ የገባኝ ቦታው ለመሄድ አስቤአለሁ እግዚአብሔር ይረዳኛል እናመሰግናለን ታድለን ስንት ሊቃውንት አሉን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አንተም ተተኪ ስለሆንክ እድለኞች ነን!
@ealtashibiru1782
@ealtashibiru1782 2 года назад
መ/ር እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@abel930
@abel930 3 года назад
Amen Amen ክብረት ይስጥልን Dr 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tewahdohaymnote3835
@tewahdohaymnote3835 3 года назад
እንዲሁ ሰለሚሰጡን እውቀት እጅጉን እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
@robelkebede9365
@robelkebede9365 Год назад
I am very happy I am very happy from your program long live for you
@mintamir4333
@mintamir4333 3 года назад
ሰላም ላንተ. ውድ የኢትዮጵያ. እንቁ ልጂ. ዶክተር. እሮዳስ. ታደሰ. ለጣም. ደስ ይላል. ብዙ. ጥያቄ. በውስጤ. ነበር. ስለሀባይ. አሁን. ግን ተመለሰልኝ. በጣም. ደስ ብሎኛል. እግዚአብሔር. ጸጋውን. ያብዛልህ.
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
እናመሠግናለን መምህር ሮዳስ!!!
@ווסיהברון
@ווסיהברון 3 года назад
አሜን ዶክተር እንኳን በሰላም መጣህ ደሰ ብሎኛል ጢስ አባይን ሰለጎበኘኸው
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 года назад
ዶ /ር መጋቢ እሮዳስ እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት እናመሰግናለን ብዙ እማናቃቸውን እያሳወከን ስለሆነ ክብር ይገባሀል ተባረክልን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
መጋቢ እግዚአብሔር ረዠም እድሜና ጤና ጥበቡን ያብዛልዎ ይኑሩልን🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ቤተሰብ ካልሆኑ ሰብስክራይብ ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 3 года назад
Dr. Thank you!! I don't have words to express this happines. long live & God bless you.!!
@besufikadtadesse9820
@besufikadtadesse9820 3 года назад
🌊🌫🌊💦💧🌫🌊💦
@amanuelkebede8102
@amanuelkebede8102 3 года назад
እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@Birechane
@Birechane Месяц назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@jamelmusa7773
@jamelmusa7773 3 года назад
እንኳን ደና መጣህልን ትምህርትህ ተናፋቂ ነው!
@yeshi-mekonnen
@yeshi-mekonnen 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብ ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@egigayehudesalegen3434
@egigayehudesalegen3434 3 года назад
God bless you our intelligent man one love
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ቤተሰብ ካልሆኑ ሰብስክራይብ ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@fikerselam343
@fikerselam343 3 года назад
ጤና ይስጥልኝ መምህር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነበር። በእውነት ቃል ሕይወት ቅዱስ እግዚአብሔር ያሰማልን። ፀጋ በረከት እና ከረጅም እድሜ ጋር። ለሀገራችን ኢትዮጵያ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ምህረት ያድርግልን። እመብርሃን ሀገራችንና ልጆቻን ትጠብቀን💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@hailesilase
@hailesilase 3 года назад
ዶ/ር ሮዳስ አንተ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን አስተማሪያችን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለኛና ለሚመጣዉ ትዉልድ የምታስቀምጠዉ ለምርምር ዉጤቶችክ እናመሰግናለን , አገርቤት ስመጣ መጥቼ እጠይቅሀለዉ። እድሜና ጤና ይስጥክ
@AsnakechArage
@AsnakechArage 5 месяцев назад
መምህር እድሜ እና ጤና ይጥህ ፈጣሪ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
ዋው በጣም ደስ ይምል ትምህርት ነበር እድሜና ጤና ይስጥልን
@developments6460
@developments6460 3 года назад
Thank you so much for your lectures. They didn't want us to know our history.
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
yes ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ቤተሰብ ካልሆኑ ሰብስክራይብ ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@addisdamena3403
@addisdamena3403 11 месяцев назад
ምናለበት ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዳተ ሃገሩን ቢወድ በጣም አመስግንሃለ የ ሃገራችንን ትንሳኤ ያሳየን
@tilatilahun9595
@tilatilahun9595 3 года назад
Thankes Doctor rodase
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 3 года назад
አንተ የሃገሬ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የበለጠ ጥበቡን ይግለፅልህ
@mulugetadessie6357
@mulugetadessie6357 3 года назад
መምህራችን እናመሰግናለን ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
@martagirmay8730
@martagirmay8730 3 года назад
በእውነት አተ ከሁሉም ትለያለክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ዶክተር❤️❤️❤️❤️
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
አሜን ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@ሻሾሚዲያ
@ሻሾሚዲያ 3 года назад
እንኳን ደና መጣህ መምህር
@bruktitekefelew5633
@bruktitekefelew5633 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ እምትወዳት የምታከብራት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ
@tikuret123
@tikuret123 3 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@መቅድየተዋሕዶልጅእኔኢትዮ
ሰወደዎት አከብረዎታለሁ ዶክተር መጋቢ ሐድስ ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር አምላክ ሰላመዎትን ያብዛለዎት እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊⛪🕊🕊🕊
@mamiethiopia5479
@mamiethiopia5479 3 года назад
👏👏👏እልልልልልልል በድጋሚ አመሠግናለሁ መምህር እኛም እናከብርሀለን እንወድሀለን 🙏🙏🙏
@yididyagetachew4332
@yididyagetachew4332 3 года назад
ሁሌም ለምትሰጠን ትምርህት እግዚአብሔር ያክብርልን
@abebew364
@abebew364 3 года назад
Thank you Dr Rodase we love you 💚💚💛💛♥️♥️.
@tsiyongetachew4275
@tsiyongetachew4275 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምርት ሰጠከን ከልብ እናመሰግናለን መምራችን እድሜና ጤናን ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ
@hanaahanaa4284
@hanaahanaa4284 3 года назад
ቃለይህወት ያሠማልን መምህር
@bethelihemakine2628
@bethelihemakine2628 3 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን
@ማራናታ-ኀ7ጰ
@ማራናታ-ኀ7ጰ 3 года назад
እንኳን ደህና መጡ መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ እኛም እንወዶታለን አምላከ ቅዱሳን ጸጋ በረከቱን ያብዛሎት
@adenaadena982
@adenaadena982 3 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር ግሩም መረጃ ነው ተባረክልን
@dafelod7880
@dafelod7880 3 года назад
I wish all educated people like you!!! Thank you.
@haimanotaregahegn6911
@haimanotaregahegn6911 3 года назад
መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
@sherotube5680
@sherotube5680 3 года назад
ዶ/ር ከልብ እናመሰግናለን
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 3 года назад
God bless you !peace and love for our beautifull Ethiopia ,for all the world. Dam is for us🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@enidegyewerew6045
@enidegyewerew6045 2 года назад
💚💛❤️የኢትዮጵያ ሠላምና ዕድገት ህዳሴ ማረጋገጫ ቀመር 💚💛❤️ ከድሕነት የወጣችና ወደቀድሞው ስልጤኔዋ የተመለሰች ሠላምና ዕድገቷ የተረጋገጠ ኢትዮጵያ===የፈጣሪንና የተፈጥሮን እንዲሁም ሰው ያበጃቸውን መልካም ሕጎችን አክብሮ በማስከበር በሠላም በፍቅር ተከባብሮ የሚኖር ሕዝብ + በሙህራዊ ድንቁርና ያልተያዘ ቁስና ገንዘብ የማያመልክና ከስስት የወጣ ከጥንት ጀምሮ በኢትዮጵያ ስልጣኔ የሚቀኑና የኢትዮጵያ ጠላት ከሆኑ ኢትዮጵያን እንደሞት ከሚጠሏት የውጭ ጠላቶቿ ጋር ሆኖ በኢትዮጵያ ላይ ሴራና ደባ የማይሰራ ሕዝብ + የዕድገትና የሠላም ፀረ የሆነውን ድንቁርና ለማሰወገድና ዕውቀት ጥበብን ለማገኘት የሚነሳሳና የሚታትር ሕዝብ + ከድንቁርና እና ሙሕራዊ መሐይምነት የወጣና የሕይወት መሠረት የሆኑትን አፈር፣ ውሃና ዛፍ (ደን) በመከባከብ የሚጠቀም ሕዝብ በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ሠላም ዕድገቷ የሚረጋገጠው በአገርና ሕዝብ ሠላምና ዕድገት ላይ በጓዊ የአስተሳሰብ ልሕቀቱ የጠነከረ ሕዝብ ሲፈጠርና በስሜት የማይነዳ ምክንያዊ ሕብረተሰብ ሲኖር ብቻ ነው።
@eduedom8403
@eduedom8403 3 года назад
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን እግዝአብሔር ከዝህም በላይ ፀጋውን ያብዛልክ ኑርልን 🙏
@getanehmeseret7745
@getanehmeseret7745 2 года назад
እናመሰግናለን ምርኩዛችን
@eyerusalembeyenetegist1267
@eyerusalembeyenetegist1267 2 года назад
DR ።ታምር ነው የዚህ ሁሉ ባለቤት ነው እኔ እጅግ አመሰግናለሁ ስንት የማለቀው ነገር አሳወከኝ አግዚሀአብሄር ይጠብቅህ ሌላ ምን እላላሁ
@asrat7146
@asrat7146 3 года назад
እምነት ከጥበብ ና ከእዉቀት ጋር ማስተባበር ምንኛ ድንቅ ነዉ መታደል ብዬሃለሁ ኑርልን ስወድህ +++
@hsjsvgsbsjgshslsbgrtwh2uwg674
@hsjsvgsbsjgshslsbgrtwh2uwg674 3 года назад
Enamesegnalen Memhr kale Hywot yasemaln .
@selamdesta8514
@selamdesta8514 3 года назад
D.r Tank you a lot Proud of you
@hanatatte6155
@hanatatte6155 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እናመሰግናለን እውቀትህን ሼር ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይባርክህ
@najathasan9285
@najathasan9285 3 года назад
ፅጌ ማርያም አሜን እንኳን በሰላም መጣህ ኑርልን መምህራችን ለመልካም ትምህርትህ እግዚአብሔር ይስጥልን
@zenawawoke7194
@zenawawoke7194 3 года назад
Thank you!
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ቨ9ፐ
እናመሠግናለን መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን.
@rahejean4212
@rahejean4212 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ለኛ ያደረገው ይመስገን ከአምሮ በላይ ነው ኖሮልን✝️✝️✝️🛐🛐🛐🇬🇭🇬🇭🇬🇭 ❤❤❤🎉🎉🎉
@kitessemakit
@kitessemakit 3 года назад
መምህራችን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክልን ፡ አሜን።
@tigistabebe8628
@tigistabebe8628 3 года назад
ዶክተር ሮዳስ እድሜና ጤና ይስጥልን! የአንድሮሜዳ ልጆችንም በጥበብና በማስተዋል እግዚአብሔር ያሳድግልን!!!!!!!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
እንኳን በደና መጣክ ዶር / ትምህርት በጣም አሪፍነው ስለ አባይ ደስይላል thank you
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 6 месяцев назад
we love you my brother GOD blessed you
@christchrist8136
@christchrist8136 3 года назад
Long live My brother.you are My seine of My Religion.GOD Protect you and your Family day and night.
@DR-io9qq
@DR-io9qq 3 года назад
በጣም የምንወድህና የምናከብርህ ዶር ሮደስ እ/ር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ከመላው ቤተሰብህ ጋር በጣም እናመሰግንሃለን.በጣም እንወድሃለን ከቤተሰቦቼ ጭምር ተባረክል።
@lulahenriksson5083
@lulahenriksson5083 3 года назад
Thanks doctor 🙏💚💛❤️
@mikiyasbiniyam8403
@mikiyasbiniyam8403 2 года назад
wow our Blessed fathers are unbelievably smart.
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 года назад
እናመሰግናለን መምህራችን. በጉጉት እኮ ነው የምጠብቅህ።
Далее
Women’s Celebrations + Men’s 😮‍💨
00:20